Betohan nesh. You are all)l linght shining for Ethiopia and for the wh-ole nations of. the world. God bless you and keep you. Amen awon tebareku!!!!!!!
awo new milush eyawksh tixykyalsh wey bebte kirstyanachew awde mhrt komew lemimnanu yemyastmrut eko new ensu minim yiblu egna be eysusi anafrim yeflgutn yblu ene alsemachewm eysusi geta new haleluya❤❤
sister befeson begeletya kehawyat bemeshaf kidues hawrya yalew ena katsmehraanchu weshi yetewegeze new kortodox temhrti wehi yekhdet new bible yale new enante yetekeble ena ennate embi yale lena emba elae thats it
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ እንዲሁም በቅነት ሰው እንዲረዳሽ ምኞቴ ነው አንቺ የተባረክሽ ልበ መልካም እና ሩሩህ ሴት ነሽ በሰማይ ዋጋሽም እጅግ ታላቅ ነው አሜን!
እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ፡ በመዝሙርሽ ፡ ተባርኬአለሁ ፡ ፡ አገልግሎትሽ ፡ ይባረክ ፡ ቤተሰቦችስ ፡ ኑሮሽ ፡ ጌታ ፡ አየሱስ ፡ ይባርክልሽ።
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽዉ ለጴንጤዎቹም ንገራቸዉ ኦርቶዶክስ እመቤታችንን እና ያከበራቸዉን ቅዱሳኑን እንደማታመልክ እምታመልከዉ የድንግል ማረያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስን እንደሆነ ለዚህም ምስክር የዘመርሽዉ የኦርቶዶክስ መዝሙር ነዉ
ድብን አድርጋቹ ነው ምታመልኳት ለእየሱስ የዘመራቹትን ለሷም ትዘምራላቹ እና መዝሙር ለሁለቱም ይቻላል እንዴ
@@Gosple234 you lost your mind? we respect (not worship) Virgin Marry. we never say Marry is our God, never!!!!! come on your evidence.
😂 መዝሙር አምልኮ ነው?@@Gosple234
@@Gosple234በዓለማዊነት የተጠለፈ ትዉልድ!!
@@AbebawYeneneh-nz2lp ለምሳሌ ለእግዚአብሔር ምትሰጡትን ቦታ ለሷም ትሰጧታላቹ እግዚአብሔርም ያድናል ማርያምም ታድናለች ለዚስ መልስ አለህ
ኢየሱስ ያድናል
ተባረኪ ሶፊ በረከታችን ነሽ
ሰውየፈለገውንይበለኝ(እኔግንየተሰቀለውንክርስቶስንአመልካለው🙏
ኢየሱስ ያድናል
ተባረኪ ሶፊ በረከታችን ነሽ
እኛ በረከት ደንግል ማርያም ናት።
@@dafna4027 mut amlaki
ዘመንሽ ይባረክ አስተዋይ ነሽ በብዙ ተባረኪ
በጣም ልክ ነሽ እናም ኦርቶዶክስ ዎጣቶች ሁሉም ባይሆኑ በየ ኮመንቶች አራሱ ልክ ያልሆነ ነገር ያስተላልፋሉ ማለትም ይሳደባሉ እና በዝህ አጋጣሚ ማምህራን እነዝህን ልጆች በመክሩ መልካም ነው ፕሮቴስታንት የማይሳደቡት የአስተምሮት ዉጤት የቃሉ ፍሬ በዉስጣቻው ስላለ ነው የእግዚአብሔር ቃል እንድንዋደድ እንጂ እንድንጠላላ አላስተማረንም የሞተልን ለሁላችንም አንዱ ኢየሱስ ነው
በጣም ትክክል ሀሳብ ነዉ ያነሳሽዉ በቤተክርስትያን ታሪክ ከ ሁሉም የክርስትና denominations የ ecumenism dialogue የሚያበረታቱ አባቶችን እና theologians አይተናል ትልልቅ ዉጤቶችም ተገኝተዋል እንደ ምሳሌ pope john paul ll ከ Catholicism, pope shenoda lll ከ Oriental Orthodox and Karl barth ከ protestants መጥቀስ እንችላለን በዚሁ የ ecumenism dialogue ከተገኙ ትልቅ ዉጤቶች መካከል እንደ እ.ኤ.አ አቆጣጠር በ 1973 በ pope paul lV ከ Catholicism እና በ pope shenoda lll ከ Oriental Orthodox የተደረሰዉ የ christological agreement ይጠቀሳል። እንደ አጠቃላይ አንች ያነሳሽዉ ሀሳብ ከላይ ከጠከስነዉ የ ecumenism ሀሳብ ጋር closely related ነዉ። ስለዚህ in my opinion ያነሳሽዉ ሀሳብ መልካም አና የሚደገፍ ነዉ ለማለት ነዉ።
