ሩሀማ እኔንም ጠይቃኝ ነበር እውነቱ ይህ ነው በርሷ ምክንያት ብዙ በሽተኞች ችግር ውስጥ ገብተናል Guramayle Ethiopian Daily News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 142

  • @guramaylemedia
    @guramaylemedia  3 часа назад +30

    ኤርምያስን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000435373813 ንግድ ባንክ ኤርሚያስ አወቀ

    • @selam65030
      @selam65030 2 часа назад

      😂😂ለምንድን ነዉ የሚደገፈዉ ደግሞ እንዲያጭበረብር ነዉ ሌባ ሁላ

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    አቤቱ የህመምተኛች. አምላክ. እግዚአብሔር. አጋላጠቸው

  • @messia8257
    @messia8257 2 часа назад +24

    ወንድሜ አይዞህ የእውነት ዛሬ ባንተ ይሄን ክፍ በሽታ አወኩት ውሀ እየጠማኝ መጠጣት አልችልም ስትል ልቤን አመመኝ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ 😢

  • @arditube7340
    @arditube7340 38 минут назад +4

    ሀብታሙም እኮ አልዋሸም የኔ ምስኪን ኦፍፍፍ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጠው

  • @አዳኙጆሮ
    @አዳኙጆሮ 3 часа назад +64

    የስንቱን ሕይወት አበላሽታለች በህግ ትጠየቅ የምትሉ እስኪ?!

    • @ArtistKMW16
      @ArtistKMW16 Час назад +3

      እቺኮ የሰው ነፍስ ያጠፋች ብቻ ሳይሆን በእቅድ በአላማ ለግል ጥቅሟ እልፍ ነፍሶች የቀጠፈች አውሬ ነች...!!😢😢😢😢😢

    • @KiyayeKiyaye-u6g
      @KiyayeKiyaye-u6g 59 минут назад

      በትክክል ኢቺ አውሬ

    • @tekeatekle7559
      @tekeatekle7559 26 минут назад

      OMG 😢😢😢😢

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ Час назад +10

    በስመ ስላሴ 😢ትገርማለች ግን😢
    እግዚአብሔር ይማርህ😢

  • @MuniraBedru-w9f
    @MuniraBedru-w9f 2 часа назад +24

    በናታቹ ትንሽ ነው ትልቅ ነው ሳንል እንርዳው😢

  • @MisrakFazer
    @MisrakFazer Час назад +6

    ፈጣሪ ጤናቹን ይመልስላቹ የሠዉን ቶንኮል ፈጣሪ ይመርምረዉ

  • @EtopiEtopi-lg9km
    @EtopiEtopi-lg9km Час назад +4

    እግዚአብሄር ይማርህ😢😢😢

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene Час назад +5

    እግዚአብሔር አጋለጣት የእጅዋን ይስጣት

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 2 часа назад +13

    ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ይማርክ ወድሜ

  • @kidesttadel
    @kidesttadel 56 минут назад +3

    እግዚአብሔር ይፈውስህ ጌታ ይርዳህ

  • @MenaGirma-ek1td
    @MenaGirma-ek1td 2 часа назад +11

    ወይኔ በጌታ ሲያሳዝን አንጀቴን በላኝ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 3 часа назад +20

    ታሞ የተነሳ አላህን ረሳ ይላል ያገሬ ሰው ምነው ከዚያ በሽታ ድና አመስግና ህዝብን ብትጠቅም ከመጉዳት በርዳታ የታከመ ሰው ባለመኪና ሆኖ መልሶ ተጨማሪም መፈለግ ሆ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Час назад +8

    የፈጣሪ ስራ በራሷ ምላስ አጋላጣት!!ልጁን አቃጥላ የአሌላዉን በሽተኛ መንገድ ዘግታ የእጇን ይሰጣት😡

  • @ter2065
    @ter2065 Час назад +7

    አረ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ይሄንን ወድማችንን እሴፋ ፋታሁን ጋር ይቅረብ እድሁም ebsላይ ይቅረብ ተረባርበን እናድነዉ 😭😭😭😭

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 часа назад +8

    አላህ አፊያ ያድርግህ😢 የሷ ጭካኔ ግን ለየት ያለ ነው ያውም ታማሚ ሆና በጣም ያሳዝናል 😢ታዲያ በህግ መጠየቅ የለባትም??

