አነጋጋሪዋ ዋንትያ በመጨረሻም ግን ስድቡ የከፋ ነው | የተገኘው ወርቅ ተሰረዘ? funny videos

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @RahelMyself
    @RahelMyself 2 месяца назад +81

    የህፃኖች ሳቅ ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤

    • @Fiyori12
      @Fiyori12 2 месяца назад

      er ena wldo masak newa

    • @RahelMyself
      @RahelMyself 2 месяца назад +1

      @@Fiyori12 እሱማ ይታገሉታል እጄ አይታደሉም የሚባል አባባል አለ እደዛ ሆኖብኝ ነው እጄ በሚገባ ያውም መታ መታውን ነዋ

    • @Fyori-e6b
      @Fyori-e6b 2 месяца назад

      Right 👍 eniem

    • @yemanedebebe6482
      @yemanedebebe6482 2 месяца назад

      4

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 2 месяца назад +13

    አኡዙቢላሕ!!ልቤ ቀጥ ልትል! ወርቁ ተሠረዘ!የሸይጧን ጆሮ ድፍን ይበል።

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 месяца назад +36

    WOW!! በማራቶን ወርቁን አግኝተናል አሸንፈናል
    እግዝአብሔር ይመስገን!!
    ኢትዮጲያ💚💛❤💪

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 2 месяца назад +31

    6እንቁላል ነበረ 2ቱን ሰበርከዉ ከዛ ጠበሰዉ ከዛም በላኸዉ ስለዚህ 4ቱ እንዳሉት ናቸዉ ላይክ እያረጋችሁ ለወገን ደራሹ ወገን ነዉ😢

  • @woinshetmersha1959
    @woinshetmersha1959 2 месяца назад +7

    ስትጀምር የሚታዩት ህፃናት እሳሳቃቸው ልብ የሚነካ ነው
    ልታገኛቸው ትችላለህ
    ንፁህ የልጅነት ፍቅር ያሳያል
    እባክህ ሞክር🙏

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 2 месяца назад +91

    ድንቃ ድንቅ ማህተብህ እስከ መስቀሉ ሲያምር❤❤❤❤

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 2 месяца назад +5

      Betam.

    • @gracejesus6881
      @gracejesus6881 2 месяца назад

      ቆይ መስቀሉ ላይ የተሰቀለዉ እኮ ነዉ የሚያድነዉ። ለማንኛዉም መስቀሉ ያምራል።

    • @rahelshimelis8962
      @rahelshimelis8962 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂😂4

    • @MayeIove
      @MayeIove 2 месяца назад

      በጣም❤

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 2 месяца назад

      ትክክል❤

  • @UmAkrem-gm9cg
    @UmAkrem-gm9cg 2 месяца назад +11

    ዋው ኢትዮፕያዎች ወንድም እንኳን ደስ ኣላቹ🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ታምራት ጅግና we r happey of you from eritrea

    • @aleassefa
      @aleassefa 2 месяца назад

      እነመሰግነለን

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 2 месяца назад +27

    ዝምታ ወርቅ ነዉ
    i Love ዝምታ

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ 2 месяца назад +1

    በናታችሁ ለናዚህ እናት ከውርቁ አካፍላቸው እናታችን እናመሰግናለን የናተ ፀሎት ባኖር እስካሁን እጠፋ ናበር

  • @መቅደስሽፈራውወሎየዋ
    @መቅደስሽፈራውወሎየዋ 2 месяца назад +2

    ሰላም ፍቅር ለምየ ኢትዮጵያ እናታችንን ሳይ ሆደ ባባ የት ናት የድሮዋ ኢትዮጵያ

  • @መሳቅነውአመሌ-ጸ2ገ
    @መሳቅነውአመሌ-ጸ2ገ 2 месяца назад +9

    😂😂😂 4 🎉🎉🎉ይቀራል የማዘር ደስታ ❤❤❤❤እምዬ ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን

  • @hananmohamed2454
    @hananmohamed2454 2 месяца назад +11

    እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ማዘር ደስ ሲሉ

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 2 месяца назад +27

    የእኔ እናት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት
    ጀግና ነው ወንድማችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለ ማዕተብ🤗

