የሰላቢ መተት ችግሩና መፍትሄው! ሰላቢ እንደተላከብን እና በውስጣችን እንዳለ የምናውቅበት መንገዶች ከትምህርቱ ይማሩ ከሰላቢ መተት ይላቀቁ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 420

  • @5-so6ux
    @5-so6ux Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Месяц назад

    አሜን ቃለሂይወትን ያሰማልን አባታችን አጋዝተ አለም ስላሴ የሰላቢን መተት ይደምስስሉን🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 года назад +52

    ወንንድማችን እንኳን ለአብርሃሙ ስላሤ ወርሃዊ በአል አደረሰህ ፀጋውን ያብዛልህ ።

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 года назад

      ወንድማችን ዳቆን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ ወንድሜ እዉነት ምን ብዬ ላስረዳህ በመተትና ሰላቢ ሁሌ ላዲሳመት ደም እየተረጨ እናቴ ሳታይ ረግጣ ሽንትና ሰገራ ከልክሎ ተነፋፍታ መንቀሳቀስ አቅቷት ከሞት ያወጣልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ነዉና ክብር ለሱ ይሁን 🙏በመጨረሻም ቤተሰቦቸ ፍቅር ነስቶ ተለያይተዋል😢 አሁን አባቴንና እናቴም እንደነብስ ገዳይ ነዉ የሚተያዩት😢😢 በዛላይ አይጡና ጉንዳኑ ሰላም ነስቷቸዋል 😢እኔም ድሮ የነበራቸዉን ሰላምና ሀብት ፣ከብቱ ፣ ድባቡ አይ ብቻ ፈጣሪ ጤናን ይስጣቸዉ😢😢

    • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
      @maskiyemaryemlijimaskaram6579 4 года назад

      Amen amen amen

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    ህህቶቼ የአሥራት አሥቀምጡ ለቤተክርስቲያን ስጡ ከዛ ገዘባቹ ይባረካል ማርያምን

    • @AGAPEERI
      @AGAPEERI 4 года назад

      እሺ የሚቻል ከሆነ እባክህ ደዉልልኝ ወይ ዶግሞ ልደዉልልህ።ስልኬ ቁጥር 004915210272221። ጥያቄ ስላለኝ ነዉ።

    • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
      @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 года назад +1

      አረ ሤት ነኝ 😌😌😌

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 4 года назад +1

      @@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ ክክክክክ

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 4 года назад +1

      እሽ እህታችን እኔም ጀምሬለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እናተርፍለን እንጅ እናጉድልም

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  4 года назад +4

    እኔን ለማግኘት ከስር ባለው የፌስቡክ ፔጄ በመግባት ማግኘት ይችላሉ።
    facebook.com/Deacon-Henok-page-110782183995434

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን የሆንክ ወንድማችን የሆንክ
    እንኳንም ተፈወስክ ያንተ መፈወስ ለእኛ ተረፈ የሄን ያደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ። የሰላብ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @tigistyilikal7499
    @tigistyilikal7499 3 года назад +6

    ጸጋውን ያብዛልህ መ/ር ግርማንና መ/ር ተስፋዬን ማዳመጥ ስንጀምር ህይወት እየዘራን ነው እመቤቴን ይዘን እስካሁን አለን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    እድሜዬን ባዶ አረገው ፈጣሪ ድረስ እየጠበቅንህ ነው ፍረድ አንተ ፍረድ !!!ወንድሜ እያለቀስኩ ነው የምሠማህ