መመዘኛዉ መጽሐፍ ቅዱስ ነዉ ጌታ በሰጠን አንዲት ጥምቀት የማያምን ከክርስቶስ አካል ጋር አንድ የምንሆንበትን ስጋ እና ደሙን ካላመነበት ይህ ሰዉ ግማሽ(መናፍቅ) ነዉ። -አርዮስ በጌታ ስም ያምናል ግን ፍጡር ይላል መናፍቅ ነዉ
- ንስጥሮስ በጌታ ያምናል ግን ሁለት ባህሪ እና አካል ይላል መናፍቅ ነዉ።
ታድያ በጌታ ኢየሱስ ስጋ እና ደም የማያምኑ በልጅነት ጥምቀት የማያምኑ መናፍቃን መባል ትክክል ነዉ ። ነገር ግን ለብሽሽቅ ማድረግ ተገቢ አይደለም። በፍቅር መነጋገሩ ይበጃል። እኔ በበኩሌ ፕሮቴስታንቲዝምን አጥብቄ የምጠለዉ ቢሆንም አማኞቹን እጅግ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ❤ ከአፋቸዉ ኢየሱስ ስለማይጠፋ። መዳናቸዉ ግን አልተፈጸመም።
የኔ ውድ የማታውቁትን የምትናገሩ እናንተ ናችሁ ኢትዮጵያውስጥ ስንት ክፋት እየሰራ ያለው ተፅፎ በማይገኝ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ማነው የገባችሁ ነገር ለማዳን ከሆነና እውነት ካላችሁ ማስተሜር መስበክ ነው እንጂ በስድብ በመግደል በማሳደድ ማነው?አብዛኛው ከኦርቶዶክስ ስለወጣ የየራሱን ያየውን እንኳ መናገር ይችላል ።ለምሳሌ አንተ ስጋ ወደሙ ጴንጤ እንደሚለው የጌታ እራት እንወስዳለን ለጠቅላላ እውቀት እንዲሆንህ ነው ጥምቀት ሐዋርያውጳውሎስ መቼነው የተጠመቀው ?አያምኑም አያረጉም ከማለትህ በፊት ሚዛናችን መፅሐፍ ቅዱስ ቁጭ ይበልና ምን ትቀበላላችሁ ተብሎ መጨያየቅ መልካም እርግጥ ከመፅሐፉ ውጪ የሆኑ ተረቶችን ነው የማናምነው በቃሉ እናምናለን ጴንጤም በየጎዳናው መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው እያለ የሚጮኸው እንደጌታ ሰውን ሁሉ ስለሚወድ ነው ተባረክ
መዳናቸው አልተፈፀመም ማለት አልገባኝም ሊያስረዱኝ ወይንም ሊያብራሩልኝ ይችላሉ
ኦርቶዶክስ ክርስትያን አማኞችን አህዛብ ጣኦት ኣምላኪ ትሉ የለ እንዴ ስለዚህ እርምት ከራስ ይጀምራል።
ዝማሬ መላዕክትን ይልሰማልን እህታችን በመዝሙሩ ተባርከሻል ተቀድሰሻል ።
ለጠየቅሽው ጥያቄ ጥሩ ነው ።
መምህራኑ ባቻ ሳይሆኑ ኦርቶዶክሶች መዕመናኑ ለምንድነው መናፍቅ የምትሉት ከሆነ ጥሩ ጥያቄ ነው መናፍቅ ማለት ተጠራጣሪ በሙሉ የማያምን የመፅሐፍ ቅዱሱን ሃሳብ እንደተረዳው በራሱ የሚተሮጉም ማለት ነው ።
ለዚህ ነው ጵንጤዎች መናፍቅ ናቸው የምንለው ለምሳሌ በመላዕክት ተራዳይነት (ረዳትነት)አታምኑም መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል እሱን በደንብ አንቢቢው ሌላው በድንግል ማርያም ላይ ድንግል ማርያምን ልክ እንደ ተራ ሰው እድርጋችሁ ታምናላችሁ
ከርልስችሁ ጋር እኩል ታደርጋታላችሁ. ወ'ዘ'ተ በመሳሰሉት ምክንያት መናፍቅ የሚል ስያሜ ይሰጣቸኃል ለዚያ ነው።
Betohan nesh. You are all)l linght shining for Ethiopia and for the wh-ole nations of. the world. God bless you and keep you. Amen awon tebareku!!!!!!!
Bahan nesh !!!! Bemtadergiw neger hulu . Betam wededku leredaw alchlem menaged alebegn. Ketyi berchi. Kefitesh betam sefi ber tekeftoal amen❤
How much I wish we could have more people like you. You are such an amazing ambassador of peace. We praise our creator for your sweet influence.
