Ethiopia: ፓስተር ቸሬ ራሱ ምክር ያስፈልገዋል | ማን ተጠቀመ? ፓስተር ቸሬ፣ ዳግማዊት ጸሐዬ፣ ሳምሶን ቤቢ ወይስ ሰይፉ? Seifu The Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • Seifu on EBs | Aregahegn Worash | Abdu Kiyar Papa | Teddy Afro Dubai | ESFNA 2024 Atlanta | Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 5, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs
    ፓስተር ቸሬ ተወዳጅዋ ድምፃዊት ዳግማዊት | Seifu
    Ethiopian Music Abdu Kiar - Pa Pa Pa 2024 አብዱ ኪያር - ፓ! ፓ! ፓ!
    አላሙዲ good news about al amoudi
    Euro 202
    yayewsew shimelish ethio forum
    Belete Molla
    Mekuria Haile
    Euro2024 Germany
    mensur Jemal
    Zeritu Kebede Mezmur Music
    #ethiopia #ethiopianews
    Ethiopian Airlines
    seifu on ebs
    This is
    What is
    telegram
    ONLF
    Jijiga
    EBS sunday
    Hachalu award
    Abiy ahmed
    Gold
    Ministry of Mine
    Maren Haile Silase chicago fire

Комментарии • 188

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 20 дней назад +44

    ሄኖክ አሁን አሁን ጋዜጠኛ ሳይሆን ተራ ወሬ ፍለጋ ቡና እየጠጣ የሚዞር ጡሩንባ ነፊ ሆነሐል

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 20 дней назад +42

    ሄኖክ አለማየሁ ከአለህ እውቀት በጣም እየወረድህ ነው በጣም መንደሬ መደንሬ እየተጫውክ ነው ።

  • @solaking2111
    @solaking2111 20 дней назад +65

    መልካም ስራም መስራት የሚያስተችበት የጉድ ሃገር፣ ለምን ትዳራቸው በመዳኑ ደስ አንሰኝም? ፓስተር ቸሬን ለመተቸት አሁን ምን ምክንያት አለ? ጠማማ ትውልድ!

    • @Workiyeworkalem
      @Workiyeworkalem 20 дней назад +1

      Koshasha sew belawoch tiwilid yemitisadebiw anchi manesh asamma

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 20 дней назад +2

      አክስቶነኝ እናቶም ሆንን ቤተሰብ ዳጊም ዳግም የቤቢ ሚስት ነት ተዘግቶል እኝም ተናደናል በቸሬ መቸም የማይታረቁ ሰውችን ይዞ ማስታወቂያ ነው የሰራው

    • @kassutekle5062
      @kassutekle5062 19 дней назад

      ​@@Workiyeworkalem😊😊q😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊qq😊q😊q😊😊😊😊😊😊q😊q😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊p😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊pp

    • @danielnegash6948
      @danielnegash6948 18 дней назад +1

      @@Mercy-mw9nt SO WHAT??? Aren’t they grown man and woman? They want to come to the show, no one can force them to do anything they can decide for themselves.

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 20 дней назад +26

    ሄኖክ አለማየሁ በጣም ወርደሀል

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 20 дней назад +46

    ፓስተር ቸሬ ማስታውቂያ ባይሰራም እናውቀዋለን እንወድዋለን ትልቅ ስብዕና ያለው ሰው ነው

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 20 дней назад

      አስመሳይ እኔ አክስቶ ነኝ አይታረቁም የነቤቢና የዳጊ ጉዳይ አልቆል

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 19 дней назад

      @@Mercy-mw9nt የሰይፉ አክስት ነሽ?

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 20 дней назад +21

    በጣም በጣም ባለጌ ክፋናቹ ደደቦች ሰዉ ጥሩ ሲሰራ የማትወዱ የተረገመ የበከተ እርኩስ ትዉልድ ይሄ የሚመለከተዉ ለሆናችሁ አቅራቢዉንም ጭምር ኦርቶዶክስ ነኝ ልክ እንደ ፓስተር ቸሬ ያለዉን ጨዋ ትዉልድን አዳኝ ያብዛልን!!

  • @xyzh963
    @xyzh963 20 дней назад +17

    በጣም ያዛዝናል መች ይሆን ማህከላዊ ጋዜጠኛ የሚኖረን. ጋዜጠኛዉ ተራ ሆነሃል. ይቅር ይበልህ. ለሰፍሻና ለቸሬ ክብር አለኝ. በርትታችሁ አርቁን ከግብ አድርሱ. ስራችሁ የተሳካ ይሁንላችሁ

  • @moonsun3417
    @moonsun3417 20 дней назад +23

    ዘ ሀበሻ ወሬ አጣህ እንዴ ምንድ ነው😡

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 18 дней назад

      ምን እሱ ብቻ all social media talking about those to celebrity couples which so annoying !

