በመጨረሻም ልጆቹ እውነታውን አወጡ!!የቤት ሰራተኛቸው ልጅ እንደሆኑ ታወቁ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @TsigeYigezu-p3s
    @TsigeYigezu-p3s 4 часа назад +193

    ጥበቃ ይደረግላቸው እንዳይገላቸው

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 3 часа назад +1

      እንዳይጠልፏቸ ሚረ ድርጅ አለ( ባልሃብት አለ በሚል ስበብ እናታቸ አስቃይተው እንዳገላቸው እና አእምሮችግር ቢኖራት ኳ ለም ሃብትካለ ህክምና አስጣቸ ነበ ልጆ አእምሮ ህመም አመካኝተ እናታየ እብስጭ እንዲሞቱ ብቻ እንዲስቃ ማድረ ሃብታ ገንዘ ማውጣትስለማያፈልጉ ስግግብ ናቸው ( በጭራ እናትየው ልጆ ከሆ በመዳኒት መርዘ እንዳይገሏቸው እናት ያሉበት ሁኔ ተቀመጡመት ቦታ አታስዬዘንድሮ ስውብርለማግኝ ማያረገውነገር የለምም

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v 3 часа назад +77

    መታሰር አለባቸው የአባትየው አስክሬንም መመርመር አለበት ለንብረት ያሰፈሰፉ አርዮሶች ናቸውና

  • @Seada4756
    @Seada4756 4 часа назад +152

    ለነዚህ ልጆች አሳልፈህ እንደማሠጣቸው አምናለሁ ልጆቹ ባለጌ ናቸው ያስታውቃል ከንግግራቸው መረዳት ይቻላል ስለዚህ ሴትዬዋ ንብረቷን ማግኘት አለባት የሚገባትን አሰጣት

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 3 часа назад +6

      አዎ አንዳንዴም መራራቅ ጥሩ ነው

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 3 часа назад +3

      ልክ ነሽ ከተገናኙማ ከንግዲ ይገላሉ ጥርጥር የለዉም

  • @anketsmekasha1756
    @anketsmekasha1756 2 часа назад +23

    ልጆቹ ናቸው አይምሮአቸው የታመመው እናትየው ጤነኛ ናት

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 3 часа назад +79

    ብዙ ጊዜ ከሰራተኛ የሚወለዱ ሰዎች ጨካኞች ናቸው 😢😢

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 Час назад +21

    ዘሌ ሴትዮዋንም እንደ አባታቸው ይገሏቸዋል እበክህ ወደ ቤት እንዳይገቡ ንብረታቸውን በህግ ተካፍለው የራሳቸውን የሆነ ንብረት ይዘው በሰላም ኑሯየውን ይኑሩበት ዘሌ እባክህ እርዳቸው ሴትዮዋ ያሳዝናሉ

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 4 часа назад +87

    እናታችን መሔድ የለባቸውም ይገሏታል ጨካኞች ናቸው

  • @Ayal9407
    @Ayal9407 2 часа назад +24

    እናታቸው ወደ ቤት እንዳይመለሱ ይገሏቸዋል

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 4 часа назад +110

    ዘሌ እባክህን ሴትየዋን ወደ ቤት እንዳይመለሱ በመርዝ ይገሏቸዋል አደራ አደራ ዘሌ ለፍቶ መና እንዳትሆን

    • @MuleKassahun-v7g
      @MuleKassahun-v7g 2 часа назад

      Tekekl lelabet tekraulachena ebakachu ynant yhone sew ategbachw askemetulachw enge lejochu chekagnoche nachew 😂

    • @mesaygebereyes950
      @mesaygebereyes950 2 часа назад

      ትክክል

  • @SerkalemMokkonen
    @SerkalemMokkonen Час назад +8

    አባታቸውን ያሰገደሉት ልጆቹ ይመሥላል ወሬቸውን ይደጋ ገፋሉ ሁለቱ ጋር ትልቅ ሚሰጥር አለ ወንድም የተናገረውንሁሉ ትክክል ነው ትላለች

