Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በአንድ ክፉ ቀን ታክሲ አጥቼ መንገድ ላይ ቆሜ ሊፍት የሰጠኝ ሰዉ ጋር በጀመርነዉ የፍቅር ግንኙነት በተጨማሪ አንድ ነገር አስታቅፎኝ እምጥ ይግባ ስምጥ የማዉቀዉ ነገር የለም።✅ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000181284904 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ዘለቀ።
የኢትዮጵያ ሴቶች ልክ የAfrica American ባህል እየወረሳችሁ ነው በ30 እመትሽ እግር ሲነሳ ልጅ እንደሚመጣ እታውቂም እሺ የልጅን ብንተወዉ በሽታስ እትፈሩም....???
ሲጀመር ውሽት እለብሽ ባሌ ኦሮሚያ ተወልደሽ የጎንደር እማርኛ ስታወሬ 🙄
በጣም ተንዛዛ
@@AgewKemantባሌ የተወለዱ ዘመዶች አሉኝ በተለይ ጎባ አማርኛ በሚነባ ይናገራሉ።እሷ ደሞ በህፃንነቴ ወጣሁ ነው ያለችው
ቱቱተ 11:34
አለምዪ አቤት ትዕግስትህ ባለታሪክህ ንግግሯ አሰልቺ ነው እኔ እየሰማሁ ሳልጨርስ እንቅልፍ ወሰደኝ
እኮ በለትዳር ነበረአማንኩትደነገጥኩኝ አልጠበቅኩም ነባረ ኮተታም ነገር ነት
Ere enem snte enklf tlogn neber
እእእእእ የምትለው ነገር ያሰለቻል እሱ ግን ትግስቱ
😂
@@yoditwgorgis9197እእእ የምትለው ወዳ አይደለምአብዝቶ ከመጨነቅ የሚመጣ ነገር ይሆናል
አለም ሰገድ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ አንተ ትለያለህ በርታ ቀጥልበት
እውይ 🤦🏻ንግግር አትችልም እንደሚመስለኝ የኩረጃ ንግግር ይመስለኛል 👌እዚህ ላይ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም አደንቅሀለው ትግስትህ ይገርመኛል🙏👍
@@WeyniYemenu ውሽታም ነች ባሌ ኦሮሚያ ተወለድኩ ብላ የጎንደር እማርኛ 🙄🤣
@@AgewKemantዘርኛ አና የተወለደችዉ ባሌ ነዉ ብዙ ጊዜዋን ያሳለፍችዉ አዲሳባ ነዉ አና በግድ ትንተባተብ ነዉ 😃
ኤኔም.... የፈጠራ ወሬ ወይም የሠማችው ታሪክ ይመስለኛል።
እደውኮ አሌክስዬ ሰው ፈታ ብሎ እዲናገር የሚያደርገው ፍገግታ ደስ ሲለኝ ደሞ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለእራሷ ታሪክ ካወራችው ይልቅ ስለሌላ ሰው የምትተርከው ይበልጣል አሰልቺ ነው በጣም
ትክክል
አንተ ሰው ተባረክ
አለምዬ የኔ ቆንጆ ወንድማዊ ቁጣህን 100% ውድድድድድድድ አደረኩልህ. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
አለምዬ ስቱን ሰምተክ ትችለዋለክ ትግስቱን ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔም ሴትነኝ ግን ከትዳር በፊት ቀሚሳቹን አትግለቡ ስቱን ሰማን ዋይ😏😏😏😏😏😏😏😏😏
ባለታሪዃ ድምጿ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለችግርሽ ይድረስልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ
አለምስገድ የምታቀርባቸው ታሪኮች በጣም ያሳዝናል. ብዙዎችም እንዲረዱ የምታደርገው ስባዊነትህ በጣም ደስ ይላል በርታ እመቤቴ የልብህን ትሙላልህ ግን ጥያቄ አለኝ እዩሀ ሚድያላይ ነው የምከታተልህ አሁን ጥያቄዬ ግን ሁለቱም ያንተ ናቸው በጣም ነው የገረመኝ ይሄንን ሁሉ ደግነት ምላሽ መስጠት ብቻ ልክ እጠብቃለሁ ለሁሉም ስራህ እግዚአብሄር. እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እህእህ???? እ--ህ አለምሰገድ ትግስህ ያስደንቃል ልጅትዋ ስታወራ ታናድዳለች
አይዞሽ ልጅ ያድጋል ጠክሪ ነገ በልጅሽ ሁሉ የምትኮር እናት ትሆኛለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ከዚ በላይ ስንት እንሰማለን የአንቺ ምንም አይደለም ያጋጥማል
በጣም አስለቺ ቃለምልልስ።
በጤና ነዉ እእእ የምትይዉ?