  • @Maya1614-r4e
    @Maya1614-r4e 2 часа назад +12

    ሀብታሙ ያለው ሌላ ታማሚ ይዛ እንደ አለቃ ሆና ትሰራለች ነው ያለው።

  • @ter2065
    @ter2065 Час назад +4

    ለማንኛውም ወድማችን አላህ ያሽርህ በተረፈ የምትሉት ነገር ምንም አልገባኝም ሀብታሙ ምን ጠፋ ለምን ሮሀማና ሀብታሙን አታፋጥጧቸዉም 👍👍👍

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 Час назад +4

    አላህ።አፍየከህን።ይመልስልህ።😢😢😢

  • @SenaitA-t4t
    @SenaitA-t4t 35 минут назад +1

    Ruhama egziabher sekayshn yabzaw

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Час назад +3

    ሥራ አልከው 😢😢😢 ልመና በለው

  • @LidyaEldu
    @LidyaEldu 27 минут назад +1

    ጌታ እየሱስ ይማርህ ወንድሜ።

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s 2 часа назад +3

    አሏህ ይርዳህ አንተን በሰበቡ አሏህ ያሽርህ በሽታህን ይንቀልልህ አሳዘነኝ😢😢😢😢

  • @ganat12345
    @ganat12345 Час назад +4

    እግዚአብሔር,,ይማርክ,ወንድሜ,,እሷ,በህግ,መጠየቅ,አለባት,,እሷ,በታመሚ,ስም,መኪና,ትገዛለች,,ሌላው,ሰው,,ይሞታል,,,,ፈጣሪ,የስራዋን,ይሰጣታል,,,,

  • @TarossAlemu
    @TarossAlemu 3 часа назад +4

    በጣም የሚያሳዝን ነው እውነት 😢😢

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 37 минут назад +1

    Alahe yefrjachu 😢

  • @abenetagonafer9853
    @abenetagonafer9853 3 часа назад +12

    ሰው እንዲ ያረጋል ብይ አላስብም ነበር

  • @Alam-h6e
    @Alam-h6e 3 часа назад +4

    😢😢😢😢😢 እመብርሃን ትማርህ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Час назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ😢

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 часа назад +3

    ይች ባለጌ ልጅ መጠየቅ አለባት

  • @BerkatTeferi-f8w
    @BerkatTeferi-f8w 51 минуту назад +1

    ኡፍ እንዴት ለታማሚ የሚጨንቅ ህመም ነው ብሮ ጎን ለጎን የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስን ፀበል በሙሉ ልብህ አምነህ ተፀበል እመነኝ ሰማእቱ ያድንሀል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ።

    • @Halima-u1w
      @Halima-u1w 15 минут назад

      ደንቆሮ ይጠመቅሽ

  • @AtsedeAssefa-ot9jz
    @AtsedeAssefa-ot9jz 29 минут назад +1

    አይዞአችሁ ለበጎ ነው። እንረዳችኋለን ይህ መፈጠሩ ችግሩ ከባድ እንደሆነ አይተናል በአንድ መአከል ብትረዱ መንግስት ትኩረት ቢሰጠው እንረዳዳ እንረዳዳ

  • @HirmayouTube
    @HirmayouTube 35 минут назад +1

    ይች ባለየ የስራዋን ይስጣት ስቱ እርዳታ እሚፈልግ አለ

    • @SenaitA-t4t
      @SenaitA-t4t 31 минуту назад

      Egeziabher sekayewan yabzaw

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Час назад +1

    እ/ሔር ይማርክ በጣም ያሳዝና ጨርሶ ይማርክ

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 3 часа назад +2

    ሕግዚሃብሄር ይማርክ ውንድሜ

  • @Gebereaw
    @Gebereaw 2 часа назад +18

    ታዲያ ሀብታሙ ምን አጠፋ

    • @SenaitA-t4t
      @SenaitA-t4t 51 минуту назад +1

      Menm yechi leba nat

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Час назад +2

    ዘረፋ ነው በሽታ ያየ እንዴት በበሽተኛ ይጨክናል ይች ልጅ በነፃ ነበረ መርዳት የነበረባት ይች ክፍ እዝቡን እንዲህ የምትጫወትበት

