I am a protestant Christian and came to watch this song after seeing the controversy. I found it very good work, God bless sisters. Truly speaking there are many "christian songs" that I do not listen to because they are empty this one has a powerful message.
The best thing I hv seen n heard in a long time!!! So inspiring!! We need a coalition of strong 💪 women advocating for peace and change like this across the border too🇪🇷🇪🇷
People that are judging this music are religious, legalist and I bet they are so prideful. Their self righteousness is beyond me. I say this song is beautiful and clean with a great message. Good job everyone!
mercy ayele Quarantine I didn’t like it at all . I feel like I got convicted and put to house arrest . Honestly speaking I’m depressed , the only thing I’m active with making food for my family . I don’t make phone calls nor receive , I don’t eat much , barley laugh , ufffff I pray to God this” boogeymen “ corona to be over.
Am so happy to see such a powerful woman singing and blessing us with this voice, above all Sofia I grew up listening your song breaking through religious criticism and coming up with brilliant song is thrilling. Don’t limit your gift.
en mu 1 second ago listen they are wrong #1 they always dance disco in the name of Jesus (,Minjarigna, gurageegna, Dorzeegna,) #2 in the Bible, it says love your brothers, just like yourself. that's exactly what Sofi did, she just doesn't go from home to church; just like most of you, because she knows it is not about road and transportation unless she stands for her brothers, her believe is nothing!! if you do not follow your religion's rule what is your point here????? Sofi is the best please tell her i love to work with her. she is one of the best of Our Nation.,,,,,,,,,i've sent her messege inbox..once again if you dance disco in all languages, why is it a big deal for her to stand for our nation??????? she did not act crazy, she did not take her clothes off, she did not misbehave, or she did not get drunk ......so, what is your problem here?????? she announced about peace, isn't that what God wants us to do????she did nothing.... discrimination is Not a sign of Christianity!!!! if they are perfect christian truly, they need to stay away from Oppression, Discrimination, Judgment , and Harassment This is actually for all religion !!!
This is a beautiful song. Although I don't understand any word sang here, I appreciate the passion and energy that is characterized by this song. Whatever they are singing, I'm a hundred percent confident that it's lifting up heavy burdens. Yeselam Yeselam!
Paa Kwesi Akuffo-Ensaw , they are singing about peace and unity rather than spreading hatred and killing each other bro, just everybody’s wish especially in Africa .
Yeselam sew negn= I am a peaceful person Selam Selam = Peace Peace Emye Ethiopia = mother Ethiopia Those kids at the end say that " I am my brothers and my sisters savior". The music is about peace. About we do not kill each other. It is a kind of gospel song.
What I see in this music is the irony, "if you educate a woman, the return value is like educating the entire nation". What I see is mothers who are nurther of their family and care takers of their household understand well the lack of peace and it's consequences. Those talented good team who joined them are ambassadors of peace in so many ways. You all demonstrates to us "together we stand, divided we fail!:" as you communicate through music to glue and patch what is broken and lost using the harmless yet powerful tool - peace. It shows again and again our women are becoming the movers and shakers in the front line of delivering a much needed solution and influences our society. That's extraordinary piece of work at a fragile time of uncertainty. Now. We can smell the peace. My hats are off to you all gentle yet courageous and warrior women! Thanks bro. You did a fafantastic job too!
One of the best song that i ever watch. Very moving. I am Eritrean but it's my desire to see peaceful Ethiopia. Regardless your religion to sing for peace of your beloved county and people is amazing. Well done my sisters. I see many people trying to bring religious issue on this song but this's our problems we Habesha people because we things our belief to God is our Identity i mean An Ethiopian Orthodox loves the Romanian Orthodox that his brother Pentecostal follower, that's not the right because religion is personal thing but country is mutual home to every one. together, You have to built it and together, you have to sing for it. Weldone!!!
According to Orthodox Christianity, this is a sin called zefmur. Christ says this: Revelation 3:16 "So then, because you are lukewarm, and neither cold nor hot, I will vomit you out of My mouth."
In my opinion, I don’t see the point criticising this outstanding song with a touching message. We all were being supportive and dancing for other silly songs! We need to stand by her side and let her know how much we appreciate her hard work and creativity! Everyone needs to come together us one to speak about peace and I believe that’s the main reason she invited other people from different religions or backgrounds to participate in this wonderful work! There is no tomorrow without peace! Come on people for how long we're going to be like this. I strongly love your work Sofia! Long live to our emama Ethiopia❤️
In Orthodox Christianity, this is a sin called zefmur. Christ says this: Revelation 3:16 "So then, because you are lukewarm, and neither cold nor hot, I will vomit you out of My mouth."
I believe the church needs to cooperate with nations as long as peace is important to all human being ,wild animals and all creation. I say Sofia did a great job.. Go ahead..!
I'm glade to listen to wonderful message of a season .it's time to make a peace on our land. We are not worrier but we are peace makers .May God bless you the singers.
Min waga alew bilginawa betam yebeza new. Ke pente ena ke muslim figure yehonu sewoch asayta ke orthodox gin alasgebachim. Dirom yekiflehager lij tolo ayseletinem.
OMG!!! You guys are so beautiful. All the three beautiful Ethiopian ladies. God bless you more ❤️🙏🏾. The lyrics is a good message to all Ethiopians and others. God wants us to love one another in peace.
