Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘላም ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁና የትገኛህ ያመቱ ምርጥ ሰው ጀግና አላህ ይጠብቅህ
Tkkel ❤❤❤❤
Amen
አሜንበእዉነቱ መላኩ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀዉ
❤❤❤❤❤❤🎉
Amen Amen🎉
መወለድ ቋንቋ ነው አንተ ከወንድም በላይ ነህ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
Very true
ደስስስስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል ወድሜ ጀግናው ያአይናችን ብሌንኮነው እደኔ ደስ ያለው ማነው ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ መጨረስ አቃተኝ ተገኘ ንገሩኝ
ገና ነወ እስከመጨረሻው እዩት እርእሱም እዩት እኒህ ሁለቱም ወድና ሴት ተገዝተው የተላኩ ሹይጦን ናቸው እውነተኛ አደሉም
የታለለለለለለለ😮😮😮???
😢😢😢😢😢
@@mohddkwtt3782 እኔ በጭንቀት መሞቴነው ወንጀለኛ ያዝን እያሉ ቢዶውን እየለቀቁ የንስር አይን ያስጓድታልብየ ለምኑነው ደስ ያለው የምትሉት ዛሬ የሄዱበት ቦታ መችም ጭራሺ ሌላ አደጋውስጥ የገቡ መስሎነው ያለቀው ቢዶው ወይኔ ማበደነው
ወንድማችን በጤና ተገኝቶ ድምፁን ለመስማት ያብቃን ዘላለምእራሳችሁን ጠብቁ ከህግ አካላቶች ጋር ሂዱ
የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ደስታችሁ በላይክክክክ ግለፁ
እልልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ ደሥ አላን እንኳን አብሮ ደስ አላንንን እልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤አሜን እንኳኳን አብሮ ደስስ አለን❤❤❤❤
ለምኑ?
እንኳን አብሮ ደስ አለን
እኔ ደስ የሚለኝ የነስር አይን ከየሁ ነው
አንተ ጀግና እውነተኛ እውነተኛ ወንድም ከማህፀን የወጣ ወንድም እንደአንተ አይሆንም አንተ እንደስምህ የዘላለም ወንድም ነህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅህ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@@santayehusantalayehu አሜን
እውነተኛ ወንድምም እኮ አይተናል ወንድሙን ሲክድ፣ ግን ዱካ ሸው ከወንድም በላይ ሆኖ ህይወቱ እስከ መስጠት ድርሳል፣ እግዚአብሔር ይጠብቀው እንጂ።
የእናንተን ልፋት አይቶ የእናቱን እንባ ተመልክቶ የእኛንም ጭንቀት አይቶ እግዚአብሔር ስለተመለከተን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል ጀግናችን በጣም ደሥ ይላል እንኳንም ከቤተሠቦችህ በሠላም ተቀላቀለ
Mashalhaa Mashalhaa ❤❤
ተገኘ እደ
አለሀምዱሊላህ
@@حياتمحمد-ض4ث ተገኘ ወይ
እልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን በህይወት እንድገኝ ስላደረክ ልዑል ሆይ ማዳርያክ ይባረክ ዘሌ አንተ ማለት የምር ወንድም ነህ ዘመን ይበረክ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤
*_አልሃምዱሊላህ ተገኘ_*_ዘላለም ዘገየ እድሜህ ይርዘም ቃል የለኝም አሏህ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ መወለድ ቋንቋ ነዉ::_
አሜን አሜን አሜን
@@ኡሙኹበይብ መቱትዴ ዘላለምን ዛሬ በጣም ፈርቼአለሁ የነስር አይን ተገኘብለዉ ዘላለምን መቱትዴ ንገሩኝ በአላህ
እኔም ሀቂቃ እህህህህህ@@LulapaNugus
መግቢዉን አይቸ አቀጠቀጠኝ ተልከዉ መሰለኝ እነዚህ ትክክለኛ አይመስሉም💧@@LulapaNugus
@@haimont9075🌹🌹
ዘላለም ዘገየን አና የንስር አይን የምትወዱ እባካችሁ በላይክ እንደግፈችው በላይክ
ደካ ሾው የንስር አይንን ወንድሜ እያልክ ያደረከው ትልቅ ስራ ልቤን ሲነካኝ ነው የሰነበተው ተባረክ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤
😢😢😢
አዎን የመጀመሪያው ተጠርጣሪ የታክሲው ሹፌር ይጠየቅ ብዬ ነበር።
እፍፍፍፍፍ አሁን እሱን እስከምናየው ጎጎን
@@yerokhiwetyerok6179 እኔ መጀመሪያ ላይ በኮመንት ላይ የሰጠውት ጥቆማ እሱ ነበር ምክኛቱም የንስር አይን ቃለ መጠየቅ ሲያረግልት አፉ እየተሳሰረ ነው ሲመልስ የነበረው እኔ ሰው ሲዋሽ ከአፉ ከንግግሩ እረዳለው
ዛሬምን ሁኖይሆን ያለቀቀዉ በጭቀት ልንሞትነዉ ነስር አይን ተገኝ የሚል ዜና ነዉ የናፈቀን😢😢😢
ዘልዬ የዘመናችን ጅግና ወድማችን አላህ ከኲፋ ይጠብቅህ ሙርጡ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና ነህ ! ተመሥገን ። ትክክለኛ ወንድሙ ነህ ። አይለያያችሁ!! አሳረፍከን ወንድሜ ።
ወንድሜን ስትል እንዴት ሞገስ እንዳለው!!! ዘመንህ ይባረክ ዘልዬ ❤❤
የንስር ዓይን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ።
ቅዱስ ሚኳኤል ኣባቴ የሞትን ደብዳቤ የቀደድክ የሄን ስራ ቆራርጠህ ደስታ ሰለኣሰማሀኝ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁንን
እኔ የንስርአይንን በዓይኔ በብረቱ ካላየሁት አላምንም። እመብርሃን ከእነኚህ ጅቦች እጅ መንጥቃ ታውጣልን።
እኔም ነኚ ያረብ
እኔም እናቃለን ያሉት ሰዎች ምንም ደስ አላሉኝም ለእነ ዘሌም ፈራሁ
ዘለዓለም ኹሌም በክፉ ቀን የምትገኝ ምርጥ ወንድም የመድኃኔዓለም ስጦታ ነህ ተባረክ ዘርህ ይብዛ
እልልልልልልልልቸሩ መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ላንተ ይገባሐል ተመስገን
እንደ እኔ የተጨነቃችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እናንተ(ዘላለምና የንስር አይን ጋዘጠኞች) ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ክፉ አያገኛችሁ፣ትውልዳችሁ ሁሉ ይባረክ።
