ነብይ ነን ባዮቹና እነ አቤል አቡና ፊት ለፊት ተገናኙ | faithline | jossy kidane | aman shalom | abel abuna | devine

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 399

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Месяц назад +66

    ጌታን በግሌ ባላውቀው ኖሮ በነኝህ ሰወች ምክንያት አፈገፍግ ነበር ከወንጌል ግን ቸሩ ጌታ እናንተን አይመስልም

    • @josiwube6316
      @josiwube6316 Месяц назад +3

      Enam ye abbaten hijji astenkike awkaleu gin enagne Sint sewu eyetesenakalenewu

    • @Talk-about-Life
      @Talk-about-Life Месяц назад +2

      Knowing Christ is so personal

    • @alemtsehayzinabu8798
      @alemtsehayzinabu8798 Месяц назад +1

      Ewenet new benzh mekenat wede hola yemelesu bezhu nachuw

    • @betelihemtademu5338
      @betelihemtademu5338 Месяц назад +2

      ትክክል የኔም አሳብ ይእ ነዎ

    • @hiwotkirstos
      @hiwotkirstos Месяц назад +1

      ❤❤

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Месяц назад +36

    አማንንና አበላን የሚያስፈራሩ ሰዎች ክርስቶስን የሚወዱት ሳይሆኑ በክርስቶስ ስም የምሸቂሉ ናቸው::እነሱን የምጠብቅ አይተኛም::አትድከሙ ለብነቱን አቁም::

    • @samuelnegash5663
      @samuelnegash5663 Месяц назад +2

      @@Asnakechwoldegioris አንቺም የነርሱ ደቀመዝሙር ነሸ እና የተጠራሸው የጌታ ኢየሱሰ ደቀመዝሙር ልትሆኚ እንጂ ለግሩፕ ጥብቅና ለመቆም አልተጠራሸም አልዳንሸም እና ራሰሸን በቃሉ ፈትሺ።

    • @Omagati
      @Omagati Месяц назад +2

      ዮናታን አክሊሉንና ኢዩ ጩፋን የሚያሳድዱና የሚያስፈራሩ ሰዎች ክርስቶስን የሚወዱት ሳይሆኑ በትእቢትና በመሳደብ በድሩየነት እንደ ሰይጣን እየሳቁ ዘማሪ አውታሩን bully በማረግ ጫት እየቃሙና እያጨሱና ወዘተ በወንጌል ስም በሚድያዎች ሱቅ በመክፈት የሚሸቅሉ ናቸው:: እነሱን የሚብቅ አይተኛም!
      አትድከሙ ሌብነታቹንና አስመሳይነታቹ ይቅርባቹ::🫵

    • @aklilgeorge8670
      @aklilgeorge8670 Месяц назад +1

      አቤል እና አቡና ምንም እንኳን ባትጠነቁሉም ከጆሲ እና አሸብር ምንም አትለዩም ለብዙ ታናናሽ ክርስቲያኖች መሰናክል ናቹ

    • @getnetgodsoon5684
      @getnetgodsoon5684 Месяц назад +1

      እረ አላዋቂ እግዚአብሔር በፍቅር አምላኪ አረገን እጂ በጥላቻ ከሳሽና አዋራጆች አላረገንም እና አቤል አቡናም አማን ማንን አገልግለው ያቃሉ ስህተት ፈላጊዎች ሆኑ እጂ በፍቅር የማይሰራ የትም አይደርስም በተለይ አማን እንሽ እውቀት አይቼበት ነበረ ግን የገማርያ እውቀት ጵውሎስን ከእስራት ወይም ከፍርድ አላስቀረውም እና መንፈስ ቅዱስ የማያቁ ግን መጸሐፍ ቅዱስን ብቻ የሚያቁ መገለጥ የሚባለውን በፊደል ብቻ የሚያቁ አሳፋሪ ሰዎች ናቸው ጨርሶ ፍቅር የሚባል ነገር የላሌባቸው አንድ ቀን ሲያገለግሉ አይቼቸው አላቅም እና ዝናብ የሌለባቸው ደመናውች ወሀ የሌለባቸው ምንጮች ናቸው አውሎ ንፋስ ያመጣቸው ትንንሽ ላስቲኮች ናቸው ለሁሉም ግዜ አለው እነሱም ይጠፋሉ ብቻ ግዜ መለምን ይሻለናል።

    • @Omagati
      @Omagati Месяц назад

      @@aklilgeorge8670 እውነት ብለሀል👍

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ Месяц назад +19

    እንዴት መሳሪያ አይታጠቁ ስንቱን የዘረፉ ስንቱን ያስለቀሱ ናቸው ጥላቸውን እንኳን አያምኑም

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 Месяц назад +10

    ሲጀመር እነዚህ ነብያቶች ለማለት ሳይሆን አብን እንዳለው ጋንጊስተሮች ለማለት ይቀላል ይቅርታን ከመጠየቅ ያህል የሚሰሩትና የሚሄዱበት መንገድን እውን ለማድረግ የመጽሓፍ ቅዱስ ቃል መጠምዘዝ ወደሃላ አይሉም ሌቦች መሆናቸውኮ በሚነዱት መኪናና በመኖርያ ቤታቸውን ባኗኗራቸው ለማወቅ ይቻላል በዚህቺ ድሃ አገር ነብያት ነን ሃዋርያነን እያሉ ልክ እንደደፍተራዎች ምእመኑን እያስፈራሩና በወንጌል ስም እያታለሉ ዘይትን እየሸጡ ገንዘብ እየሰበሰቡ የሚያጭበረብሩ ሌቦች ናቸው ስለዚህ አማኞች ንቁ መሆን አለባቹ

