ኤርሚ በሶፊ ጉዳይ ትግስቱን ጨረሰ Tenager Ewnetun | Singer Sofia Shibabaw | Ermiyas Abebe | ምኩራብ ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ሶፊያ ሽባባው Sofia Shibabaw
    Sofia Shibabaw ሶፊያ ሽባባው
    ኤርሚያስ አበበ Ermiyas Abebe
    Tenager Ewnetun ተናገር እውነቱን
    ኤርሚ በሶፊ ጉዳይ ትግስቱን ጨረሰ Tenager Ewnetun | Singer Sofia Shibabaw | Ermiyas Abebe | ምኩራብ ቲዩብ
    ኤርሚ በሶፊ ጉዳይ ትግስቱን ጨረሰ Tenager Ewnetun | Singer Sofia Shibabaw | Ermiyas Abebe | ምኩራብ ቲዩብ
    ኤርሚ በሶፊ ጉዳይ ትግስቱን ጨረሰ Tenager Ewnetun | Singer Sofia Shibabaw | Ermiyas Abebe | ምኩራብ ቲዩብ

Комментарии • 174

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 6 месяцев назад +8

    ሶፍያ መልካም አደረገች ስለእግዚአብሔር እውነትን ፍለጋ ጌታ ይባርክሽ ዘማርት ሶፍያ

    • @user-rj3fz1nh6n
      @user-rj3fz1nh6n 6 месяцев назад +1

      Ewnet ke eysus blaye ale ?😢

    • @netsanetnoah4015
      @netsanetnoah4015 6 месяцев назад

      ስለ እግዚአብሄር ማለትሽ /ህ ልክ ብለሻል " እግዚአብሔርን ማወቅ ግን ልብን ያሳርፋል" ወደዛ ወደዚህ አያቅበዘብዝም

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 6 месяцев назад

      ዝም በለህ አርሴማህን ካድም ወሬ

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 6 месяцев назад +3

    ኤርሚዬ ኧረ ባክህን እንደወንጌላዊነትህ ሁን ሁሉን በትህትና ብታደርገው ምን አለ ለምን ሰውን ታንቋሽሻለህ ሰው ካንተ ምን ይማር?? ኧረ ተው ተመለስ ገድ የለህም ለሶፊ ተሳስተሻል የምትላት ቦታ ላይ በትህትና ንገራት እንጂ የምን መዝለፍ ነው ! ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 6 месяцев назад +8

    በስመአብ እስቲ መጨረሻ ላይ እንዴት ተከባብረው እንደተለያዩ አልሰማችሁም ወይስ በግድ ይጣሉ ነው ? የፈለገ ሙድ ማለት ምን ማለት ነው ? አቤት የስድብ መንፈስ ይወጋ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 6 месяцев назад +1

      ማነህ ኢየሱስ ሲሰደብ ደስ ያለህ?666 ነህ?

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 6 месяцев назад +16

    ሶፊ እግዚአብሄር ይባርካት ምንም እንኳን ትክክለኛ መልስ ባይመልስም ምትችለውን ያህል ጣልቃ እየገባች ስታስቆመው ነበር እና ኤርሚ የሞቱ ዝንቦች መልካሙን ሽቶ ያጠፉታል እና ብዙ ጠቃሚ ነገር ይዘህ ግን መስመር ምታልፈው ነገር አለ ነጠላ ጎፈሬ ምናምን ሳትል በስነስረአት የሰው ክብር ሳትነካ ብትናገር የምትናገረውን እውነት ብዙ ሰው ሊሰማህ ይችል ነበር

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 6 месяцев назад

      ጣሳ ምን መልካም አለው የፖለቲካ ወይም የእግር ኳስ ቲፎዞ አስመሰለው ተመስገን በነዚህ የተነሳ ተዋሕዶ አወኳት ወደ ቤቴ ተመለስኩ እሱ የእድር ጡሩምባ ነፊ ነው አልያም ደላላ ስድብ እኮ ገደብ አለው እየሰማነው ውሸቱስ ኢየሱስ በውሸት ይሰበካል?

    • @user-pn1hk3qp7t
      @user-pn1hk3qp7t 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅 የስድብ ጸጋውን እንዳያጣ የሰጋችሁት

  • @Zemariam19270
    @Zemariam19270 6 месяцев назад +14

    ሶፊ ተባረኪ በርቺ እነዚ ምንም አጀንዳቸው የማይታወቅ ፣ በቅርብ ጊዜያቶች እነ አማኑን ጭምር የአጋንንት ትምርት እያሉ የሚያወግዙ ፣ የግል ልዩነታቸውን እራሱ እኔ የምለውን ካልተቀበልከኝ በሚል በቡድንተኝነት የተቀመጡ አዲስ የቲክቶክ ሲኖዶሶች ሆነዋል ። ዛሬ ያሉትን ነገ የማይደግሙ በውሸት በሴራ ጌታ የሚከብር የሚመስላቸው አንደበታቸው ያልተገራ ፣ በማንቋሸሽ በአሽሙር የሰለጠኑ ምንም ክርስቲያናዊ ሂወት የሌላቸው አዲስ የእምነት ፖለቲካ የጀመሩ ናቸው ስለዚ እነሱን ትተን ወደፊት

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 6 месяцев назад +1

      እነሱን መስደብህ አንተ የተሻልክ መሆንህ ነው? ማንም ሰው ደካማ ጎን ይኖረዋል ለትውልድ ወንጌልን መስበካቸውን አንዘንጋ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው፣

    • @Zemariam19270
      @Zemariam19270 6 месяцев назад

      @@mesiamha5248 እነሱን አልሰደብኩም ባህሪያቸውን ነው የገለጥኩት መረጋጋት የማይታይባቸው፣ የት እንደሚያመልኩ የማናቃቸው ፣ ህብረታቸው ቲክቶክ ላይ ብቻ የሆነ ወንጌል የሚመስላቸው የሌላ እምነትን ማብጠልጠል እና እሱን አጀንዳ አርጎ ሁል ጊዜ መቅረብ የሚፈልጉ የወንጌል አማኞችን እያየን ነው ያለነው ይሄንን የምትቀበል/ዪ ከሆነ ቀጥይበት ውጤቱንም እያየነው ነው በየቀኑ አዲስ መገለጥ ፣ አዲስ ትምህርት እየመጣ በርካታ ነፍሳት እየተመለሱ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው ቀጣዩን ደሞ አብረን እናያለን

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995 6 месяцев назад

      ይሜ😁😅😂

    • @meronkassahun7612
      @meronkassahun7612 3 месяца назад

      Ere amen. Mindinachewu beEyesus sim.

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 6 месяцев назад +1

    በመጀመሪያ ስድብ የሰይጣን ነው ልብን ያሳዝናል። ዘማሪት ሶፊም ትሁን የቀድሞ ባለቤቷ ዶ/ር ወዳጄነህ የተወደዱና በህዝቡ ዘንድ እንደ እንደ ሰንደቅ ከፍ ብለው ከሚታዩት ዕውቅ ሰዎች መካከል ናቸው ይህም አሳርሮሃል እና እውነቱ ሲገለጥላቸው የስሜትህ ፈረስ ሆንክ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አለ የሀገሬ ሰው። እኔ የምለው የወንጌል ተከታይ መሆን ወንጌሉ የሚለውን ለመተግበር በየቀኑ ብቻም ሳይሆን በየሰዓቱ ቅንጧቷን ለመኖር መሞከር ነው ብዬ አምናለሁ።ነገር ግን ሶፊ በነፃነት መጠየቅና መልስ ማግኘትን ልቧ ከሻተና ከብሽሽቅ በፀዳ መድረክ መወያየት ፈልጋ ካደረገችው በዚህ መጠን ሶፊንም ሆነ ዶ/ር ወዳጄነህን መዝለፍ ሀጢዓት አይደለምን? የወንጌል አማኝ በደም አጥቦ ያነፃንን ዘላለማዊው አምላክ ተከታይ ነኝ ካልክ ከዚያ ሁሉ መከራ ግርፋት ስቃይ አሰቃቂ ህመም ሁሉ በኋላ እርቃኑን የተሰቀለልን አምላክ ከዚህ ሁሉ ህመማት በኋላ እንኳ ሲተፉበት ከዚያም በቀሚሱ እጣ ተጣጥለውበት እራሱን ሰጥቶ ሊያልፍ ሲል የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ማለቱን እያወቃችሁ ለምንድን ነው ለአፍታ አይምሮአቹህ ውስጥ ይህ ውል ብሎ እራሳችሁን ተቆጣጥራችሁ ሰውን ላለማሳዘን ስሜታችሁን የማትገዙት ይህቺን ነጥብ የምታህለውን በየዕለት ህይወታችሁ ስትተገብሩ ነው የወንጌል ተከታይ ነን ማለት ዘመድህ መፅሀፍ ቅዱስን ቀዳዶ ሲበላው ጓደኛህ ላቡን በሶፍት ጠራርጎ ለጌታ ፍጥረቶች ሲያስጎርሳቸው የዚያኔ የት ነበርክ ? የልምዣትን'ኮ አይደለም ቀዳዶ የበላው ዘመዴ የባንክ ቡኩ የገስት ሀውስ ጨዋታው እረ ምኑ ቅጡ ይህ ሁሉ በጌታ ነን የሚሉ እንክርዳዶችን ይህን ያህል በወንጌል ሲሸቅጡ ለምን ስለወንጌልና ስለ ጌታ አላመመህም? በናትህ አታስመስል አቦ አሁን አፍን መክፈት ምን አመጣው? ጎፈሬዋን አበጥራ ነጠላ ለብሳ ምን አበጣጠሯን ነጠላ አለባበሷን ምን አተኩሮ አሳየህ እጅጉን እንደቀናህ ያሳብቅብሃል። አንደበትህ ለፀያፍና ክፉ ቃል ለምን ይፈጥናል? ከዘፋኝ ጋር አሸሼ ገዳሜ ማለትንስ ምን አመጣው ጌታ እጆቹን ዘርግቶ የሚቀበለውን አንተ ያለፈ ታሪክ ትቆፍራለህ ? ኢየሱስ ክርስቶስ'ኮ ዘማዊቷን ያልተጠየፈ ቀራጮችን ያላገለለ ወንበዴዎችን የወደደ አሳልፎ ሻጩ ይሁዳን ያቀፈ ነው። ቃል እሳት ነው ሰውየው አትዘንጋው። ወይይይይኔ ስትጨንቁ በተለይ ኤርምያስ ኡፍፍፍፍ በጣም ተቃጥላችኋል ምድረ የወንጌል ወንጀለኛ ፍሪጁን ይላክላችሁ።

  • @Godissogood2me
    @Godissogood2me 6 месяцев назад +3

    እባካችሁ እንደዚህ አታድርጉ ሶፊያን የምትነቅፋበት ነገር ካለ አግኟትና በግል አናግሮት ተባረኩ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 6 месяцев назад +3

    አረ ኤርምያስ ኣንትር ነህ ሚፍያ ኣጠቃቀም የማትችለው ሶፍያ በጣም ስነ ስርኣት ያላት ጨዋ ሴት ናት፡ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ኣከብራታለው።

  • @axumtsion21
    @axumtsion21 6 месяцев назад +8

    የፕሮቴስታንት መንደር ግን በጣም ተንገጫግጯል

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 6 месяцев назад +3

      መቼም ቢሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ በአለቱ ላይ በማይነቃነቀው በዘላለሙ ጌታ ላይ የተደገፈ ነው ።የምን መንገጫገጭ አመጣህ የራስህ አስተሳሰብ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 6 месяцев назад

      እነ ኤርሚ መንደር በይ

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 6 месяцев назад +2

    እነ እኮ ያነ ነበረ ሶፍ፤ወዳጀነህ ፤ ብንያም እና ቸረ የሆነ ያልረኩት ነገር የኤልዛቤል መንፈስ እንዳለቃቸው ያወኩት።
    ሶፊ ያነ ስትዘምር ብዙ ነገር ያወቀች ይመስለኝ ነበር ለካ ባዶ ቀፎ ናት😢😢

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 6 месяцев назад +9

    ያው ጭቅላቷ በዘረኝነነት በባሏ ጉዳይ ወዘተ ተጎድቷልና እየሳተች ነው ግን በዚ ልክ የጌታ ስም ሲደፈር ልቧ ይጨክናል ቁጭ ብላ ታሰድባለች ብየ አልገመትኩም ሴትየዋ ኢየሱስን ፈፅሞ አትወድም አትቆረቆርም አላየሁባትም ወይ ሙልጭ ብላ ብትሄድ ጥሩ ነበር ስም ለማጥፋት እንደ ቢንያም ቀን የቀጠረች ይመስለኛል ። ሆኖም ኢየሱስ ጌታ ነው።

    • @selahbeatsandtracks4932
      @selahbeatsandtracks4932 6 месяцев назад +1

      እስቲ ስለዘረኝነቷ የምታውቀውን አስረደዳን😂😂

    • @woinewoine5413
      @woinewoine5413 6 месяцев назад

      የምን ባል የምን ዘር እየሱስ ጊታ ነው

  • @yms2161
    @yms2161 6 месяцев назад +5

    Ermias እኮ ሁሉን አውቃለሁ ባይ ነህ::

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 6 месяцев назад +1

    ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤
    እውነ ለመናገር መጀመሪያ ከእግሩ ስር ቁጭ ብላ በመማርና ቃሉን በመሞላት በሰው ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ አገልግሎት አገልግላ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ገለባ የሆነ ንግግር ባልተሰማ ደግሞም ጥያቄ አቀራረቧ እንኳ ሲሰማ በፕሮቴስታንቱ ቤት የሆነ ስህተት ለማግኘትና ለመውጣት ምትፈልግ ትመስላለች። ህይወታችን በአሸዋ ላይ ከተገነባ ከንግግራችን ውስጥ አንድ ፍሬ ነገር አይገኝበትም። በእውነት ቆርጠን ከሰዶምና ገሞራ ከተማ ከወጣን ወደኋላ ዞር ብሎ ማየትና የተፋነውን እንደገና ለመላስ መመኘት አደጋው እጅግ የከፋ ስለሚሆን በመመለስ በጠራን ጌታ ላይ መጣበቅና ማረፍ ይሻለናል።

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 6 месяцев назад +1

    ሶፍያ የገጠማት የ አይምሮ መቃወስ ነው እኮ ጸልዩላት መረሳት አቶድም ከነ ባለቤቱአ የሆነ ውስጣቸው የሚጮህ ድምጽ አለ ያንን ለማስታገስ ነው እንዲህ ምቶነው ኤርሚያስ ግን ተረጋጋ የቲክ ቶክ ሲኖዶስ ስድብ አቁም አንተም ራስህ መታረም አለብህ አፍህ እንዳመጣልህ አትዘርግፍ እሺ 😊

  • @user-us3gm4bn3p
    @user-us3gm4bn3p 6 месяцев назад +2

    ትህትና ማያውቅ ሰው ትህትና ሲያወራ አይከብድም

  • @eskedaragonafir3937
    @eskedaragonafir3937 6 месяцев назад +7

    ኤርሚ በጣም አበዛኽው
    Pls ፀጋህን አታስላጭ ንግግርህን ሁሉ በጥበብ አድርግ

  • @yonashailu6325
    @yonashailu6325 6 месяцев назад +6

    •ሶፍያ መልካም አደረገች፡፡ ስለ እግዚአብሄር እውነትን ፍለጋ---
    •ኤርሚያስ ሽሙጥ፤ ስድብ ምን ያደርግልሀል ? አሁን ይህ ወንጌል ሊሆን እንዴት ይችላል ? ጌኛ ምናምን ---? ኤርምያስ የወንጌል ወካይ ነኝ ማለት ምን ማለት ነው ? ሶፍያ ያወያየችው ከታሀድሶ ጋር የነበረን ውይይት እንጂ ከወንጌላዊ አማኝ ጋር አልነበረም፡፡ ገና ኤሚያስ ይወከልና ቆሞ ይከራከራል፡፡ ያኔ ኤርሚያስ ደግሞ ሊቅነቱ ይገለጻል፡፡አንጠብቃለን፡፡ ነገርግን ላለመቅረብ አሁን ተጣላት፡፡ ስደባት፡፡ አትወክይንም በላት፡፡ገበናዋን አዋጣለሁ በል፡፡ ይሄው ነው አለም፡፡
    •በዘማርያ ትህትና ለምን ቀናቹ ? ቃየል በአቤል ቀና፡፡ በመልካም ብታደርግ ፊትህ ይበራ የለን፡ አለው ፈጣሪ፡፡ ኑ ተመለሱ!! እውነት ይገለጣል፡፡ ምድሪቱም ትረዳናለች ፡፡ የፈሰሰው ውሀ ይመጠጣል፡፡

  • @Grace-ks4yl
    @Grace-ks4yl 6 месяцев назад +2

    Jesus my star ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi 6 месяцев назад +5

    ሶፊያም ዲያቆኑም ምንም የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት የላቸውም በተለይ ሶፊያ ወንጌላዊዋያንን አትወኪይም በጣም ነው ያፈርኩብሽ በዛ ላይ በጣም ነበር የምታዳይው ለዘማርያም መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርካቸው አንቺ ግን ነጠላከመልበስሽ በፊት ክርስቶስን ልበሺ

    • @Zemariam19270
      @Zemariam19270 6 месяцев назад

      ዲያቆኑ እንኳን ከባድ ነው እኔ በሰማሁት

  • @axumtsion21
    @axumtsion21 6 месяцев назад +2

    መሪጌታ የኦርቶዶክስ ማእረግ ነው። ስለዚህ መናፍቃን ደግሞ ይኸ ማዕረግ አይገባውም። ፓስተር ወዘተ ብለን ግን እንጠራችኋለን።

  • @enshishi23
    @enshishi23 6 месяцев назад +1

    ኤርሚ ሰውን በመሳደብና በማሽሞጠጥ የእየሱስን ታላቅነት መሸፋፈን አይቻልም ወይም የክርስቶስን ታላቅነት መስበክም አይቻልም ሁኔታክ ከኔ በቀር እየሱስ የሚያውቅ የለም ነው በዙሪያክ ያሉ ሰዎች የሚሉትን ስማ ጌታ በነገር ሁሉ ማስተዋሉን ይስጥኸ

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 6 месяцев назад +2

    Sofia shibabaw Ke degree wede keji.Ya Hulu mezmure Saygebat nuberni?getan yemiyaqalilu nigigirichin endet lemesimat Chalechiw(aschalat)?

  • @user-ip1qn1et7e
    @user-ip1qn1et7e 6 месяцев назад

    በእውነተ ሳሚ ስለ ሶፍያ የተናገረው እውነት ነው ሰለ ሶፍያ ያለመረሳት በሽታ አለባት አዲስ ነገር የሚፍጥር ጭንቅላት የላትም ያላት አማራጭ ስሜትን የሚኮረኩር በመሀበረሰቡ ዘንደ ትኩረት በሚሰቡ ሀሳቦችን እየፈለገች የምትመጣ ያለመረሳት በሽታ የለባት በሆነ ዘመን ሳታውቅ እጃ የገባውን ዝና ለማስቀጠል ጭር ሲል የማትወድ ባዶ ጭንቅላትነች ብዙግዜ ወደ ሚድያ ይዛ የምትመጣ ው ሀሳብ በደንብ የሚያሳፍር ነው ሁሉንም በራሳ ጭንቅላት ልክ የምትመዝን ምን እደምትራዋ የሚገምት የሌለ የሚመስላት ነች ምን ዋጋ አለው ደህና ጋዜጠኛ ቢኖር ጎዳና ስለወደቀችው እህታ መልስ ያሳጣት ነበር ያቺ ታለቅ ሴት ኅዳና ወድቃ እርዳታ እዳታገኝ ያደረገች ተራ የተዋቂነት በሽታ ያለባት ነች ዛሬ ገና በስማ ስትጠራ ሰማሁ ጭር ሲል አትወድም ኤርሚ ተባረክ

  • @Grace-ks4yl
    @Grace-ks4yl 6 месяцев назад

    ለ ወንጌላዊ ኤርሚአስ
    1 ፡ ዘማሪት ሶፊአን ለማረም ፣ ለመገሰጽ መሄድህን እስማማለሁ፤
    2 ፡ ሶፊአ የራሱአን መረዳት እና ጥያቄ አለኝ ብላ ነው የመጣችው፡፤ ባልስማማበትም። አንተም ትንፋሽ እስከሚያጥርህ እየተነፈስክ በ ጌታ ቅናት መልስ ሰተሀል❤🤗🤗🤗
    3 ፡ ግን ልጠይቅህ፡ ህዝብን ይዘው ገደል ለመግባት የሀሰት ትምህርት ይዘው በትእቢት ማን ምን ይገባዋል ብለው፡ ህዝብ ዘርፈው፣ በሀሰት ትምህርት ወደገሀነም ሊነዱ የተነሱትን ዬናታንን እና በቤተ ክርስትያን የተወገዘውን ጀፒን ላለመገሰጽ ፣ እንዴት ዝም አልክ🤔? ይህ ቅናትህ የት ሄደ? ይህ ትንፋሽ ክስ ይት ጠፍ🤔🤔🤔!! ሀቅ ሀቁን መናገር ለወዳጅ አይደለም የሚል ጥቅስ አምጣልኝ😏!
    ሶፊም እኮ ትታዘባች፡ አይ ጴንጤ ሳትልም እንደማይቀር እገምታለሁ።

    • @DemereH.michael
      @DemereH.michael 6 месяцев назад

      እይ ኤርሚያስ ከእንተ ጭቅላት ውስጥ የተከማቸው ስድብ ብቻ!!!! ነው።

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 6 месяцев назад +2

    መርጌታ አትበሉ አፍርሰዋል አቶ በላቸው

  • @yitabarekhaileeyesus2740
    @yitabarekhaileeyesus2740 6 месяцев назад +1

    የመጽሐፍ ቅዱስ ምስጢር የሰማይን ያክል የራቀባችሁ ምስኪኖች
    ጌታ ሆይ የሚደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው !

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j 6 месяцев назад +4

    ወይ ጉድ አዋልድ የተባሉት መፅሐፎች በክርስትና እምነትና በራሷ በኦርቶዶክስ ላይ እንቅፋት እየሆኑ ነው

  • @michaelhagos2512
    @michaelhagos2512 6 месяцев назад +3

    Diakon Zemariam Kale Hiwet Yasemalen Egzhiabher yestelen Enamesegenalen !

  • @RoziTamerat
    @RoziTamerat 6 месяцев назад

    ጰንጤዎች ጉዳቸው እንዳይወጣ ፈርተዋል ግድ የላቹሁም እውነት ያለው የት እንደሆነ ቡታውቁ ይሻላቹሃል ለስጋ ሳይሆን ለነፍሳቹ ስትሉ።

  • @hirutabebe5426
    @hirutabebe5426 6 месяцев назад +2

    Endantes yemisadebewen men enbelew. Degmo sletehetena letastemer jemerk?

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 6 месяцев назад

    Mosses, inspired by the Holy Spirt, Call him self the meekest person on earth during his era, is in deed the most humble one of course in letting Israelites by the leadership of Joshua inherit the promised land while he had given his life only watching it from the distance.

  • @gudisaregesa
    @gudisaregesa 6 месяцев назад

    ሶፊ፣ዘማርያም፣መ/ር ሙሴም
    ትክክል ናቸዉ።
    እግዚአብሔር ይበርከቹ።
    ኤረሚ! ልቡና ይስጥክ።
    በግድ ተጠሉ ነዉ? ኧረ ምን ሼ!
    አንተ ስድብ እንጂ ቃል ወንጌል አይሄድብክም!
    ከመ.ቅዱስ በጥቅስ ልተችቸዉ።
    የትችት ልጅ ነክ።

  • @user-jh1yt8nq5l
    @user-jh1yt8nq5l 6 месяцев назад +1

    What did she wrong ? I can’t understand what did u say.

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 6 месяцев назад +5

    ግንኮ ስታሞጋግሳት ነበርኮ !

  • @liyugatube9355
    @liyugatube9355 6 месяцев назад +1

    ኤርሚ እስካሁን ድንጋጤው አልለቀቀውም እየተንቀጠቀጠ ነው። አሳዘነኝ ...

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 6 месяцев назад

    🎉ኤርሚያስ
    ስነምግባር የጎደለዉ ሰዉ ነዉ ይህን ሰዉ ተቃወሙ
    ይህን ደብተራ ለምን ዝም ትላላቹ ፈፅሞ ፕሮቴስታንትን አይወክልም

  • @eleni311
    @eleni311 6 месяцев назад

    ሶፍያ ለመታዬት ከሆነ በሌላ ርእሰ ጊቢ ምክኒያቱም ወንጌላዊ ነኝ እያልሸ ይሄን ያህል ጊዜ ኖረሸ አሁን አሰረዱኝና ውሰዱኝ ብለሸ እጎረቤት የምታንኳኪው ምን መልሰ አላቼው ነይ ጣኦት እናምልክ እንዲሉሸ ነው አንድ ኦርቶዶክሰ ጴንጤን አሰረዱኝና ውሰዱኝ ቢል ወግ አለው እዛ ጬለማ ነው እዚህ ብርሀን አለ ተብሎ ይነገረዋል አንቺ ከብርሀን ወደ ጬለማ ሄደሸ ጥያቄ ለራሱ የማያይ ህዝብ አንችን ምን ሊያሳይሸ ፈለግሸ ? መንፈሰ በጌታ ካላረፈ እንዲህ ነው የምቶነው ማንቦጫረቅ በጌታ በኢየሱስ ሰም ሂጂ ኢየሱስ ምንም አይቀርበትም አንቺ ግን ባትሰናከይ ጥሩ ነው

  • @liyugatube9355
    @liyugatube9355 6 месяцев назад

    ኤርሚ እስካሁን ድንጋጤው አልለቀቀውም እየተንቀጠቀጠ ነው።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 6 месяцев назад

    ሶፊ እኮ አትርሱኝ እንጂ ምንም የመጽሐፍ ቅዱስ ዕዉቀት የላትም በእዉነት ከሆነ የምትከተለዉ ዶ/ር ወዳጄነህን ነዉ :: ጌታ ምህረት ያድርግላት:: ወገኖቼ እርሷ በፍጹም ለኛ አጀንዳ መሆን የለባትም እሷ ወጥታ በዘባረቀች ሁሉ እየወጣን ጉዳያችን እንዲትሆን አንፍቀድ ::

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t 6 месяцев назад +1

    ይቺ ሴትዬ አጀንዳ መሆን ለምን አስፈለገ ወደፈለገችበት ትሒድ ኤርሚ ወደወንጌል ጊዜው የቁማርተኞች ነው እናውቃለን

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 6 месяцев назад +1

    አንተ ንደተረኛ ሴት አድሪ ተሳዳቢ ነህ ሰው ቢሳሳት እውቀት ቢጎድለት እንድዚህ ነው ሰውን የምታቀናው ጌታ አምልክ አንደበትህና ልብህን ይፈውስ ኤርምያስም እንዲሁ ተሳዳቢ ነው

  • @bezagemechu8532
    @bezagemechu8532 6 месяцев назад

    ወንድሜ ሚድያውን ትተክ ትንሽ ግዜ እራስክን መርምር ከፈጣሪ ጋር አውራ ቢሆንም እንኳን ልታዝንላት ነዉ የሚገባው እንጂ እንደዚህ መሆን ልክ አይመስለኚም እራስክን እንዳታጣው ❤ 2:48

  • @user-eh6dv1es9m
    @user-eh6dv1es9m 6 месяцев назад

    ኤርሚዬ ሶፍት ነዉ የምሰጥህ ስጦታ እንባህን የምትጠርግበት የመለሰዉ መልስ ትክክል አይደለም እያልክ ከምትፎክር ወይም ዉይይት አልፈልግም ብለህ ከምትፈረጥጥ አትገባም ነበር ኮብላይ

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 6 месяцев назад +3

    አረ ኤርሚያሰ የሚሉት ሰው ምን ይሻልሀል አረ አረ ተው

  • @elogecho3823
    @elogecho3823 6 месяцев назад +1

    ምንድን ነው ያልሺዉ ልጁ የመፀሀፍ ቅዱስ ችሎታ የለም ነው ያልሺዉ እንደገና ደሞ በብዛት ኦርቶዶክሳዊ ነው የሚያዩት እነሱ ደግሞ መጽሀፍ ቅዱስ አያነቡም አልሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ የሚያረጉትን አያቆምና ልቦና ስጣቸው።

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 6 месяцев назад +1

    Sofiya protestantim bithogn ENEWEDSHALEN.

  • @pharez4320
    @pharez4320 6 месяцев назад

    ኤርሚ ብር በል የልቤን ነው የተናገርካኝ።ምንም አይነት ብስለት የሌለው ጥያቄ ደግሞም ምላሽ ስትሰጥ ብዙ ዝግጅትና መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥናት ያላደረገገችበት መሆኑን አይቻለሁ

  • @tezeraBekele8044
    @tezeraBekele8044 6 месяцев назад

    ቆላስይስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።
    ¹⁹ እንደዚህ ያለ ሰው ራስ ወደሚሆነው አይጠጋም፥ ከእርሱም አካል ሁሉ በጅማትና በማሰሪያ ምግብን እየተቀበለ እየተጋጠመም፥ እግዚአብሔር በሚሰጠው ማደግ ያድጋል። “ይህ እንደ ገዛ ፈቃድህ በማምለክና በትሕትና ሥጋንም በመጨቆን ጥበብ ያለው ይመስላል፥ ነገር ግን ሥጋ ያለ ልክ እንዳይጠግብ ለመከልከል ምንም አይጠቅምም።”
    - ቆላስይስ 2፥23

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 6 месяцев назад +1

    አይ ኤርሚ በጬዉ

  • @alem8834
    @alem8834 6 месяцев назад +1

    Waww ihrete tebarki

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j 6 месяцев назад +2

    ኤርሚ ሶፊ የተባለችው ሴት እንደገና ጌታን ብትቀበል ጥሩ ነው

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 6 месяцев назад +2

    ወይ ቀለሜ አበድሽ አይደል ያለስድብ ምንም ነገር የለህም

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 3 месяца назад

    ቢዘፈኒሚ.ቢዘሚሪ.ያሚሪባታ.ሁሉገሯ.ሁሉ.መልክትአለዉ.ወኒዲመኤሪሞ.ሶፊኒ.ለቀቅ.አሪግናወኒገል.ሲበክ.በዚአጋጣ.ልምከራቺ.ገታ.በደጂነዉ.ታዋቅሰወችኒአያመጣቹ.ላክናሸሪ.ለማግነ.አትቸገሩ.ገታምረቱ.ዪላክላቺ.

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 6 месяцев назад +1

    አንተ ኤርምያስን የምትባል ስው ስውን ትላለህ እንጂ አንተ ነህ አውሬው ነህ አንተ ነህ ጭር ሲል የማትወደው አንተ ነህ!!

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 6 месяцев назад

    Imba be imba argun inatachin❤❤❤❤bamacaresha tabarakuling hulachihum iyesus geta new ameeeeeeeeeeeen tabaraku hulachihum ❤❤❤❤widid new yemaragachiw❤❤❤

    • @abemhaile2195
      @abemhaile2195 6 месяцев назад

      አይ ቀለሜ በስንቱ ቀንተህ ትችላለህ እኔ ካላቦካሁት እንጀራ አይሆንም የምትለው ነገርስ😂

  • @user-ih1uk1vi1w
    @user-ih1uk1vi1w 6 месяцев назад

    ፓውል የሚባለው ደግሞ የባሰበት ነው መርጌታ የሚባለው ኦርቶዶክስ አደለም ለምን ይባላል

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 6 месяцев назад

    ካምፑ ተተራመሰ።ቀለሜ መልቀቁ ነው😂😅

  • @user-jr3gw2ou3l
    @user-jr3gw2ou3l 6 месяцев назад

    Keyesus weche men tenagerlachehu

  • @nitsuhaschale7944
    @nitsuhaschale7944 6 месяцев назад

    አይ ፕሮቴሰታንት ዘ ማርያም እኮ ከመፅሃፍ ቅዱስ ነው

  • @meseretgetachew5747
    @meseretgetachew5747 6 месяцев назад +1

    ahune ants paster ermias tehetena Yalew negeger eYawrake new mejmriya erasacwen feteshu eshi

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 6 месяцев назад +4

    ዝም መባል የለባትም እሱዋ በየአመቱ እየመጣች የሆነ ነገር ታነሳለች ምን እንደምንላት በጌታ በየሱስ ስም ጭር ስል አልወድም ናት

  • @dawitmekonnen9681
    @dawitmekonnen9681 6 месяцев назад

    ሶፊ በጎውን ነገር መረጠች ,ግን ወንድሞቻችን እባካችሁን ውስጣችሁን ፈትሹ እናንተ ቤት ውስጥ አዳልሞቴ የሚባል የጨሌ መንፈስ እንዳለ.... እሱ ደግሞ ሐይማኖት በማስቀየር ስራው ነው.....አንድ ነገር ግን እንወቅ ሶፊ የስለት ልጅ ነች እናንተ ስለፈለጋቹ ብቻ አትቀርም መመለሷ ግድ ነው ..ለሁሉም ግዜ አለው

  • @tigisttaye9870
    @tigisttaye9870 6 месяцев назад +2

    የሆነ ያልገባችሁ ነገር አለ ወይም እንዳልገባችሁ እያስመሰላችሁ ነው ኦርቶዶክስ ሰው ከሞተ በኃላ በሚደረግ ፍታት ሀጢያተኛ ይፀድቃል ብላ አታምንም ግን እንደ እግዚእብሄር ቸርነት እኛ ይቅር እንዲላቸው ፀሎት እናደርጋለን
    ሌላው ዳቆን ዘማርያም ሙሴ እያለ የጠራው መሪጌታ የሚለው ማአረግ ስለማይወክለው ነው ምክንያቱም ኦርቶዶክስን አትወክለኝም ብሎ ተሀድሶ ነኝ ብሎ የለ ታዲያ ኦርቶዶክስ የሰጠችው ማእረግ ምን ያረግለታል?

    • @MeseretAbebe-iw2iy
      @MeseretAbebe-iw2iy 6 месяцев назад

      ኧረ !በፍታት መንግስተ ሠማያት አይገባም ብላ ነው የምታምነው?መጀመሪያ ሀይማኖትሽን እወቂ።ያለበለዚያ በዚህ ላይ ኦርቶዶክስ የምታምነውን በማስረጃ ዘርዝሬ እነግርሻለሁ።

    • @tigisttaye9870
      @tigisttaye9870 6 месяцев назад

      @@MeseretAbebe-iw2iy
      መጀመሪያ ሀይማኖትሽ ምንድን ነው ?
      ከዛ እናወራለን

  • @livedexperiences
    @livedexperiences 6 месяцев назад +1

    ወንድማችን ኤርሚያስ ጌታን ባገለገልክበት ሁሉ ከጌታ ዘንድ ብድራት አለህ። ባንተ የሰራው ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር።
    ነገር ግን ብዙ ጥፋት እያጠፋህ እንዳለ እኔ ትንሹና ታናሹ ወንድምህ አምናለሁ። አገልግሎትህን ተከትዬ ነበር ወዳልፈለኩት ቲክቶክ የመጣሁት፤ አሁን ግን አንተንና በግብዝነት ካንተ ጋር የሚቆሙ ወንድሞችን ሁሉ un-follow አድርጌ ወጥቻለሁ። ከፍቅር የጎደለ እና ደካማውን አልያም አህዛብን የሚያሰናክል መንገድ ትክክል አይደለም። ወንጌል በፍቅር እንጂ በቁጣ፣ በሃሜት፣ በስድብ፣ ወንድሞችን በምሳሌነት እና በታላቅነት ከማረምና ከማስተራረቅ ይልቅ በመከፋፈል፣ ተግሳጽን ባለመስማት፣ የፍጥረትን ሩጫ በሚያቋርጥ ያልተገራ አንደበት በመናገር አይሆንም።
    የእግዚአብሔር ጸጋ በሙላት ይብዛልህ።

  • @mulunehjego7164
    @mulunehjego7164 6 месяцев назад

    abet abet abet yenanite wishet ayalikm zemarya zemariyam tikisi betikisi adrgo adelem ende tsigen yeshegnew aree enanite meche nw ewinet yemitawerut lutherin belibachiw tetitachw nw yalachwt hulachwm tenadachwal ((((((penteeee melis yelewmmmmmmmmmmmmmmmm))))))))

  • @fetenetilaye1202
    @fetenetilaye1202 6 месяцев назад

    Haimanot politics aidelem gira yegebach ahun kenente menm memar aichalm

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 6 месяцев назад

    ተመለሱ ተመለሱ በቃ እኮ እውነቱን አወቃቹት ላለመሸነፍ የማታደርጉት ነገር ነብስን አያድንም ሰለነብስ ብላቹ ነብሳቹ ተጨንቃለች አሳርፋት please please ወንድሞቼ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekletchernet9482
    @mekletchernet9482 6 месяцев назад +1

    አይ ቆለሜ አልቅስ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 6 месяцев назад

    እሰይ ኤርሚ ተባረክ ዛሬ ገና እውነት ተናገርክ እስዋ በቃ ጭር ስትል አትወድም አትርሱኝ ትላለች ምናለ እዛው ራስዋን ብትችል ከጴንጤ ራስ ከነቀድሞ ባልዋ ብትወርድ

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 6 месяцев назад +1

    ይሄ ኤርምያስ የሚባለውን ስው ፀባጫሪ ነው የምትሉ እሱ በሚገባበት ቻናል በየትኛውም ቤት ሲገባ ታብታም ኳሜትም ሆነ ስብስክራይብ እናርግ እናሳ የምትሉ ይህንን ኳሜት ካነበባችሁ ምክንያቱም ይህ ኤርምያስ የሚባለው ስው የወንጌላውያንን እምነት ተከታይ እይወክልም መለኪም እይደለም እኔ የምለውን ስሙኝ የሚል የደብተራ መንፈስ ያለብት ስው ነው እሱ ካለው ውጪ ሁሉ ስተተኛነው!!!

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 6 месяцев назад +1

    ሦፊያ በእውነት አደብ ትግዛ,,ቃሉን ጠንቅቃ ታጥና እየተጎለጎለች ሚዲያ አገኘሑ ብላ አትታይ ሠወር ትበል በቃ ንግግር ፈፅሞ አታውቅም ሸታሥመሥል ጌታ ብዙ ልጆች አለው አትደበላልቅቅቅ

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k 6 месяцев назад

    ወንጌል አማኞች ከስድብ ከማንቋሸሽ ስርአትን ትህትና መጀመሪያ ሶፊያ ብትሳሳት እንኳን ግን ምንም ሰተት የለው አሽምሩ አያስጠላም በተለይ ኤርሚያስ ያሳፍራል

  • @tsegayeaddis5910
    @tsegayeaddis5910 6 месяцев назад +1

    buna ena netel mekuachet bitichemirubet yetemuala hamet yihon neber

  • @tidarugebre8921
    @tidarugebre8921 6 месяцев назад

    ሶፍያ በጌታ ፊት የዝምታ ጊዜቢኖርሽ ከክርስትናው መሰመር ወጥተሻል እንደዚህ ብለው ሰለሰደቡኝ ነው ከጌታ ቤት የወጣሁት ለማለትየተዘጋጀሽ የሚያጋጭ ነገር እየፈጠርሸ ትጋጫለሽእስኪ ዝምበይ ዝም ባለ አፍ -------?

  • @user-jb4rq4cy3z
    @user-jb4rq4cy3z 6 месяцев назад +1

    አረ የድንጋጤ ለቅሶ ለቅሶ ለስት ቀን ነው ያልደረሰ ይድረሳቹ

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 3 месяца назад

    እሷትክክናት.እሷኒአትኒኳት.እሷአላፊነቷኒ.ተወታለች.ምነዉ.ጨቀጨቃቺ.እሷኒለመወቀስ.ቸኮላቹወኒገል.ስበኩ.አሪስበሪሲ.እየተወቃቀሳቹ.ግዘ.አታባክኒ.

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 6 месяцев назад

    ሶፊ ተረጋጊ ወደ ኦርቶዶክስ መሄድ ከፈለክሽ ውልቅ ብለሽ ሂጂ መብሽ ነው ግርግር ግን አትፍጠሪ ሰዋችን አታሰናክይ ሁላችንም ክርስቲያኖች ነን

  • @helenkidus7419
    @helenkidus7419 6 месяцев назад

    ፓስተር ሙሴ ይባላል እንጂ የኦርቶዶክስ ማዕረጉ ተገፏል በቃ ጥምጣሙንም ይፍታ ንገሩት ኮተት ምናምን ትሉ አይደል ወይስ ኦርቶዶክስን ከሰደበላቹ ምንም ቢያረግ ትቀበላላቹ??? ለራሳቹ ለዕምነታቹ ክብር እና ስርሃት የሌላቹ አስመሳዮች ናቹ። እኛ ደግሞ ነቄ ነን

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 6 месяцев назад

    ኤርሚ እባክህ ስነስርአት ያለው ቃላት ተጠቀም

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 6 месяцев назад

    አገባች ፣ ተፋታች ብላቹ በብረት አለነረጋ ስትገርፏት ስታገሏት ቆይታቹ ዛሬ ኦርቶዶክስ ጋር ስትጠጋ ተንጫጫቹ

  • @abiotdagnew7424
    @abiotdagnew7424 6 месяцев назад

    የመንደር ወሬ አስመሰላችሁት እኮ!! ምንድን ነው ሰውን ማማት? እየሱስ እንዲህ አላስተማረም፡፡

  • @tamiratd.debele9868
    @tamiratd.debele9868 6 месяцев назад

    Ermiyas eko tez yelekal Mezmur yared shintikin ashentokal...Zemariam bekat yalew sew new neteb seltalachu new endih be sofia yabedachehut...fesam hula.

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug 6 месяцев назад

    Erimies mabetua nawu ewnatune mawoke antea manhe yehene hulusedebi if you are on write mind you shouldn't do that i feel sorry for you sofie we love you it doesn't matter you pretesetant or Orthodox

  • @user-mn9yj5ve6v
    @user-mn9yj5ve6v 6 месяцев назад

    ኤርሚያስ እኮ ፖለቲከኛ ነው የሚመስለው

  • @yohanneschanyalew6718
    @yohanneschanyalew6718 6 месяцев назад

    አይ ኤርሚያስ (ቀለሜ) ምን ይሻልሃል? ለሶፊ ክብር ይኑርህ! አንተ ለፕሮቴስታንት ማን ጠበቃ አደረገህ?

  • @misrakmisry1555
    @misrakmisry1555 6 месяцев назад

    ኤርሚያስ ግን ብሎን ጎሎታል በርግጥም ማርጉ ሲነጠቅ ግድ ነው

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 6 месяцев назад

    አዲያቹቹ ኡኡኡ ምላሳቹ ለስድብ ተዘረጋ ስመአብ በምህረቱ ይጎኛቹ

  • @mekletchernet9482
    @mekletchernet9482 6 месяцев назад

    ኤሪማስ ተማር

  • @tazebechyosef2079
    @tazebechyosef2079 6 месяцев назад

    Eswa eko endeza weshemawa zebarak Nate . Hulame eyogne baye nate .zefagnnet nafkote news.

  • @zewdituhaile7753
    @zewdituhaile7753 6 месяцев назад

    እኔ ግን ላመውጣት አስበላች ግን ምክንያት እየፍላገች ይመስላኛል ሰበባብ የምት ፍልግ ይመስላል እንጅ ኢያሱስ ሳይገበት ነው እንዴ??ግን ዶ/ር ወደጄ ን ሊትከተል ይመስላል

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 6 месяцев назад

    ኤርሚ፡ አሽሙረኛና እንደ አሮጊት ሴት ቧልተኛና ቅናተኛ። ኤርሚዬ በቅናት ተቃጥለህ ሙት ወንድሜ።

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 6 месяцев назад

    ayeeee Kelemewerk Atenfusuuuuuuu

  • @MekidesDesta-dz7zr
    @MekidesDesta-dz7zr 6 месяцев назад

    አቤት አቤት አቤት ኤርምያስ ምን ይሻልሃል እንድያውም 🙆
    ኤሬ ምላስህን

  • @tigistasmare894
    @tigistasmare894 6 месяцев назад

    የሰው ምክር አትሰማም እየሱስየን እያሰደበች ዝም አንልም

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 6 месяцев назад

    😢😢😢

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 6 месяцев назад

    O my Go's please do your Job why you call name Go's

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 6 месяцев назад

    የትህትናን ትርጉም ወደድኩት ኤርሚ ሲናገር ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 6 месяцев назад

    Sofiya ORTODOX EHITOCHESH ENEWEDESHALEN.

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 6 месяцев назад

    ዝንበል አንተ ኤርምያስ ምትባል ከሃዲ ሳታነብ ሳይገባህ ትዝባርቃለህ እናንተ እኮ የሰይጣን መልክተኞች እሉምናንቴ ናችሁ መዳን በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እውነተኛና ቀጥተኛ ሀይማኖት አኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት እዩጩፋና ኤርምያስ ሌሎችም የሰይጣን መልእክተኞች ናቸው ህዝብን ሊያስቱ ሀይማኖትን ሊያጠፉ የሰይጣን መልእክተኞች ናቸው

  • @jak9831
    @jak9831 6 месяцев назад

    Sofiii what is your problem ??sister ere teyy temelsh bershen zegi ke Geta gar geze wesegi