የ ኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ይወቅልን!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 247

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i Час назад +25

    ወንድማችን ጀግና ነው ቤትም መኪናም እንገዛለታለን አለቀ

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy 3 часа назад +118

    አምላኬ ሆይ የአንተ እንጂ የሰዉ ጥገኛ አድታድረገኝ

  • @AbeAbe-g8l
    @AbeAbe-g8l 2 часа назад +48

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ያንተ እንጂ የሰዉ ጥገኛ አታረረገኝ አምላኬ ጤና ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለዉ🙏🙏🙏

  • @FhsxjFjfcjfj
    @FhsxjFjfcjfj 3 часа назад +99

    እንኳን አደረሳችሁ ለባታ ማርያም

    • @frezermekonnen2172
      @frezermekonnen2172 2 часа назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @EdenKifle-zb8bw
      @EdenKifle-zb8bw 2 часа назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @TinaTina-jp4wd
      @TinaTina-jp4wd 2 часа назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 часа назад

      እንኳን አብሮ አደረስን

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Час назад

      አሜን፫እኳን አብሮ አደረሠን. ደምሩኝ እህቶቸ🎉❤

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Час назад +11

    በጣም አዋቂና ጨዋ የሆነ ሃሳብ ነው ያላቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው ሃሳባቸውን ይሙላላቸው።

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Час назад +11

    በጣም ጠንካሮች ጀግኖች ታማሚ እንኳን እማትመስሉ ናቹ ፈጣሪ ይርዳቹ አቦ ልቤን ነካችሁት ከምር😢😢😢

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 часа назад +42

    ልጁ ይረዳ ለማንኛውም😢😢😢የሌባ ጥርቅም ነው ኢትዮ ውስጥ ያለው አበዛዛቸው ኤጭ የታመመ እንዳይረዳ እያደረጉ ነው😢

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 часа назад +22

    ወገኖቼ በዚህ እጅግ አንገብጋቢ ጉዳይ ሀላፊነታችሁን ለመወጣት በፍጥነት ወደ ሚዲያ መውጣታችሁ እጅግ በጣም ያስመሰግናችኋል። እናንተም በጣም ጠንካሮች ናችሁ። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ።

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 36 минут назад +1

    በጣም ትክክል ናቸው ተባረኩ

  • @RehmaAbdela-e3o
    @RehmaAbdela-e3o 3 часа назад +83

    ፈጣሪዬ ሆይ የድሮዋ ኢትዮጲያ አምጣልን ደጉንም አሰማን

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 2 часа назад

      Masi cic nure
      Mareeeeee1000000000000🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 2 часа назад

      Amen Amen ❤❤❤

    • @feleku1490
      @feleku1490 2 часа назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @zizi-y1f
      @zizi-y1f 2 часа назад

      አሚን

    • @mastewalgetahun4025
      @mastewalgetahun4025 2 часа назад

      አሜንንን

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 часа назад +17

    "ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል" ?
    አምላኬ ሆይ ከነብስ ጉድለት ጠብቀን!

  • @MunaGossa
    @MunaGossa 2 часа назад +33

    ቴምር እሪል እስቴት እባክህ አትረብሸን በትችል እነዚን ሰዎች አግዝልን እባክህ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Час назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ramarama5784
      @ramarama5784 58 минут назад

      ምን አደረገሽ ቴምር ቤቱን ስለማታገኝው ነው የረበሸሽ😂😂😂

    • @NejatLemmesa
      @NejatLemmesa 48 минут назад

      Tekekel

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 13 минут назад

      ​@ramar😂😂😂😂😂ama5784

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 37 минут назад +2

    አላህ እኮ በራህመቱ ነው የያዘን. የአንዳዲሰወችክፉት

  • @salamagonzaga7985
    @salamagonzaga7985 3 часа назад +25

    በጣ ያሳዝናል ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 часа назад +31

    አሁንኮ የተቸገሩትንም መረዳት አልተቻለም ልብ ይስጣቸው

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 31 минуту назад

    ፈጣሪ ምህረቱን ይስጣቹ ይሄ ነገር በጥብቅ መሰራት ኣለበት

  • @emabet578
    @emabet578 21 минуту назад

    Great people, clean and skilled explained. Very calm, sensitive and fully of compassionate. Thank you.