እኔ ለዘላለም ቃል የለኝም እንደስምህ ዘላለም ኑርልን እስከነቤተሰቦችህ እንወድሀለን
አሜን❤❤❤
የንስር አይን ከጠፋ ጀምሮ ከመሬት እየተኛሁ ነው የምጸልየው ዛሬ በሰማሁትም እግዚአብሔርን እያመሠገንሁ ነው ፕሮግራም ሰርቶ እስከማየው ድረስ ጸሎቴን እቀጥላለሁ ❤ ዘላለም ደግሞ የዚህ ዘመን ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስራህን ይባርክልህ ። 🎉
በእውነት ስለትሽ ፆሎትሽ ይስመር የሁላችን ፆሎት ስለት ይስመርልን በሰላም ይምጣልን ወድማችን የነስርአይን
God bless you ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አምላኬ ምን ልበልህ አባዬ እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ላንተ ይሁን። ዘላለም የኔ እንቁ ወንድም ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ።
ዘሌ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ ቸር ወሬ ስላሰማን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ዞላ እንዃን ደስ አለህ እእልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ የንስር አይንን ቶሎ አሳዩን በጣሞ ተጨንቀናል❤
ማነው እንደኔ ስጠብቅ የዋለ ቸር ወሬ አሰማን 😇😇😇
ደሚርኝማ ዉዷ
Besmam betuatu deg eyetanachu new
❤️🌹🌹🥰@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
አዎ ማርያምን እስአየው ድረስ እዴት እደተጨነኩ ስወጣ ስገባ ስልኬን እየገባሁ አያለሁ እስኪመሽ እየጠበኩ
የስንት ወንደሞቻችን እይወት አለፈ አንዲህ የሚከታተልላቸዉ ሰዉ አጥተዉ ደመ ከል ወኑ በእዉነት ሰዉ በአገሩ ቤት ይቁጠረዉ በ የቤቱ ያለዉ እምባአ ሁሉም እጅ አለበት ም/ከ ሁሉም ለገንዘብ ሰዉን ያስቃዮታል
ሁለተኛ ልኮምት የነዚህ የሁለት ጀግኖች መተሳሰብ ዘላለም ዘገየ ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ እስከበተሰቦችህ መወለድ ቋንቋ ነው ወድሜ ስትል ደስ ስትል የ❤❤❤❤❤
አትቅረጹኝ እያለ አንተ ተመልካቾቻችን ትላለህ...ቢሆንም ጀግና ነህ ለጓደኛ እንዲህ መታመን ህይወትን እስከመስጠት ይገርማል እና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤
ኤርትራዊት ነኝ የእትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ ኣላቹ ተመስገን የጀግና እናት ኣፍሽ እንደሳራ እልልታ ይሙላ
አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን❤❤
ደስታ ለመግለፅ አገርሽን መግለፅ ምን አስፈለገዉ??
እሰየ እልልልልልልልል እልልልልልልልል ተመሥግን አምላኪ ቅዱስ ሚካኤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል የእናቱ ፆሎት የኛ ጭንቀት ተሰምቶ ተመስገን 🤲
አንተ የወለደች እናት ማሀፀኗ ይለምልም አንተ ወድም ብቻ አይደለህም ከወድምም በላይ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችንንም በሰላም የምናየው ያድርገን ያረብ
መላኩ ቅድስት ገብርኤል ክብርክን ውሰድ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እናተ ጀግኖች መላህክቶች ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዞላ በእውነት አንተ የክፉ ቀን ወዳጅ ነህ! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!
የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አለህ ዘላለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቃላት አጣሁልህ❤❤❤❤❤❤
AletGegnim
አልህምዱሊላህ በጣም ደስ በሎናል ወንድማች ዳካሾ ጀግና አሏህ ይጠብቃቹ የኢትዮጵያ ጀግኖች
እልልልልልልልልል አቤቱ አምላኬ አንተ ምን ይሳንሀል ለቅድስ ገብርኤል ነግሬው ነበር ሰማኝ ክብር ለመድሀኒያለም❤❤❤❤❤
Awo bawent minm ayisanwm ❤❤❤
Enem lezeberu geberal negerew nbr ye egezabeher semu ye temesegene yehune
ሰው በጠፋበት ሰው ሁኖ የተገኝ ዘላለም ዘገየ እድሜህን ያርዝመው ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ 🤲🤲🙏
እግዚአብሔር እንደ ቃሉ ያርግህ ዘላለም ተባረክ መዝሙር 91¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
አሜን
አሜን🙏@@hannaatena7844
🤲🏽🤲🏽🤲🏽👆🏽
ቸር ወሬ አስማን ማነው እርእሱን አይቶ የተደሰተ ❤❤💪💪
ደምሪኝ
ወላሂ ልቤ ስጥቅአለ በድንጋጤ ኡፍ ኡፍ ያረቢ ኸይርአሰማን መጨረሻውይመር
ዉይኔ እኔም ደስቦሉኝነው
ዘሌ መልካም ሰው እቅፋት አይካህ ግን ማንኛቸውንም ሰዎች ስታገኛቸው በጥንቃቄ አግኛቸው አትዘናጉ እራሳችሁን ጠብቁ👍
እኔ በጣም ነው የቸኮልሁት ተመሰገን
ዘሌ የሰማይ አምላክ የምስኪኖች አምላክ ይጠብቃችሁ
እልልልልልልልልልል እመብርሀን እናቴ ክብርና ምስጋና ለስምሽ ይሁን ❤❤❤❤
ዘሌ ጀግና ማለት ከራሱ ይልቅ ለሌላው የሚኖር ነው ያማለት አንተነህ ❤
እልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ብቻ በህይወት ያለምንም እንከን በተገኘ በለን ዘልዬ የኢትዮጲያ ጀግና እናት ሁሉ የእናንተን አይነት ጀግና ትውለድ እግያብሄር አንተንም ክሮዎችህንም እንዲሁም ዩቲዩበሮች የማስተላልፈው መልዕክት የናቱን እንባ አብሱለት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው በርቱ የንስር ዓይንን ከነኝህ አውሪዎች ጥርስ ውስጥ አውጥታችው ለናቱ አስረክቡት አደራ በኢትዮጲያ ሕዝብ ፊት እለምንሃለው !!!