  • @emebetkebede5516
    @emebetkebede5516 3 часа назад +69

    እባክህ ወንድሜ ከቻልክ የሚገባቸው ንብረት ለልጆቹ ይሰጥና ይለያዪ አለበለዛ እነዚህ አረመኔዎች ይገሎቸዋል አደራ አደራ በመድሀንያለም በእናትክ ይዤሀለሁ

  • @AbebaWm
    @AbebaWm Час назад +8

    ልጆቹ ጨካኞች ናቸው። እባክህን ዘሌ ንብረታቸውን አሠጣቸው። እግዚአብሔር ለእናታችን ፈረደላቸው፤መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው።

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 4 часа назад +71

    ዘሌ ትግስትህን በጣም ነውእምወድልህ😊😊❤ሁሌም ቅዱስ ሚካኤል ይጋረድልህ።አሜን

    • @rttr3992
      @rttr3992 4 часа назад +1

      Zelii. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 Час назад +6

    እኚህ እናት ከልጆቹ ጋር መገናኘት የለባቸውም ይገሏቸዋል ዘልዬ እባክህ አደራህን ልፋትህ መና እንዳይቀር እናታችን ሃብታቸውን የመካፈል መብት አላቸው በህግ ልጆቹ ባለጌዎች ናቸው

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 часа назад +115

    ከራስ አብረክ ያልወጣን ልጅ ከማሳደግ ብቸኛ ሆኖ ኖሮ መሞት ይሻላል ።

    • @Alice-kr5op
      @Alice-kr5op 2 часа назад +1

      ደምሩኝ በተለይ የባል ልጅ ከማሳደግ ዉሻ ማሳደግ ይሻላል ዉሻ እስከ እለተ ምቱ ባለቤቱ አይረሳም ከተመለሱ ቤት ይገድልዋቸዋል አደራ ዘልየ እንዳትተዋቸዉ

    • @bezuneshalemu9092
      @bezuneshalemu9092 54 минуты назад

      ትክክል ያልወለዱት ልጅ ልጅአይደለም ምንምቤሆ የአብራክ ክፋይ

    • @tsigegaber1592
      @tsigegaber1592 40 минут назад

      ክስው ልጆ የዉሻ ልጅ ማሳደግ የሻላል

    • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
      @SleepyDreamCatcher-lp6vz 14 минут назад

      በጣም ትክክል

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 3 часа назад +20

    የአባታቸው መሞት እጃቸው አለበት ለየብቻቸው ጠይቋቸው

  • @የማርያም-ሰ8ጠ
    @የማርያም-ሰ8ጠ 4 часа назад +45

    ፍጣር ይጠብቅክ የኔ ጀግና ወንድሜ❤

  • @HilaAbrh
    @HilaAbrh Час назад +3

    አወ እነዚህ አረመኔወች ይገሎቸዋን😢😢 ንብረቶን ተካፍላ የብቻዋ ትቀመጥ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 4 часа назад +63

    ዱካ ሾዉ አደራህን ልጆቹ ከቤት ሳይወጡ እናትየዉን እዳታስገባቸዉ እነኝህ ሰዎች በጣም አደገኛ ናቸዉ ከመግደልም አይመለሱም

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 часа назад +10

    ብልጦች ክሱ እንዲነሳላቸው ሲሉ ምስኪን ምስኪን ያጫውታቸዋል ደስ ሲሉ 😂😂። እናትየው ግን እድሜና ጤና ይስጣቸው እንደዚህ ተጎድተው እንኳን ለእነሱ ነበር ሲያስቡ የነበረው ከመጀመሪያውም። አደራ ዘላለም እነሱ እስኪታሰሩ ለእናትየው ጥበቃ ይደረግላቸው።

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 часа назад +41

    ዘላለም ዘገዬ እባክህን እማማ ወደ እነዚህ ልጆች ቤት እንዳይመለሱ። በፍርድቤት የማዘር ሀብት ይሰጣቸው። ልጆቹ የአባታቸውን ድርሻ ብቻ ለሁለት ልጆች ይሰጣቸው። ማዘር የህግ ከለላ ይደርግላቸው።

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 2 часа назад +8

    ዞላ እነዚህን እንዳትለቃቸው ሴትየዋ እድሜ ልክ የለፉብት የነገ መጦሪያቸው በነዚ ጅቦች እንዳይነጠቁ ጀግናችን

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 часа назад +18

    እድሜህ እንደሚረዝም እናትና አባትክን አክብር፣ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ፣ የነዚህ ልጆች እድሜ አጭር ነዉ የሚሆነዉ።

