Be strong, life in Western countries is so challenging religious wise. However, we must be strong to challenge out enemy, the devil. Make your prayer room/place and you should always pray twice , i mean if you can every morning and every night before you go to bed. May the Lord heal you from head to toe.
ዛሬ ስላሴ በእለተ ቀናቸው እንደ ማስቲሽ ተለጥፎ ይሄ ክፉ መንፈስ ከላያችን ላይ እርግፍ አርጐ ሲኦን ይክተቱልን
አሜን
አሜን 🤲🤲🤲
Amen
amenAmenAmen
አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ በእውነት በየአውደምህረቱ ስለወንጌል ብቻ ነው የሚሠበከው አንድም ቀን ይህንን እና ሌሎች ስለእርኩሳን መናፍስት ውጊያ የሚያስተምር አንድም መምህር የለም። ግን ለምን???? የአባባዬ ፍሬዎች ነሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃችሁ
የሚገርም አስተያየት ነው ትክክል
ምናልባትም አላጋጠመሽም፣ይሆናል፣እንጂ፣አለ፣
ገጠመኝ፣ወይንም፣መምህር፣ተስፋዬ፣አበራ፣ብለሽ፣ዩትዩብ፣ብትገቢ፣እጅግ፣ብዙ፣የአጋንንትን፣ስራ፣መማር፣ትችያለሽ
በትክልል
AMEN
@@ኤፍታተከፈት መምሕር ተስፋየ እና ቀሲስ ሔኖክ ሁላቸውም አንድናቸው ይተዋወቃሉ የመምሕር ግርማ ፍሬ ናቸው
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ሰላሴ ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረስን
እንኴን አብሮ አደረሰን እህታችን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር ይመስገን ም0ምህራችንን አመብርሀን እረጅም እድሜና ጣና ያብዛልን በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን አው ተይዘናል
እሱ አምላክ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
ይሄን ክፋ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ከእግራችን ስር ይጣልልን ህይወታችንን መሰቃቀለብን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፋቸውም ይጣልልን
AMEN
አሜን አሜን አሜን
Amen3 ❤️🙏🙏🙏❤️
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ ሁሉ ነገር እኔጋ አለ ከሰዉ አያስማማኝም ትዳርም ይመጣል ይሄዳል ምኑንም ሳላዉቀዉ ቡቻ ቅዱስ ገብርኤል ይሰርልን በእዉነት 😢😢😢😢😢በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏
አወ ወንድሜ አመሰግናለሁ። የእኔ እናት አይነጥላ አለባት ዛርም አለባት እና እኔን ከወለደች በኋላ ሌላ ልጅ አልወለደችም ብታገባም አትስማማም እና አባቴ ከሌላ የወለዳት አንድ ልጅ አለች ይህም ሆኖ አባቴ ከሴት ጋርም አይስማማም እና እኔም መፅሀፍ ገልጨ በማነብበት ሰአት ይጨንቀኛል የድካም ስሜት ይሰማኛል እናም ወንድሜ ያስተማርከን ነገር ከእኔ ቤተሰቦች ጋር አንድ ነው። አባቴም ታሞ ነበር ተሽሎታል እግዚአብሄር ይመስገን እናም እኔንና ቤተሰቦቸን በፀሎት አስቡን ፈጣሪ አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይገፅፅልን
Amen
Amen
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው እመብርሃን ከነልጅዋ ትገስፀው🙏
ቃላህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ የሴጣን እስራት አንተፍታኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ ደካማልጅህን አስበኝ
መምህሬ አይኔ ጥላ በጣም ሃይለኛ ናት እበረ አለችኝ ልይዛት አልቻልኩም መእመናል በፆሎታቹህ አስቡኝ ወልደ ገብሬኤል ነኝ
አገራችን ሰላም ያድርግልን
አባቴ እረጅም እድሜና ጤናአ ይህ ሁሉ የኔ ታሪክ ነው እግዛብሄር እርዳታህ አይለኝእ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይህን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረገፆ ያጥፋልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጸሎት አስቡኝ ወልድ አማኒኤል
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድል ሳባር የሆነ ዓይነ ጥላ እግዚአብሄር ይገስፀው ስንቶቻችን መሰለህ ያጠቃን ዓይን ላይ ተቀምጦ ስሙን በቀላሉ እንድጠራ አድርጎ ከፍተኛ ጉዳት ያደርስብናል ።
