Sofia ኦርቶዶክስ ትሆናለች ተብሎ ሲጠበቅ ጭራሽ አደገኛ ወንጌላዊ ሆና አረፈችው ሶፊያ ሽባባው | Sofia Shibabaw | ምኩራብ ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ሶፊያ ሽባባው Sofia Shibabaw
    Sofia Shibabaw ሶፊያ ሽባባው
    Sofia ኦርቶዶክስ ትሆናለች ተብሎ ሲጠበቅ ጭራሽ አደገኛ ወንጌላዊ ሆና አረፈችው ሶፊያ ሽባባው | Sofia Shibabaw | ምኩራብ ቲዩብ
    Sofia ኦርቶዶክስ ትሆናለች ተብሎ ሲጠበቅ ጭራሽ አደገኛ ወንጌላዊ ሆና አረፈችው ሶፊያ ሽባባው | Sofia Shibabaw | ምኩራብ ቲዩብ
    Sofia ኦርቶዶክስ ትሆናለች ተብሎ ሲጠበቅ ጭራሽ አደገኛ ወንጌላዊ ሆና አረፈችው ሶፊያ ሽባባው | Sofia Shibabaw | ምኩራብ ቲዩብ

Комментарии • 341

  • @belayneshhussane6196
    @belayneshhussane6196 6 месяцев назад +5

    አቤት የእ/ር ምህረት ለኔ የበዛው ፍቅሩን እንዳይ አደረገኝ አንድ ጊዜ አድኖ የዘላላም ህይወት ሰጠኝ

  • @dawitdercho320
    @dawitdercho320 6 месяцев назад +13

    ህዝቤ ሆይ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ብቻቻቻቻቻቻ ነው

    • @GETNETWEDAJO
      @GETNETWEDAJO 3 месяца назад

      እኛሥ ምን አልን ብለህ ነው ወንድሜ ።🏓🏓🏓🏓🏓🍅🍅

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t 6 месяцев назад +8

    መርጌታ ሙሴ መንበሩ ጌታ ይባርኮት ይኸንን የዘመናት የሐሰት አስተምኸሮ በአደባባይ አፍርሱት በየዘመኑ ለወንጌል ቃል የጨከነ ጌታ ያስነሣል ከጨለማ ብዙ ትዐውልድ ያስመልጣሉ ሐሌሉያ ወንጌል ሁሌም አሸናፊ ነው

  • @melatteshome9827
    @melatteshome9827 6 месяцев назад +16

    ዲያቆን ዘማርያም ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @yenantw21
      @yenantw21 6 месяцев назад +1

      አንድ አባታችን ሆይ በሉለት በስሙ

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx 6 месяцев назад +15

    what a ministry! Go Sofi and expose the darkness by the light of the true gospel. I have a great respect for Mergeta,🙏

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 6 месяцев назад +3

    እውነትም "የመዳን መንገድ ስንት ነው?"
    እርሱም በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እና እንደግል አዳኝ መቀበል ብቻ፡፡
    መልሱ አንድ ነው፡፡
    እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @user-jr3gw2ou3l
    @user-jr3gw2ou3l 6 месяцев назад +5

    Wow Sofi wengeln lalamenu sewoch yemtastemribet menged endat des endemil tebareki amlake abzeto yebarkesh

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 6 месяцев назад +15

    የውሀ ልኩ መጽ/ፍ ቅዱስ ነው
    ትንሳኤ ዘጉባኤ በታተመ ተረትና የሆረር ፊልም በመሰለ ተረት ድነት አይገኝም!

    • @zemariam19
      @zemariam19 6 месяцев назад

      መፅሀፍ ቅዱስን ትቀበያለሽ?

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 месяца назад

      Horror! ❤

  • @Thather-hw4yy
    @Thather-hw4yy 3 месяца назад +1

    " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 3:16)

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 6 месяцев назад +6

    እርግማን ሆኖ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ከህግ እርግማን ያዳነኝ ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን፡፡ ወዴት ወዴት ከሰኞ እስከ አርብ ሲኦል ከአርብ አመሻሽ እስከ እሁድ ማታ መሯሯጥ መቼ ነው የሚታረፈው ኦ አምላኬ ክርስቶስ እየሱስ በከፈለው የጽድቅ ዋጋ መሠረት እርሱን ካመንንበት ስዓት ጀምሮ የዘላለም እረፍት ይገኛል ወዳጆቼ እባካችሁ፡፡

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 6 месяцев назад

      አትጨነቂ ለኛ እኛ የያዝነውን እናቃለን።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 месяца назад

      እና ከሲኦል ከሰኞ እስከ አርብ leave in እሁድ እሁድ leave out ትመላለሺ??? 😂😢 ምን አለበት ልብን ያደነደነውን ሰይጣንን እየተቃወምሽ ይህንን የማዳንን ትምህርት ብትሰሚና ብትማሪ???​@@user-xm8lb7rx8s