  • @marysam9193
    @marysam9193 Час назад +14

    የገረድ ልጂ ገረድ ነዉ እንደ ኑሮዉ አመለካከቱም ዝቅ ያለ ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ ይህን ያልኩበት ጉዳይ በተደጋጋሚ የምናያቸዉና የምንሰማቸዉ 80% በሰራተኝነት ገብተዉ
    ከጎዳና ተነስተዉ
    ከዝቅተኛ ህይወት ተነስተዉ
    ህይወታቸዉን በቀየሩላቸዉ ሰዉች ላይ ነዉ ግፋና ክፋት ሲፈጸምባቸዉ የምናየዉ ሰዉ እንዴት መልካም ባደረገ ሞትና መከራ ይደገስለታል ፈጣሪ የስራችሁን ይሰጣችኃል የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ የቀን ጉዳይ ነዉ አሁን ከህግ እንደማታመልጡ ስታዉቁት መለማመጥ ጀመራችሁ በራሱ ንብረት የሰዉን ህይወት አመሰቃቅሎ እንዲህ በቀላሉ መላቀቅ የለም

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 49 минут назад

      ጌታ ይፍረድባቸው ትክክል ነሽ😢😢😢😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 18 минут назад

      በትክክል

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 4 часа назад +41

    እጄ ረጅም ነው ይላል እጅህን አላህ ይስበረው የምልኡን ከልብ

  • @NawalKedir
    @NawalKedir 3 часа назад +11

    ሲጀመር ልጁ ባለጌ ነው
    እናት ሆነው እንዳላሰደጉት ማዘር ብሎ ሲጠራቸው አያፍርም
    የግድ ፍትህ ማግኘት አለባቸው
    ዘሌ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 4 часа назад +57

    ሃብታቸውን በናተ አማካኝነት እጅ እንሱጋ ከገቡ እዳባታቸው በድንገት እዳይሞቱ ልጇቹን እጠረጥራቸዋለሁ ሃብታችውን በደንብ ያካፍሉአቸው

  • @aminahassen3394
    @aminahassen3394 3 часа назад +11

    እናታችን ተመልሰው ከገቡ ይገላቸዋል አደራህን ዘላለም እድሜ ልክህን የሚፀፅትህን ነገር እንዳትሰራ እኛ እንረዳቸዋለን በአላህ ይሁንብህ

  • @Melktehebtemaryam
    @Melktehebtemaryam 2 часа назад +5

    እራስህን ጠብቅ ወንድሚ እመብርሀን ትጠብቅህ እንደነዚ አይነት ደነዞች ማሰብ አይችሉም

  • @etetu9375
    @etetu9375 2 часа назад +5

    ዘላለም ተባረክ የእኚ እናት ላባቸውን በህግ ተቀበልላቸው እነኚ ልጆች በሀብታቸው የሚኮሩ ናቸው ልጆቹ ይገሉ አቸዋል የልጆቹ ጉዳይ በህግ ይጠየቁ

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 3 часа назад +16

    ቦዘኔ ንግግሩ ያሳብቅበታል ይህን ክፋት ለማድረግ ባዶ እጃቸውን አስቀርቶ ጉዳናውን ቤያዩት ጥሩ ነበር

  • @zerfemengistu3117
    @zerfemengistu3117 2 часа назад +8

    አባታቸውን የገደሉት እነሱ ናቸው ለዚህም እማማ ክስ መመስረት አለቦት።

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 3 часа назад +22

    ይቺ ፊጥ ፊጥ ለማንም አትጠቅምም የተገናኘሀው ከዘላለም ጋር መሆንህን እወቅ ልጅ ተብየው ምክንያቱም ጥግ ድረስ የሚሄድ ሰው ነው ዘሌ ዘሌ እራስህን እጠበክ ልጆቹ ሀለሌ ዱርየ ናቸው

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 2 часа назад +4

    በርታ በርታ እስከ ጥግ ድረስ አድርሳቸው ግን አደራህን ጥበቃ አድርግላቸው አንድ ነገር አንዳያደርጏቸው እባክህን በጣም ያሳዝናሉ ልጆቹ ግን በጣም በጣም ባለጌዎችና ክፉዎች ናቸው የአባታቸውንም አሟሟት በደንብ አጣራ ጌታ ይርዳህ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 2 часа назад +5

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ !
    ጀግናችን እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ ላላችሁ ድንቅ የኢትዮጵያ ! ልጆች ከልብ እናመሰግናችኋለን !

