ከዛር መንፈስ ለመላቀቅ ይሄንን ወሳኝ ትምህርት ያድምጡ ("የዛር መንፈስን ለዘላለም መላቀቂያ ወሳኙ ሰባቱ መፍትሄዎች!")በመምህር ሄኖክ ተፈራ(ዘሚካኤል)።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 365

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  3 года назад +80

    ለአጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው የባንክ አካውንት ያስገቡ፦
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
    1000416327468

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 3 года назад

      ሰላም መምህር ትምህርትህን ስሰማ እቅልፍ ይደፍኛል ገና ስጀምር

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 года назад +1

      Amen.Amen.Amen
      Kale.hiwet.yasemalen

    • @አስረስሞጎስ
      @አስረስሞጎስ 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን
      መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
      ሀገራችን ህዝባችን ከጠላት ወራሪ እግዚአብሔር ያድን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 года назад

      @@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ እኽት አለም ይሄ የሚያሳየዉ እርኩስ መንፈስ የመኖሩ ምልክት ነዉ። አብዝተሽ ፀልይ ስገጂ በተለይ ስደት ላይ ከሆሽ በኤርፎንሽ ቅዳሴ መዝሙር ደጋግመሽ አድምጪ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 3 года назад

      @@mrkbemrkbe6748 እሺ በፀሎትሺ አስቢኝ ወለተኪዳን እያልሺ😘

  • @yewubdarmegarsa2957
    @yewubdarmegarsa2957 3 года назад +39

    እውነት ነው ስግደት እግዚያብሔር ሲያበራልን እመቤቴ ማሪያምን ይዤ የመምህርን ግርማ በኢንተርኔት ስመለከት እራሴን እንዱፍትሽ አደረገኝ ይገርማል ስግደት ስጀምር ብዙ ስቃይ መከራ ገጠመኝ ግን እመቤቴ ከኔ ጋር ስለ ሆነች ምንም ሳይመስለኝ ብዙ ነገር እኔ ከጠበኩት በላይ እላዬ ላይ ያለው ነገር በዝርዝር መናገር ጀመረ መጨሻ ላይ በድል ጠቋር ዛር እራሱን አጋለጠ ስንትና ስንት መተት ተላቀኩ እናም ስግድት ስግደት መስገድ ጥሩ ነው እግዚያብሔር ይመስገን አሁን ዛር ነው የቀረው እናም ተቃጠልኩ ይላል ብቻ እባካችሁ እራሳችንን እንፈትሽ መቁጠሪያው ደሞ ትልቅ መዳኒት ነው በሱ መዥለጥ ነው እናም እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኛንም አነቃችሁን ፡፡

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ለዘላላም ነፃ ያድርገን ።

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 года назад +4

    የመምህር ግርማ ፍሬ ውዱ መምህር እግዛብሄር የመረጠህ,ትምርትህ እንደሚጠቅም አውቃለሁ መተግበር አቃተኝ, ስጀምር ትልቅ ፈተና ያመጣብኛል
    በጸሎትህ እስኪ አስበኝ ወለተ ኪዳን

  • @YelyuMolla
    @YelyuMolla 8 месяцев назад +5

    አሜን የዚህ ችግር ተጠቂ ነኝ የምፈወስበትን ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልኝ😢

  • @yayesh8183
    @yayesh8183 Месяц назад +4

    በጣም የሚገርመው ትምህርቱ ሦስት አመቱ ነው ከተላለፈ እኔ ያየሁት አሁን ነው የዚህም ተጠቂ ስንሆን ያልተጠመቅነው ጸበል ያልሄድንበት ገዳም ቤተክርስቲያን የለም ስግደት ፆም የግላችን ነው በፍፁም ሊለቀን አልቻለም ።

    • @GeniAbebe5029
      @GeniAbebe5029 6 дней назад

      ጊዜው ሲደርስ ይወጣል አይዞን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 года назад +11

    የዛር መንፈስ የሌለበት ሰው የለም ሁላችንም አለብን አንምኝ እርግጠኛ ነኝ በዚ ምክንያቱም ወደኋላ ዘራችንን ማየት እና እድላችንን አጥርተን ማየት ከቻልን ሁላችን አለብን ። በውጪው አለም ግን እንደዚህ ያለ ውግያ የለም በአባቶች አይታይም መቁጠሪያ እጅህ ላይ ካዩ ያጣጥላሉ ግን ተጠቅሜበት ግን ምርጥ ለውጥ ይሰጣል እፎይታው ደስ ይላል ።

    • @hirutgebrewold8018
      @hirutgebrewold8018 3 года назад +1

      በመቁጠሪያው ምንድን ነው የሚደረገው?

