Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ንግግራችሁን እንደ እግዚአብሔር ቃል ሆኖ አላገኛነውም ስለእናንተ መፋታት እና እርቅን እንቢ ማለታችሁ በምን ሂሳብ ነው እኛ እግዚአብሄርን ምናመሰግነው ስትጋቡ ሞት እስኪለያያችሁ ላትለያዩ በኪዳን ተጋባችሁ ኪዳኑን ለማፍረስ አብራችሁ መሆን ማትችሉበትን በእግዚአብሔር ቃል አስረዱን እባካችሁ ተጣምራችሁ ስታገለግሉ ማየት እንፈልጋለን ከዚህ ውጭ ይሄ እንደ እኔ ትምህርት ሰጪ ሆኖ አላገኝሁትም ታረቁ ታረቁ ታረቁ!! ስለእርቅ እና ይቅር መባባል የእግዚአብሔርን ቃል እንዳልጠቅስ ሁለታችሁም አገልጋዮች ናችሁ: ታውቁታላችሁ፡፡
ምን አይነት ንግግር ነው አንተ ወይም እርሷ በህይወት እያለችሁ ሌላ መግባት በእግዚአብሔር ቃል አይፈቅድም
That is right
በትክክል !
እና ሶፊያ ያገባችው ባል በህይወት እያለ ሌላ ማግባት ኣትችልም የሚያገባትም ሰው ለሷም ሆነ ለሱም እንደዝሙት ነው እኮ የሚቆጠረው ያላችሁ ኣማራጭ ወይ ኣርፋችሁ መቀመጥ ወይ መታረቅ ኣግቢ ስትላች እኮ ሶፊ ሌላ ጥፋት ውስጥ እንድትገባባ እየገፋፋሀት ነው ምንም እንኳ የቅንነት ቢመስልም እርደ ክርስትና ገንቢ ምክር ኣይደለም እንደኔ እንደኔ ብትታረቁ ነው የሚሻላችሁ እንደምትዋደዱም ያስታውቅባችሁዋል
እናተ ምን እያሌን ነው እረ እፈሮ እ /ር ፎሮ ትውልድ አታበላሾ
Lemn abren mon endmncil ngriyachew lemon ale sew yhen yahl ketgbaba abr lmnor beki mkniyat eyale gremegn......
Sofi findata can t so he can't handle this girl
ዶ/ር የልጅትዋን ህይወት እኮ ቀደመህ አበላሸሀው ፌዝ ነው ይሄ ቀልድ ሴት ልጅ አንዴ ከፈታች ያውም ልጅ እያለ ማን ነው የሚያገባት እባካችሁ አትሸነጋገሉ እውነትን ተነጋገሩ ሁሉ ተሳክቶልኛል ትዳር ግን አልተሳካልኝም አልክ ለምን? ትዳር መገዛት መብትን ጥቅምን መተው ነው አንተ ደግሞ ለዚህ ፍላጎት የለህም የቤት እራስ ወንድ ነው አንተ ቤትህን እንደ እራስ አልመራህም ቤትህን ካልመራህ ሌላውን መምራት ምሳሌ መሆን አትችልም ችግሩ አንተ ጋር ነው የምትናገረው ሁሉ ትክክል አይደለም ልጅ ነች ቆንጆ ነች ምናምን ይሄ ምን ይጠቅማታል እባክህ ባል ሁን አባት ሁን አትሸነጋገሉ
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የተናገርከው ትዳር መሰጠት ይፈልጋል ወንድሜ እድሜዋን ሰጥታዋለች
አረ ምን አይነት ወንጌል ነው ቃሉ ተፋቱ ተጋቡ ይላል እንዴ መጽሐፍ ቅዱስ ደም ነግግራችሁ አንደ አገልጋዮች ናቸው ንግግሩ ግን ምንድ ነው ?