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 месяца назад +1

    ይሄንን አይነቱን መልካም ባህርይ ካላቸው ኦርቶዶክሶች ጋር የማይቀጥል ከሆነ መሪ ጌታ ትምህርትህን ማስተማርህን ነፍሳትን ማስመለጥህን ቀጥል እንጂ እንቁህን በእሪያዎች ፊት አትጣል። ስነ ሥርዓት ባለው ሁኔታ ያለ ትንኮሳ የሚወያይ ሰው አዘጋጂና ይቀጥል!
    ሶፊ የዛሬው ስራሽ ደስ ብሎኛል

  • @MelesWMikael-cq9ts
    @MelesWMikael-cq9ts 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤ወንጌልን ሰበከቺው አይገልፀውም ❤❤❤

  • @teklitwelderufael3689
    @teklitwelderufael3689 6 месяцев назад +4

    God bless you Sofi and Mehre gita you are telling the truth Wotd of God
    Thanks so much

  • @user-fs4rg6jw6p
    @user-fs4rg6jw6p 6 месяцев назад +2

    ሰንበት ቀን ያደናል ልትሉ በጣም የሚገርም ነው ተው ከምጽሐፍ ቁዱስ አትውጡብን ሰው ይዛቹ አታጥፉን የለ ጉይታ አዳኝ የለም

  • @aziebwelderufael340
    @aziebwelderufael340 6 месяцев назад +4

    I love it ❤❤❤ they respect each other God bless you all ❤️🙏🙏

  • @user-jk3ft7fy2f
    @user-jk3ft7fy2f 6 месяцев назад +2

    የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው ይላል ቅዱስ ቃል ተረት አታብዛ

  • @Thather-hw4yy
    @Thather-hw4yy 3 месяца назад +1

    " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

  • @zoenegash8130
    @zoenegash8130 6 месяцев назад +3

    ሶፊ ጌታ እየሱስ ፀጋ ያብዛልሽ በርቺ

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 6 месяцев назад +7

    ዲ/ን ዘማርያም ኡፍፍፍ ተደምጦ የማይጠገብ አንደበተ ርቱእ።
    እናት ቤተ ክርስቲያን እኮ ማሕጸነ ልምለም ነች😊❤

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 4 месяца назад

      Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwww Betam Jegna lij! tebarek biyewalehu

  • @youtubewoman
    @youtubewoman 6 месяцев назад +6

    የተዋህዶ ፍሬ እኮ ድንቅ ነው ከአፉ ማርርርርርር ማርርርርርር እኮ ነው ከአንደቤታቸው ማር ይዘንባል! እግዝአብሔር ይመስገን!!!❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ን ፀጋውን ያብዛልን!

  • @meseretmengesha5230
    @meseretmengesha5230 6 месяцев назад +1

    የመዳን መንገድ አንድ ነው ዮሐ 14:6
    የመዳን ሰም ኢየሱስ ነው ሐዋ 4:12
    የመዳንም ቀን አሁን ነው 2ኛ ቆሮ 6:2

  • @Mahadi-re5fq
    @Mahadi-re5fq 3 месяца назад +1

    ዘማሪ ዲያቆን ዘለቀ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 месяца назад

    መሪ ጌታ ሙሴ፣ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አ ደበትህን ስሎታል! ወንድማችን አንዳንዶችን ከእሳት ከሞት እየተናጠቃችሁ፣ እያዳናችሁ ያላችሁ የዘመኑ ሙሴዎች፣ ጳውሎሶች እናንተ ቅዱሳኖች ተባረኩልን!
    እራስህ አጭበርብረህ ሙሴን እንደ ባለ አይምሮ እያሰብን ትላለህ? ብልግና ነው።

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n 2 месяца назад

    ኦርቴዎች ጌታ ምህረት ያድረግላችሁ ።እውነቱን ይግለፅላችሁ መፅሐፍ ቅዱስን የማታውቁ በተቃራኒ የምትሰብኩ ፍርድ ይጠብቃችኋል ያልተፃፈ የምታነቡ ነብሰ ገዳዮች ናችሁ።

  • @youtubewoman
    @youtubewoman 6 месяцев назад +5

    መርጌትነቱን አፍርሷል ምክኒያቱም ወደ ምንፍቅና ስጓዝ መናፍቅ መርጌታ የለንም!

    • @zemariam19
      @zemariam19 6 месяцев назад +1

      ተሳስታለች እያሉ ማረጋንና ልብሱን የማያወልቁት ነገርስ🤣🤣

    • @user-rp1qh4gp2p
      @user-rp1qh4gp2p 3 месяца назад

      Yehenen eyayu bezu mehmenan ketefat selmimlsu new meknyatum meriw keweta bezuwch yewtalu

  • @user-pt6fr7ni2x
    @user-pt6fr7ni2x 6 месяцев назад +3

    Merigeta Muse tebareku.Geta yibarkiwot.