አንተ የተባረክህ ሰው ጌታ ይባርክህ
ውይይ አለምሰገድ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ግን በጣም ተቆጣሀት ችግሩ እንዳልከው የኛ የሴቶች ነው ግን በቃ የከፋው ሰው የተቸገረ ሰው ቡዙ ያወራል ሰውንም ለማሳመን ያክል ልጅቷ ተጎድታለች በጣም እግዚአብሔር ይካስሽ የኔ ቆንጆ የማያልፍ ሊመስልሽ ይችላል ግን አብዛኞቻችን ካንቺ ያላነሰ ታሪክ አሳልፈናል በእግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጪ ሁሉም ያልፋል አልፎም አይቸዋለሁ
አይዞሽ ጠካራ ሁኝ እኔም በጣም እመከራውሥጥ ነኝ ውዴ
አይዞሽ እህታለም እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊ
እኔ የሚገርመኝ አይምሮው ጤነኛ የሆነ ሰው በዚ ዘመን ያለኮንዶም ሴክስ እንዴት ነው የምታረጉት ልጅ እኮ ያድጋል እንዴት ነው በሽታ የማትፈሩት
እሕታችን ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ግንኙነት ለተለያየ በሽታዎች ጨምሮ ላልተፈለገ እርግዝና ያጋልጣል ሴቶች ንቁ ብዙ የዝሙት መንፈስ ያለባቸው በከተማዉ ስለበዙ
እእ...እእ ...ከዛ...እደዛ...ምናምን ...ኡዉዉዉዉ...😒alexo👏👏👏
አለምሰገድ ተባረክ
አለምሠገድ አገር የሚሸከም ሆድ ይሥጥህ ብዙ ጊዜ አድማጭህ ነኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥትበሣጭ ሠማሁ እና በጣም አሣከኝ
ሳላዳምጥ ወጣሁ እእእ የሆነ ታሪክ
ውይ እኔም
ቀፋይ ነሽ ሲጀመር ውሽት እለብሽ ባሌ ኦሮሚያ ተወልደሽ የጎንደር እማርኛ ስታወሬ 🙄
😂😂እኾ@@AgewKemant
አድስአበባነውያደጉትአለችእኮ
አ አ አ አያለቸ የምታወራው የጭቀት አና የሂሳብ ምልክት ናቸው። እግዛብሔር ሸክምሸን ያቃልልሸ። ይህ ቀን ያልፋል አይዙሸ።
ከዛ እእእእ ድግምግሞ ያለ ታሪክ አለምዬ ትግሥትህ ይሆንን ማዳመጥ እራሱ ድካም አለው አደለም ከሥራና ሙቀት ጋር😢
ወይኔ ልብ ጥልፍ እኔ እእእእ በማለት እቅልፌን አመጣችዉ ሲያመልጠኝ እየደገምኩ ምንም ሳታዛዝነኝ ታሪኩ አለቀ እቅልፌ እግዜር ይስጥህ እንዴ መገላገል እያለ ውይ ያንተ ትግስት አለምዬ ፈጣሪ አብዝቶ ጤናህን ይስጥህ🙏❤
እኔ ብቻ ንግግሯ እእ ስትል የሰለቸኝ መስሎኝ ነበር ለካስ ሁሉም ሰልችቷል ከታሪኳ ይልቅ ንግግሯ ትግስት ያስጨርሳል
እንዴት ነዉ ምታወራዉ?..ለዛዛ ነገር
ኤጭ ሴቶች ወዳቹ ትጋደሙና ማርገዝ አልፈለኩም ነበር ትላላቹ አብዛኛው ጊዜ ያበሳጨኛል ልክ ነህ ወንድሜ ምን እንደሚሻል በሰው አይታቹ የማትማሩ ህፃናቶቹን ለመከራ ወደዚህ ምድር ታመጣለቹ እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጣቹ።
አለምሰገድ በልጅትዋ ታሪክ የተሰላቸህ ትመስላለህ ግን አትፍረድባት አንድአንድ ሰው ማውራት አይችልም
አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ 👍 እኔ ባንት ቦታ ብሆን ድ....ሮ ገነ እጨልል ነበር አንዳንዱን ታሪክ ስሰማው ይዘገንነኛል እውነትም አይመስለኝም ጎበዝ ነህ የሚገርመው ግን ድምፅህ ቁጣህ ሬድዮ ላይ ቶኑ ጫን ያለ ንው እና በዩትብ የሚቀርቡትንም እንደዚሁ ጫን በላቸው ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን በርታ::
የመጨረሻ አሰልቺ ነው ንግግሯ
@@AgewKemantወሬዋ እረዘመ እእእ በዛበት እንጅ የባሌ ልጆች ጥርት ያለ አማረኛ ያዋራሉ ልጅቷ ደግሞ ከልጅነቷ ጀምሮ አ አ ነዉ ያደገችዉ
ምንም አይሰለችም ተረጋግታ ነው ለማስረዳት የሞከረችው
አሌክስ እባክ ባንተ ኘሮግራም ይሁን በእንዳልክ ኘሮግራም የተላለፈው የረድኤት ጉዳይ በጣም ያስጨንቀኛል መውለድ አለመውለዷ በምን መስማት እንደምችል አላውቅም ግራ ገብቶኛል
ክርስትና ለማንሳት ነው?
ረድኤት በዶ/ር ባልዋ የመዳኒት ጥገኛ እንድትሆን የተደረገችው?