Beautiful song, we said Amen, let Almighty God interfere and his protection be upon the nation. Enough is enough we have witnessed millions lives lost in violence and hatred. Keep do what you need do preaching "peace " if we have an issues with that we don't have to listen.
የሰላም ሰው ነኝ የሚል ብቻ ኮመንት ያድርግ
ይሄ ዘፈን አይደለም በኔ አስተያየት መዝሙር ነው ምክንያቱም ስለ ስላም ነው የተስበከው ይህ ደግሞ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ነው ሁላችም ተባረኩ 🙏😘
ዝምበይ ዘፈን ነዉ።የሶፊያን መዝሙር የሚቲይ ከሆነ የማን ሃይማኖት ነዉ?በኔ አባባል የፕሮቴስታንት እምነት አደለም።የኦሮቶዶክስ ነዉ።
@@hopeg4312 ስዎች የፈለጋቹትን አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ ነገር ግን በኔ አስተያየት መዝሙር ነው ብዬ አምናለሁ ያው የያንዳንዱን ስው አስተያየት ቢለያይም ለማንኛውም እኔ ተመችቶኛል
አሁን ይህ ምኑ ያስጣላል በጌታ ይህ አኮ የውስጥ ስሜት ነው ሀገሬ ሰላም ሁኝልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
መዝሙር ዘፈንም የፈለጋቹትን በሉት መልክቱ ግን ደስ ይላል ቃየል በአቤል አይነሳም ወንድም ወንድሙን አይገለው ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል።
Awo ewenet new
Arif.sira.geta.yebarkshe.sofiye.wedddddddde.new.margshe🤩🤩🤩🤩
የሁላችንም ሀጢያትና በደል በግንባራችን ላይ ቢታይ ኖሮ ማንም በማንም ላይ እጁን አይቀስርም ነበር፡፡
Ewhnte belshale konjo
Betekekel demo selam benager minenu new atyatu
Sara Alemayehu betam yemigermew sinfeta sinageba silimininor sew sigeses yamnal
Exactly
Addisalem getaneh ኢትዮጵያዊ ነኝ 😱😱ሊያዩት የሚገባ ruclips.net/video/TnKiQhYNNyk/видео.html
ይገርማል አሁን ይህ ምኑ ይተቻላል በአሁኑ ሰአት አስፈላጊ ትምህርት ነው 👑❤️ሰይጣን ብቻ ይህ መልክት አይመቸውም !!! ሁሌም ሰላም ለምየ ኢትዮጵያውያ አገራችን ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Ewnt.new.arif.sira
ቃየል በአቤል አይነሳም 🤲ወንድም ወንድሙን አይገለው 🤲ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል።🙏🤲
Beza Aman eyesus bicha new endezi madreg ye michlli zefenu minim ayategim
እህህህህ
መጀመሪያ እናንተ ውስጥ ስላም አለ
በጣም ምርጥ መልእክት አለው የተመኝችሁትም የኢትዮጵያን ሰላም ሰለሆነ እናንተም ሰላማችሁ ይብዛ እ/ር ይባርካችሁ !!!
ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ።ዘና ይበሉበት👇👇የተመቻችሁ like አድርጉ pls,
ruclips.net/video/aPsEjHaU1Bg/видео.html
ተባረኪ እህቴ እንቺ ነሽ ከሁሉ አንደኛነሽ ዘመንሽ ይባረክ እውነት የሆነውን ጌታ ያልገባቸው ስዎች ነው የሚቃወሙሽ እነሱ ንፁህ ናቸው ??? እንቺ እህቶቻችን ወድፍጣርያቸው እያቀረብሽያቸው ነው እምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን እብዝቶ ይባርክሽ!!!! ውዶ የባቴ ልጅ!!!
Amen.achem.tebrki.mar.wedddddd🤩🤩🤩
እህቶቼ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!ሶፍዬ ለእህቶቻችን እና ለሐገራችን ያሳየሽውን ፍቅር ከልቤ አመሰግናለለሁ ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ !!!!❤️ እህታችሁ ሰብለ በቀለ
ሰብሌ በአንቼም ቀጣም ኮርቻለሁ ይህ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም የሀገር እንጅ ። አብረን ስለአለችን አንድ ሀገር ከፍ ብለንድምፃችንን እናሰማለን 👏
anchi ebab asmesay zeregna...mnm melasish teru binager lebsh bezeregninet yetemola koshasha leb new yalesh
ስብሊ
ስብልዬ አንቺ እኮ የምር የስላም ሰው ነሽ
ሰበብ💋💋💋💋💕💕👄👄❤❤👐👏👏💓ሠላምፍቅር❤❤💘💋🍌🍊
I am a protestant Christian and came to watch this song after seeing the controversy. I found it very good work, God bless sisters. Truly speaking there are many "christian songs" that I do not listen to because they are empty this one has a powerful message.