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 часа назад +2

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ

  • @tigistabebebekele
    @tigistabebebekele 10 минут назад +1

    የሱዋ ድፍረት ገና መች በእግሩዋ ቆማ ይቺ ጨካኝ ነች

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 44 минуты назад +1

    አየዞህ ወንደምይ 16yr የምተደርግ ሴት የ 64yr ሴት ነበርች ማቃት ሳቃይ ካባድ ነው ኢትዮጵያ በነፃ በሆን አንደዝይ አገር. ወሃ መጠጣት አጠቸለም ገን በርዶ ነበር አፋ ላይ መታደርገው.

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 30 минут назад +1

    እባካችሁ ከዚህ በላይ የሰውን ሂወት ሳታበላብ ባለሽበት ተይዛ በህግ ትጠየቅ መኪናውም ተሽጦ ለታካሚዎ ይሰጥ ምክንያቱም በህክምና እርዳታ ብር ነው የገዛቺው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 57 секунд назад

    እግዚአብሄር ይማርህ እንዴት እንዳሳዘንከኝ

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 3 часа назад +2

    እግዚያብሔርይማርክ

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 44 минуты назад +1

    ይገርማል እሷ ችግሩን አይታ የመጨረሻ ከሃዲ ናት በየስንት ቀን ነው ዲያለሲስ የምታረጉት ?ስንት ነው ለአንዴ የሚከፈለው?😊

    • @SenaitA-t4t
      @SenaitA-t4t 32 минуты назад

      2 Gize or 3 te mekniyatum 2000x 3

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 часа назад

    እግዝዮ😢😢😢😢😢😢

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 3 часа назад +10

    እኔስ ከሁን በኻላ ለታማም መርዳት አቆምኩ ለምን ይህን አክል ለታማሚ የተሰበሰበ ብር ግማሽ መከፈል ማለት ዘረፋ ማለት ነዉ የብዙ ታማሚ ህዉት አጫለመች 🎉🎉🎉🎉

    • @MaramMoti
      @MaramMoti 2 часа назад

      ትይበናትሽ 😢ያቺሚያገኛት ትጠቅማቸዋለች ልቦናይስጠ ነው መቼስ😢😢

    • @samuelsleshi1588
      @samuelsleshi1588 Час назад

      ውይ አይባልም ለራሱ ለባለቤቱ እርጂ በሰው ሳይሆን

  • @AbdAbd-l6w
    @AbdAbd-l6w Час назад +1

    ንግግሩን መስተካከል አለበት በአጠቃላይ የለም ሳይሆን አንዳንድ አጭበርባሪም ስላሉ መደምደም የለበትም

  • @EtifworkAseffa
    @EtifworkAseffa Минуту назад

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @EneyatYusuf
    @EneyatYusuf 12 минут назад +1

    Yesemay amlalak egzabher yefewuseh

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene Час назад +3

    እኔ የምለው ግን ይሄ የኩላሊት በሽታ ህዝባችንን እንደዚህ ያሰቃየበት ምክንያቱ ምንድነ ነው ስለችግሩ ማወቅ ያስፈልጋን ወገኖቻችን ተጎዱብን እኮ