ሴቶች ሴቶች ልብ ግዙ ልብ ግዙ ሳትጋቡ ምንም ነገር አታድርጉ😢
ልብ የት ነው የሚሸጠው
@@lemmalegesse2488 ልብ ሚገዛው ጭቅላትሺ መመራመር ሲችል ነው🥺 ያለዚያ ስሜት አሸንፎሺ ሌላ ነገር ካደረግሺ መጨረሻሽ እለቅሶ ይሆናል ማለት ነው😎
እእእእ የእያለች የምታወራው ነገርሰ😂😂😂
ምናለ ግን ሃላፊነትን ብትወጡ እረ ተው ለዚች አጭር እድሜ አላህ በፈጠረው ፍጡር አትጫዎቱ እረ ትሞታላችሁ 😢😭
ኣይዞሽ እግዚኣብሔር ካንቺ ጋ ይሁን። ሁሉም ያልፋል ።ጠንክረሽ ስሪ ልጅሽንም ጠንክረሽ ኣሳድጊ ።
እንደው አለምየ አላህ ረዝም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ በሄድክበት ሁሉ የአላህ እርዳታ አይለይህ ወንድሜዋ አንተ ስላለሀን አልሃምዱሊላህ
አለምሰገድ ሁሌየሚያናደው።ሳላስበው አርገዝኩ።ሲሉት ብዙጊዜአየሁት።ልክነክ😂😂❤❤❤
Ewnteken eko nw ketegnu mn yetebkale wey ergzna,wey beshta nw
እዎ የፈጠራ ተረት ነው ሲጀመር ውሽት እለባት ባሌ /ኦሮሚያ ተወልዳ የጎንደር እማርኛ ስታወራ 🙄
@Agጅል ነገርነሽewKemant
መናገር አቻለችም ሁሉ ነገር ተወሳስቦባታል
እንፈልገው እዴ ለማንኛውም መውለድሽ ጥሩ ነው ማን አየበት
በጣም እናመስግናለን ሜክሲኮ አፕል ካፌ!
ጣልቃ ሳትገባ የማዳመጥ ችሎታህ ይደነቃል። ነገር ግን ይህቺን ሴት አስቀድመህ መስመር ማሲያዝ ነበረብህ።
አለም ሰገድ ሴቶች መኪና ሲያዩ ዘሪፊም ቢሆን ልባቸው ይሸፍታል ምን ይደረግ
እናንተ ኮመት የምትስጡ ሰዎች ይዘነ ይመስል ፍትህፍትህ ትላችሁ እቺ ልጅ መኒገር አቅቷት ሴቃ ይዛት ስታወራ በጣም ነው የምታሳዝነው ቢያንስ የማፅናኛ ቃል ብትሰጧት እረንደው ምን ይሻለናል እኛ አበሾች ሰው እዲታዘንለት ሞቶ መቀበር አለብት እንዴ ባትረዱም አፋችሁን ዝጉ ለነገ እናንተተሳዳቢዎቹ ለወሬ ነው የገባችሁት ብቻ እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ አለም ሰገድ ግን እግዚያብሔር ይባርክህ 🙏🏽
አይ ወንዶች አንዴ አብረው እስኪጋደሙ የማይቀባጥሩት የለም ከዚያ ቡሃላ አይንሽን ላፈር ይላሉ😢💔
ወንዶች ደቼ ይብሉ 😢ልጆቼን ግን አይመለከትም 😄
Your are right
ምነው ፊራሽ እስታንድ ብሎባት የተሸነጎረችን አፈር ትብላ ያላልሽው😂😂😂😂😂😂@@abebahabte8469
አፈርአባታቸዉ ይብሉ የስንቱን ሴት ህይወት እያበላሹ እንደዚህ እሚያደርጉ ወንዶች በጠራራራ ጸሀይ መብረቅ ይምታቸዉ
ውይ ልባችንን አደከመችን አሰልቺ ንግግር
እሷ ችግሯን መኖር እያስጨነቃት ነው ኣንቺ ለመስማት ሰለቸሽ? ኣትፍርድ ይፈረድብሀል።
,ምንታምጣለች አለሜ
እውነት ያናዳል እኔኮ የኛ ነገር ይገርመኛል ስንመከርም ይብስብናል ሳልፈልግ አርገዝኩ የሚሉት ነገር😅😅😅
እኔ የምለው ዘንድሮ ዝሙት እንደ ትክክለኛ ነገር እንደቀልድ ተኝቶ ጉድ ሰራኝ ማለት ምን ማለት ነው አሁን ልጅ ነው የመጣው የከፋ በሽታም እኮ አለ ኧረ ሴቶች አድቡ
እኔምለዉ ከትዳር በፌት ልጅ እዳይፈጠር ከፈለጋችዉ ከትዳር በፌት ለምን እግር ታነሳላችዉ ከትዳር በፌት ኖ አትሉም እደዛ ስትሉት እራሱ ለማግባት ይጋጋል ትክክለኛ ትዳር ፈላጌ ከሆነ እሱነዉ እድታገቤዉ የሜለምነዉ ከፍታችዉ ከሰጣችዉት ግን ትዳር አያጋጋዉም ምክንያቱም ስሜቱን እደፈለገ እያፈሰሰነዉ እባካችዉ እህቶች በኛ ምክንያት ያለ ሀጥያታቸዉ ልጆችን አናሰቃይ
ለምን ደርሶ ፈራጅ ሆንሽ አንቺ ከጋብቻ በፊት አይደል የተሾነገርሺው አስመሣይ
አትፍርድ ይፍርድብሃል ሂወት ብዙ ዉጣ ዉርድ አላት 😢
አትፍረድ ነገ የወለድካት ልጅ መውደቂያዋን አታውቅም እባክህ አፍ መጥፎ ነው ሰው እኮ ናት ስህተት አይጠፋም
Esun kelal adelem gezew lek ende mechawecha meznanat endemiyasebew kifat yalebachew sertewebetal ena hizbu tekebelotal bemichalen mastemar fetari mefrat endalew hizbu tenesh bihonem mesrat aleben. Ketedar behuala sent mekera chelot yeminoru setochum wendochum alu. Kehulum gen erasachin ewnetena mehon yekerew kitat demo ezi meret kalteketu fetari yizotal Inshallah.