ይሄ ነበር አማኝ ነን የሚል ጎራ ተነስቶ ሲቃወመው የስነበተው? መልካምመልክት ያለው ጥሩ ምኞት ያለው ስለ ሀገር ስለፍቅር ስለወገን ከማንኛውም ነገር የበለጠውን ስላምን ነው የተመኘው ችግሩ አልታየኝም :: ግን እረ ጎራው ብትሉና ፍለጠው ቁረጠ ብትሉ ብዙ ደጋፊ ይኖራችሁ ነበር ስላም ከሆነማ በጥባጬ እንቅልፍ ሊያጣ ነው ለማንኛውም ምርጥ መልእክት መልካም ጅምር ከሁሉም በላይ ስላም ስላም
የሰላም ሰው ነኝ ክፋት አልሰራም
የሰላም ሰው ነኝ ተንኮል አልዘራም
የሰላም ሰው ነኝ ስቃይ እንዲበቅል
የሰላም ሰው ነኝ አልቆሰቁስም
I like you
ምንም ዘፈን ቢመስለንም መልክቱ ለኔ ሰርስሮ ነው የገባብኝ ሀገሬን ኢትዮጵያን እንደ ልጆቼ እንድሳሳላት አደረገኝ በውነት የኢትዮጵያ አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
I hope there will come a day when all Ethiopians truly stand together and sing this music !
ደጋግሜ አየሁት ምንም ነውር የሌለበት ግልፅ የሰላም ስራ ተባረኩ!!!!!!
የገባሽ እሉ
Eli honyn
😙😋🤑🤗😏😔hm
U
Μήπως
The best thing I hv seen n heard in a long time!!! So inspiring!! We need a coalition of strong 💪 women advocating for peace and change like this across the border too🇪🇷🇪🇷
Temesgen Gebresilassi
እጂግ በጣም የሚደነቅ ምርጦች ናችሁ ኢትዮጵያም በሴት ነው የምትጠራው ይህን የሚተች ካለ እግዚአብሔር ልቦና እና ማስታወልን ይስጣችሁ ነው የሚባሉው በሀይማኖት ሽፋን ሰውን የምታሸማቅቁ ከመሰላችሁ ተሳስታችሗል ይህ ጥበብ ነው ጥበብደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
God bless you all for coming with this great message. "Blessed are the peacemakers, for they shall be called sons (daughters) of God" Matthew 5:9
Amen
ከልብ እናመሰግናለን ትልቅ ሀገራዊ ስራ ተባረኩ ። ይሄ ዘፈን ሳይሆን ስለሰላም የተዘመረ የዘመኔ አስተዋይ እንቁ ናችሁ በርቱ እህቶቼ ወንድሞቼ እንደተመኛቹት ፣ እንደሻታችሁት ፈጣሪ ሀገሬን እና ህዝቡን ይባርክ። ለሰራችሁት መልካም ስራ እናመሰግናለን።
ሰላም ሰላም ሰላም።
“የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።”
- 1ኛ ጴጥሮስ 4፥3
Yetu ga new yesega emegnot ena betaot mamlek ena newir yalebet ? Aymero eko yeteseten endinasibeebet new! Aymeroh yemiyasib kehone endi aynet comment mestet atichilim neber
Zeritu's voice is like liquid gold. Wow! It is really beautiful. Happy to see you all singing such great song together.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ena ye hagera tebaki negn !!
People that are judging this music are religious, legalist and I bet they are so prideful. Their self righteousness is beyond me. I say this song is beautiful and clean with a great message. Good job everyone!
Hope entertainment ቆየው ከከፍትኩ ዛሬ ገን ይለያል
ደጋግሜ ከስማውት ቦሃላ እኔ ተስማምቶኛል
ስላም ለስው ዘር ሁሉ።
I can't believe this made me cry. Maybe I missed home or this quarantine is making me lose my mind. It's Beautiful!
Ayzon! We are in this together! This too shall pass. So, be strong my dear. Lots of love!!!
I feel the same
mercy ayele
Quarantine I didn’t like it at all . I feel like I got convicted and put to house arrest . Honestly speaking I’m depressed , the only thing I’m active with making food for my family .
I don’t make phone calls nor receive , I don’t eat much , barley laugh , ufffff I pray to God this” boogeymen “ corona to be over.
Me tooo
I think we all want to see Peace in our home land Ethiopia and this song speaks to our heart we cry without knowing it.
ቆሮንጦስ 9 19-23
23 ላይ ምን ይላልመሰለህ
በወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።
የእግዛብሄር ቃል ይህንን ይናገርራል ሶፌ በርቺልኝ የኛ ምርጥ የኢትዬጲያ ወዳጅ
የድግል ማርያም ልጅ ጌታዬ መድሀንያለም ይርዳልኝ
Am so happy to see such a powerful woman singing and blessing us with this voice, above all Sofia I grew up listening your song breaking through religious criticism and coming up with brilliant song is thrilling. Don’t limit your gift.
Hager Fekadu ሶፊያም አንቺም በጴንጤ ስም ምትነግዱ አህዛቦች ናቹ እሷ ወታለች አንቺም ዉጪ ከመካከላችን እዝማሪዎች
en mu
1 second ago
listen they are wrong #1 they always dance disco in the name of Jesus (,Minjarigna, gurageegna, Dorzeegna,) #2 in the Bible, it says love your brothers, just like yourself. that's exactly what Sofi did, she just doesn't go from home to church; just like most of you, because she knows it is not about road and transportation unless she stands for her brothers, her believe is nothing!! if you do not follow your religion's rule what is your point here????? Sofi is the best please tell her i love to work with her. she is one of the best of Our Nation.,,,,,,,,,i've sent her messege inbox..once again if you dance disco in all languages, why is it a big deal for her to stand for our nation??????? she did not act crazy, she did not take her clothes off, she did not misbehave, or she did not get drunk ......so, what is your problem here?????? she announced about peace, isn't that what God wants us to do????she did nothing.... discrimination is Not a sign of Christianity!!!!
if they are perfect christian truly, they need to stay away from Oppression, Discrimination, Judgment , and Harassment
This is actually for all religion !!!