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ

    ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው እኔም በህይወቴ በመላው ቤተሰቦቼ በጣም ተፈትነናል የነበረንን ሀብት ንብረት ሁሉ ባዶ አድርጎ አስቀርቶናል ከዛም ይባስ ብሎ አባቴና ወንድሜን ዝብለው ከቤት ወተው ይሄው 11 ዓመት የት እንዳሉ ይሙቱ ይኑሩ አናውቅም ጠላት በብዙ ቢፈትን ቸሩ መድኃኔዓለም ግን መቼም አሳልፌ አይሰጥም አሁን የተሰወረውን እንዲገልፅልኝ አብር አክንፍ የተባለ እርኩስ መንፈስን እንዳስርልን አባቴናወንድሜ ካሉበት እንዲያመጣልኝ ቸሩ አባቴ መድኃኔዓለምን ሁል ጊዜ እለምነዋለሁ እመቤቴም በምልጃዋ እንደምትረዳኝ ትልቅ ተስፋ አለኝ በብዙ ተፈትኘ ተስፋ ያስቆርጠኝ እራሴን ላጠፋ ይገፋፋኝ በብዙ ያስነባኝ ብዙ ነገሬን ያሳጣኝ ጠላቴን አሁን ነቅቼበታለሁ ማጣት በጣም ከባድ ነው ግን ከዚህ ይበልጥ የሞት ሞት ከእግዚአብሔር መራቅ መለየት ነው ከእርሱጋር ከሆንን በንስሃ ህይወት ተወስነን በአምልኮት ከበረታን የአምላካችንን ቅዱስ ስጋ ወደሙን ከተቀበልን በሁሉ ነገር ትልቅ ተስፋ እንሞላለን እኛ ወደ እርሱ ለመቅረብ ልባችን በፍቅሩ ስቃጠል ትዕዛዙን ህጉን ስጠብቅ እርሱ ባወቀ ጎዶላችንን በበረከቱ ይሞላል ይህን ሁሉ ላስተማሩን ለአባችን ለመምህር መላከ መክራት ግርማ ወንድሙ እረድም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን እንዲሁም በተለያ መንገድ ለአምልኮ እንድንነቃ የምታደርጉን እንቁ መንድሞቻችንም በጣም እናመሰግናለን አምላክ ቅዱሳን ሰማያዊ ጋር ይክፈላቸው እንደእናተ ያሉ ወንድሞችን እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ብዝዝዝዝዝት ያድርግልን እመአምላክ በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ

    • @temnt
      @temnt Год назад

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢

  • @AinaAmina-s7p
    @AinaAmina-s7p Год назад

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetube1227
    @genetube1227 4 года назад +64

    *እና አስራት በኩራት ስናወጣ በጣም ለውጥ እንዳለው ከራሴ ህይወት ተምሬለሁ አውጡ አስራት በኩራት*

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад

      ስደት ላይ ሆነን ለማን እንስጥ

    • @Tube-ow6kp
      @Tube-ow6kp 4 года назад +1

      እኔአስራት ያጠራቀምኩትን ለጋደኛየ ተቸግራ አበደርኳት 2ወርባልሞላው2000ዲራምኪሳራ ላከብኝ

    • @zenash4659
      @zenash4659 4 года назад +1

      እኔ እያጠራቀምኩኝ ነው አማትበሽበት ማስቀመጥ ትችያለሽ እህታችን

    • @tigyoutube8303
      @tigyoutube8303 4 года назад +3

      በእውነት ቃለህውት ያሰማልኝ መምህር ትምህርት እድ ጠብ ሚል የለሞ እና ደም አስራት ማውጣት በጥቂት ግዜ ወስጥ ለውይጥ አግቸበት አለው በጣም ደስ ብሎኛል

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 4 года назад

      ሞቶል እህቴ በየ ሶሻል ሜዳው መንፈሳዊ ማህበር ፕርብ

  • @ሮሚየባህልምግብቤትሮሚ
    @ሮሚየባህልምግብቤትሮሚ 4 года назад +28

    የራሴ ህይወት መምህር በኔ ላይ ያለውን ነው የነገርከኝ ቤቴን ጋዳዬን የምታቀው ያክል ተሰማኝ ጸጋውን ያብዛልህ መቼም መ/ር ግርማንና መ/ር ተስፋዬን ማዳመጥ ስንጀምር ህይወት እየዘራን ነው እመቤቴን ይዘን እስካሁን አለን

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад +1

      ጠላቶቻችንቢበዙምእግዛብሄርመምህሮችንእያበዛልንነውተመስገን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 4 года назад +20

    እንኳን አደረሳቹ ሥላሤ ከክፋዎች ይጠብቁን
    ተባረክ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @genetube1227
    @genetube1227 4 года назад +4

