This is too personal why you come out to the public and say she can remarry again and so so…… it that mean she have to have approval from dr.wedaj..infront of thousands of people I don’t understand
For Dr. Wodajeneh - Where were all these knowledges that you are coming up at public stage when you do all those things? Were you empty by then? I don't think. You did everything deliberately. I don't think you have adequate moral standard to be seen in public as counselor, preacher, sociologist, psychologist and so on... though it is man to err. For me better to keep silent and learn from others for a while. My comment is not based on this discussion. It is in general regarding your current personality.
ሁለቱንም ዉይይቶች አድምጫለሁ ለዛሁም እያነባሁ። የብዙ ሰዎችንም ሀሳብ አየሁ ታረቁ ታረቁ .......ነገርገን ሀቁ አሁንም ትዋደዳላችሁ። ለተፈጠረው ችግር ፈጣሪን ምክንያት ታረጋላችሁ። በተለይ ዶር ሎጂክ ታወራለህ ይህቺን ከመሰለች አፍቃሪ ሴት ሁለት ልጅ ከተሰጠህ ምን ትፈልጋለህ?. ደግሞ አግቢ ትላለህ ነውር ነው። መካስ ካለብህ አብረህ መኖር አለብህ። የአፍ ይቅርታ አይበጅም ስለዚህ አብረህ በመኖር የአፍቃሪህንም ሞራል ለልጆችህ ፍቅርን መስጠት ግድ ይልሀል። ሶፍ ግን ምርጥ አፍቃሪ ነሽ። ፈጣሪ ያስባችሁ አሜን።
ከምትሸነጋገሉ ከልባችሁ ከሆነ አብራችሁ ሁኑ። ካልሆነ የየራሳችሁን ኑሮ ኑሩ ። ሚዲያ ላይ ወጥቶ መለፍለፉ ጥቅም የለውም።
Exactly
This is too personal why you come out to the public and say she can remarry again and so so…… it that mean she have to have approval from dr.wedaj..infront of thousands of people I don’t understand
Wiy betam.. I hate attention sicker people. Beteley esua silerasua bicha endiyaweralat yemitfeligew neger..
ሁለታችሁም የምትገርሙ ናችሁ ይህ ደግነት አስተዋይነት ከጌታ የተሰጠ ነው ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ። ግን ታረቁ እግዛቤሄር ደስ ይለዋል። እኛም በጣም ደስ ይለናል። ይቅርታ ምን ማለት እንደሆነ ለሌላውም ታስተምራላችሁ። ከሁሉም በላይ ግን ልጆቻችሁም ደስ ይላቸዋል ።
ሶፊም Dr ወዳጀም ስትሉ እንደሰማሁት ድሮም ጠላት ነው ያጣላችሁ እሱም ይፈር። Dr ወዳጀነህ አንተ ብዙ ስለ ይቅርታ አስተምረህናል። እንዴት ጌታ መታረቅን ይጠላል? ሶፊ ታግባ አልክ እንደዛ ከሚሆን አንተ ጋ ለምን አትታረቁም ? 😍😍
ምክንያታችሁ ለመፊታት ብቅ አልነበረም እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶለችሁ በህይወት አላችሁና ትጠቀሙበት ።
በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ሁለታችሀም ሌል ሰው ማግባት ክልክል ነው አትችሉም
Dr wedajeneh ,sofian lemn endemiyamesegnat huletegna mkniyatun siteks, "lijun, tsensa, tut atbta, asadga...etc" eyale lingrat yefelegew dingil Mariamim kezih yebelete adrga[ getachin medehanitachin Eyesus Kristosn be mahtsenua yiza, welda,tut atibta asadga ] memesgen endalebat,mekeber endalebat, yehulum enat endehonech ...be tezewawari eyenegerat neber,gn mn yidergal Sofia aygebatm kinew, andit set tera sra serta sitmesegen , le Enatachin dengil mariam misgana ayasfelgm eyalachu tichulachu,
What’s the ultimate purpose of their two part vlog? I fail to fathom what these two are up to?? It’s puzzling to say the list.
You are so innocent Sofia!
The good thing is, God is with you!