  • @Banቺ
    @Banቺ 2 месяца назад +1

    ሰላምህ ይብዛ ድንቁ 4 ነው የሚቀረው❤❤❤የወርቁ ነገር እውነት መስሎኝ ነበር ኡፍፍፍፍ የወድማችን ድካም አሳዝኞ

  • @KakiiKakii-qm5fp
    @KakiiKakii-qm5fp 2 месяца назад +1

    4 nwa ሰበርከው ጠበስክ በላህ selzi 4 yekral

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад +7

    ድንቁ ማህተብህን ስወድልህ❤❤❤መልሱ 4 ነው መልካም ነገር ሁሉ ለሃገሬ ኢትዮጵያ

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 2 месяца назад +29

    መልሱ አራት (4)ነው ፈጣሪ አሁንም ለሀገራችን ድሉንም ሰላሙንም ያብዛልን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +13

    ውድ ያህጋሬ ልጆች የእርፍት እጄራ ያስጣን ህጋራችንም ሰላም ትሁንልን ያርብ አሚን በሉ
    ድቃድንቅ ጎበዝ ሰሀት አስትካክወህል ሁሌም ባዚ ሰሀት ልቃቅልን ያምትሉ ለይኬ 😊🎉❤😂😂

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 2 месяца назад +4

    ማዘር አስለቀሱኝ ሰላም ለማማ ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 2 месяца назад

    Thank you for fighting for the lady! ይደንቃል የህዝቡ ጥላቻ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 месяца назад +30

    የሰድት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቅን አሜን አገራችን ሰላም ይሁን አሜን ኢትዮጵያዬ ከፍ በዪ በልጆች ❤❤❤❤❤

  • @ekru7258
    @ekru7258 2 месяца назад +10

    2ሠበረ የሠበረውን ጠበሰው የጠበሰውን በላው ቀሪው 4ነው መልሱ አሁንም ተበላህ ተመልሷል😂😂😂😂

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh 2 месяца назад +10

    4 ነው ።መስበር ፣መጥበስ ፣መብላቱ ሂደቱ ነውጅ ምንም የተጨመረ ነገር የለም ማለት ነው ።ድንቅየ በጣም እወድሀለው ።ሁልጊዜም ሳቅልኝ አደራ ❤❤❤❤❤❤ ሠላም ለሀገራችን ይሁን ።

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 2 месяца назад

    ይመችህ ደስትላለህ ማቀናበር ስትችልበት ❤

  • @AlemGx-o7q
    @AlemGx-o7q 2 месяца назад

    Ere brother sayseber yemitebes saytebes yemibela enkulal yelem silezih 4 enkulal yikerhal ✌️✌️✌️ thank you.

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 2 месяца назад +6

    የኔእናት እረጅም እዳሜ ለእናቶች🎉🎉❤❤

  • @EmanEman-cf5ve
    @EmanEman-cf5ve 2 месяца назад +25

    2ሠበረው ማለት የሠበረውን ጠበሠው የጠበሠውን ደግሞ በላው ማለትነው ይህማለትደግሞ 4ይቀረዋልማለትነው💃💃💃💃💃💃ዛሬ እንኳን ለኔ ድንቁየ😂😂😂😂

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 2 месяца назад

      ትክክል

    • @alemkidane5996
      @alemkidane5996 2 месяца назад

      Huletun seberewu huletun tebesewu yetebesewun enekulal belawu 4 enekulal yekerewal

    • @TerhaseTerhase-v1w
      @TerhaseTerhase-v1w 2 месяца назад

      4እቁላል ይቀርሀል

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj 2 месяца назад +10

    ድንቃድንዬ የህጻኑን ልጅ ሳቅ ወድጀዋለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!! 😅😅😅😅😅

  • @AlemSisay-dg7mf
    @AlemSisay-dg7mf 2 месяца назад

    Wayiine ichii yeemisiqutti lijoochii now dasiyeemilinyi😂😂😂😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад

    ድንቃድንቅ ያምራል የዛው ደስ ይላል እንቁላሉ ሁለቱን ሰብሮ ጠብሶ በላው ቀሪው አራት ይሆናል ማለት ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክፋዎችን አቦ ጥልቅ ያርቅልን አሜን፫

  • @MayeIove
    @MayeIove 2 месяца назад +8

    ወንድም አለሜ ማዕተብህን አድርገህ ስላየሁ ደስብሎኛን ተመስገን❤❤❤

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    4 እንቁላል ይቀረዋል ምክኒያቱም ሁለት ሰበር ከዚያ ጠበሰ ከዚያም በላ 4 ቀረው 😂😂😂😂