    *ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፊት ኢትዮጲያ እያለሁ እቤታችን ይላክ ነበር ጎረቤቶች እቅልፍ የላቸውም ነበር እግዚአብሔር ይገሥፃቸው እና እኔ ገዘብ ኣይጠፋብኝም ግን ያኖርሁት እቃ ወይም አስፈላጊ ነገር ከሆነ ከቦታው አለገኜው ፈልጌ ፈልጌ ዝም እላለሁ ከዛም ሰንበት ብየ አገኜዋለሁ እና እግዚአብሔር ያቅልልን እናም አይጥ ብቻ አይደለም እቤት እሚመጡት እይጥ ቁንጫ ጩንግ በሊጥ ውስጥ አባ ጨጉሬ በእንጀራ ላይ ይገኛል እንዳይበላ እጀራው እና የተለያዩ ነብሳት ያላቸው ነገሮች ሁሉ ይመጣሉ በጣም ነው እሚያስጠላ ተግተን እንፀልይ እኔ በስደት 9 አመቴ ነው ግን እንደሰብሁት ስኬታማ አደለሁም እና ያ ሳይሆን አይቀርም ብቻ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን*

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ዲያቆን እንኳን አደርሳቹህ ለአብርሐሙ ስላሴ በዓል የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛም ልቦና ዮክፈትልን ቃሉን እንድሰማ አሜን ፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆችህ ተጨቀናል ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭ዲያቆን ሰው ልሆን ነው መሰል በጣም ነው የማዳምጥህ😭ጌታ ሆይ ሰው መሆን ፈለኩ የኔ መዳኋኒአለም ምን ይሳንሐል ሰው አርገኝና ሰው ይግርመው😭😭የተዋህዶ ልጆች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር🙏

  • @BezaQatar
    @BezaQatar 13 дней назад

    ❤❤❤ amen amen amen amen amen

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 года назад +7

    ስላሤዎች የሁላችንም ቤት ይጎብኝልን በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃሐህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 года назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫ የኔ ኮልታፈ ስወደህ😅

  • @dgu7rtu825
    @dgu7rtu825 Год назад

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude meharena ema flker Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing memehern ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን እንደናተ ያሉ መምህሮቻችንን ያብዛልን እንድነቃ አርጋችሁናል

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 года назад

    እኔ ያገባሁት በቁርባን ነበር። ባገባሁ ከጥቂት ወሮች በኋላ አልጋውን ሳነጥፍ ፀጉር በላስቲክ ተቋጥሮ አገኘሁ። በሌላ ጊዜ ደግሞ ኮርደሩ መሬት ላይ በሶፍት እንደ አንጀት የሚመስል ተጥሎ አገኘሁ ይሄን ሁሉ ያደረጉብኝ የባለቤቴ ቤት ውስጥ ነው። እኔ የምኖረው ውጭ ሀገር ነበር። ባለቤቴን ያገባሁት ሀገር ቤት ሄጄ ነበር። ወደ ውጪ ሀገር ተመልሼ ከመጣሁ በኋላ ግን ህይወቴ ተዘበራረቀ። የቤተክርስቲያን አገልግሎቴን ስራየን ጤናየን ገንዘቤን ድሮ የነበረኝን ደስታ ከአጠገቤ ያሉ ሰዎች ሁሉ እራቁኝ። ከነበርኩበት ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በውጭ ሀገር ቀየርኩ። አሁን ከባሌም ተፋተናል ይህ የሆነው በባለቤቴ እንቢተኛነት ነው።አሁን ለብቻየ ከሰው ተለይቼ ብቻየን ቀርቻለሁ መዘመሬን መቁረቤን ትቻለሁ ከእግዚአብሔር በስተቀር።
    በፀሎታችሁ አስቡኝ።

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 4 года назад +23

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኲን ለቅድስ ስላሴ ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሰህ አደረሰን የአባታችንን የአብርሀምን ቤት የጎበኙ ስላሴዎች እኛንም ይጎብኙን አሜን