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 48 минут назад +4

    እናተንም እግዚአብሔር ይማራችሁ በሰው ህመም የሚለምኑትን ልብ ይሰጣቸው በእውነት

    • @almazali4784
      @almazali4784 41 минуту назад

      ኢትዮዺያ ውስጥ መኪና ውስጥ እንደታመመ አስተኝተው የሚለምኑ ብዙ አሉ አትመኑ ውሸት አይደለም

  • @marinamarina226
    @marinamarina226 Час назад +2

    ጌታዬ እኔን ሃጣተኝዎን ልጅህን ይቅር በለኝ ስራ አጣው ብዬ አማርርህለው ጌታዬ ይቅርታህን አትፍገኝ በስው ሃገር በጤና እየጠበከኝ ስራ በማጣት ተነጫነጭኩብህ እግዚኦ ይቅር በለኝ ወገኖቼ ከዚ በሽታ ይስውራችሁ ጤናን የመስለ ነገር የለም ማግኝት ማጣት አለ ባጣንም ባገኝንም ጊዜ ተመስገን እንበል ተመስገን አምላኬ ክበርልኝ

  • @mekdeswundieGhrma
    @mekdeswundieGhrma Час назад +4

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለሁላችንም ማሰተዋልን ያድለን

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Час назад +11

    መንግስት ምንም ይቅር ከተማውንም አያሳምር ይቅርብን የኩላሊት በሽተኞችን የሚረዳልን ብቻ ሆስፒታል ይከፈትና ህንድ መሄድ ቀርቶ አገራችን ይኑረን

  • @bettyethiopia7688
    @bettyethiopia7688 3 часа назад +13

    አግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @Hiwot19-g6b
    @Hiwot19-g6b Час назад +7

    አምላኬ ሆይ ያንተ እንጅ የሰው. ጥገኛ አታራገኝ እንኳ ለአታለ ማሪያም አመታዊይ በአል አደርሳችሁ❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Час назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Hiwot19-g6b
      @Hiwot19-g6b Час назад

      @yeshyemarr8303 ደምርኝ እደምርሀለሁ

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 2 часа назад +8

    ትክክል ናቸው ይቺ ሆዳም ኩላሊት ተሰጥቶአት ድና አይደለም እንደገና ልለምን ብላ ትዳርዋን የፈታችው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 часа назад +11

    አቤቱ አድነን ጌታ ሆይ

  • @JMGD44
    @JMGD44 2 часа назад +26

    ለምን ጠቅላላ ህክምናው በመንግስት በነፃ አይደረግም። ህዝቡም ድጋፉን አንድ ቦታ ብቻ አይደረግም😢😢😢

    • @EdenKifle-zb8bw
      @EdenKifle-zb8bw 2 часа назад +6

      የቱ መንግስት 😅😅😅

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob 2 часа назад +1

      ​@@EdenKifle-zb8bw😂😂😂😂እኮ

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo 2 часа назад +1

      መቀለድ ከባድ አባዜ ነዉ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 часа назад

      ጥቁር አንበሳ ሚኒሊክ ​@@EdenKifle-zb8bw

    • @JMGD44
      @JMGD44 Час назад +2

      @@abab-ql9zo ቀልድ አይደለም። መጀመርያ መንግስት ለጦርነት የሚያባክነውን ገንዘብ በህዝብ ላይ ያውላል። በግል ከመርዳት በህብረት መርዳት ይቀላል። + ወገን ያለው ሲረዳ ወገን የሌለው አይወድቅም።

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 5 минут назад

    እርዕሱን አይቸ የልጅቷ አባትና ወንድም መስለውኝ ነበር ። ፈጣሪ አምላክ ጤናና ሰላም ይስጠን አሚን ።

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 12 минут назад

    Egzeo mharene kerestose Amelake yekere yebelene Amen 🙏

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 31 минуту назад

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ለእንድ ሰው የሚረዳውን ያክል ወስዶ ሌላውን ቢረዳ ምን ችግር አለው የኛ ሰው አለሌብነት ሌላ እናውቅም ባለመኪናዎችም ስራ እርገውታል ሞላጫ ሁሉ ነገምእነሱ ምን እንደሚሆኑ አያውቁም ተባረኩ ጥሩ አስተያያት ነው

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን እንጂ ሌላ ምን ይባላል ወገኖቼ 😢😢😢

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 2 часа назад +6

    እግዚአብሔር ይማረን ሌላ ምን እላለሁ😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 28 минут назад