  • @BLove-dt3lm
    @BLove-dt3lm 2 месяца назад +5

    የሰበረውን ጠብሶ በላ የቀረው 4 😂😂ዛሬ እንኳን ላሸንፍ

  • @seadeamdap1608
    @seadeamdap1608 2 месяца назад

    አተ የተመታህ ወላሂ በጣም የደነኩት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት
    @ቃልነኝየናሆሜእህት 2 месяца назад

    ((4 ))መሰለኝ ባልሳሳት❤ሰላም ለምዬ ሀገራችን እማ የኔ የዋህ❤🎉

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 2 месяца назад +5

    አሜን(3) ልቤ ቀጥ ሊል አይአሽብር ዜና አንባቢው እራሱ ስሙ አሸብር መሆን አለበት

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 2 месяца назад +17

    የእኔ እናት ደስ ሲሉ እመቤቴ እመቤቴ አሉ ❤❤❤❤

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 2 месяца назад +17

    እኔ ፖስፖርት 200። በነበረበት ጊዜ። ነው የወጣሁ ያን ጊዜ ካለተመለሰ ሃገሬ። አልመለሰም አሚን በሉ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 2 месяца назад

      አሁን ለማሳደስ 5 ሺህ ብር ያስፈልጋል

    • @HiwotMulat-y8h
      @HiwotMulat-y8h 2 месяца назад

      🤭እማ ምን አልሽ😮

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 2 месяца назад +2

      ክክክ ነው እኔ 300 ብር ነበር ያኔም እኮ ብሩ ውድ ነው

    • @samuelandualem4271
      @samuelandualem4271 2 месяца назад

      2ቀርክ

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 2 месяца назад

      300 በሚለው ይስተካከል እርግጠኛ ነኝ

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc 2 месяца назад +1

    6እንቁላል ነበረኝ ሁለቱ ሰበርኩት ሁለቱን ጠበስኩት ሁለቱን በላሁት አይደል ያለዉ ስለዚህ ሁለት እንቁላል ሰበረዉ ጠበሰዉ እና በላዉ ስለዚህ ሚቀረዉ 4ነዉ ምክኛቱ ሊጠብሰዉ ሰበረዉ ጠበሰዉ በላዉ አለቁ ❤❤❤❤❤ሽልማቴወዲህ በል😂😂😂😂😂

  • @BourteHeth
    @BourteHeth 2 месяца назад

    አሜን ጠላታችን ክው ይበል

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 месяца назад +8

    የዋንትያን ጥንካሬ በጣም ነው የማደንቀው
    አብዛኛው የሚሳደቡ ሰዎችኮ አያስቡም አንድ ኮሜት ሲያነቡ ተከትለው ነው የሚፅፉት አንድየኳ አያስቡም ከሌሎቹ የተለየ አላደረገችም ግን እዝች ልጅ ላይ በጣም ከፍተውባታል እሧም ደግነቱ ባልሰማ ነው ምታልፋቸው ቢሆትም ግን ከሚት የሚፅፉ ሰውች ቢያስተውሎ ነገ እኛም ልጆች እንወልዳለን ቡዙ ነገር አለ እና ለሚናገሩት ነገር ቢያስቡበት ጥሩ ነው ብቻ በጣም ይደብራል አኑሩኝ ያለቻቸው ይመስል ልብ ይስጠን ነው

    • @fikir-q2v
      @fikir-q2v 2 месяца назад +1

      ትክክል ኖ ስህተት 👍🥰

    • @AsklAsklaa
      @AsklAsklaa 2 месяца назад +1

      Wantya mirxi enati nat waldo kamxali lamino masdagi yishalal❤❤❤❤❤

  • @BatoolaSaaed
    @BatoolaSaaed 2 месяца назад +5

    ዛሬማ አሸናፍዋ እኔ ነኝ መልሱ አራት ነው ❤❤እድለኛ ነኝ ብዬ ተስፋ አረጋለው እንሻአላህ 😂

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 2 месяца назад +3

      መልሱኳዜሮነውግንስለማይደርሰኝአልኮምትም😂😂😂😂😂😂😂ሁለቱንሠበረውሁለቱንበላውሁለቱንቀቀለው

    • @fiker1705
      @fiker1705 2 месяца назад

      አልቀቀለም እኮ​@@zzzzzzzz-c1u

    • @zainz-d4w
      @zainz-d4w 2 месяца назад

      🤣🤣🤣​@@zzzzzzzz-c1u

    • @fikir-q2v
      @fikir-q2v 2 месяца назад

      ትክክል ነሽ እድለኛም ነሽ እኔ ከዚ በፊት ስድስት እንቁላል ኖሮኝ ሁለቱን ሰብሬ ጠብሼ በልቼ አራት ነበር የቀርኝ 😜 ግን ልጁ 9.999 አይመለስም ብሎ ባያስፈራራን አንመልሰውም ነበር ስጦታው ላይ እዳትርሺኝ 😉