ቃለ ሕይዎትን ያሰማል ሕወታችንን እንዲህ ምስቅልሉን ያወጣውን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትሰርልን ላንተም እድሜና ጤና ፀጋውን ታብዛልህ
ምን እንደምል አላቅም ምክንያት ነዉ እኔን ለመቀስቀስ ይሆናል እድሜህን ያርዝምልህ ወንድማችን በትክክል ነዉ የገባኝ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያዋርድልን ይሄን እርኩሰ መንፈስ ቅዱሳን መላአክትን ያንሱልን ሁላችንም ተሰቃይተናል 🙏በጸሎትህ አሰብን መምህራችን እኔ መቁጠርያ ነበርኝ በተሶቼ ጣሉብኝ በጣም አዝኛለሁ ለቤተሰቦቼም እግዚአብሔር ይግለጥላችው 🙏
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን አይንጠላ መንፈሰ በሰላሴ ሰም በእየሰሱ ክርሰቶሰ ይግሰፅልኝ ብፆሎታቹ አሰብኝ አኔ በአይነ ጠላ ተሳቅያለሁ ከሶዎች ጋ አልሰማም አይን ኣፈር ነኝ
ዳያቆን ሄኖክ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የዚህን እርኩስ አይነጥላ ክፉ ሰረ ዘረዘረህ ሰለ አሰተማረከነ በእውነት እግዚአብሔር የክብረህ እኔ በህይወት አድቀነ ወስኜ አላቅም ከቤተ እንኳን ወደ ውጪ ልወጣ ስለ አሰቀድሞ ፍረሀትነ በልቤ ይጨምራል ያልሆነ ሀሳብ መብዛት መጨነቅ ከዛም አልፎ ፊት መጨማደድ ማጣቆር አይኔን መቅላት ዝም መላተ ከሰው ማረቅ ቤተ ክርስቲያን ልሄድ ከሰብኩ ልቤ በጣመ ይመታል ድፈረት ማጣት እደዘያም ጨክኜ ከሄድኩ እረስ ምታትን ሞላ ሰውነቴነ ማጥቆራ ማጠልሸት ወዘተ ብቸ ብዙ ነው እዳዚህ ሚገለጠ አይደለም አሁን ግን እድሜ ለአባታችን መልአክ መንክራት ግርማ ወደሙ እድሜ ለነታ ለልጆቻቸው ጠላቴን አውቂያለው ክብረ አምላክን ለወልደችል ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባተ እናቴ እመቤት በምልጃወ እየተወገው ነው ሁላችንንም ትረዳነ በእውነት የተያዘ ነው ችግሩን የሚወቀ ለመምህራን እድሜ ጤና ያድላልን አሜን ፫✝️🕯💚💛❤️
እኔም እንዳቺ አና አሁን ዳንሽ እንዴት ነሽ
እሜን እሜን እሜን⛪⛪⛪
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር የደነደነውን፣ልባችንን'እናአይናችንንይክፈትልን
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 😭🙏ተሰቃየው ቅድስ
ሚካኤል አቦይ ጣልልኝ ከስር
ድንግል በምልጃዋ ትርዳሽ እህቴ
Amen
ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ወንድሜ እኔ በጣም ተመልክቼ በትምህርቱ መስረት ተጠቅሜሀለሁ ቃለህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከኔ ጋ እማ አርጂቷል ማለት ይቻላል አድሜሄን ሙሉ ዘግቶብኝ የኖረው እድሜ ለሰደት ብዙ ነገሮች አሰተምሮናል ለሰው ለመናገርም ገራ የገባን አለን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔስ አሸነፈኝ
እኔስ ብትይ
ቃህወት ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁሉም ያትን እኔ ጋም አለ በፀሎታቹ አስቡኝ ፈጣርም ይርዳኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር መምህር በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ ነኝ🙏
ወንድማችን አዝማች አወጊጀነራል ብየሐለው
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 😭🙏ተሰቃየው ቅድስ
ሚካኤል አቦይ ጣልኝ 🤲
Memehir bewenet kale hewot yasemalen enema betam bezu tasakaychalihu ahunem dres lejim alage ye 1 ameti ebakih erdan enenm lejanem agezen
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልቦናችንን ብርሐን ያድርግልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
Yememhrachin selik yemeyak tebaberugn
በጣም ከባድ ነው እኔ የተማርኩት ትምህርት ባዶ ሆኖ ስራ መወዳደር አልችል ከሰው ጋ መግባባት አልችል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
እዉነት ነዉ ቃለህይወትያሠማን 😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላክዬ ሆይ እባክህ አሥበን።
እባካችሁ ስለ ጌታን ኢየሱስ ለሰዎች ስበኩ እንጅ ስለ ምድራው ነገር አታሰተምሩ! ስለ አይን ጥላ በፀሎት ብቻነው መፍትሔ ነው እንጅ በእራሳችን የምናድርግ አይደለም። እግዚአብሔር በምህሩቱ እጅ ይሰረጋን አሜን!