መላው ቤተሰብና ዘላለም ዘገየ ጀግናው እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ አለን ይህ ልጅ አይደለም ግለሰብን በአገር ደረጃ እንኳን አገርን እየጠቀመ ያለ ልጅ በመሆኑ የዚህን ልጅ ጉዳይ መንግስት በአንክሮ እየተከታተለ ወንጀለኞቹን ከፍተኛ ቅጣት ሊደረግባቸው ይገባል ነገም በሰው ልጅ ላይ የሚሰራ ወንጀል በጣም እየረቀቀ በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል የንስር አይን ጀግናችን አይዞህ እንኳን ወደቤተሰቦችህ በሰላም ተመለስክ የእናትህ እንባ ታብሷል እግዜር ይመስገን
እንደኔ ርዕሱን አይቶ ፈጣሪውን ያመሠገነ❤❤❤❤❤❤ ክብር ለመድሀኒአለም
ኡፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
በታም ደስብሎኛክ እህቴ ተመስገን
መጨረሻው ደስ አላለኝም
@@amenatameenአዎ ሴራ ነው ጫካ የወሰዷቸው😢😢
አረ ኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው ያ አላሀሀሀሀ
እልልል በእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ተመስገን እናንተ አረመኔዋች ጨካኞች ደስ አይበላች ወንድማችን ተገኘልን❤
ያአሏህ ኸይር አሰማን ወንድም አለም የኛ ጀግና 😢 የመጨረሻው ነገር ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ ራሰህን ጠብቅ ወንደሜ መጨረሻውን መደሀኔአለም ያሳምርልን
ዘሌ አንተ እኮ በጣም ጎበዝ ነህ አንተ የያዝከዉ ነገር ሳይቋጭ አይቀርም ደግሞ በእዉነት ላይ የተመሠረተ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ዘላለም የዘወትር ስራዎችህ አድናቂህ ነኝ ዘርህ ይባረክ
ዘሌ ይሄ ነገር የብዙ ስው እጅ እንዳልበት ነው የሚስማኝ ምክንያቱ በስዎቹ ላይ ብዙ ውሽት እለ ለራስህም ያስጋል እባክህ አትመናቸው አንተንም ጉድ እንዳያረጉህ እየተጠነቀቅህ ውስጤ ደስ እላለውም ልጅታን አላመንኾአትም ብዙ እትዘናጋ በየጫካው ስወስዱህ እሺ እትበል እትመን አንተንም ማጣት አንፈልግም ልቤተስቦቻችሁ ታስፈልጋላችሁ የነስር አይንም ብቻውን ስው አምኖ ነው እንዲህ የሆነብን እኛም በጭንቀት ተስቃየን
የኔ መከታዬ የኔፈጥኖደራሽ የጭንቅ አብሳሪዬ ትላት ተማፅኜህ ይህው ዛሬ መልካም የደስታ ዜና አበሰርከን መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አተን ጠርቶ ማን ያፈረ አለ መላው የዘላለምና ነስር አይን ቤተሰቦችና ለውዷ ብርቅዬ ለሆንሽው ለክብርት እምዬ እናትዬ አንኳን ደስአለሽ በጠቅላላ ለነዚህ ሁለት የአለም ጀግኖች ቢሰበሰቡ ተወዳዳሪ ለማይገኝላቸው ለእውነትና ለተበደሉት ወገኖቻቸው አራሳቸውን አሳልፈው ለሚሰጡ ለዘላለምና ነስር አይንን የምንከታተላቸው መላው ተከታታዮቻቸው በሙሉ ከኔ ጭምር እንኳን ደስአለን ደስታውን እስከመጨረሻ ያድርገው አሚን አሚን አሚን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትጉህ ና ጠንካራ ጎበዝ እራስህን አሳልፈህ ለጥሩ ወንድምህ መስዋት የሆንክ የተከበርክ ጋዜጠኛ ነህ ማሻአሏህ ተባረክ
እእእእእእእእልልልልልልልልልል ኪዳን ምህርት ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ እስጢፋኖስ ከብር ምስጋና ይድርስክ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወንድማችን ተገኛ እነዚህ ተንኮለኞችን ሁሉ ለቃቅሞ ለህግ ማቅረብ ነው እነዚህ ማፈያዎች ሌቦች ወንጀለኞች የአገር ፀር ናቸው
ቅዱስ ገብርኤል ቸር አሰማን የንስር አይን የሚዎድህ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ድርስልን❤❤❤
ዘላለም አንተ ወንድም አይደለህም ከወንድምም በላይ ነህ ዋጋህን እግዚአብሔር የክፈልህ ተባረክ።
ተመስገን አምላኬ እልልልልልል ልልልልልል የእናቱ ጸሎት የኛ ጭንቀት እግዚአብሔር ሰምቶ🙏🤲🤲 ተመስገን
የንስር አይን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እሂን ጀግና ወንድም ሳላደንቀው አላልፍም❤❤❤🎉🎉🎉
ኤርትራዊ ነኝ አሰይ በጣም ደስ ብሎኛል አንካን ድምፅ አልልልልልልልታ ተሰማ በ ኢትዮጵያ ምድር ❤❤❤❤
አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ምን ልበልህ ቃላት አነሰኝ ዘለ አምላክ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደኔ ደስ ያለው እመብርሃን ይምሽ ይባረክ ዱካሾ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ጅግናዉ💪🥰🎉🎉🎉
ዘላለም እግዝአብሔር ይባርክህ። አንተ ቅን ልብ ያለህ የህዝብ ልጅ ነህ።
እስይ እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልል ተመስገን የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስለቴን ስማሀኝ እልልልልልል እስይ ስለቴ ሰመረ እስይ ሰለቴ ሰመረ ለወንቅእሸት ገብርኤል ነግሬው ነበረ 👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል የንስር ዓይን ወንድሜ እንኳን መጣህልኝ😢
እነሱ እራሳቸውም ችግር ውስጥ ሳይገቡ አልቀሩም መጨረሻው ያስደነግጣል ጭብጥ ነገር የለውም
እኔም ፈርቻለሁ ባልገደሎቸው
እልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም እምትወዳት ኪዳነ ምህረት እንኳን ረዳችክ የኛ እንቁ ጀግናችን🥰🥰🥰🥰
ቅዱስ ገብረኤል ቸር አሰማኝ ብዬ ፀልዬ ነበር ተመስገን ድምፅን እስከሰማ ጨንቆኛል
ወንድማችን በጤና ተገኝቶ ድምፁን ለመስማት ያብቃን ዘላለም እራሳችሁን ጠብቁ
አረ መጨረሻው ናፈቀን አስጨነቀን ዘሌ እራስህን ጠብቅ እባክህ ሀይል ጨምር ቸር ያስማን ቸሩ መድሀኒአለም ጸሎት ልመናችንን ይቀበልልን በእውነት ቃል የለኝም ጨነቀኝ
ጨዘልዬ የዘመናችን ጀግና ወድማችን አላህ ጥላከለላ ይሁንህ ሰው በጠፋሀበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት ዘርህ ይባረክ
ንስርዓይንና ዘላለም:❤እድሜና ጤና ይስጣችው: እግዚአብሔር:ይመስግን:በህወት: በመገኘቱ:ደስ ብሎኛል::❤
ጌታ ይርዳህ እና በሰላም ይገኝ ወንድማቺን
ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የንስር ዓይን በመገኘቱ እግዝአብሔር ይመስገን
አልሃምዱሊሊህህህህህህህህህህህህህህህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ዘሌ ተባረክ በርታልንንንንንንንንንንንንንን
አብሮ ያኑራችሁ አይለያያችሁ የኢ/ያ ጀግኖች ረጅም እድሜን ተመኝሁላችሁ👍👍👍