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 6 месяцев назад +7

    መርጌታ ይበርቱ ይሄን የዘመናት ድሪቶ ቆሻሻ ድርሳን ያጋልጡ
    ከጎንዎት ነን

    • @user-xy9zx3xg4u
      @user-xy9zx3xg4u 6 месяцев назад

      ድሪቶ የናንተ አይነቱ የሉተር ቂጥ አጣቢ ነው

  • @fikemoni3307
    @fikemoni3307 6 месяцев назад

    ቀን የአለም መድሃኒት ሊሆን አይችልም አትሳሳቱ እባካችሁን የአለም መድሃኒት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @birhanubezabih8590
    @birhanubezabih8590 6 месяцев назад +1

    የሚያስነሳው ጌታ እንጂ ሰዎች አይደሉም፤ ክፍሉን በደንብ እዩት ! ደግሞም ዲያቆኑ የኢየሱስን ስም ለምን አይጠራም ? እግዚየር ወይም ክርስቶስ ብቻ ስል እሰማለሁ ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 месяца назад

      😂😂ኢየሱስን ማን ትለዋለህ? ዲያቆንዬ? የማርያም ጠበቃ ልትሆን ትፈልጋለህን?😂

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 месяца назад

    እናንተ ሙሴ ስትሉ ያሳየውን ትህትና ተማሩበት! ወንድም ያልሆንከውን ወንም ሲልህ ይበዛብኛል ማለት ሲገባህ ትኮፈሳለህ፣ የከበሬታን ወንበር እዚህም ትፈልጋለህ!? ሥነ ሥርኣት ያዝ ወይንም አትውጣ አቅምህ ክርስቶስ ይሁን ምላስህን አትተማመን!😢
    ቀጥልልን መሪጌታ

  • @TemesgenBirhanu-es9xd
    @TemesgenBirhanu-es9xd 27 дней назад

    ሶፊ ጥሩ ነው ለመረዳት ያለሽ ፈቅር በተረፈ በውስጥመስመር ብዙ መማማር እንችላለን

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 6 месяцев назад +2

    ሶፊ ከብዙ የጭቅጭቅ ውይይት አዳንሽን ሌላ ግዜ ስም አልጠቅስም ሲወያዩ የአረብ ሰላማዊ ሰልፍ ይመስል ነበር ምክንያቱም በመከባበር በመቀባበል ውይታቸው አያደርጉም ነበር አሁን ግን የአንድ ሰው ሃሳቡን ሳይጨርስ ሟቀረጥ የሌለበት ስድብ የራቀበት በመሆኑ ለማዳመጥም የሚማርክ ውይይት ነው ተባረኩልኝ ።

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 6 месяцев назад +2

    እንዴ ስለበሽተኞች መፈወስ እና ስለ ከዘልአለም ሲኦል መዳን የሚለው ውይይቱ ይለያያል መፈወስ ማ ዛሬም አማኝም በኢየሱስ ስም ጸልዮ የተፈወሱ ብዙዎች ናቸው ከዘልአለም ሞት ፍርድ መዳን ጋር ያለው መልስ መልሱ እንጂ:- ሰው ከሲኦል የሚድነው በጌታ ኢየሱስ በኩል ነው ወይስ በሌላ አታደበላልቅ ዲያቆን ዘማርያም ጥቅሶችን ለራስህ ትምህርት ስትል አታጠማዝዘው ተው ጳውሎስ ቃሉን ከሚሸቃቅጡት አይደለንም ብሏል የተሰቀለው ኢየሱስን ብቻ ስበከው ተባረክ

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 6 месяцев назад

      ችግሩ የሶፊያ ነው ያለምንም የቃል እውቀት ለእውቅና ብላ ትፈተፍታለች።

  • @birhanubezabih8590
    @birhanubezabih8590 6 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ተሐድሶ አብያተክርስቲያናት ሕብረት እንሻለን !

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 6 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘማሪያም

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 4 месяца назад

      Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwww Betam Jegna lij! tebarek biyewalehu

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 6 месяцев назад +3

    ሺማግሌው ግን ጤነኛ አይመስለኚም አንቺም ለማመን አልመጣሺም ለመጠየቅ ለዚ አይገባሺም ልቦና ይሴጣቹ ወ ማሪያም ተባረክ

  • @aziebwelderufael340
    @aziebwelderufael340 6 месяцев назад +3

    God bless you sister Sofia ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 6 месяцев назад +4

    ፀር ኦርቶዶክስ እና በጥላቻ የተሞላ።ጥምጥሙን እና አውልቀው

  • @user-ll1pz7ih9f
    @user-ll1pz7ih9f 6 месяцев назад +2

    መጣች ቀረች እያላችሁ አትዘባርቁ ከመጣች ምን አለ ከቀረችስ ሳይጠሯት አቤት ሰለምትል ራሷን አስቸግራ ሰው አታስቸግር አንዳንድ ሰውየሚዲያ ሱስ አለበት

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 6 месяцев назад +1

    ዘማሪ ሶፊ ተባረኪ ጀግና ነሽ

  • @masr5355
    @masr5355 6 месяцев назад +1

    ዘማርያም እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ❤

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 6 месяцев назад +1

    የአንድ የተጋደሉ አባቶች ታሪክ እንደጥያቄ መቅርቡ አስፈሪ ነው ታምር ማሪያም ተብሏል ።ሰለዝህ የእግዛብሄር ጥበቡ እርቂቅነው።ብትፈልጉ እመን ።ባትፈልጉ የራሳችሁን እመኑ ።ኦርቶዶክስ ጥልቅነው አባቶቻችን ጥበቦኞች ናቸው እርቅ ነው።

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 3 месяца назад

    ወዲእህተየአባተ.ልጂእግዚሐበሪ.ዪባሪክሽአኒችሀዪማተና.አዪደለሽም.አኒች.ብሕሪተና.አዪደለሽ.አኒችየእግበሐሪ.ዲምጺምትሰም.መልክተና.ነሽ.እተ.ማኒምምንብልአትስም.