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 Месяц назад +13

    ኢየሱስ በከፈልክልኝ ዋጋ የዘላለም ህይወት አግኝቻለሁ ጌታሆይ አንተን ተመልክቼ ወደፊት እሩጫዬን እድሮጥ እርዳኝ

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb Месяц назад +5

    ቆይ የት እንሂድ ከእናንተ ማንን ልታስተካክሉ ነው ሁላችሁም ወንበዴ ተሳዳቢ ሁሉ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Месяц назад +5

    በመስቀል ላይ በፈሰሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከክፉ ነገር ሁሉ የተሸፈንክ/ሽ ሁን/ኚ እያልክ በምትጸልይለት አማኝ ፊት ሽጉጥ ይዞ መገኘት እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው በእውነት:: ጌታ ይድረስልህ ለማንኛውም::

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Месяц назад +7

    ወይ ዘንድሮ እዴት የሚያስፈራ ዘመን ነዉ ሁሉ የተገለጠበት ምንይሻላል ጌታ እየሱስ ይርዳን

  • @Luna23official
    @Luna23official Месяц назад +8

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ እንዴት ያለ መዝቀጥ ነው ? ይሄ አሼ የተባለው ሰው አገልግሎትን እኮ እንደ አለም አካሄድ አደረገው ቸርች ካለው ሰው ጋ ነው የምነጋገረው ካንድ ግለሰብ ጋ ኣይደለም ብሎ ደረጃ አበጀለት ። excuseme??? በእግዚኣብሔር መንግስት እኮ የበላይ የበታች የሚባል የለም ሁላችን አገልጋይ እንድንሆን ነው የተጠራነው እኛ የተለያዩ ጠቃሚ ብልቶች ሆነን በአካል እንወከላለን ራስ ደግሞ ክርስቶስደ እናንተ እኮ የክርስቶስን ስፍራ እነተጋፋችሁ ነው። ይሄ ደሞ ትቢት ይባላል። ወይኔ ጉዳችሁ የስጋ ስራ ነው ይሄ የስጋ ስራ የሞተ ነው ይለዋል መፅሐፍ ቅዱስ ። ጆሲ ደግሞ ጌታ እየሱስ የስድብና የውሸት የቁጣ የማጭበርበር አጋንንትን ይስበርልህ ።ከባድ ነው ያለህበት ኣካሄድ። በየደቂቃው በየሰዓቱ በመንፈስጠሆነን ወደ ጌታ እስካልቀረብን ድረስ ፈጥኖ የሚከበን ሐጢያት ውስጥ እንዘፈቃለን። ስለዚህ ወንድሞቼ ይህ ሁሉ ክርክር ኣያስፈልግም ሁላችን በሐጢያት እንወድቃለን ኣንዱ ላንዱ የሚጠቁምበት የተለየ ብርታት የለውም ከጌታ ጋ እስካልተጣበቅን ድረስ ከዚህ ሁሉ የሚያድነን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ። ሁሉን ትተን በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ።

  • @yonatanyemer4466
    @yonatanyemer4466 Месяц назад +5

    አቡናና አማን በቀጣይ ብረት እንደምታጠቁ አካሄዳችሁ ያሳያል ጠላት በምላሳችሁ እያፈራችሁ እና የሀብት መጠናችሁ እያደገ ስለመጣ😅

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Месяц назад +2

    አቡና አምባሳደሩ ለጥጦ አሸንፎሀል:: በሚደንቅ ሁኔታ! 👏👏👏👏 እኔ ያልኩት ካልሆነ ብለህ እንደበቀቀን ድርቅ ብለህ ከምትጮህ አንዳንዴ ተቀበል:: "ቃሉ ይፈፀም ዘንድ!" ...እንደወንበዴዎች ተቆጠረ ኝኝኝኝኝ"(በጅል ድምፅ በልልኝ) ኢየሱስን እንደወንበዴ ያስቆጠረው መከሰሱ ከዛም መሰቀሉ ነው:: አበቃ! ነገር ግን ቀጥሎ በደቀመዛሙርቱ ስደት ሊመጣባቸው ስለሆነ ግድ መታጠቅ ነበረባቸው:: ሁሉም አልተፃፈም አውሬ ይግደሉበት ሰው አናውቅም:: ምክንያቱም ትረካው የአራቱ ወንጌል የሚያበቃው እስከኢየሱስ ትንሳኤ ብቻ ስለሆነ::
    ይልቅ ትልቅ ጥያቄ ጠይቋል! "መከላከያ አባል ጴንጤ መሆን ይችላል ወይስ አይችልም?" ምክንያቱም ግዴታው ለአሸናፊ ጩፋ ወዘተ ብቻ ሳይሆን ለአንተም ለኔም ሁሉም አማኝ ነው::
    ነብይነታቸው እኔም ይደብረኛል:: ኢየሱስ የመጨረሻው ነብይ ስለሆነ:: እኛ ሁላችንም ዉንድማማቾች እና እህትማማቾች ነን:: ማእረግ የሚባል ስልጣን አቁሙ:: ጳውሎስ ነው ዛሬ ለክርስትና መከፋፈል ትልቁን አስተዋፅኦ ያበረከተው:: መከተል ያለብን ኢየሱስን ነው:: በመባ ገንዘብ ለመኖር አፋችሁን አትክፈቱ:: ሙያ ተምራችሁ ሰርታችሁ ብሉ:: የኢየሱስ ሀዋርያት እንኳን ይህንን ማእረግ ኡልደፈሩትም::
    ማቴዎስ ወንጌል 23: 5 ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥
    6 በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥
    7 በገበያም ሰላምታና፡- መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።
    8 እናንተ ግን፡- መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።
    10 ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፡- ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።
    9 አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፡- አባት ብላችሁ አትጥሩ።

