"ሰይጣን ወደ ውስጣችን ሲገባ እንዴት ምልክቱን እናውቃለን?ሰይጣን ከውስጣችን እንዲወጣስ ምን እናድርግ?"ንቁ ከጠላት አምልጡ ልዩ ትምህርት በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 245

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 2 года назад +38

    ለዲያቆናት የሚሰጥ ፀጋ አለ ከዚያም ወደ ካህናት መሆን ሲበቁ እግዚአብሔር ለካህናቱ የሚሰጠው የራሱ ፀጋ አለ። ቀሲስ ሄኖክ ካህን ከሆኑ በኋላ የማስተማር የመገሰፅ እና መንፈሳዊ ነገሮችን የመረዳት ችሎታቸው ለእኔ በጣም ጨምሮብኛል።

  • @danielamare11
    @danielamare11 Год назад +5

    ክብር ለማርያም ይሁን👑👑👑👑👑👑👑🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Год назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
    @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ 2 года назад +22

    መምህር ስለሁሉም ነገር ያወኩት የእናንተን ት/ት በመከታተሌ ነዉ እናም በጣም አመሠግናለሁ በርቱልን🤲🤲🤲

  • @liyawalta1036
    @liyawalta1036 2 года назад +46

    መምህራችን ኣንተ ባስተማርከን መሰረት በመቁጠርያና በፆለትና በውዳሴ ማርያም በማንበብ ቢያንስ የተወሰኑ መናፍስ ለቀውልኛል እናመሰግናለን

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  2 года назад +42

    ጥንታዊ ለሆኑትና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸውና በድጋሚ እየተሰሩ ላሉት ለአፀደ ማርያም ለአቡነ ተክለሃይማኖትና ለሺዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ አብያተ ክርስቲያናት የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦
    ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ.
    Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
    Account number.
    1000416327468.
    Swift code
    CBETETAA

    • @abeba5164
      @abeba5164 2 года назад +1

      መምህር። ስልክ ቁጥር ካለወት ቢሰጡኝ እና አንድ ነገር ባማክርወት በመደሀኒለም ስም እጠይቃለሁ እህቴን ክሞት ይታደጉልኝ 12 አመት። እቤት የተዘጋባት እህት አለችኝ። እባክወትን አባየ

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 года назад +2

      @@abeba5164 Ehte 1 .Kristina simuwan ejish lay tsifesh sigedgi menfesun adakimi endih eyaregish endih Simon new behwala memhirn bitagenagat menfesu yezegawin keftito yekemawin Melsooo yebedelewin kiso miwetaw wey sayaschegir miwetaw kalhone gin wey yehone akalwan godito liweta yichilal yenorebet bet silehone ena anchi betselot be amilko hiwet berchi tselyilat

    • @rayanabdallah5512
      @rayanabdallah5512 2 года назад +1

      እንኳን በስላም መጡልን የኔ አባት

    • @ruhamaorthodoxchannel115
      @ruhamaorthodoxchannel115 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉኝ መንፈሳዊ ትምህርቶች ይሰጡበታል በበቁ አባቶች።

    • @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
      @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ 2 года назад

      አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብናል አሜን

  • @ሰላሜነሽሰላሜነሽድንግልዋ

    እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም
    @የሚጠብቀኝአይተኛም 2 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ን ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @Senayt-f6v
    @Senayt-f6v 5 месяцев назад

    አባታችን ከነቤተሰብዎ እግዛብሔረ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 года назад +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያቆይልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @saraaylew8586
    @saraaylew8586 6 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይድልልን የመናፍስትን ሴራ ለምታስተምሩን እናመሰግናለን መታወቅ ያለበትም ይህን ነው የተደበቀ ሚስጥር ሁሉ ይጋለጥ

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጠላታችንን የምናሽንፍብት ኃይሉን ጥበቡን ያድለን 🙏 ለጸሎት የበርታን ያድርገን 🙏 መምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን መንግሰተ ስማያትን ያውርስልን 🙏 በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏

  • @ManeDamena-py9vw
    @ManeDamena-py9vw Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን።

  • @aynalemworku3767
    @aynalemworku3767 2 года назад +4

    በውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገግልግሎቶትን ዘመኖትን ያርዝምሎት ፀጋውን ያብዛሎት ኑሩልን ።

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 2 года назад +4

    ወንድማችን በርታ! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @bsrat6782
    @bsrat6782 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት የስመሊና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yididyaabate77
    @yididyaabate77 2 года назад +5

    መምህር ሄኖክ ተባረክ
    እኔ በእምነቴ በጌታ ነኝ ኦርቶዶክስ አይደለሁም
    ሰአት ባገኘሁ ጊዜ የተለያዩ ብዙ ትምህርቶች ስለማዳምጥ ያንተንም አደምጣለሁ እሰማለሁ
    ጥሩ ወንጌል ታስተምራለህ ጎበዝ አስተማሪ ነህ ለእግዚአብሔር ቤት ጥሩም ቅንአት አለህ ጎበዝ በርታ ተግሳፅህንም አታቋርጥ
    እንደአንተ አይነት መልካም አስተማሪዎች በምድራችን ይብዙልን
    አብዛኛው ሰው የካህናት አባት እና ቄሶች ላይ ብዙ የሚንቁባቸው እና የምንጠላባቸው እኩይ ሰይጣናዊ ተግባር አለባቸው ... ትክክለኛ የወንጌል እውቀት እና የማስተማር ጥበብ የላቸውም
    በዛም ምክንያት ከቤተክርስቲያኗ የእምነቱ ተከታዮች በየቀኑ የሚበዘበዙ ትውልዶች እየበዙባት ነው
    ህዝብ በእውቀት ካልነቃ በስተቀር በሁሉም የእምነት ቦታ ሀሰተኛ እና ነጣቂ አለ ... ምእመኑ ነፃ የሚወጣው እንደዚህ አይነት እውቀቶችን ከአባቶች መቃረም ሲችል ነው
    ስለዚህ በርታ እግዚአብሔር ማስተዋልን እውቀትን ጥበብን እና ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ

    • @nebiudaniel
      @nebiudaniel Год назад +1

      እህቴ ሆይ አስተውይ

  • @metadelabelachewu4830
    @metadelabelachewu4830 2 года назад +6

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ💓 የሰማነዉን ከልቦናችን ያሳድረልን እግዚአብሔር 🙏በጸሎት እስቡኝ እናቴን አሞብኛል ወለተ ሚካኤል ብልችሁ ሁላችሁም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya8682 2 года назад +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ፀሎታቹ አስቡኝ

  • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ

    ❤❤❤❤❤አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @መድሃኒአለም
    @መድሃኒአለም 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @ሚካኤልነዉእረዳቴ
    @ሚካኤልነዉእረዳቴ 2 года назад +6

    አሜን መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ያድልህ ✝️ ✝️ ሲከፋኝ ቃልህ ያፅናናኛል 😢 እባካችሁ ወገኖቸ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ---?

  • @astertube2238
    @astertube2238 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን

  • @kedesaq7521
    @kedesaq7521 2 года назад +8

    ለቀሲስ ሄኔክ ጤና እረዥም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልኝ በጣም የቸገረኝ ልጄ እስከ 10 ተማረ ምንም ማንበብ አይችልም ከኔ እናቱ የምለውን አያዳምጥም እኔ በስደት የምኖረው እድሜው 23 ተከራተተብኝ ምን ላድርግ

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 года назад +2

      Kristina simun Ejish lay tsifesh sigeji 2. Degmo be reesu tselyibet sigejibet Kristina simun eytsafish le mitwejiw tabot tesayi beakimish

    • @masewslasrese4379
      @masewslasrese4379 2 года назад

      ባደረሰሽ ፀበል ውሰጅው እምነትሽ ያድንሻል

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 2 года назад

      Soibeya Gibeiliti ya diabiloisi yilikiwaili

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማል አባታችን ❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @adisu4246
    @adisu4246 2 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት 🤲🤲🤲

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 года назад +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህ ር አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 8 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ የሰማነውን ከልቦናችን. ያሰድርልን አሜን አሜን አሜን በእግዚአብሔር በፀሎትዎ አስብኝ ልጄ አራት አመት ሆን ትል አፍ ሀልፍትም አልሀቢ ብለው ያስብኝ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጸሎት አስቡኝ ወልድ አማኒኤል

  • @jsb6824
    @jsb6824 7 месяцев назад +1

    አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሰማል

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    ይፊቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ቃላ ህይወት የሠማልን!!ምነለ ይሄ ትምህርት በኦሮምኛ ብተሮጎም ና ትውልዱ ብዳን የመንፈስን አሰራር ብየውቁ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 года назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጡ

  • @ሌንሴየሸዋልጅ
    @ሌንሴየሸዋልጅ 2 года назад +2

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ Год назад +1

    ቃለህይወትያሠማልን።እቺንእዉቀትለማስቀረትስንትመስኤተፈጥሮልከሠማሁእደምለወጥስላወቀበረከትወይደርብንገብረስላሴበፀሎትይስቡኝመምህር❤😢😢😢

  • @HiwotEwntu
    @HiwotEwntu 4 месяца назад

    እኔሥ በምን ቃላት ልግለፀው ትምህርታችሁን ሠሠማ ከአመታት ሁሉ ሥቃየ የዳንኩ እየመሠለኝ እና ከእግዚሀብሄር ቅጥር መፅናኛ ሆናችሁኛል እናንተን ባገኝ እድን ነበር እኔሥ ተሠቃየሁ''''''''''''''''''''''ኑሩልን ሽህ አመት እኔ ግን አሁን ነው ያወኳችሁ እና'''''"'''''''''''''''''""""""!!

  • @habitam
    @habitam Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ይችን ቃል እድሰማ ያረገኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይገባህል 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 Год назад

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጦት

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Год назад +2

    Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @NasiNasi-r6p
    @NasiNasi-r6p 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🥰

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Год назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👏

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @Christian-zp6pc
    @Christian-zp6pc 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @TemnitMahar
    @TemnitMahar Год назад

    ቃል ህይወት ይወት ያሰማልን መምህርየ❤

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @Merdotimes
    @Merdotimes 6 месяцев назад

    Amen 🙏
    Egziabher bemhretu yrdan Amen temesgen 🙏🙏🙏

  • @tesfayhiwet931
    @tesfayhiwet931 Год назад

    😢😢😢እንደዚሚያስጨንቅ መንፈስ አለንኝ በጸሎት እስቡኝ አባ

  • @sisayyechalew447
    @sisayyechalew447 2 года назад +4

    አንክዋን በደና መጡ አባታችን እናመሰግናለን::

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏

  • @tesfanesh-w5s
    @tesfanesh-w5s 6 месяцев назад

    ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡

  • @TenaGrma-ne3dm
    @TenaGrma-ne3dm Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህርቻን በርከቶት ይደርብኝ ለእኔም ለሀጥያተኛ ለእት ማርያም❤

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 8 месяцев назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ያገግልግሎቶትን ዘመኖትን ያብዛሎት ኑሩልን።

  • @AalamBazazin
    @AalamBazazin 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yalemsewbiresaw2901
    @yalemsewbiresaw2901 2 года назад +1

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 11 месяцев назад

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር❤ እጂግ በጣም የሚደነቅ ነው በራሴ ላይ እየተፈጠረ ያለውን ነው እያስተማሩን ያለው ለምሳሌ በኔ ላይ ያለው ብዙን ግዜ ያጣላኛል ስሜታዊ እያደረገ ያበሳጨኛል ❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዋት ኑሩልን ❤❤❤

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 2 года назад +2

    እንኳን በሠላም መጣህ ወድማችን መምህራችን 🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 года назад +2

    ቃለ ሂወትን ያስማልን ልኡል እግዜአብሔር ይስጥልን ውድ አባታችን ለአግልግሎተዎ የናዝርቱ እየሱስ ክርስቶስ እርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።በርከተዎ ፀጋዎ በውስጣችን ይደር አሜን።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያቤብዛልህ አስተማሪያችን ተባረክ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 года назад +2

    amen amen amen kelhewate yesamalean.

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 года назад

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ሁልክነው

  • @EmuTsegaye-oh8po
    @EmuTsegaye-oh8po Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄዬ አንድ ሰው ፀበል ሲጠመቅ ክፉው መንፈስ ውጪ ይቀራል ተጠምቀን ስንወጣ ግን ይፀናወታል ይሄ ነገር መፍትሔ ካለው

  • @ሰርካላምግርማ
    @ሰርካላምግርማ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 3

  • @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ
    @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ 2 года назад +2

    አባታችን በፆሎት አስብኝ ፈተና ላይ ነኝ ዉለተ የዋሃንስ ብለው

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 года назад +1

      Emebirhan tasibish

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 2 года назад

      እህት እውነተኛ አባቶችን ሳታውቂ profile አባ ዮሐንስን ግን አድርገሽዋል ስለኒህ አባት ጥሩ ይሁኑ ሀሰተኛ ሳትረጂ ለምንድን ነው ሰውን የሚከተል ሁሉ ሀጥያተኛ ነው

    • @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ
      @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ 2 года назад +1

      እረ እህታ አባታችን ትክክልኛ ባህታዎ ነው ለአለም በሙሉ ስያለቅስ የምዉል አባት ነው ከኣባ የዋንስ ያለ አባት እማ ማን ልታግኝ ነው እህትየ አትጣራጥር ንፁህ አባት ነው በርክታችው ይድርብን አሜን

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 2 года назад +1

      @@ኤፋታህዉለተየዋሃንስ አይደለም እውነተኛ አባት እንዳልሆነ ብዙ ማረጋገጫ አለ በተለይ ሴት እህቶች እናቶች እየተታለላችሁ ነው ባህታዊ ሲጀመር ከሰው ጋር አይኖርም ብርም አይፈለግም ዝናም አይፈልግም ጭራሺ መዝሙር እንኳን እስኪዘመርለት ድረስ ሰይጣን እንዴት ነው ግን የሚቀልደው በሰው

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 года назад +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን

  • @meronguta7016
    @meronguta7016 2 года назад +4

    Amen amen amen 🙏🙏🙏✝️✝️⛪⛪⛪♥️💚💛

  • @abetuyikirbelen9391
    @abetuyikirbelen9391 2 года назад

    ግሩም ትምህርት! ኑሩልን መምህር🙏

  • @መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ

    Amen Amen Amen

  • @Madani-v3y
    @Madani-v3y 7 месяцев назад

    ameen ameen ameen

  • @נגסומלסה
    @נגסומלסה 2 года назад

    እናመሰግን አለን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እግዚአብሔር ይመስገን ለምምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እማምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tezetabelay949
    @tezetabelay949 2 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ አመላኬ የሰማንዉን በልቦናችን አሳድረዉ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад

      ይፍቱኝ መምህራችን በእርሶ ትምህርት ብዙ ችግሮችን አቃልያለሁ

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በፆለታችሁ አስብኝ አኔስ ከቱ የከቱ ከቱ ነኝ

  • @bekeedo7860
    @bekeedo7860 Год назад

    Aba edmena Tena abzto yestiln Amen(x3)!!

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Год назад

    AMEN AMEEN AMEEN 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @birhanufanta6577
    @birhanufanta6577 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር!

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ የሚገርም ትምህርት ነው አጥንትን የሚያለመልም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
    አሜን አሜን አሜን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጡ እግዚአብሔር አምላክ አድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @warkehalmarim4842
    @warkehalmarim4842 2 года назад

    Amen 🙏 amehrachen fetare tsahawun yanezalen Amen 💖💖💖🙏💖🙏,💒💒💒💒💒💚💚🙏🙏🙏

  • @haftomtesfaye6312
    @haftomtesfaye6312 2 года назад

    Kale egzaabhyer yasemalgni memhra

  • @melkethany
    @melkethany 2 года назад

    መምህር የተናገሩት ሁሉ የኔን ህይወት እስኪመስል ድረስ ነው የገረመኝ

  • @walatagabiralii9799
    @walatagabiralii9799 2 года назад

    አሜን .አባታቼን.ቃልህይወትን.ያሰማልን

  • @mihrethslassie418
    @mihrethslassie418 2 года назад +1

    ቀሲስየ ቃለ ሂወት ያሰማል ፀሎት ሳደርግ ያስገሳኛል ጉልቤትም ስሰግድ ያመኛል ከፀሎቴ ግን አላቃረጥኩም ቀሲሰየ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад

      አንድ አባት አሉ ቀን በቀን ትንቢቱ የማያልቅበት ሁሊ የሚያሞርት መሮናል

    • @friewtsegabedasa6544
      @friewtsegabedasa6544 2 года назад

      berchi ...bezaw ketiyi ..endatakuarichi egziabher yrdash ...hulachininm yrdan

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 2 года назад

    አባ ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመንዎን ልዑል እግዚአብሔር ይብርክልዎት እኔም በፀሎት የበረታው ሳለሁ አሁን ግን ደክሜያለሁ ልዑል እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጠኝ ዘንድ በፀሎትዎ ፅጌ ማርያም ብለው ያስቡኝ

  • @walattaasillaaseemiimmiiabarra
    @walattaasillaaseemiimmiiabarra 2 года назад

    ቃላህዎት ያሰማልን

  • @ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህረችን.

  • @hhadia9590
    @hhadia9590 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን 🙏

  • @sirckam7348
    @sirckam7348 2 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @hiwethabte2052
    @hiwethabte2052 2 года назад +5

    እንኩን dhan መጡ አባታቼን

    • @mekedeslegese9160
      @mekedeslegese9160 2 года назад

      አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @geneteaweke478
    @geneteaweke478 2 года назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏

  • @emum287
    @emum287 2 года назад +2

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን 💗
    ንስሀ መግባት ፈልጌ አባቶችን ማን ያገናኘኝ ያለሁት በስደት ነው እባካችሁ እርዱን ለኔ በጣም አስፈላጊ ነው

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 года назад

      Libona tube gibina tsafilet betechemari demo tselot botash lay beyekenu le Egziabher menazez yichalal

    • @ሚካኤልነዉእረዳቴ
      @ሚካኤልነዉእረዳቴ 2 года назад +2

      ፍቃደኛ ከሆሽ እኔ አገናኝሻለሁ የኔ አባት አሉ

    • @emum287
      @emum287 2 года назад

      @@ሚካኤልነዉእረዳቴ እሽ ግን የት ነው

    • @emum287
      @emum287 2 года назад

      @@donigmmg9290 እሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @emum287
      @emum287 2 года назад

      @@donigmmg9290 ፅፌ ነበር የሚመልስ የለም

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mekdesali5297
    @mekdesali5297 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Год назад +1

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasamanle ❤😮’.

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉ በእርሶ ላይ አድሮ ተገልጦ ላስተማሩን ለገሰፁን ለልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ አምላካችን ሆይ እኔ ደካማዋ ያተ ባርያ ነኝና ወደቤትህ ትመራኝ ዘድ በእናታችን በቅድስት ድግል አማላጅነት በሰማዕታት በቅዱሳን ስም እየተማፀንኩህ እለምንሀለሁ 😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሙሉየ
    @ሙሉየ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @HailegebrealWeldeestifanos
    @HailegebrealWeldeestifanos 9 месяцев назад

    Kalehiwot.yasemaln