  • @አገሬኢትዩጵያ
    @አገሬኢትዩጵያ 2 месяца назад +5

    ክው ብቻ😂 ግን አትሌቱን ግን እኔ አላቀውም እንዳይል ፌዴሬሽኑ 😅😅

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 месяца назад

      ኣይጣል😂

  • @MeserteMeserte
    @MeserteMeserte 2 месяца назад

    2ይቀራል የተጠበሰው ይቀረናል😊 ድንቃድንዬ የፈገግታዬ ሚስጥር እኮ ነህ 🥰🥰🥰🥰

    • @Lij_NB21
      @Lij_NB21 2 месяца назад

      2 yikeral 😂 like eyaregachihu😮

  • @abadi1221
    @abadi1221 2 месяца назад

    መልሱ 4 ነው ድንቃድንቅዮ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @mahiethio
    @mahiethio 2 месяца назад +4

    ቀላል ጥያቄ አመጣሕ 😂 ለመስራት መስበር. መጥበስ.መብላት አንድ ስራ ነው ቀሪው 4 ሳምና ፍቅርን ለሀገራችን ያድለን🎉

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 месяца назад +4

    4 ነው) በአራዊት ስራዊት እየተጨፈጨፈ ላለው እግዚአብሄር ለአማራ ህዝብ ድልን ሰላምን ያምጣልን

  • @عبداللهالحبشيالحبشي
    @عبداللهالحبشيالحبشي 2 месяца назад +4

    ዋዉ የዘሬው ጥየቄ ለኔ ነው የመረጠው ምንም እቁለል አይቀርም ትክክነኘ ዋ❤😂

  • @jennyfada5642
    @jennyfada5642 2 месяца назад

    ወይ ዘንድሮ ስንቴ ነገር ያሳያል 😂😂😂😂🎉

  • @feruzajemal1782
    @feruzajemal1782 2 месяца назад

    4 new melsu areeee dink 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 2 месяца назад

    ይገርምሃል ይሄ ሰንደቅ አይወክለንም እኔንም አገር የሰጡንን አባቶቻችንንም እናልህ እኔ አገሬ እንደተወረረች ነው የሚገባኝ። እንጃ ለነፃነት ደማቸውን የገበሩ ደሞች ስላሉኝ መሰለኝ።

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 2 месяца назад

    😂😂😂የህፃኑ ልጅ ሳቅ ተመቸኝ😅

  • @LaLu-pf8qx
    @LaLu-pf8qx 2 месяца назад

    Woowowow baxami nawu yetamchiiii abo ymachikiii❤❤❤😂😂

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 2 месяца назад

    wane yenya gize hee cafi noo ye hulumi nagari wadi machin baxami hamsagiloo sila akafikenyi izaberi liboonachi himasii ye agarachin adanati salami adanti fiqiri hibiza higarami❤❤❤ Likii sheri kometi

  • @MakiTegana
    @MakiTegana 2 месяца назад

    ጌታን አንተን ልጅ ስወድክ🎉🎉🎉❤

  • @Amine-ws8hc
    @Amine-ws8hc 2 месяца назад

    ቅነት እኮ ነው ለምን ወድቀ አልቀረችም ብለው ነው እኮ በቀ ተፈተት የኔ ምስኪን ዊንተንየ

  • @zuzubintgashaw9919
    @zuzubintgashaw9919 Месяц назад

    እኔ ለምን እንደሆነ አላውቅም ታናድደኛለች ግን ቢሆንም ተዋት
    ይቺ ልጅ ወድቃ ነበር ፈጣሪ አነሳት ተመስገን እንኳንም አለፈላት የተፈለገውም ይሄ ነው በቃ ይመቻት

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    አራትነዉ መልሱ ግን ቀድመዉኛል 😢ወላሂ የሀ ልጅ አልቅሸነዉ የተከታተልኩት አኮራን አላህ የአገራችንን ሰላም ያዉርድልን