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Час назад +3

    ጀግናው ዞላ ጌታ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልጆቹ ጨካኝ ናቸው ስረአትም የላቸውም እኚህ እናት ለሂወታቸው አደጋ ናቸው😢😢😢😢😢

  • @mitu2969
    @mitu2969 3 часа назад +12

    ሴትየዋ ክባላቸው ጋር ያፍሩትን ንብረት ይካፈሉ እና ለብቻቸው ይኑሮ እንጂ ተመልሰው አብረው ከኖሩ ይገድሉዋችዋል

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Час назад +3

    ዘሌ ሰላም ነህ በሰላም ተመለሳችሁ ሲያቀብጠኝ የጠንቋዩን የሰራኸውን በማታ አይቼ እንቅልፍ እቢ አለኝ በጣም የሚዘገንን ፕሮግራም ነበር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 2 часа назад +4

    እውነት ለዚህ ጋዜጠኛ ያለው ትእግስት ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @היוטקסה
    @היוטקסה 2 часа назад +4

    ዘሌ ጀግናችን በርታልን እድሜና ጤና ይስጥክ እንደናተ አይነቶችን ጀግኖች ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👍👍👍👍❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የፋረድህ ወንድዬዉ። ክፉ ነዉ

  • @weseneThilahun
    @weseneThilahun 2 часа назад +4

    ዘሌ አንተ እኮ የነትግስትን ጉዳይያሰተካከልክ ጀግና ነህ አሁንም የኛ ጀግና ትችላለህ

  • @MohaJem-lk5iy
    @MohaJem-lk5iy Час назад +4

    የሰውን ልጅ ከመሰደግ ይልቅ በር ለይ አንድ አቦካዶ መሰደግ ይሸለል እነተችን እጅግ በጣም የተረገጉነ በጠም ጥሩ ገነት ነቻው እሜነ ጤነ ይስጥልን ለእነተችን

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 4 часа назад +28

    ሴትዮዋን ከለላ አድርጉላቸው ዘመድ ከለ ዘመዶቻቸው አብረዋቸው ይኑሩ እህት የእህት ልጅ የወድም ልጅ ካለቸው አብረዋቸው ይሁኑ😢

  • @EmabetAlemu-o8h
    @EmabetAlemu-o8h 3 часа назад +5

    እናቴ አላሀ ይጠብቆት ዘሌ እድሜናጤና ይስጥህ መጨረሻውም እንደሚያምርልህና አላህ ከጎንህ ይሁን

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 часа назад +5

    ዱካ ሸው - ኡነቱ ሳታገኝ እንዳትለቃቸው ከጎረቤትምተጨማሪ ማስረጃ አሰባስብ ለነዚህ የዘመኑ አረመኔ ልጆች ፍርድ ማግኘት አለባቸው እናትዬውም ሃብታቸው አግኝተው በሰላም እንዲኖሩ ጥረትህ ቀጥልበት በጣም ጎበዝ ሰው ነህ በርታ

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 2 часа назад +5

    ያባታቸውን ድርሻ ወሰደው እናትዬዋ ድርሻቸውን ወስደው ባግባቡ መጦር አለባቸው።

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 4 часа назад +20

    አቤት ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ የለም ይሰውራን

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 Час назад +2

    ወድማችን፡እነዚህ፡ልጆች፡ሴትየዋን፡ይገዲላቼዋን፡ንብረቱን፡የአባታቼውን፡፡ንብረት፡ብቻነው፡እሚያገኙት፡

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 3 часа назад +10

    ዘሌ የምር ትግስትህን ወደድኩት ይኤንን ሰዉዬ እጄ ረጄምነዉ ያለዉን አትርሳ ዛቻ አድርጎብኛል በልና ክሰሰዉ የኛ ጀግና

  • @GenatMitku
    @GenatMitku Час назад +3

    ዱካ እና የንስር አይን ጀግና ጀግናተባረኩፈጣሪ ይርዳቹእንደእናንተአይነት ቢኖር አገራችን የት በደረሰችእማማንፈጣሪ ይርዳቸው እንዳይገሏቸው