  • @user-pr4hl6ij2k
    @user-pr4hl6ij2k 20 дней назад +19

    መልካምም ስራ መጥፎም ስራ ተትችት አታመልጥም ብቻ ልጆቾ ታርቀው አብረው ከልጆቻቸው ጋር ቢኖሩ በጣም በጣም ደስ ይለኛል

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 20 дней назад +33

    ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰዉ ነዉ በጎ ስራ ነዉ የሰራዉ ምንም አያስተቸዉም።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 20 дней назад +1

      በዳጊ ቤተሰብ በኩልም በቸሬ አዝነናል መቸም አብራው ዳጊ ከቤቢ ጋር አትሆንም ያለቀ ነገር ነው እሱ ራሱን ሊያስተዎውቅበት ነው

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 18 дней назад +1

      ⁠@@Mercy-mw9nttotally agreed that you are saying 👌🏽

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 20 дней назад +21

    በጣም ያሳዝናል ያለእዉቀት ይህን ማለት!
    ፓስተር ቸሬ ለሀገራችን ያበረከተዉን ትንሽ እንኩዋን ያልሞከሩ ሰወች አስተያየት እንዲ ሲሰጡ መስማት። እንደሱ ሰርተዉ ቢሆን ሀገራችን ምን ያህል የተሻለ ቦታ ትኖር ነበር።

  • @creatingable
    @creatingable 20 дней назад +11

    HENOK, Dirket yizohal, wuha teta! TFATAN bro

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 20 дней назад +12

    ስራ አጣህ ስንት የሚዘገብ ነገር እያለ በሰው ትዳር ውስጥ ገብቶ እንዲመዘባረቅ::

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee 20 дней назад +10

    no matter what paster cheres motives is ,he just make these couples to stop exposing their secerts on social medias..and to end these conflict peacfully...he is better than most of us he just didnt sit down and crtisize

  • @samuelmelese6494
    @samuelmelese6494 20 дней назад +11

    ሄኖክ ዛሬ ምን ነካህ።

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 20 дней назад +3

    ፓስተር ቸሬ አንተ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ዝም ብለህ ቀጥል ሰው ስለወደደህ የሚቀናብህ ነው ብዙ የሚያወራብህ

  • @lozaanteneh6482
    @lozaanteneh6482 19 дней назад +3

    መቅረባቸው በራሱ ለምን እንደሆነ አልገባኝም። ታርቀውና ችግራቸውን ፈትተው ሌሎች ከእኛ ይማሩ ብለው ቢሆን ጥሩ። ግን የተንጠለጠለ ነገር ይዘው ለፓስተር ቸሬ ፍልስፍና እንደአሻንጉሊት የቀረቡ ነው የሚመስለው።

  • @dinknehborojo4939
    @dinknehborojo4939 19 дней назад +2

    Dear Henok, would you please check yourself. The quality of your news has been declining.

  • @misikrlekrstos1404
    @misikrlekrstos1404 20 дней назад +5

    ሲቀደም ትዳራቸውን የፈቱ ሰዎች እንደመልካም ምሳሌ መጠቀሳቸው ልክ አለመሆኑን ማስተዋል ጥሩ ነው። በጠቅላላው ግን ዘኢትዮጵያ ይህን ያቀረብከው ሌላ ገንዘብ በእነዚህ ምስኪኖች ለመሥራት ነው። በዚህ ጉዳይ ሌላ ነገር ከማጦዝ ውጤቱን በዝምታ መጠበቅ ብልህነት ነው። እነሱ ቸኩለው ሾው ላይ ቀረቡ ከሚለው ይልቅ ቸኩለህ የለቀቅከው ቪድዮ እጅግ ያሳዝናል። በእንደዚህ አይነት መንገድ ከሚገኝ ገንዘብ ጥልቅ ድህነት ይሻላል።

  • @gaga320
    @gaga320 20 дней назад +4

    ፈጣሪ አይለያቹ መለያየት ከባድ ነው በተለይ ልጅ እያለ ። ፈጣሪ ችግራችሁን ፈታቹ መልሶ አንድ ያርጋቹ የምን ነዋይና ሚስቱ ነው እናንተ እነሱን አደላችሁም ።ጠንክሩ በፈጣሪ አደራ።

  • @melkamucord9880
    @melkamucord9880 20 дней назад +5

    ምን ያክል ደደብ እንደሆንክ አይቸበታለሁ። ምቀኛ፣ እንደ አንተ አይነት ሰዎች ናቸው ሀገር እያፈረሱ ያሉት። ማትረባ፣ ቱልቱላ። ደግሞ ተንታኝ ነኝ ብለክ መድረክ ላይ ትቀርባለክ። Shame on you Henok!!!!