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Месяц назад +2

    እነ አማኒ ተባረከሰነ በብዙ ሌቦችን ማጋለጥ ትክክል ነው በርቱ ሌቦቹ ማንንም ፈጣሪንም አይፈሩም ሌብነቱን አባብሰውታል። እናተ በርቱ።❤❤❤❤❤❤

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ይህን የአጋንንት መንፈስ ነው ያለበት ጌታ ይገጽሥ

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 Месяц назад

      Bitikill medre balgawochy😢😢😢😢😢

  • @asterhaile8372
    @asterhaile8372 Месяц назад +15

    የእሱ ጥማትማ የድሀን ገንዘብ መዝረፍና በድሀ ገንዘብ መቦረቅ በድሀ ገንዘብ የተደላደለ ነሮ መኖር እየዘረፉ እያታለሉ መኖር ነው ጥማጡ

  • @sisaykassahun2213
    @sisaykassahun2213 Месяц назад +4

    ሁላችሁም ንስሃ ግቡ

  • @user-ms5xp7fn6w
    @user-ms5xp7fn6w Месяц назад +3

    ሲደብረን የምናየው የRUclips ቻናል ነው።ታስቃላችሁ ።

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Месяц назад +6

    ራስን ለመከላከል ነው ያለው??? ታዲያ እሱን ያልጠበቀውን እ/ር፣ ለማን ነው እ/ር ይጠብቃችዃል እያለ የሚያስተምረው??!!!
    አብና ተባረክ!!!!

  • @Omagati
    @Omagati Месяц назад +2

    ዮናታን አክሊሉንና ኢዩ ጩፋን የሚያሳድዱና የሚያስፈራሩ ሰዎች ክርስቶስን የሚወዱት ሳይሆኑ በትእቢትና በመሳደብ በድሩየነት እንደ ሰይጣን እየሳቁ ዘማሪ አውታሩን bully በማረግ ጫት እየቃሙና እያጨሱና ወዘተ በወንጌል ስም በሚድያዎች ሱቅ በመክፈት የሚሸቅሉ ናቸው:: እነሱን የሚጠብቅ አይተኛም!
    አትድከሙ ሌብነታቹንና አስመሳይነታቹ ይቅርባቹ::🫵

  • @Omagati
    @Omagati Месяц назад +2

    አገልጋዮች ሆይ ድሩየዎች አቡና ና አማን ከታች ሰፈር ሁነው ሲጠሯቹ ምንም መልስ ሳትሰጧቸው በአገልግሎታቹ በእጥፍ ተቀጣጥላቹ አሳዩዋቸው እነሱ ሰፈር አትውረዱ ያኔ ተቃጥለውና አፍረው ይደቅቃሉ ይበሳጫሉ ወደ ሌላ ሀይማኖት እንዳለው ካላቹላቸው ግን በቃ እንዳያቹት ይደሰታሉ አላማቸው ምን ሆነና በbible ግን ከታናናሾቹ ለአንድ እንኳ መሰናከያ ከመሆን መጫኛ ተጽኖ ወደ ባህር በመዝለል መሞት እንደሚቀል ተነግሯል እያነበብክ ሀሰተኛው አቡና ሁን አማን👍

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes Месяц назад +5

    እናተ ሁላቹም ለነብሳት መሰናክል ናቹ

  • @sebkbur6019
    @sebkbur6019 Месяц назад +1

    እኔ ግርምምም እሚለኝ እነዛ ምስኪኖች ገራገር በተለይ የደቡቦቹ ምስኪኖች የነ ጩፋ ዳንሳ የደራ ገበያ መሆናቸው ያሳዝናል። ካራተ ሲሰሩላቸው እጅ አንስተአ አሜንንንን ከማለት ማያቁ ምስኪኖች

  • @saragetachew7576
    @saragetachew7576 Месяц назад +5

    እናተ ቆይ ጥያቄ አለኝ እግዛብሄርን እየረዳችሁት ነወ??? ወይስ የግል ቢዝነሳችሁን እየሰራችሁ ነው ??? በናተ ምከኛት ተሸማቀቅን ጌታ ሆይ ማራናታ!!!

