ሙሽሪት ከባልዋ ሚዜ ጋር ሊሞ ውስጥ ስትማግጥ ሙሽራው ሌላ ሴት እየሳመ ነው! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Комментарии • 229

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 года назад +27

    የአራድነት ጥግ አንተጋነው ያለው ጥሩ አስተሳሰብ አለህ ስብህናህ መልካም አባትነት ዋው።

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 года назад +95

    ትዳርም, ሀዘንም, ጥላቻም ፍቅርም,ደስታም የሚኖርው ሀገር ስትኖር ነው እና ቸሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ስላም ያድርግልን!!

  • @ethiomuday
    @ethiomuday 2 года назад +5

    ምርጥ አገላለጽ ነው እንቁ ነህ የእውነት
    አንተን የወለዱ እናት ክብር ይገባቼዋል ።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +21

    የአርዳ ልጅ ዘር እና ብሔር የለውም ኢትዮጵያ ትቅደም 👊🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️💚💛♥️👫👫👫

  • @zebiminishjemal6948
    @zebiminishjemal6948 2 года назад +42

    ወይ ዘንድሮ በእኛ ሀገር ተነግሮም ተሰምቶም የማያልቅ ጉድ በዛ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 года назад +26

    ትዳር ማለት ብዙ መስዋትነት የሚከፈልበት ትልቅ ክብር ነው ! ቀልድ አይደለም! ፈተናውን ተወጡት እና ትዳራችሁን አክብሩት!!

    • @almazali4784
      @almazali4784 2 года назад

      አረ እኔን እያስቸገኝ ነው ባለትዳር ሆኖ እኔም ባለትዳር ነኝ ተቸገርኩኝ ስራ መስራት ከለከለኝ ወንዶች አረ ተረጋጉ

  • @redetaschalew7296
    @redetaschalew7296 2 года назад +15

    እውነት ለመናገር ከአንድ ዲጄ ልጠብቀው ማልችለው ስብእና ስራውንም ሰራተኞቹንም እንዳከብር ያደረክኝ ምርጥ አራዳ ከልቤ ነው የወደድኩ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +34

    ወይ የዘንድሮ ሙሽራ 😢🤭
    የዝሙት የሴሰኝነት ዘመን😭
    ትዳር እኮ ቀልድ ሆነ ዕቃ ዕቃ ጨዋታ ሆነ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 года назад +42

    የዚህ ሁሉ መንሴኤ አስካሪ መጠጥ ነው ይሰክራል ትሰክራለች ምን ይጠበቃል ለዛም ነው የኢስላም ህግ አልኮል መጠጥን የሚከለክለው! አልሀምዱሊላህ የሰውን ልጅ አእምሮ የሚያጎድል ነገር መከልም ስላለበት ነው!

    • @nebiyahussen3249
      @nebiyahussen3249 2 года назад +1

      ትክክል

    • @yalemhope5786
      @yalemhope5786 2 года назад +11

      የማንም ሃይማኖት መጠጥ አይፈቀድም

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 2 года назад +5

      hafidat አንቺ ደደብ የአይስስ ዘር የማን አይማኖት ይፈቅዳል ደደብ ከ 6 ክፍል አቋርጣችሁ ለግርድና ትሄዳላችዉ የምትናገሩትን አታዉቁም አሁን የንቺም ሀይማኖት ሀይማኖት ሆኖ 😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝

    • @susesuse2429
      @susesuse2429 2 года назад +3

      @@kalebdaniel7414 እባክህ የተናገረችው ስህተት ከሆነ እራሷን ተናገራት እንጂ ሀይማኖቱን አትሳደብ ይሄ ጥሩ አይደለም

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 2 года назад +1

      @@susesuse2429 ይቅርታ አናዳኝ እኮ ነዉ

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 года назад +23

    ይህ ነው የአቻ ጋብቻ ማለት ፍቅር እኩል እኩል ሚዛናዊይ ማለት ይህ ነው
    የኛ ዘመንኮ ከባድነው ትዳርኮ ክብር ትልቅ ነገርነው አሁንማ ሰርግ ለፎቶ የሚስለኛን የሚጋቡት

