Sofia you are very much stupid person, how can you say I don't remember. We know very well your father has a second wife!! The friend of mine told me from BAHIRDAR.
Beautiful program. Love the interview and its beautiful and natural. I give a comment for sayfuye, it is better the cameraman show the face and Sofia and your face should be on audience , since the interview is for audience. I mean you safuye and sofye should watch the audience as the same time.
የወንድሞቿን እና የእህቶቿን ቁጥር የማታቅ
ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ምናምን ትላለች ይመችሽ ሶፊ አወዛግቢን እንደዚህ።
😂😂😃😁😃
በነገራችን ላይ ኮስተር ያለች ነች ብዙ ቃለመጠይቅ ላይ ስትመልስ ለጠያቂው እድል ሁሉ አትሰጣቸውም ደስ ትላለች
ሌላው 9+9= 16 ከመች ወዲህ ነው የሆነው እርግጠኛ ነኝ ከኮሮና ቡሀላ ያለ ሂሳብ ነው
Kkkkkkkkk
ትክክል
እሰቲ ከሰድብ በፌት ምክንያት ጠይቁ። አባትዋም ብዙ መድረክ ላይ ሲጠየቁ ስለቤተሰቡ መነገር አይፈልጉም የቤተሰብ ጉዳይ ነው
ጂጂዬ የኔ ንግስት ስላንቺ ወቅታዊ ሁኔታ መስማቴ ደስ ብሎኛል ባለሽበት እግዚያብሔር ይጠብቅሽ አንድ ቀን እንደ ሶፊ ፊትለፊት እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለዉ
ኢትዮጵያ የምትለወጠው እኛ ስንለወጥ ነው ሰይፍይ ተባረክ
The show is highly edited, you can simply tell. Syfu stop discrimination we need the full version.
I'm eritrean i have big respect for ethiopian the most special people like aster aweke. GG zertu. chachi. bety and few ladies
ephrem kassa --Kassa ..? Eritrean..? May be Kahssay
Wow! Sofiyee Betam መልካም ነው ለእኔ አባቴ፡፡ በጣም ነው እምወደው
የሽባባው ቤተሰቦች ሀገር ወዳድ የጥበብ ሰዎች ናቸው በተለይ የኔ ውድ ጂጂዬ አከብራችጏለሁ ሀሀሀ😂😂😂ሶፊዬ እናቴን አስታወሽኝ ልጅ አይቆጠርም ትል ነበር አንቺም ያ ተፅኖ አለብሽ እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ እወድሻለሁ ።
ጴጤ ትመሰለኝ አለይ ባልሳሳት
ሶፊዬ በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ የሰላም ሰው ተባርኪ አንዳዶች ወደ ጉድጓድ ሊጢሉሽ በስድብ ተነሱብሽ ላንቺ ግን ብርታት ሆነሽ😘😘😘
እዴት እህትወድሞችሽ ይጠፉሻል አለች አዝማሪ ሌባነሽ
የሽባባው ልጅ ነኝ min birtat yihonatal eli engi selamim silelelat bazenechi fichi metifo new selam aisetim erswa degmo ye E/r n kal silematawuk bazenechi metaiet metawek felegechi worewa hulu tera. Bizu wonde teieke malet wodede malet aidelem .yetefeta sitageba ,sitifeta hulu let’s wait kibrwa new .ene yemilew kuchi bila bitsema tiru neber gin Eliih minalbat astedadegwam new
ዋዋዋ አስተማሪ ቤተሰቢ ሶፊዬ ተበረኩ።
የወንድምና የእህቶቼን ቁጥር አላውቅም ያለችው ከተለያየ እናት የተወለዱ ሊሆን ይችላል
ትክክል ነው ያልከው
ቢሆንም አይታጠፍም
ትክክል
ቤተሰቡ ፈቃደኛ አይደለም ለመናገር አባትየው በጣም ብዙ ጊዜ ተጠይቀው አልናገርም ብለዋል
ትክክል
ሰይፉዬ ፂም ሲያምርብህ
ሶፊዬን በጣም እወዳታለው በርቺ
እግዚአብሔር መልካም ነገር ያደርጋል
ሶፊያ ምርጧ ዘማሪ
ጂጂ ባለሽበት ሰላም ሁኚልን 💚💛💖
ሶፊዬ የሰላም ሰው ነኝ ድንቅ መልእክት ነው ጌታ ይባርካችው !!!