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 Месяц назад

      ሌቦችን በጣም ብዙ ከመጠን በላይ ሌባ ናቸው ሌቦች አሎ እነሱ መወገድ አለባቸው

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Месяц назад +6

    አማን ሻሎም ባለጌ ሰው ነክ የሚያስተነፍስክ ጠፋ

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix Месяц назад +1

      Mn chgr ale gurd lakut habtamoch aydlechu
      Be deha genzeb werebela leba hula

    • @Omagati
      @Omagati Месяц назад

      ​@@AdaAda-wh6ix አማን ሻሎም ደሞ በአረብ ሀገር ደሀ ሴቶች ሀብታም ነው slezi habtam new ሃሃ

  • @zoelife2211
    @zoelife2211 Месяц назад +6

    አየህ አቡና ይሄ ህግ ላንተም ይሠራል ዮሴፍ አማንን ፎቶ ሲያነሣ ሊጠጣ ሄደህ ነው እንዳልከው ሁሉ የሌሎቹን የመጠጥ ቤት ቅሌት አለኝ ብለህ ስታስፈራራ አንተም ለምን እንደሄድክ ነገርከን። ለኔ ሁላችሁም አንድ ናችሁ ፀረ ቤ/ክ ናችሁ።

  • @user-fy7lo2bl8g
    @user-fy7lo2bl8g Месяц назад +2

    አሁን እዚህ ላይ ወጥታችሁ ከአለማውያን በባሰ መንገድ ያልተገረዘ ምላስ ይዛችሁ የጌታን ስም እየጠራችሁ ክፉ ነገር ካላችሁ በኋላ ተመልሳችሁ ደግሞ ይቅርታ ጠያቂ ሆናችሁ ትመጣላችሁ ይሄን ሁሉ እኮ የሚሰማ የሚያይ አምላክ አለ፣ ይቅርታን ተማምናችሁ ከሆነ እንደዚህ የምትሆኑት ይቅርታችሁ ገድሎ ነፍስ ይማር ማለት ነው።

    • @bekelegutema7875
      @bekelegutema7875 29 дней назад

      Protestantism is a profitable enterprise. When I was a child, I wanted to be a Protestant. However, I have recently noticed how much God has saved me from this horrible faith.

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj Месяц назад +3

    እንዴት እንደምትዘገንኑ ጌታን የሚያውቅ ሠው ሰይሆን ወንበዴ ለዛውም አደገኛ ወንበዴ ትመስለለችሁ

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Месяц назад +3

    አማን ፈርቷል ጆሲ ያጠፋኛል ብሎ ሁለታችሁም ጠጃሞች ናችሁ ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад +4

    ማነው አማንን ጨዋ ያለው እግዝያብሔርን ቃል ለመስማት የገቡትን ሁሉ እያሳቀቀ ጠቆራ ሰይጣን እንዲህ የእርሱን ወንድም የሚያዋርድ ይህ ክፍ ሰይጣን ጆሲ አያጠፋም አይባልም አጠፋ ለምን እንዲህ በወረደ ነገር ይዘልፈዋል ወንድምህ ካጠፋ ምከረው ሽማግሌ ሰብስበህ ንገረው እንዲህ አንተን ያንገፈገፈእ ምንአባክ አስቀንቶህ ነው
    አንተ ጠቆራ የለሊት ምች

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Месяц назад +2

    ሁላቹም የጫት መንጋ ናችሁ ማንም ቀን አይሻሉም ፤ደሞ ባለሽጉጡ ባለፈው ለአማን ስያሽቃብጥ ነበረ

  • @ElsabetGirma-n6r
    @ElsabetGirma-n6r Месяц назад +2

    በኢየሱስ ስም የባልቴት መንፈስ የተመታ ይሁን ይህ መወራረፍ ከክርስቲያን አይጠበቅም ነውር ነው የሴተኛ አዳሪ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም ይደፋ በእናንተ የተነሳ ጌታ ኢየሱስን የተከተሉትን አታሸማቁ ለምን መሰናከያ ትሆናላችሁ? ጌታ ይድረስልን ስንት ወገኖቻችን እንደ ቅጠል ድንገት ሲረግፉ እንኳን እያየን አናርፍም ?

  • @freelifewithjesus5659
    @freelifewithjesus5659 Месяц назад +1

    ስታሳፍሩ ።🤔 በእውነት ወንጌል በናንተ ላይ እንኩዋን አልተመሰረተ ወንጌል ግን ስለልጁ ነው እሱም የእ/ር ልጅ ሆኖ በሀይል የተገለጠ ድላቹንም ክብራቹንም የማታውቁ !! ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ ብላቹ ጀምራቹ በፉከራና በዛቻ በወንድማማች ጥላቻ የምትጨርሱ 🤔 የጠጣችሁት መንፈስስ ይሄ አልነበረም ሁላቹም ራሳችሁን ተመልከቱ ። በእናንተን ሚዲያው እየተሰለቸ ነው። አጭበርባሪውንም ለጌታ ተውለት ሁሉ ስራው ይጠቅመዋል ወይ ይጎዳበታል ። የሰው ዋጋ በእናንተ እጅ ያለ አይምሰላቹ ስድባቹ አፋቹ በየሱስም ማፈሪያዎች ተደበቁ..9

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Месяц назад +2

    በዚህ ግሩፕ ውስጥ አንድ ጤነኛ ሰው የለም ፤ ለምሳሌ፥ አቶ ሀብታሙ፣ አቶ አሸናፊ ባለሽጉጡ፣አቶ አቡና፣ አቶ አማን.....