  • @tewodrosaklilu9420
    @tewodrosaklilu9420 17 дней назад

    ሄኖክ በጣም የማደንቀዉና ብሰማው ደስ የሚለኝ ሰው ነበርክ። በጣም የወረድክ በቅናት የተሞላህ እንደሆነክ ዛሬ አወኩ። ከዚህ በሆላ የምሰማህ አይመስለኝም። እኔ እስከማውቀው ፓ ቸሬ ከነሱ ያላነሰ የታወቀና የተወደደ መሆኑን ነው። ይቅርታ ጠይቅ።

  • @tensaykebede9694
    @tensaykebede9694 20 дней назад +4

    አይደብርህም እንዴ አንተ ምን አደረርገሀል ወሬ ብቻ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 20 дней назад +4

    Advertise አረገ ነው ያልክው እሠይ ደግ አረግ ።የአንድ ሠው ትዳር ማዳን ቀላል አይደለም። i don't know this guy but i know one thing god gave him a grace to be listened

  • @alease7494
    @alease7494 20 дней назад +2

    ትክክል ንው ። በህዝብ ፊት አቅርቦ ለማስታረቅ መሞከር ማጣላት ነው

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 20 дней назад +2

    የሀይማኖት ያገማቸው.... በቅናት የተበረዙ .... ወድ እውነት የማያድጉ .... ሰዎች ዛሬም ... በእምነት ስፍራ ተሰግስገዋል ..

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 20 дней назад +6

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 19 дней назад +1

    She was about to go to court, now she is ready for forgiveness(she has said it) and it is because of the pastor. Questioning his knowledge and competence, making promotion at their expense is trivial. You just don’t know the value of marriage. Nonsense

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 20 дней назад +1

    ተስማሙ ማለት ተፋቀሩ ማለት አይደለም።
    ፓስተር ቸሬ ማስማማቱን እንዳፋቀረ ይቆጥራል።
    ሰወች ሳይፋቀሩ ፣ለንብረት፣ለልጆች፣ለሰዉ ብለዉ ሳይፋቀሩ ተስማምተው ሊኖሩ ይችላል።

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 19 дней назад +1

    ሄኖክ እኔም ይሄን ነበር ያልኩት

  • @dertech
    @dertech 20 дней назад

    ቸሬ ከአሉባልተኞች የተሻለ የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ ምድረ ደነዝ ሁሉ አዉሩ

  • @MikoMiko-tb6tc
    @MikoMiko-tb6tc 20 дней назад

    ❤❤❤

  • @tewodrosarage286
    @tewodrosarage286 19 дней назад +1

    Tents weri mn yebalele werna kedada he try his best his not talking rubbish like u

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486 20 дней назад +3

    አንተ ድድብ ፓስተር ቸሬ ባንተ የሚተች ተራ ስው አይድለም

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 20 дней назад +5

    Perfectly analysis👌👌👌

  • @sergutgirmasergut9987
    @sergutgirmasergut9987 20 дней назад +4

    አንተ Hሐበሻ ደሞ ይሄ አንተን ተመለከተህ ፖስተር ቼሬ በእናተ የሚነሳ አይደለም ምን አለረገ አስጠራቀ እንጂ እኮ አላጣሉም ምነው አትርሱን አልክ እኮ 🤔🤔🤔🤔🤔

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 20 дней назад

      ትክክል ዘ ሐበሻ ስለተንከረባበተ አንድ ሰው ተነስቶ ስለ ሌላ ሰው ጥላቻ ማንፀባረቅ ሲፈልግ የዘ ኢትዮጵያ ሆኗል ለካ ሄኖክን ነው የሚጋልቡት ደደብ ነህ ክብርህን ስታዋርድ ሚዲያህን ስታሳንስ መኖር መምረጥህ ያሳዝናል

  • @burkttirfe
    @burkttirfe 19 дней назад +1

    Ere benathe zm beleeeee

  • @Ethion63
    @Ethion63 20 дней назад +2

    እነዚህን ስዎች ሰይፉ ላይ እንዳየሁዋቸው የተሰማኝ ስሜት እንድዚህ ነበር:: የጻፍኩትን ኮሜት መልሼ ደለዝኩት:: ዶጊ ስትል እንጣጥ እንጣጥ እንዳለች ነው:: ለትዳር መስዋት ከፍያለሁ ካለች:: ትዳሩ ሞቱዋል ማለት ነው:: ያቀረቡት ምሳሌ ሰዎች ለትዳራቸው መቀጠል ምሳሌ አሆኑም ምክንያቱም የተለያየ ነው:: ሚዲያ ላይ ቀርበው ሶሻል ሚድያ ላይ እባካችሁ ተውን ማለት ግመል ላይ ወጥቶ ፎቶ አታንሳኝ እንደማለት ነው:: ሳምሶን ተሰብሩዋል የወንድ ልክነቱን እንደጠበቀ ነው::ማንም ባል ሚስትህ ማገጠች ሲባል የሚወዳትና የሚያምናት ከሆነች ሊሰማው የሚችለውን አይነት ሆኖ ግራ በመጋባት ምን እድርግ ነው የምትሉኝ በሚል ስሜት ውስጥ ሆኖ ይታያል:: ቸሬ አላስታረቃቸውም ግን አጋፈጣቸው:: ሰይፉ ልጆች ልጆች ይላል:: ራሳቸው ለልጆቻቸው ካልሆኑ ምን ፍጠሩ እንደሚላቸው ግልፅ አደለም:: ባጠቃላይ በጀማ የሚቆም ትዳር የለም:: የሶስት ልጆች እናት ሆና እንደ ቲንኤጀር የሚያደርጋት ከሆነ ችግር አለ ማለት ነው:: እስቲል ወደ ሁዋላ ተመልሳ የቀየ ችግር ማንሳት ፈልጋም ነበር:: ችግሩን ከሁለታቸው በላይ የሚያውቀው ማንም የለም:: ሶስተኛ ወገን ስንቴ ትፈልጋላችሁ በፋላባችሁ ቁጥር:: ነጭ ነጩን የምታውቁት ራሳችሁ, በሽታችሁን ደብቃችሁ አክሙን ማለት አይነፋም:: ሰይፉ ያቀረበላችሁ ምሳሌ ቤቢን የተሻለች ሴት ተንበርካ ልትቀበለው እንደሚችል ዳጊን ፈት/ ጋለሞታ የሚያደርግ መንገድ ነው:: እንዳይቆጭሽ ከፈለግሽ ከባለቤትሽ ጋር እራስሽን አታወዳድሪ ይልቅ ተንበርከሽ ይቅርታ ጠይቂ አጥፍተሽ ከሆነ:: ቤቢም እንደዛው ጥፋት ካለብህ ዝቅ ብለህ ጥፋትህን አምነህ ተንበርከክ:: ከዚህ ውጭ ወደ ሚዲያ እየመጣችሁ አታድርቁን:: ከናንተ ትዳር የበለጠ የሚያስጨንቅ ችግር ሀገራችን ተሸክማለች:: ምቾትን አልቻላችሁበትም::

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 20 дней назад +1

    What in the world?Would you leave these people alone !shame on you!

  • @berhanug7107
    @berhanug7107 19 дней назад

    The case Is not about religion competition, but is he rushing them to bring in the media. It’s too early.

  • @rabbit1149
    @rabbit1149 19 дней назад

    Henok Zare bushti tilam honk

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 20 дней назад

    ፓስተር ቸሬ ድንቅ ስው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 19 дней назад +1

    ታዲያ ምን እንጥበስልህ ባክህ?

  • @burkttirfe
    @burkttirfe 19 дней назад +1

    Ahun eyewerdk new betam 🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 20 дней назад +2

    ሔኖክ ወረኛ ነገር ነክ እሺ የወረድክ ምነው እንዲ ዘቀጥክ ፓስተር ቸሬን የእግሩን እጣቢ አታክሉም ኮተቶች

  • @mekiyasderash2611
    @mekiyasderash2611 20 дней назад +2

    ሀሜት ብቻ ነው የምታውቀው አተም እንደአተ አይነቶችም!!በጣም እየወረድክ ነው ደሞ የእየሱስንም ስም ትጠራለክ በዚ አፍ!ተዋቸው ይኑሩበት ብር መሰብሰቢያ አታርጋቸው የቸሬን እሩብ አትሆንም አተ!!

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 19 дней назад

    ዘ-ሀበሻ ዛሬ ገና አሳዘነኝ ወይም አስቀየመኝ፡፡

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 20 дней назад +1

    ሄኖክ እባክህን የተገኘውን መረጃ ሁሉ አይቀርብም አስተውል አንተ ጋር ሊደረግ የማይገባ ሠው ላይ አታድርግ ልቡና ይስጥህ ።

  • @jembereersumo4406
    @jembereersumo4406 20 дней назад

    Henok lela sira felig gizekin cherisekal

  • @user-vl3yg4vs1g
    @user-vl3yg4vs1g 20 дней назад

    Am marede mane i have also sone no need to seprite mother & fother we have to imagine aboute childrene

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 20 дней назад +2

    ትከከል የሀ ፖሰተር ለሚድያ ብቻ ነወ ህዝብማ ያዉቃል።

  • @readbible1
    @readbible1 19 дней назад +1

    የዚህ ፅሁፍ ፀሀፊ(አቅራቢዉም) ወይ ሙሉ ዝግጅቱ አልተከተሉም or just pastor ስለሆነ ብቻ ስም ለማጥፋት የተቀናጀ ነዉ። ከመድረክ ዝግጅቱ በፊት ብዙ እንደተሰራበት ሁሉም ባለጉዳዮች በግልፅ ተናግረዋል እንጂ መድረክ ላይ ለማስታረቅ አልቀረቡም። ያሳዝናል ብቻ ዘ ሀበሻ(ሄኖክ) 😏

  • @et2507
    @et2507 20 дней назад +1

    የክርስቶስ ምንገድ
    ============
    ይህን ኣስቂኝ ድራማ ውጥንቅጥ ትውልድ በጥልቅ መርምረ ዴርሸበታለው ካቢታሊዝም ኣበሻን እየሰረሰረችው ነ እዲሮች እየፈረሱ ነ ቢሆንም ቢሆንም ጠንካራ ሴት ተጀርባ ሚባል ፍልስምና በኦቦዚቱም ማየት መልካም ነ ክፉ ሴት ዴግ ሴት ዘውድ ሴት ኣዴገኛ ሰት ወዘቱሩፌ ሁሉም ነገር ኣለ ነውያ ዴበበ ወይንም ማንዴፍሮ በጋብቻ ምሳሌ ሊነሳ ኣይገባም በክፉም በዴግም ቀለል ኣዲርጎ መያዝ ምንገድ ፕላትፎር ወይንም ማይልስቶን ነ ሡ ኣቶ ሳምሶን ይሆናሉ ሧ ወይዘሮ ዳግማዊት ልጆቹ ኣድገው ይወልዳሉ ይከብዳሉ ይሄዳሉ ማካበድ ማስፈራራት ኣጋጣሚን ተጠቅሞ የሰው ቤት ማፈራረስ ዛሬ በ ጆ ባይዴን ቤት ምታየው የካቢትሊዝም ብሎም የሙጀሌው ኣጀገኛው ኢትዮጵያዊ ኤሪትራው የምንድስ ኣጋጣሚ ነ ፈረንጂ ኣቢሲኒያን ኤክስትሮሽን ይሉታል ለኣንድ ሆትዶግ በቴሰብ ዘር ሰላም ኣጥፍቶ በቢራ መጨፈር ያራዳ ላጅ መባል::

  • @fasilweldemariyamhiyle8801
    @fasilweldemariyamhiyle8801 20 дней назад +2

    ሄኖኬ አንተ ነህ ችግር ያለብህ የማንንም ቆሻሻ አስተያየት አምጥተህ ማውራትህ አንተ ያው ነህ ቆሻሻ ለቆሻሻ

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 19 дней назад

    A lesson from Pente Coste? What a joke!!

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 20 дней назад +1

    ምን ማለት ነው

  • @user-sp5uz1cq5q
    @user-sp5uz1cq5q 20 дней назад +1

    አንተ በጣም ጎበዝ ነክ ማለት ነው ጀዝባ

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 20 дней назад +2

    ፖስተር ቸሬ …ባይመቸኝም … የዚህ ፀሃፊ... ተንታኝ ግን ... ምቀኛ ... የምቀኛ ... ልጅ ... በሰፈርም ... ምቀኛ .. በስራ ቦታም... ምቀኛ...ነህ::::
    የህይማኖቱ ጥላቻ እንጂ... እንዲህ አትዘባርቅም... እውነት እልሃለሁ... የምቀኛ ልጅ ነህ...! ለዚህም ... ነው ...የቤተሰቤ እንጂ... የሀገር አደለሁም ... የምለው... ! ኢትዮጵያ.... ውስጥ ...ሀይማኖት ... ያበሰበሳቸው...ያገማቸው ብዙ ናቸው....እየሽተቱ ... እየገሙ .. ንፁህ ነኝ ... ይሉሃል ...መድሀኒት የለውም...::: ክርስትና ኢቶጵያ ሲደርስ ... ምቀኞችን ፈለፈለ ... ተንጋደው ያደጉ ... ንፁ ነኝ ይሉሃል .... ገምተሃልና ... ንፁህ ... ሆነህ ኑር ... ቅንነትን ልበስ ...!!!

  • @user-vl3yg4vs1g
    @user-vl3yg4vs1g 20 дней назад

    Thate is righte who is he wizoute him why not continouse aneyone marede

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 20 дней назад +1

    ሄኖክ አሜሪካ ሰንበት ስትል የወሬ አጣህ እንዴ ወይም መዳኒትህን አልዋጥክም ወርቁ አይተነው ፈሰስ አላደረገልህም በጥራቃ ነህ ጥሩንባ 😂😂😂

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 20 дней назад +1

    ማስማማት ማለት ማፋቀር ማለት አይደለም።ፓስተሩ ማፋቀር ቢችል ፣የተፋታን ሁሉ ያጋባ ነበር።
    ፓስተር ኦቨር ሰልፍ ፕሮሞሽን ይታይበታል።ኸኸኸኸ

  • @et2507
    @et2507 20 дней назад +1

    ልብ በል
    ======
    በላይ እኔ ልቅዴም እጅጉ እኔ ልቅዴም
    እየተባባሉ....
    ሁለት ወንዲማማች ኣንድ ተሰቀሉ
    ሐገር ላስከበረው ለፈሰሰ ዴሙ
    ገመድ ተሸለመ እሥተነ ወንዲሙ
    ንግርት ንግግር ወይን ጥንቆላ ወይን ወዘቱሩፌ ኣይዶለም:: ንግርት የተለያዩ ነገራት ነገሮች ነገር ስብስብ ውጠት ወይንም ፈረንጂ ማት ነ:: ዴርብ! ማትሪሥ ዴረሰ::

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 19 дней назад

    Who ever you are you don't have the mouth to say anything about pastor chere he is saving lives

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 18 дней назад

    በትክክል ገልፀህዋል
    ምን ይባላል ችግር ሳይፈቱ እዚህ ላይ አንቀልቅሎ ማቅረብ

  • @wmm2608
    @wmm2608 19 дней назад

    Mekegnoch! 1000 gize techeflkeh betesera paster lay aydelem tafaweblay teneshuwa tatulay atderam

  • @user-oi8ii6ez1z
    @user-oi8ii6ez1z 18 дней назад

    Gossips😂Henok....what happen to politics gossips? You should be happy 😊for them they working on their marriage. Or you hate pastor because he is not your religion????

  • @jembereersumo4406
    @jembereersumo4406 20 дней назад

    Gazetegninet teftobiksl

  • @molla27
    @molla27 19 дней назад

    the ethiopia before z habesha is the lair page

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 19 дней назад

    አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀምበር ጥልቅ

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 20 дней назад +2

    ወሬኛ መልካም ነገር ትተቻላችሁ ሌላ ስራ አጣህ አለቅላቂ

  • @belachewdebebe8858
    @belachewdebebe8858 20 дней назад +1

    ሄኖክ አንተ መጣላታቸውን እንጂ መልካም እርቃቸውን አልነገርከንም አይ ኢ/ያ አለ በአሉ ግርማ?? ፓስተር ቸሬን እንኳን ክርስቲያኑ ሙስሊሙም ይወደዋል፡፡ ሄኖክ እንደ ሄኖክ መሆን ባትችል እንደ ታዬ ሁን፡፡

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 20 дней назад

    ANTEN CHEMRO ASTEYAYET SETU YALKACHEW HULACHEHUM YE PASTERUM HONE YE SEYFU SRA ASKENTOWACHEHUAL BUTUTUAM BABY LELA SET ENDAMAGETE AMNUAL DAGIM YEKER BYEWALEHU BLALECH EHE DURYE

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 18 дней назад

    ወይኔ ጉዴ የራሳችሁን ኑሮ ዙራችሁ እዩት😢

  • @asnkechbekele9524
    @asnkechbekele9524 20 дней назад

    ማውራት

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 20 дней назад

    ኦርቶዶክሰ ነኝ ፓሰተር ቸሬን በሰይፉ ሾው አይደለም የምናውቀው ወሬ አንፈልግም አትንኩብን በመጀመሪያ የቀረብበትን አላማ ጠይቀህ ነው የምታወራው ? ሄኖክ እሰቲ በአንዳንድ ነገሮች የምታገኘው ሳንቲም ይቅርብህ የወረድክ ቀላል ነህ

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 20 дней назад

    ፓስተር ቸሬ ትል ሻሻ ሰራባቸው
    ፓስተሩ የሳኮሎጂ አማካሪ ያስፈልገዋል
    ትዳር ቀላል አይደለም ለማስታረቅስ
    ምን አደባባይ አስወጣ ፓስተሩ የራሱን ማስታወያ ሠራባቸው ሁሉቱ ባለትዳሮች
    ፊታቸው ጥሩ አልነበረም እነዚህ ትልቅ ባለሞያዎች እዚህ መምጣት አልነበረባቸውም ሰይፉ እንደሁ ሁሌም
    ከግለሰብና በሀገር እየቀለደ ነው
    ለሁሉም ቀን አለውና
    ሰላም ለሀገራችን
    ለእውነቴ እንቁም

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 20 дней назад

    አይይይ ስንት አይነት ክፉ ሠው አለ እባካችሁ።ከተስማሙ ተስማሙ ነው።ማድረግ ከቻለ ያድርገው ምን አናደዳቸው።የሠው ልጅ እንደ በግ እየታረደ ለምን እሡን አታወሩም።ፓስተር ቸሬ ያደረገው ትክክል ነው አለቀ

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 19 дней назад

    ጥሩ እይታ ነው ሆኖም ግን ለሰይፋ ፋንታሁን በተደጋጋሚ እንደነገረችው እና ብዙ ግዜ አስታርቆቸዋል ከዛ በመነሳት ውሳኔውን ለነሱ ትቶላቸዋል🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻

  • @united6563
    @united6563 20 дней назад

    ጠማማ አስተሳሰብ። ቅናት አስመሰለብህ።

  • @truelove9270
    @truelove9270 20 дней назад

    ባለስማውም Tumble አይቼ የተረዳሁት ነገር ለዩቱብ ሽቀላ ስትል መልካሙን ሁሉ ተችተህ ልትቀባጥር ነው ። ዋናው ነገር ስንት ሰው click አደረገ ስንት ሰው ጨርሶ አየልኝና ሸቀልኩ እንጅ የማህበረሰብንና የሰዎችን ክብርና ሰላም ባይጠበቅና ማህበራዊ ሀላፊነትና ተጠያቂነት የሚባል ነገር የለም ።

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 19 дней назад

    No Henok you are wrong. Pastor Chere is Man of God. Rather Henoke you need counciling. 👎

  • @ROBELARAYA
    @ROBELARAYA 19 дней назад

    የምታቀርበው አጣህ አይደል አይዞህ ወሬ ይመጣልሀል ጠብቅ

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 19 дней назад

    Henok Blah Blah Blah......
    Pastor Chere is Cool, he did great. what z f**k you talking about? You are BS. CHERE is really humble we know him... Respect Cherreeeee 😊

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 20 дней назад +1

    አንተ የወንድ ገልቱ የሀገር አይን ፓስተር ቸሬ ባንተ አይጠራም

  • @mekdesdagnew
    @mekdesdagnew 20 дней назад +6

    የነዋይ ትዳር ለምሳሌነት የሚቀርብ አይደለም: ሌላው ይህ ምሳሌ እኮ መልክቱ ታረቁ ለሚባሉ ሰዎች የሚቀርብ አይደለም ...ሽማግሌ ድሮ ሲአስታርቅ ምሳሌ የሚሆኖ ብዙ ትዳሮች እያሉ?

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b 20 дней назад

    ፓስተር ቸሬን የሚተቹት ዘመናዊ ጠንቋዮቹ ፓስተሮች ናቸው

  • @eliasgebre
    @eliasgebre 19 дней назад

    አይ ሰው መርዝ እኮ ነው , ፓስተሩ ለፍቅር በጣረ ትችት

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 20 дней назад

    በእውነት ፓስተር ቸሬ ማስታወቂያ ስርቶ ከሆነ እንኳን ስራ: በጎ ስራ ስርቶ ነው የስራው::

  • @wiseup767
    @wiseup767 20 дней назад

    ይሄኛው ዘገባ አሰፈላጊነቱ ወይም ለማስተላለፍ የተሞከረው ቁምነገር ብዞቻችንን አልገባንም። ትዳር እንዳይፈርስ የሚደረግ ጥረት ሊመሰገንና በርታ ሊባል የሚገባ እንጂ ይህን ያህል ሊወራበት አይገባም ። ያልተስማሙ ጥንዶችን ለማስማማት ዲግሪ አያስፈልግም ። እንደእውነቱ ከሆነ አብዛኞቹ ተማርን ያሉት የትዳር አማካሪዎች ሲያለያዩ ማየት በአመዛኙ እውነታ ነው። የሰይፉን ፎርማት ለማስመሰል የሄድክበት አቅጣጫ አይመጥንህም። 🙄

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 20 дней назад +3

    ሁለቱም ላይ ችግር አለ ሳይስማሙ ወደ ሚዲያ ማቅረቡ ምን ፋይዳ አለዉ ምንስ ያስተምራል ❓

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 20 дней назад +1

      ምንም ሄኖክ እንድዝህ አይነት የስፈር ውሬ ማውራት ይውዳል ብዙ ላይክ ያገኛል

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 20 дней назад

      ቀራፎ ባልሽን አቅፈሽ ኑሪ 🤣🤣

    • @tewodrostedaethiogirma1702
      @tewodrostedaethiogirma1702 20 дней назад

      እነሱ ህፃን ናቸው እንዴ ሰይፉ ኑ ቅረቡ ሾው ላይ ሲላቸው ሚቀርቡት ? ተስማምተው ነው እንጂ 🤔 አይ ሀበሻ አቋም ስለሌለን ነው እኮ ሁሉም ዱርዬ መንግስት ነኝ እያለ እየመጣ ሚጫወትብን😏😏😏

  • @jembereersumo4406
    @jembereersumo4406 20 дней назад

    ሄኖክ ante eko keweredk betam koyek!!!!!

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 20 дней назад

    ያዝ እንግዲ ነገሩን ጥግ ድረስ ስናጦዘው: ወንድም በወንድሙ ላይ ይነሳል ጉዳዩ ከሁለት ወደ ሶስት ከፍ ብሏል

  • @Ethiopian8076
    @Ethiopian8076 20 дней назад

    የተጠቀመዉ ሴይፉ ነዉ

  • @jovan1j0
    @jovan1j0 20 дней назад

    አሁን ፓስተር ቸሬ ምን ማስታወቂያ ያስፈልገዋል?
    ትምህርቶቹ ማህበራዊ ሚዲያውን ሞልቶታል ደሞ ጓደኛ ከሆንክ ምነው እስከዛሬ ሳታስታርቃቸው ቆየህ? ወይስ ቸሬ ለማስታረቅ መሞከሩ ነው ችግሩ

  • @mekonena
    @mekonena 19 дней назад

    ባልና ሚስቶቹ ያለፉበትን ያውቃሉ አስበውበት ተማክረውበት ነው በአደባባይ ሌላውን ሰው ያስተምርልናል ብለው ወደአደባባይ የመጡት:: ምነው አንተ ሄኖክ እንዚህን ሰዎችና እኛን አድማጮችህን ሀ ብዬ ጀምሬ ካላስተማርኳችሁ አልከንሳ ? መጋቢ ቸሬ እውቅና እስከ አፍንጫው የጠገበ አገልጋይ ነው:: አስተማሪም ስለነበር ሁላችን ደስ ብሎን አየንና ቪዲዬው ፈመሰ እሰይ እና ምን አንገበገበህ ? ችግራም !!

  • @spysolos
    @spysolos 19 дней назад

    አሁን ይህን ለምን አነበብክልን ሄኖክ? እኛ አእምሮ የለንም ይህን ለማየት? ማንን ይጠቅማል አሁን ይህ የዘህ መምጣትህ ባለትዳሮቹን ምቾት ለመንሳት ካልሆነ በቀር። ለቃቃሚ ዩቱበር!

  • @chanematyos1098
    @chanematyos1098 20 дней назад

    Hahahaha ለመኪናችሁ ጋራጅ
    ለትዳራችሁ ደግሞ እኛ አለንላችሁ hahaha ፓስተር ቸሬ ለዛሬ አልተሳካልህም ተበልተሃል በቃ ሥራ ቀይር ::

  • @cocoaberaham627
    @cocoaberaham627 20 дней назад

    ጉዳዬን ሃይማኖታዊ አረጋችሁት ጤናማ አስተሳሰብ ጤናማ ግንኝነት ከሌለ ሀይማኖት ምንድን ነዉ?

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m 20 дней назад

    Zebezebk

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 20 дней назад

    አስተያየት የሰጠህው እንደ ፈላስፋ የቃጣህ ፓስተር ቸሬን ለመተቸት አቅም ያለህ አይመስለኝም ፓስተሩን በብዙ ስራ ህዝብ የወደደው የእግዚአብሔርን ስራ የሚሰራ ነው ያንተ ጭንቅላት እንደፈተፈተልህ ማስታወቂ አይደለም ።አንተ ግን ለዚህ ትዳር መዳን ምን አድርገሃል ??