በሕልም ሌባ ማየት ምን ማለት ነው/ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕልም ፍቺ (

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 36

  • @Ybiblicaldream
    @Ybiblicaldream  2 года назад +4

    ተጨማሪ ማብራሪያ እና ትርጉም ከፈለጋችሁ
    የቴሌግራም ሊንክ: t.me/zion_dreamers

    • @lebprog4107
      @lebprog4107 2 года назад

      ሠላም ነህ በህልም ከጎረቤቶቼ ጋር ተሠብሥበን ምግብ እየበሉ ነዉ ከዚያ ጥሬ ሥጋ ብይ ሢሉኝ እኔ አልወድም እላቸዋለሁ ከዛ የባሌ እህት አታቂኝም እንዲ ብላ ሣም አደረገችኝ አሁን ከባሌ ጋር ኩርፍ ነን በእግዚአብሔር ፍታልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      መሰብሰብ ጥሩ ቢሆንም ሐሜት ከተቀላቀለበት ጥሩ አይደለም። በሕልም ጥሬ ስጋ መብላት ማለት ሳያገናዝቡ በደመነፍስ የሚወራ ያልበሰለ ወሬ/ሐሜት ይሆናልና እንኳን እምቢ አልሽ። የባልሽ እህት መሳም የፍቅር ወይስ የሌላ ስለመሆኑ በሕልምሽ ከነበረው መረዳት ተነስተሽ መተርጎም ትችያለሽ።

  • @AbrahamAlemu-kw6xw
    @AbrahamAlemu-kw6xw 9 месяцев назад +1

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ❤

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 года назад

    እናመሰግናለን
    📖🙏🙏

  • @TsionGetachew-i7k
    @TsionGetachew-i7k Месяц назад

    ይሄንን አይተህ እንዳታልፈኝ በጌታ ፍቅር እለምንሀለሁ በህልሜ አንዲት ሴት ከሆኑ ሰዎች ሆና ቤታችንን ለመዝረፍ ጊቢያችን ውስጥ ስትንጎራደድ ነበር ለሊት ላይ ነውና ሀሉም ተኝተው እኔ ብቻ በመስኮት እያየኋቸው ነበር ከዛ ግን ደንግጬም ስለነበር ለትንሽ ጊዜ በፀጥታ ስመለከት ቆይቼ ከዛ ለአባቴ ልነግረው ወደ መኝታ ክፍል ስገባ አባቴ በዛ በለሊት ስልክ ሲያወራ ነበር እኔ ግን ስልኩን እንዲዘጋ አድርጌ ሌባ ሊገባ እንደሆነ ነግሬው ወዲያው ወደሳሎን ስናመራ ሌቦቹ ገብተው እቃውን እየዘረፋ እንደሆነ ስንመለከት አባቴ ወደኔ ዞር ብሎ እንዲህ አለኝ "ምንም ጊዜ ሳታጠፊ ነግረሺኝ ቢሆን ኖሮ አሁንማ በጣም ዘግይተሻል " አለኝ ምንድነው እባኮ ጊዜው ሳይረፍድ በቶሎ ይፍቱልኝ በጌታ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Месяц назад

      ሕይወትሽን የሚሰርቅ ሌባ ለእግዚአብሔር መንገር ያለብሽን ወዲያውኑ ነው። ችግር ወደአንቺ ሲቀርብ ከሩቁ ወደእግዚአብሔር ጩህ! ምንም ጊዜ ሳታጠፍ መጸለይ፣ ወይም ደንግጠሽ ዝም ብለሽ መቆየት የለብሽም። ይህ ህልም ለወደፊት ለሚያጋጥምሽ ችግር ሁሉ ጊዜ ሳታጠፍ ቀጥታ ወደእግዚአብሔር በጸሎት በመቅረብ እንድትነግሪው የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው።
      እግዚአብሔር ሁልጊዜ የተቸገሩትንና ወደእርሱ የሚጮሁት ለመርዳት ዝግጁ ነውና። ጸልይ።

  • @zafukebede2879
    @zafukebede2879 2 года назад

    ይቀንየልና

  • @fafi985
    @fafi985 2 года назад +1

    በኽልሜ ሞባይሌን ሌባ ሲሰርቀኝ አይቼ ነበር ። ግን በሳምንቱ ሌባ ነጠቀኘ ኽልም ፍቺሕ ልክ ነዉ በርታአ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 года назад +1

    Amsgenalew

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 года назад

    ተባረክ ዛሬ ያየሁትን ነዉ የነገርከኝ ሌባ ስልኬን ወስዶ አምልጦ ሲሄድ ታናሹን ወንደሙን እይዘዋለሁ ለፖሊስ ባሳውቅ የሚሰማኝ የለም ከስራ መውጫ ሳአት ነበር የደርስኩት ቀይ ሴት ተቀብላኝ ሕፃኑን ታፈርጠዋለች ቦሀላ ስልኬ እጄላይ የገባል እንዴት እንደሆን አላክም ከሆላው ተበላሽቶ እጄ ላይ አየዋለሁ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +2

      ሰላምሽ ይብዛ እህት ሰናይት!
      ሌባ ማለት በቪዲዮ ላይ እንዳስቀመጥኩት ነው። ነገር ግን ስልክሽን መስረቁ ጠላት ከሌሎች ጋር የምታደርጊውን ግንኙነት ( ኮሙዩኒኬሽን) ለማስተጓጐል ጥረት ስለሚያደርግ ጥንቃቄ አድርጊ። ብዙ ጊዜ አንድ የተበላሸውን የግንኙነት መስመር እንደገና ለመቀጠል እኛ እራሳችን አቅም(ሞራል) እናጣለን። ፀሎትና ትህትና ያስፈልጋል።

  • @febensolomon7185
    @febensolomon7185 Год назад

    እባክን ወንድሜ ፍታልኝ
    በህልሜ ፈተና ወይምልጠና ቦታ ይመስለኛል እናም ሌሎቹ ቦታ ለመመደብ ሲሰለፉ እኔ የሆነ ቤት ገብቼ እቀመጣለሁ ከመቆም ብዬ እዛው ሰልፍ ላይ የሆነች የማቃት አሮጊት አግኝቺያት አብረን ነበረ የሄድነዉየገባንበት ክፍል ተቀመጥን ከተቀመጥኩበት ወንበር ስር ጨለማ የሆነ ገደል አለ በጣም ያስፈራል ምግብ እንብላ ብለን ስናዝ የለም ትለናለች የለም ያለችን ሴትዬ አሮጊቷን ታቃታለች ሰላምታ ይለዋወጣሉ ይሳሳማሉ ከዛ በቃ እኔ ልሂድ ተፈትኜ እስክመጣ ብሬን ያዥልኝ ብዬ ሰጠሆት ለ አሮጊቷ አሺ ብላ እኔ ሄድኩኝ ፈተናዉን ሰርቼ ስወጣ ድሮ 1 ኛ ክፍል ያስተማረችኝ አስተማሪዬን አገኝኋት እሷ ስለ ስራዋ እያወራችኝ እኔ አሮጊቷ ጋር ስሄድ የለችም ከዛ ደዉዬ ብሬን ሳሰጪኝ ሄድሽ ስጪኝ እላታለሁ ሁሉንም ብር ያቺ ሴትዬ የሆነ ነገር ሳታስነካኝ አትቀርም ብሩን ተሰረኩ ትለኛለች እንዴት ትሰረቂለሽ የስልጠ የተሰጠኝ ለብቻ የራሴ ለብቻ እንዴት ትሰረቂለሽ ብያት ሴትየዋን አብረን ሄደን እንቀበላት ስላት መምጣት አልፈለገችም እኔ ከዛ እሷን ጠረጠርኩ ብርን ግን መልሺ የኔ አምላክ መድሀኒ አለም ነው እሱ ከሚያመጣብሽ መከራ ብትመልሺ ይሻላል ስላት ስትደነግጥ ነቃሁ ይቅርታ አበዛሁ ስለጨነቀኝ ነው ፍታልኝ

  • @yerosenetana584
    @yerosenetana584 2 года назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ በእልሜ ትናንትና ሌሊት የቤተሰቦቼ ቤት ውስጥ ይመስለኛል ትንሽዬ ሕፃን ልጅ አልጋ ላይ ተኝቶ በእሳት ስቃጠል አየሁኝ የምገርምህ ደሞ እሳቱ እነዳል ልጁ ግን ከእሳት ውስጥ እንቀሳቀሳል አልጋውም አይቃጠልም ከዛ ክፍል ወጥቼ ወደ ሳሎናችን ስሄድ ደሞ እናቴ ሌላ ሕፃን ልጅ ስታበላ አየሁኝ ስለምትፈታልኝ አስቀድሜ አመሰግናለሁ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      በቤት ውስጥ ስነድ የሚታይ እሳት የፍቅር ቅናት ሊሆን ይችላል፤ የምኞት እሳትም እሳትም ሊሆን ይችላል። ከተቃራኒ ፆታ ጋር ስላለሽ ግንኙነት በተመለከተ የምትወስኚውን ውሳኔ እጅግ በጣም ጥንቃቄ አድርጊ!

  • @strong1220
    @strong1220 2 года назад +1

    እኔ በዚህ 15ቀን አለውበት ከሌባ ስሯሯጥ ነው የማድረው እግዚአብሔር ይገስፀው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +2

      አጥብቀሽ ጸልየሽ ያላባረርሺው ፍርሃት ወይም ሰላምሽን/ፍቅርን/ጤናሽን/ንብረትሽ ወይም ትኩረትሽን የሚሰርቅ የሌባ መንፈስ በዙሪያሽ አለ ማለት ነውና ነቅተሽ ጠብቂ! በእምነት ጸልይ!

    • @strong1220
      @strong1220 2 года назад

      @@Ybiblicaldream እሺ ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @አጸደማርያም-ፀ4ረ
    @አጸደማርያም-ፀ4ረ 8 месяцев назад

    በህልማችን እራሳችን ስሰርቅሳ

  • @kidihilsh1317
    @kidihilsh1317 Год назад

    Selam ene be hilme yehone ken ke wend guadegnaye gar kiflachin wust tegntenal keza ye kiflu yetezega ber betam አብጦ yitayegnal ena ke wuchi leba ligeba eyetagele neber ena esu demo aygebam azyzosh yilegnal ene gin betam ferche neber please yezin finchi ngeregn kezam demo be lela ken degme yihenn hilm ayehut yehone hotel wust honen leba be wuchi bekul be ber lemegbat yitagelewal ahonm betam ferche nekahu please asredugn ye fikregnaye gar be haymanot 1 aydelenm le techemari mereja

  • @desalegndechasa7563
    @desalegndechasa7563 Год назад

    selam wendime ibakihin fitalgn leba ibet gebto algaye lay weto igren neksgn ine baletdar ngn.

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  9 месяцев назад

      መንፈስም ይሁን ሥጋ ለባሽ ሌባ ያው ሌባ ነው ቀድመው ከነቁበት ሕገወጥና የሚሸሽ ነውና ነቃ ብለው በእምነት ጸሎት ያባርሩት!!

  • @tsegeradagebru898
    @tsegeradagebru898 Год назад

    ሰላም ውንድሜ ብእልም ሌባ ቤት ውስጥ ገብቶ ሠሮት ሰው ጠርቼ ሰምጣ በርላይ ያዝኩት ሰውቹን ስያይ መንም አልሰድኩም ብሎ ውጣ ቤት ውስጥ ገበቼ ሳይ ሁሉም ዕቃ አለ ምን የውን

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      አንዳች ነገርሽን(ሰላም/ጤና/ትኩረትሽን/❤/ያለሽን ) ሊሰርቅ የሚችል ሌባ ወደ ሕይወትሽ access ማግኘቱን ይጠቁማል። በጊዜው ስለነቃሽ ምንም አይሰርቅሽም።
      ግን ትኩረት ሰጥተሽ ጸልይ።

  • @tigistlajjebo4881
    @tigistlajjebo4881 2 года назад

    salami lanite yihuni wondime bahilime kaa ichuyyahe gaa sinxali ayahu shuguxuni inhe layyi dakino ayahu mini yihuni please alitagabanihmi gana linigabano

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ያየሽው ሕልም
      1ኛ. ከእግዚአብሔር ላይሆን ይችላል፤ ሰይጣን ምኞቱን እየገለጸልሽ ሊሆን ይችላልና በትጋት በመጸለይ ምኞቱን ከንቱ አረጊ።
      2. ምናልባት እጮኛሽ በወሬ/በሀሜት ተሳስቶ ሞራልሽን የሚጎዳ ድርጊት ልፈፅም ይችላል።
      ሁለቱም እንዳይፈጠር ፀልየሽ ልታስቀሪው ትችያለሽ!

  • @tseganeshmerkneh11
    @tseganeshmerkneh11 6 месяцев назад

    እኔ በህልሜ በጣም በጥንቃቄ ስጠብቅ ነው የነቃውት ሌባውን ትርጉሙ ምንድ ነው ?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  6 месяцев назад

      የሌባ መንፈስ በዙሪያሽ ስለመኖሩ ነቅተሽ እየተጠባበቅሽ ስለመሆኑ ይጠቁማል።

  • @GenetMamo-q1v
    @GenetMamo-q1v 10 месяцев назад

    wenze mewagte menednew?wenze eyewagew yemewdew sew kewnezu dare qomo ejune zeregeto enime behulte eji yezewe kewnezu wetawe fechew menednew?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  10 месяцев назад

      በልጁ ፍቅር ስሜትና ሀሳብ መዘፈቅሽን እና ከዚያ ጭንቀት እንድትወጪ እርሱ በቀናነት እንደሚያግዝሽ ይጠቁማል።

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 года назад

    ሠላም ነህ በህልም ጤፍ ተሸክሜ ወፍጮ ቤት መሄድ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ጠፉ ወደ እንጀራነት ከመድረሱ በፊት በሰው ጉልበት ቢሆን ኖሮ ከባዱ ሂደት(process) መፍጨት ነው። በሕልም ወፍጮ ቤት መሄድሽ እንጀራሽ እየተሰራ በሂደት ላይ ስለመሆኑና ወደ ፍፃሜ እየተቃረበ ስለመሆኑ ይጠቁማል። ከባድ ጊዜ ቢኖርም እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ ያደርገዋልና በእርሱ ታመኝ! ጌታ ኢየሱስን ስሙን እየጠራሽ እርዳኝ በዪ ይረዳሻል።

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 года назад

    እኔ በህልሜ፡ አይቸ አላውቅም እና ፡ አሁን ሳምት አይሆነኝም ፡እግቢ ገብቶ ፡የተሰጣ ብርዲልብስ፡ የማዳሜን ፡ጥርግ አርጎ ወስዶ እኔ ክፍል፡ይመጣና፡ ያችን እቃ አልነካም የነውን ነው እያለ እኔም፡ ሻጣየን እዳይወስዲብኝ ስል ነቃሁ፡ ላሰሪየ ስነግራት ቀን የምታስቢውን አለችኝ ግን፡ ውጫገር፡ስለሌባ አስቤ፡አላቅም፡ ኢቶቢ፡ነው ሌባ እምፈራው፡ ተቃወዲህ፡ ይገላሉ ስለሚባል፡ እቶቢጂ፡ ውጫገር ሌባ አስቤ አላቅም

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 года назад

      እኔ በህልሜ፡ በተዴጋጋሚ ያምስት፡ አመት፡ፍቅረኛየን፡ አይዋለሁ፡ ግን በእምነት አዲ ስላላዴለን፡ ተለያይተናል፡ እናም፡ አዲቀን ፡እጄራ በትሪ እየበላን ሲስተር እሱ እኔ እበላለን፡ከዛስልኬንይዞት ይመስለኛል፡ እና ዝም ብሎ ማዱ እስከሚልቅ ይበላል፡ ከዛም፡ ሲስተር ትጨምርለታለች፡ ሌላ ጊዜ ዴሞ እኔናሱ አዲላይ ተኝተን ብርዲልብስ ለብሰን ከወገቡ በታች ዝቅ ብየ ይመስለኛል የተኛሁት፡ እና ወዴዴረቱ ከፍ ልበል እያልኩ እነቃለሁ ፡ብቻ በተለያየ ነገር ብዙ ጊዜ አያዋለሁ፡ በፊት ይወዴኝነበር እና ሀይማኖታችን፡ አዲ ስላልሆነ ተለየሁት ባምስት አመታችን፡ እህቴጋ ተገናኙ ቁጥሪን ሰታው አገኘኝ ይቅርታ ጠይቄው አፎብየሻለሁ ብሎኝ ተለያየን፡ ግን በህልሜ ይመጣል ፡ ለምንዴሁ አላውቅም

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ልጁ ከውስጥሽ ስላልወጣ ነው በህልም በተደጋጋሚ የምታዪው። በህልም ምግብ መብላት ወሬ መስማት ነው። እሱ ስለአንቺ ከእህትሽ ይሰማል አንቺም ስለእሱ በእሷ በኩል ትሰሚያለሸ ማለት ነው።
      ስለሁሉም መጨናነቅ ትተሽ ጸልይ።

  • @Lewi1101
    @Lewi1101 Год назад

    ሌባውን ከጊቢ ደብድቤ ሣባረው አየሁ