የእህትና የወንድሞቿን ቁጥር የማታውቅ ጉድ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
Gud bcha bezhtehi kale metwawek aenseh mefker yshalal
የልጅ ልጅ ስለሚኖር መቁጠር ይከብዳል ።ብዙ ቤተሰብ
@@ሚሚጋልትግራይ70እንደርታ subscribe enderarge konjo
@@iamfine6333 subscribe enderarge konjo
😂😂😂😂😂 enenem yegeremegne yehe new
ማሻ አላህ👉16 ልጆች ናችሁ👉ታዲያ አእህትና ወንድሞችሽን አታቂም ዴ ሶፊ🤔ሆ አደለም 16👉 116 ቢሆኑም ጠንቅቄ አቃቸዋለሁ ምክንያቱም ደሞቼ ናቸውና ።መናገር አልፈለግሽም እጂ
ጥሩቤተሰብ
Sofia you are very much stupid person, how can you say I don't remember. We know very well your father has a second wife!! The friend of mine told me from BAHIRDAR.
@@zowia4134 sometimes people do not wanna talk further. It doest mean she do not know. That is her right to say like this
እባክህን ሰፉ ሰለ መዳንያለም ብለክ ጅጅን አምጣልን ስለ ማርያም እያለቀስኩ ነዉ ምፅፈው
የናት ያባት ልጅ ሳይተዋወቁ ሃገር እንዴት ያውቃሉ?? ነገረ ስራዋ ኣይምረኝም፡፡ የእህት ወንድሞቿን ብዛት ታላቅ ታናሽ ኣታውቅም። መደበቅ የምትፈልገው ብዙ ምስጢር ያላት ሰው። very sophisticated lady. I am not surprised by her controversiality.
Mind yu'r own business. Don't spread negativity.
Sefiu enkwan be selam metake,Sofiay yena konjo setamere erajam edema tena yeseteshe 😍😍😍😍Tebarke
ሶፊዬ ተባረኪልኝ የኔ ዉድ ዉበት ፀባይ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ምርጥ ሴት❤️❤️
የእግዚአብሔርን መንግስት ሰዎች እየሱስ ክርስቶስን በመከተል ከምትጠፋው አለም የሚድኑበት የአምላካችን የዘላለም ቤት ነው
ማርቆስ 16 (Mark)
15፤ እንዲህም አላቸው፡- ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፡ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
16፤ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
እህት እና ወንድሞቿን ሳታቅ ቀርታ ይመስላችዋል ላለመናገር ፈልጋ ነው ዝም ብላቸው አትሳደቡ አስቡ እስቲ በምክንያት ይሆናል መናገር ያልፈለገችው
ቤተሰብሽን ሳታውቂ ነው ስለ ሀገርሽ የምታውቂ እውነት ስትገርም
ለምን የማታውቁቴን ትቀባጥራላቸ የአንድ እናት እና አባት ሴላልሆኑ
yeadenatna Abat silalihonu yehonal
Setastela temuazezech mozaza enkuan beteseb 1kifel abren yetemarnewn 100 guadegnochachenen tenkeken enawkalen
ኢትዮጵያዊ አባት ከተለያየ አባት ከተወለደ ላያውቅ ይችላል። ሶፊያንና ጂጂን የምታደንቁ ሰብስክራይብ እናድርግ !!
Good point, be ewnet 👍
ሶፊየ ልጅ አይቆጠርም የሚባለዉ ባህላችን አረሳሻትም እደዝህ ዘሩ የበዛ ቤተሰብ ታድላችሁ
ሲጀምር ሰላም በዘፈን አይመጣም። የሰላም ምንጭ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው። ሲቀጥል ኮሜንቶች አትቀልቀሉ። እህት ወንድሞቿ አባቷ ከተለያዩ እናቶች ወልዶ ይሆናል።ስለዚህ በቁጥር ላታቃቸዉ ትችላለች።
ሶፊ ...ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ...ዘርቱንና ቻቺን ወደ church ታመጫለሽ ብዬ አስባለው ...ሰይፉ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ...አንድ የረባ ጥያቄ ሳትጠይቃት በፎቶ ጊዜውን ጨረስከው ...እባክህን ጋዜጠኛ ሁን !
hahaha
ደስ የማትይኝ ሰው ነሽ እውነት መልክ ብቻ
የነ ሶፊያ ቤተሰብ ሲመሰረት ኢትዮጵያ ላይ እርግጠኛ ነኝ የ መውሊድ መቆጣጠር ኪኒንም ሆነ መርፌም የለም መሰለኝ
ስንት ቤተሰብ አሉሽ አላውቅም ባልሳሳት 9ሴት መሰለኝ 9ወንድ በድምሩ 18 ልጅ ምነው የማሽን መፈልፈያ ሆነ ይሁን መድሃኒአለም እንኳንስ በሰላም አሳደጋችሁ
ቆይ እናቴ መቶ ብትወልድ ይጠፉብኛል እዴ እህትና ወድሞቼ መናገር ሣፈልጊ ቀርተሽ ነውጂ አልጠፉብሽም ዘር ደሥ ይላልኮ አትፈሪ
እንዴ የአንድ እናት በፍፁም ሊሆኑ አይችሉም ምናልባት ከሁለት ወይንም ከሶስት እናት ሆነው ይመስለኛል!