  • @مكم-ذ3ض
    @مكم-ذ3ض 2 месяца назад +1

    ወይ ድርቅነው ያደርከኝ አንተ ማርየሆንክልጂ ማዳሜእራሶ ሲጮህ ደንገጠች እያበድሺነው አለችኝ የምር

  • @AsefaBitew-y9v
    @AsefaBitew-y9v 2 месяца назад

    አራት ናቸው የሚቀሩት ሰበርህ ጠበስህ በላህ

  • @fatumakadere-cf9si
    @fatumakadere-cf9si 2 месяца назад

    wow wow wow wow wow 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢እናትየወን ሳይይ ወላሂ አልቅሻለሁ ለምንድነው በዘረኝነት የምንፋጨው 😢

  • @BrhaneNuri
    @BrhaneNuri Месяц назад

    የሚቀረው አራቶ እንቁላል ነው ሰብሮ ጠብሶ የበላው ሁለቱን ነው እስቲ ሸልመኝ ድንቁዬ

  • @AdiAdii-y2y
    @AdiAdii-y2y 25 дней назад

    ሁለቱን ከሠበርክ ሁለቱን ከበላህ ሁለቱን ከጠበስክ መልሱ0000ነው ሀቢቢ አሥረግጨነው እምነግርህ

  • @hawamuhammad5270
    @hawamuhammad5270 2 месяца назад

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ስደት የምትኖሩ በሙሉ የስደት ኑሮ በቃ ይበለን አገራችንንም ሰላሟን ያውድልን እና ወደጥያው መልስ ስገባ ተ6 ቱ እቁላል 2 ቱንቀቅሎ 2ቱን ሱበላው 4 ይቀራል

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 2 месяца назад

    አራት እቁላል የቀረዋል😂❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 месяца назад

    ይችን ለኛ 4 ይቀረዋል🤣

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 2 месяца назад

    ሰላም ድንቁየ 4 ይቀረዋል ምክንያቱም ሁለቱን ሰበረ ለመጥበስ መሰበር ስላለበት ከዛም ሁለቱን ጠበስኩ ማለት የሰበረውን እንቁላል ጠበሰ ከዛም ሁለቱን በላሁት አለ የጠበሰውን ነው የበላው እንዳትሸወዱ የመዳም ቀመሞች ለመጥበስ መስበር ለመብላት መጥበስ አደል እኔኮ ምንም ልል ነበር ግን አማርኛ ጎበዝ ነኝ ሳስበው ትን ብሎኝ ወጣ ልንሸወድ እ

  • @ArsemaBinyam-ik4bz
    @ArsemaBinyam-ik4bz 2 месяца назад

    Keriwe ekulale 4 new.....shelematun👍

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 2 месяца назад

    አይጥ ብታይማ ዘንባባውን ትገጨው ነበር😅😅😅😅

  • @Chimran-h1t
    @Chimran-h1t 2 месяца назад

    ወድሜ እነሱ እኮ አይደሉም የቅጣቱ መንፈስ ነው

  • @awetyohannes9719
    @awetyohannes9719 Месяц назад

    ❤❤❤4 enkulal yekerwal....Arat

  • @EduLala-dk3mn
    @EduLala-dk3mn 2 месяца назад

    እናቶች እኮ ይለያሉ❤❤❤❤ እንቁላሉ ደሞ 4😍😍😍

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 2 месяца назад

    የእናት እመቤት ♥️♥️♥️እመቤቴ ♥️♥️♥️

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 2 месяца назад

    2ይቀረዋል ድንቅየ

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff 2 месяца назад

    ሁለቱን ሰበረው ጠበሰው በላው ስለዚህ አራት ይቀርሃን ዛሬ እንኳን ይድረሰኝ ❤❤🎉

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 2 месяца назад

    ዘንባባው እራሱ እየገጫቸው ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @tibebedebalketibebe8184
    @tibebedebalketibebe8184 2 месяца назад

    ኢትዮጵያዬ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😔💝🙏

  • @SolaneAdinsa
    @SolaneAdinsa 2 месяца назад

    አረ በሳቅ በመሃል በመሃል ምታስገባው ቪዲዮች ገደሉኝ 😂😂😂😂

  • @jgfjjkhgt4494
    @jgfjjkhgt4494 2 месяца назад +1

    እውይ ድንቁዬ ስወድህ እኮ❤❤❤❤የጥያቄው መልሱ ሰበረ ጠበሰ በላ የሚቀረው አራት ነው ምክንያቱም ሁለቱን ነው ሰርቶ የበላው😂😂😂 ላይክ አድርጉኝ ልሸለም ስወዳችሁ😍😍😘😘😘