  • @Hibret609
    @Hibret609 Месяц назад +1

    እነ አቡናን ማላይበት ቦታ የት ልሂድ😡 እግ/ር ይቅር ይበላችሁ😢 አላማችሁን ረስታችዋል፣ፈጣሪ ልቦናን ይስጣችሁ😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Месяц назад +3

    እያገለገልኩ ሽጉጤ ወደቀ ከዚያ ቦሀላ አሜንታዉ ጨመረ ብለሀሀል ሲጀመር ንግግርህ ከእግዚአብሔር ቃል ዉጪ ነዉ

  • @fevfeb7534
    @fevfeb7534 Месяц назад +1

    ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ጌታ🙏

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 Месяц назад

      ሌባን እናጋልጣለን እናንተ ግን እያወቃችሁ ዝም።

  • @SolomonAbebe-cj6iw
    @SolomonAbebe-cj6iw Месяц назад +3

    የወንጌል ሸቃጮች ገና ብዙ ፍርድ ይጠብቃችሁል።

  • @hailufanta7100
    @hailufanta7100 Месяц назад +1

    አቡና የሰጠህው መልሰ ደሰ ብሎኛል ምክንያቱም ኦርቶዶክሰ ማንም ተነሰቶ የግል ቸርች ሊከፍት አይችልም ለዚህ ምሰክሩ ደግሞ አሁን ቅርብ ግዜ ያየነው ኦርዶክሰ የነበረው እንዳልክ መድረክ ተሰጥቶት ሲሰብክ አሜን ሲያሰኝ ነበረ ነገ ቸርች ልክፈት ይልና ብር ይሰበስባል

  • @Omagati
    @Omagati Месяц назад +1

    እዚ ማንም አይሰማህም መጸለይ ብቻ ነው መፍትሄው በቃሉ ተመላለሱ ስንል "የእንትና አምላኪ ሂድ ከድምለት/አጥንለት" ተብለህ ትሰደባለህ እኛም እኮ አቡናን አምላካቸው ያረጉ ያረብ ሀገር ሴቶችና ወንዳገረዶች አቡና አምላካቸው ሲነካባቸው የሚንጨረጨሩና የሚሳደቡ አቡናን የሚካድሙለትን ሰዎችን " አምላክሽ ተነካ ሃሃ ሂጂ ካዲሚለት" ማለት እኮ አልጠፋንም ግን አባታችን የፍቅር አምላክ ስለሆነ እንደእነሱም ስላልሆንን አናረገውም...እኛም ከሀሰተኞች በፍሬያቸው አይተን መጠንቀቅ እንደምንችል ዘንግተውታል የቤቱ ቅናት በልቶን የነአቡናንና የሀሰተኞች የሸቀጥ ሳዱቆች በወንጌል ስም የገቢ ምንጮች ተነስተን መገለባበጥ እንደምንችል ዘንግተውታል ግን አባታችን ክርስቶስ እንዳረኩት ገለባብጡ ተጣሉ ተቀያየሙ አሳዱ እልህ ያዙ ሳይሆን በፍቅር ተመላለሱ ስለተባልን ነው ክፉውን የማናደርገው ደና ዋሉልኝ በዚ ጽሁፍ ምክንያት ለምትጠሉኝም ይህን እውነት የምትደግፉም❤️

  • @user-su1pm5cs7r
    @user-su1pm5cs7r Месяц назад +4

    ወይኔ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነዚህ የአሉ ወንበዴውች የተሸከመቺ አገግ ትሆን?

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Месяц назад +1

    ሁላችሁም አለማዊያን ናችሁ እኛ የወንጌል አማኞችን አትወክሉንም ሁላችሁ ሌቦች ዱርየ ናችሁ ጠያቂም ተጠያቂም አንድ ናችሁ

  • @fikat2397
    @fikat2397 Месяц назад

    በጣም አዝናለሁ ፤ ቤቱ እኮ ባለቤት አለው ባለቤቱ ምህረቱ የበዛ ቢሆንም ጅራፉንም አንስቶ ቤቱን ሲያፀዳም ያውቅበታል። ሰለዚህ ሁልህም ወደጓዳ

  • @meront4898
    @meront4898 Месяц назад +4

    Hulachuihum yewangal telatoch nachu Egzeabher hulun yeyeal batunm yetsedal!!!

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 Месяц назад +2

    ዳጊ ግባና የእግዛብሔርን ቃል አገልግል ዝባዝንኬ ከምታወራ ይሄዉ

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 29 дней назад +1

    Protestantism is a profitable enterprise. When I was a child, I wanted to be a Protestant. However, I have recently noticed how much God has saved me from this horrible faith.

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 Месяц назад +3

    Wede geta temelesu 🙏🙏

  • @ayeleteshome4591
    @ayeleteshome4591 Месяц назад

    ትልቅ ስህተት ነው በእኔ አምነት በዚያን ዘመን ሐዋርያቶች ስይፍ ይይዙ የነበሩት በተለያየ ስፍራ ለአገልግሎት ይንቀሳቀሱ ስለነበር ሰይፉንም ለፍራፍሬ ለመቁረጥ እንዲሁም እንደቱልስ እቃ ለመጠቀም እንጂ ሰውን ለመጉዳት አልነበረም በእርግጥ ጴጥሮስ በእራሱ ስሜት ያልተፈለገ ነገር ቢያውለውም