  • @chalachewkerie3245
    @chalachewkerie3245 Год назад

    እዉነት ነዉ በሁሉም ቤት ያለነገርነዉ ወድሜንተስፋማርያም በፆሎት አስበዉ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 Год назад

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ይህ የሁላችንም የህይወት ፈተና ነው ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅልን

  • @mekonnenbeza9377
    @mekonnenbeza9377 Год назад

    እግዚያቤሕር ቃልህይወት አባታችን❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን በጣም መዳሓኒት የሆነ ነው ያስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በርታ ጠንክር ገና ብዙ ህዝብ ትፈውሳለህ እንደ አባቶችህ እሽ ።

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 9 месяцев назад +1

    መምህሬ የልቤ ነው ያስተማርከው የሚገርም ነው በተለይ አይጥ ይላክብሃል የነበረህ የሥራ ሁኔታ ሰላቢ ወዳ ሰራው ሰው ይሄዳል ያልከው በጣም ትክክል ነው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሄኖክ ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር አሜን አሜን አሜን ♥️🤲

  • @tigistyilikal7499
    @tigistyilikal7499 3 года назад +2

    በጣም ይገርማል ይኸ ነገር በኔም አለ በኪራይ ቤት እየኖርኩ በጣም ብዙ ቤቶች ውስጥ ከእኔ ቤት ብቻ ይኖራል አይጡ ማለት ነው ከዚያ በጣም ሲመርረኝ እለቅቃለሁ በሄድኩበትም ሁሉ አይቀኝም ገንዘብም በጣም ነው የማጠፋው ሲያልቅብኝ ደግሞ እጨነቃለሁበጣም ይገርማል እረ ብዙ ነገር ነው ያለብኝ ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ አባቶች ፀሎታችሁ አይለየኝ፡፡

  • @yewubneshlove876
    @yewubneshlove876 4 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣህልን ወድማችን ዲያቆን ሄኖክ
    ኤፍታህ በልን👏 ጆሮ ሳይሆን ልባችን የሚሰማ አድርግልን አሜን👏💒💚💛💖

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 4 года назад +1

    ወድማችን ዲያቆን ሄኖክ ያብርሀሙ ስላሲ እድሚ ከጤና ይስጥልን መልካም ትንህርት ነው ያገኝውት እኔም ሳልባርክ አልጋግርም የበለጠ እንድጠነክ ስላረከኝ ስላረከኝ በልኦል እግዚአብሔር ስም አመሰግናለው እባክህ አጸደ ማርያም ብለህ ጸልይላት እናቴ በመተትና በሰላቤ መንፍስ እየተሰቃየች ነው እኔ ያለውት በውጭ ሀገር ነኝ ፀሎትም ስግደትም እያረኩኝ ነው እግዚአብሔር ከፍቀደ ወደሀገሪ ቅድስት ገዳማትም እድገባ ወለተማርያም ብላቹ በጸሎት አስቡኝ🤲🤲🤲🤲🙏🏾

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 3 года назад

      May the Lord help you and your family

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale Год назад

    እግዚአበሔር ይባርክህ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የድንግልማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘርህን ይባክልህ የሰዉን ልጅ ችግር ተረድተህ መፍትሔዉን ሥላስተማርከን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የዉርስልን ፣

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 4 года назад +4

    በየቤታችን ብዙ ችግር አለ በክፋት የተሞሉ ስራቸው ክፋት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክልን

  • @mal4048
    @mal4048 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን. አሜን አሜን አሜን

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 4 года назад +3

    አሜን(3)ሥላሴዎች የሁላችንም ቤት ይጎብኝልን በረከታቸው ይደርብን ቃሐህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hshshsshh1098
    @hshshsshh1098 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እንኳን ደና መጣህልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።ወንድሜይናመጣህልን።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክከነ ቤተሰባቹህ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 года назад +4

