እጅህን መዘርጋት ስትጀምር ሁሉም ይባረካል!! በስውር የሚሰልቡና የሚገቡ መናፍስቶች! አብሮን የሚመላለሱ ለማዳ መናፍስቶች! የማይጋለጡና የማይያዙ አጋንንቶች!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 54

  • @haileG2239
    @haileG2239  Месяц назад +14

    ተጨማሪ ቪዲዮ ይኼው፦ ruclips.net/video/T1ISMoRAAgM/видео.htmlsi=3YvQpc6Q-JlS4TWP

    • @KetselaTekle
      @KetselaTekle Месяц назад +1

      @haileG2239 On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
      On the power On St Gabriel
      On the power On St Michael
      On the power On St John
      On the power On St Paul
      On the power On St Peter
      On the power On St zeqwes
      On the power On St betrelmyos
      On the power On St Andrew
      On the power On St Marcos
      On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc Месяц назад

      @@haileG2239 💚💛❤

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc Месяц назад

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      🙏🙏🙏💞💕💓💞💕💒⛪💒⛪💐💐💒⛪💐💐🌸🌻🌻🌹🌷👏👏👏👏💞💞💕💕💓💗💛❤💚💕💞💞💕💓💗🌷💚💛❤🌾🌿🌸🌻🌹🌷💞👍👍👍👍👍👍👍

  • @MamWt-l2l
    @MamWt-l2l Месяц назад +24

    አባታችን በሠው ተመስሎ ስሞን የሚያጠፋ ጥንተ-ጠላት ዳብሎስን ከእግሮ በታች ይቀጥቅጥሎት አሜን እናንተ ሠዎች እባካቹ ሠው እየዳነ ሲሔድ ደስ ደስ ይበላቹ !!!

  • @AsmraMehrte
    @AsmraMehrte Месяц назад +1

    Amen,amen,amen

  • @AbayineshTamirat
    @AbayineshTamirat Месяц назад +1

    la Abatochachin kalhiwot yasemalin AMEN ebakih wadem ya mamehir Tasefayen selik setany ba EGIZABER tababerany adag lay nany yaminoraw Dubay new maserat alechalekum 🙏🙏🙏

  • @LemlemHaile-u7d
    @LemlemHaile-u7d Месяц назад +5

    ፈጣሪ እናንተ ስለሰጠን እግዚኣብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SeluSelu-p6u
    @SeluSelu-p6u Месяц назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @mazaadubai
    @mazaadubai Месяц назад +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ፀጋዉን ያብዛላቹህ🎉❤❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ ድንቅ መልእክት ነው ❤❤❤ እናመስግናለን ከልብ ልቦና ይስጠን ጠላትታችን ዳያቢሎስ ን ይገስፅልን ቸሩ መድሀኒያለም ክርስቶስ❤❤❤

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Месяц назад +4

    የኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጠዋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganat12345
    @ganat12345 Месяц назад +5

    ወንድማችን,,ሰላም,ላንተ,ይሁን,ለአባቶቻችንና,ለመምህሮቻችን,,ቃለህይወት,ያሰማልን,,❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tamiratgidey8153
      @tamiratgidey8153 Месяц назад

      አመሰግናለሁኝ እግዚኣብሄር ይርዳን አሜን።ሃሌሉያ

    • @tamiratgidey8153
      @tamiratgidey8153 Месяц назад

      አመሰግናለሁኝ እግዚኣብሄር ይርዳን አሜን።ሃሌሉያ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Месяц назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @በምህረት.ኗሪ
    @በምህረት.ኗሪ Месяц назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ቼሩ አምላካችን ይክበር ይመስገን 🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sraayele840
    @sraayele840 Месяц назад +3

    ❤አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @Bilsumma
    @Bilsumma Месяц назад +5

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MamWt-l2l
    @MamWt-l2l Месяц назад +4

    በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 Месяц назад +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Месяц назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Месяц назад +3

    በረከታችሁ ይደርብን ሳይገባን🤲🤲🤲ለይኩን

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv Месяц назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እና በረታታው ሼር ኮሜንት እያደረግን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🤲

  • @tamiratgidey8153
    @tamiratgidey8153 Месяц назад +1

    አባታችን ሃዋርያ ስላሴ አባ ገብረኪዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜዎን ያርዝምልን አሜን።ሃሌሉያ

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 Месяц назад +4

    Amen❤❤❤

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg Месяц назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tamiratgidey8153
    @tamiratgidey8153 Месяц назад +1

    አባታችን ሃዋርያ ስላሴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜዎን ያርዝምልን ወደ እርስዎ ዐዉደ ምህረት ያብቃን።አሜን ሃሌሉያ

  • @Aberashe-nt9kl
    @Aberashe-nt9kl Месяц назад +1

    መምህር፣እባኮት፣በጣም፣ተጨንቃለው፣እናንተ፣ጋር፣ለመምጣት፣እፈልጋለው፣ግን፣አልሳካ፣አለኝ፣ወለተብርሀን፣እባላለው፣በፀሎታቹ፣አስቡኝ፣በጣም፣ተቸግሬ፣ነው፣ያለሁት፣

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t Месяц назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @Yr5Jdtt
    @Yr5Jdtt Месяц назад +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታች ❤❤

  • @yemanegebre-k5u
    @yemanegebre-k5u Месяц назад +2

    ሀይሌ እንደምን ነኽ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደኽና ነኝ እባክኽን በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ሰለአለኝ መምህር ግርማ እንድታቀርበኝ እጠይቅሃለሁ!

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MulubrhanAraya-f7n
    @MulubrhanAraya-f7n Месяц назад

    ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤ባክህ የኣባታችን መልኣከ መንክራትመምህርግርማ ወንድሙ ስልክ እፈልጋለሁ

    • @MulubrhanAraya-f7n
      @MulubrhanAraya-f7n Месяц назад

      በጣም ክፍ ሁኔታ ላይ ነኝ እባክህ

  • @vhugtyy1067
    @vhugtyy1067 28 дней назад +1

    ❤❤❤👏👏👏

  • @DawitMeqannt
    @DawitMeqannt 11 дней назад

    ende nenante aynet memeheovh ybzalen

  • @AlemneshYEBEKA-d3u
    @AlemneshYEBEKA-d3u Месяц назад +2

    እሺ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በመናፍቃን ጉዳይ በጣም ብዙ ገጠመኞች አሉ በተለይ የአዲስአበባ ህዝብ ግራ ተጋብቷል በጣምም ያሳዝናል በየቤቱ ልክ እንደ ሴትየዋ ነው እኛ የገጠሮች ስንመጣ እኛን ይነቅፋሉ ስንፆም ስንፀልይ እናንተ የቅባት ኦርቶዶክስ ናችሁ ይላሉ እኛ ይህንን አናዉቅም ስንላቸው አይ ይላሉ ።እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ግርማ በመምህር ተስፋዬ ስብከት ዉጊያ ከጀመርኩ አመታት ሆነኝ ግን ዉጊያዉ አልበረደም አልተሸናነፍንም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በፀለይኩ ቁጥር እግዚአብሔር ሀይል ሆኖኛል ይመስገነዉ ተበራት ጠንክር ፀልይ እሺ ብትችል በፀሎት አስበኝ ጊዜ ካለህ

  • @CosTumer-l1s
    @CosTumer-l1s Месяц назад +1

    Amen ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @user-ej8vb7so6q
    @user-ej8vb7so6q Месяц назад +1

    gishe abay malet be agewugna ye agew abat kofir malet sehon tirgumum GISH malet kofir sehon - aba malet - abat sehon awe malet degimo agew new!! silezeeh ye abay menesha ye honewun yegishe abay minech silekoferu new!

  • @Firewabdisa
    @Firewabdisa Месяц назад +4

    እኔ ምለው እቤት መስገድ ይቻላል እንዴ

    • @helenkfile6444
      @helenkfile6444 Месяц назад

      ፆሎት ቤት መስገድ ይቻላል

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq 29 дней назад

      በሜገባ መካነ ፀሎት አዘጋጅቶ ይቻላል ይገባል ። ከቤተክርስቴያን ራቅ ያልን ከሆነ በጣም ተመራጭ ነው ። በተለይ ለግል የአምልኮና የፀጋ ስግድት የፀሎት ክፍል ቤት ውስጥ ማዘጋጀትና ተገባራዊ ክርስትናን ሳይውል ሳያድር ብትጀምር/ብትጀምሪ በአጭር ጊዜ ውጤቱን ለመረዳት ይቻላል ።

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fillyfnn4756
    @fillyfnn4756 Месяц назад +2

    Wondme mtargew action kechersu buhala btrgw arf nber ede comment nw.

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Месяц назад +1

    ወንድም ሀይለገብርኤል ቃለ ህይወት ያሠማልን እባክህ አንድ ጥያቄ መልሱን አፈላልገህ ፕሮግራም ስራልን የተወሠኑ ክፍለሀገራት በጥንቆላው በመተት በድግምቱ መናፍስት አብዝተው ኝሚጠሯቸው ኮመን የቦታ ስሞች አሉ ሚስጥሩ ምንድነው በእነዚ ቀጠናዎች የደብተራ የጠንቋይ መፍላት ሚስጥር ( ደብረ ዘይት ; ደብረ ብረሀን : ደብረማርቆስ ; አሩሲ ; ጎጃም ; ባሌ ; ሺናሻ : አሠላ ጎንደር :መንዝ አዲስ አበባ ሠበታ እኔ ተወልጄ ያደኩት ደብረ ዘይት ነው ግን መልሱን ምክንያቱን አላቀውም ? ተጠቃሚ ስላለ ወይንስ ስፍራዎቹ እና ባህል የአኗኗር ሁኔታ እነዚህን ስፍራዎች በተደጋጋሚ እምንሠማቸው

  • @fillyfnn4756
    @fillyfnn4756 Месяц назад +1

    Lela aref nw ktlbt

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg Месяц назад +3

    ደምርኝ እህት ወንድሞቸ

  • @sraayele840
    @sraayele840 Месяц назад +1

    ❤አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @BfBs-om4iu
    @BfBs-om4iu Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