  • @EthangamerTVandesow-uh2gm
    @EthangamerTVandesow-uh2gm 29 дней назад +2

    ስራ ፈት ብቻ የተሰቀለውን ኢየሱስን አትሰብኩም

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Месяц назад +1

    ሳላውቅ የገባሁት የዱርዬ ስብስብ ነው እንዴ ሰርቶ መብላት ነውር የሆነባቸው በበቃል ብዛት ደካሞችን ለመጥለፍ የተላካችሁ ተነቅቶባችኋል እግዚአብሔር ይገስጻችሁ

  • @user-bf3gv5hl1h
    @user-bf3gv5hl1h Месяц назад +2

    ይሄ ሰዉዬ ወንበር የለዉም እንዴ አይቀመጥም (ሃብታሙ)

  • @Omagati
    @Omagati Месяц назад +1

    ማቴዎስ 18:6
    [6] ነገር ግን በእኔ ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሰው፣ ከባድ የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር ተጥሎ ቢሰጥም ይሻለዋል።
    ሀሰተኛው አቡና ምነው ይሄን ጥቅስ ረሳሀው ተሳካልኝ አልክ ወንድም ሲሰናከል🙃

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Месяц назад +3

    አቤል፡አቡና፡እነዚህ፡ሀሰተኞች፡መንፈሳዊ፡ህይወታችሁ፡እንዳይጎዳ፡እባካችሁእነዚህ፡ደፋሮችልባችሁን፡ጠብቁ፡እባካችሁ 35:42

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Месяц назад +3

    እንኳንም ጌታን በግሌ አገኘውት አማን ምታባለው የሰይጣን ተላላኪ

  • @eshetutesfaye8611
    @eshetutesfaye8611 Месяц назад +6

    ስህተትህን ለመናገር ቸርች መክፈት አለበት!???

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Месяц назад +9

    በጥበብ ይሁንንግግራቹ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Месяц назад +1

    ይመለከተኛል የሚል
    ይህን ባሮጊቶች ተረት ተረት የተሞላ ስብስብ ማዘጋት አለብን 😢

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 Месяц назад +3

    ሸጉጥ መታጠቅ የአቅም ጉዳይ ነው አንዴ?

  • @samuelhussein2364
    @samuelhussein2364 Месяц назад

    ከእናንተ ሁሉ አንድ እንኳን የሚያስተውል መጥፋቱ ነው ሁልጊዜ የሚገርመኝ! ጌታ የሰከነ ልቦና ይስጣችሁ!!!

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Месяц назад +1

    አማኙ ምንድነዉ የሚፈልገዉ??? አማን ,,አቡና,,,ቀለሜ ኤርሚያስ,,,,ዮሴፍ ጆሲ,,ዲቫይን ሾዉ እና የእነዚህ አጃቢዎች ጥቅም እንጂ ምንም መንፈሳዊነት የለም;;
    አማኙም በአብዛኛዉ ጥቅመኛ ስለሆነ ነዉ እንጂ ብሎክ ቢያደርጋቸዉ አንድ ወር አይቆዩም ነበር

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Месяц назад +10

    አማን እና አቤል የእግዚአብሐር ልብ የላችሁም ንቀትና ትእቢት ይታይባችሇል

    • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
      @Jesus_is_the_only_way_to_heave Месяц назад +1

      እረ ዝም በይ በጌታ ስለማታውቂው ነገር አታውሪ

    • @eyerusalemdaniel2677
      @eyerusalemdaniel2677 Месяц назад

      የኛ አዋቂ አብራቹ ነው መሰለኝ ምትቅሙት ጋንጊስተር ሁላ 😂​@@Jesus_is_the_only_way_to_heave

    • @eyerusalemdaniel2677
      @eyerusalemdaniel2677 Месяц назад

      ማፊያዎች ናቸው

  • @JaantJan-xu8dm
    @JaantJan-xu8dm Месяц назад +1

    በእናንተ ምክንያት በሃገራችን ላይ ቁጣ የመጣው እባካችው ተመለሱ

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Месяц назад +2

    ፋኖው ነብይ መትረየስስ የለውም

  • @FikrVoice
    @FikrVoice Месяц назад +1

    ዩቱበሩ ወንድማችን የዚህ ቪዲዮ አስፈላጊነቱ ምንድን ነው?መሰዳደብ ምን ቁም ነገር አለው?አንዳንዱን እየተዋችሁት

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf Месяц назад +3

    ሰካራም ጫት ቃሚ ሁላ አውነት የተቀሙ ግራ ተጋብተው ግራ ለማጋባት የሚሞክሩ ተራ ሠዎች ጥርቅም

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Месяц назад +5

    አይ ቡርቴ????

  • @akeroteklu8127
    @akeroteklu8127 Месяц назад +2

    እነዚህ ናቸው ነብይ ነን ባዮች ያሳዝናል በሉ እኛ ደግሞ በተራ ንሰሐ እናስገባቸው ጆሲም አምባሰደርም አንድ ቁጥር ፃፉና ግቡ

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 Месяц назад +1

    Betam tasazenalachu geta egziabeher yeker yebelachu 😥😥🙏

  • @AB-vj9oz
    @AB-vj9oz Месяц назад +2

    Who are you to throw stone to josy or to anyone? Who are you?