ወድሜ ዘላለም እባክህ የሚኪንም ጉዳይ አንተግባበት ጠንካራ ጋዜጠኛ የሚስፈልገው ነገር ነው እባክህ ሚኪንም አትርፍልን ልለምንህ ድረስለት አባቱን አቶ አየለን ጠንካራሠው ሊግዘው ይገባል 👏👏👏
ልዑል እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ በጣም ጭንቀትና ሐሳብ ዉስጥ ነበርን ዘሌ የወስዱህ ቦታ በጣም አስፈሪ ቦታ ነዉ እንዲህ አይነት ቦታ ከፖሊስ ጋር እና በዙ የታመኑ ስዎችንም ጭምር ይዘህ ነዉ መሄድ ያለብህ እንጂ ለመሪዎችህም ምን አይነት አመኔታ አለህ ከፊት ከፊትም አትሁን ከኃላህ ምን እንደሚያጋጥምህ አታዉቅም በሁሉም መንገድ ተጠንቀቁ ይሄዉ ወንድማችን እንደዚህ የሆነዉ ብቻዉን ስለሆነ ነዉ ሹፌሩስ እንዴት ነዉ❤❤❤
አልሃምድልላ በጣም ጨንቆኝ ነበር ወላሂ ስግጀም ዱአ አድርጌለሁ አላህ ይጠብቅህ ዘልየ መወለድ ቆንቆ ነው አንተ ልዩ ነህ የንስር አይንን አሳየን
@@saadayimer8273 መች ተገኘ ቪይዲዮን ጨርሱ እና እዩ ዘላለመን ለማጥመድ ነው እሄን ያረጉት
ማነው እደኔ ደስስስ ያለው ጅግናችን በመገኘቱ እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉
አሁንም ሌላ ወጥመድ 😢😢😢😢😢አዘጋጁ አይደል😢😢
🎉🎉🎉🙏🏾🙏🏾
መች ተገኘ፣ እየተጫወቱበት እኮ ነው።
@@ዳግማዊትኢትዮጵያበትክክል ዮሴፍ የሚባል ሰው መታሰር አለበት፣ ነገሮች እንዲያልቁ።
@@birktiyetagesu490 ነገ መልካም ዜና ያሰማን ንስርዬ ተገኝቶ ጠላት ጅቦች ተይዘው 😥😥😥😥😥የምናይበት ቀን ያድርግልን ደግሞ ዘላለምን ድጋሜ ሊያግቱብን ጫካ ድረስ ይዘውብን ሄዱ 😢😢😢😢😢😢ውይ የቀን ጅቦች 😥😥😥😥😥አይ ሀገር አለን ብለን ነው የምንገባ ቁጥራቸውን እንዴት ነው የሚያገኙት ኢትዮ ያሉት ሰዎች 😢😢😢😢እኛ በስደት ያለነው ግን አናገኘውም
ዘሌ አባ ተባረክልኝ ምን ለብልህ
ርዕሱን ብቻ አይቼ በደስታ ሊፈነዳ ነው እስከማየው ጓጉቻለው ተመስገን አምላኬ🙏🙏👍👍👍👍👍
@@AIemitunegn-me7fh ግን የነስር አይን ሳናየዉ
ወላሂ እኔም እዳችው
አዪኑን ታላየዉአላምንም😢
እኔም❤❤❤
መጨረሻው ደስ አላለኝም እነሱም እችግር ሳይገቡ አልቀሩም
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፀሎቴን ሰማይ ተመስገን ኡፍፍፍ ሪዕሱን አይቼ ልቤ በደስታም በድንጋጤም መረጋጋት አቃተዉ ዘላለም አንተ ትለያለህ ከንተ ጎን ያሉትንም ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹዉ የንስር ዓይን ዓይኑን እስከማይ ተቻኮልኮ😢😢😢
ዱካሹ አለህ ይጨምርል የዘመናችን ምርጥ ወንድም ክነቤተሠቦችህ ጋ ነጃ ውጣ ባባየዋ
በጣም ደስ ይላል በተላይ ለእናቱ።
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ማነዉ እነደኔ ደስታዉን መቆጣጠር ያቃተዉ መጨረሻዉ ግንበጣም ያስደነግጣል!!
እኔ
Des Ayeblachuuu mechershaw Ayetachutal
አልሃምዱሊላህ እረቢሏ አለሚን ወሏሂ ጀግና ባገራችን ንብዛ
ዘላለም ዘገየ በእነት ይህንን ስሰማ ሰዉነቴ ሁሉ ነዉ ያንቀጠቀጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል
እግዛብሔረ በእውነት የእናቱ እንባና የእናተ ልፈት ይረዳችው ደጠብቃችው ዘሌ ትለያለህ
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ወንድማችን ስለተገኘ ደስስስስ ብሎኛል እንደኔ ደስስስ ያለው 👍👍👍👍
ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ ምን ይሳነዋል
ወንየ ማየት ናፈቀኝ ጅግናችን ፀሎታችን ሰመረ ማለት ነው ተገኝ የምር ከሆነ ተመሰገን የንሰር ዐይን ጅግናችን ተባረክ ዘለአለም ዘገየ ክብር ይገባሃልና❤
ኤርትራዊት ነኝ ከስዊድን ዱካ ሸዉና የንስር ዓይን በደንብ እከታተላለሁ በጣም ነዉ የሚዉዳችሁ ዛሬ የንስር ዓይን በወንድሙ ዘለዓለም መገኘቱ ቤቴን ደስታ ሆነ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
የዛሬው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ቸር ወሬ ያሰማን እስካየው ድረስ ጓጉቻለሁ ከነዚህ የሰው አውሬዎች የጠበቀው አምላክ ይመስገን አሜንንን
እኔም በጉጉት ልሞት ነው
እልልልልልልል በሠሠላ ላም አሣየን የንሥር አይንን ❤❤❤❤ ዘሌ ተባረክ አባቴ የጌቶች ጌታመድሀኒያለም ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘሌ ጀግና ጀግና እግዛብሔር አምላክ ይጠብቅህ ክፍ አይንካህ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ይላል
❤❤❤❤❤
አርእሰቲ ርእየ ዕልልልልል ዕልልልልልልል ዕልልልልልልል ፅቡቅ አሰመዐኒ ፈጣሪ አቦይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ ጀግና እግዛብሄር ይቅደምልህ
ጌታ አምላክ ይርዳችሁ ንስር አይንን ጌታ የእውነት አምላክ ከክፉ ሐሳብ በላዩ የሚያስቡ ጌታ ለራሳቸው ያርገው ንስርን ጌታ በደሙ ይሸፍነው አሜን።
የምር ይመጥንሃል የምልበት ቃላት ሁሉ ነው የጠፉብኝ የነ ወንድም የነ የልብ ትርቶቸ በዝህ ግልብጥብጥ ባላችሁ ዘመን እንዳናንተ ዓይነት (ሰዎች)አምላክ ስለፈጠረ ሰው የምባለውን ሽታ ስላሸተተን ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣጣጣጣጣም ከምላችሁ በላይ ደስስስስስ ብሎኛል
እመብርሃን እባክሽ ተለመኝ ወንድሞቻች ችግር ውስጥ ናቸው ከነዚህ ጨካኞች ጠብቂልን
ዘልዪ እመብርሃን ትጠብቅህ ትርዳክ ወንድማችንንም ሆነ ልጃችንን ለማስገኜት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አሜን
ዘላም ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁና የትገኛህ ያመቱ ምርጥ ሰው ጀግና አላህ ይጠብቅህ
Tkkel ❤❤❤❤
Amen
አሜንበእዉነቱ መላኩ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀዉ
❤❤❤❤❤❤🎉
Amen Amen🎉
መወለድ ቋንቋ ነው አንተ ከወንድም በላይ ነህ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
Very true
ደስስስስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል ወድሜ ጀግናው ያአይናችን ብሌንኮነው እደኔ ደስ ያለው ማነው ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ መጨረስ አቃተኝ ተገኘ ንገሩኝ
ገና ነወ እስከመጨረሻው እዩት
እርእሱም እዩት እኒህ ሁለቱም ወድና ሴት ተገዝተው የተላኩ ሹይጦን ናቸው እውነተኛ አደሉም
የታለለለለለለለ😮😮😮???