    • @sabakifle8081
      @sabakifle8081 3 года назад +5

      በመቁጠሪያ አጋንንት ትቀጠቅጪዋለሽ ለዳቢሎስ መቅጫ ነዉ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምእመና ❤🙏

    • @AaAa-lr9dv
      @AaAa-lr9dv 3 года назад +2

      እመቤቴ ታስብሽ አይዞሽ ፀሎት አርጊ

    • @ወለተእየሱስ-ሐ2ኈ
      @ወለተእየሱስ-ሐ2ኈ 3 года назад +1

      ፈጣሪ ይጠብተ ቅሽ

    • @frehiwettube4660
      @frehiwettube4660 3 года назад +3

      እሺ ጊዜ እና ወቅት አይቶ የማይከዳው እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 года назад +2

      Wend meselegn Ehte weldegiorgis silale

    • @h6ey335
      @h6ey335 3 года назад +1

      እመቤቴ ታስብሽ አይዞሽ በፀሎት በርች

  • @NigusBerhe-e4w
    @NigusBerhe-e4w Месяц назад

    ወድሜችን በረክታቹ በረኮቶ ይድረሰን

  • @alihalawi1317
    @alihalawi1317 2 месяца назад +1

    አቤቱ ሀጥያቴ ብዙ ነዉ እኔን ባርያህን ዘማዊቶን ቆሻሻዋን የረከሰችዋን በሀጥያት ተዘፍቃ መዉጫዉ የጠፋትን ባርያህን አስበኝ ጌታሆይ መልሰኝ በፀሎታቹ አስቡኝ😢😢😢😢

  • @genzeb7277
    @genzeb7277 3 года назад +39

    እውነት ነው ወንድማችን የሌለበት ቤት የለም እኛም ቤት በአይነት ናቸው ያሉት በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ

    • @sarasell3069
      @sarasell3069 3 года назад +2

      እውነት ነው

    • @sarasell3069
      @sarasell3069 3 года назад +2

      እውነት ነው ወንድም እባክህ ሰልክ ኣሰቀምጥልኝ

    • @killoalqattan9287
      @killoalqattan9287 2 года назад +2

      ሁሉችንም በጭንቀት ነው ያለነው እግዚአብሔር በቸርነት ያስበን🤲🤲🤲

    • @embitembit6071
      @embitembit6071 2 года назад +1

      አወመምህርሁሉምነው
      በፅለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያምነኝ

    • @DestaDube
      @DestaDube Год назад

      ​ጽጽጽጽድድድ

  • @wosenaddis-m6b
    @wosenaddis-m6b 20 дней назад

    Amen beslot yasbune

  • @tigistfikadu8700
    @tigistfikadu8700 4 месяца назад +4

    ያአያቴ የዛር መንፈስ ወንድሜ ላይ ተጫወተ ማርያምን ያሌደበት የለም ፈጣሪ ይማርልኝ እንጂ

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 22 дня назад

    አሜን

  • @agegnehuasrat6542
    @agegnehuasrat6542 2 года назад +7

    በእውነት የእኔና የቤተሰቤን ህይወት አመሰቃቅሎታል።ሁሉም ሰው ታጠቂ ነው፤ሀገራችን የዚህ ውጤት ነች

  • @belayalebel6564
    @belayalebel6564 4 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 года назад +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад

      በአባግርማ በአንተ በመምህር ተስፋየ የዳነው ውጭ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያዊያን ነን ክብር ለእመብርሀን