  • @aminahassen3394
    @aminahassen3394 3 часа назад +4

    ወንድሜ እባክህ ራስህን ጠብቅ እናታችንንም ጠብቃቸው ልጆቹ ግን የጃቸውን ያግኙ በጣም አደገኛ ናቸው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @beletusetotaw
    @beletusetotaw Час назад +3

    ዘላለምየ አንተና የንስር አይን የተባረካችሁ እንቁ ልጆቻችን ናችሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ እነዚህ አጭበርባሪ ጨካኞች ናቸው በህግ ይጠየቁ እንዳትለቃችው

  • @MirtuSaW8890
    @MirtuSaW8890 3 часа назад +5

    ዘሌ ይህን ጉዳይ ከሌላ ጊዜ በተለየ በጥንቃቀቄና በጥበብ መያዝ እንደለብህ ይሰማኛል። take absolute care for your self and for the Mom

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 2 часа назад +3

    አብሮ እንዳአይሆኑ ይገሏታል😢 በእግዚአብሔር አብሮ መሆን የለባችውም በፍርድ ቤት የእናትየዋ ንብርት ይስጣት በስምዋ ለአርጋዊያን ትስጥ😢

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 часа назад +8

    ተካፍለዉ የራሳቸዉን ኑሮ ይኑሩ ልጆቹ ትቢተኛ ናቸዉ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 Час назад +3

    አይ ትውልድ በሀብት የጨለለ ፈጣሪ የተረገመ ልጅ አይወለድ😢😢😢 እኛ ለቤተሰብ ብለን አፈሪ ድሜ እግጣለን እነሱን ለመስተዳደር ለሀብት ብለው እናትን ጎዳና

  • @TsigeYigezu-p3s
    @TsigeYigezu-p3s 3 часа назад +6

    ጥሩ ማረግ ጥሩ ነው ፣!!!!!!!!! ሁሉንም ነገር በስተመጨረሻም እንደ አቶ ሰለሞን ነው የሚገጥመን በስተመጨረሻም

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 53 минуты назад +4

    አነዚህ ባለጌዎች ትዐቢታቸው ይብረድላቸው

  • @emebetawol
    @emebetawol 3 часа назад +5

    ዘሌ ለአንተ ቃላት የለኝም ዘርህ ይባረክ የእውነት ልጅ የሀቅ ልጅ እውነትን ስታሳድድ እራስህን ጠብቅ

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 2 часа назад +5

    ለነዚህ ንብረት አይገባቸውም እማማ ንብረታቸውን ይዘው ይውጡ

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 3 часа назад +9

    አረ ልጃቸው ካልሆኑ ንብረታቸውን ይካፍሉ አለያ ይገሏቸዋል 😢😢ወይ አያሠቃዬቸው😢😢

  • @EdenMata-uz3gq
    @EdenMata-uz3gq Час назад +2

    ዘሌ እባክህ እስኪፈረድላቸዉ እቤት አንተው አቅራቢያ አስቀምጣቸው ጥበቃ አስቀምጥላቸው እባክህ ልጆቹ ይገሏቸዋል ጨካኞች ናቸው ባለጌ ዘረ ቢስ!!!

  • @TsigeYigezu-p3s
    @TsigeYigezu-p3s 4 часа назад +9

    ልጆቹ ሰልፍሽ ናቸው ስልፍሽ ከሰራተኛ ነው የተወለዳችሁት ተባልን የምትሉት ሰራተኛ ሰው አይደለም ባለጌ ነህ እናት እናት ነው መወለድ ቓንቓ ነው

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine9908 3 часа назад +4

    እራሳቸው ናቸው ያበዱት እንጂ እናታቸው እብድ አይደሉም ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለንበት ጊዜ ወንዱ በጣም ምላስ አበዛ