እኔ የሰላም ሰው ነኝ ዋው ተባረኩልኝ ሁላችሁም የተባበራችሁት እስታዝ አቡበከር ኦባንግ ዮኒ ህዝቡ ሁሉ ተባረኩ እንዴት ደስ ትላላችሁ
ብዙም ባልልም ተባረኪ እህቴ እየሱስ ክርስቶስ ለአጢያቶች ለእኛ ሰለ ነው ሰለ ፍቅር ሲል የሞተው የሠላም አለቃ ነው ሁላችንም በመልካም በቅንንት እናሰብ
መዝሙርም ይሁን ዘፈን ጥሩ መልክት አለው ።
እረ ሰዎች ሰው እንሁን
እሺ
እኔ ሰዉ ነኝ
You are 💯✔
Positive thinkers have solution for every problem.
Negative thinkers have a problem for every solution.
Stay positive!!!.....
እውነት ብለሀል
Eshi😢😭😭❤❤
ተባረኪልኝ ሶፍዬ ዘሩዬ እንዲሁም ሌሎቻቹም የሰላም አምላክ ይጠብቃቹ አንደበታቹ ሰላምን ያብስር ለዘላለሙ
ምርጥ ነው። እኔም የሠላም ሰው ነኝ ያውም በክርስቶስ የሱስ። ጌታ የሱስ ከሃጢያቶኞች ጋር ለምን ይውላል ብለው ፈሪሳውያን አጉረመረሙ። መልካም ነገር በአፋችሁ አውጁ ማንም ጻድቅ የለም!!!
ሢያምሩ ዘርዬ ሶፊ ቻቺ ቤቲ በጣም ትልቅ መልክት ነው ተባረኩ እግዛብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን ኢትዪጲያ ለዘላለም ትኑር
መዝሙር ዘፈንም የፈለጋቹትን በሉት መልክቱ ግን ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
Helen Assefa I am with you girl
Wanawu Meliku newu...Bettam des yilalal
Lknesh sis
Helen Assefa በጣም እንጂ
ትክክል እህቴ
Good job Auntie Chachi! ይህንን ሁል ጊዜ አዳምጣለሁ ❤
This is a beautiful song. Although I don't understand any word sang here, I appreciate the passion and energy that is characterized by this song. Whatever they are singing, I'm a hundred percent confident that it's lifting up heavy burdens. Yeselam Yeselam!
Paa Kwesi Akuffo-Ensaw , they are singing about peace and unity rather than spreading hatred and killing each other bro, just everybody’s wish especially in Africa .
@@achumatirunew8510 Thanks a lot, my friend. It's such a beautiful thing to catch a bit of positivism and throw it as much as can be possible around.
Yeselam sew negn= I am a peaceful person
Selam Selam = Peace Peace
Emye Ethiopia = mother Ethiopia
Those kids at the end say that " I am my brothers and my sisters savior".
The music is about peace. About we do not kill each other. It is a kind of gospel song.
ከጠበኩት በላይ ነው መልእክቱ እውነት ሶፊ ጸጋ ይብዛልሽ
Thanks & God bless u, all.
ሰላም ሰላም
እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ
እንዴት አደርሻል
ሰላማቹ ይብዛ አቦ
Thx the crew “ ኢትዯጲያዬ " ከፍ ከፍ በይ
አልገባኝም ይቅርታ።
ተመሾኛል
Ethiopiayeeeee
What I see in this music is the irony, "if you educate a woman, the return value is like educating the entire nation".
What I see is mothers who are nurther of their family and care takers of their household understand well the lack of peace and it's consequences. Those talented good team who joined them are ambassadors of peace in so many ways. You all demonstrates to us "together we stand, divided we fail!:" as you communicate through music to glue and patch what is broken and lost using the harmless yet powerful tool - peace. It shows again and again our women are becoming the movers and shakers in the front line of delivering a much needed solution and influences our society. That's extraordinary piece of work at a fragile time of uncertainty. Now. We can smell the peace.
My hats are off to you all gentle yet courageous and warrior women!
Thanks bro. You did a fafantastic job too!
ሶፊ ላይ የተደረገው ዘመቻ በሙሉ በከንቱ ነው አነድም ነገር አንኢቲካል የሆነ ነገር አላየሁበትም ጌታ አብዝቶ የባርካችሁ አስተማሪ ነው ተማሪ ካለ “
One of the best song that i ever watch. Very moving. I am Eritrean but it's my desire to see peaceful Ethiopia. Regardless your religion to sing for peace of your beloved county and people is amazing. Well done my sisters.