አይባልም አትፍረድ ይፈረድብሀን
ኧረ ተጃጅላችሁ ሰውን አታጃጅሉ😂😂😂😂 በመጀመሪያ አንድን ወንድ ስንቀርበው የኋላ ታሪኩን እናጣራ እንጂ ያገኘነውን መንገደኛ ሁሉ አፍሶ መውሰድ በገዛ እጃችን ወደ መከራ ከመግባት አስቀድሞ ለመጠንቀቅ ይበጃል አለዚያ የአንድ ቀን መዘዝ አለ... አይመዘዝ እንደሚሉት ነው።አለምሰገድ ስራህ ደስ ይላል ደግሞም ትዕግስትህ አንዳንዶቹ ሲደመጡ ወከራን በገዛ እጃቸው እየጠሩ ወደው ፈቅደው የሚቡ ስለሆኑ ነው።
በለትደር መሆኑን ከወቅሽ ዞር በል አትይዉም ነባረ አሁን ምን ይደረግ ነዉ የምትይው?
Kelal min yifeter new mitilew
Good job your are👑👑👑👑 king❤❤❤❤
ወይ አለም ሰገድ እውነት ነው ያልከው እሷ ፍቅር መሰላት እንጂ የዕድለን ልሞክር ብሎ ነው የደወለላት ደግሞ ስታወር አትጎትች ከጦር መዳ ነው ወርውን የምታመጭው።
አይ አለም ስገዲ እኔ ላተ አሰብኩኚ ባለ ታሪክህ በጣም ንግግሯ አሰልቺ ነዉ እይ እይ እይ በማለት ግዜዉን ፈጀቺሁ እኔ መዳሜ ጠርታኚ ታልጨርሰዉ ህዲኩኚ
ሳሚዬ እንደ ዋዛ ሳብክራይብ ካደረኩህ 11 ዓመት ኣለፈን........
ዛሬ የምሰሙት ነገ የናተ ታሪክ ስለሆነ እዳታዛዙ
አሰልቺ ታሪክ እእእ ብቻ😅
እውነትህን ነው አሌክስ እኛ ሴቶች ፈጥነን "እምን" የምናደርገው ነገር ይገርማል
የልጅቷ ንግግር እጅግ በጣም አሰልቺ ነው አንድን ቃል አስሬ ትደጋግመዋለች
ወደታሪኩ ለግባት በጣም አረዘመችዉ አክስቴ አባቴ እናቴ እንጀራ አባቴ አንዳንድ ሰዉ አሰልቺ ነዉ እቴ
አለምሰገድ ትዕግሥትህ በጣም ይገርማል
Fite le fabene😢
Wiyyy nigigira wulum muzizi yalaw
ለምንስ እውነቱን ይነግረሻል አላገባሽም ቢል አሰጭ ስለዚህ መዋሸቱ ኮመን
,Alaxs mine Zara sake sake aleh hulam sakilign❤❤❤❤
አንዛዛችው በጣም ችግሯ ቢያአሳዘነኝም ያን ያአክል ግን ከሌሎች ታሪክ ጋር ሳስበው ምንም አልመሰለኝም
ፍትህ ለሔቨን😢😢😢😢😢
በብዛት እድዚህ የሚረጉት ክርቲያን ናችው
ውይ አዝግ የሆነች ናት
Tebareku
እያሰበች ነው የምትናገረው ምን ይሆን
ወይኔ እንዳልክ ትእግስቱን ይስጥህ አዝግ ናት ልጅቷ አምጣ ነው የምትናገረው አንዳንድ ግዜ ለሚያዳምጡን ማስብ አለብን እእእእእእእእ እያለች ነው የምታወራው አቋረጥኩት
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ለጊዜአውይ ስሜት አትቀርብም ለትዳር እጅ 😢የእውነትም የሚያገባት ሙስሏት አልጋላይ ትወጣለች ለስሜቱ ትጨነቅለት አለች 😢ወንድ ደግሞ ለስሜቱ ነው የሚቀርበው እስከመቸ ነው ግን እህቶቸ የሚጎዱት😢
ስታስጠላ ልፍድድ ምናም አልተዋጠልኝ😊😊😊
እሱ ሳይሆን ስተተኛው አንቺ ነሽ የማታውቂውን ሰው ተከትለሽ መሄድሽ ትልቅ ስሕተት በእዚህ ቀውጢ ጊዜ
Wereshe aselchtote naw yetfawe, ohooooooo azenkulet , le dekika ke anchi gar mekmet headache naw, alemseged endezarew asaznogn aywekem 😢 weshet tarik naw lezhe naw yerzemew
መስመሩን ግን አሲያሽበት ባዴ ቆጠረሽበት
እ እያለች እቅልፌን አመጣችው እግዚአብሔር ይርዳሽ
በጣም
ተኙ እኖም ተኚቻለሁ
እእእ ማለት ያሰለቻን
ምድናት ዘገምተኛናት
ፍትህ
በፅሀፍ አስቀምጡልን
Minun?