    ወንድማችን ሄኖክዬ እኔ በስደት በጣም እቸገር ምንም ብሬ አይበረክትም በቃ ካለኝ ያንቀዠቅዠኛል ከዛ የዛ አንድ አመት ከ8 ወር አካባቢ ይሆናል መፀለይ መሥገድ ሥጀምር ቤቴ ውሥጥ ነፍሣት ዝንብ እንዲሁም ነጭ ትል ልክ ምግብ ልሠራ ኪችን ስገባ ትሉም ይመጣል ከዛ ሄኖክ እንዳለው አሥራት ሣወጣ አንድ ደሀ አጠገቤ ሣግዝ ተርፎኝ ሣይሆ ከጎዶሎዬ ሣግዝ የፀሎት ውሃ ቤቴን ሥረጭ እንዲሁ ንሠሀ ሥገባ ለ2 አመት የጠፉዉ ወንድሜ ወደ ቤቱ መጣ አሁን እኔ በሥደት ብሆንም ሥለሁሉም እግዛቤር ይመሥገን በሀይማኖታችን ብዙ የሜያሥተምሩንን ሄኖክ ወንድሜ ታዬ መምህር ተሥፋዬ ናቲ በእዎነት ኑሯቹ ይባረክ ከጠቀማቹ ብዬ ነው ያካፈልኳቹ

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 4 года назад +3

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ በፀሎት አስበኝ ፤
    ንቁ ንቁ ንቁ የጠላትን ስራ ወገኖቼ፤

  • @tibekassu1927
    @tibekassu1927 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Год назад

    ይገርማል አመት ሆነኝ እንዲህ አይነት ነገር የጀመረኝ ደሞዝ ተቀብዬ 3ቀን አይቆይም ሌላው ቤት ውስጥ አይጥ ብዙ ነው ቁጭ ብለን የምናየው በጣም ይገርማል።የሰላቢ መተት መኖሩን በደንብ ነው ያወኩት።

  • @baqalachbalcha7279
    @baqalachbalcha7279 Год назад

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @እህተማሪያም-ገ6ቸ
    @እህተማሪያም-ገ6ቸ 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደህና መጣህ
    በጣም ከባድ ነው ትክክል ነህ እኔ ለጓደኛየ የዛሬ አመት አበድሪኙ ብላ ሰጠሗት ይህው አመት ሆነኚ ከዛ ወዲህ በአካውንቴ ገቢ አድርጌ አላውቅም እየሰራሁአልበቃኚ ብሎ ብድር ውስጥ ገብቸ ብድሩን ለመክፈል ራሱ ተቸግሬ ነበር ችግር በላይ በላዩ እየተደራርበብኚ በመከራ እመብርሃንን ለምኘ ይሄን ብድር እንድከፍል እርጂኚ ብየ ነው የተገላገልኩት
    ስጭኚ ስላት አመናጨቀችኚ በጣም አስቸጋሩ ነው ወንድሜ ዲያቆን በፀሎትህ አስበኚ እህተማሪያም ብለህ
    እውነት ነው ወንድሜ ሰባት አመት ከአንዱ ሃገር ወደሌላው እየዞርኩ በማዳም ቤት ጉልበቴን እድሜየን ጨርስኩ አካውንት ውስጥ ገቢ ማድርግ አልቻልኩም አሁን ደሞ ከላይ እንደፃፍከት የባሰ መጣብኚ እህት ወንድሞቸ እባካችሁ በፀሎት አስቡኚ

  • @TrhasGrmay-d7x
    @TrhasGrmay-d7x Год назад

    አድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣረ ለእኛ ሲል

  • @Tselot-z5k
    @Tselot-z5k 4 года назад +10

    እኔማ አሁን አሁን እንደዉም እግዚአብሔር ይመስገን አስራት በኩራት ማዉጣት ስጀምር ተሻለኝ እንጂ በፊት ዝም ብዬ በማይረባ ነገር ነዉ የማወጣዉ ደሞ በጣም ያምራል ብዬ የገዛሁት ነገር የማይሆን ሆኖ አገኘዋለሁ ደሞ ዉስጤ ምን ልግዛ ምን ልግዛ እላለሁ

    • @minjartube4522
      @minjartube4522 4 года назад +4

      Ena Erasu Ye 4 amet sera birr yet endegeba alawekem aserat saweta gen be 1wer new leunetun yayehut egziabehar yemesegen ye dinegel mariyam lij