ሶፊያ አስተዋይ ሴት ወልካም❤❤😊😊
Anidithymnotañidyttimketnwymilewmnfknmlttetartsrmlrtnewgetnamljnweylhanileyymtylshtkulneshbesimuindmtmrumshfyngerl
ተባረኪ ሶፊ ዝም የተባለበትን ስድብ ያነሽው!❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ትክክል ነው❤❤❤
“ነገር ግን ይህን እመሰክርልሃለሁ፤ በሕጉ ያለውን በነቢያትም የተጻፉትን ሁሉ አምኜ የአባቶቼን አምላክ እነርሱ ኑፋቄ ብለው እንደሚጠሩት መንገድ አመልካለሁ፤”
- ሐዋርያት 24፥14
Sofiye yene konjoo!Wodishellehu!! you are God's Ambassador!!! Enwodishallen!!!
God bless you sister 🙏 keep doing the right thing. Tabarky 🙏💐
እህታችን ሶፍያ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰው ልጅ እውነቱን አውቆ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንድያምን የምታደርጊው ሚና እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ደህና ሶፊያ ባንቺ በኩል ያለውን ነው የተናገርሽው ታቦተ ህጉን ጣኦት ነው ሚያመልኩት የሚሉ የፕሮቴስታንት አማኞች ምን እንበላቸው ? ካለማወቅ እንደሆነ i get that but still መባል የለበትም ነውርም ነው። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አክባሪሽ ነኝ
ሶፊየ
እኔ ፕሮተስታንት ማጆሪቲ የሆነበት ሃገር ኑሪያለሁ
ከኢትዮ ፕሮተስታንት ይለያሉ
ማሪያም የተወልድችበትን ቀን ያኵብራሉ
ጥምቀትን ያከብራሉ
የሰባ ሰገል ቀንን ያከብራሉ
ገናን በጣም ያከብራሉ
ስያንት ማርቲን ቀን ያከብራሉ
የሚያከብሩት ደmoኮ በመስጠት በመካፈል ነዉ
የኢትዮ ፕሮተስታንት እንደማየዉ ከዚህ ያፈነገጠ ነዉ (especially the recent trend is so scary for Ethiopia as a whole)
ሌላዉን ለመጣል ለመዘርጠጥ ብቻ ያለመ ይመስላል
የኢትዮጵያ ጴንጤ ችግሩ ኦርቶዶክስን ጠላቻን ብቻ ነው የምሰብከው።
እነዩጭፋ የውኒታን ቀለሜ ትዝታው ምን እንደሚሰሩ ታቂ አለሽ ለምን እነሱን ወንጌል እንዲሰብኩ አትናገሩም
እነኢዩ ጩፋ ኦርቶዶክስ ናቸው ደብተራ ናቸው
መናፍቅ አሉ አላሉ ቦታ አትስጪው አንዱን ነገር ብቻ አስቢ ክርስቶስን።
አይደሉም አለማወቃቸው ነው ይቅር ይግባላቸው።
አንደ ወንጌል ቃል ከፔጤ በስተቀር ሁሉም መናፍቃን ነቸው፣because ከወንጌል ውጪ የሰው ገድላትንና ታሪክን ስለቀላቀሉ፣የቀነሰና የጨመረ የተረገመ ይሁን ስለሚል፣ስሙ ቀድሞ ለፔጤ ተሰጠ እንጂ መናፍቃን የተሳዳቢው ነው።
በስመአብ እዉቀታቹ እኮ በዝቶ ስለፈሰሰ ነዉ ግድልና መፀሀፍ ቅዱስ የተምታታባቹ የተደበላለቀባቹ ገድል እኮ የአንድ ግለሰብ ታርክ ነዉ እናንተ እራሳቹን ቅዱሳን እያላቹ ስጠሩ its ok ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲባልስ ፎቢ አይ ዲያቢሎስ ስራዉ ተንኮሉ ፈጣር ይገስፀዉ እናንተንም አፈ ልቦናቹን አቀዝቅዞ አይነ ልቦናቹን ይግለጥላቹ አሜን
እናተ እኮ የምታመልኩት ሉተር የፈብረከውን ነዉ ስለዚህ መናፍቅ እናንተ ናችሁ።
ልዩነትና መለያዬትን ለይቶ አለማወቅ ችግር በሁላችንም የሚታይ ነው የእምነታችን መሠረት በአዲስ ኪዳን ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታችን ኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ በማመን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በመጠመቅ ዳግመኛ ከእግዚአብሄር መወለድ ነው በዚህ ደግሞ የምናምን ሁሉ ክርስቲያኖች ነን ።