😢😢😢😢😢
@@mohddkwtt3782 እኔ በጭንቀት መሞቴነው ወንጀለኛ ያዝን እያሉ ቢዶውን እየለቀቁ የንስር አይን ያስጓድታልብየ ለምኑነው ደስ ያለው የምትሉት ዛሬ የሄዱበት ቦታ መችም ጭራሺ ሌላ አደጋውስጥ የገቡ መስሎነው ያለቀው ቢዶው ወይኔ ማበደነው
ወንድማችን በጤና ተገኝቶ ድምፁን ለመስማት ያብቃን ዘላለምእራሳችሁን ጠብቁ ከህግ አካላቶች ጋር ሂዱ
የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ደስታችሁ በላይክክክክ ግለፁ
እልልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ ደሥ አላን እንኳን አብሮ ደስ አላንንን እልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤አሜን እንኳኳን አብሮ ደስስ አለን❤❤❤❤
ለምኑ?
እንኳን አብሮ ደስ አለን
እኔ ደስ የሚለኝ የነስር አይን ከየሁ ነው
አንተ ጀግና እውነተኛ እውነተኛ ወንድም ከማህፀን የወጣ ወንድም እንደአንተ አይሆንም አንተ እንደስምህ የዘላለም ወንድም ነህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅህ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@@santayehusantalayehu አሜን
እውነተኛ ወንድምም እኮ አይተናል ወንድሙን ሲክድ፣ ግን ዱካ ሸው ከወንድም በላይ ሆኖ ህይወቱ እስከ መስጠት ድርሳል፣ እግዚአብሔር ይጠብቀው እንጂ።
የእናንተን ልፋት አይቶ የእናቱን እንባ ተመልክቶ የእኛንም ጭንቀት አይቶ እግዚአብሔር ስለተመለከተን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል ጀግናችን በጣም ደሥ ይላል እንኳንም ከቤተሠቦችህ በሠላም ተቀላቀለ
Mashalhaa Mashalhaa ❤❤
ተገኘ እደ
አለሀምዱሊላህ
@@حياتمحمد-ض4ث ተገኘ ወይ
እልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን በህይወት እንድገኝ ስላደረክ ልዑል ሆይ ማዳርያክ ይባረክ ዘሌ አንተ ማለት የምር ወንድም ነህ ዘመን ይበረክ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤
*_አልሃምዱሊላህ ተገኘ_*
_ዘላለም ዘገየ እድሜህ ይርዘም ቃል የለኝም አሏህ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ መወለድ ቋንቋ ነዉ::_
አሜን አሜን አሜን
@@ኡሙኹበይብ መቱትዴ ዘላለምን ዛሬ በጣም ፈርቼአለሁ የነስር አይን ተገኘብለዉ ዘላለምን መቱትዴ ንገሩኝ በአላህ
እኔም ሀቂቃ እህህህህህ@@LulapaNugus
መግቢዉን አይቸ አቀጠቀጠኝ ተልከዉ መሰለኝ እነዚህ ትክክለኛ አይመስሉም💧@@LulapaNugus
@@haimont9075🌹🌹
ዘላለም ዘገየን አና የንስር አይን የምትወዱ እባካችሁ በላይክ እንደግፈችው በላይክ
ደካ ሾው የንስር አይንን ወንድሜ እያልክ ያደረከው ትልቅ ስራ ልቤን ሲነካኝ ነው የሰነበተው ተባረክ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤
😢😢😢
አዎን የመጀመሪያው ተጠርጣሪ የታክሲው ሹፌር ይጠየቅ ብዬ ነበር።
እፍፍፍፍፍ አሁን እሱን እስከምናየው ጎጎን
@@yerokhiwetyerok6179 እኔ መጀመሪያ ላይ በኮመንት ላይ የሰጠውት ጥቆማ እሱ ነበር ምክኛቱም የንስር አይን ቃለ መጠየቅ ሲያረግልት አፉ እየተሳሰረ ነው ሲመልስ የነበረው እኔ ሰው ሲዋሽ ከአፉ ከንግግሩ እረዳለው
ዛሬምን ሁኖይሆን ያለቀቀዉ በጭቀት ልንሞትነዉ ነስር አይን ተገኝ የሚል ዜና ነዉ የናፈቀን😢😢😢
ዘልዬ የዘመናችን ጅግና ወድማችን አላህ ከኲፋ ይጠብቅህ ሙርጡ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና ነህ ! ተመሥገን ። ትክክለኛ ወንድሙ ነህ ። አይለያያችሁ!! አሳረፍከን ወንድሜ ።
ወንድሜን ስትል እንዴት ሞገስ እንዳለው!!! ዘመንህ ይባረክ ዘልዬ ❤❤
የንስር ዓይን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ።
ቅዱስ ሚኳኤል ኣባቴ የሞትን ደብዳቤ የቀደድክ የሄን ስራ ቆራርጠህ ደስታ ሰለኣሰማሀኝ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁንን
እኔ የንስርአይንን በዓይኔ በብረቱ ካላየሁት አላምንም። እመብርሃን ከእነኚህ ጅቦች እጅ መንጥቃ ታውጣልን።
እኔም ነኚ ያረብ
እኔም እናቃለን ያሉት ሰዎች ምንም ደስ አላሉኝም ለእነ ዘሌም ፈራሁ
ዘለዓለም ኹሌም በክፉ ቀን የምትገኝ ምርጥ ወንድም የመድኃኔዓለም ስጦታ ነህ
ተባረክ ዘርህ ይብዛ
እልልልልልልልልቸሩ መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ላንተ ይገባሐል ተመስገን
እንደ እኔ የተጨነቃችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እናንተ(ዘላለምና የንስር አይን ጋዘጠኞች) ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ክፉ አያገኛችሁ፣ትውልዳችሁ ሁሉ ይባረክ።
እኔ ለዘላለም ቃል የለኝም እንደስምህ ዘላለም ኑርልን እስከነቤተሰቦችህ እንወድሀለን
አሜን❤❤❤
የንስር አይን ከጠፋ ጀምሮ ከመሬት እየተኛሁ ነው የምጸልየው ዛሬ በሰማሁትም እግዚአብሔርን እያመሠገንሁ ነው ፕሮግራም ሰርቶ እስከማየው ድረስ ጸሎቴን እቀጥላለሁ ❤ ዘላለም ደግሞ የዚህ ዘመን ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስራህን ይባርክልህ ። 🎉
በእውነት ስለትሽ ፆሎትሽ ይስመር የሁላችን ፆሎት ስለት ይስመርልን በሰላም ይምጣልን ወድማችን የነስርአይን