  • @belaygebresilasiege8028
    @belaygebresilasiege8028 6 месяцев назад +2

    እህቴ ሶፊያ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ በመጀመሪያ ለውይይቱ ለሰጠሽው አክብሮት እጅግ የማደነቅሽ ነኝ ሆኖም አንድ ላሳስብሽ የምፈልገው እኔ እንኩዋን መሪጌታ ልለው አልፈልግም ለምን ብትይኝ በራሱ አንደበት ጥንቆላ ላይ የነበረ ሰው እንደነበር ስለመሰከረ ያ ማለት ደግሞ እግዚአብሔርን ክዶ ሰይጣንን ተዋርሶ ይሰራ የነበረ ሰው ነበር ማለት ነው ስለዚህ ሁል ጊዜ የሚሰራው ሁሉ የክህደትና የጥርጥር መንፈስ ያለውና ሀይማኖትን የመቀያየር ባህሪ አለው በተጨማሪም እውቀቱን ያገኘው ከአጋንንት ጭምር ስለሚሆን በምንም በኩል እውነቱን ወደ መቀበል አይመጣም አንቺ ግን እህቴ ሆይ በርቺ

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 6 месяцев назад

    ሙሴ ቤዛ የተባለው ስለ እግዚአብሔር እና በእስራኤል ህዝብ መሀከል የእግዚአብሔር እና የህዝቡ አፍ መገናኛ ስለሆነ እና እንዲሆን ስለተፈቀደለት ነው፡፡

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 6 месяцев назад

    ዲያቆን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n 2 месяца назад

    አረ ይቅር ይበልህ አዳኙ ብዙ ሳይሆን አዳኙ አንድ ነው እናንተ ምስኪኑን ህዝብ የምታሰናክሉ ❤የእህል ወፍጮ አንገቱ ላይ ተደርጎ ቢጣል ይሻላል ይላል ቃሉ ፈጥናችሁ ንስሀግቡ።

  • @Mahadi-re5fq
    @Mahadi-re5fq 3 месяца назад

    ድያቆን ዘማርያም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 6 месяцев назад

    ❤❤ለሞተ ሰው ተስካር በ12ኛ ቀን በ40 ቀን 80 ሁሉ መፈጸም ራሱ ሌላ የማዳኛ መንገድ ነው ለኦርቶዶክስ❤❤

  • @abebetenaw243
    @abebetenaw243 4 месяца назад

    Ohhhh, Wowwwwww ZeMaryam Yileyal! tebarek; ketemaru ayker endante new; Ye Geta kibir kante ga yehun; lebleb yalhone ewket ; tilk ewket

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 6 месяцев назад +1

    ዲያቆን ዘማርያም አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑርህ

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 4 месяца назад

      Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwww Betam Jegna lij! tebarek biyewalehu

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 3 месяца назад

    ሶፊአኒች.ጀግና.የወጌልአሪበነኛነሽ.ማኒም.አረታሽ.የቃሊሰዉነሸ.ሁሉም.ተሰቢሲበዉ.ቢመጢሚአያሸኒፉሽሚ

  • @elalenega8199
    @elalenega8199 6 месяцев назад +5

    Sopia እግዚአብሔር ይማርሽ !

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ከማራት ቆየ እኮ ምህረቱን ሰጥቷት ነው ክርስቶስን የተከተለችው

  • @mimo4537
    @mimo4537 6 месяцев назад

    ስትነሳ ኦርቶዶክስን መረዳት እፈልጋለሁ ብላ ነው የመጣችው ጥያቄ ሲጠይቁዎት መመልስ ስላልቻለች አሁን አልተዘጋጀሁም የራሴ ሰዎች ይዤ እመጣልሁ ነበር ያለችው። አሁን ግን እራስዎን እንደዳኛ አድርጋ እርስ በርሳሳቸውን ታወያያለች ። ይሄ ትክክል አይደለም ። ትክክል የሚሆነው የራስሽን ፓስተሮች አምጭና ከኦርቶዶክሶች ጋር ተወያይ

  • @newborn1990
    @newborn1990 6 месяцев назад +1

    ከየትኛውም ሀይማኖት ወደ ሌላ ሀይማኖት የቀየረ ግለሰብ በቀደመው ሀይማኖቱ ያገኘው ማእረግ ካለ ወደ በፍፁም መጠቀም አይችልም
    ተሀድሶ ሆኖ የኦርቶዶክስ መሪጌታ የሚለውን ስያሜ መጠቀም ወንጀል ነው ተሀድሶም የሚባል ህይማኖት ስለሌለ