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 Час назад

      የጄሶ።እንጄረ😢😢

    • @ajjb9552
      @ajjb9552 4 минуты назад

      ​@@madinashaker4471 Ye shekla berebere😅

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 Час назад

    መየዝ።አለበት።እቺ።አረመኔ😢😢😢

  • @MuniraBedru-w9f
    @MuniraBedru-w9f 2 часа назад +1

    አላህ አፊያ ያድርግህ

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 2 часа назад +4

    ይሄን ልጅ እርዳው እባካችው

  • @marinamarina226
    @marinamarina226 22 минуты назад

    እኔ አልፍርድም እርሃማ ጠቅማ ለመጥቀም ከሁነ በሽተኞች ቢረዱ እሩሃማ ጥፋቱ እሱ መካድ ነው ግን አሁን እትዮ ውስጥ በሳምንት ሶስቲ የሚያደርግጥ እጥበት ይችግራል እኔ አላቅም የበሽታው አስከፊነትን አይታ ቢሆንስ እኔ መፍረድ አልችልም

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 34 минуты назад +1

    ዮኒ ማኛ ወተክ ልጁን ይቅርታ ጠይቅ በጣም ልጁን መጀመሪያ ደግፎ ልጅቷን አብጠልጥሎ በማግስቱ ልጁን አብጠልጥሏል ኦነም ቀረ ልጅቷ ጥፋት አለባት አዘለም ተሸከመም አንድ ነው በበሽተኛ እየነገደች ነው ልጁ እውነታ አለው 🤔

  • @AmenA-g3l
    @AmenA-g3l Час назад +2

    በጣም ከባድ ሰው ነች ማርያምን ታማ መኪና የገዛች መሰሪ🤔😡

  • @kidistgirma4770
    @kidistgirma4770 2 часа назад

    እመብረሀን ትዳብስህ ❤አይዞህ

  • @MaramMoti
    @MaramMoti 2 часа назад +1

    እግዚዮ ማሀረነክርስቶስ ስንቶቻችሁ ትሆኑ መዳንእየቻላችሁ😢አፈርየለበሳችሁ አይገንዘብ ፍጣሪዮሆይ እባክህን ልቦናቸውን መልስላቸው ግንህመሙን እያወቅሽ እንዲአድርገሽ ከሆነግን ካንሰር ያርግብሽ እውነት 😢😢😢😢

  • @solomonalemu2165
    @solomonalemu2165 2 часа назад

    አይዞሕ፡እግዜር፡ይርዳህ፤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 часа назад +1

    ቅን ልብ ብኖራት ታማሚ መንገድ ብቻ ማሳየት

  • @SenaitA-t4t
    @SenaitA-t4t 36 минут назад +1

    Ye geta egeziabher yemarhe

  • @MekdiGirma-ne7ek
    @MekdiGirma-ne7ek 2 часа назад

    Uuuuuffff egzehaber yimarek yene abat 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 Час назад

    የስንቱን እድል ዘጋች፣ ኤርምያስ እግዜር ይርዳህ የኔ ወንድም

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 59 минут назад

    በሸትኛ አለቃ አለው ወይ ጉድ !!!እኔ ገና ምንም ይሄን ታሪክ ሣልሠማ ሠይፋ ላይ ቀርባ ኢርሚያሥን ሣትጨብጥ ሠላም ሣትለው ቁጭ ሰትል ተናግሪያለሁ ይቺ የሆነሸ እርኩሰ ነች ብዬ ።አቤት እኔ እኮ ሠውን አይቼ ሣውቅ

  • @SenaitA-t4t
    @SenaitA-t4t 45 минут назад

    Tamami ayelemn beka

  • @Hela259
    @Hela259 2 часа назад +1

    ምድረ ግፈኛ አሰር ሺም ቢሰበሰብ ለታማማሚው የሚሰጠው ቋሚ ሁለት ሺ ነው ይበል።እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን። ህጉ መቀየር አለበት ብዙውን ገንዘብ ለታማሚው መሰጠትና ትንሽ ኮሚሽን ለባለመኪናውቹ መስጠት።

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 4 часа назад

    Hey Guramyayle 👋 what we are hearing is unbelievable I'm listening when I'm driving to go work it's crazy and so sad 😞 😢

  • @MeseretHaile-vt6mm
    @MeseretHaile-vt6mm 53 минуты назад

    ተጨካክነናል

  • @Hamere-i7d
    @Hamere-i7d 48 минут назад

    እግዚአብሔር ዮርዳህ

  • @MunaGossa
    @MunaGossa 2 часа назад

    መድሀኒአለም ይማርህ ወንድሜ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 2 часа назад