ምናለ እግዚያብሄር ፍቺን ይቃወማል ይቅር ማለት እኮ ከዚህ ነው የሚጀምረው ለሕዝብ ሳይሆን ለራስሽ ለልጆቻቹ ስትሉ ሌላ ስህተት ከማድረግ ለባልሽ ይቅር ብለሽ አብረሽ ብትኖሩ ደስ ይላል ስህተቱን አምኖ ሀላፊነት የወሰደው ባልሽ መልካም አንደበት የተማረ ከዚህ በላይ ምን ትፈልጊያለሽ አንቺም ሌላ ስታገቢ ፈት በመባልሽ አይቀርም ሰው ተገዳድሎም አብሮ ይቅር ተባብሎ ይኖራል እግዚያብሄር እኮ እምትወጂ ከሆነ ከባልሽ ጋር ታርቀሽ የእግዚአብሄር ፍቅር አሳይ እንጂ ጌታ ጌታ አትበይ የውሸት
በእውነት እናንተ ትዳራችሁን አድሳችሁ አብራችሁ ከልጆቻችሁ ጋር መኖር ከጀመራችሁ በ ቤቴ ውስጥ ትልቅ የምስጋና ፕሮግራም አዘጋጃለሁ ቃሌ ነው ። ደግሞም ፀሎቴም ነው ።
Don’t lay you were not love each other don’t talk to mach on public this jus show
ምናለ አብራችሁ ብትመለሱ እንደገና 😢
My heart is broken pls tarku
Sofiya stasafri
Dr wedajeneh ante mrt sew neh sofiya gn wyi bado eras neshi
ጅብ ከሔደ ዉሻ ጮኸ እንዳይሖን ሦፊ ተይ ማራራነት ከእግዚአብሔር አይደለም ተይ ዶክተር አንቺን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ሚሥቱን ያደነቀ እሡ ነዉ ተይ ዉበትም ጠፊ ነዉ የማይጠፋዉን የእግዚአብሔር ምሣሌ ይቅርታ ልብሽን ይፈዉስ።
Felasfaw tadea lemain atetarekum
Werrrrrrraaaaaaaa becha tegbar yelalew what is the meaning of christianity life????????
ይሄን ፍተሽ የምታገቢውስ ቅዱስነ?
Hulet negareserachhu hulu wera becha yehone kaltarekachhu betam new yemetidabru
Zim bilachu yekirta kemitibabalu betegibar asayun eree chere yet nek asitarkachew
ሶፊ መልሽልኝ በመጀመሪያ ስህተት የፈታ ሰው ማግባትሽ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በድጋሚ አግቢ ሲልሽ ሀጢያት መሆኑን አለመናገርሽ
ወይስ የእግዚአብሔርን ቃል modified ማድረግ ፈለጋችሁ መልስ እፈልጋለሁ please። ከናንተ የበለጠ ቃሉን የሚያውቅ የለምና
Sofiya bado new chinklato atmetnewm
Good Question
አንተ ፈራጅ እግዝቤሄር ይቅርታን ይጠላል?
please abrachu mehon tichilalachu please yebzuwoch tidar yimelesal biye asbalehu yehonew hulu lebego new yewedeke aynesamn? yilal metsihafu iskahun yihe miraf alemezegatu irasu mikniyat alew .bzuwoch iko tefatu beka terestal asbubet ibakachu
Atkbatru
👌 'Promo SM'!
For Dr. Wodajeneh - Where were all these knowledges that you are coming up at public stage when you do all those things? Were you empty by then? I don't think. You did everything deliberately. I don't think you have adequate moral standard to be seen in public as counselor, preacher, sociologist, psychologist and so on... though it is man to err. For me better to keep silent and learn from others for a while. My comment is not based on this discussion. It is in general regarding your current personality.
Don’t lay you didn’t love each other this is a kind of show nonsense
ይህ ይቅርታ ስይጣንናዊ ነው ሰዎቹን እትሽንግሉ እንዴ መፍቻቹ አስቴር ሳትሆን ያንን ማልፍ ትችላላቹ ግን የራሳቹ ፕሮብሌም ነው ሶፊያ አትዋሺ አንተም ብትሆን ክዚህ ወዲይ ባልን ሚስት ፍቅር የስጣችሁን እንድነት እፍርሳቹ እገልጋይ እንሆናለን ብትሉ ማንም አይስማችሁም