  • @SamsungPhonetastic-v6h
    @SamsungPhonetastic-v6h 2 месяца назад

    ድንቅ ድንቅ ሰላም ♥️♥️♥️♥️😢😢😮

  • @NegastAbaba
    @NegastAbaba 2 месяца назад

    4 እንቁላል ይቀረዋል ምክንያቱም 2ነዉየሰበረዉም የጠበሠዉም የበላዉም ሸልመኝ😂😂😂

  • @EdenyaseEdenyase
    @EdenyaseEdenyase 2 месяца назад

    4 new dinkuye zare etaw Yene new ❤❤❤Yene sakita siwedk ❤❤❤

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 2 месяца назад

    በጣም ከባድ ጥያቄ ነው😂2ቱን ሰበረ ጠበሰው በላው ሰለዚህ 4ይቀረዋል 🎉🎉🎉

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад

    ወላሂ የሳቄምንጭ ይህንንዩብቱ ማየት ተጀመርኩ ጥርሴ ሳይገጠም ዩቱቡ ያልቃል ይጨምርልህ

  • @BibaBiba-lr4vc
    @BibaBiba-lr4vc 2 месяца назад

    የሰበረውም የጠበሰውም የበላውም ሁለት ብቻ ነው ስለዚህ አራት ይቀራል ከጥያቄው ይልቅ ሳክስህ ከበደኝ😂😂😂 ።።

  • @nafikoti
    @nafikoti 2 месяца назад

    ድንቁዬ ጥያቄዉ ከባድ ቅኔ ነዉ ግራ ቢያጋባኝም ግን በቻልሁት ልመልስ 6 አንቁላል 2ቱን ሰበረዉ 2ቱን ጠበሰዉ 2ቱን በላዉ 😂ሥለዚህ ምንም አይቀረዉም ምክንያቱም በመጀመሪያ ለልጁ 2ት እንቁላል ነዉ የነበረዉ ሁለቱን እንቁላል ጠብሶ መብላን ፈለገ ሳይሰብር አይጠብሰዉም ሳይጠብስ ደግሞ አይበላዉም አይድል እንቁላሉ ሁለት ቢሆንም ስራዉ ሶስት ሰለሆነ አንድላይ ሥድስት ሆነ 2ት ነበረዉ 2ቱንም ሰበረዉ በመጨረሻ 2 ቱንም ጠብሶ በላዉ ሥለዚህ እንቁላሉ 2ት ነበረ የቀረዉ የለም 😂😂ኧሯሯሯሯ ከባድ ነዉ አለ ተሸካሚ😂🙏

  • @etsumamo7930
    @etsumamo7930 2 месяца назад

    ሁለት እንቁላል ይቀራል ምክንያቱም የሰበረውን ሁለት እንቁላል ነው ሰብሮ የበላው 😂😂😂

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 2 месяца назад

    እናትቶች እድሜ እስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalethioman1227
    @Kalethioman1227 2 месяца назад

    4 newa yemikeregn 😁😁😁

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl 2 месяца назад

    ሰላመ ሰላም ድቅየ እንኳን ደህና መጣህ ታየሁህ በጣም ቆየሀ ሰብ ላይክ ስልክ ቀየሬ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉 ቤተሰበ አርግኝ አበረታቱኝ ይህን ይምታው ሁሉ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 2 месяца назад

    ምን ይቀርባል😂😂😂 ሁሉንም አውድመህ በልተህ

  • @SosoSoso-sy3ql
    @SosoSoso-sy3ql 2 месяца назад

    ድንቅ ድንቅ ይመች እኔ ሚሊ ምልሱ ግን 999 ምንም አይቀርእም😂😂

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 2 месяца назад

    ሀለቱን ሢበላ ሁለቱ ሢሠበር ሁለቱን ሢጠብሥ ሁለት ቀረዉ

  • @GanteGantefares
    @GanteGantefares 19 дней назад

    Yes❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад +1

    ይለያል የዛሬው

  • @AnisaAnisa-ph8vl
    @AnisaAnisa-ph8vl 2 месяца назад

    Hulet inqulalal yiqerikal❤

  • @MadenhJmal
    @MadenhJmal 2 месяца назад +1

    4 ነው ማልሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betselot7
    @betselot7 2 месяца назад

    ድንቃ ድንቅዬዬዬዬዬዬዬ 4 እንቁላል ይቀረዋል ።

  • @mekoyakassaw
    @mekoyakassaw 2 месяца назад +1

    የቀረው መጥበሻው ነው