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Месяц назад +2

    የ አማን የ አቡና ጠላቶች የ ክርስቶስ ተቃዋሚ አጭበርባሪ ሌቦች ናቸው ወንጌላዊ ውይይት አቅም ሲያጥራቸው የ ስድብ አፍ ስለተሰጣቸው አፋቸው መርዝ ይረጫል ገደል ለ ገደል ሲሯሯጥ የ ገደሉ አጋንንት ነው አይ ዮሴፍ የተፀናወተው እግዚአብሔር ይገስፀው ጆሲ ምናምን ብላችሁ አታቆላምጡት አቶ ዮሴፍ ።

  • @Ele_Simri
    @Ele_Simri Месяц назад +1

    በታም አዝናለሁ በራችሁ ዘጋትችሁ ከማለክሰ ይልቅ……. ተባሉ ሆዳሞች።

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Месяц назад +1

    የአጋንት ስፍራ ምን ልሰራ እንደመጣው አላቅም

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 26 дней назад

    ደቡብ ኢትዮጵያ ን ተጫዎታቹበት ምስኪን ህዝብ ሁላችሁም ልቦና ይስጣችሁ

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 Месяц назад +3

    እነ አቡና እባካችሁ ብዙ ብዙ ከዚህ በላይ መጮህ ይጠበቅባችሇል በርቱ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Месяц назад +1

    ሀብትሽ የተባለውን ሰውዬ በምን መስፈርት ገስት ላይ እንደቀረበ በጣም ገርሞኛል ። ይህ ግለሰብ ሰሞኑን በእሱ ፔጅ የኩራፍቱ ቃለ ሕይወት በሕገወጥም መንገድ ቢሆን መሬቷን መነጠቋ አግባብ ነው ብሎ በጣም ሲቀሰቅስ የነበረ ምናልባትም መሬቱን የተቀበሉት ባለሀብቶች የቀጠሩት ጥቅመኛ ነው ብዬ እጠረጥራለሁ ። ቃለ ሕይወት ካላለማች ጨምሮም ቢሆን መነጠቅ አለባት ሲል ነበር ። ለማንኛውም ቤተ ክርስቲያኒቷም ሆነ ቅዱሳን ይህንን ሰው በንቃት ተከታተሉት ።

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 Месяц назад

    በፍፁም እናንተም ሆናችሁ ጆሲ ጌታን አስከብራችሁት አታውቁም ምህረት ያብዛላችሁ

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf Месяц назад

    አቤል ኑ ስትል ወዴት የት ነው የምትገኙት ትክክለኛውን ቃል ለመማር? የት እንምጣ?

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 Месяц назад +1

    ተባረክ አማን

  • @sntenehtensay619
    @sntenehtensay619 Месяц назад +3

    😂😂😂አማን ጸሎት ታውቃለህ እንዴ ነውረኛ

  • @mikitesfaye3603
    @mikitesfaye3603 Месяц назад +3

    Seeing those who claim themselves born again Christians acting weird, childish, immature and ungodly is a big shame. ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስቲያን ነን የሚሉት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ እስከ አገልጋዮች ጭምር እንዲህ ደም ጠጪ, አለማዊ, እራስ ወዳድ, ተሳዳቢ, ክብር ፈላጊ ሆነው ሳለ የማይቆም የደም መፍሰስ እና ጦርነት በሀገሪቱ መኖሩ አይገርምም!የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ቤተክርስቲያን በሀገሪቱ ለሚሆነው ነገር የመጀመሪያዋ ተጠያቂ ነች!መዝሙር እንጂ ሂወት የለንም!ደሙ በእጃችን ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን 😔😔

    • @wudeshermeka6269
      @wudeshermeka6269 Месяц назад

      hulum negir kepoletica gare mayayaze tegebi aydelem joro yizo yemiasr mengist bihon endih atsadebum neber.

    • @mikitesfaye3603
      @mikitesfaye3603 Месяц назад

      @@wudeshermeka6269 አረባክህ 😂😂ስትፈልጉ church ከፍታችሁ አምልኩት!Dr እመቤት "አዳነች አቤቤ ለዚህ ሕዝብ ከእግዚአብሔር በላይ ነዉ የምታስብለት " ስትል ስሰማ ነበረ ይሄ ሀገር ሰው አምላኪ እንደሆነ የገባኝ!በዛ ላይ ሚሊየኖችን የገደለ, የገደለ ያለ, ያፈናቀለ እና እያፈናቀለ ያለ መንግስት መሆኑ እየታወቀ "ለደሃ እንደዚህ መንግስት የሆነ የለም " ብሎ መሳለቅ ትልቅ ኃጢያት ነዉ!ስላልገባህ ነዉ እንጂ ሁሉም ነገር ፖለቲካ ነዉ!ለአሁን ክርስቲያን እንደደርግ ያለ ክርስቲያን አሳዳጅ መንግስት ነዉ የሚያስፈልገው!ሲቀጥል በአዋሽ አርባ ሺዎችን በመላው ሀገሪቱ በተለይ ኦሮሚያ ውስጥ ሚሊየኖችን አስሮ የሚያሰቃይን መንግስት, "ቢያስር ኑሮ "ብሎ መልአክ አድርጎ ለመሳል መሞከር ኃጢያት ነዉ!በዚህ ሀገር መንግስት የተሰራው ግፍ ምድር እራሱ መሸከም አልቻለችም!እናንተ ከእውነት ይልቅ ብሄራችሁን እና ሆዳችሁን መርጣችሁ አላዝኑ, የሰማዩ ቅን ፈራጅ ግን እያየ ነዉ ይነሳል!እኔ እንደ መጥምቁ ዮሐንስ ለእዉነት የምሞግት እንጂ የብልፅግና ሽንት ጨርቅ አይደለውም!እንዲህ አይነት መንግስትን አትናገሩ የሚል እርኩስ አስተሳሰብ ስላለ ነዉ ምድሪቱ 6 ዓመት በደም የታጠበችው!እኔም ከሀገር ወጥቸበት እንጂ ሳያስረኝ ፈልጎ አይደለም!