  • @As-hq1re
    @As-hq1re 3 года назад +12

    እውነት ነው ዛር የሌለበት የለም እግዚአብሔር ይሔን ክፉመንፈሥ ይገሰፅልነ ወንድማችን ዲያቆን እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @WendmFano
    @WendmFano 10 месяцев назад

    አሚንቃለህወትያሰማልንመንግስተሰማያትንያውርስልን በቃሉያፅናልን

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 3 года назад +3

    ወድሜ ስሞትልህ ስልክህን ስጠኝ ላወራህ እፈልጋለው ኑርልን እማምላክ ትጠብቅልን

    • @johntekle8663
      @johntekle8663 3 года назад +3

      Sew slemibezachow new meselegn silkachow eko aysetum emeamlak yegna Ken tamtalign enie dekemegn ahuns

    • @assefachekun9788
      @assefachekun9788 3 года назад +1

      @@johntekle8663 አይዞን አለም አድካሚ ናት ግን እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ነው

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @maramawitorale4347
    @maramawitorale4347 3 года назад +5

    መምህር ቃለህይወት ይሰማልን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

    • @dissanayaka8478
      @dissanayaka8478 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 года назад +7

    መምህር ቃል ህወሃት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ፈታሪ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን🙏🌹🌹❤️❤️❤️

  • @HebronTilahun
    @HebronTilahun 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    በጸሎትችው አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት እይልች
    በሰደተ ፈተን በዝኝ በጠም ያምኛል

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Год назад

    አባ እናመሰግናለን እግዚአብሄር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት ፀጋዎን ያብዛልን

  • @መንበረማርያምኤፍታህ
    @መንበረማርያምኤፍታህ 2 года назад +1

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!!መንበረ ማርያም ነኝ በጰሎቶት ያስቡኝ

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 года назад +6

    እንኳን ድህና መጣልኝ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏👏👏
    መምህራችን በፅሎት አስቡኝ ወልት ማርያም 🙏😢 የአይር አጋንት አለብን ለፀሎት.ሲቆም እግዚአብሔር ያሳድባል እመቤቴ ማርያም ያስድባል 😢እግዚአብሔር ከዚ ክፉ ነግር ያውጣሽ በሉኝ 🙏😢

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 года назад +1

      Endezam eyaderegem bihonntselyi yihe rigum EMEBIRIHAN tansalish eshi enasibishalen sikoy/2/yitewishal wey silt und ena botawin yikeyiral enem endesunyaregegn neber ena ketselot seat wuchi letselot sikom endezih yemitaderg Yeager aganintu keandebete Keim lade keamiroye wutana ginbare lay taser beeidigst silassie sim azinalehu sira hin akumewal beyiwina huletga wedezih migbaru endaymelesh bemitwejiw tarot sim chimir ezeziw

    • @ማርያምእናትናት
      @ማርያምእናትናት 3 года назад +1

      @@liyagessesse7435 ላንግርሽ እፈልጋለሁ አናግርን 🙏😢

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 3 года назад +1

      Egziabher Yasebsh . Tenker Beyi Segeji

  • @romankidanemariam4757
    @romankidanemariam4757 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Gggg-gq4kh
    @Gggg-gq4kh Год назад

    አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ብዙ ተምረናል🙏

  • @romankidanemariam4757
    @romankidanemariam4757 2 года назад +1

    አሜን ፀጋው ያብዛሎት

  • @wubitmarsha8741
    @wubitmarsha8741 3 года назад +5

    አሜን ፫ ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ተጋውን ያብዛልን

  • @yashifanos3777
    @yashifanos3777 2 года назад +1

    Amen Amen

  • @ወለተምካአል
    @ወለተምካአል 3 года назад +2

    እግዚበሔር ይመሰገን መምህርችን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @awoketesera6239
    @awoketesera6239 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmeseret3505
    @meseretmeseret3505 2 года назад

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @slama.1235
    @slama.1235 2 года назад +4

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ሰላም ይብዛ ውድ የተዋህዶ ልጆች በኡነት ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን 👏👏👏በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 года назад +1