I see many people trying to bring religious issue on this song but this's our problems we Habesha people because we things our belief to God is our Identity i mean An Ethiopian Orthodox loves the Romanian Orthodox that his brother Pentecostal follower, that's not the right because religion is personal thing but country is mutual home to every one. together, You have to built it and together, you have to sing for it. Weldone!!!
According to Orthodox Christianity, this is a sin called zefmur. Christ says this:
Revelation 3:16
"So then, because you are lukewarm, and neither cold nor hot, I will vomit you out of My mouth."
የሰላም ሰው ነኝ የሰላም አባት ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ምድራችንን ይጎብኝ ፊቱን ይመልስልህ ምሕረቱን ይላክልን አሪፍ ሥራ ነው በስንት ዘመኔ ቻቺን አየኋት ይመቻቹ
Amen 🙏
ሰላም ሶፍያ በኛቴዮብ ኢንተርቪ እንደምትቀርቢ ሲናገር ነበረ እና ያልሸዉ በጣም በጣም የምትአሳዝኚ ሰዉ ነሸ ዘፈን ተፈቅድአል አልተፈቀደም ገና ክርክር ላይ ነዉ አልሸ በጣም ታሳዝኚ አለኘሸ እዉነት በመፀሀፍ ቅድሰ ዘፍኝ መንግሰተ ሰማያትን አይወርሰም የሚለዉን ሳታነቢ ቀርተሸ ነዉ ከሰህተትሸ መማር ትተሸ ትቀልጂ አለሸ አብራሸ ያለችዉ ከዚህ በፊት እየሱሰ ዘፈን ይወዳል ብላ ቁጭ አለች አሁን ሁሉ የሄድሸበት መንገድ የአዉሬዉ ሰራ ነዉ እዚህ እየመጣችሁ ከነሱ ወሰዳችሁ አገሪትዋ ዉሰጥ ይሄን መንፈሰ አታሰገቡ አንቺ ተይዘሸ ነዉ ሌላዉን አትበክዪ አድሱን ትዉልድ አትበክይ እኔ እዚህ አገር ሰላየሁት ነዉ ልክ እግዚአብሄርን ነዉ የሚያመሰግኑት ብለን ሰንሰማ ነገ ደግመዉ የሀሊዉንን ያመሰግናሉ በሁለት ቢለዋ አይሆንም ራሰሸን መርምሪ ነግሮሻል ደግሞ በየኔታ ትዮብ ሰለ አዉሬዉ የሚገልፀዉ እሱን አዳምጪዉ የአዉሬዉ ባህሪ እንዲህ ነዉ መቀላቀል አለምንና የጌታን እግዚአብሄር ይርዳሸ
ሶፊዬ ጌታ ይባርካችው ትልቅ መልክት አለው እኔ ስሰማው አስለቅሶኛል
Strong message Sofi. God bless !
In my opinion, I don’t see the point criticising this outstanding song with a touching message. We all were being supportive and dancing for other silly songs! We need to stand by her side and let her know how much we appreciate her hard work and creativity! Everyone needs to come together us one to speak about peace and I believe that’s the main reason she invited other people from different religions or backgrounds to participate in this wonderful work! There is no tomorrow without peace! Come on people for how long we're going to be like this. I strongly love your work Sofia! Long live to our emama Ethiopia❤️
Binyam Abebayhu God bless you dear
@@zerfekidanemariam3840 Amen
Zerfe Kidanemariam exactly
amen
In Orthodox Christianity, this is a sin called zefmur. Christ says this:
Revelation 3:16
"So then, because you are lukewarm, and neither cold nor hot, I will vomit you out of My mouth."
ተባረኩ ዘራችው ይባረክ አንዳንድ ዶማ ኦርትዶክሶች ከፔንጤ ጋር ተዘመረ የምትሉ ላቷ ቂጧ እየተባለ ስዘፈን የምትደግፉ እውሮች አንዳንድ ፔንጤ ደሞ እንዴት ከዘፋኞች ጋር የምትሉ ያስተሳሰብ ድህነት የያዛችው ለክርስቶስ እራሱ እንደምትደብሩት እወቁ ይህ የምያሳየው የነጀዋር አላማ የምያከፕፍ እኩልነትና ፍቅርን ነው የምያሳየው
Wow Chachi, I'm very happy to see back on screen. I remember your watching your clips when I was real young on ETV! Good old days!!
Just wow 🙏love it love it so loved it 🇪🇷 GOD bless you all🇪🇷God save the world Heal the world, heal the land, heal people Lord Almighty God! 🇪🇷
God bless eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤
maekele Gebrihiwet amen 🙏
May God bless you all. What a powerful message!!! May the Lord of Peace pour out His eternal peace to our country❤
I believe the church needs to cooperate with nations as long as peace is important to all human being ,wild animals and all creation. I say Sofia did a great job.. Go ahead..!
I'm glade to listen to wonderful message of a season .it's time to make a peace on our land. We are not worrier but we are peace makers .May God bless you the singers.
ገረመኝ ከዚሁሉ 100000000 በላይ የህዝብ ብዛት ያለባት ሃገር ላይ ሰላም ፈላጊ 18000 ሰው ብቻ ነው የሰላም ሰው ነኝ!