አለም ሰገድ ታደሰ ችግሩን ሁሉ ጎለጎለከው ዘንድሮ
Yehonsh fezaza besereat aweri Ayer seat yezeshal atemuazezi
ምን አል ፈታ ፈታ ብላ ብትወራ:: ጥንቃቄ አለማድረግ ጥፍትሽ ነው::
ውይ ለማዳመጥ ያሰለቻል ስታወራ የምር
Weyne tegest saldnkehe alalfem alemye anjet yehone tarke
ጠብቂው ይመጣል ሊፍት እየሰጠ ቢዚ ሆኖ ነው የሚሆነው
ፅንስ እንዳይፈጠር ብዙ መከላከያውች አሉ አትጠቀሙም
አይዞሺ እህቴ ግን ስታወሪ ቀልጠፋ በይ ነቃ በይ ገና ወጣት ነሺ
በጣም ስታበሽቅ ንግግሯ😅
@@Sunshine-3ukልቧተሰብሯህ።ተደናግሯታል
ድምፃ አሪፍ ነው ግን አወራራ ላየ ነው ችግሩ ግራ ሰለተጋበች ይሆናል
@@Sunshine-3uk 😅😅
እዛላይ ብቻ ናት ቀልጠፍ የምትለው
ሲጀመር ወንድ ለመተኛት ሲፈልግ ለትዳር ነው ምፈልግሽ ይላል😂ሲቀጥል ሚስቱ መክራሽ ነበር.መተኛቱ ደሞ እንዳለ ሆኖ አንድ ላይ መኖር ሳትጀምሪ ማርገዝሽ በጣም ያናድዳል😮
ሴቶችእራሳችሁንጠቡቁአትዝረክረኩለማንኛውምቀልጠፈበይምንሆነሻልኢሸአላህእናግዝሽአለንአይዞሽ🎉🎉🎉
ከሚስቱ ጋር ሲጣላ ነው የደወለው አይ ወንዶች ....
እርቅ ማዶች አደንቃችሁ አለሁ የማንንም ዉሸታም ወሬ ችላቾሁ ስትሰሙ እስከ አልተደፈረች ድረስ ፈልጋነዉ ግን የራሷ አንሷት ልጇንም ታሰቃይለች እርቅ መዶቾ አላህ ጤና ይስጣቾሁ ባለጌ ግዚሀቤር ስትይ አታፉሪም 😂
ሚስት እዳለው ቢነግረሽ ትሰጭዋለሽ ??
አፍጥኚው አረጀን እኮ ታሪኩ ምን እንደሆነ ሳትነግሪን😂
እኔ ምለው አለምዬ ልጅቷ እያነበበች ነው የሚመስለው እባካችሁ ሴቶች ከትዳር በፊት የቤታችሁ አልጋ ላይ ብቻ ተኙ
Lemnden newe yemtkotate … ayzoshe
በአንድ ክፉ ቀን ታክሲ አጥቼ መንገድ ላይ ቆሜ ሊፍት የሰጠኝ ሰዉ ጋር በጀመርነዉ የፍቅር ግንኙነት በተጨማሪ አንድ ነገር አስታቅፎኝ እምጥ ይግባ ስምጥ የማዉቀዉ ነገር የለም።
✅ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000181284904 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ዘለቀ።
የኢትዮጵያ ሴቶች ልክ የAfrica American ባህል እየወረሳችሁ ነው በ30 እመትሽ እግር ሲነሳ ልጅ እንደሚመጣ እታውቂም እሺ የልጅን ብንተወዉ በሽታስ እትፈሩም....???
ሲጀመር ውሽት እለብሽ ባሌ ኦሮሚያ ተወልደሽ የጎንደር እማርኛ ስታወሬ 🙄
በጣም ተንዛዛ
@@AgewKemant
ባሌ የተወለዱ ዘመዶች አሉኝ በተለይ ጎባ አማርኛ በሚነባ ይናገራሉ።
እሷ ደሞ በህፃንነቴ ወጣሁ ነው ያለችው
ቱቱተ 11:34
አለምዪ አቤት ትዕግስትህ ባለታሪክህ ንግግሯ አሰልቺ ነው እኔ እየሰማሁ ሳልጨርስ እንቅልፍ ወሰደኝ
እኮ በለትዳር ነበረ
አማንኩት
ደነገጥኩኝ
አልጠበቅኩም ነባረ ኮተታም ነገር ነት
Ere enem snte enklf tlogn neber
እእእእእ የምትለው ነገር ያሰለቻል እሱ ግን ትግስቱ
😂
@@yoditwgorgis9197
እእእ የምትለው ወዳ አይደለም
አብዝቶ ከመጨነቅ የሚመጣ ነገር ይሆናል
አለም ሰገድ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ አንተ ትለያለህ በርታ ቀጥልበት
እውይ 🤦🏻ንግግር አትችልም እንደሚመስለኝ የኩረጃ ንግግር ይመስለኛል 👌እዚህ ላይ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም አደንቅሀለው ትግስትህ ይገርመኛል🙏👍
@@WeyniYemenu ውሽታም ነች ባሌ ኦሮሚያ ተወለድኩ ብላ የጎንደር እማርኛ 🙄🤣
@@AgewKemantዘርኛ አና የተወለደችዉ ባሌ ነዉ ብዙ ጊዜዋን ያሳለፍችዉ አዲሳባ ነዉ አና በግድ ትንተባተብ ነዉ 😃