    እድሜው ይርዘም. ሀብታሙ. ሚስጥራችሁን ዘረገፈባችሁ ሚስጥራችሁን አወጣባችሁ. ሀኪሞችም. እርዳታ የምሰበስቡት ሰወች በህግ መጠየቅ ረለባችሁ

  • @medyia4031
    @medyia4031 Час назад +2

    እውነት ነው!አይጥ በበላው ዳዋ ተመታ ይባላል!አንዱ ባጠፋ ሁሉንም መቅጣት አግባብ አይደለም

  • @ዜድ-ዐ5ኀ
    @ዜድ-ዐ5ኀ Час назад +1

    በጣም ትክክል ናቸው በተለይ ወጣቱ ያነሳው😢😢 አላህ ሁሉን ነገር ያሳካላችሁ😢

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 2 часа назад +5

    ወይ ዘንድሮ አሁንስ ለማንም አልሰጥም እንዴ ጉድ ነዉኮ 😣

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 2 часа назад +3

    Thanks so much for information ❤❤

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Час назад +1

    ብዙ ሀቀኞች እንዳሉ ሁሉ ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ። ብዙ መረዳት ያለባቸዉ ሰዎች እያሉ ብዙ አጭበርባሪዎች ይረዳሉ።

  •  44 минуты назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፡ 🙏🏼ግን ምንአይነት ፡ ጭካኔ ነው እንዴት እንደዚ ይደረጋል😢 ደሞ የምትሉት ትክክል ነው ፡ ቶሎ ወደ ፡ ንቅለተከላው ቢኬድ 🙏🏼

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel Час назад +3

    አምላኬ ሆይ የሰው ጥገኛ እንዳታረገኝ ያንተ እንጂ አቤት የሰው ልጅ ከአውሬ ከፋ 😭😭😭

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 часа назад +11

    ምን ይሻላል የሚታመን ሰው ጠፋ እኮ እንዴት ነው አገራችን ውስጥ የሚቆጣጠር የጠፋው?

    • @ነፃነት-ዸ5ኀ
      @ነፃነት-ዸ5ኀ 53 минуты назад

      ወይ ኢልሲ😂 የትኛው መንግስት?እራሱ መንግስት አጭበርባሪ ነዉ የጫካ ፕሮጀክት የሚያብለጨልጭ ነገር ከመስራት እንደዚህ አይነት ነገሮችን ቅድሚያ ቢሰጥ የድያልሲስ እና ለካንሰር ሕሙማኖች ዉጭ ያለዉ ሰዉ ለእንደዚህ አይነት ነገር ወደ ኋላ አይልም ነበር ብልፅግና #ድንቄምብልፅግና#

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 2 часа назад +4

    አላህ ያሽራቹህ😢😢

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Час назад +1

    አቤቱ ማረን እሔሁሉ የኛ መተላለፍ ነውና በምሕረትሕ ማረን😭😭😭😭🤲

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 часа назад +2

    አይ ዘንድሮ ማንን እንመን አቤቱ አምላኬ ሆይ 😢😢😮😮😮😮

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 часа назад +6

    እራሳቸው ታማሚዎቹ ወይም ቤተሰባቸው ይሰብስብ ምክንያቱም በመሀል የሚጎዱት በትክክል የታመሙት ናቸው እንዳውም የሚከታተሉበት ሆስፒታል ይሰብሰብላቸው ባይ ነኝ።

    • @medyia4031
      @medyia4031 Час назад

      ቤተሰብ አንድ ቀን ሁለት ቀን ሊተባበር ይችላል !ይህ ደሞ የረጀም ግዜ ስለሆነ አሰልቺ ነው

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 часа назад +4

    ወይ ዘንድሮ ማንን እንመን!!

  • @ter2065
    @ter2065 2 часа назад +4

    አስቲ ጨርሸ አዳምጨ እኮምታለሁ ለመፍረድም ከባድ ነዉ አብሶ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ ዉሀ አብዝተን እጠጣ እድሁም አርጓደ ሻይ

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 37 минут назад

    አነታቸውነው በማህበር ሲሰብስላቸው ይተሻለ ራሳቸው ተባብረው በማህበር ለምን አይለሙንም ።
    ህመሙ በጣም አስቸጋሪ ነው።
    እግዛብሄር መንይሳነዋል🙏🙏🙏

  • @emmuabraham1522
    @emmuabraham1522 Час назад +1

    Betam arif program enamesegnalen ❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አላህ የኩላሊትን በሽታን የካንሰርን ያጥፍልን

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 54 минуты назад

    አላህ ያሺራችሁ ያርብ

  • @johnnykassa9508
    @johnnykassa9508 2 часа назад +4

    ጌታ ሆይ እመቤታችን ቅድስት ሆይ ምን ያህል በደላችን የከፋ ቢሆን ነው እንደዚህ የተጨካከነው ያ ሁሉ መዋደድና መከባበራችንን ምን ወሰደብን እባካችሁ የሁሉም እምነት ተከታይ የሆናችሁ በየ እምነታቾሁ ይቅር በለን እንበል ፈጣሪን ትተን ሰውን በማምለክ ነው ለዚህ ሁሉ የተዳረግነው ።በአስተያየቴ ካጠፋው ከልብ ይቅርታ

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 2 часа назад

      ልክ ነሽ መፍትሄ ከፈጣሪ ብቻ ነው

    • @johnnykassa9508
      @johnnykassa9508 2 часа назад

      @Betty-yf9yi ??ልክ ነህ

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 59 минут назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube Час назад +1

    ያአላህ ምን ጉድ ነዉ ዘድሮ 😢

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Час назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ ❤

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 21 минуту назад

    በጣም ጥሩ ሐሳብ ነዉ( ፈጣረ ጨረሾ ያድናችሁ ) አይ🇪🇹 ከቤተሰብ ካልሆነ የሚሉት ድንቁረና " በዉጪዉ አለም ኦረጋን የዉሰጥ አካል ልገሳ ደምን ጨምሮ የፈለገዉ ሰዉ ይሰጣል...

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Час назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ግን በዚ ዘመን ሰው ምነው ርህራሄ አጣ እግዚአበሔር መፍራት ጠፋ በታማሚ እንዴት ይነገዳል ይሄን ፈራሽ የሆነና የበሰበሰ ስጋ ተይዞ እነዛ ታማሚዎች እኮ ትላንት እንደነሱ ነበሩ ምነው ነግ በኔም ይመጣል የሚል አስተሳሰብ ከአምሮአችን ጠፋ አቤቱ ልቦና ስጠን!!

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 часа назад +2

    እግዝዮ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy 2 часа назад +1

    እውነት ነው

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 48 минут назад

    እኔ የምመስለኝ እግዚሐብር የምሰራዉ ግፍ እያጋለጠ ነወ በበሽተኞች ስም ጤነኛ ሰዉ እየበለፀገ ነወ በጣም በጣም ያሳዝናል😢 እግዚሐብር ሕመሚተኞችን ይማር ይማር በእዉነት በጣም ከባድ ነወ 😢

  • @yilem1073
    @yilem1073 Час назад +6

    ሰው በሰው በሽታ ገንዘብ ለመጠቀም ማሰብ ምን አይነት አምሮ ነው ያላቸው😢😢😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Час назад

      እረ በጣም! እንዴት እንቅልፍ ይተኛሉ?

  • @nounounounou6304
    @nounounounou6304 Час назад +1

    ኪዳነምህረት ትርዳቹ!!!

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d Час назад +1

    ምን አይት ጉድ ግዜ ደረሰን ገንዝብ የሚወደድበት ሰዉ የሚርክስበት

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 Час назад

    አለመታደል አምላክ በምን እንደሚቀጣን አለማወቅ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 часа назад +3

    ይሄ ነው እውነቱ 100% ኩላሊት በሽተኞች እውነተኞቹን ማግኘት እና መርዳት ብቻአለቀ

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Час назад

    ፈጣሪይ ይማራችሁ

  • @BelayAsfaw-j7z
    @BelayAsfaw-j7z Час назад +1

    ሴትየዋ በሽተኞችን በየትኛውም መንገድ ትርዳቸው ምክንያቱም ብዙው ታማሚ ቆሞ የሚለምንለት ወገን ዘመድ ልጆች ስለማይኖራቸው ግን ልጂቱ ሙሉ በሙሉ ትክክል ናት ማለቴ ሳይሆን ያንን ጪንቀት እንዳልኩት ወገን ለሌላቸው ቢያንስ የየለቱን ስቃይ በትንሹም ቢሆን መፍትሔ ይሆናል ብየ አሰብኩ ፣፣፣፣፣ ግን ግን ግን ትልቁ ችግር ከመከዳት በላይ ሚዲያ ላይ ሔዳ ስታላግጥ ማየት በጣም ያማል ስለዚህ የልጁ ጉዳይ በጤናውም በስነልቦናዉ በኢኮኖሚዉም ጉዳይ ደጉ የሀገሬ ህዠብ ያስብበት።።።።።።።።

  • @ZizueyayaEyaya
    @ZizueyayaEyaya 31 минуту назад +1

    የአላህ አያቀባብርም የምር ምን ልበል ምንስ ይባላል ዋነዉ ሰውዪ ተለጥፎ ካከውንቱ ዜሮ ምን ይባላል ሆዳሙ ህዝብ በዝቷል ምን ተሻለነ የአላህ በባዶነውዋ እነዚህ ቲክተከሮች የሚበጠረቁብነ እኛነን እኮ እያየንላቸው ያንቀባረርናቸው ቱቱቱ ምድረ ማህይም😢😊

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 41 минуту назад

    አይ እቺ ህሊና ቢሰ እግዚአብሔር ይይላት ቢገባ እሱን የሰጣት እግዚአብሔር ነው በውሰጡ ያሳደራት በፍቅር ሀብታሙ

  • @EthiopaLove-p2r
    @EthiopaLove-p2r 2 часа назад +2

    ምንም አልገባኝ የዚች ሀገር ጉድ ዝብሎ ማየት ብቻ ነው ግን ተጎጂወች ህክምና ሊያጡ ነው

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 2 часа назад +8

    ልጁ እውነቱን ስላወጣ ሊመሰገን ይገባል የታማሚ ገንዘብ የምትበሉ አፈር ብሉ የነሱን ህመም ለናተ ያድርገው

  • @RahelAbera-p9r
    @RahelAbera-p9r 54 минуты назад

    በእዎነት በጣም ያሳዝናል

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ

    አቤቱ አምላኬ😢😢😢😢😢

  • @abigailmarcel7664
    @abigailmarcel7664 Час назад +1

    ከባድ ህግ ሊውጣ ይገባል ።በጣም ያሳዘናል

  • @liyu_Tube12
    @liyu_Tube12 Час назад +1

    እንዴት ይለፍልን በስመአብ ወልድ 😢

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 3 часа назад +3

    እንኩአን ደህና መጣሽ መሲ ከነ እንግዶቺሽ 🌹🌹🌹

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 2 часа назад +1

    አላህ።ቀልብህ።ይስጠን።አውን።ብቀለድ።ብቀለድ።በበሽተ።ይቀለደል😢😢😢😢😢

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Час назад

    ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 3 часа назад +7

    አኔምለው ሰው በጤናው የሚመካበት አይደለም ጤናን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው በሚታመሙት ህይወት መጫወት ሐጢአት ነው መንግስት መፍትሔ ሊያበጅ እና ለተቸገሩት መፍትሔ ሊበጅ ይገባል ።

  • @RahelAbera-p9r
    @RahelAbera-p9r 56 минут назад

    የሰሞነኛው ነገር እውነት እኔም በጣም ተጠራጥሬ ነበር የጥቅም ጉዳይ እደሆነ

  • @asterwoldetnsay4811
    @asterwoldetnsay4811 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር: ይባርካችሁ: እንደዚህ: እውነቱን መናገር: በጣም ተገቢ ነው። የአንዱ: ችግር: ላንዱ : የገንዘብ ማሰባሰቢያ: አጋጣሚ: መሆኑ: በጣም: በግልፅ እየታየ ያለ: የክህደትና: የማጭበርበር: መንገድ: ሆናል።

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 2 часа назад +1

    ወልካም🎉🎉🎉

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 49 минут назад

    ከዚህ ችግር የምትበሉ ሰዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ውይ ባይበላ ብቀር

  • @Zulfaahmed-s1v
    @Zulfaahmed-s1v 43 минуты назад

    ያረብ አላህ ጤናቹ ይስጣቹ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 часа назад +5

    ለምን ግን ታማማው ሙሉ ብሩን እሚአገኙበትን እድል ሀሳብ አይመቻችም😢😢😢😢

  • @sosisosia
    @sosisosia 3 часа назад +3

    ምን ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 Час назад +1

    eridata be tiwuwuki bayihone teru new big points ♥️✅️‼️

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Час назад

    እግዚአብሔር ይማራቹዉ ያማል ስቱ እየ ተሰቃየ እነሱ የሱቅ ንግድ አርገዉት ማየት ያማል ሜን አለ የናተ ስቃይ ለነሱ ቢሰጣቸዉ ስቃዩን በቀመሱት የተረገሙ 😢😢😢😢