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ ቀላል የሚመስል ግን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
ቃለ ህይውት ያሰማልን
እውነት ነው በሁላችንም ህይውት ውሰጥ ያለ ነው
እግዜአብሔር ማሰተዋል ያድለን አይንለ ልባናችንን ያብረልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሙሉ ጤንነት ረጅም እድሜ ይስጥህ
በእለተቀናቸው አጋእስተ አለም ሥላሴ ከእያንዳዳችላይ ነቅሎ ሲኦል ይሰሩልን
ቃለህይወትን ያሰማልን እደናተ ያሉ ወንድምየነቁ ወንድሞች መካሪዎች ያብዛልን በርታልን ወንድማችን
አሜን፫🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሐውና መድሃኒአለም ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባረኽ
እምየ ማርያም እረጅም እድሚና ጢና ይስጥልን, አባየ አይነጥላ ስይጠና አለብኝ :በድብ አውቅህለሁ ለዚህ በመብቃትህ ደስ ብሎኛል,እውነት ለመናገር የመጀመሪያ ቁጥር 1 የፈውስ አገልገሎትህን ሣይ እደመብርቅ ነው ከውስጤ ይጮህው ከዚያ ግዜ ጀመሮ ትምህርትህን ለመከታተል በጣም ይከለክለኛል: ተቸግረ አለሁ ,ግን ደም እምነቴ ትልቅ ነው በራማው መላክ ቅደሱ ገብርኤል መጥቸ ከተ ከዚህ እስራት እደምፈተ አምላክ በሠጠህ ጸጋ ...እውነት በቤቱ ያፅናህ (ወልደ ሰበት ከ ጎደር)
እውነት ለአባታቺን ቃለህይወት ያሠማልን የሠማሁት ትምህረታቸው ሁሉም ምልክት በእኔ ህይወት ውሥጥ አለ መንፈሡ መሆኑን አሁን ገና አወቅሁት አባታቺን በፀሎት አሥቡኝ አባቴ በእግዚአብሄረ ሥም እማፀናለሁ ወለተ አማኑኤል ብላቺሁ አሥቡኝ
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን
በረከታቹ አይለየን አሜን
በእውነት እግዚያብሀር ያገልግሎት ግዜህን ይባር እንደዚህ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ችግር ከነመፍትሄው ጥሩ መንገድ መርጠሃል ማለቴ ማስተማሩን ወገኖቼ ሰሚ ብቻ ሳንሆን እንደዚህ የሚያስተምረን ስናገኝ ተግባራዊ እናድርግ ለውጥ እናገኛለን እግዚያብሄር ይመስገን ድጋሚ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር ✅👈 እግዚያብሀር ❌👈
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን
መምህ በእዉነት ያገልግሎት ዘመንዎን ያሥረዝምልን
እንኳን ደና መጣህልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ይሄ የኛ ቤት ነው በጾሎታችሁ አስቡን ወለተ መስቀል
ወለተስላሴ
ወለተ ስንበት
ወልደ አማኑኤል
ወልደ ተክለሀይማኖት
ወለተ መስቀል እያላችሁ አስቡን
እፍ እኔማ እደዉ አደየ ደህና ሆንለሁ አደየ ደግሞ እደመቀወስ ይለኛል ፈጣሪዬ ሆይ ይሄን አይነ ጥላ ነቅለህ ጣልልኝ ❤❤
ከመሀፀን ላይ በስግደት በመቁጠርያ እና በማፊቅር ሀይል ተገላግያለው እዉነት ፒሪዲ ሲመጣ ሽት መሽናት አልችልም መብላትም መጠጣት አልችልም አልተኛም በጣም መሀፂኒን ምጥ እደያዘው ሰው ያመኛል አይገልፀውም ግን ለማይነገር ስጦታው ይክበር ይመስገን ተገላገልኩ ክብር ለጋይሱቱ አለም ስላሴ ይሁን ተመስገን
እንኳን እግዚአብሔር ፊወሰሽ
ምን ምን ፀሎት ነበር የምትፀልይው?