ኤኔም.... የፈጠራ ወሬ ወይም የሠማችው ታሪክ ይመስለኛል።
እደውኮ አሌክስዬ ሰው ፈታ ብሎ እዲናገር የሚያደርገው ፍገግታ ደስ ሲለኝ ደሞ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለእራሷ ታሪክ ካወራችው ይልቅ ስለሌላ ሰው የምትተርከው ይበልጣል አሰልቺ ነው በጣም
ትክክል
አንተ ሰው ተባረክ
አለምዬ የኔ ቆንጆ ወንድማዊ ቁጣህን 100% ውድድድድድድድ አደረኩልህ. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
አለምዬ ስቱን ሰምተክ ትችለዋለክ ትግስቱን ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ሴትነኝ ግን ከትዳር በፊት ቀሚሳቹን አትግለቡ ስቱን ሰማን ዋይ😏😏😏😏😏😏😏😏😏
ባለታሪዃ ድምጿ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለችግርሽ ይድረስልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ
አለምስገድ የምታቀርባቸው ታሪኮች በጣም ያሳዝናል. ብዙዎችም እንዲረዱ የምታደርገው ስባዊነትህ በጣም ደስ ይላል በርታ እመቤቴ የልብህን ትሙላልህ ግን ጥያቄ አለኝ እዩሀ ሚድያላይ ነው የምከታተልህ አሁን ጥያቄዬ ግን ሁለቱም ያንተ ናቸው በጣም ነው የገረመኝ ይሄንን ሁሉ ደግነት ምላሽ መስጠት ብቻ ልክ እጠብቃለሁ ለሁሉም ስራህ እግዚአብሄር. እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እህእህ???? እ--ህ አለምሰገድ ትግስህ ያስደንቃል ልጅትዋ ስታወራ ታናድዳለች
አይዞሽ ልጅ ያድጋል ጠክሪ ነገ በልጅሽ ሁሉ የምትኮር እናት ትሆኛለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ከዚ በላይ ስንት እንሰማለን የአንቺ ምንም አይደለም ያጋጥማል
በጣም አስለቺ ቃለምልልስ።
በጤና ነዉ እእእ የምትይዉ?
አንተ የተባረክህ ሰው ጌታ ይባርክህ
ውይይ አለምሰገድ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ግን በጣም ተቆጣሀት ችግሩ እንዳልከው የኛ የሴቶች ነው ግን በቃ የከፋው ሰው የተቸገረ ሰው ቡዙ ያወራል ሰውንም ለማሳመን ያክል ልጅቷ ተጎድታለች በጣም እግዚአብሔር ይካስሽ የኔ ቆንጆ የማያልፍ ሊመስልሽ ይችላል ግን አብዛኞቻችን ካንቺ ያላነሰ ታሪክ አሳልፈናል በእግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጪ ሁሉም ያልፋል አልፎም አይቸዋለሁ
አይዞሽ ጠካራ ሁኝ እኔም በጣም እመከራውሥጥ ነኝ ውዴ
አይዞሽ እህታለም እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊ
እኔ የሚገርመኝ አይምሮው ጤነኛ የሆነ ሰው በዚ ዘመን ያለኮንዶም ሴክስ እንዴት ነው የምታረጉት ልጅ እኮ ያድጋል እንዴት ነው በሽታ የማትፈሩት
እሕታችን ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ግንኙነት ለተለያየ በሽታዎች ጨምሮ ላልተፈለገ እርግዝና ያጋልጣል ሴቶች ንቁ ብዙ የዝሙት መንፈስ ያለባቸው በከተማዉ ስለበዙ
እእ...እእ ...ከዛ...እደዛ...ምናምን ...
ኡዉዉዉዉ...😒
alexo👏👏👏
አለምሰገድ ተባረክ
አለምሠገድ አገር የሚሸከም ሆድ ይሥጥህ ብዙ ጊዜ አድማጭህ ነኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥትበሣጭ ሠማሁ እና በጣም አሣከኝ
ሳላዳምጥ ወጣሁ እእእ የሆነ ታሪክ
ውይ እኔም
ቀፋይ ነሽ ሲጀመር ውሽት እለብሽ ባሌ ኦሮሚያ ተወልደሽ የጎንደር እማርኛ ስታወሬ 🙄