  • @Messi__zemene
    @Messi__zemene Час назад +3

    ከዚህ ምስኪን ደሀ ላይ ማጭበርበር እና ከእለት እንጀራው ቀንሶ ባካፈለ በሰጠ የራሱን ህመም ደብቆ ያንተ/ያንቺ ህመም ከእኔ ይበልጣል ብሎ መስጠቱ አያሳዝናችሁም😥😥 የሀገሬ ህዝብ ተበላሽቷል እውነት😢

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Час назад

      በጣም😢የኛ ህዝብኮ መልካም ነዉ ይቅርብኝ ብሎ ይረዳል ይተባበራል ግን ሌባዉ በዛ😢ያሳዝናል

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 2 часа назад +8

    እንዴት ሰዉ ፈጣሪዉን ይረሳል ? 100 አመት ላይኖር ይህን ያህል በበሽተኞች ስም ለገንዘብ ብለን… መዝቀጥ …ነገ እኛ የማንታመም መሆናችንንስ በምን እርግጠኛ ሆንን ?? በሰፈሩት ቂና መሰፈር አይቀሬነዉ 😢😢የዘሩትን ማጨድ ቢዘገይም አይቀሬነዉ???

    • @mastewalgetahun4025
      @mastewalgetahun4025 2 часа назад +1

      በትክክል
      ይሄን ማሰብ የተሳነው ህዝብ ሆኖል ሁሉም😢😢😢😢😢😢

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 3 часа назад +4

    ምን ይሻላል በልቼ ልሙት በተለይ ታሞ ያን ችግር አይቶ እንደገና በነሱ ሰም ነግዶ መብላት አፈር ይበላ

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 Час назад

    እርዳታ በጣም በትውውቅ ባይሆን ትክክለኛ አባባል ነው ሰወች ሲሰጡ የማያልቀውን ከሚሰጠው አለ

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu Час назад

    እዉነት ነው የኮምሺን ስራ ይሰራል

  • @RebekaAdisu-y6t
    @RebekaAdisu-y6t 2 часа назад +3

    ❤❤❤❤❤ ኢትዮ እንፎዎች ዘመናችሁ ይባረክ። ምርጥ ሚድያ

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 31 минуту назад

    ሌቦች የበዙበት ዘመን የምንሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል ፈሪያ እግዚአብሔር ጠፍቶ የገንዘብ ተገዝዢ ሆነዎል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @SemiraAli-g1r
    @SemiraAli-g1r 2 часа назад +1

    ያረብ ጭካኔ በዛብን 😢😢

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 2 часа назад +3

    😢😢ወይ አገሬ በሽታው እኮ በዛ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Час назад

    በእውነት ግን በጣም ነው ልብ የሚሰብር እውነት በህመምተኞች ስም ገንዘብ መሰብሰብ ማለት በጣም ያማል 😢 አምላኬ ሆይ እባክህን ማስተዋል ስጥልን በተሳሳተ መንገድ ሀብት የሚሰበስቡ 🤲😥

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 часа назад +1

    መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሺ ጠብቄሺ ነበር ❤

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ Час назад +1

    ያ እንከፍ መሪያችሁ የጫካ ፕሮጀግትና የሚያብለጨልጭ ነገር ከመስራት በጥሩ ነገር ስሙን የሚያስጠራ የዳይለሲስ ሴንተር የካንሰር ሁሙማኖች የሚታከሙበትን ሆስፒታል ቢሰራ ምን አለበት

  • @GizeLekulu-i1c
    @GizeLekulu-i1c 2 часа назад +6

    የምር ዛሬ አባቴ ይለኝ የነበረው ነገር ገባኝ በዚህ አካውንት ብር አስገባልኝ ስለው ቀጥታ ባለጉዳዩን ካላገኘሽ አልክም ይለኝ ነበር😢😢😢😢

    • @senaitbereket9530
      @senaitbereket9530 Час назад

      እኔም እንደዛው ነኝ ከቻልኩ በቀጥታ እንጅ በጎፈንድሚ ብሞት አላግዝም