Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ለመድሃኒ አለም ወርሃዊ በአል አደረሰህ ወንድማችን እውነት ልዩ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን፫።
በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ሁሉም ሰው ሊያደምጠው የሚገባ !!!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉድ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ጥዑም የሆነ ትምህርት ነው ልቦናን የሚያበረታ ተባረክልን ወንድማችን እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ሰንበት ትምህርት ቤት እያለሁ እና አሁን ባለሁበትም ሃገር በደንብ እስግድ ነበር አሁን ግን በጣም ነው ትንሽ ስጀምር አዉቆ ጉልበቴን ያመኛል እና በጸሎትህ እስበኝ አስካለማርያም እና ሃይለሚካኤል እናመሰግናለን በርታልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ
እሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን በፀሎት አሥበኝ ወለተ ኪዳን እባክህን እመብርሃን ትጠብቀን ቃለህወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዝግጅት ዘመንህ የተባተባረከ ይሁን
ዲያቆን ሄንክ ወንድሜ በፆሎትህ አስበኝ የመርሳት ባህሪ አለበኝመልካም ቀን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ በእውነት በትምህርትህ ቡዙ ጥቅም አግቻለሁ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኻን አደርሶት ቀሲስ ሄኖክ ምን ብየ እደማመስግንህ አላቅም የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ይግለፅልህ ቃለህወት ያስማልን
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወይ በጌታ እኔ እየፀለይኩ እንቅልፍ ከምችለዉ በላይ ያዳፋኛል በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል እያላቹህ እህት ወድሞቼ
ስላምህ ይብዛ ወንድሜችን በጣም እናመሰግንሀለን እኔ ትምህርትህን በማዳምጥበት ጌዜ እንቅልፈ በጣም ያሸንፈኝል እባክህ ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ
መምህር እኔኮ ገራገብቶኝ መንፈስ ከወጣ በዋላ ለምንድነው በፀሎት የማልበረታው ለምንድነው ድካም ድካም የሚለኝ አንተ እንዳልከውም የፀሎት መፃሀፍትን መቀነስ መሠልቸት መምህር ያልከው ነገር ሁሉ ልክ ነው በጣም ነው የማመሠግነው እግዝያብሔር ፀጋውን ያብዛአልህ ትልቅ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ዲያቆን ሄኖክ እንደምን አለህ! የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ ለቸሩ መዳኋኒአለም🙏የት ናቹህ የዲያቆን ሄኖክ ተማሪዎች ኑ አብርን እንማር👏ፈቅረ ዮሐንስ//ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን👏
እግዚኣቢሄር ይመስገን።እንኳን አብሮ ኣደሰሰን
@@trhasmeharihagos9666 አሜን ፫😍
እኳነ አብሮ አደረሠነ የእግዚአብሔር ወዳጆቺ የዲግል ማረም ልጆቺ በያላቺሁበት መዲሀኒ አለም አለሁላቸሁ አትጨነቁ ይበላቸሁ🙏🙏🙏
@@tghh1076 አሜን ፫😍
ክኔየበረታቸው በፀሎታቸውአስቡኝ አሰሪይ አጨናነቀቸኝ ተከተቢእያለቸ እኔአልፈልግምአልኩ
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከልህ 🌹🌹🌹
አሜን አሜን አሜን ቃልሂውት ያስማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሄር ያክብርልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ትክክነህ እህቶቸ በርቱ እኔ አርጋኖ ሳነብ ነበር አሁን ግን ትቸዋለሁ ስራ ላይ ስሆን አስታውሰዋለሁ የጾሎት ስአት ይደክመኛል እንቅልፌ ይመጣኛል እድሁም የአባታችን የመላከ መንክራት የጻፉትን መጽሀፍ እጀምራለሁ አቋርጠዋለሁ
እኔን ለማግኘት የምትፈልጉ ከስር ባለው የፌስቡክ ፔጄ ሊንክ በመግባት ልታገኙኝ ትችላላችሁ።facebook.com/Deacon-Henok-page-110782183995434
✝️በስመ አብ ወ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን :: እንደምን ሰነበትክ? ዲያቆን ሔኖክ ! ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን አሜን ::
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ አዎ ልክ ነህ እኔ አርጋኖ እፀልይ ነበር ግን በስዓት ማነስ ምክንያ ዉዳሴ ማርያም ብቻ እንድፀልይ ሆንኩኝ ለካስ ይህም አለ እኔ እኮ በጣም ግራ ይገባኛል አመሠግናለሁ ዲያቆን
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመኒህን ይበርክልህ ፀጋውን ያብዘልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያስማልን
አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በርታልን እኔ አልተከተብኩም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
ናይ ብሓቂ ድያቆን ሓወይ እግዚአብሔር ምስትውዓሉ ይዓድለና
ቃለ ህወት ያሰማልን አብዚቶ ይባርክልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለየ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ያርዝምልህ በፀሎትህ አስበኝ እኔ በጣም ሰነፍ ነኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ እያልክ እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን
ትልቅ ትምህርት ነው ወንድሜ፡ ፈጣሪ ይስጥልን
በእውነት ለውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያድድልልን
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንኳን ዳና መጠህልን ፀገውን የብዛልህ ቃላህወት የሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ዳቆን ቃለህውት ያሰማልንእኛምሰምተን ለመተግብር ያብቃን አሜን
እግዝኣብሄር ይመስገን እንካን ደህና መ ጣህ ወንድማችን
AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen wademachin 💚 💚 💚
እድሜ ይስጥ መምር እውነት ነው ስሞኑም ስራ እያበዛብኚ ስግደት እና መቁጥራ አስትቶኛል እባክ በፀሎት አስበኚ ወለተ ማርያም ነኚ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን መጣህልን መምራችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ፀጋው ያብዛልህ
Wow you preaching style very interesting and important I'm inspire thank you.
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስማልን
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልንህ አሜን
በእውነት ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የተዋህዶ እንቁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን
amen amen amen kalehuwet yasemaln
Egzybher yemsgen amen amen amen wed memhrachin inkwan beselam Btena metakilni tsgawin yabzalki
አዎን አለልኝን በጣም ነው የምከታተለው ጎበዝ ልጅ ነው በርታልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክእሺ አምላክ ቅዱሳን ይታደገን 🙏🙏🙏
ቃለሒወት ያሠማልን መምህር 🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ነው እ አጋጥሞኛል ድርሳነ መደኅኒአለምን እፀልይ ነበር እንደት እንደሆነ አላውቅም ቅድም ከአንድ ሰአት በፊት ነው ያስታወስኩት ደንግጨ ለምን እንዳቋርጥኩ ሳስብ ራሱ ምንም ምክኒያት የለም እግዚአብሔር ይገስፀው እንድህ የሚያደርግብንን መንፈስ አማኑኤል ይሰርልን እህተማሪያም ብለህ በፀሎት አስበኚ ዲያቆን ሄኖክ
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabarkilanya Wendamchen
ቃለ ህዮት ያሰማልን ዋንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
Enamesegnalen Wendm, betseloth asben, hayle eyesus negn
Amen kalehiwot yasemalin wadimachin
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
ቃለሀይውትያሰማልንእግዚአብሔረ ፀጋውንያበዛልህ
ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን በጣም ጥሬ ትምህርት ነወ እናመስግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ💓💓🙏🙏🙏
አሜን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣክ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን ብዙ ነገር ካንተ እየተማርን ነው
Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude meharena ema flker Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing memehern ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማህ
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስግን
Kalehiwet yasemaln, deacon Henok, egziabher amlak xegaw yabzalh, mihretu yilakln, Amen.
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
Kalehiwot yasemalin tsagawun yabzalik wandimachi
egziabher yestehe deacon henok.
Amen Kalheywot Yasemaln Wondemachen Tegawun Yabezalh
Amen Amen Amen kali hiwoten yasamalin wadimachin
ቃለሂውትይሠማለን
በርታልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አዎ በዱባይ በደንብ የሚሰራው ቶክቶክ ኮል በደንብ የሰራል ቪዲዮ ኮል ሁሉ በደንብ ይሰራል የሚደውለውም የተደውለለትም የዚህ አኘ መኖር አለበት ጠራቱ ልክ ቀጠታ የተደውለ ነዉ የሚመሰለው
Amen Amen Amen memerachin bwunat kale hiwot yasemalin Egziabher tegawun yabezalih beritalin
አሜን አሜን አሜን ወድማችን እንኮን ደህና መጣህ 27 እንኮን አደረስችሁ
ሃያስባት ምን ?/እሚባለው እንኳን ለቸሩመድሃኒዓለም አደረሳችሁ በሉ ቁጥርማስቀመጥ ጥሩ አደለም ስሙን መጥርት የዛንግዜ ጠላት ይቃጠላል ይቅርታግን ኮመት ስለማነብነው በርቱ
በተክክለ
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫
መምህር ቃለህይውት ያስማልን ለቤትህ አዱስ ነኝ በጣም ታስፍልገኛለህ ከፍጣሪ በታች ከቻልክ
ቃለ ሂዉት ያሰማልን ወንድማችን
ወለተ ሚኪያሂል ብለህ ፀልይኝ አስገድደው ከትበውናል
Kalehiye wote yasemalen
እንካን ደሕና መጣሕ ዳቆን ሔኖክ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት እንደውም ትላንትና ነው ማዳማ ካልተከተባቹ ብላን እንዴት ይሻለናል ታዲያ በፀሎት ሰአት አስበኝ እኀተማርያም በለሕ ወንድሜ
Gedat aydelm eko dubai lay no bey kelhon kebakedshen tekbtsh selot alrgsh segdsh abun zebsmayt behodsh eyalh alwgam beychew kalhon wed hagra bey yetwshal ayzosh
Amen Amen Amen
አሜን ፫
ለወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ያባርክልህ ወንድሜ አንድ ነገር ላስቸግርህ የአባታችን ስልክ ቁጥር ላክልኝ የመምህር ግርማ ስልክ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Enamsegenaln wendmachen E.G yebarkh
እድሜና ጤና ይስጥህ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክ እኔ በትምህርትህ ተጠቅሜአለሁ ግን በቆጠርያ የሚመታው እሰከመቼ ነው?
Egziabher yemesgen selameh yebza be ewunet kale hiwot yasemalen tsegawun yabzaleh
እኔ የሚዘገንነኝ ጠላቴን ተሸክሜ መኖሬ .ሁሉን ትተን እንደሃዋርያት ቆርጠን እግዚአብሔርን ካልተከተልነው ጠላት መቼም አይተኛም ፅናት ብርታት ታማኝነት እስከሞት ድረስ መታመን !
Amen Kale hiwot yasemalen..gen ebakih aba girma yet new yalut nigeregn..be dingil mariam nigeregn ????
ቃለሕይወት ያሰማልን
እንኳን ለመድሃኒ አለም ወርሃዊ በአል አደረሰህ ወንድማችን እውነት ልዩ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን፫።
በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ሁሉም ሰው ሊያደምጠው የሚገባ !!!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉድ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ጥዑም የሆነ ትምህርት ነው ልቦናን የሚያበረታ ተባረክልን ወንድማችን እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ሰንበት ትምህርት ቤት እያለሁ እና አሁን ባለሁበትም ሃገር በደንብ እስግድ ነበር አሁን ግን በጣም ነው ትንሽ ስጀምር አዉቆ ጉልበቴን ያመኛል እና በጸሎትህ እስበኝ አስካለማርያም እና ሃይለሚካኤል እናመሰግናለን በርታልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ
እሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን በፀሎት አሥበኝ ወለተ ኪዳን እባክህን እመብርሃን ትጠብቀን ቃለህወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዝግጅት ዘመንህ የተባተባረከ ይሁን
ዲያቆን ሄንክ ወንድሜ በፆሎትህ አስበኝ የመርሳት ባህሪ አለበኝ
መልካም ቀን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ በእውነት በትምህርትህ ቡዙ ጥቅም አግቻለሁ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኻን አደርሶት ቀሲስ ሄኖክ ምን ብየ እደማመስግንህ አላቅም የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ይግለፅልህ ቃለህወት ያስማልን
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወይ በጌታ እኔ እየፀለይኩ እንቅልፍ ከምችለዉ በላይ ያዳፋኛል በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል እያላቹህ እህት ወድሞቼ
ስላምህ ይብዛ ወንድሜችን በጣም እናመሰግንሀለን እኔ ትምህርትህን በማዳምጥበት ጌዜ እንቅልፈ በጣም ያሸንፈኝል እባክህ ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ
መምህር እኔኮ ገራገብቶኝ መንፈስ ከወጣ በዋላ ለምንድነው በፀሎት የማልበረታው ለምንድነው ድካም ድካም የሚለኝ አንተ እንዳልከውም የፀሎት መፃሀፍትን መቀነስ መሠልቸት መምህር ያልከው ነገር ሁሉ ልክ ነው በጣም ነው የማመሠግነው እግዝያብሔር ፀጋውን ያብዛአልህ ትልቅ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ዲያቆን ሄኖክ እንደምን አለህ! የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ ለቸሩ መዳኋኒአለም🙏የት ናቹህ የዲያቆን ሄኖክ ተማሪዎች ኑ አብርን እንማር👏ፈቅረ ዮሐንስ//ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን👏
እግዚኣቢሄር ይመስገን።እንኳን አብሮ ኣደሰሰን
@@trhasmeharihagos9666 አሜን ፫😍
እኳነ አብሮ አደረሠነ የእግዚአብሔር ወዳጆቺ የዲግል ማረም ልጆቺ በያላቺሁበት መዲሀኒ አለም አለሁላቸሁ አትጨነቁ ይበላቸሁ🙏🙏🙏
@@tghh1076 አሜን ፫😍
ክኔየበረታቸው በፀሎታቸውአስቡኝ አሰሪይ አጨናነቀቸኝ ተከተቢእያለቸ እኔአልፈልግምአልኩ
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከልህ 🌹🌹🌹
አሜን አሜን አሜን ቃልሂውት ያስማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሄር ያክብርልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
ትክክነህ እህቶቸ በርቱ እኔ አርጋኖ ሳነብ ነበር አሁን ግን ትቸዋለሁ ስራ ላይ ስሆን አስታውሰዋለሁ የጾሎት ስአት ይደክመኛል እንቅልፌ ይመጣኛል
እድሁም የአባታችን የመላከ መንክራት የጻፉትን መጽሀፍ እጀምራለሁ አቋርጠዋለሁ
እኔን ለማግኘት የምትፈልጉ ከስር ባለው የፌስቡክ ፔጄ ሊንክ በመግባት ልታገኙኝ ትችላላችሁ።
facebook.com/Deacon-Henok-page-110782183995434
✝️በስመ አብ ወ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን :: እንደምን ሰነበትክ? ዲያቆን ሔኖክ ! ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን አሜን ::
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ አዎ ልክ ነህ እኔ አርጋኖ እፀልይ ነበር ግን በስዓት ማነስ ምክንያ ዉዳሴ ማርያም ብቻ እንድፀልይ ሆንኩኝ ለካስ ይህም አለ እኔ እኮ በጣም ግራ ይገባኛል አመሠግናለሁ ዲያቆን
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመኒህን ይበርክልህ ፀጋውን ያብዘልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያስማልን
አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በርታልን እኔ አልተከተብኩም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
ናይ ብሓቂ ድያቆን ሓወይ እግዚአብሔር ምስትውዓሉ ይዓድለና
ቃለ ህወት ያሰማልን አብዚቶ ይባርክልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለየ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ያርዝምልህ በፀሎትህ አስበኝ እኔ በጣም ሰነፍ ነኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ እያልክ እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን
ትልቅ ትምህርት ነው ወንድሜ፡ ፈጣሪ ይስጥልን
በእውነት ለውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያድድልልን
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንኳን ዳና መጠህልን ፀገውን የብዛልህ ቃላህወት የሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ዳቆን ቃለህውት ያሰማልንእኛምሰምተን ለመተግብር ያብቃን አሜን
እግዝኣብሄር ይመስገን እንካን ደህና መ ጣህ ወንድማችን
AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen wademachin 💚 💚 💚
እድሜ ይስጥ መምር እውነት ነው ስሞኑም ስራ እያበዛብኚ ስግደት እና መቁጥራ አስትቶኛል እባክ በፀሎት አስበኚ ወለተ ማርያም ነኚ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን መጣህልን መምራችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ፀጋው ያብዛልህ
Wow you preaching style very interesting and important I'm inspire thank you.
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስማልን
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልንህ አሜን
በእውነት ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የተዋህዶ እንቁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን
amen amen amen kalehuwet yasemaln
Egzybher yemsgen amen amen amen wed memhrachin inkwan beselam Btena metakilni tsgawin yabzalki
አዎን አለልኝን በጣም ነው የምከታተለው ጎበዝ ልጅ ነው በርታልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃል
ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ
እሺ አምላክ ቅዱሳን ይታደገን 🙏🙏🙏
ቃለሒወት ያሠማልን መምህር 🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ነው እ አጋጥሞኛል ድርሳነ መደኅኒአለምን እፀልይ ነበር እንደት እንደሆነ አላውቅም ቅድም ከአንድ ሰአት በፊት ነው ያስታወስኩት ደንግጨ ለምን እንዳቋርጥኩ ሳስብ ራሱ ምንም ምክኒያት የለም እግዚአብሔር ይገስፀው እንድህ የሚያደርግብንን መንፈስ አማኑኤል ይሰርልን እህተማሪያም ብለህ በፀሎት አስበኚ ዲያቆን ሄኖክ
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabarkilanya Wendamchen
ቃለ ህዮት ያሰማልን ዋንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
Enamesegnalen Wendm, betseloth asben, hayle eyesus negn
Amen kalehiwot yasemalin wadimachin
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
ቃለሀይውትያሰማልንእግዚአብሔረ ፀጋውንያበዛልህ
ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን በጣም ጥሬ ትምህርት ነወ እናመስግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ💓💓🙏🙏🙏
አሜን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣክ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን ብዙ ነገር ካንተ እየተማርን ነው
Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude meharena ema flker Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing memehern ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማህ
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስግን
Kalehiwet yasemaln, deacon Henok, egziabher amlak xegaw yabzalh, mihretu yilakln, Amen.
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
Kalehiwot yasemalin tsagawun yabzalik wandimachi
egziabher yestehe deacon henok.
Amen Kalheywot Yasemaln Wondemachen Tegawun Yabezalh
Amen Amen Amen kali hiwoten yasamalin wadimachin
ቃለሂውትይሠማለን
በርታልን መምህር
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አዎ በዱባይ በደንብ የሚሰራው ቶክቶክ ኮል በደንብ የሰራል ቪዲዮ ኮል ሁሉ በደንብ ይሰራል የሚደውለውም የተደውለለትም የዚህ አኘ መኖር አለበት ጠራቱ ልክ ቀጠታ የተደውለ ነዉ የሚመሰለው
Amen Amen Amen memerachin bwunat kale hiwot yasemalin Egziabher tegawun yabezalih beritalin
አሜን አሜን አሜን ወድማችን እንኮን ደህና መጣህ 27 እንኮን አደረስችሁ
ሃያስባት ምን ?/እሚባለው እንኳን ለቸሩመድሃኒዓለም አደረሳችሁ በሉ ቁጥርማስቀመጥ ጥሩ አደለም ስሙን መጥርት የዛንግዜ ጠላት ይቃጠላል ይቅርታግን ኮመት ስለማነብነው በርቱ
በተክክለ
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫
መምህር ቃለህይውት ያስማልን ለቤትህ አዱስ ነኝ በጣም ታስፍልገኛለህ ከፍጣሪ በታች ከቻልክ
ቃለ ሂዉት ያሰማልን ወንድማችን
ወለተ ሚኪያሂል ብለህ ፀልይኝ አስገድደው ከትበውናል
Kalehiye wote yasemalen
እንካን ደሕና መጣሕ ዳቆን ሔኖክ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት እንደውም ትላንትና ነው ማዳማ ካልተከተባቹ ብላን እንዴት ይሻለናል ታዲያ በፀሎት ሰአት አስበኝ እኀተማርያም በለሕ ወንድሜ
Gedat aydelm eko dubai lay no bey kelhon kebakedshen tekbtsh selot alrgsh segdsh abun zebsmayt behodsh eyalh alwgam beychew kalhon wed hagra bey yetwshal ayzosh
Amen Amen Amen
አሜን ፫
ለወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ያባርክልህ ወንድሜ አንድ ነገር ላስቸግርህ የአባታችን ስልክ ቁጥር ላክልኝ የመምህር ግርማ ስልክ