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 3 часа назад +15

    ዘሌ❤ጀግና❤ጎበዝ❤ልዩ❤ጠንካራ❤አንበሳ❤፡ሀቀኛ❤አስተዋይ❤ልዩ❤ልዩ❤ልዩ❤ልዩ❤ልዩ❤አንበሳ❤አንበሳ❤❤ድንግልማሪያም❤በሄድክበት❤ትከተልህ❤🎉🎉🎉🎉

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 3 часа назад +4

    ዘሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ። እኝህ እናት ሁለተኛ እናትህ ናቸው ። እነዚህን ጎረምሶች በህግ ፊት ቲቢታቸውን አስተንፍስላቸው። ❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 4 часа назад +7

    Romans 9 አማ - ሮሜ
    5: አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 3 часа назад +6

    ክሱን መቀጠልና ሀብታቸውን ተካፍለዉ የራሳቸዉን ኑሮ መኖር ነዉ ያለባቸዉ ።

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 3 часа назад +4

    ስቀጥል ዘሌ ልጆቹ አሁንም ከሕግ ለማምለጥ ነው ሁለተኛው ገዘብ ሰለአለን በገዘባችን ከሕግም እናመልጣለን እያሉ ነው ሄኼ ራሱ የሕግም ስም ማጥፋት ነው ለምን እኛ በገዘባቸን እንወጣለን ለማለት ነው በገዘባቼው እየተመኩ ነው ከጄርባም የአባታቼው ሞት እጅ እንዳለባቸው ያስታውቃል ዘሌ ጀግናችን እንዳትለቃቼው ስቀጥል ማዘር እዛ ቤት እንዳይገቡ አስመሳይሆች ናቼው እነሱ ለስማቼው ነው የተጨነቁት እንጂ ለእናታቼው አላሰቡም እንዳይገቡ አደራ እንደ አባታቼው እንዳይ ገሉት ማዘርን❤ በርታ ዘሌ❤❤❤🎉

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 3 часа назад +4

    ወይ ኣለመተዋወቅ😂😂😂የዘሌን ችሎታና ዕውቀት ሳይረዳ ልጁ ተወጣጠረኮ ዘሌና የንስት ዓይን የያዙት ነገር በወጥመድ ውስጥ እደገባች ኣይጥ ወጥረው ነው ሚያስጨንቁትና የሚያወጣጡት እናተ የኢት/ያ
    እቁ ልጄች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅል ወንድሞቻችን❤🎉

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 3 часа назад +4

    አባቸውንም የገደሉት እነሱ ናቸው ፈጣሪ ይቅር ይበላችው ያረጋቹትን ታውቃላችው ከሰው ብትሸሹ ከፈጣሪ አታመልጡም😢

  • @jsjshshhe4261
    @jsjshshhe4261 3 часа назад +4

    ዘሌ ጀግናው እነዚህ ወጠጤዎች አሳዳጊያቸውን የነከሱ ልክ አግባቸው መቼም ጀግና ነህ የልጁን ትቢት አብርድለት የሳቸውም ሀብታቸውን በፍርድቤት እንዲ ካፈሉ አድርግላቸው ደሞም አንዳያስገድሉዋቸው ጥብቃ አድርግላቸው ልጆቹ ከሰው የልቅ በገንዘብ ፍቅር መርቅነዋል የሰው ነፍስ ከማጥፋት ወደ ኋላ አይሉም።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 4 часа назад +5

    ጀግናው ወንድማችን በርቱልን አክባሪያችሁ ነኝ ❤❤❤

  • @abrhamKelmawork
    @abrhamKelmawork 3 часа назад +9

    ሌቦች አባታቸውን የገደሉ ናቸው በጣም መመርመር አለባቸው።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 часа назад +4