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 месяца назад

    ከእሳት ነጥቀው እነ ጳውሎስ እነ ዮሐንስ ወንጌልን እየሰበኩ ክርስቶስን ተቀበሉ የዘላለምን ህይወት ታገኛላችሁ በማለታቸው ነው "አድኑ" የተባለውን አገልግሎት የፈፀሙት! ማርያም ወንጌልን የሰበከችው ደግሞ መሲህ እንደሚወለድ ከሌሎቹ ቅዱሳን እኩል ትጠብቅ የነበረች እንጂ እርሷን እግዚአብሔር እንደመረጣት ያወቀችው እንኳን መልዓኩ ገብርኤል ተልኮ ወደ እርሷ መጥቶ ከነገራት በኋላ ነበር፣ እንዲያውም ማርያም ድንጉጥ ናት፣ የመልአኩ ያልጠበቀችው ሰላምታውም አስደንግጧታል፣😂 እግዚአብሔር በሷ በኩል ሊሰራ ያለውን የኢየሱስን መፅነስ ስትሰማ የባሰውን ደንግጣለች! ገብርኤልም አይዞሽ ፀጋን ( ፀጋ ለሁሉ የሚለገስ ነፃ ስጦታ ነው) ተሞልተሻልና አትፍሪ ብሎ አረጋግቷታል!😂 ማርያምዬ ደግሞ ምን አለች? " የጌታ ባሪያ ሆይ እንዳመጣኸው እንደ ቃልህ ይሁንልኝ ብላ አመነች ተቀበለች! (ብፅዒት ለሴት ያመነች ማለት ነው/ ብፁዕ ደግሞ ለወንድ ያመነ ማለት ነው!😂
    ሌላ ቦታ ደግሞ ማርያም አዳኟ እና መድሀኒቷ ኢየሱስ ክርስቶስ የመጀመሪያውን ተዓምር በቃና ዘገሊላ ሠርግ ላይ ሲያደርግ፣ እርሱ የሚያደርገው በፈቃዱና በራሱ ጊዜ ስለ ሆነ ነው "እርሱን ስሙት" ብላ የጨረሰችው!
    ስለዚህ እርሱን ስሙት እንጂ እኔን ስሙኝ አላለችምና እርሱን ብቻ እንሰማለን!😂
    እርሱስ ምን አለ? በስሜ ለምኑ አደርግላችኋለሁ!
    እኔ እውነትም፣ መንገድም፣ ህይወትም ነኝ፣ በእኔ በቀር በሌላ ስም ወደ አብ መድረስ አይቻልም፣ የመንግስተ ሰማይ መግቢያው በር እኔ ብቻ ነኝ፣ ብሏል እኛም ሰማነው!😂
    በእእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለ፣ የጥሉን ግድግዳ በሥጋው ያፈረሰ አንድ መካከለኛ አለ፣ እርሱም ፍፁም ሰው የሆነው ኢየሱስ ነው! አለ እንጂ ማርያምም ሆነች ሌላ ማንም ፍጥረት አላዳነንም😂

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 месяцев назад +6

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ ታግኘን አርብ ከሲዖል ወጥተው ወዴት ይገባሉ ? ፍሬ ፈርስኪ ህዝባችን እንዲወጣ የልቦና ዖይኖቻቸውን ካልከፈትህ ማንም ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን ሊያወጣ ስለማይችል እባካችሁ ተመለሱ ንስሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል ላይ ሞቶ የተነሳው ያረገው ተመልሶ የሚመጣው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል

    • @zemariam19
      @zemariam19 6 месяцев назад +2

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው ቃሉን አታንሻፊ መናፍቅ የምንላቹ እኮ ለዚ ነው። ሁለተኛ ደሞ ባንቺ አስተምሮ የዳነው የቱ ነው Calvinist , ቃለ ህይወት , መካነ ኢየሱስ , መሰረተ ክርስቶስ ...በመዳን ትምህርት ላይ ሁሉም ይለያያሉ እና የቱ ነው ሚድነው?

    • @newborn1990
      @newborn1990 6 месяцев назад

      ፍሬ ፈርስኪ😂😂ምን ማለት ነው?
      ቃሉን ከትርጓሜው ሳያውቁ ዝም ብሎ መፃፍ

    • @DawitAsmerom1
      @DawitAsmerom1 6 месяцев назад

      Ewnetu yhe new

  • @amug5156
    @amug5156 6 месяцев назад +1

    ጥቅስን ሁሉ ለራስ ትምህርት ማመቻቸት እንግዲህ እንዲ ነው። ከሲኦል ያወጣል ተብሎ የተጥቀሰው ጥቅስ በEnglish “The LORD brings death and makes alive; he brings down to the grave and raises up." 1 Samuel 2:6

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 3 месяца назад

    እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ዴንታ አይሰጠንም ጥርግግግግግግ ብትሉ ብትመጡ። ኦርቶዶክስ መንጉድ ላይጬሃ ለምና ደልላ ለፍልፋ የምታመጣው ማንም የለምምምም! መውጣት የፈለገ ጥርግግግግግ ይላል መግባት የፈለገ መንገዱ ክፍት ንው። ነገር ግን ሶፊያ የድሮውን ፓስተር የቢኒያምን የድሮ ባሏን ዶር ማሕረነን መንገድ ተከትላ ኦርቶዶክስ ለመሆን እያኮበኮበች ነው 😂

  • @user-jk3ft7fy2f
    @user-jk3ft7fy2f 6 месяцев назад

    በቅዱስ ቃሉ የመዳን መንገድ 1 ነው ነፍሱን ሳይሳሳ የሰጠው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው። ኦርቶዶክስ ቃሉን ብቻ ቀኖናዋ ብታረግ ዛሬ በእውነትና በመንፈስ ልናመልክ ሚሊዮኖች በተመለስን ነበር።

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 2 месяца назад

    የቤተክርስትያን እራስ ማነው? ሁሉም ቤተክርስትያን እኮ የተመሰረተው ስለ እየሱስ ክርስቶስ ነው በጥያቄ የምን መሰነጣጠቅ ነው: ይሄ የሰውን እምነት ግራ ለማጋባት ይመስላል: The main focus is Jesus Christ and his teaching

  • @fikemoni3307
    @fikemoni3307 6 месяцев назад +1

    ሶፊ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል እባክሽን ልብሽን አታወላውዪው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 месяца назад

      አሁን ወንጌል እየተሰራ ነው፣ ዛሬ ነው የታየሽ? ሌላ ጊዜ ለወቀሳ አትወጭም ነበር?

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs 6 месяцев назад +8

    ዲያቆን ዘማርያም ከባድ ሚዛን 😍🙏

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 4 месяца назад

      Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwww Betam Jegna lij! tebarek biyewalehu

  • @user-nd2de5dp1y
    @user-nd2de5dp1y 6 месяцев назад +1

    ዘ ማሪያን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግ

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 4 месяца назад

      Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwww Betam Jegna lij! tebarek biyewalehu

  • @alexs5384
    @alexs5384 6 месяцев назад +2

    ኢየሱስ ብቻው ጌታ ነው። ሌላው ሁሉ ተረት ነው።

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 6 месяцев назад

      ante menefke. Do you know protestant is the princess of darkness and the prosperty of Gosbel. It is engoug to assure this darkness the cult of TB Joshua. This is protestant.

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 6 месяцев назад +1

    ለምን ከመጽሃፍ ቀዱስ አታስረዱም ከማናውቀው መፅሃፍ እያመጣአችሁሰውን ገደል ለመክተት የተማርን እያላቹ አሳሳች

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede9328 6 месяцев назад

    እውነትን ለማወቅ መጣሯ መታደል ነው እግዚአብሔር በምክንያት ከእሳት ሊያወጣት ፈልጎ ነው መድሀኒአለም ይርዳሽ

  • @Ethiopia1_
    @Ethiopia1_ 6 месяцев назад

    i proud of Orthodox ❤❤❤❤❤

  • @user-wj6cp3jn4o
    @user-wj6cp3jn4o 6 месяцев назад +2

    ምንድነው የምትፈልገው ለምን የጴንጤን ብዙ ተአምራት እንዴት እንደሚሰሩ አትመራመሪም የፈውስ ቀን ፣የመዳን ቀን የባንክ ቀን የሶፍት ቀን የስክሪን ቀን፣ የዳንሶ ቀን ቃል የማውጣት ቀንስንት ፈውስ አለ የነአዪ ጩፋ ዳንስ ካራቲ አለ ለምሳሌ አገሪቱን በዘይት የሚባርከው ፖስተር አዛውአጥኚ ምንድነው እንደዚ ድርቅ ያለ ነገር ቢነግሩሽም አይገባሽም

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h 3 месяца назад

    Zemaryam yene enku egziabher betegaw yitebkh❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesalemayehu3667
    @yohannesalemayehu3667 6 месяцев назад

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ኦርቶ ዶክስ ከእግዚአብሔር ይልቅ ለፉጥራን በጣም ትከራከራለች ማን ይበልጣ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ካመነ እግዚአብሔር ያከበራቸውን ና ሌሎችን ሁሉ ያከብራል እንጂ መታሰቢያ የፀጋ እያለች ታቦት ቀርፃ እያመለከች አላመልክም ማለት ሄሊናን ነፃ አያደርግም ።

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 6 месяцев назад +1

    የቅ/ መንፈሰ ሰራ እና የርኩሰ መንፈሰ ሰራ አልገባቸው እናንተ በ ሰጋ ሰለምታሰቡ እውቀታቸው በሰጋ ነው ቃሉ አይገባቸው ። ዛሬ እኮ በዘመናችን በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ሰንጠመቅ የሞቱትን ዘመዳቻችን የምናውቸው የት እንዳሉ እኛ አይተና በመንፈሰ ተነጥቀን ( በሰራነው ሰራ የት እንደምንሆን ) መጨረሻች አይተናት ( ከሰተታችን እንድንመሰ ) አሳይቶናል በቅ/ ጊዮርጊስ አማካኛነት ። ግን ይሄንን ያረገው የእግዚአብሔር ሐይል ነው ። እግዚአብሔር መዳነኛ እሱ ቢሆ መንገድ ቡዙ ነው
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ናት ።
    እራሳችሁ መርምሩ ከመፈላሰፍ ። ከክህደት ከነቤታሰባቸው የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ሰራ ለማወቅ ❤

    • @user-rp1qh4gp2p
      @user-rp1qh4gp2p 3 месяца назад

      Yen wendem ke flsefna wetu medan be kirsetos bich new melakoch ye kirsetos telalakiwch nachew enji adany aydelum

    • @user-rp1qh4gp2p
      @user-rp1qh4gp2p 3 месяца назад

      Sijmre mengdu bezu new malte mendnw eysus mendnw yalew ene mengde ewnet heywet neny ale enji bezu menged ale aylem begiz neseha geba weyme tekmachew endaynka kemiflgut kehonk kedmu netsu netse

  • @user-gh1sz3nt7r
    @user-gh1sz3nt7r 6 месяцев назад

    ኦስቶዶክስ ሆኑ የሚጠቀሙ እነርሱ፤ አልሆኑ የሚጎዱት እነርሱ። ሆነች፥ ሆነ፥ እያላችሁ ስለእነርሱ ስራዬ ብላችሁ እንድታሰቡና እንድታወሩ ያዘዛችሁ ማነው? እነርሱን ለፈራጁ ትታችሁ ለራሳችሁ አስቡ፥ ተጨነቁ፥በርቱ!!!።

  • @liliabera
    @liliabera 6 месяцев назад +2

    what is her point? i don't get it??? who is she

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg 6 месяцев назад +4

    ቸሩ መድኃኒ ዓለም ልባናይስጥህ ጠምጥመህ የክደት ወሬ😭😭😭😭😭

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 6 месяцев назад

    I want to support ተሀድሶ in prayer and anything I can as well.

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 6 месяцев назад +2

    ዲያቆን ዘማርያም የዮሴፍ ማዳን እና ሌሎችም ምትጠቅሰው ጥቅስ እና ማብራሪያህ ሶፊ ከጠየቀችው ጋር አይገናኝም ይብላኝላቸው ምታውቅ መስሉዋቸው ካንተ ለሚማሩ

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 6 месяцев назад +3

    1. A human Being do have the authority to intercede for others only while he/she is alive on earth in a given time before he/she died.
    2. Angels or Man's spirit who are died are send to those who still alive on earth to minister man kind in the process of their salvation only according to God's will, no according to the request of the individual still alive on earth.
    3.The sabbath is created for man kind, not mankind created for the sabbath. It is like Money created for man kind not Man kind for Money. To think there is salvation through keeping the sabbath, It is just like idol worshiping.
    Lets' Gods' mercy and light shines upon in the hearts of Orthodox Believers in order for the thick veil to be torn apart.
    The only God incarnated in the human flesh who is Jesus Chirist, is the only way and Gods' master plan for man kind to escape from eternal death in to eternal life.

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 6 месяцев назад

    እውነትን መነጋገር መልካም ሆኖ ሳለ ይህ የሀይማኖት ጉዳይ ስለሆነ ብዙም ባይነካካ እመርጣለሁ ።
    በተለያየ መንገድ ጌታ ራሱን የሚገልጥበት መንገድ አለው።ከመፀለይ በቀር ምንም ለማለት አልሻም።
    ከዚያም በተረፈ ያለችን አንድ ሀገር ስለሆነ "ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ" ነው።

  • @user-nf4sg9wm2t
    @user-nf4sg9wm2t 6 месяцев назад +1

    እሷ ሰለምትታወቅ ነው አታሽቃብጡ ስት የመጣ የሄደ አለ

  • @fikerteberhanu8350
    @fikerteberhanu8350 6 месяцев назад

    ስለሰንበት መፀሐፍ ቅድስን ዘጸአት 16:23 ጀምሮ አንብብ

  • @biruktemesgen-ll1pe
    @biruktemesgen-ll1pe 6 месяцев назад

    የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቻዉ

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 3 месяца назад

    ሶፍያ ለምን ቤተክርስቲያን ታየች ብላችሁ ላበዳችሁ የቤተክርስቲያን ጠላቶች የልጅቱንን የመኖር መብቷን ለመግፈፍየተነሳችሁ ምቀኞች ናችሁ ቤተክርስቲያን በጋብቻ በሞት አገልግሎት ለሚፈልጉ ስወች የምትጋብዟቸው ኦርቶዶክስ ብቻ መሆን አለባቸው የሚል ህግ አላወጣችም ከየት የመጣ ህግ ይዛችሁ ወሬ እንደምታናፍሱ እንደውም ስርአቱን እምና መታ በመሳተፋ መደነቅ ሲገብባት በምቀኝነት በሌለ ህግ ማዋከብ ክህደት ነው ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ቤተክርስቲያን በልጆቿ ስርግግም ሆነ ሀዘን ከየትኛውም ቤተ እምነት የመጡትን ስወች አክብራ ታስተናግዳለች የራሷንም አማኞች ብባላት ህግ ታስተዳድራለች ስለዚህ ለወሬችሁ ግዜ የለንም ታረሙ 🙏

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 6 месяцев назад

    መፅሀፉ ላይ ብዙ ጥያቄ አለ መጀመሪያ ተመራመሩና እውነቱን ያዙ።

  • @tigitmekonnen1506
    @tigitmekonnen1506 6 месяцев назад

    ማነው ኦርቶዶክስ ትሆናለች ብሎ የሚጠብቀው ብትመለስ ለራሳ ነው ለኦርቶዶክስ ምንምታስገኝ መሰላችሁ ማንም መጣ ሄደ ለራሱ ነው

  • @alshamdamena
    @alshamdamena 6 месяцев назад

    ኧረ ንሺ እቴ የአንዱን ለአንዱ ነው እንዴ? አምላክ ሰው ሆኖ የከፈለልን እዳ ለማንም አይሰጥም ከሞት ወደህይወት የሚያሻግረው የአብ የባህርይልጅ የስላሴ አካል ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ወዴት ወዴት የስህተት አስተምህሮ ነው የሚያስተምሩት ወየው ለትምህርትዎት የክርስቶስን ዋጋ ከንቱ ላረጉት ይጠየቁበታል

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 6 месяцев назад +2

    ኦርቶዶክሰን የከዳ ጥምጥምህን አውልቅ።

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 6 месяцев назад

    ማንም እሷን ለመስማት ቁጭ አላለም ዘ ማርያም እንጂ ምነው ያውሉ ጊፍት ለማን ነበር ስሰጥ የነበረው።ስቀጥል ኦርቶዶክስ ሆነች አልሆነች ለራሷ ነው እየን ማወቅ አለባችው እሺ።

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 3 месяца назад

    አላማችሁ ምንድነው የእስዋን ስም ማራገብ መቼ ነው የምታቆሙት ?

  • @elagym5723
    @elagym5723 6 месяцев назад +4

    ቀሲስ ሙሴ በጣም የሚያስገርም የህይወት ስርአትሆት ያስገርማል በጣም ጨዋ ሰው አክባሪ ነሆት የሚያገለግሉት ጌታ የክብር ዘመን ይስጥሆት wowwowo we proud of you ዳቆን ተብየው ሰው ማክበርን መጀመሪያ ልመድ የህይወት ምስክርነት ሳይኖርህ ሌላው ማስመሰል ነው 🙏

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 6 месяцев назад

      menefke

    • @tinajesus5499
      @tinajesus5499 6 месяцев назад

      Menafik eyesusn yemayawik nowi enji ye kirsetos teketayi ayidelm gelete zore zore beyi metsafi kuduse anbebe taoute amilaki hula ewikt zero

    • @ayelechdabesse7483
      @ayelechdabesse7483 6 месяцев назад

      ❤ትክክል

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 4 месяца назад

      Dingay Eras!!

  • @yirgalemweldeslassie2301
    @yirgalemweldeslassie2301 6 месяцев назад

    I wonder why ortodox donot want to say JESUS Is the saver

  • @marthaabshiro1639
    @marthaabshiro1639 6 месяцев назад +1

    መርጌታ ተብየው አፈር ሳቅ

  • @ab-dh6cv
    @ab-dh6cv 3 месяца назад

    Daykon zemaryam egzihabher ybark

  • @abrhatesfay2220
    @abrhatesfay2220 Месяц назад

    ዲያቆን ቃለህወት ያስማለን

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 2 месяца назад

    አምላክ ሆይ የሶፊያን የሙግት የጠብ የክርክር መንፈስ፣ ፈዉሳት። ጌታ ሆይ እኔ ብቻ አውቃለሁ ከእኔ በላይ ፈጣሪን አታውቁም የሚሉትን ትእቢተኞች በቃችሁ በሉዋቸው። የሶፊያን ለታይ ለታይ ባይነት ያፅይፈኛል። ቤተሰቦቸዋ ምናልባት ኦርቶዶክስን አያውቁዋትም ። ተሃድሶ ተዋህዶ አይደለም።
    ኦርቶዶክስም ሁኑ ፕሮቴስታንት ለላላም ለፍቅር ስሩ። ልቦናችሁ ፈራጅ ከሆነ አትፍረድ ያለዉን የጌታን ቃል ሰርዛችሁዋል ።
    አህዛብ ማለት አይሁዳዉያን ያልሆነ ማለት ነው። በእንግሊዘኛ gentile

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 6 месяцев назад

    ወይ ተረት! ተረት!
    እንዴት ይሰለቻል? መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ኢየሱስ በርሱ አረፍኩኝ፡፡

  • @user-vo1zn8kf9w
    @user-vo1zn8kf9w 6 месяцев назад

    አወያይ ለመሆን ማወቅ አስፈላጊ ነው። ለሁላችሁም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ። ክርስቶስን ማዕከል ያላደረገ ት/ርት ሁላ ተረተረት ነው።
    የሚሉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው።

  • @abiotgetachew
    @abiotgetachew 6 месяцев назад +1

    ዲያቆን ዘማርያም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ:: Orthodox Tewahedo all ways have answer's.

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 6 месяцев назад

      በፍርድ ቀን ተዘጋጅበት መልስህን

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 6 месяцев назад

    ዘማርያን መፅሐፍ ቅዱሱን እሱ ላሰበው ሀሳብ ደጋፊ እንዲሆነው እየተረጎመ ነው እግዚኦ!

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 3 месяца назад

    እሱስያዲና.አዪ.ሰከመቸነዉምትሸወዱት.አትቀሙ.አበትሲኒአምላክአልቹ