ትክክል እኛም 11 ነን አልሀምዱሊላህ
እኮ በጣም ይገርማል እንዴት ይጠፉብኛል
ይሄኮ የሰይፉ ሾው ነው:: እየቀለዱ መናገር የተለመደ ነው::
አቡ የሚባለውን ሾው ላይ ቀርቦ ከሚሰራው ተከታታይ ድራማ ላይ ካለችው ሴት ጋር እጮኛሞች ናችሁ ሲለው አልመለሰለትም ነበር:: ቆይቶ ወደ ማለቅያው ሲጠይቀው ነው የመለሰለት:: እስከዛ ግን ሲቀልድ ነበር::
ሾው ላይ የሚቀርቡ ነገሮች ትንሽ ቀልድ ስለሚኖራቸው አታካብዱ::
ወይ ደግሞ አቶ ሽባባው ብዙ ሌላም ይኖራቸው ይሆናል::
እኮ እዴት ይጠፋባታል
ለውጡ ተመችቶኛል: ከተቀላቀለበት ዘፈን ወደ ለየለት ሙዚቃ. ዘፈኑም ተመችቶኛል! የእህቷን (ጂጂን) ተክታልናለች. ሰላም ለሀገራችን የዘወትር ፀሎት መሆን ይኖርበታል.
Mind your own business. Who are yu to spread negativity.
አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ በሰጠሽ ውበት በመምጣትሽ ብቻ
Hala Hala how about her hair?
ተባረኩ 18 ልጅ ደስ ሲል
ሰይፉ - ሥንት ልጆች ናቹ
ሶፊያ - 16 ሥንት ወንድ ሥንት ሤት ሶፊያ - አላውቃቸውም
ባልሣሣት 9 ሤት 😂😂😂😂
ይመችሽ ሶፊ 😍
Kkkkk🤣🤣🤣🤣
kkkkkkk
Kkkkk
telalatechebn eko 16tum begd eko new
Kkkkk
ወይ ጉድ ምነው ጥብርር አለች ።ጂጂዬ የእኔ ቆንጆ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
sofiyee betam new yemiwadeshhh ene rase bagagneshh yemitayekeshh new yemimaslegnnn
ምርጥ ስማርት የሆነ ቤተሰብ
I highly respect your idea ... good job and God bless you. Please do not get discouraged by what people say. Stay strong
‘O ene manegn’ I love that mezmur of her ❤️
እኔስ የናፈቀኝ ጂጂዬ ኢትዮጵያ የምትገባበት ቀን
ምን ሆና ነው
የዛሬ ሰይፍ ቃለመጠይቅሳይሆንየቡና ወሬነው
ቤተሰብ ግን ከአንድ አባት እናት ነው ??
የኔም ጥያቄ ነበር የአንድ አባት እናት ልጆች ናቸዉ?
አዎ
አይደለም ከተለያዩ እናት፡፡የሷን እናት ከፈታት በጣም ብዙ ከመታቸዉ ነዉ
ቤተሰቦን ሳታቅ ነው እኛ ጋ መታ የምትበጠረቅ መናፍቃን
ጅጅን አይጨምርም የኔ ማር ጅጅየ የኔቆንጆ
ሠይፍሻ ፂምህ አምሮብሃል እዳትቆረጠው
ሶፌ ምርት ያገር ልጆች ከነ ቤተሰብሽ 😍
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
sofi እጅግ እወድሻለሁ ተባረከ
Sofi tebareki
ካንድ እናት ካንድ አባት ነው የተወለዳቹህት ድስ ይላል ከተለያየም ቢሆን አርፊነው
kkkkkkkk በየሱስ ስም ማለት እህኔ ነው
ቢረሳ ቢረሳ እዴት የእናት ልጅ ይረሳል ጎበዝ
Be bahilachn lij aykoxerm
Enat slhonku nw
Hulachwum tebareku
አውቃነው እንደት የወንድሞቿንና የእቶቿን ይዛት አታውቅም
አባትየው ሲጠየቁ አይመልሱም ለዛ ብላ ነው
Weregnoch men agebachehu andande sew selebetesebu macerate aywedem ena mene yetebes seyfu enkuan lewere abekak enji yehe wanawen kortek terawen makereb betam anten yasanesekal. Enante demo were meweded akumu
ከመብዛቱ የተነሳ ተምታቶባት ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሰይፍ መላጣህም ማብራቱን አቆመ ኮረና ፀጉር ሊያበቅ ነው መሠለኝ
ሶፍ ስወድሽ እድሜ ይስጥሽ
Des ylal tesimh seyfuye
Ahunam atefashi yene konjo endit brother and sisterochashn sant enhunachu atakem
Des yemtlee Ethiopiawe sofi konjo
እረ ሠይፉ ከሰል ነው እዲ የተቀባው ወይሥ ፂሙ አብቅሎ ነው አይ ኮረና በዚሁ ተቀጠለ መላጣውም ያበቅላል ፀጉርቤት ሥለተዘጋ 😄
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
።kkk basik
ሀሀሀሀሀሀሀ
hahaha
እኔም ሳየው ብቻ ሳቅ
በሃበሻ ባህል ልጅ አይቆጠርም :)
________
ሰብስክራይብ .... አመሰግናለሁ!
በሰላም ትምጣልን ባለችበትም አላህ ይጠብቃት!
Zerkrek
በሁሉ ልታዘል ስትል ከእኔ ወረደችብኝ ያሰዝናል
አይይይይ ዶክተር ወዳጄነህ ወደህ አልፈታሀትም ይችን አለብላቢት ማጣት አናቷ ላይ ወጣ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
የሚረባ ጥያቄም ሳትጠይቅ ያቀረብካት ለምንድነው አልገባኝም
He cut it out most of the interview. She was also complaining.
balagerwaa It would be nice if he could talk to her about the problem
Safi master abinet kebedan akirbeln pls akima dakemochn yrdal betm teru leji new begeta fkr itaykalew safu
እኔም የሰላም ሰው ነኝ
የኔ ማር ተባረኪ♥
እየሱሴ ና ማለት እዚጋር ነው እህት ወንድሞችን ታላወቀሽ ማን ልታውቂ ኖ😳😳
የገረመኝ ስንተኛ ልጅ እንደሆነች አለማወቋ
ይገርማል
@@fatimaalsaid5511 subscribe enderarge konjo
hiwot Dereje መሀይም ናታ መናፍቅ
Tkenabatalech slesua siwora atodm
@@Ffghhhjjkmmm no, bezu yezemed lij betachew seleminor enesunm chemera new 16-18 lijoch nen yalechew.
ሶፊ አንደኛ ነች የሚል 1ኛ ☝️👌👏❤
Elelelelelelele elelelelelelele sefusha tsim abekelech
ስይፉ ፊትህ ላይ ፀጉር ኣስለጠፍክ እደ ኣሯ ገና ፂም ማቆጥቆጥ የጀመረ የ20 ኣመት ልጅ መስልክ ከኮ ኣይ ሶፊ እደው ከመብዛታችሁ የተነሳ ነው ቁጥሩም ፆታውም የጠፋብሽ ወይስ .... ግን ጅጅጅ ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ ወርቅ ና ኣልማዝ ናት ጅጅጅጅ ስወዳት ሰላም ይብዛልሽ በይልኝ
አይነገርምነበር አባባ ሽባባው አትጠይቀኝ አልናገርም ነው ያለ አቺተናርሽ ላትጨርሽ የኔቆንጆ ያጎቴልጅ።
ምንድነው ሰይፉ የፌስቡክ ወሬ አስመሰልከው ደና ጥያቄ አትጠይቅም እንዴ
የጅጅ እህት ስለሆንሽ ነው የታወቅሽ ግን አንች ስለ እህትሽ ማውራት የምትፈልጊ አትመስይም Why??
እስቲ ሰይፍዬ የጂጂን ነገር ጠይቃት በናትህ እረኔ ሁሌ እደለመንኩህ ነው
we want to see the cut out part, people have to listen to what she have to say. please Air it.
ሰይፉ ብሬክስን አቅርብልን ለብዙምስክን ሰዎች የደረሰ ልጅነዉ በመትፎሰዉች ምክናት ከስራዉ እንዳይስተጓጓል ብርታት እንድሆነዉ በዝህ ሀሳብ የተስማማቹህ ላይክ አርጉ እሺ ባይ
ሲገርም እህትናወንድሞቸን አላውቅም ማለት ነው ስልጣኔ መሆኑ ነው?