ተመስገን እንኳን ዳንሽ
አባቴ ነው እምልህ በጣም ብዙ ነገር አስተምረኸኛልና በጣም ነው እምወድህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ። ስሙ ቡሩክ የሆነ አምላክ ይባርክህ።
አንድ ነገር ደሞ እምጠይቅህ ለአባታችን ለመምህራችን ለመልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ቅርብ ከሆንክ በፈጣሪ ስም እምልሀለው ቀድመህ የኘሮግራሙን ቦታ ስዓት ቀን ቀደም ብለህ ብታሳውቀን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
ውድ ዲያቆን ሄኖክ!!!!!!!
ያንተን ትምህርት መከታተል እወዳለው ፡፡
ስለ ዛር፤ቡዳ፡መተትም ወዘተ በዚሁ መልክ ብታሰተምር መጽሀፍ ማንበብ ለማይወዱ ክርስትያኖችን በጣም ያግዛል፡፡
የመ/ር ግርማ ወንድሙ ልጆች በርቱ፡፡
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡
አረ በእግዚአብሔር ስም የመምህር ግርማ ስልክ ተባበሩኝ ወንዴሜ ታሞብኝ ነው እባካቹ
አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት አባ
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድመ ይስጥልን
አሁን በደንብ ዓነጥላ እኔም ላይ
እንዳለ አወቅሁ
እጠራጠር ነበር አርጋገጥሁ
እግዚአብሔር ይሰባብርልኝ እሱ ይችላል!!!!!!!
እውነት ነዉ በሁላችንም ህይወት ውስጥ ያለ ነዉ
እኔ አለብኝ ብዙጊዜ አለብሽ እባላለሁ መ/ር ናቸዉ አለብሽ ያሉ መፋትሄዉን አላረጉልኝም
Kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
ዐሜን ዐሜን ዐሜን ቃልሒወት ይሰማልን
ቀለ ህይወት የሰማልን ወንዲሚችን እኔ በዝ ህይ ወት ዉሰጥ ነዉ እየተሰቀየዉ ነዉ አሁን ፀሎት ማፆም ጀማሪኩኝ ማተ ማተ ሰግደት ጀማሪኩኝ
ጎበዝ በርጪ እንዳታቆሚ
Kalehiwet yasemaln abatachin amen amene ameee 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኪዳነ ማርያም ብለው በጾለት ያስብኝ ። ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ አስቡኝ በጾለታችሁ
ወንድሜ ይሄ ሁሉም የእኔን ህይወት ነዉ ያወራሀዉ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንም ጠፍተናል
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen3 🙏🙏🙏 egzihabher yaswegdln
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወትን ያሰማልን ሰሜ ብቻ ሳንሆን በሰማነዉ ቃል ታንፀን አትራፌ ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳን በእድሜ በጤና ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በሁላችንም ህይወት ውስጥ ተቀምጦ የሚጫወትብን እርኩስ መንፈስ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜናጤና ይስጥልን
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ሂወትን ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
ወንድሜ ጌታ እውቀትህ ይጭምርለህ ማሬ❤❤
በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብኤር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen amen amen Mamehirachen Egzihaner tsahawun yanezalen enodalen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
እዉነትነዉ ቃለሕይወት ያሠማልን
እናመሠግናለን
እኔላይም አሉ ብዙዎች እኔጋስ ድዝዝ ፍዝዝ አድርጎነው የያዘኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ በጣም ደካማነኝ አባ ታችን ሆይኳ ማት ያቃተኝ አይምሮየን ተቆጣጥሮታል ማለትይቻላል
ቃለህይወት ያሰማል በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መፍትሄው መምህራችን
ቃለሂወት ያሠማልን
ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወልደ ኢየሱስ ወለተ ሰንበት
የኔን ታሪክ ነው እየተናገርክ ያለው አሁን ስ ደከመኝ ማርያም ን ማንም አይረዳኝም
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
Amen/3/kale hiwotn yasemalen memihrachin tsegawn abzto abzto yestlen wolet yohans eyalk betselotk asbegn🙏🙏🙏
ወድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን
ሙሉ ትምህርቱ የእኔ ህይወት ነው
እግዛብሔር፣ይመስገን
እግዛብሔር፣ይመስገን
እግዛብሔር፣ይመስገን
ወንድማችን፣ሰላምህን፣ያብዛልህ
ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ
እግዚአብሔር ✅ 👈ይመስገን ብቻ ብለን በትክክል እንፃፍ
Dakota egzeeabhier ybarkt kalehiywet ysemaln.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ሔኖክ ! እኛም የመንፈስ ዝለትን እንዲያስወግድልን በጸሎትዎ ያስቡን !