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 2 года назад +37

    ወይ ዘንድሮ ከባድ ነው እኔ ትዳር አልወድም ምን አለኝ ብቸኝነቴ የምን መድርቅ ነው እንዴ በአገር ሰላም ብቸኝነት ይሻላል

    • @user-pe9rz8pl5m
      @user-pe9rz8pl5m 2 года назад +1

      ክክክ በጣም

    • @martac3910
      @martac3910 2 года назад

      ክክክክክወላ

    • @user-wk9id9tb1r
      @user-wk9id9tb1r 2 года назад +7

      እስከመቸ ይልቁንስ ጸሎት አሪግ እግዚአብሔር የሚፈራ ባል እንዲሰጥሽ🌾🌾🌾የሚያወጣዉ ይሄ ብቻ ነው።

    • @kalkidankalkidanwoloyewa137
      @kalkidankalkidanwoloyewa137 2 года назад +6

      የማንንም ኑሮ ማንም አይኖረውም ስለዚህ በራስ መተማመን ያስፈልጋል የሰው ታሪክ በሰማን ቁጥር ለምን ተስፋ እንቆርጣለን? ህይወት መስሜት ሳይሆን በስሌት ነው የሚመራው ስለዚህ እግዚአብሔርን አስቀድሞ ህይወትን መኖር መልካም ነው

    • @helenfantahun1303
      @helenfantahun1303 2 года назад +3

      ሁሉም ትዳር እንደዚህ አይደለም እህቴ በመጀመሪያ አንቺ መልካም ሚስት ለመሆን እራስሽን አዘጋጂ ፈጣሪ መልካም ትደር እንዲሰጥሽ ጠይቂዉ ሀሉን የሚችል አምላክ ይሰጥሻል

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 года назад +18

    ፕሮግራማችሁ በፍቅር ነው እምከታተለው ጥሩ ነው በርቱ ግን አንድ ነገር ግራ ይገባኛል ቃለ ምልልሱ በአማርኛ ነው ግን አብዛኛውን እንግሊዘኛ ቋንቋ አለው የተማረ አልያም በልምድ ቋንቋውን እሚችለው ስው ሊኖር ይችላል ግን እንግሊዘኛ እማይችል ስው ምን እንዳልክ ለመረዳት ያዳግተዋል ኢትዮጵያዊያን የራሳችን ቋንቋ አለን እሚያኮራ ለምን የነጮችን ለመልመድ እንደምፈልግ አይገባኝም ስልጣኔ እየመስለን ይሆን በተለይ ታዋቂ ስዎች እሚባሉ እንግሊዘኛ ካላወራችሁ ትሞታላችሁ እሚባሉ ይመስል በንግግር መሀል እንግሊዘኛን የስልጣኔ ምልክት ያደርጉት ይመስላል እስቲ እንደኔ አይነት ለእንግሊዘኛ እሩቅ ለሆንን ስዎችም አስቡልን እንጂ በነጭ ቋንቋ ግራ አታጋቢት አበዛችሁት እውነት

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +46

    የአራዳ ልጅ ዘር እና ብሔር የለውም ኢትዮጵያ ትቅደም 👊🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️💚💛♥️👫👫👫💯👍‼️‼️‼️

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 2 года назад +4

    በሳል አስተዋይ ነህ ለዚህ ያበቃችህ የእናትህ አስተዳደግ ነው የሴት ልጅ መባልን ከስድብ ወደ ምርቃት የሚለውጡ ብዙ እናቶች አሉ ኢየሱስም እንኳ የሴት ልጅ ነው ለዚህ ነው ገጣሚው ኤፍሬም ስዩም የሴት ልጅ ለመባል አትፈር አስኪ እንደ እየሱስ ትንሽ ድፈር !!! ክብር ለእናቶቻችን

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 Месяц назад

      እየሱስ የሴት ልጅ ነው ላልከው ንስሐ ግባ እርሱ አምላክ ወልድ ለመሆን ስጋ የለበሰ ነው 🙏🏿ደግሞ የሴት ልጅ በእናቱ እጅ ያደገ አእምሮው የተነካ ድፍረት ያጣ ኢትዮጵያ የለም ከ ኢትዮጵያን አባቶች ለእናቱ ትልቅ ክብር ያለው ልጅ 87%ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የአባቶች ድንፋታ የኑሮው ክብደት ተቃቁመው ልጆቻቸው ለምያሳድጉ እናቶች ክብር ይሁን 🙏🏿❤️❤️❤️

    • @eyoelg5142
      @eyoelg5142 Месяц назад

      @@geneteden4343 አረዳድሽን ለማስፋት ላይብረሪ ግቢ 🙏

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 года назад +16

    በተለይ ሀብታሞች የብዙ ስዎችናቸው ባለጌ

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 2 года назад +6

    እዮሁ ሚዲያ በጣም ገራሚ ነገር ነው የምታቀርቡት በርቱ ሰምቼ ደግሞ ለሌላ ኮሜንት እመለሳለው

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 года назад +9

    ወገኖቻችን በየቦታው እንደ ቅጠል እየረገፉ፣ በየአረብ ሀገር እንደ ቆሻሻ ተጥለው
    በሚያሳዝን ሁኔታ እየተሰቃዩ
    ኢትዮጵያ በሰርግና በተለያዩ
    ድግሶች የሚታዩ ድርጊቶች በጣም ያሳፍራል።
    ፍትህ በሰውዲ ለሚሰቃዬ ፍትህ በገዛ ሀገራቸው እንደ በግ ለሚታረዱ ንፁሀን።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይታረቃት።🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +2

    እርጋታህንና ኢትዮጵያዊነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ክበርልኝ ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 года назад +6

    ብቻ እድሜና ይስጠንጅ ጀሊሉ ገና ብዙ እንሰማለን ነስአሉላሀል አፊያ

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 2 года назад +4

    ፍቅር እኩል መሆን አለበት ከወደድኩት የአለም ወዶች ቢደረደሩ ቦታ የለኝም ከሱ ውጭ መጀመሪያ እራሳችን አድምጠን እደሚወደን እደምንወደው እርግጠኛ ስንሆን ብቻ ነው መወሰን ያለብን ሴቶችየ ይህ የኔ አሰተያየት ነው

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 года назад +4

    መልካም አእምሮ የተሰጠው ሠው ነው እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j 2 года назад +2

    ማርያምን እኔ በአለማዊስግር ማድርግ አልፍልግም ለምን እንደው በስጋናደሙ እንካ ባይሆን የኔቢጤ አብልቼ በህጋዉ ካደርግኩ የምን ጭፍራ የምን ሙዚቃ በስማም ልቦና ይስጠን ግን እካ በራሳችን ጊዜነው እርኩሳን መናፍስትን እያንግስን እያስፋፋን ያለንው አቤት ምህርትህን ጌታይ

  • @amantsegaye9735
    @amantsegaye9735 2 года назад +1

    ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከህ አስተዋይ ሰው ነህ ቀጥልበት👍👍👍

  • @surafealberhanemeskel1763
    @surafealberhanemeskel1763 2 года назад +15

    Smart single dad! 👍

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 года назад +1

    ሰሚ ያልከው ሁሉ ልክ እኔ ብዙ ስለ አንዳንድ ኢትዮጲያኖች የምንሰማውን የምናየውን ስርአተቢስነት ተግባር ነው እኛ ሀገር ምስጢር ሰለሚባል የውጭውን በይፋ እናያለን ግን የሰው ልጅ አንድ ነው የሰለጠነውም ሀገር ለይ ያልሰለጠነውም ሀገር ላይ ብዙ አስነዋሪድርጊቶች እናያለን አንተን ግን በበሳልነትህ ሳላደንቅህ አላልፍም ልጅህን እግዚአብሄር ይባርክልህ ሚኪም ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይል በርቱ eyoha ወች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +29

    የመዳም ቅመሞች ሀገራችን ሰላማን ይመልስልን ሀገር ስንገባ ገንዘብ ብሎና ዉሸታም የሚማታ ባል ከኛ ያርቅልን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 2 года назад +4

    እውነት ነው ውሉ የማምረው አገሬ ሰላም ስወነውና እግዝአብሔር ሰላምን ይስጠን ወድሜ በርታ ጉበዝ አባቴ ነክ 💚💛❤️

  • @web4924
    @web4924 2 года назад +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።💚💛❤ድል ለኢትዮጵያ ህዝቡአዊ ሠራዊት።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +7

    ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሃኔቱ ይባል የለ 👫
    እንደ ትዳር ጣፋጭ ህይወት የለም ተከባብሮ ከኖሮ 👫👩‍❤️‍👨👨‍👩‍👦💚💛♥️💯‼️‼️‼️

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Месяц назад

    አሜንየድሮ ጎረቤቶች እናቶች ያሳደጉን ይባረኩ ትውልዳቸው ይባረክ እናታችን የትኛዋ እንደሆነች ግራ እስኪገባን እየተቆጡ እያበሉእያጠጡ ቆሻሻችን እያጠቡ ያሳደጉን

  • @user-bp4id2xz5d
    @user-bp4id2xz5d 2 года назад +5

    ድምፁ የዶክተር ምህረት ደበበን ይመስላል

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 года назад +3

    ወይ ኢትዮጲያ ስንቱን ደብቀሽ የምትኖሪ ሃገር በእስመአብ ስንቱን ያሰማናል ትድር የእግዚአብሔር ትልቅ ስጦታ ነው እንጂ መማገጫ አይደለም ያሳፍራል

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 года назад +1

    እኒ የመለው ይህ ታሪክ ሀገራችን ውሰጥ
    ነው የተፈፀመው መምንድ ነው የምታወሩት

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 2 года назад +5

    መልካም ሃስብህ ጥሩ ነው ምክርህም ለሁሉ ሳም ዚ ብራቮ

  • @user-tk3rk3yi5d
    @user-tk3rk3yi5d 2 года назад +9

    ተባረክ ወድም አለም ኦርቶዶክስ ሰካራም ጠጪ ቤጤ ደሞ ውሃ ጠጪ መስልዋችሁ ለሚታያችሁ ሰውች ሁሉ ተማሩ የሱ አይነት በዝዋን ኦርቶዶክሳውያን እዳሉ

  • @siyamsiyam2038
    @siyamsiyam2038 2 года назад +7

    መጥፎ ነገር በመስማት ጆሮአችን ደማ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 года назад +10

    ልክ ነው ኢትዮጵያዊ መሆናችንን ማሰብ ትልቅነት ነው ብሄር የሚቆጥር በራሱ የማይተማመን ነው

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 года назад +2

    ቶንሲል ሆኖ አላስበላ አላስጠጣ ሲል ታየዋለህ አለ ተመችቶኛል አላለፅህ
    እኛ ኢትዮጵያውያን ከሯንዳና ቡሩንዲ ብሰን የትን .......... ቫይረስ ልባችንንም አይምሯችንንም በክሎብናል አላህ ሁለቱንም ወደነበሩበት ይመልስልን

  • @hiwotsiyabara4055
    @hiwotsiyabara4055 2 года назад

    ተባረክ ምርጥ ስብእና ያለህ አባት

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 года назад +11

    ትዳር በናቶቻችን ጊዜ ቀረ አሁን በአንድ መቀመጥ እንደፋርነት የሚታይበት ዘመን ያሳዝናል

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 2 года назад +1

    ይኸን ልጅ አቀዋለው ጥሩ ልጅ ነው አሥተዋይ ነው ፍጣሪ ያኑርህ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад +12

    ከዘንድሮ ትዳር ብችኝነት ጌጥ ነው በእውነት ከዚህ ዘመን ጋብቻ ብችኝነት ጌጥ ነው በእውነት በጣም ruclips.net/video/LBp-30DoGZM/видео.html

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d 2 года назад

    ከማንም ከምንም የምትበልጠዋ ውዳ ሀገራችን እዳልሆነ ሆነይብን እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን 😭😭😭አይዞሽ እማማዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያለሆነመሪ መጥቶ እዳልነበርሽ አረግሽ ቢመሽም ይነጋን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @user-bz5uf9mb2u
    @user-bz5uf9mb2u 2 года назад +3

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 года назад +4

    እኛ የመርኬ ልጆች እና የፒያሳ ልጆች አራዳውች ነን ብሄር የለንም ሰፈሬን ስለ 32 ስላነሳህ አመሰግናለሁ ጭጨዋውች ነን ከሌላ ቦታ እየመጡ ነው ሰፈራችንን ስም የሚያሰጡን እንጂ ። 💚💛❤

    • @SamiraSamira-ek5uq
      @SamiraSamira-ek5uq 2 года назад

      እውነት 32 የፍቅር ሰፈር ነው ሰፈሬን እወዳለሁ

    • @samuelzekarias385
      @samuelzekarias385 2 года назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @eyualekassahun9163
    @eyualekassahun9163 2 года назад +2

    ለሴት ይሄን ያህል ክብር ካለህ ባትፈታት ጥሩ ነበር

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 2 года назад +4

    ዋው የሴት ልጅ እውነትም ጀግና እኔም የናቴ ልጅ ነኝ

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 2 года назад

    ሳሚ እንኳን ደህና መጣክ የጠፋ ሰው እዮሐ ሚድያዎች በጣም በርቱልን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 года назад +8

    ምንም እንኳን ብትለያይ ልጅ መውለድ እራሱ የሚያገናኝና የሚያስተሳስብ ነው ለገባው ሰው አንተ የገባህ ሰው ነህ ልጅህን ለቁምነገር ያብቃልህ

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r 2 года назад +2

    ላዳምጥና 👂👂👂👂እመለሳለሁ

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 месяца назад

    ወይዘድሮሮ የመጨረሻው ዘመንንንንንን😢😢😢

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 года назад +4

    What goes round it comes round so no matter what do the right thing!!

  • @muzeyn2528
    @muzeyn2528 2 года назад +1

    አላህ ያክብርክ

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 2 года назад

    Your handsome and intelligent man kept it the way how you respect women’s

  • @mishu372
    @mishu372 2 года назад +1

    ትክክል ብለሀል የዘር ዘፈን በሚለው ባለቤቴ ሰር ሄደን በዘፈን ምርጫ ተደባድቦ ወደቤት የተመለስንበትን አረሳውም በውጪው አለም ላይ ነው ይሄ የሆነው

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад +4

    የዘመኑ ትዳር የጋርዮሽ ሥርዓት ሆነ ወይ ጉድ ሰዉ እንሰሳ ሆነ የፈጠረዉን አይፈራም ትዳር ድሮ ቀረ የሰለጠኑ መስሎአቸዉ ሳቱ

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 года назад +3

    ገራሚናገር ነው

  • @user-nv7ix7uh4u
    @user-nv7ix7uh4u 2 года назад

    ሳሚ እንደዚህ ታዋቂ ሰው ሆነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል😀

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад +1

    በሰርጋቸው ቀን??? ለምን ተጋቡ ሰርግስ ደገሱ የማይፈላለጉ ከሆነ ካልተዋደዱ 🤔

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад

    እንደሁሌም እንደምለው ሚልኪያስ መልካም ሰው:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ::🙏🏽

  • @halimehalime9141
    @halimehalime9141 2 года назад

    እግዞዮ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад

    Whoa enamesegenaln

  • @meazasullivan6529
    @meazasullivan6529 2 года назад +2

    you are amazing daddy

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z 2 года назад +3

    ሲገርም ለዚህ እኮ ነው አፈር ብላ ሚባል ልጅ የበዛው በሰርጋቸው ቀን የተደባደቡ አብረው እንዴት መኖር ይችላሉ😒

  • @user-xr9jo6ip6h
    @user-xr9jo6ip6h 2 года назад +4

    ምናልባት ሙሹራዋ በሚካፒ ተቀየራበት ይሆናል ሚዜዋን የሳማበት ምክንያት 🙈😆

    • @bona2318
      @bona2318 2 года назад

      😭😭yihe gibregebinet matat new

    • @siforamamo7724
      @siforamamo7724 2 года назад

      የሜካፕ ነገር እይመስለኝም ከሚዜዋ ጋር የቆየ ግኑኝነት እላቸው ያ ባይሆን በሰርጉ ቀን ሚስቱን ትቶ ውሽማው ጋር እይሄድም😃😃😃

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 года назад +3

    ያለፍላጎት ለምን ይጋባሉ

  • @abebina4362
    @abebina4362 2 года назад +1

    Gobezi asitewayi tenikara neh 👍👌

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 6 месяцев назад

    ቶንሲሏ ተመቸችኝ ❤❤🙏

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 года назад +3

    ወይ ጉድ ይሄ ዘረኝነት የሚባል ክፉ ካሰር እስከየት ድረስ እንደደረስን ሳስበው ይከርመኛል አጃኢብ አይ ጁታ ነብስህ አይማር ይሄ ሁሉ የናንተ ስራ ነው 🤨🤨🤨🤨

  • @dejensegni9148
    @dejensegni9148 2 года назад +2

    Orthodoxni yabelashew amara new beshermutina.

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад

    Ay zerejoch betam yasazenal zere le gebera new Ethiopia 🇪🇹 😄 selamesh yebza

  • @asiya-ur9uj
    @asiya-ur9uj Год назад

    ጨዋ ሴት ጨዋ ወንድ አይገኝም ካስር ሴት የሚልከሰከስ ወንድ ያጋጥማታል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад

    Betam yastelalu mushers hona musherit balgewach nachew

  • @wasedu6875
    @wasedu6875 2 года назад +1

    Ye grgdawu kele bikeyer layen buzum des aylm

  • @meseretgetahun8252
    @meseretgetahun8252 2 года назад

    ገራሚ አባት ወንድም

  • @Babi24_get
    @Babi24_get 2 года назад

    ዲጄ ይመችክ

  • @abebaghebregziabher6395
    @abebaghebregziabher6395 2 года назад

    Ine malet yemifelighew igna eritrawiyan lay benante wetaderoc dersonal tiru aydelem . Le 3o amet bet iyakatelu inatociacin tutacew iyekoretu iyeddeferu buzu sikay asalifenal wetatocim kebet iyaswetu beghid iyedeferu asceghirew neber. Tiru aydelem ahun banante la imidersew dirghit . Amlak Selam Yisten.

  • @user-ne5vz4if8n
    @user-ne5vz4if8n 2 года назад +8

    እኩል እኩል እየመሩ ነው

    • @romaokbay6065
      @romaokbay6065 2 года назад +1

      meron 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇷

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 2 года назад +1

      እረ ተይ አታሲቂኝ kkkkkkkkkk ሜሪ

    • @tiegistassefa128
      @tiegistassefa128 2 года назад +1

      Kkkkkkkk

    • @user-ne5vz4if8n
      @user-ne5vz4if8n 2 года назад +2

      Mesiye kkkk በጣም ነው ሚገርሙት ሙሽራው በጎን ሙሽሪት በጎን ሁለቱም አልተጎዳዱም ውድድር አርጉት እኮ

    • @user-ne5vz4if8n
      @user-ne5vz4if8n 2 года назад +1

      @@romaokbay6065 kkkkkkk

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 2 года назад

    Meklakeya nebese gedaye enanteme nebese gedayoche enatachu afer tebela ashekulachoche

  • @MimiMimi-eg5ri
    @MimiMimi-eg5ri 2 года назад

    Beka yeSit lij mehon kezih ayalifim wedim wedimun sigedil maberetatat wedimih be Hasab batisimamu tigelewaleh tasiribewaleh ehitihin tasidesiraleh? Anyway hod aderechi bebezubet ager

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 года назад

    እኔኮ ትዳርን የምፈራው በምክንያት ነው ሆ ምን ጥፍራሞች ናቸው እወይ

  • @tpltpl1591
    @tpltpl1591 2 года назад

    እኩል፡ለኩል።

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 2 года назад

    በስመአም ምን አይነት ነገር ነው እምንሰማው

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 2 года назад

    እኔ ከጎረቤት ጋር እንኳን መስቀል ደመራ ማታ የመሳሰሉ ፕሮግራሞች መሳተፍ ያቆምኩት ሰዎቹ ብሄሬን ብቻ ይከፈት ይሄን መስማት አልፈልግም ይሄ ብቻ ይደገም እያሉ ከ 80 ብሄር በላይ ሙዚቃ ባለበት የጨበራ(ጨረባ) ተዝካር የሚያደርጉ ሰዎችን በተደጋጋሚ ሳይ ነው

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 2 года назад

    Ensasawach nachwe amer yalewe edazhe aseeta yafe zemote y as maderge ensasa wach nachwe ye tedar tedergemenate ya ma yaweke ...

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 2 года назад

    መጀመሪያዉኑ ሙሽሮቹ ሙዚቃዉን አስቀድመዉ አይመርጡም ወይ የሚፈልጉትን ሙዚቃ እንዲዘፈን የመረጡትን? ጭቅጭቅ ለመቀነስ። በአጠቃላይ የህዝቡ የማመዛዘን ችሎታዉ ዝቅተኛ ስለሆነ ሰፍአ አርጐ የማየት ችሎታዉ ዝቅተኛ ነዉ የአሁኑ ትዉልድ።

  • @dejensegni9148
    @dejensegni9148 2 года назад

    Minim ayenet kirsitena yela hewume.

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 года назад +2

    ይሄ ምን ይጠቅማል

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o 2 года назад

    ለምን ከእውነት ለመራቅ እንደሸሸን እንኖራለን?????
    ለኣራዳ ልጅ ብሄር ቦታ ላይኖረው ይችላል። ሌላውን ኢትዮጵያዊ እንደኛ ካላሰብክ ኢትዮጵያዊ ኣይደለህም ማለት ግን ከእውነት ጋር መጋጨት ነው። ከኣማርኛ ሳንወጣ እንኳ ኣንድ ወሎ ፡ ጎንደር ኣልያም ጎጃም ገጠር ያደገ ሰው የኣማርኛውን ዘመናዊ ሙዚቃ ምኑም ኣይደለም። የእርሱን ስሜት ሰርስረህ የምትገባው በራሱ የኣነጋገር ዘዬ የሚዘፈነውን የኣገር ባህላዊ የኣማርኛ ዜማ ስታቀርብለት ነው። ዲጄ ሆይ ሁሉም ሰው ሊሳሳት ኣይችልም፡ ሁሉም ሰው ስህተትህን ሊነግርህ ከሞከረ፡ ስህተትህን ለማረም መሞከር ታላቅነት ነው።" ""ሶስት ሰዎች ጭንቅላትህ የለችም ካሉህ፡ ዳብሰህ ለማረጋገጥ ሞክር"""" የሚሉት የሰው ኣገር ምሳሌ መጠቀም ግድ ይላል። ኣገርን የምታውቀው በመጀመርያ የተወለድክበትን ቀዬ ኣጣጥመህ ካደግህ ቦሃላ ነው። ሰርግ ደግሞ ለሙሽሪትና ሙሽራ ሳይሆን ለመላው የሙሽሮች ቤተሰብ እና ወዳጆች(ታዳሚዎች) ነው። እኔ ኣራዳ ተወልጄ ባድግም እኔ ሰርግ ላይ የሚታደሙት ኣክስት ኣጎቶቼ ተወልደው ያደጉት ሌላ ክፍለሃገር ( በዘመናዊው ቋንቋ ክልል) ከሆነ ኣንተ የምታቀርበው ቻበርቻቻ ሙዚቃ ወይም የሌሎች ብሄረሰቦች ሙዚቃ ስሜታቸውን ኣነሳስቶ ላያስጨፍራቸው ይችላል። ዲጄ የተጠራኸው ደግሞ ሰርጉን የሃዘን ደብር ለማስመሰል ኣይደለም። የድሮ ሙዚቀኞች የሰርግ ስራ ሲሰሩ የሙሽሪት እና ሙሽራ ቤተሰብ የዘር ሃረግ ኣጥንተው ገብተው ቤተሰቡን ኣንድ በኣንድ እያሞገሱ ነበረ ሰርጉን የሚያሟሙቁት። የሰው ልጅ ወፍ ዘራሽ ኣይደለም። መፅሓፍ ቅዱስ እንኳ የኣብረሃም፡ የይስሓቅ፡ የያቆብ ዘር እያለ ሲያሞግስ ትታዘባለህ። እኔ ኦሮሞ፡ ኣማራ፡ ጉራጌ፡ ትግሬ፡ ወላይታ፡ ሃዲያ.....ወዘተ ካልሆንኩ ኢትዮጵያዊ ልሆን ኣይቻለኝም። ኣንድ የደቡብ ሱዳን የኑዌር ብሄረሰብ ተወላጅ የሆነ ሰው በየት በኩል ኣልፎ ኢትዮጵያዊ ሊሆን ይችላል?????
    ኣስተሳሰባችንና ስሜታችንን ከነባራዊው ሁኔታ ጋር ማጣጣም ይኖርብናል።

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 2 года назад +1

    Same Z YOUR A GOOD GAY God bee with you 💛❤💖✨💕♥💛❤💖✨

  • @hrafamily9711
    @hrafamily9711 2 года назад +1

    DJ sami🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 2 года назад +1

    sami mert DJ beyehalew wendme

  • @flower525af4
    @flower525af4 2 года назад

    Yemigerimew kemushurochu, yemizewochu, Koy gin "Ket new yetesebasebut" yekerutis min yiseru neber,,, Ere egzio,,,,egzio, ere yih neger kebad new sewoch , endet kalkidan bezi melku yiwerdal😭😭😭

  • @ahwsablama1502
    @ahwsablama1502 2 года назад

    ህዋት እዝብን መርዞ ነወ የወጣወ

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 2 года назад +1

    All these sins brought to our people and country a blood shed

  • @tijifekern9821
    @tijifekern9821 2 года назад

    Enkuanm joroye hulete hune wey zendro mushurochu min hunew new midre sekaram hula 😞

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k 2 года назад

    ሲገርም😒

  • @NewNew-lo5ev
    @NewNew-lo5ev 2 года назад

    Hunet baxam astawayi sawu nek hunet baxam men lebal lazam ye a.a leje hone lazam ye kelab nayet saratagn hone hunet telayale fatare barakatu yebezale

  • @TG-44
    @TG-44 2 года назад

    Oh my God 🙄😳😳😳that's Ethiopia 😳😳🙄🙄😂😂😂😃

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 года назад

    Ere habit sinor mind absent yhonal