  • @enkuyeselase777
    @enkuyeselase777 Месяц назад

    ሁላችሁም ሌቦች ናችሁ ሳትስማሙ ስትቀሩ ነው አደባባይ ምትመጡት ምትሰዳደቡት የሌባ የጠጪ የመዳሪያ እምነት አደረጋችሁት የማትታዮ ይመስላችዋል

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 28 дней назад

    ስረአት የማታዉቀዉ እኔ ብቻ ላዉራ ነዉ የምትለዉ አቡና ነህ አማንን ተወዉ:: ከኤርሚያስ ቀለሜ የተቀበልከዉ የስደሰብ መነፈስ አለብህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Месяц назад +2

    ስለኮሪያዉያን የሚነግረን አሹ መፅሐፍ ቅዱስን አያዉቀዉሞ

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 Месяц назад

    አማኔ በርታ ለውነት ወንጌል የታጠክ ነህ

  • @tsehaywolde9069
    @tsehaywolde9069 Месяц назад

    ባለመጠጥ ባለ ውሽማ ምናምን እኛ ስለሰው ካወራን አንድም ፃድቅ የለም።የፃድቅ ሰው አይኖች በራሱ ላይ ናቸው።እባካችሁ እኛስ ማነን።

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 26 дней назад

    ይህን ስድብ እና ማዋረድን ሰ ማ ን ግን ከኪሳራ በስተቀር ምንድነው የሚጠቅመን?

  • @sntenehtensay619
    @sntenehtensay619 Месяц назад +4

    አይ አማን አቤል ወሬኛ ሆናችሁ ትቀሩ

    • @ElsabetAbrar
      @ElsabetAbrar Месяц назад

      እናንተ የካዳሚ ልጆች እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @Omagati
      @Omagati Месяц назад

      ​@@ElsabetAbrarአንቺ የአቡና ከዳሚ

    • @Omagati
      @Omagati Месяц назад

      እዚ መጥተው "እንዴት ጣኦታችንን ትናገራሌ" ለሚሉ አንቺ የአቡና ከዳሚ ብቻ በላቸው😉😄👍

  • @Selamg1
    @Selamg1 Месяц назад

    1 ቆሮንቶስ 6 (1 Corinthians)
    6፤ ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል፥ ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 Месяц назад

    "በዘመን መጨረሻ ቤ/ክ የሰማይ አሞራዎች (አጋንንቶች) መሠባሰቢያ ትሆናለች"

  • @shaweldagnachew3754
    @shaweldagnachew3754 Месяц назад +2

    ምናለ ለመምዕኑ ብታሰቡ

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Месяц назад

    "አንተ ምንሕም ለአገልግሎት የሚመጥን ኳሊቲ አላሣየኽ" i like this word even as a layman Christian.

  • @user-gm2xq2ck7r
    @user-gm2xq2ck7r Месяц назад +1

    Enezi sewoch afrash nachew

  • @hananomarhanan8358
    @hananomarhanan8358 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይፈውሳቹ ምን እየሆናቹ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ አሳፈራቹን

  • @semhartekle3642
    @semhartekle3642 Месяц назад +1

    I love nebi josi ❤

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 Месяц назад +1

    ፀልዩለት ለደከመ መንገዱ ለተጣመመ

  • @destaabreha4095
    @destaabreha4095 Месяц назад +3

    Serafete hula

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 Месяц назад

    አማን ተብዬው ሞራሉ ግን😂😂እነዚህ ደቡቦች ጌታ ባይወደን የራሱ ባያደርገን በነሱ ነውር ብልግና የተነሳ የ ባሁላ እምነት ተከታይ እሆን ነበር😢😢😢 በኢየሱስ ስም ጌታ ያጥፋችሁ !

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Месяц назад +1

    አሼ ያላችሁት ሲመጣ ለአብና የተናገረው የለም። ጸጥ ነው ያላችሁት። ከሄደ በዃላ ሌሎቻችሁ

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b Месяц назад +2

    Man nehi ante teyaki lemehon

  • @yetnayetabera9980
    @yetnayetabera9980 Месяц назад

    Geta Eyesus hoy tolo na this is heartbreaking 💔 😢😢hulachum Betam tasetelalachu

  • @zoelife2211
    @zoelife2211 Месяц назад +1

    አንዳቹም ከሌላችሁ አትሻሉም አሁን አማንም አሁን መንፈስ ቅዱስን አስደስትህ የምትኖረው?

  • @natilove-wc4oh
    @natilove-wc4oh 22 дня назад

    Ambassador Ashenafi ያቀረበው ማስረጃ ሁሉ አሳማኝ ነው። ጠማማ አእምሮ ላለው ሰው ግን ስህተት ሊመስል ይችላል።