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጠህ ውንድማችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንደ እናንተ አይነቱን ብዝት ያድርግልን የቅዱሳን አምላክ አሜን አይነ ጥላ እግዚአብሔር ይገስጸው እኔ ጋ አለ በጸሉት አስበኝ ወንድሜ በእመአምላክ ወለተ አማኑኤል
እርሶን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ
ኣሜን ፫ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት ነው የምለው እስከዚህ ሰአት ድረስ መምህር ዳቆን የተናገርከው ሁሉ በእኔ ላይ አለ። ስጋራ ጫት አልጠቀምም የተቀደደ ሱሪ ዘፈን በዝሙት በዚህ ውስጥ ግን ነበርኩ 2 አመት በፊት እሰቃይ ነበር። ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ ማረኝ። ከቅረብ ግዜ ጀምሮ በህልም ይተገለኛል አንዳን የዘር አፈሳለሁ የፀሎት ስአት ሲደርስና ሰንበት ቤተክርስቲያን ለመሄድ ጥዋት በሕልም ይታገለኛል ሴት ናት በማቃቸው ሴቶችና ድንገተኛ ሴት ራቆታን አያለሁ የእግዚአብሔር ስም በምጠራበት ወቅት ይርቃል። ንስሐ ልገባ ካሰብኩት ቀን ጀምሮ ችግሮች ይበዛብኛል የለው።ምን ማድረግ አለብኝ መምህር ዳቆን አይነጥላ ከውስጤ ከስሩ ለመንቀል መፍተሔ ምንድ ነው? የለሁበትም ቦት የሚፀንቅ ቦታ ነው? ለመስገድ በመቁጠሪያ ለመጠቀም ከባድ ነው አውሮፓ ፓሪስ ነው የምንኖረው ካብ ውስጥ የምኖረው አንድ ክፍል ውስጥ ሙስሊም ከእኔ ጋር የለው ካንብ ውስጥ ሁሉም አህዛብ ናቸው እምነት የሌላቸው ጭምር በግላጭ ሴጣን የሚመለክበት አጋንንት የሚጠሩበት ቦታ ነኝ። በእናታችን ድንግል ማርያም በልጃ ጌታችን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደማርያም ወልደ እግዚአብሔር በቤላይ አሉኝ ቅድስት ስላሴ አምላክ ከእኔ ጋር ናቸው ተመስገን። መምህር ዳቆን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልኝ ፀጋን በረከትን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ።
Be strong, life in Western countries is so challenging religious wise. However, we must be strong to challenge out enemy, the devil.
Make your prayer room/place and you should always pray twice , i mean if you can every morning and every night before you go to bed.
May the Lord heal you from head to toe.
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኞች እና ትምህርቶች አዳምጥ እዛ ላይ በጣም በጣም ብዙ መፍትሄዎች ታገኛለህ ምክንያቱም ከአንተ የባሱ ሰዎች አሉ እነሱ ያለፉበትን መንገድ ለአንተም ይጠቅምሃል
መምህር ስለ ትምህርትዎ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ በህይወቴ ሁል ጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ብዙ ነገሮች ነበሩ አሁን በዚህ ቻናል እየተማርኩ ምንጫቸው ስለተረዳሁ እንዴት ላገኞት እችላለሁ እጅግ እኔና ቤተሰቦቼ አስቸጋሪ ህይወት ውስጥ ነው ያለነው
Kaleyt ysmlen avatacen 🙏🙏🙏💚💛❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የላከው እግዚአብሔር የሰዉን ልጅ ስለሚወድ ነው