    እስከዛሬ የባከነው ብሬ በታማማሚ ስም አሳዘነኝ. ከእንግዲህ. ለአድም ታማሚ. አረዳም. ይህ ሚስጥር. ለብዞዋችን. አይን እድንገልፅ ሆኖናል. በተለይ በስደት ያላችሁ አይኔችሁን ግለፁ

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 Час назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 20 минут назад

    በመንግስት እርዳታ ቢኖር ጥሩ ነበር ያሳዝናል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 14 минут назад +1

    መኪና ተሽጦ ኩላሊቱን የሰጣት ልጅ ይሰጠው

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa Час назад

    የጨካን፣ዘመን፣ነው፣ሰው፣ልብ፣ይስጠው፣ማለት፣ነው፣ምን፣የደርገል፣የታመመው፣መርዳት፣ካልቸለ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 3 минуты назад

    አሳ ጎርጓሬ ዘንዶ ያወጣል ማለት አሁን ነዉ

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 2 часа назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @jamila-t9m
    @jamila-t9m 2 часа назад

    እንደዉ እሂንያህል ጭካኔ እንዴት ሂሊናቸዉ የአላህ አንተ ማረን ጉድ

  • @BetelhemAzeze
    @BetelhemAzeze 2 часа назад

    ቲክቶከሮች 30% ጠየቁኝ ትላለች ደሞ እሶ ምታደርገው ምንድን ነው

  • @yenalemsamuele
    @yenalemsamuele Час назад

    Menew gazetegaw teyekahate embe beleha new weye?

  • @Mohammed-n4p6g
    @Mohammed-n4p6g 2 часа назад

    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ajjb9552
    @ajjb9552 3 минуты назад

    Ye Chekane Tege egzoooo 😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 2 часа назад

    ኩላሊቱን አውጥቶ ይውሰድ

  • @Lal8995
    @Lal8995 Час назад

    ይቺ የማትረባ ከዚህ ሁከሉ ህመም ድና ሌላ ስራ መስራት ተችላለች ። ብር መሰብሰብ / መለመን ስራ አድርጋው ትለምናለች። የማትረባ

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 Час назад

    Yehe mereja mewtatu tru new hzbu ewnetun ywek

  • @TolashiAddunya
    @TolashiAddunya 2 часа назад

    Ufff egzaber yesetan akal mn ayil wude new gn ? Egzaber hulachinim yitabekan antenim egzaber yemarik

  • @wengelawitalene5451
    @wengelawitalene5451 Час назад

    😢

  • @wegayehuwegayehu5565
    @wegayehuwegayehu5565 Час назад

    በህግ ትጠየቅ

  • @kiki34-v6z
    @kiki34-v6z 2 часа назад

    Wey amlake mndnew mnsemaw 😢

  • @TiruDameta-p7x
    @TiruDameta-p7x Час назад

    እና፡ሥራትታእኮነውየምትለምነው፡ግንፉርአደለም

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 Час назад

    እፕላህ።የስረወን።ይስጠት

  • @RobelYigzw
    @RobelYigzw 2 часа назад +3

    ጋዜጠኛው ግን ንግግርህ ደረቅ ሰውነትህ ደረቅ ለስለስ እያደረክ እያዋዛ ነው ጥያቄ ታማሚ እነው ሰውየው

  • @MisiWorkue
    @MisiWorkue Час назад

    አቤት ስንት ጉድ ተሸግማለች ኢቺ ጉርጥ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 часа назад

    Fexari yemrlne

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 Час назад

    ሰው ሰው ሞሆን ቀረ በቃ

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 2 часа назад +1

    No more

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 часа назад

    እኛ ህብረ ተስቡ ለምን ይብዝብዛል ታካሜዎች እንዴት በዚህ ትስማማላችሁ መንገድ ማፍረስ

  • @aidaghidey8132
    @aidaghidey8132 3 часа назад

    Awo yichai seytan sait titeyek
    Yuhuda nat ena yegid meteyek alebat