የኔ እናት ሶፊዬ ♥♥ እንኳን ሰው ልጅ ይቅርና ክርስቶስም ስለ ሀገሩ አልቅሰዋል ለመልክቱ እናመሰግናቸዋለን ♥♥♥♥
Nothing bad comes out of the Shibabaw family
እውነት እኮ ነው
እውነት እኮ ነው
ሶፍየ የሰላም አምባሳደረ ነሽ ይሄ ሀሳብ ካንች እንደሆነ አውቃለውና ተባረክ ለሎቹም የተባበሩሽን የሰላም አለቃ ይባርካቸው በጣም ተመችቶኛል
ከዚህም ከዚያም ሁሉም በአንድ ላይ ሰላም ሲል ማየት እንዲት ደስ ይላል
ለሠላም ቢዘመር ቢዘፈን ቢለቀስ ቢጮህስ ያንሳል እንጂ አይበዛም እኮ
ሀሳቡን ያመጡትም የተሳተፉትም ሁሉ ተባረኩ🙏🏽🙏🏽
Ke man ga endeserach temelket enesu alemawyan nachew brhan ke chelema ga mn hibret alew ylal!!!
በጣም ደስ የሚያስኝ
ምርጥ ስብስብ እና
ትርጉም ያለው ሙዚቃ
"የስላም ስው ነኝ"
እውነት ነው!!!!!!!!!!
ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ።ዘና ይበሉበት👇👇የተመቻችሁ አድርጉ pls,
ruclips.net/video/aPsEjHaU1Bg/видео.html
አሜን እሜን......እያልኩ......እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ ፈጣሪ ሁላችንም ይባርካችሁ.....እንዳላችሁትም ሰላም ይብዛልን
Blessed are the peacemakers: for they shall be called the children of God.
Amen 🙏
You can say that again!!
Amen
Amen
I am so proud of you guys, I love it !!people can be judging about this song, let them, you are preaching peace and it is beautiful. James 4: 11-12
ውደድክም ጠላክም የጥልቁ እና የወደቀው የጨለማው ንጉስ ያ ቅዱሳንን የሚሳደብ እመቤታችንን ከሁሉም ሴቶች የተባረክሽነሽ የማይላት የቅዱሳን ፃድቃን ሀዋርያት ሰማእታት ክብር የሌለው ።ያ የስድብ አፍ ተሰጠው የተባለለት ስጋ ለበሱ ሰይጣን አሁንም ስልጣን ላይ ያለው : ስለ ሰላም ቢያቀነቅን አልቀበለውም ።ይሁዳም የውሸት ሰላም ያውቅበታል ።እና ዘመዶቼ ተደብቆ የቆየው መንናፍቅ ሁሉ ብቅ ብቅ ሰብሰብ ማለት ጀምረዋል ።ነቃ ማለቱ አይከፋም ።
enate tebeda
koshasha sew neh orthodox asedabi
አረ ከባህል ከምቀኝነት ውጡ ባህል የተጫወተባችሁ ማድነቅን ልመዱ ከአንድ አስተሳስብ ውጡ ሶፍያ መልካም አስተሳስብ አፍላቂ የሰላም ንግስት ነች ለገባው ብቻ
Yontan, sima
መዝሙርም ይሁን ዘፈን መልካም መልእክት አለው
ምርጦቹ ድሮም ዘንድሮም ታኮራላሁ አንድነት ፍቅር ስላም 🙏🏼
ruclips.net/video/YN07Ddas0uY/видео.html
ተዋት ሁሉንም ከዘፋኝነት አውጥታ ወደ እግዚአብሄር ዝማሬ ልትማርካቸው ስለሆነ ነው ጌታ እኮ ልጠራ መጣሁ ያለው ለአለም እራሳቸውን የሰጡትን ሃጥያተኛ ተብለው በሰው ዘንድ የተፈረጁትን ዘፋኞች እና አመንዝራዎች እንደሆነ በቃሉ ተነግሯል ስለዚህ አትጨፍጭፏት ምከሯት አስተምሯት!!
"Ye selam sew negn" Betam des yemil sra new sofiyee berchilgn
ስለ ኢትዮጵያ ሀይማኖቶች ሚስጥራዊነት ይፋ የተደረገው ጉድ👇👇👇
ruclips.net/video/74EhjO0KY80/видео.html
Thanks guys. God bless Ethiopia ❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይ እኛ መቼ ይሆን መልካም ነገርን በመልካም የምናየው ስንገርም አሁንኳን በዚህ ግዜ ጥሩ ብናስብ እሽ ሊላውስ እንደው ይሁን እኔ የገረመኝ የዩናታልና የኡስጣዝ አቡበከር ነው ይሄ ነው መልካምነት ይሄ ነው ቅን ነት እውነት እኔ ይሄ የመጣው መቅስፈት ሲንሰን ነው ዛሬም አንማርም ሶፌ አንችልም ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ሁሁሁሁፍፍፍፍፍ ዘፈኑን ሳዳምጥ በሶፍያ ውስጥ ጂጂን አየዋት በጣም ነው ጂጂን የምወዳት,እዚጋ ሶፍያ ከዘፋኞች ጋር የሰራችው ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያዳምጠው ነው በጣም ደስ የሚል መልክት ነው
hanna21 samuel yup!!
I really miss gig I hope she is ok
Min waga alew bilginawa betam yebeza new. Ke pente ena ke muslim figure yehonu sewoch asayta ke orthodox gin alasgebachim. Dirom yekiflehager lij tolo ayseletinem.