    • @wobetz7961
      @wobetz7961 4 года назад +5

      ከአንድ እህቴ ምን ተማርኩ መሰላችሁ ሁሌ ገበያ ወታ ልክ ልትከፍል ስትል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ትላለች። እኔ ግን ቀይ አሁን እዚህ እስቶት ስገባ አማትባለሁ ስከፍል አማትባለሁ እላለሁ ግን ይኽው አንድ ቀን ተሳክቶልኝ አያቅም። ውስጤን ስውር አርጎኝ እቤቴ ስገባ ትዝ ይለኛል። ምናልባት ለናንተ ይጠቅም ይሆናል ብዬ ነው ተሞክሮውን ያካፈልኳችሁ። እግዚአብሔር ይርዳን

  • @helenbultum3600
    @helenbultum3600 4 года назад +3

    እንኳን አደረሰህ ለአብርአሙ ስላሤ

    • @helenbultum3600
      @helenbultum3600 4 года назад

      ኸረ ወንድሜ ይኸው ሰባት አመት ሊያልፈኝ ነው ምንም የለም

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ጨመሩ የባርክ ዲያቆን ወንድሜ

  • @ወለተምካኤልጫልቱ
    @ወለተምካኤልጫልቱ 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰውረን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 года назад

    መምህራችን ሄኖክ ስላሞትን ያብዛልን እርሶና መምህር ተስፋየ ቢቻላችሁ እናቶች ልጆቻቸው ጦጦ አልጠባ ሲላቸው ይግታቸዋል እናተም ህዝብ ነፃ እንዲሆን የተለያዩ መንፈሳዊ መንፈስ ይሰጡናል ብቻ የናተ አይነት መምህር ያብዛልን።

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ብሎ ነው በእናንተ ላይ አድሮ እኛ ከአጋንንት መንጋጋ እያመጣን ነው መምህር ሔኖክ በርታ የአባታችን የመምህር መንክር አባ ግርማ ወንድሙ የፈውስ ውጤት ነህና በርታልን የአባታችን ፀጋና መንፈስ ቅዱስ በእናንተ አድሮ ለወግን የምትጠቅሙ ሀዋሪያት ያድርግልን አሜን ፫ ውድና እንቁ የተዋህዶ ልጆች ሌላ የማይሆን ነገር ላይ ጊዜያችንን ከምናቃጥል በመንፈሳዊ ህይወት ከመምህሮቻችን ጎን ቆመን መልካሙን ነገር መቅሰም አለብን በርቱ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መምህር አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጌታ ሆይ እኛ ከማናቀው አንተ ከምታቀው ፈፅሞ ሰውርን አሜን ፫ መምህር የአርብ ሀገር እህቶቻችን ስትል እንባ ተናነቀኝ በተለያየነገር ተይዘናል አዚም ተደርጎብናል የእኛን መከራ ስቃይ ማን አዎቀልን 😭😭😭እግዚአብሔር በምህርቱ ይድርስልን😭😭

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 4 года назад +1

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የተቸገርኩበት ነው አስቤዛ እንኳን ገዝቼ በማግስቱ የምሰራ ነገር አጣለው እንሰራለን በረከት የለም ውይ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን።

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን በአገልግሎት ያበርታልን ጥሩ መረጃ ነው

  • @መሲየተዋህዶልጅነኝ
    @መሲየተዋህዶልጅነኝ 4 года назад

    ወንድማችን በእወነት የአባታችን ፍሬ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከታሰርንበት እስራት የአባቶቻችን አምላክ ያስፈታን አሜን አቤቱ በስደት ያለነው በዚህ ነገር ተሰቃይተናል ሰርተን እንዳልሰራን ኡፉፉፉ እኔማ ደከመኝ ስንቱ ጓደኞቸ በዚህ ስቃይ ውስጥ አሉ በስመ አብ በፆለታችሁ አስቡን ወልደ አማኑኤል ወልደ ያሬድ እነዚህ ወንድሞቻችን በአካል ቁመው ግን ባዶ የሁኑ ብቻ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ወለተ ስላሴ