ይህን ያነሳሁት እንደሀገር በነበረው የህዝብና ቤት ቆጠራ እንኳን ከዛሬ 20 አመት በፊት ክርስቲያኑ የተረፈበት ይኸው ነበር
እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ አንድ ኦርቶዶክስ ሰባኪ ገና መናፍቅ ሲል ስብከቱን አጠፋዋለው እራሱን ችሎ እማይሰብክ አልወድም እናንተም ጋር አሉ እዚህ እንዳልሽው ቤተክርስቲያን ተጋርተን ነው እምኖር ሁላችንም የስላሴ አማኞች ነን ለምን እንደዛ እንደሚባልም አላውቅም
Yigebashal and ken
Ewenetshen new menafek kedero yenber sim new menafek malet kehadi new
ወዳጀ አታድበስብስ መቸ ነው ጴንጤ ሥለሥላሤ የጠራ የነጠረ ትምሕርት ያላቸው ሥለኢየሡሥም አሥተምሮ እንለያያለን
Pppp menfeq nesh😅
egn ende mtsaf kidus new mingrach lemsale esayas 46 eske mechersha hawaryat sera 1gna ximotyos anbibi❤❤
መጀመራ ነገሩ የመጣው ከናንተ ሰለሆነ ነውኮ ኦርቶዶክስ ጣዎት አምላኪ ናት ስለምትሉ
Ahzabm eko yilunal😂
@@ኢትዮጲስ አር አህዛብማ የነሱ ስም ነውጂ ለነገሩ ከጥቅስ ስለማያልፉ ምን ያቃሉ
አንደኛ የግለሰብ ንግግር የተቋም አቋም ተደርጎ አይወሰድም:: ወንድሜ መጽሐፋችን የሚሰድቧችሁን መርቁ እንጂ ተሳደቡ እኮ አላለንም ::
ሶፊ ኢየሱስንኮ አሳች ይሉት ነበር ! መምህሩን አሳች ካሉት ደቀመዝሙሩን ምን እንዲሉት ትጠብቂያለሽ !?
እግዚአብሄር ወደ እውነተኛው ቤት ያምጣሽ ሶፊዬ
ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዜናሁ፡፡ዘበከ የሚለውን ሰበከ ብለሽ ቀይሪው በተረፈ መልካም ነው። የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክሽ።
ቀን ወጥቶልሻል አገሬ ቀን ወጥቶልሻል አማራዬ ቀን ወጥቶልሻል ጎጃሜ ወጣልን በደንብ የኤርትራ አምላክ የጎጃም አምላክ ይድፋሽ
እህቴ ሶፊ ያልሽውን ስሕተት የሚፈፅሙት የአእምሮ ንቃት የጎደላቸው መምህራን መሆናቸው እጅግ ያሳዝናል::
Tebareki sofi tikikilegna hasab new
Ishee SOFI inastekaklalen lemlimeln tebareki
በእውነት እኔም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ያው ስለ ማንሰማ ነው ሰሚ ጠፍቶብኝ ነው ተባረኪ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
God bless you!❤❤❤❤❤❤
ማርቆስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ እርሱም በመንገድ ሲወጣ አንድ ሰው ወደ እርሱ ሮጦ ተንበረከከለትና፦ ቸር መምህር ሆይ፥ የዘላለም ሕይወትን እወርስ ዘንድ ምን ላድርግ? ብሎ ጠየቀው።
¹⁸ ኢየሱስም፦ ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።
¹⁹ ትእዛዛትን ታውቃለህ፤ አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በሐሰት አትመስክር፥ አታታልል፥ አባትህንና እናትህን አክብር አለው።
²⁰ እርሱም መልሶ፦ መምህር ሆይ፥ ይህን ሁሉ ከሕፃንነቴ ጀምሬ ጠብቄአለሁ አለው።
²¹ ኢየሱስም ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደደውና፦ አንድ ነገር ጐደለህ፤ ሂድ፥ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፥ መስቀሉንም ተሸክመህ ና፥ ተከተለኝ አለው።
²² ነገር ግን ስለዚህ ነገር ፊቱ ጠቈረ፥ ብዙ ንብረት ነበረውና እያዘነም ሄደ።
እችን የእግዚአብሔር ቃል በተግባር የምኖር ሰው አሳዩን እስቲ አይደለም ስኖር ጠቅሶ ስታስተምሩ አይቼው አላውቅም። መናፍቅ ከፍሎ የምያምን ግማሽ ማለት ነው መጽሐፍ ቅዱስን ከፍላችሁ ስለምታምኑ አው ማናፍቅ ናችሁ ስድብ አይደለም እውነታው ነው።
❤❤❤❤🎉🎉🎉Tebareki
awo new milush eyawksh tixykyalsh wey bebte kirstyanachew awde mhrt komew lemimnanu yemyastmrut eko new ensu minim yiblu egna be eysusi anafrim yeflgutn yblu ene alsemachewm eysusi geta new haleluya❤❤
ሶፊ እኔ ከአንቺ ህይወት የሚረዳው በቃ በእፕጭሩ ኢየሱስ ገብቶሻል።
አወ ናቸው ኢየሡሥ ክርስቶስ ወደምድር መቶ አንድ ጊዜ ብቻ ያደረጋቸው ነገሮች አሉ እነዚሕም በልቷል ድጋሜ አይበላም :ተሠቅሏል ድጋሜ አይሠቀልም በምድር ተመላልሷል በእግሩ ድጋሜ አይመላለሥም:ከራሡና ከአባቱ ከመንፈስ ቅዱሥም ጋር አሥታርቋል በደሙ ድገሜ ማሥታረቅን አይፈጽምም::አሑን ለፍርድ ይመጣል በባሕሪው አዳኝ እንጅ ለማኝ አማላጅ አይደለም የማዳን ሥልጣን ያለው አይለምንም አያማልድም ያድናል እንጅ ማማለድ መለመን ለፍጡር የተገባ ነው ምክንያቱም የማዳን ሥልጣን የላቸውምና።ጴንጤወች ግን የማዳን ስልጣን ያለው እንደማይለምን እየታወቀ አማላጅ ብለው ለባሕሪው የማይሥማማ ሥም መሥጠት ተገቢ አይደለም ይሔ መናፍቅ ያሥብላል ኢየሡሥ ጌታ:አምላክ:አዳኝ:መጋቢ:ፈጣሪ:ፈራጅ እና አለማትን አሣልፎ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ አምላክ ነው ከራሡ ጋር በደሙ አሥታረቀን ማለት ከአብና ከመንፈስ ቅዱሥ ጋር አሥታረቀን ማለት ነው ምክንያቱም በመለኮት:በፈቃድ አንድ አምላክ ሥለሖነ ወልድ ሲሰቀል አለምን ለማዳን አብና መንፈስ ቅዱሥ ፈቃዳቸው ነው ወልድ ካለመነን የሠውን መዳን አልፈቀደንም አይሉም ምክንያቱም የወልድ ፈቃድ የአብና የመንፈስ ቅዱሥ ሥለሖነ።
መጽሐፍ ቅዱስ መሸከምና ካለተነገረበት አውድ ውጭ መስበክ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ መስበክ ተቆጥሮ ነው እንግዲህ ሁሉም በመጽሐፍ ቅዱስ ነው የሚያምኑት የተባለልኝ።እነ እዩ ጩፋም እነ ዮናታንም ብዙ ሌሎችም ይህን ያደርጋሉ።
የሶፊያ ችግር እዚህ ላይ ነው። ለነገሩ መንፈስ ቅዱስ ካልገለጠ እንዴት መረዳት ይቻላል?"ይህን፡ጥበብና፡ተኣምራት፡ይህ፡ከወዴት፡አገኘው፧
55፤ይህ፡የጸራቢ፡ልጅ፡አይደለምን፧እናቱስ፡ማርያም፡ትባል፡የለምን፧ወንድሞቹስ፡ያዕቆብና፡ዮሳ፡ስምዖንም፡
ይሁዳም፡አይደሉምን፧
56፤እኅቶቹስ፡ዅሉ፡በእኛ፡ዘንድ፡ያሉ፡አይደሉምን፧እንኪያስ፡ይህን፡ዅሉ፡ከወዴት፡
አገኘው፧ተሰናከሉበትም።
የሚለውን የተረዱበት ነገር ራሱ ምን ሊባል ነው?
የተሰናከሉበትን ንግግራቸውን እንዴት አያስተዋሉም
ጫጫታውና ሁካታው ትርምሱስ ምንን ያሳያልና ነው?
sofiye❤ በገጠር ብቻ ሳይሆን አማራ ክልል አካባቢ በከተማም እንኳን ጌታን የተቀበለ ሰዉ እንደ ከሀዲ መቆጠር፣ መገለለ፣ ከፍተኛ የሆነ ጥላቻን መጋፈጥ የተለመደ ነዉ እኔም የዚህ ጥቃት ተካፋይ ነኝ። እና እንዳልሽው የአስተምህሮዎች ዉጤት ነው ይህ ጥላቻ......❤❤
በደቡብ ያለዉ የኦርቶዶክስ ጥልና ጭፍጨፋ በኦሮሞ ክልል የሚቃጠለዉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መቃጠል ለእናንተ ፅድቅ ነዉ ማለት ነዉ እዉነተኝ አማኝ የክርስቶስ አማኝ መልካም ነገር ፍቅርን እና አስታራቂ ሚዛናዊ ነገሮችን ነበር ማቅረብ ያለባት .
በደቡብ ያለዉ የኦርቶዶክስ ጥልና ጭፍጨፋ በኦሮሞ ክልል የሚቃጠለዉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መቃጠል ለእናንተ ፅድቅ ነዉ ማለት ነዉ እዉነተኝ አማኝ የክርስቶስ አማኝ መልካም ነገር ፍቅርን እና አስታራቂ ሚዛናዊ ነገሮችን ነበር ማቅረብ ያለባት .
አታለቃቀሽ በደቡብ ያሉ ኦርቶዶክስ እንዴት እንደምገፉ እኔ ምስክር ነኝ መናገርማ እንችላለን ጌታን የተቀበለ የምለው ግን ያስቃል ጴንጤ ጌታ የካደ ነው በኢየሱስ ስም ለስጋው የምሸቅጥ።
አዎን፣ መጽሐፍ ቅዱስ በዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ አጋንንት ከሰዎች ጋር ግንኙነት እንደሚፈጽሙ ይገልጻል።
ኦሪት ዘፍጥረት 6፡4
መጽሐፍ ቅዱስ የወደቁ መላእክት ወይም አጋንንት ከኖኅ የጥፋት ውኃ በፊት ከሴቶች ጋር ሲጋቡ ይገልጻል።
ዘፍጥረት 6:7-8
መጽሐፍ ቅዱስ የእነዚህን ማኅበራት ዘሮች ኔፊሊሞች፣ የሰው ልጅ ወደ እርኩሰት እንዲወድቅ ያደረጉ የግዙፎች ዘር እንደሆኑ ይገልጻል። እግዚአብሔርም “የፈጠርሁትን የሰውን ልጅ ከምድር ገጽ ላይ አጠፋለሁ” አለ።
May God bless you
Tebareki ❤❤❤🎉🎉🎉
God bless you sofi.
በመፅሐፍ ቅዱስ እናምናለን ትላላችሁ እንጅ መች ቃሉን በትክክል አወቃችሁት?" ለዚህ እኮ ነው መናፍቅ የምትባሉት።
ሶፊ መንፈቅ ማለት 6 ወር ግማሽ አመት ጎዶሎ መሉያልሆነ አመት ነው፣-----ወይም ነፊቅ የተሰነጠቀ ሁለት ቦታ የተከፈለ or መንታ ልብ ያለው ነው፣ሐዋርያው pole ግርዘትና ጥምቀትን መቀላቀላቸውን ኑፋቄ ነው ሲል መናፍቃን አላቸው።
የተባረክሽ ብሩክ ነሽ ሶፊ
በትህትና ልጠይቅ:
ጉዳዩን ለምን ከውጭ ሀገር አኗኗር ጋር ታገናኝዋለሽ? በርግጥ መከራየቱ እና መከባበሩ ሰብአዊነት ቢሆንም ከእውነታው ጋር የሚያጋጨው እና የሚያገናኘው ነገር የለም። ሀሳቡ ግን አብሮ በሰላም የመኖር የማህበራዊ ስክነት ጉዳይ ነው።
ሌላው ጴንጤዎች ተነስተው ሁሌም ትግላቸው ኦርቶዶክስን መዝለፍ ነው። የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መገልገያዎችን እና መገለጫዎችንም በብሽሽቅም ይሁን በማናለብኝነት መልኩ ሀላፊነት በጎደለው ሁናታ ይጠቀማሉ? ይህንን ገስፀሽ ታውቂያለሽ ወይ? የህሊና ንፅህና ከራስ ነው የሚጀምረውና። ሲቀጥል: እህት ሶፊያ ሆይ በየሰፈሩ እየወጡ ስለኦርቶዶክስ ያለ አግባቡ እና አፀያፊነት ቀተሞላበት ልክ የሚበጠረቁትን ፓስተር፣ አገልጋይ፣ እና ወንጌላዊያን ነን የሚሉትንስ ለምን መገሰፅ አቃተሽ?
ከዛ በተረፈ እንደ አጠቃላይ ለመሆኑ ፕሮቴስታንት ማለት ምን ማለት ነው? እንዴትስ መጣ? መቸ መጣ?
እንወድሻለን ውድ እህታችን ወደ ቤቱ/ ወደ ቤትሽ ይመልስሽ
እኔ የምኖረው ቻግኒ ከተማ ነው አባትሽንም ቤተሰቦችሽም አውቃለሁ እስቲ ጥር 6 ቀን ነይ ና አባትሽ በጉም ኢየሱስ ገዳም የሚሠራውን ሥራ እዪ ከዘህ በላይ ፍቅር ከዚህ በላይ ክርስትና እኮ የለም ። የእውቀት ጉዳይ ግን የሚገባንን ያህል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እናውቃለን :ስለ ሌሎችም ቅዱሳን እንደዚሁ ከዚህ ውጭ ግን ሊቃውንትም ቢሆን እጹብ ድንቅ ብለው ያልፋሉ እንጂ የመጨረሻውን ሊደርሱ አይችሉም ።ቅ/ዮ/አፈወርቅ እንዲህ ብሏል 'ፀሐይን ቀነ ብሎ አይቶ መመርመር የሚችለው ማን ነው :ይህ የማይቻል ከሆነ እርስዋን የፈጠረውን ፈጣሪንስ እንዴት ልትመረምር ትችላለህ ' ይላል ወደ ልቦና ሽ ይመልስሽ ሰለማዊው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን ይስጥሽ ።አው ክ ታብላሱላ !!!
Teach them!
ANCHI AHUNES KEZENSH AHUNES WEY ENDEW DR. WEDAJENEH MEN BELO AGEBASH
ፕሮቴስታንቶች ኣዎ መናፍቃን ናቸው
ምክንያቱም በክርስቶስ ኣማላጅነት እንጂ አምላክነት ኣያምኑም ።
ስለዚህ ከሃድያን መናፍቃን ናቸው ።
ወደ ቀደመው ወደ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም ተመለሽ ። ሶፊያ
አዳራሽ ውስጥ የሚዘርፉትን እነ እዩ ጬፋን፣ እነ እስራኤል ዳንሳን ሌሎችንም አዳዲስ አማተር ፓስተርና ሀሰተኛ ነብያትን እዛው አዳራሽሽ ውስጥ ያሉትን ለምን Criticize አታደርጊም? የምንፍቅና መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርግሽ!!!
መናፍቅ ማለት ከትርጉሞቹ አንዱ ብዙ ጣኦት ያላቸው ናቸው
❤wow nice
በኦርቶዶክስ አስተምሮ መናፍቅ ማለት እምነት የሌለው :መጽሐፍ ቅዱስን የማይቀበል ሰይሆን ተጠራጣሪ ማለት ነዉ
እዮም ተወልደ ሳይሆን ዮም ነዉ
Libam set❤❤
ጥላቻን ግን እንቃወማለን
❤❤❤🙏
ሶፊ ጥቂት መምህራን ሳይሆን ሁሉም ኦርቶዶክስ መናፍቅ ነው የምንላችሁ አወ ናችሁ ግጥም አድርጋችሁ የጌታን ቃል ከፍላችሁ ስለምትቀበሉ ።
እነሱ ሰማንያ አንዱን ነው እንጂ ስልሳ ስድስቱን ብቻ አይቀበሉም ቃሉን የሚጠቀሙት አአዋልድ መፅሐፍት ስለቀሩ ነው
ታዲያ ጴንጤዋች መናፍቃን ናቸው በብሉይ ኪዳን ያምናሉ ውጪ አለም ቤተ ክርሰቲያን የሚያከራዩት ስለማይጠቀሙበት ነው
አዎ መናፍቃን ናቸው የቅድስት ስላሴ አንድነት ሶስትነት የማያምን ሁሉ መናፍቅ ነው
የስላሴ አንድነትና ሶስትነት ወንጌላውያን እናምናለን
❤❤❤🎉🎉
❤❤❤
ኤርትራአያንና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ጋ ብቻ ነው ያ ዓይነት የጥላቻና የመገዳደል፡ መበቃቀል ኣስተሳሰብ ያለው ወደምዕራቡ ሳንሄድ ከጎረቤት የኣፍሪካ ሃገራት መቀባበልና መፋቀርን ብንማር እንዴት የተባረከች መሬት በኖረችን! ነገር ግን የጥላቻችን ጥግ ዋጋ እያስከፈለን፡ የሰውንም ደም እያስገበረን ይኖራል😢😢😢
❤❤❤
ምናልባት ይህን መልዕክት ካነበብሽው የትኛውም የፕሮቴስታንት ቸርች ነው ኦርቶዶክስን ሳይሳደብ ሳያንጓጥጥ የሚውል እሱንስ እንዴት ታይዋለሽ ??? እኔ እስካሁን ካለኝ ልምድ ኦርቶዶክስ ጭራሽ ክርስቶስን እንደማታውቅና ኢየሱስ ያለው ፕሮቴስታንት ቤት ብቻ እንደሆነና በጨለማ ህይወት እንደምንኖር እንደሚመስላቸው ነው ኦርቶዶክስ ግን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም መድኃኒት እንደሆነ ነው የምታስተምረን እኔ እንደሚመስለኝ ከቤት አላስወጣ መንገድ አላስኬድ ቤተክርስቲያን በር ላይ ቆመው አትገቧትም ማለት የቀራቸው አሉና ጥያቄው ትንሽ ግራ ሆኖብናል የሰው ልጅ የመረጠውን እምነት መከተሉ ባያጠያይቅም ❤❤❤
Sofia awu 100% protestant manafiq naw
ልጁ ጴንጤ ሁና ቀብሬላይ እንዳትቆሚ ብሎት የሰርጎ ቀን አባቶ ሞተ
በሽ ዘመናት መካከል ፀንታ የምትኖር ተዋህዶ ብቻ ናት
Tsagahishiw yibekel iko❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤sofiye filme asering😢please
Orthodoxoch ahzab nachewun? Blesh oentewechun teykilnski?
ጴንጤ መናፍቅ አይደለም ነገር ግን የሰዉ ባል ነጥቀዉና ቀምሰዉ ሲያባርሩ አንቺን አየሁ...
❤❤❤❤❤❤❤❤
View felgesh kehone Tewahdo erdug bey gizie yelachwum abatochchn ezawu cherchsh temari yh view flega newu
Sofie Dmx lela ken btestekakli tebareki
Sofya netlaw aeyamerbshe
Sofiye America eko yasrejal. Kir endaylesh yayehutin new. Ethiopia setnori enkulal temesyi neber.
Meshaf Kedsen Muluwen Atmnum Lemsale Abtachen Hoy Besmay yemtenor yemlewn Enkon Atelum Mertchu New Metmnut Mesertun Enge finishing Atmnum Berun Enge Meskotoche Selzhi Yalelke Bate Malet Enante Nachu Menfek Malet gemashe Malet New Evian Satoche Netela yelbesu yeshfenu yemlewn Enkon tegbarwe Maderge Atfelegum ❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሶፊያችን ጴንጤዎች(Protestants) መናፍቃን ናቸው ይህ ደግሞ ስድብ አይደለም
sister befeson begeletya kehawyat bemeshaf kidues hawrya yalew ena katsmehraanchu weshi yetewegeze new kortodox temhrti wehi yekhdet new bible yale new enante yetekeble ena ennate embi yale lena emba elae thats it
Tekelaklobeshal.tergagi bakesh eyesuse gar tetabeki
አብረሽ ይኽንንም ጠይቂ በኦሮሚያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ቤተ/ክ ሲያቃጥሉ ።አማኞችን ሲገሉ ቄሶችን በገጀራ ሲጨፈጭፋ አልሰማሽ ም ? ምነው እነሱንስ ጥያቄ አለኝ አላልሽም ። ያንችውስ ስድብ ነው ። በኦሮሚያ ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው መኖር አልቻለም እኮ ። ይኸንንም ጨምረሽ ተናገሪ አደራ ።
ከፍላችሁ ነው የምታምኑት ምን ጥያቄ አለው ሚስጥራትን መች ትቀበላላችሁ
የኔ እህት መከባበር በጣም ጥሩና የክርስትና ስራ ነዉ ነገር ግን ለምን ከተቃወምሺ የአማራን ጭፍጨፋ አትቃወሚም አሁን የተናገርሺዉ ነገር አሁን ከሚደረገዉ የአማራ የዘር ማጥፋት ና የኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን እምህመናን በግፍ መታሰ መገደል በአዉሮፕላን መጨፍጨፍ ሊያምሺ ይገባል እዉነተኝ የክርስቶስ አማኝ ከሆንሺ . ኦርቶዶክስን የሚያስጠቁር ነገር በአሁኑ ስአት መናገር አልነብሺም አየሺ ግዚዉ የኝ ነዉ ብለዉ ሲያሳድዱን እና ሲዛበቱብን አልተቃወምሺም ነገር ግን የዱሮ ነገር እያነሳሺ ችግር አትስበኪ ትላላችሁ እያልሺ ስትናገሪ ቤተሰቦችሺን ወላጆችሺን እየነቀፍሺ ነዉ አሁንም የምነግርሺ መልካሙን ነገር ሰላሙን ስበኪ ቅድሚያ ሰዉነት ይከበር ዘር ማጥፋት ይቁም እደ ኦርቶዶክስ አቃፊና ታጋሺ አክባሪ አለ ብየ አላምንም ቅድሚያ የምትገለገይበትን ተቋም ስህተት ጉድፍ ተመልከች ሶፍያ እሀቴ ቅድሚያ ይህ ነገር ምን አይነት ትምህርት አለዉ ጥፋቱስ ምንድን ነዉ ብሎ ማሰብ ተገቢ ነዉ:
እኔ የምልሽ የትአመጣሽው ከአባት አትማሪም
sofi anch wedemidiwa satweche memar yalebsn btmari ena wstsn btadamchi melsu anchgar new.
አንድ ቀን የልብሽን መሻት ይሠጥሻል!
በርቺ
ኦርቶዶክስ ስ አለማውያን ናቸው ወይ
Hello
ዘሙሴ "ዘበከለነ" ዜናሁ--- ስህተት ነው። ሙሴ አልበከለንም። እየበከላችሁን ያላችሁ እናንተ ናችሁ።