እህቴ ወደራስሽ ተመለሺ የጌታ የምህረት አምላክ ነው
Ateraru arif hono sale esuan meteyek yalebetin tiyake aliteyekatim ene mimesilegn kehone le family tiwuwuk new yeterehat
ሶፊያ በእህቷ በጂጂ ትቀናለች ሲባል በጣም እናደድ ነበር ሰዉ እንዴት በእናቱ ልጂ በእህቱ ይቀናል ለምን እንደዚህ ያወራሉ እል ነበር……ኣሁን ግን ሰዎች ትክክል ናቸዉ ። በጂጂ ቦታ ነግሳ መታየት የምትፈልግ ቢያንስ እንኳን የእህትና የዎንድሞቿን ቁጥር ለማዎቅ ……anyways Gigi is our princesssss ላትወድቅ ተሰቅላለች ኣትልፊ #ሶፊያ
Salam Hgfh jel nesh lebel
@@mercym1733 ኣትበል/ይ
Bezu interviwocheshen simeleket be ehtesh be GiGi yemtekegni temsyalesh. “We love GIGI period”
ኮሜንቶች አትንጫጩ ልጅአይቆጠርም ይባላል
Me Me 😂😂😂
Me Me you are right ❤️
ውድ የሰይፉ አድናቂወች በቅንነት ተዛመዱኝ
ይህቺ ሴት ከአመታት በፊት ወደ ዘፈኑ አለም መጥታ ነበር ግን የሰራችውን ሙዚቃ ምንም ተቀባይነት ባለማግኘቷ ወዲያውኑ በአቋራጭ ወደ ጴንጤነቱ ተገለበጠች።
Doctor wedajnhe leak lemen keye card endesetesh aweku Guregna. Mechem egzabher yewedwal
ታዲያ እንዴት ትወቅ የመናፍቅ አጋንት እላዪላይ ሰፍሮባት ነው ምን ታርግ
Kkkkkkkkkkk wayi gudi
እውነት ነው
joko joko no she is 666
የኔ ጀግና
መሰረት መብራቴን እማታቅርብልን የግል ቂም አለብህ እንዴ? ብዙወች እቅርብልን በማለት ጥያቄ እያቀረብን ነው።
ይቅርታ አድርጉልኝ እና ምናልባት የገባችሁ አስረዱኝ እኔ የገረመኝ ሰው እህትና ወንድሞቻችን እንዴት ይጠፉኛል እንኳን ወንድሞቸን የዘመዶቸን ዘመዶች አውቃቸዋለሁ ቤተሰብ ሳይታወቅ ሀገር ሊታወቅ አይችልም ማንም ሰው ሀገሩን የሚያውቀው ቤተሰቡን ሲያውቅ ነው
ብዙ ስለሆነ መናገር ስላልፈለገች ነው የሚሆነው
ከአንድ እናት አልተወለዱ ይሆናል
እረ እኔም አልገባኝ እደት እደሆነ
@@rahimayarahmanbara2252 ብዙ ስለሆነ የምትይው በእህትና በወንድሞቼ አላፍርም ደስስ ሊለኝ ይገባል
ልጅ አይቁጠርም በባህላችን
Seyfu Ashkabach and the lady so Guregna
ቸርች አትበይ አዳራሽ በይ
ሰይፍሽ ፂምህ ሲያድግ ያምርብሀል አትቆረጠው
ሶፊዬ ስወድሽ እኮ ሚገርም ቤተሰብ ዋው ግን ሰይፉ ቆራርጠከው ስለ ሆነ ምኑም ደስ አይልም ባታቀርባት ይሻል ነበር
We love you sofi your song is still blessing us keep going and sing for the lord more for god who loves us an conditionality
Beautiful program. Love the interview and its beautiful and natural. I give a comment for sayfuye, it is better the cameraman show the face and Sofia and your face should be on audience , since the interview is for audience. I mean you safuye and sofye should watch the audience as the same time.
ምናለ ዝም ብትሉ? ከትችት ውጡ እና ምርጥነቷን ተመልከቱ እስቲ
ፋሚሊ በጣም ደስይላል ስምት እናስምት /16 የሚመጣው
ሶፊ መዝሙር አትበይ ዘፈንን በይ
ከአንድ እናት አባት ተወልደው አላቃቸውም ካለች የውነት እቺ በጥራቃ ነች