@@gashawadane5505 ልክ ነህ እኔም ተሰምቶኛል ምን አልባት እነሱ እምቢ ብለዋችው እንዳይሆን
hanna21 samuel: ጂጂም ዘፍናዋለች እኮ:: ሰላም የሚለውን ዘፈኗን መስማት ነው:: ሶፊያ ሸፈፍ አርጋ አቅረበችው እንጂ
ቻቺዬ ምርጥ ሶፊዬ አሪፍ ስራ ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ስራ የሚቻለው አንድ ላይክ ሆነብኝ 1000 በግሌ ይገባችኋል
በጣም ብዙ ጊዜ አየሁት አይሰለችም መልዕክቱም ጥሩ ነው ቻቺዬ የኔ ቆንጆ ከብዙ ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
በጣም ቆንጆ ሥራ ነው የኪነጥበብ ሥራና ዘፈን ልዩነት ለማስረዳት እጅግ ከባድ ነበር በዚህ ወቅት ግን ትክክለኛ የኪነጥበብ ሥራዎችንና ከመዛምርት ጋር ተስማምቶ ለመሥራት አበቃችሁ ወደፊትም በኪነጥበቡ ላይ ፍከስ ብታደርጉ የሁሉም ሐይማኖት አድናቂ ታተርፈላቹ
የምርጦች ስብስብ 💖 ሶፊዬ ግጥሙ እንዴት ደስ እንደሚል ፈጣሪ ምኞታቹን ያሳካው💖 ሰላም ሰላም💚💛❤
I like it 💗
ሌላውን የኔ ብሔር አደለምና እኛ ቸርች አብሮን አይዘምር ብለህ ከቸርችህ እያባረርክ ድሮስ እንዴት ስለ ሰላም ሲወራ ደስ ሊልህ ይችላል
ሶፊ ከጎንሽ ነኝ ከኢየሱስ ውጪ ሌላ የሰላም አለቃ የለንም
Zeritu, her voice is always magical💚💛❤
ከእንግዲህ ዋይታ አይሆንም
ወንድም ወንድሙን አይገድለውም
ቃየል በአቤል ላይ አይነሳም
ሰይፍ በልብሽ በአንቺ አያልፍም 2×
ሰላም ሰላም እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም እንደምን አድረሻል
ሰላም ሰላም ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም እንደምን ኖረሻል
ሰላም ሰላም የሰላም አለቃ ሰላም ሰላም አይኑን ጥሎብሻል ለክብር ታጭተሻል
ሺ እውነት ቢኖረኝ ሺ ምክንያት አልቆምም ለበቀል ለክፋት
ትልቅነት የለም ሰው ጥሎ ያለሰላም ክቡር ሕይወት ጎድሎ
ገበሬው የእጁን አይጣ እርሻውም ዳዋ አይብላበት
የእናት ቤት መሶብ አይጉደል ይሙላልህ ጥጋብ በረከት
ከእንግዲህ ዋይታ አይሆንም
ወንድም ወንድሙን አይገድለውም
ቃየል በአቤል ላይ አይነሳም
ሰይፍ በልብሽ በአንቺ አያልፍም 2×
ሰላም ሰላም እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም እንደምን አድረሻል
ሰላም ሰላም ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም እንደምን ኖረሻል
ሰላም ሰላም የሰላም አለቃ ሰላም ሰላም አይኑን ጥሎብሻል ለክብር ታጭተሻል
የፍቅር ደቀ መዝሙር ነኝ ሌት ከቀን ሰላም ዘማሪ
እንደ እርግብ እንደ ሩህሩህ ወፍ ቅንነት መልካም አብሳሪ
ይበቃል የጨቅሎች እምባ ይበቃል የአዛውንት ለቅሶ
አዘን መከራ አይቅጣን የሰላም ጎጆአችን ፈርሶ
ሴት ልጅ በእናቷ ላይ ምራት ባማቷ ላይ
ከእንግዲህ አይነሳ አባት በልጁ ላይ
ጦሩም ይቀየራል ሰይፍሽ ማረሻ
ስምሽ ይለወጣል ቀርቶ አኬልዳማ
ሰላም ሰላም እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም እንደምን አድረሻል
ሰላም ሰላም ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም እንደምን ኖረሻል
ሰላም ሰላም የሰላም አለቃ ሰላም ሰላም አይኑን ጥሎብሻል ለክብር ታጭተሻል
የሰላም ነፋስ ላንቺ ይነፍሳል
የሰላም ነፋስ ምድርሽ ይጠግባል
የሰላም ነፋስ አምላክ የቸረሽ
የሰላም ነፋስ ደስታን ታያለሽ
የሰላም ሰው ነኝ ክፋት አልሰራም
የሰላም ሰው ነኝ ተንኮል አልዘራም
የሰላም ሰው ነኝ ስቃይ እንዲበቅል
የሰላም ሰው ነኝ አልቆሰቁስም
የሰላም ሰው ነኝ አማናዊ ነኝ
የሰላም ሰው ነኝ ምንጊዜም የትም
የሰላም ሰው ነኝ ከበደል ጋራ
የሰላም ሰው ነኝ የለሁበትም
ከእንግዲህ ዋይታ አይሆንም
ወንድም ወንድሙን አይገድለውም
ቃየል በአቤል ላይ አይነሳም
ሰይፍ በልብሽ በአንቺ አያልፍም
ከእንግዲህ እንዲህ ይሆናል
ወንድም ወንድሙን ይጠብቃል
ሁሉም የበላይ ሆኖ ..........