  • @NaomiBerhe
    @NaomiBerhe 4 года назад +1

    ቃለሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ዲያቆን ሄኖክ

  • @enatm2605
    @enatm2605 3 года назад

    አሜን

  • @ቅዱስገብርኤል-ጨ9ኘ
    @ቅዱስገብርኤል-ጨ9ኘ 4 года назад +2

    እውነት ነዉ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።በፀሎትህ አስበኝ ደካማ እህት ወለተ ፃዲቅ

  • @alemdesalegn4464
    @alemdesalegn4464 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 9 месяцев назад

    የማይታወቅ እንሰሳ ሥጋ ቢሮዬ ውስጥ አገኘሁት በጣም ይገርማል

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሜ ስደት ላይ ነኝ ሀፍታም ወለተ ማሪያም ብለህ በጾለት አስበኝ ለውድሞችህምንገርልኝ
    እናቴ ታጎራነበር ዛሬ ግን ለምኘ ቆርበውልኜን ግን ውድሜን አሳሰሮ ኡስቀመጡው እህቴም ትዳሯን ልታጣነው
    ወልደሰበት ብለህኡስብልኝ ስደት ክፊነው ወድሜ የሚያውቅያውቀዋን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @abemar3653
    @abemar3653 4 года назад +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እውነት በምንማረው ትምህርት ተለውጠን ለገነት ለመንግስተ ሰማያት ሁላችንን ያብቃን።

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 3 года назад

    እናመስግናለን ወንድማችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን ይህ መተት የሁላችን ችግር ነው ሁላችው በፀሎታችው አስቡኝ የተዋህዶ ልጅች ጽጌ ማርያም እያላችው

  • @digafetamrat6893
    @digafetamrat6893 3 года назад

    አሜን [ ፫ ] ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባርክልን ።

  • @መታገስዋጋአለው-ገ9ጰ
    @መታገስዋጋአለው-ገ9ጰ 4 года назад +1

    እንኳን አደርሳቹ ለ አብርሃሙ ስላሴ። ወንድማችን እግዛአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰመልን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛል

  • @elcisami5390
    @elcisami5390 4 года назад +2

    ትክክል ነህ እኛ ቤት እንጀራ መጋገር ካቆምን 2አመት ሆኖናል የያዝነውም ገንዘብ ይበተናል በገንዘባችን የምናከናውነው ነገር የተወሰነ ነገር ብቻ ነው በየ ሳምንቱ በግ እያረድን የምንበላ ሰዎች ነበርን አሁን ግን ደሀ ሆነናል የምንበላውም የለንም ሰላቢ እንደሆነ ግን እናውቃለን ከባድ ህይወት እየኖርን ነው በማጣት ውስጥ መኖር ከባድ ነው አለቀስኩ ፀለይኩኝ አለቀስኩ ግን ለውጥ የለም ችግር አይተን አናውቅም ነበር አሁን ችግረኛ ሆንን አባቴ ኮንትራክተር ነው የሚሰራው ከቫትና ከ ግብር ውጪ ለቤታችን ትርፍ ምንም አይነት የለንም

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን በዚን ሳምት ነዉ ቪድዮዉን ማየት የጀመርኩ ፀጋዉን ያብዛልክ ወድማችን

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 года назад +1

    ቃል ህይወትን ያስማልን ውድማችን እግዚአብሔር ይጥብቅኽ ፅግውን ያብዛልኽ

  • @tigistyilikal7499
    @tigistyilikal7499 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ሁሉን ትምህርትህን እከታተላለሁ ከጎጃም ደ/ማርቆስ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ባፀሎት አስበኝ ስሪኩታ ማሪያም

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 3 года назад

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @addisubereded198
    @addisubereded198 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ወንድሜ

  • @Tube-kk8yo
    @Tube-kk8yo 4 года назад

    እግዚብሔር አግልግሎት ዘማን ይበረክልህ መምህረችን🙏

  • @teklele8442
    @teklele8442 Год назад

    አመሰግናለህ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @serkalemassefa7562
    @serkalemassefa7562 3 года назад

    እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 4 года назад +1

    ፈጣሪ ይርዳህ የኔን ህይወት ነው የነገርከኝ ከ ፈጣሪ ጋ እዋጋዋለው አመሰግናለው ወንድሜ

  • @konjomohammedmohammed542
    @konjomohammedmohammed542 4 года назад

    አንተ ሰወ ግን እንደ መምህር ግርማ ወንድሙ የህይወት አባት የሆኑ አንተም እንደ እሳቸው የምትሰጠው ትምህርት በአጥንት ይሰረፃል በጣም ደስ ይላል ግሩም ነወ በተለይ በተግባር መቀጥቀጥ የምታሳየው ይሰራል በረታልን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад

    ወንድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 года назад +3

    ወንድማችን እንደምን አደራችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @hannaalemu574
    @hannaalemu574 3 года назад

    amen amen amen

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 4 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ የቡሩካን አባቲችን ፍሬ።

  • @መቅዲየክርስቶስባርያ

    ወንድም አምላክ ይባርክህ እዉነት ሁሌም የምትለቃቸዉ ትምህርቶች ብዙ ተለዉጬበታለዉ ይህ የሰላቢ መንፈስ ያልከዉ በቤተሰቤ ላይ ደርሷል

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 года назад +1

    እኔ ምስክር ነኝ አረብ ሃገር 12 አመት ሆኖኛል ግን ምንም የለኝም አገሬም ብገባ መግቢያ ቤት የለኝም እረ ግራ ገብቶኛል ምንም ሳይኖረኝ መግባት አልቻልኩም እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ግን ሁሌም ከኔ ጋራ ነው አንድ ቀን ሰው እሆናለ ተስፋ አለኝ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 4 года назад

    Amen amen Egziabhere Yimesgen kale hiwot yasemalin memehirachin 🙏✝️⛪️

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዲቆን ሃኖክ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wobetz7961
    @wobetz7961 4 года назад +1

    አሜን እንኳን ለአብርሀሙ ሥላሴዎች ክብር በአል አደረሰን። ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ። እባክህ በባለቤቴ ላይ የሚደርሱት ችግሮች በጣም እያዳከመን ነው። በየ ሳምንቱ በንብረት ላይ ጥፋት እያደረሰብን ነው። እባክህ ፈቃድህ ከሆነ ስልክ ቁጥርህን ብትፈቅድልኝ እና ብደውልልክ? በጣም ምክርህ ያስፈልገኛል

  • @ሰርካለምግርማሰርካለምግር

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @helinawendemagene8658
    @helinawendemagene8658 2 года назад

    ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 4 года назад +1

    ወንድማችን እንካን ደና መጣህ ቃለ ሂወት እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 4 года назад +1

    Amen amen amen

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад +1

    አልቀናል እመቤቴ ቅዱስ ገወረጊስ ይገስፀዉ የኔ አባት በመተት በሬ ከጋጡ አይታሰረም ላም ወወት አናቅም ሁለዬ እናለቅሳለን ወይኔ አቤቱ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 4 года назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን የዘሬው ትምህረት የእኔ ህይውት የሚያሳይ ነው
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት
    ያሰማልን እውነት የዛሬው ትምህርት የኛ
    ቤት ያለ ችግር ነው ሳሰበው እራሱ ያሰፈራል
    በጣም አይጥ ያሰቸግር ነበር መተኛት አይታሰብም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር
    ይመሰገን ጠፍቷል በፀበል እምነት በፀሎት ።

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 4 года назад +2

    ዲስላይክ ግን ያረጋችሁ ምን ነክቷችሁ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችሁንን ያብራልን ያብራላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሃናየማርያምልጅ-የ8ዸ
    @ሃናየማርያምልጅ-የ8ዸ 4 года назад +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏 በጣም ትክክለኛ ነገር ነው ያስተማርከን የደረሰበት ያውቀዋል እውነት,ከባድ እና ፈታኝ ሕይወት ነው ሚሆነው ሕይወታችን,ርኩስ መንፈስ አብሮን የሚኖር ከሆነ ,ስላሴዎች ይፍቱን ከታሰርንበት 🙏🙏🙏