    እናቴ እኩል የሚስትነትና የባሎት እኩል ንብረት ተካፍለዉ ማርያምን መቅዶምያ ይሂዱ እዛ ይጦሩ ወይም በተካፈሉት ብር የራሶት ቤት ሰርተዉ እየመፀወታቹ በቅሪዉ ዘመኖ ከእግዝያብሔር ጋ ይጨርሱ እግዝያብሔር ልጅ ያልሰጦት የማይጠቅሞት ስለነበር ነዉ እነዚህ መተዉ ይሄዉ የተረገሙ ሆኑ ምን አይነት አራምኔነት ነዉ ኡፍ ዉስጤ ተቃጠለ እኮ እነዚህ ከንቱዎች እንደነዚህልጆች ባይወለድስ እናቴ እኩል ግን ይካፈሉ ስሙኒ እንዳያስቀሩ መቀጣት አለባቸዉ ደም ይሁንባቺ እህ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል እኮ ነገ ወልዳቹ ታዩታላቹ እኮ የናትና አባት ገሎ እናት ከቤት ማስወጣት ካይምሮ በላይ ነዉ አቤቶ ልቦና ስጠን ደሞ ያስመስላሉ ይዋሻሉ የኔ እናት አንጀቴ በሉኝ እኮ

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 3 часа назад +4

    ዘሌ እኝህን እናት አሳልፈህ እንደማትሰጣቸው እርግጠኛ ነኝ ልጆቹ እልም ያሉ ዱርዬ ናቸው ንግግራቸው ያስታውቃል ይገሏቸዋል እናታችንን ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል ጉዳዩ በፍርድ ቤት እንኳን ቢያልቅ ቤቱ ተሸጦ ድርሻቸውን ይዘው ከዛ አካባቢ መውጣት አለባቸው

  • @አመትች
    @አመትች 4 часа назад +18

    ልጅ መቼም የገዛ እናት ላይ እንደዚህ አይጨክን😢😊

  • @Martejes
    @Martejes 3 часа назад +3

    ልጆቹ እኮ ምንም ድርሻ የላቸውም ለምን አባታቸውንም ነው የገደሉት ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ሰላም ይጡ ባለጌዎች

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 4 часа назад +7

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ ሰው ለሚጠፋ ገንዘብ ሰው ላይ እንዲ ይሆናል እግዚአብሔር ትክክለኛ ፍትህ ይስጣቸው ለናቴ ዘሌ አብሯቸው መኖር የለባቸውም መደረግ የሚገባ ነገር ተደርጎ ከልጆቹ መራቅ አለባቸዌ እንዚ ነገ ለሕይዋቸው አስጊ ነው አንድ ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ አይሉም።

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 3 часа назад +5

    ኣሁንኮ ቤት ይመለሱ የሚሉት ልጆቹ እደ ኣባትየው ድምፃቸውን ኣጥፍተው ሊገሏቸውና ታመው ሞቱ ሊያስብሉ ነው 😢 በጭራሽ በፍርድ ቤቱ ሂደት ይጨርሱጅ ወደቤት መመለስ የለባቸውም እኝህ እናት😢

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 4 часа назад +10

    እረ እነዝህ ልጆች አይናውጣወች ናቸው😢😢😢😢

  • @Samrawit-x8v
    @Samrawit-x8v 3 часа назад +4

    ዘሌ ባለጌ ናቸዉ እናትዮይት ወደ ቤት መመለስ የለባቸዉም ይገሏቸዋል በርታ ጀግናዉ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 часа назад +9

    ☝🏿በ ነዚህ ልጆች ጀርባ ትልቅ ውንብድና የማፍያ ሥራ እንደሚስሩ ነው ማስበው 🤔🤔በ አባት ንብረት

  • @getachewyeneneh4588
    @getachewyeneneh4588 3 часа назад +5

    እርግጠኛ ነኝ አባታቸውን ለንብረት ሲሉ ገለዋቸዋል እኒህ ሴትዮ አቤት ከተመለሱ በአጭር ጊዜ ይገሏቸል። እጄ እረጅም ነው የሚለው ቃል በጣም ከባድ ነው ዘሌ ለራስህም ተጠንቀቅ ከተቻለ በቁጥጥር ስር ውለው መመርመር አለባቸው። እባክህ ዮሴፍንም ከጠንቋይ አባቱ ጋር እንዳታገናኘው ሊያስተላልፍበት ስለሚፈልግ ነው በተረፈ በርታ አትዘናጋ💚💛❤️

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 4 часа назад +25

    ጨካኞች: አናት: ያህል: ባትወልዳችሁም: እንህ: የመስሉ: ወይዘሮ: አውጥቶ: መጣል: በእውነት: ምን: አይነት: ጭካኔ: ነው: በእውነት: እግዚአብሔር: ይፈርዳል: የእጃችሁ: ታገኛላችሁ:: ማፈሪያዋች: እባክን: እነሱ: ጋር: እንዳታስገቧችው: በመርዝ: ይገሏቸዋል:

  • @m.a4475
    @m.a4475 Час назад +1

    ዘላለም እባክህን እኚህን እናት ከነዚህ ልጆች ጋር አብረው እንዳይሆኑ አድርግእነኚህ አረመኔዎች እኚህን የመሠሉ እናት እንዳይገሏቸው

  • @Yishe-g7y
    @Yishe-g7y 4 часа назад +8

    ዘላለም ዘገየ እንኳን በሰላም መጣህ ያሳዝናል እንደ እናት ለራሳቸው ሳይሆኑ ለልጆቸ ብለው ጎዳና መውጣት ያማል😢😢😢😢

  • @Konelene
    @Konelene 24 минуты назад +1

    Zelalem zegeye 🎉🎉🎉🎉We proud on all youe good deeds🎉🎉🎉🎉Please keep it up🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 4 часа назад +8

    የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤

  • @bekelutegere7756
    @bekelutegere7756 2 часа назад +2

    ዘልዬ አንድን ነገር እለምንሃለሁ እነዚህ ልጆች አስገብተው ድንገት በመርዝ ገድለውያስወቅሣል በፍርድ ቤት ገደብ ተደርገው ነው መግባት ያለባቸው የልጁ ንግግር በጣም ይደብራል

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 4 часа назад +10

    ከንስር ቤት ወዴ ዘላለም🏃

  • @SamsungA24-l4b
    @SamsungA24-l4b 3 часа назад +2

    አይ ግዜ ለማንኛውም እዳይሄዱ። ልጆቹ ባለጌዎችናቸው😊😢😢😢

  • @Hundumak
    @Hundumak 4 часа назад +9

    ምንም እንኳ እናት የአይምሮ በሽተኛ ብትሆን ራሱ እኮ ባላችው ሀብት ማሰከም ነበረባችው። ያው ውሸታቸውን ለመደበቅ ወደ አይምሮ በሽተኛነት ቀየሩት። ሴትዮዋ ሙሉ ጤናኛ ናት። ባለጌዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው 🎉🎉🎉🎉

  • @User-f3s-e9y
    @User-f3s-e9y 2 часа назад +4

    1/ይህች እና እቤት ቢመለሱ አደጋ አለው፣
    2/ ሚስት የመጀመሪያ ወራሽ ናት፣
    3/ፍርድ ቤት የሴትዮዋን የሀብት ድርሻ ወስኖ ይለያያቸው፣
    4/ድርጅታቸው ኦዲት ይደረግ፣
    5/ልጆቹ አደገኛ ስለሆኑ ሀብት እንዳይባክን ክትትል ይደረግ።

  • @MyZeynab
    @MyZeynab 3 часа назад +5

    ይህ ትውልድ ግን ወደየት እየሄደ ነው የጎረበት ሰው እንኳን ክብር ነበረው እኛ ስናቅ እንኳን ያሳዳጉ 😢😢😢

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 2 часа назад +2

    እኳን ደህና መጣህ ዘሌ እነዚ ልጆች በጣምጨካኝ ናቸው ከንግግራቸው ያስታውቃል ከመግደል ወደኋላ አይሉም ንብረታቸው ተካፍለው ሌላ ቦታ ቢኖሩ ይሻላል ክሳቸው እዳያነሱ አብረው እዳይሄዱ ባለጌ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 4 часа назад +7

    ያስታዉቃሉ ወያላናቸዉ ሰምተዉነዉእናአበሻመቸ ይደብቃለ😢😢😢

  • @selamgubre5573
    @selamgubre5573 2 часа назад +2

    አረመኔ ልጆች
    ጌታ በስራ ላይ ነው
    ቀን ጠብቁ ለእናንተም 😢
    so sad

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 4 часа назад +9

    መግባት የለባትም አፍነዉ እንዳይገሎት

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 3 часа назад +1

    ካአንተ ሁሌ ቁም ነገር አይጠፋም.ኑርልን ዉድድነዉ ምትለዉ