............... ተስፋ .........
ሁሌ የወንድሜ የእህቴ ጠባቂ ነኝ
sami s.m ያንተን ኮመንት እያነበብኩ አብሬ ዘመርኩ እናም አመሰግናለው ልልክ ነው 👍
WOW👌👌👌👌👌
እናመሰግናለን ወንድምዬ
sami s.m Bless you
ተባረክ
የሰላም ሰው ነኝ !!! ሶፌ በርቺ ወረኞች ይፈሩ ለኢትዮጵያ በዚህ ሰአት ምርጥ ምልክት ነው ።
OMG!!! You guys are so beautiful. All the three beautiful Ethiopian ladies. God bless you more ❤️🙏🏾. The lyrics is a good message to all Ethiopians and others. God wants us to love one another in peace.
I really like it when people put their differences aside for better causes....Great work
Lamrot Tensay
Unity
እምዬ አትዮጵያ የሰላም አለቃ አይኑን ጥሎብሻል ከእንግዲ ዋይታ አይሆንም የከፍታሽ ዘመን ተቃርቦአልና ቃሉም ይፈፀማል አሜን
እናመሰግናለን ምርጦች
እኔም የሰላም ሰዉ ነኝ
ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇷🇪🇹
Way do you post Azino's flag are you salve' of Italians?
Enm.ye selam.sew.negie.amennn
Why am I not able to resist Sofia's voice? I am longing for your new gospel album!!
የሶፊያ ድምፅ ቁርጥ እንደ እህቷ ጂጂ መልዕክቱ ደስ ይላል👍 ሰላም ለአለም ሁሉ 🙏
I truly loved this clip. what a warm and spread a positive energy on our mother land ETHIOP. It is just lovelyyyyyyy . do more more pls
What a beautiful song 😍 from beautiful singers. I love you guys ❤️ all over from South Africa
💌🇪🇹💌
በጣም ቆንጆ ሥራ ነው የኪነጥበብ ሥራና ዘፈን ያለውን ለማስረዳት እጅግ ከባድ ነበር በዚህ ወቅት ግን ትክክለኛ የኪነጥበብ ሥራዎችንና ከመዛምርት ጋር ተስማምቶ ለመሥራት አበቃችሁ ወደፊትም በኪነጥበቡ ላይ ፍከስ ብታደርጉ የሁሉም ሐይማኖት አድናቂ ታተርፈላቹ
ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ
ውይ ሶፊዬ ተባረኪ ጀግና ሴት ነሽ እዳሰሚ
ማንንም ለትውልዱ የማይረሳ ትምርህት ነው የአስተላለፍሽው እወድሻለው ተባረኪ ከነ ቤተሰብሽ
አንደኛ ይመችሽ ሶፊ። ሰላሙን ያውርድልን
This is the best song of 2020 blessing sofi ❤️
i have no word
Amazing!! When women comes together it’s very powerful! God bless you all 🙏🏽❤️
Beautiful song, we said Amen, let Almighty God interfere and his protection be upon the nation. Enough is enough we have witnessed millions lives lost in violence and hatred.
Keep do what you need do preaching "peace " if we have an issues with that we don't have to listen.
እድሜልክ ሰላም ትላላችሁ
በስሙ እየቀለዳችሁ
ሰላም በትክክል ስታመልኩት ጌታን ሰላም ይሆናል
ሚልየን ዘፋኝ ዘፈነ ይህች ደግሞ ጌታን እያወቀች በጌታ ሆና የባሰ ዘፈነችው መዝሙሩን ትታ
በሉ ሌላ የሰላም ቀረርቶ
ሰላም እንደሁ ወይ ፍንክች
ጌታ ምህረት ይላክልሽ
ሰላምሽ እና አንድነትሽ ይብዛ እናታለም ኢትዮጵያ! ስላንች ቀንተለሊት ባስብ አይሰለቸኝም::
Best one for those whom always have positive mind
Peace to our beloved motherland
*ኡስታዝ አቡበከር* መግባቱ ቅር ቢያሰኝም፤ የሰላም ጉዳይ ነው። አፉ ብለነዋል። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ሶፊያን ስወዳት❤ 🙏🙏ስላም እና ፍቅር ለእናት አገሬ 🇪🇹🇪🇹
በስማም ደጋገምኩት አይገልፀውም ደስ ሲል
የሰላም ሰው ነኝ ሙች እኔማ ቀለቤ ነው ባጭሩ
ምንም ይባል ምንም በፍቅር ወድጄዋለው መልእክቱን! የምንም አማኝ ይሁኑ መልእክቱ ለሁሉም ነው! እኔም የሰላም ሰው ነኝ! አንደኛ ማርያምን!
የሚገርም መልክት ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ስለሰላም መስማት ሰላም ይሰጣል ምንም ይሁን እንዴት መልክቱ ትልቅ ነው ♥♥ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን