Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ግን ርዕሱን ብተስቃድም ጥር ነው ብዬ አምነለሁ
በትክክል ❤
ሰላም የኔህት ሰላምሺ ይብዛ እባከሺ ፈቺልኘ ይህንን የመሰለኛለል አያቴ ሙታለቺ 2ኛ ለቅሷ ሰብሰብ ብለን ዳሰ ተጥሎ ብዘት ብለናል ከዛ ይመሰለኛል ባድጎን ሰረገ አለ ይዘፈናል ሰረጉ የጎረቤትነዉ እደት እዚህለቅሶ እያለ ይዘናሉ እላለሁ
selam ehite ,behilme min ayew meselesh, and wuchi yeminor guadegna alegn ena lefikir yemifeligegn sew new betam enfelalegalen , enam ehen lij behilme bizu borsawochin silklign ayew beborsaw wust degmo buzu menetsiroch neberu ena metshaftochm neberu , metshafochu yekoyuna yehayimanot metshafoch nachew bitfechilgn des yilegnal tebareky
ቤትዬ እንኩን መጣሽ እልሜን ፌችልኝ ጉደኛዬ ሙስልም ነች መስቀል አድርጋ ሌላ ጉደኛችን ባለቤቱሀ ይበድላታል ይመታታል ትለኛለች ፊችልኝ
Selam wudoch...And hilm alegn..yaderkut chama..yekegn egrie sew keyerebgn.yagegnehutn chama silekaw. Betam tlk honebgn..keza kebzu dkam behuala..yetekeyerebgnin yekegn egir chamayen agegnehut..
ቤትዬ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ እና ህልሜ ምን መሰለሽ የሀበሻ ቀሚስ ለብሼ ይመስለኛል ነጠላ ግን የለውም ነጠላ ለመግዛት አንድ ሱቅ ገብቼ ስጠይቃት እራሱን የሀበሻ ቀሚሱን ነጠላ ይዛልኝ መጣች ከለበስኩት ልብስ ጋር ልዩነት የለውም ሰንት ነው ስላት 250 ትለኛለች አይቀንስም ስላት አይቀንስም ትለኛለች በቃስጭኝ ብዪ እየጠበኳት እያለ ሌላ ቬሎ የመሠለ እሮዝ የሀበሻ ቀሚስ ይዛልኝ መጣች አስኪ ይሔን ሞክሪው በጣም የሚያምር የሀበሻ ቀሚስ ነው ትለኛለች እኔም ስሞክረው ታቹ መሬት ላይ ተነጥፎ ዙሪያውን የወንድና ሴት ተክሊል ያደረጉ የፎቶ ምስል አለበት ቀና ብዬ በመስታውት ከታች ጀምሮ ወደ ላይ ሳይ በሚያምር ሁኔታ ቅርፄን አውጥቶት ወገቤ ላይ እራቁት የሚያሳይ ነው ሌላው ደግሞ ሙሉ ነው እኔም ለልጅቷ ቀሚሱ ቆንጆ ነበር ግን ይሄ ለሰርግ በተክሊል ሰው ሲጋባ የሚደረግ ነው በዛላይ ደግሞ ወገቡ እርቃን ያሳያል እኔ አልፈልግም እያልኳት ልብሱንም ሳላወልቀው በመስታወት እያየሁ አልፈለገውም እያልኳት ነቃሁ ምን ይሆን
ሰላም እህቴ
ሠላም ቤትዬ ፀጋዉን ያብዛልሽ የኔ ወዴእኔ ምን አየዉ መሠለሽ እፃን ልጅ በጎን ታቅፍ አየዉ እና እፃኑ ሽንት ቶበታል ልብሱ ላይ ከዚያዉም እኔ ደነግጥኩሁ ተባርኬልኝ ስለምትፈችልኝ❤👈
ሰላም ላንቺ ይሁን በህልሜ የማላውቃት ሴት ልጄን ይዛ ወደ ፊት ትሄዳለች ሌላ ትንሽ ልጅ ሰጥታኝ እኔም ልጄን እየፈለኩ ሳለ የተቋጠረ ነገር እና ሳንቲም አየሁ
ቤቲየእኔየድሮፍቅረኛየጋርተጋብተን የሙሽራቀሚስአለበስሁም ጥቁር ቀሚስማያምርከስርሸሚዝአለውአከዚያስልክተደውሎለትአብረንበመኪናሄድንእሱስልክላይእያወራይሄልጅማበፍቅርታውሮአደልእያለሞተችየላልማንእደሆነችአላቅምስንቀመጥደግሞ ራቅብሎነውየተቀመጠከልጁጋተለያይተናልእሱወልዶልሌላአግብቶያለሁበስደትነው
ሰላም ለዚቤት ልብስ ሲሸጥ ከውጪ የመጣ ነዉ ግዢ ዬሉኛል እና አንድ ቆንጆ ሹራብ አያለው ሄን ለኔ መርጣለዉ ለብሰዋለው ከዛ ኪሱዉስ ስገባ ብር አለ አልናገርም ዝም እላለው ክፈይ ሲሉኝ ዝም እላለው አን ሴትዬ ተዎት ትላለች ቀስ ብላ ትክፈል ትለኛለች ነቃው ቤቲ ፊቺልኝ
Salam Salam ebizalesh Dana nesh alew ilmen negaresh min ayau maselesh Batam zinabi ezanbal ena goorfi teleqi ye,honee itayenyal sewu ucii layii idabadabal min,dinew
እባክሽ እህቴ ህልሜን ፍችልኝ በህልም ኩበት ለቅሜ ለሌላ ሠው ስሰጥ አየሁ ምድነው ለቤትሽ አድስ ነኝሁለተኛው ደሞ ከህቴ ከጋር ሆነን ከብሀር ዳር ልብስ ስናጥብ አየሁ
ተስፉን የሰጠ የታመነ ነው ይላል መጽሀፉ አንቺ ተስፉ እያስቆረጥሽን ነው😢
Selam Betiye yemawkew wend yemalawkew bet wisit eyalekese meta enym betam besu malikesi kefitog min Honeh new biye sakifew hisan hone akife sofa lay asikemetkut
ስላም ቤቲዬ እንኳን ደህና መጣሽ
ሀይ መቅዴ ሠላምነሽ
የፈታሽልኝህልምበሁለትቀንደረሰቀጥይየኔአስተዋይእወድሻለሁ
ሠላም ቤቲየ ከልቤ አመሠግናለሁ ከሱጋር በግልፅእናወራለን እናም ፍቹ በምን እደሁ አልነገረኝብሎል በምን እደዉ አላቅም እኔም
እሰኪ 1 ድ እልም ፉቺልኝ ,እልሙ ታናሽ ወድሜ ይመሥለኛል ነይ እንጨት እናምጣ ብሎኝ ሲሂድ እኔ ከሃላው ቀረሁ,,እና ክረስትና አባቴ የመሥለኛል,,እዚህ ተኚ ሢለለኝ ሠሁሉ እዚህነው የሚተኛው,,እያለኝ ሌላሠው መጥቶ ቁጨሢል,
Nehlmea bahr ymeslejal ena bahru gimashu wuha gimashu esat mined ayehuj min yhon bitfechilj
በህልም ብዙ ልብስ ሰብስቤ ግን ነጭ የሚያምር ቀሚስ መርጬ ስለብስ ማየት ምንድ ነዉ ;
Salma ite be ilme dimxi samawo isrely yeemi xebiqi altenyama Yemi ili yemamu mizino
Yene hlm endtfechlign mleshal meselegn
እኳንደናመጣሽየኔውድ
ቤትዬ negetive ኮሜንት ዝለያቸው።
ሠላምእህቴእባክሽ ሌላሠዉየሠበሠበዉንእንጨት ለሁለትቦታተከፍሎ አንደኛወንአንስቸእሄዳለሁ ምንዲነዉ እባክሽ
በህልም ባለቤቴ ይቆጣኛል ምንድ ነዉ ፍቺልኝ
ሰላም ቤቲ እንደትነሺ በህልሜ ገጠር ቤተሰቦቸጋ ይመስለኛል የማላውቀው ሰው ሚስቱ ከሌላ ወንድጋ ግንኑነት ያለት ይመስለኛል ባልዮው ጫካ ውስጥ ገብቶ ያየጠርጠውው ወንድ ደሞ ቤት ይመስለኛል ከቤት ሲወጣ ሊተኩስበት ጠመጃውን ያቀባብላል እኔ ደሞ እዳይተኩስበት እለምነዋለሁ ከዛ ወደ እኔ ሊተኩስ ያዘራም እኔ ትልቅ ድጋይ ነበር እዛ ውስጥ እገባለሁ እና ከአሁን አሁን ተኮሰብኝ ያልልኩ እጨነቃለሁ ግን አልተኮሰብኝም ካዛ ሚስትህ ከእሱጋ አይደለም ግንኑነት ያላት ከሌላ ወንድጋ ነው ብየ የሌላ ወንድ ስም እነግርዋለሁ ደሞ እውነት ይመስለኛል ሊተኮስበት ያለው ሰው ንፁህ ይመላኛል ከዛ ደግጦ ጠመጃውን ያወርደዋል አንች ባትነግሬኝ ምንም የማያውቅ ሰው ልገል ነበር ይላል ሊተኮስበት የነበርው ሰው ግን እደሚተኮስበት አያውቅም ነበር እኔጋ መጣ እና በፍቅር አይን ያየኛል ከዛ ቄስ ይመጣል ሶስታችንም አብርን እንሄዳለን እኔ ግን የዛ ሀይማኖት ተከታይ አይደለሁም
ከ
በህልሜ ለብሸው የነበረው አባያ ልክ እንደጀራ ከውስጥ ሻግቶ ነበር ምን ይሆን ፍቹ አባያ ማለት ሙስሊሞች ወደ ውጭ ሲወጡ የሚለብሱት ጥቁር ልብስ ነው ያለሁት ሳውዲ ነኝ ክርስቲያን ነኝ
ሴቶች ህልም ስፈቱ በአጭሩ ፍቱ
thanks
You're welcome!
ኦርቶዶክ ናት
እረ ተይ ፍችልኝ
እህት ሰላም ነው ፍችልኝ ህልም ። በህልሜ የሞተች ጉዋደኛየ አለች እሳ ጋ ይመስለኛል ልብስ ቤት ሂደን ጥቁር ነጭ ያለበት ፁሁፍ ቱታ ሱሪና ሸሚስ. ጫማ ገዝተን ከቤቴ ከዘመዶቸ ቤት ሁኘ ስለካው ጫማውም ልብሱም ሰፋኝ 36 ነበር ቁጥሬ ትክክለኛ የገዛሁት 38 ነው ቁጥሩ እና ሰፋኝ ግዥኝ እላታለሁ የወንድሜን ሚስት አልገዛም ው ትለኛለች ልብሱም ሰፍቶኛል ። ምንድን ነው መልሽልኝ ከይቅርታ ጋ
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ግን ርዕሱን ብተስቃድም ጥር ነው ብዬ አምነለሁ
በትክክል ❤
ሰላም የኔህት ሰላምሺ ይብዛ እባከሺ ፈቺልኘ ይህንን የመሰለኛለል አያቴ ሙታለቺ 2ኛ ለቅሷ ሰብሰብ ብለን ዳሰ ተጥሎ ብዘት ብለናል ከዛ ይመሰለኛል ባድጎን ሰረገ አለ ይዘፈናል ሰረጉ የጎረቤትነዉ እደት እዚህለቅሶ እያለ ይዘናሉ እላለሁ
selam ehite ,
behilme min ayew meselesh, and wuchi yeminor guadegna alegn ena lefikir yemifeligegn sew new betam enfelalegalen , enam ehen lij behilme bizu borsawochin silklign ayew beborsaw wust degmo buzu menetsiroch neberu ena metshaftochm neberu , metshafochu yekoyuna yehayimanot metshafoch nachew bitfechilgn des yilegnal tebareky
ቤትዬ እንኩን መጣሽ እልሜን ፌችልኝ ጉደኛዬ ሙስልም ነች መስቀል አድርጋ ሌላ ጉደኛችን ባለቤቱሀ ይበድላታል ይመታታል ትለኛለች ፊችልኝ
Selam wudoch...
And hilm alegn..yaderkut chama..yekegn egrie sew keyerebgn.yagegnehutn chama silekaw. Betam tlk honebgn..keza kebzu dkam behuala..yetekeyerebgnin yekegn egir chamayen agegnehut..
ቤትዬ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ እና ህልሜ ምን መሰለሽ የሀበሻ ቀሚስ ለብሼ ይመስለኛል ነጠላ ግን የለውም ነጠላ ለመግዛት አንድ ሱቅ ገብቼ ስጠይቃት እራሱን የሀበሻ ቀሚሱን ነጠላ ይዛልኝ መጣች ከለበስኩት ልብስ ጋር ልዩነት የለውም ሰንት ነው ስላት 250 ትለኛለች አይቀንስም ስላት አይቀንስም ትለኛለች በቃስጭኝ ብዪ እየጠበኳት እያለ ሌላ ቬሎ የመሠለ እሮዝ የሀበሻ ቀሚስ ይዛልኝ መጣች አስኪ ይሔን ሞክሪው በጣም የሚያምር የሀበሻ ቀሚስ ነው ትለኛለች እኔም ስሞክረው ታቹ መሬት ላይ ተነጥፎ ዙሪያውን የወንድና ሴት ተክሊል ያደረጉ የፎቶ ምስል አለበት ቀና ብዬ በመስታውት ከታች ጀምሮ ወደ ላይ ሳይ በሚያምር ሁኔታ ቅርፄን አውጥቶት ወገቤ ላይ እራቁት የሚያሳይ ነው ሌላው ደግሞ ሙሉ ነው እኔም ለልጅቷ ቀሚሱ ቆንጆ ነበር ግን ይሄ ለሰርግ በተክሊል ሰው ሲጋባ የሚደረግ ነው በዛላይ ደግሞ ወገቡ እርቃን ያሳያል እኔ አልፈልግም እያልኳት ልብሱንም ሳላወልቀው በመስታወት እያየሁ አልፈለገውም እያልኳት ነቃሁ ምን ይሆን
ሰላም እህቴ
ሠላም ቤትዬ ፀጋዉን ያብዛልሽ የኔ ወዴ
እኔ ምን አየዉ መሠለሽ እፃን ልጅ በጎን ታቅፍ አየዉ እና እፃኑ ሽንት ቶበታል ልብሱ ላይ ከዚያዉም እኔ ደነግጥኩሁ
ተባርኬልኝ ስለምትፈችልኝ❤👈
ሰላም ላንቺ ይሁን በህልሜ የማላውቃት ሴት ልጄን ይዛ ወደ ፊት ትሄዳለች ሌላ ትንሽ ልጅ ሰጥታኝ እኔም ልጄን እየፈለኩ ሳለ የተቋጠረ ነገር እና ሳንቲም አየሁ
ቤቲየእኔየድሮፍቅረኛየጋርተጋብተን የሙሽራቀሚስአለበስሁም ጥቁር ቀሚስማያምርከስርሸሚዝአለውአከዚያስልክተደውሎለትአብረንበመኪናሄድንእሱስልክላይእያወራይሄልጅማበፍቅርታውሮአደልእያለሞተችየላልማንእደሆነችአላቅምስንቀመጥደግሞ ራቅብሎነውየተቀመጠከልጁጋተለያይተናልእሱወልዶልሌላአግብቶያለሁበስደትነው
ሰላም ለዚቤት ልብስ ሲሸጥ ከውጪ የመጣ ነዉ ግዢ ዬሉኛል እና አንድ ቆንጆ ሹራብ አያለው ሄን ለኔ መርጣለዉ ለብሰዋለው ከዛ ኪሱዉስ ስገባ ብር አለ አልናገርም ዝም እላለው ክፈይ ሲሉኝ ዝም እላለው አን ሴትዬ ተዎት ትላለች ቀስ ብላ ትክፈል ትለኛለች ነቃው ቤቲ ፊቺልኝ
Salam Salam ebizalesh Dana nesh alew ilmen negaresh min ayau maselesh Batam zinabi ezanbal ena goorfi teleqi ye,honee itayenyal sewu ucii layii idabadabal min,dinew
እባክሽ እህቴ ህልሜን ፍችልኝ በህልም ኩበት ለቅሜ ለሌላ ሠው ስሰጥ አየሁ ምድነው ለቤትሽ አድስ ነኝ
ሁለተኛው ደሞ ከህቴ ከጋር ሆነን ከብሀር ዳር ልብስ ስናጥብ አየሁ
ተስፉን የሰጠ የታመነ ነው ይላል መጽሀፉ
አንቺ ተስፉ እያስቆረጥሽን ነው😢