    Amen amen amen beunet kalehiwotyesemaln

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ወድማችን ወለተ ሰንበት ብለህ አስበኝ

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 года назад

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 3 года назад +2

    Amen amen amen

  • @yeshiyemariyam3145
    @yeshiyemariyam3145 2 года назад +1

    አሜን በፀሎትህ አስበኝ

  • @serawitworkeneh3842
    @serawitworkeneh3842 2 года назад +1

    🙏🙏🙏ቃለህይውት ይስማልን

  • @Md-ce7nd
    @Md-ce7nd Год назад

    መምህር እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +3

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @romankidanemariam4757
    @romankidanemariam4757 2 года назад +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተ መድን ነኝ

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 года назад +13

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው በጣም የሚያስፈልገኝ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ስርጉተ ስላሴ ነኝ በጸሎትህ አስበኝ።

  • @dojigutema9204
    @dojigutema9204 3 года назад +1

    ቃላ ህይወት ያሳማልን ሃላ /ሚካኤል

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 3 года назад +5

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና መድሀኔ አለም ይስጥህ

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 2 года назад +2

    አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ከሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው ሂሩተ ስላሴ

  • @MarkeHunde
    @MarkeHunde Год назад

    Waqaayoo goftan baraa jirenyaa kee sifaa dheresuu egumsii ergamotaa siraa Adaa hin bayiini obolesaa kenyaa

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 года назад +2

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን

  • @emebrtzebene2442
    @emebrtzebene2442 3 года назад +6

    ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው የእኔም ቤተስባችም ንሰሀ ግቡ ለማለት ስደውል እነሱ ግን ያሉት ደብተራ ቤት ነው ያለነው አሉኝ መፈጠሪን ጠላው እባካችሁ በጸሎት አስብልኝ ፅጌ ማረያም ተክለ ማረያም እህት ማረያም ብላችሁ እኔ አልቻልኩም ብቻ ከለሆነው ሰላልሆነው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 3 года назад +1

      Egziabher Yasebachu. Yedabsachu

  • @kuwajhg2644
    @kuwajhg2644 3 года назад

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 года назад +1

    እግዚያአብሔር እረጀም እድሚና ጤና ይሰጥልን መምህር

  • @Alganesh-n3f
    @Alganesh-n3f 11 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በፀሎትህ አስበኝ እህተ ማርያም

  • @nsabho21
    @nsabho21 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ደስ እሚል ትምህርት

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 2 года назад

      ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ በተለይ በየቤተክርስቲያኑ ፀበል ቦታ የተመደቡ አባቶች እንኳን ፀልይው አጋንንትን ለማስወጣት ቀርቶ ዞር ብለው አያዩህም እንዳውም ተስፋ ያስቆርጡሃል እንደዚሁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ከልባቸው ያገለግላሉ ሁሉንም ማሉቴ አይደለም ግን ቢፈተሹ ጥሩ ነው

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 3 года назад +2

    ስለትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tatezaetiopia
    @tatezaetiopia 2 года назад

    ,ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰበኝ ወተ ኬሮሰ ብለህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ወድማችን እግዚያቢሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ዛሬ ብዙ የማላውቀውን ነገር እንዳውቅ እረድተውኛል

  • @meritube6783
    @meritube6783 Год назад

    መምህራቺን በጣም ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን እግዛቤር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በርታ ቡዙ ነፍሶቺን እያዳንክ ነው

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን🎉🎉

  • @mengistuzelalem5191
    @mengistuzelalem5191 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልኝ አገልግሎት ዘመንኖን ያርዝምልኝ።

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 3 года назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Год назад

    መምራቺን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 3 года назад +2

    ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ በጣም ልዩ ትምህርት ነዉ የመምህር ግርማ ፍሬዎች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ የተማርነዉን ትምህርት በተግባር የምንፈፅመዉ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ 2 года назад +1

    ኣሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልንን መምህራችን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስምልን

  • @SelamawitTisasie
    @SelamawitTisasie 3 месяца назад +1

    የአምልኮ ስግደት ቅዳሜ እና እሁድ እና የበአል ቀናት እንደማይቋረጥ በጣም ብዙ ሰው አያውቅም በጣም ቤተክርስቲያን የሚከታተሉ ሰዋች እንኳን አያውቁም