😂😂እኾ@@AgewKemant
አድስአበባነውያደጉትአለችእኮ
አ አ አ አያለቸ የምታወራው የጭቀት አና የሂሳብ ምልክት ናቸው። እግዛብሔር ሸክምሸን ያቃልልሸ።
ይህ ቀን ያልፋል አይዙሸ።
ከዛ እእእእ ድግምግሞ ያለ ታሪክ አለምዬ ትግሥትህ ይሆንን ማዳመጥ እራሱ ድካም አለው አደለም ከሥራና ሙቀት ጋር😢
ወይኔ ልብ ጥልፍ እኔ እእእእ በማለት እቅልፌን አመጣችዉ ሲያመልጠኝ እየደገምኩ ምንም ሳታዛዝነኝ ታሪኩ አለቀ እቅልፌ እግዜር ይስጥህ እንዴ መገላገል እያለ ውይ ያንተ ትግስት አለምዬ ፈጣሪ አብዝቶ ጤናህን ይስጥህ🙏❤
እኔ ብቻ ንግግሯ እእ ስትል የሰለቸኝ መስሎኝ ነበር ለካስ ሁሉም ሰልችቷል ከታሪኳ ይልቅ ንግግሯ ትግስት ያስጨርሳል
እንዴት ነዉ ምታወራዉ?..ለዛዛ ነገር
ኤጭ ሴቶች ወዳቹ ትጋደሙና ማርገዝ አልፈለኩም ነበር ትላላቹ አብዛኛው ጊዜ ያበሳጨኛል ልክ ነህ ወንድሜ ምን እንደሚሻል በሰው አይታቹ የማትማሩ ህፃናቶቹን ለመከራ ወደዚህ ምድር ታመጣለቹ እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጣቹ።
አለምሰገድ በልጅትዋ ታሪክ የተሰላቸህ ትመስላለህ ግን አትፍረድባት አንድአንድ ሰው ማውራት አይችልም
አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ 👍 እኔ ባንት ቦታ ብሆን ድ....ሮ ገነ እጨልል ነበር አንዳንዱን ታሪክ ስሰማው ይዘገንነኛል እውነትም አይመስለኝም ጎበዝ ነህ የሚገርመው ግን ድምፅህ ቁጣህ ሬድዮ ላይ ቶኑ ጫን ያለ ንው እና በዩትብ የሚቀርቡትንም እንደዚሁ ጫን በላቸው ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን በርታ::
የመጨረሻ አሰልቺ ነው ንግግሯ
ሲጀመር ውሽት እለብሽ ባሌ ኦሮሚያ ተወልደሽ የጎንደር እማርኛ ስታወሬ 🙄
@@AgewKemantወሬዋ እረዘመ እእእ በዛበት እንጅ የባሌ ልጆች ጥርት ያለ አማረኛ ያዋራሉ ልጅቷ ደግሞ ከልጅነቷ ጀምሮ አ አ ነዉ ያደገችዉ
ምንም አይሰለችም ተረጋግታ ነው ለማስረዳት የሞከረችው
አሌክስ እባክ ባንተ ኘሮግራም ይሁን በእንዳልክ ኘሮግራም የተላለፈው የረድኤት ጉዳይ በጣም ያስጨንቀኛል መውለድ አለመውለዷ በምን መስማት እንደምችል አላውቅም ግራ ገብቶኛል
ክርስትና ለማንሳት ነው?
ረድኤት በዶ/ር ባልዋ የመዳኒት ጥገኛ እንድትሆን የተደረገችው?
ሴቶች ሴቶች ልብ ግዙ ልብ ግዙ ሳትጋቡ ምንም ነገር አታድርጉ😢
ልብ የት ነው የሚሸጠው
@@lemmalegesse2488 ልብ ሚገዛው ጭቅላትሺ መመራመር ሲችል ነው🥺 ያለዚያ ስሜት አሸንፎሺ ሌላ ነገር ካደረግሺ መጨረሻሽ እለቅሶ ይሆናል ማለት ነው😎
እእእእ የእያለች የምታወራው ነገርሰ😂😂😂
ምናለ ግን ሃላፊነትን ብትወጡ እረ ተው ለዚች አጭር እድሜ አላህ በፈጠረው ፍጡር አትጫዎቱ እረ ትሞታላችሁ 😢😭
ኣይዞሽ እግዚኣብሔር ካንቺ ጋ ይሁን። ሁሉም ያልፋል ።ጠንክረሽ ስሪ ልጅሽንም ጠንክረሽ ኣሳድጊ ።
እንደው አለምየ አላህ ረዝም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ በሄድክበት ሁሉ የአላህ እርዳታ አይለይህ ወንድሜዋ አንተ ስላለሀን አልሃምዱሊላህ
አለምሰገድ ሁሌየሚያናደው።ሳላስበው አርገዝኩ።ሲሉት ብዙጊዜአየሁት።ልክነክ😂😂❤❤❤
Ewnteken eko nw ketegnu mn yetebkale wey ergzna,wey beshta nw
እዎ የፈጠራ ተረት ነው ሲጀመር ውሽት እለባት ባሌ /ኦሮሚያ ተወልዳ የጎንደር እማርኛ ስታወራ 🙄
@Agጅል ነገርነሽewKemant
መናገር አቻለችም ሁሉ ነገር ተወሳስቦባታል
እንፈልገው እዴ ለማንኛውም መውለድሽ ጥሩ ነው ማን አየበት
በጣም እናመስግናለን ሜክሲኮ አፕል ካፌ!
ጣልቃ ሳትገባ የማዳመጥ ችሎታህ ይደነቃል። ነገር ግን ይህቺን ሴት አስቀድመህ መስመር ማሲያዝ ነበረብህ።
አለም ሰገድ ሴቶች መኪና ሲያዩ ዘሪፊም ቢሆን ልባቸው ይሸፍታል ምን ይደረግ
እናንተ ኮመት የምትስጡ ሰዎች ይዘነ ይመስል ፍትህፍትህ ትላችሁ እቺ ልጅ መኒገር አቅቷት ሴቃ ይዛት ስታወራ በጣም ነው የምታሳዝነው ቢያንስ የማፅናኛ ቃል ብትሰጧት እረንደው ምን ይሻለናል እኛ አበሾች ሰው እዲታዘንለት ሞቶ መቀበር አለብት እንዴ ባትረዱም አፋችሁን ዝጉ ለነገ እናንተተሳዳቢዎቹ ለወሬ ነው የገባችሁት ብቻ እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ አለም ሰገድ ግን እግዚያብሔር ይባርክህ 🙏🏽
አይ ወንዶች አንዴ አብረው እስኪጋደሙ የማይቀባጥሩት የለም ከዚያ ቡሃላ አይንሽን ላፈር ይላሉ😢💔
ወንዶች ደቼ ይብሉ 😢
ልጆቼን ግን አይመለከትም 😄
Your are right
ምነው ፊራሽ እስታንድ ብሎባት የተሸነጎረችን አፈር ትብላ ያላልሽው😂😂😂😂😂😂@@abebahabte8469
አፈርአባታቸዉ ይብሉ የስንቱን ሴት ህይወት እያበላሹ እንደዚህ እሚያደርጉ ወንዶች በጠራራራ ጸሀይ መብረቅ ይምታቸዉ
ውይ ልባችንን አደከመችን አሰልቺ ንግግር
እሷ ችግሯን መኖር እያስጨነቃት ነው ኣንቺ ለመስማት ሰለቸሽ? ኣትፍርድ ይፈረድብሀል።
,ምንታምጣለች አለሜ
እውነት ያናዳል እኔኮ የኛ ነገር ይገርመኛል ስንመከርም ይብስብናል ሳልፈልግ አርገዝኩ የሚሉት ነገር😅😅😅
እኔ የምለው ዘንድሮ ዝሙት እንደ ትክክለኛ ነገር እንደቀልድ ተኝቶ ጉድ ሰራኝ ማለት ምን ማለት ነው አሁን ልጅ ነው የመጣው የከፋ በሽታም እኮ አለ ኧረ ሴቶች አድቡ
እኔምለዉ ከትዳር በፌት ልጅ እዳይፈጠር ከፈለጋችዉ ከትዳር በፌት ለምን እግር ታነሳላችዉ ከትዳር በፌት ኖ አትሉም እደዛ ስትሉት እራሱ ለማግባት ይጋጋል ትክክለኛ ትዳር ፈላጌ ከሆነ እሱነዉ እድታገቤዉ የሜለምነዉ ከፍታችዉ ከሰጣችዉት ግን ትዳር አያጋጋዉም ምክንያቱም ስሜቱን እደፈለገ እያፈሰሰነዉ እባካችዉ እህቶች በኛ ምክንያት ያለ ሀጥያታቸዉ ልጆችን አናሰቃይ
ለምን ደርሶ ፈራጅ ሆንሽ አንቺ ከጋብቻ በፊት አይደል የተሾነገርሺው አስመሣይ
አትፍርድ ይፍርድብሃል ሂወት ብዙ ዉጣ ዉርድ አላት 😢
አትፍረድ ነገ የወለድካት ልጅ መውደቂያዋን አታውቅም እባክህ አፍ መጥፎ ነው ሰው እኮ ናት ስህተት አይጠፋም
Esun kelal adelem gezew lek ende mechawecha meznanat endemiyasebew kifat yalebachew sertewebetal ena hizbu tekebelotal bemichalen mastemar fetari mefrat endalew hizbu tenesh bihonem mesrat aleben. Ketedar behuala sent mekera chelot yeminoru setochum wendochum alu. Kehulum gen erasachin ewnetena mehon yekerew kitat demo ezi meret kalteketu fetari yizotal Inshallah.
አይባልም አትፍረድ ይፈረድብሀን
ኧረ ተጃጅላችሁ ሰውን አታጃጅሉ😂😂😂😂 በመጀመሪያ አንድን ወንድ ስንቀርበው የኋላ ታሪኩን እናጣራ እንጂ ያገኘነውን መንገደኛ ሁሉ አፍሶ መውሰድ በገዛ እጃችን ወደ መከራ ከመግባት አስቀድሞ ለመጠንቀቅ ይበጃል አለዚያ የአንድ ቀን መዘዝ አለ... አይመዘዝ እንደሚሉት ነው።
አለምሰገድ ስራህ ደስ ይላል ደግሞም ትዕግስትህ አንዳንዶቹ ሲደመጡ ወከራን በገዛ እጃቸው እየጠሩ ወደው ፈቅደው የሚቡ ስለሆኑ ነው።
በለትደር መሆኑን ከወቅሽ ዞር በል አትይዉም ነባረ አሁን ምን ይደረግ ነዉ የምትይው?
Kelal min yifeter new mitilew
Good job your are👑👑👑👑 king❤❤❤❤
ወይ አለም ሰገድ እውነት ነው ያልከው እሷ ፍቅር መሰላት እንጂ የዕድለን ልሞክር ብሎ ነው የደወለላት ደግሞ ስታወር አትጎትች ከጦር መዳ ነው ወርውን የምታመጭው።
አይ አለም ስገዲ እኔ ላተ አሰብኩኚ ባለ ታሪክህ በጣም ንግግሯ አሰልቺ ነዉ እይ እይ እይ በማለት ግዜዉን ፈጀቺሁ እኔ መዳሜ ጠርታኚ ታልጨርሰዉ ህዲኩኚ
ሳሚዬ እንደ ዋዛ ሳብክራይብ ካደረኩህ 11 ዓመት ኣለፈን........
ዛሬ የምሰሙት ነገ የናተ ታሪክ ስለሆነ እዳታዛዙ
አሰልቺ ታሪክ እእእ ብቻ😅
እውነትህን ነው አሌክስ እኛ ሴቶች ፈጥነን "እምን" የምናደርገው ነገር ይገርማል
የልጅቷ ንግግር እጅግ በጣም አሰልቺ ነው አንድን ቃል አስሬ ትደጋግመዋለች
ወደታሪኩ ለግባት በጣም አረዘመችዉ አክስቴ አባቴ እናቴ እንጀራ አባቴ አንዳንድ ሰዉ አሰልቺ ነዉ እቴ
አለምሰገድ ትዕግሥትህ በጣም ይገርማል
Fite le fabene😢
Wiyyy nigigira wulum muzizi yalaw
ለምንስ እውነቱን ይነግረሻል
አላገባሽም ቢል አሰጭ ስለዚህ መዋሸቱ ኮመን