God bless you ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አምላኬ ምን ልበልህ አባዬ እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ላንተ ይሁን። ዘላለም የኔ እንቁ ወንድም ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ።
ዘሌ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ ቸር ወሬ ስላሰማን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ዞላ እንዃን ደስ አለህ እእልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ የንስር አይንን ቶሎ አሳዩን በጣሞ ተጨንቀናል❤
ማነው እንደኔ ስጠብቅ የዋለ ቸር ወሬ አሰማን 😇😇😇
ደሚርኝማ ዉዷ
Besmam betuatu deg eyetanachu new
❤️🌹🌹🥰@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
አዎ ማርያምን እስአየው ድረስ እዴት እደተጨነኩ ስወጣ ስገባ ስልኬን እየገባሁ አያለሁ እስኪመሽ እየጠበኩ
የስንት ወንደሞቻችን እይወት አለፈ አንዲህ የሚከታተልላቸዉ ሰዉ አጥተዉ ደመ ከል ወኑ በእዉነት ሰዉ በአገሩ ቤት ይቁጠረዉ በ የቤቱ ያለዉ እምባአ ሁሉም እጅ አለበት ም/ከ ሁሉም ለገንዘብ ሰዉን ያስቃዮታል
ሁለተኛ ልኮምት የነዚህ የሁለት ጀግኖች መተሳሰብ ዘላለም ዘገየ ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ እስከበተሰቦችህ መወለድ ቋንቋ ነው ወድሜ ስትል ደስ ስትል የ❤❤❤❤❤
አትቅረጹኝ እያለ አንተ ተመልካቾቻችን ትላለህ...ቢሆንም ጀግና ነህ ለጓደኛ እንዲህ መታመን ህይወትን እስከመስጠት ይገርማል እና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤
ኤርትራዊት ነኝ የእትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ ኣላቹ ተመስገን የጀግና እናት ኣፍሽ እንደሳራ እልልታ ይሙላ
አሜን አሜን አሜን
አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን❤❤
ደስታ ለመግለፅ አገርሽን መግለፅ ምን አስፈለገዉ??
እንኳን አብሮ ደስ አለን
እሰየ እልልልልልልልል እልልልልልልልል ተመሥግን አምላኪ ቅዱስ ሚካኤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል
የእናቱ ፆሎት የኛ ጭንቀት ተሰምቶ ተመስገን 🤲
አንተ የወለደች እናት ማሀፀኗ ይለምልም አንተ ወድም ብቻ አይደለህም ከወድምም በላይ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችንንም በሰላም የምናየው ያድርገን ያረብ
መላኩ ቅድስት ገብርኤል ክብርክን ውሰድ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እናተ ጀግኖች መላህክቶች ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዞላ በእውነት አንተ የክፉ ቀን ወዳጅ ነህ! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!
የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አለህ ዘላለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቃላት አጣሁልህ❤❤❤❤❤❤
AletGegnim
አልህምዱሊላህ በጣም ደስ በሎናል ወንድማች ዳካሾ ጀግና አሏህ ይጠብቃቹ የኢትዮጵያ ጀግኖች
እልልልልልልልልል አቤቱ አምላኬ አንተ ምን ይሳንሀል ለቅድስ ገብርኤል ነግሬው ነበር ሰማኝ ክብር ለመድሀኒያለም❤❤❤❤❤
Awo bawent minm ayisanwm ❤❤❤
Enem lezeberu geberal negerew nbr ye egezabeher semu ye temesegene yehune
ሰው በጠፋበት ሰው ሁኖ የተገኝ ዘላለም ዘገየ እድሜህን ያርዝመው ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ 🤲🤲🙏
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እንደ ቃሉ ያርግህ ዘላለም ተባረክ
መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
አሜን
አሜን🙏@@hannaatena7844
🤲🏽🤲🏽🤲🏽👆🏽
ቸር ወሬ አስማን ማነው እርእሱን አይቶ የተደሰተ ❤❤💪💪
ደምሪኝ
ወላሂ ልቤ ስጥቅአለ በድንጋጤ ኡፍ ኡፍ ያረቢ ኸይርአሰማን መጨረሻውይመር
ዉይኔ እኔም ደስቦሉኝነው
ዘሌ መልካም ሰው እቅፋት አይካህ ግን ማንኛቸውንም ሰዎች ስታገኛቸው በጥንቃቄ አግኛቸው አትዘናጉ እራሳችሁን ጠብቁ👍
እኔ በጣም ነው የቸኮልሁት ተመሰገን
ዘሌ የሰማይ አምላክ የምስኪኖች አምላክ ይጠብቃችሁ
እልልልልልልልልልል እመብርሀን እናቴ ክብርና ምስጋና ለስምሽ ይሁን ❤❤❤❤
ዘሌ ጀግና ማለት ከራሱ ይልቅ ለሌላው የሚኖር ነው ያማለት አንተነህ ❤
እልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ብቻ በህይወት ያለምንም እንከን በተገኘ በለን ዘልዬ የኢትዮጲያ ጀግና እናት ሁሉ የእናንተን አይነት ጀግና ትውለድ እግያብሄር አንተንም ክሮዎችህንም እንዲሁም ዩቲዩበሮች የማስተላልፈው መልዕክት የናቱን እንባ አብሱለት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው በርቱ የንስር ዓይንን ከነኝህ አውሪዎች ጥርስ ውስጥ አውጥታችው ለናቱ አስረክቡት አደራ በኢትዮጲያ ሕዝብ ፊት እለምንሃለው !!!
መላው ቤተሰብና ዘላለም ዘገየ ጀግናው እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ አለን ይህ ልጅ አይደለም ግለሰብን በአገር ደረጃ እንኳን አገርን እየጠቀመ ያለ ልጅ በመሆኑ የዚህን ልጅ ጉዳይ መንግስት በአንክሮ እየተከታተለ ወንጀለኞቹን ከፍተኛ ቅጣት ሊደረግባቸው ይገባል ነገም በሰው ልጅ ላይ የሚሰራ ወንጀል በጣም እየረቀቀ በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል የንስር አይን ጀግናችን አይዞህ እንኳን ወደቤተሰቦችህ በሰላም ተመለስክ የእናትህ እንባ ታብሷል እግዜር ይመስገን
እንደኔ ርዕሱን አይቶ ፈጣሪውን ያመሠገነ❤❤❤❤❤❤ ክብር ለመድሀኒአለም
ኡፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
በታም ደስብሎኛክ እህቴ ተመስገን
መጨረሻው ደስ አላለኝም
@@amenatameenአዎ ሴራ ነው ጫካ የወሰዷቸው😢😢
አረ ኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው ያ አላሀሀሀሀ
እልልል በእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ተመስገን
እናንተ አረመኔዋች ጨካኞች ደስ አይበላች ወንድማችን ተገኘልን❤
ያአሏህ ኸይር አሰማን ወንድም አለም የኛ ጀግና 😢 የመጨረሻው ነገር ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ ራሰህን ጠብቅ ወንደሜ መጨረሻውን መደሀኔአለም ያሳምርልን
ዘሌ አንተ እኮ በጣም ጎበዝ ነህ አንተ የያዝከዉ ነገር ሳይቋጭ አይቀርም ደግሞ በእዉነት ላይ የተመሠረተ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ዘላለም የዘወትር ስራዎችህ አድናቂህ ነኝ ዘርህ ይባረክ
ዘሌ ይሄ ነገር የብዙ ስው እጅ እንዳልበት ነው የሚስማኝ ምክንያቱ በስዎቹ ላይ ብዙ ውሽት እለ ለራስህም ያስጋል እባክህ አትመናቸው አንተንም ጉድ እንዳያረጉህ እየተጠነቀቅህ ውስጤ ደስ እላለውም ልጅታን አላመንኾአትም ብዙ እትዘናጋ በየጫካው ስወስዱህ እሺ እትበል እትመን አንተንም ማጣት አንፈልግም ልቤተስቦቻችሁ ታስፈልጋላችሁ የነስር አይንም ብቻውን ስው አምኖ ነው እንዲህ የሆነብን እኛም በጭንቀት ተስቃየን
የኔ መከታዬ የኔፈጥኖደራሽ የጭንቅ አብሳሪዬ ትላት ተማፅኜህ ይህው ዛሬ መልካም የደስታ ዜና አበሰርከን መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አተን ጠርቶ ማን ያፈረ አለ መላው የዘላለምና ነስር አይን ቤተሰቦችና ለውዷ ብርቅዬ ለሆንሽው ለክብርት እምዬ እናትዬ አንኳን ደስአለሽ በጠቅላላ ለነዚህ ሁለት የአለም ጀግኖች ቢሰበሰቡ ተወዳዳሪ ለማይገኝላቸው ለእውነትና ለተበደሉት ወገኖቻቸው አራሳቸውን አሳልፈው ለሚሰጡ ለዘላለምና ነስር አይንን የምንከታተላቸው መላው ተከታታዮቻቸው በሙሉ ከኔ ጭምር እንኳን ደስአለን ደስታውን እስከመጨረሻ ያድርገው አሚን አሚን አሚን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትጉህ ና ጠንካራ ጎበዝ እራስህን አሳልፈህ ለጥሩ ወንድምህ መስዋት የሆንክ የተከበርክ ጋዜጠኛ ነህ ማሻአሏህ ተባረክ
እእእእእእእእልልልልልልልልልል ኪዳን ምህርት ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ እስጢፋኖስ ከብር ምስጋና ይድርስክ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወንድማችን ተገኛ እነዚህ ተንኮለኞችን ሁሉ ለቃቅሞ ለህግ ማቅረብ ነው እነዚህ ማፈያዎች ሌቦች ወንጀለኞች የአገር ፀር ናቸው
ቅዱስ ገብርኤል ቸር አሰማን የንስር አይን የሚዎድህ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ድርስልን❤❤❤
ዘላለም አንተ ወንድም አይደለህም ከወንድምም በላይ ነህ ዋጋህን እግዚአብሔር የክፈልህ ተባረክ።
ተመስገን አምላኬ እልልልልልል ልልልልልል የእናቱ ጸሎት የኛ ጭንቀት እግዚአብሔር ሰምቶ🙏🤲🤲 ተመስገን
የንስር አይን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እሂን ጀግና ወንድም ሳላደንቀው አላልፍም❤❤❤🎉🎉🎉
ኤርትራዊ ነኝ አሰይ በጣም ደስ ብሎኛል አንካን ድምፅ አልልልልልልልታ ተሰማ በ ኢትዮጵያ ምድር ❤❤❤❤
አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ምን ልበልህ ቃላት አነሰኝ ዘለ አምላክ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደኔ ደስ ያለው እመብርሃን ይምሽ ይባረክ ዱካሾ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ጅግናዉ💪🥰🎉🎉🎉
ዘላለም እግዝአብሔር ይባርክህ። አንተ ቅን ልብ ያለህ የህዝብ ልጅ ነህ።
እስይ እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልል ተመስገን የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስለቴን ስማሀኝ እልልልልልል እስይ ስለቴ ሰመረ እስይ ሰለቴ ሰመረ ለወንቅእሸት ገብርኤል ነግሬው ነበረ 👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል የንስር ዓይን ወንድሜ እንኳን መጣህልኝ😢
እነሱ እራሳቸውም ችግር ውስጥ ሳይገቡ አልቀሩም መጨረሻው ያስደነግጣል ጭብጥ ነገር የለውም
እኔም ፈርቻለሁ ባልገደሎቸው
እልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም እምትወዳት ኪዳነ ምህረት እንኳን ረዳችክ የኛ እንቁ ጀግናችን🥰🥰🥰🥰
ቅዱስ ገብረኤል ቸር አሰማኝ ብዬ ፀልዬ ነበር ተመስገን ድምፅን እስከሰማ ጨንቆኛል
ወንድማችን በጤና ተገኝቶ ድምፁን ለመስማት ያብቃን ዘላለም እራሳችሁን ጠብቁ
አረ መጨረሻው ናፈቀን አስጨነቀን ዘሌ እራስህን ጠብቅ እባክህ ሀይል ጨምር ቸር ያስማን ቸሩ መድሀኒአለም ጸሎት ልመናችንን ይቀበልልን በእውነት ቃል የለኝም ጨነቀኝ
ጨዘልዬ የዘመናችን ጀግና ወድማችን አላህ ጥላከለላ ይሁንህ ሰው በጠፋሀበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት ዘርህ ይባረክ
ንስርዓይንና ዘላለም:❤እድሜና ጤና ይስጣችው: እግዚአብሔር:ይመስግን:በህወት: በመገኘቱ:ደስ ብሎኛል::❤
ጌታ ይርዳህ እና በሰላም ይገኝ ወንድማቺን
ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የንስር ዓይን በመገኘቱ እግዝአብሔር ይመስገን
ደምሪኝ
አልሃምዱሊሊህህህህህህህህህህህህህህህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ዘሌ ተባረክ በርታልንንንንንንንንንንንንንን
አብሮ ያኑራችሁ አይለያያችሁ የኢ/ያ ጀግኖች ረጅም እድሜን ተመኝሁላችሁ👍👍👍
ወድሜ ዘላለም እባክህ የሚኪንም ጉዳይ አንተግባበት ጠንካራ ጋዜጠኛ የሚስፈልገው ነገር ነው እባክህ ሚኪንም አትርፍልን ልለምንህ ድረስለት አባቱን አቶ አየለን ጠንካራሠው ሊግዘው ይገባል 👏👏👏
ልዑል እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ በጣም ጭንቀትና ሐሳብ ዉስጥ ነበርን ዘሌ የወስዱህ ቦታ በጣም አስፈሪ ቦታ ነዉ እንዲህ አይነት ቦታ ከፖሊስ ጋር እና በዙ የታመኑ ስዎችንም ጭምር ይዘህ ነዉ መሄድ ያለብህ እንጂ ለመሪዎችህም ምን አይነት አመኔታ አለህ ከፊት ከፊትም አትሁን ከኃላህ ምን እንደሚያጋጥምህ አታዉቅም በሁሉም መንገድ ተጠንቀቁ ይሄዉ ወንድማችን እንደዚህ የሆነዉ ብቻዉን ስለሆነ ነዉ ሹፌሩስ እንዴት ነዉ❤❤❤
አልሃምድልላ በጣም ጨንቆኝ ነበር ወላሂ ስግጀም ዱአ አድርጌለሁ አላህ ይጠብቅህ ዘልየ መወለድ ቆንቆ ነው አንተ ልዩ ነህ የንስር አይንን አሳየን
@@saadayimer8273 መች ተገኘ ቪይዲዮን ጨርሱ እና እዩ ዘላለመን ለማጥመድ ነው እሄን ያረጉት
ማነው እደኔ ደስስስ ያለው ጅግናችን በመገኘቱ እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉
አሁንም ሌላ ወጥመድ 😢😢😢😢😢አዘጋጁ አይደል😢😢
🎉🎉🎉🙏🏾🙏🏾
መች ተገኘ፣ እየተጫወቱበት እኮ ነው።
@@ዳግማዊትኢትዮጵያበትክክል ዮሴፍ የሚባል ሰው መታሰር አለበት፣ ነገሮች እንዲያልቁ።
@@birktiyetagesu490 ነገ መልካም ዜና ያሰማን ንስርዬ ተገኝቶ ጠላት ጅቦች ተይዘው 😥😥😥😥😥የምናይበት ቀን ያድርግልን ደግሞ ዘላለምን ድጋሜ ሊያግቱብን ጫካ ድረስ ይዘውብን ሄዱ 😢😢😢😢😢😢ውይ የቀን ጅቦች 😥😥😥😥😥አይ ሀገር አለን ብለን ነው የምንገባ ቁጥራቸውን እንዴት ነው የሚያገኙት ኢትዮ ያሉት ሰዎች 😢😢😢😢እኛ በስደት ያለነው ግን አናገኘውም
ዘሌ አባ ተባረክልኝ ምን ለብልህ
ርዕሱን ብቻ አይቼ በደስታ ሊፈነዳ ነው እስከማየው ጓጉቻለው ተመስገን አምላኬ🙏🙏👍👍👍👍👍
@@AIemitunegn-me7fh ግን የነስር አይን ሳናየዉ
ወላሂ እኔም እዳችው
አዪኑን ታላየዉአላምንም😢
እኔም❤❤❤
መጨረሻው ደስ አላለኝም እነሱም እችግር ሳይገቡ አልቀሩም
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፀሎቴን ሰማይ ተመስገን ኡፍፍፍ ሪዕሱን አይቼ ልቤ በደስታም በድንጋጤም መረጋጋት አቃተዉ ዘላለም አንተ ትለያለህ ከንተ ጎን ያሉትንም ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹዉ የንስር ዓይን ዓይኑን እስከማይ ተቻኮልኮ😢😢😢
ዱካሹ አለህ ይጨምርል የዘመናችን ምርጥ ወንድም ክነቤተሠቦችህ ጋ ነጃ ውጣ ባባየዋ
በጣም ደስ ይላል በተላይ ለእናቱ።
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ማነዉ እነደኔ ደስታዉን መቆጣጠር ያቃተዉ መጨረሻዉ ግንበጣም ያስደነግጣል!!
እኔ
Des Ayeblachuuu mechershaw Ayetachutal
አልሃምዱሊላህ እረቢሏ አለሚን ወሏሂ ጀግና ባገራችን ንብዛ
ዘላለም ዘገየ በእነት ይህንን ስሰማ ሰዉነቴ ሁሉ ነዉ ያንቀጠቀጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል
እግዛብሔረ በእውነት የእናቱ እንባና የእናተ ልፈት ይረዳችው ደጠብቃችው ዘሌ ትለያለህ
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ወንድማችን ስለተገኘ ደስስስስ ብሎኛል እንደኔ ደስስስ ያለው 👍👍👍👍
ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ ምን ይሳነዋል
ወንየ ማየት ናፈቀኝ ጅግናችን ፀሎታችን ሰመረ ማለት ነው ተገኝ የምር ከሆነ ተመሰገን የንሰር ዐይን ጅግናችን ተባረክ ዘለአለም ዘገየ ክብር ይገባሃልና❤
ኤርትራዊት ነኝ ከስዊድን ዱካ ሸዉና የንስር ዓይን በደንብ እከታተላለሁ በጣም ነዉ የሚዉዳችሁ ዛሬ የንስር ዓይን በወንድሙ ዘለዓለም መገኘቱ ቤቴን ደስታ ሆነ
❤❤❤❤❤❤❤