  • @admaadma7799
    @admaadma7799 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 года назад +3

    ቃለ ሂወት ህያሰማልን መምህር እግዜአብሔ ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት በትምህርቶችህ ተለዉጫለሁ እራሴንም ቤተሰቤን ወደኧላ መለስ ብየ ሳስብ ይህ ክፊ መናፍስት አይነጥላ ጨሌ እዳለ ተገንዝቤያለሁ በተማርኩት መሰረት ቤተሰቤን እዳስተምር እግዚአብሄር ይርድኝ ይህንን ትምህርት። በየገጠሩ ብታስተምሩልን ጥሩ ነዉ በገጠር ያሉ ካህናት መናፍስት እደዚህ እደሚጎዳ የማያዉቁ አሉ መምህር የገጠርአባቶቻችንን ስለመናፍስት አስተምሩልን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 года назад +1

    Amen amen 🙏 amen kale hiwot yasemalin Egziabhere yibarkh wondme amesegnalw betam astemari new memehirachin 🙏🕊✝️⛪️🥰🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️🥰

  • @beakalaytenew1046
    @beakalaytenew1046 9 месяцев назад

    እ/ር ይባርክህ !

  • @h6ey335
    @h6ey335 3 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏 እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ግልፅ ያለ ነፍስን የምያድስ ትምህርት ነው በርታልን

  • @alemabv2643
    @alemabv2643 3 года назад +1

    Amen amen amen kale hiwoten yasemalen memehrachen tsega berketen yadelelen erjem edeme ketena ga abezeto yesetilen yaqoyelen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ

    አባታችን ቤተሰቦቸኝ ከጣኦት አምልኮት አድወጡልኝ ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😭😭😭😭👏👏👏👏

  • @alal665
    @alal665 3 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ክቡር መምህራችን

  • @ወሎየዋነኝ-መ5ፐ
    @ወሎየዋነኝ-መ5ፐ 2 года назад

    መምህር

  • @yoditaberahm3064
    @yoditaberahm3064 3 года назад +2

    እኔ በጣም እየተጨነኩ ነው በተለይ እደዚ የስብከት ትምህርት ስሰማ በጣም ነው ራሴ የሚያመኝ የሚያስጠላኝ እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወድሜ በተቻለክ መጠን አድራሻክ በገኝ ደስ ይለኝ ነበር በመብርሃን ስም ተባበሩኝ

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 года назад

      ነይ በውስጥ እኔ እሰጥሽ አለሁ ወይም ገጠመኝ ብለሽ ግቢ በቴሌ ግራም በምህር ተስፋየ ጉሩፕ

    • @jsb6824
      @jsb6824 4 месяца назад

      እረ፡ለኔም ስጡኝ

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 3 года назад +1

    አምላኪ ሆይ ሳላቅ ብዙ በድያለው ውድ ነሳሃ አብቃኝ የሃፄያት ብዛት አስክርኝ

  • @bfuuyyujvjbkjj5490
    @bfuuyyujvjbkjj5490 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senkeabate3508
    @senkeabate3508 3 года назад

    ወድማችን በእዉነት ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋ በረከትን ያድልህ

  • @TsigeTesfaye-i8v
    @TsigeTesfaye-i8v 10 месяцев назад

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ቀጥልበት እመቤቴ ትርዳክ

  • @fitsumfifi5740
    @fitsumfifi5740 3 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ፃዲቅ

  • @LERASE
    @LERASE Год назад

    ዘርህ ሁላ የተባረከ ይሁን

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በውነቱ በተሰቤ የሚያደርጉ ነገር ነገር ነው ያስተማርከን ቃለሂወትን ያሰማልን በረከቱዎ ይደርብኝ ክብር ውዳሴ ለድግል ማርያም ይግባው

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 2 года назад +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ

    እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aert2853
    @aert2853 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህወት ያሰማአልን አሜን//፫🙏🙏

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 года назад +1

    አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 6 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን