Memehir Girma Wondimu 707 በዩኒቨርስቲ አስተማሪ ነኝ እድሌ ተወስዶ ጥቁር ድንጋይ ሆንኩኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 265

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 Месяц назад +62

    መምህር ግርማን ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰዉ
    እርኩስ መንፈስ አንድ ቀን መዉደቁ አይቀርም በርቱ ወጌኖቼ

  • @fyry8481
    @fyry8481 Месяц назад +34

    ✅😥እኔ ሃይማኖት ምን እደሆነ በስደት በመምህር ግርማ ትምርት አወቅሁ ከዛ ንስሃ ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ✅እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ🌾❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት Месяц назад +53

    ክፉ አድራጊዎችን እግዚአብሔር ይገስጻቸው የስንቶቻችን ሕይወት ተመሰቃቀለ 😢እኒህን ደግና መልካም አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ክፉ ትውልድ መካከል ለመንጋው እረኛ ሁላችንንም ከሚድኑት ጋር ያድርገን አሜን🙏አባታችን እድሜና ጤና ያድልዎት ክፉ አይንካብን የሰላም ነፍቅር አባት🙏🕊🕊🕊

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse Месяц назад +4

      😢😢😢 የራሳቸውን ሕይወት አበላሽተው ለብዙዎቻችን ሕይወት መበላሸት ምክንያት ሆነዋል…አባታችን ላይ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ እኛንም ያግዘን❤❤❤

    • @Kalወለተተክለሐይማኖት
      @Kalወለተተክለሐይማኖት Месяц назад +2

      @MikiasTadesse አሜን🙏እውነት ነው

  • @AsterTebeje
    @AsterTebeje Месяц назад +27

    በዚሀ ዘመን እርሰዎን የሰጠን ጌታ ክብር ምሰጋና ለመድሐኒያለም

  • @Eyob797
    @Eyob797 Месяц назад +19

    አምላከ ቅዱስ ፋኑኤል ከዕርሶ ጋር ይሁን መምህር።

  • @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
    @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy Месяц назад +16

    ይህን ሕይወት የብዙ ሰው ሕይወት ነው። በሰው እድል ለምትኖሩ እግዛብሔር ይፍረድባቹ። ብቻ እግዛብሔር ለመታቹ አስመታቹ ለጠንቋይ አስጠንቋዩ ይገሥጻቸው። አባታችን እንድሜዎን ያርዝምልን!

  • @kokebhailu6345
    @kokebhailu6345 Месяц назад +17

    ክፉ የምታስቡ እና ኩፍ የምታደርጉ እናም ክፉ የምታስደርጉ ወዮውላቹ ይላል ታላቁ መፀሐፍ ።

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 25 дней назад +2

    ክፉ ኣድራጊዎች ግን ተኝተው ያድራሉ😢😢😢😢😢😢

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha Месяц назад +16

    መምህር። እንዴት። ኖት። ሰላሞት። ይቡዛልኝ። እመቡርናን። ጤና። እድሜ። ሞገስ። ትሁኖት። አባታችን።

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 25 дней назад +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ Месяц назад +7

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለእኛ በስደት አገር ለተበታተነው ልጆቹም ይድረስልን🤲😭
    እመብርሃን እናቴ በሰላም ለሀገሬ አብቂኝ እና እኔም በእጃቸው ለመዳሰስ አብቂኝ 🤲😭
    አባታችን እና የአባታችን ተማሪዎች ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ቪዲዮውን ስመለከት መንፈሱ ሲወጣላቸው ሳይ ተዘርሬ እወድቃለሁ ወይኔ በጣም ፈራሁኮ😭

    • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
      @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ Месяц назад

      እግዚአብሔር ይረዳሸ ሰገጅ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው

    • @ናታኔም-ዀ4ወ
      @ናታኔም-ዀ4ወ Месяц назад

      @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ ስቀጠቅጠው መቁጠሪያውን እወረውረዋለሁ በጣም እናደዳለሁ እንፈራፈራለሁ ብቻ ፈተናው በጣም ከባድ ነው በጸሎት አስቡኝ የእኛ አምላክ አሸናፊ ነው🤲😥

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 22 дня назад

      ((መንፈሳዊ ውጊያዎች)) እንዳፃፍኩት ሄደሽ ቴሌግራም ፃፊና ነይ ያባታችን የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች የበረቱናቸዉ በቀን በቀኑ ይማራሉ በቴሌግራ የሚያስተምረንም ዲያቆን ወልደአማኑኤል ይባላል እና ነይ እዛ መንፈስ ሲታሰርላቸዉ ያነዬ አንቺም ተማፅነሽ እንዲታሰርልሽ እግዚአብሔርን ይታሰራል በእግዚአብሔር ፍቃድ ገብተሽ አዲስነኝ መቼመቼነዉ ትምህርቱ የምትማሩት መንፈስስ የሚታሰረዉ ብለሽ ጠይቂ እና ሲነግሩሽ መበርታትአብረሽ የልጁ ዮቱብ አለዉ ካላይ በጠቀስኩልሽ ስም ገብተሽ ማደመጥ መከታተል ትችያለሽ የተማርነዉ ይለቃቃል ትምህርቱን ማዳመጥ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ
    @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ Месяц назад +19

    በእዉነቱ አባታችንን ብንሰማ እስከ ዛሬ የት በደረስን ነበር።የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤ በማለዳ ንቁ 🎉🎉🎉🎉

  • @minase__Tube
    @minase__Tube Месяц назад +15

    አባታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትክክክለኛ አባት የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን መታደላችን እኮ የአባታችን ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

    • @KsaKsa-mf5js
      @KsaKsa-mf5js Месяц назад

      ቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷ

  • @h6ey335
    @h6ey335 Месяц назад +15

    በባዕድ ሀገር ነፌሴ ተሰቃየችብኝ #ወለተ_ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ😔🙏አልለቅ ብሉ ያሰለቸኝ ችግር አለብኝና በእግዚአብሔር ስም አስቡኝ😔🙏

  • @ganat12345
    @ganat12345 Месяц назад +12

    አባታችን,እድሜና,ጤናውን,ይስጦት,,በሰው,አገር,ነኝ,,በፀሎት,አስቡን,,ወለተአማኑኤል,,,❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mal4048
    @mal4048 Месяц назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ከጤንነት ጋር አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Месяц назад +2

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን አምላኬ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 Месяц назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🤲🤲እርሶን ስለሰጠን❤❤አባታችን የድሜ ዘመኖትን እረዥም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna Месяц назад +7

    አባዬ እግዚአብሔር በድሜ ጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simachewyitayew5499
    @simachewyitayew5499 Месяц назад +1

    እንዴት እደምዎዶት መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Месяц назад +9

    እግዚአብሔር ሆይ እኒህ ክፉ የሚያደርጉ ሰዎችን ምን
    ማድረግ ይቻላል ልቦና ይስጣቸው ።
    አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት❤
    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🤲🤲🤲👏

  • @NatiSmartwa
    @NatiSmartwa Месяц назад +7

    አባቴ በእውነት በዚህ በግፈኛና ፈጣሪውን በማይፈራ ትውልድ ውስጥ የተሰጡን የእግዚአብሔር የማዳን ስራ የገለጠብዎት ነውና በእውነት ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያኑሩልን በረከትዎት ቡራኬዎት ለኛ ይድረሰን በፀሎት ያስብኝ አሜን ። ብርሃነ-ስላሴ ነኝ

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 Месяц назад +6

    እህቴ እግዚአብሔር እንኳን አዳነሺ

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 14 часов назад

    አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን 👏👏👏

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase Месяц назад +4

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ከነቤተሰቦችዎ ኑሩልን እንወድዎታለን ክፋ አይንክዎት አሳዳጆቻችን በርትተውብናል ልክ እንዳንቼ ነው የምኖረው የኔ እናት

  • @yeab_tech
    @yeab_tech Месяц назад +7

    አባታችን ልኡል እግዚአብኤር እድሜና ጤና ይስጥሆት 🙏🙏🙏

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g Месяц назад +7

    እግዚኣቢሔር ሆይ እንደ ስራችን ያልፈረድክልን ተመስገን ሰዎች ንበል ወይም ኣውሬዎች ሰው ክፉ ሲያገኝ የኛ ሕመም ኣይደለምን? እኔ ሳስብ እንዴት ሰው ሁኖ በሰው ክፉ ያደርጋል ብዬ ከኣቅም በላይ ይሆነኛል እባካቹ እባካቹ እባካቹ በሰው ሂወት ኣትፍረዱ እግዚኣቢሔር ይፈርድላችዋል ። በእድላችን እን ኑር
    ኦ እግዚኣቢሔር ሆይ እንደ በደላችን ሳይ ሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን
    ለኣባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ሰጥተህ ኣኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤ ኣባዬ በስደት ኣገር ነኝ ፅጌ ማርያም ብሎ በፀሎት ያስቡኝ❤❤❤

  • @yayature2051
    @yayature2051 Месяц назад +1

    እኔ እድናለሁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ! የባሃራንን ህይዎት ከሞት ከወደ ህይዎት የቀየረ የእኔንም የወንድሜንም አልጋ ቁራኛ የሆነውን ለጋ ወንድሜን ተስፋ ሚካኤል ህይዎት ይታደገን ዘንድ ዘወትር ፀሎት አደርጋለሁ እንዳደርግም በፀሎት አስቡኝ ! እመብርሃን የአለም ብርሃን አደራየን የልቤን ህመም ሳትረሽ ሳይውል በልጅሽ እየሱስ ክርስቶስ ስም ምህረትሽን ላኪልን ።

  • @GoodBirGood-bm3ek
    @GoodBirGood-bm3ek Месяц назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @Seya709
    @Seya709 Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק Месяц назад +5

    የመድሀኒአለም ቸርነት እርሶን ሰጠን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +8

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Месяц назад +2

    ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ! አባታችን ኑሩልን እርሶን በማወቄ የአምልኮ ስግደት ለፈጣሪዬ ማድረግን፣ ጠላቴን መቀጥቀጥን ኸረ ስንቱን አባቴ እንደ አዲስ ነው የተወለድኩት እድሜ እንደ ማቱሳላ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት❤❤❤

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje Месяц назад +4

    አባታችን በፀሎት ያስቦኝ❤❤❤❤እርጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን ቡራኪዎ ይድርስልን አሜን፫

  • @lemlemtadesse3924
    @lemlemtadesse3924 29 дней назад

    በእግዚአብሔር ስም ለ አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጧት እውነት መልካም አባታችን❤

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c Месяц назад

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለእኛ በስደት አገር ለተበታተነው ልጆቹም ይድረስልን 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Месяц назад +4

    ተመሰገን አባታችን አብ የተከለው የሚነቅለው የለም❤ በርቱ እናቴ ወላዲተ አምላክ የታደለ ያወድሳታል ከንቱ ትውልድ የአውሬው ልጆች ይቃወማታል ከዚ ይሸውረን

  • @amanudawit5068
    @amanudawit5068 Месяц назад +4

    አባታችን በፀሎት ያስብኝ ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ቡራኪዎ ይድርስልን አሜን❤❤❤

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል Месяц назад +3

    ኣባቴ ኑሩልን ❤እድሉኣን ወስደሽ የምትኖሪ እግዚያብሄር ለልጆችሽ በዘርሽ ነትዳርሽ ይግዚያብሄር ይነሳብሽ

    • @FANAYEASERS
      @FANAYEASERS Месяц назад +2

      አይባልም እንዲህ አንድ ቀን ታስተውል ይሆናል፣ልቦና ይስጥ ነው ሚባለው

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p Месяц назад +3

    እግዚአብሄር ልጆቹን አይጥልም እርሶን የላከልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል እዉነተኛ ሰላም ያለዉ ከቤትህ ነዉ
    ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መላከ መብራት መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ እደነሱ ያሉ አባቶቻችንን ያብዛልን በእዉነት ❤❤❤❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ለናተ የደረሰ ለኛም ይድርስልን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አባ በፀሎት አስብኝ

  • @ሳምሪ-ቘ7ጘ
    @ሳምሪ-ቘ7ጘ Месяц назад +3

    ለአበታችን እድሜ ይስጥልን🤲🤲

  • @GalaxyGalaxy-rc1zl
    @GalaxyGalaxy-rc1zl Месяц назад +4

    አሜን አሜን አባታችን ጠናና እድሜ ይስጦት

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t Месяц назад

    የእጦጦዋ ኪዳነምህረት ከእስራቴ ፍቺኝ😢 ለሚያሳድዱኝ ለክፉዋች አሳልፈህ አትስጠን ጌታዬ🙏🏾 በመተ ት እኮ አለቅን ማረን ጌታ ሆይ

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 Месяц назад

    እኚህን አባት እንዳይሰሩ መከልከል የሕዝብ ጠላትነት ነው ። መተት የምትሰሩ ሁሉ እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ ።

  • @sikosolo3276
    @sikosolo3276 Месяц назад +4

    አባታችን እረዥም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥልን

  • @WendMan-xs7ib
    @WendMan-xs7ib Месяц назад +3

    አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @yilma4711
    @yilma4711 Месяц назад +3

    አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን የርዝመዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Месяц назад +1

    የኔዎንድሞች እንዲህ ነው እውቀታቸውን የተሰለቡት, መተተኞች ስቃያቹን በምድር አርጎት ያሳየን ፈጣሪ😢

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን ጠላትን ለማለት አይናችን እንዲበራ አባት ሥለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Месяц назад +2

    እኔሃይ ማኖትምን እደሆነ በስደት በመምህርማ ትምርት አወቅሁከዛ ንስሃገባሁ እግዚ አብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤እድሜጤና ለመምህርግርማ❤❤❤💐💐💐💐💖💖💖💞💞በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @TesfayeKebede-fe6uc
    @TesfayeKebede-fe6uc Месяц назад +3

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ ይህንን ሁሉ ምህረት ያደረግልን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሁንም እግዚአብሔር እንዳልተወን በዚህ ሁሉ ምህረት እናያለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg Месяц назад +2

    አባታችን በፀሎት ያሰብኝ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችዩ ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ቡራኪዎ ይደርሰልን አሜን

  • @AsryNagash
    @AsryNagash День назад

    አልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta Месяц назад +2

    አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤ፀጋዉን ሞገሱን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastewalMastewal-k2y
    @mastewalMastewal-k2y 11 дней назад

    Abatachin bereketu yderbin❤❤❤ zelalem nurlin❤❤welete senbet negni bestelotachehu Asbugni ❤❤Adera

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ Месяц назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን በጠላታችን ላይ እንድንሰለጥን አርገውናል ከእግራችን በታች እንድንረግጠው አሰልጥነውናል ......... አንተ የተኛህ ሆይ ንቃ እላይህ ላይ ቁጭ ብሎ ጠንቋይ ናቸው የሚያስብልህን ጠላትህን እወቀው ሳትነቁ እንዳትሞቱ እባካችሁ

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr Месяц назад

    መምህር ግርማ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት❤እኔም ይሄው 3ኛ ክፍል እስክደርስ አንደኛ ነበር የምወጣው ከዛ በኋላ ኮሌጅ ጨርሼ ድግሪ ተምሬ ጨርሼ ስራ አላገኘሁ አሁን ስደት ነው ያለሁት እራሴ ነገሮችን እረሳለሁ በጣም ጨንቆኛል ከስደት ስመለስ እርሶ ጋር መጥቼ ከእስራቴ እንደምፈታ አምናለሁ

  • @ertthtgrr3777
    @ertthtgrr3777 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን

  • @TateqTateq
    @TateqTateq Месяц назад

    አባታችን ለእርሱ እግዚአብሔር አምላክን የማመስግንበት ቃላት አጠረኝ ። ብቻ እግዚአብሔር አምላክን በኃጢአተኛ አንደበቴ የምማጸነው የምንግዜም ምኞቴ እድሜን አንደማቱሳላ ጸጋን እንደ ኤልሳ አብዝቶ ፣ አብዝቶ ፣አብዝቶ እንዲሰጥልን ነው። እንደ እርሶ ያሉ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን አባቶች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ። ለልጆት ለመላከ ሃይል ከቀሲስ ሀይለኮትም ቢሰጥ የማያልቀበት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውንና እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤

  • @MekebelMelesa
    @MekebelMelesa Месяц назад +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ይባርኩ
    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣❤👏👏👏❤️

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን የስው ልጅ ይህን ያህል ከስይጣን ብሷን 😢😢😢 አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት በድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @Genti-d1o
    @Genti-d1o Месяц назад

    Dhugumaa dhugumati waqayyoo goftani sagalee jirenyaa sinaa dhagesisuu Abbaa kenyaa waqayyoo baraaTajajilumaa keessan sinfi yaa dhersuu please please where are we Father namani idoo isaa bekatani idoo isa nati himaa maloo matin koo Afuraa Amodhani rakkachaa jiruu ufee😭😭

  • @AetrsawDegale
    @AetrsawDegale Месяц назад

    እኒህ አባትእማገኝባቸውን ቦታ ኑገሩኝ በእግዚአብሔር

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata Месяц назад +1

    አባ እድሜ ና ጤና ይስጥወት እኔም መች ይሆን ይህን እድል ና ፈውስ ማገኝው😊😢😢

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፕሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ሼር እና ላይክ እናድርግ ❤❤❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Месяц назад

    አባቴ የኔ ግርማ በረከተዎ ይደድረሰኝ ነገ ለፈውስ ያብቃኝ ❤❤❤

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n Месяц назад +2

    Abitu egzabhir hoy maren ykrm belen❤❤❤

  • @eruzulue
    @eruzulue Месяц назад +2

    Lela gize yet ale program ebakachu ngerin 🙏

    • @mesayGrmu
      @mesayGrmu Месяц назад +1

      አያት ፋኑኤል ቤተ ክርስቲያን

    • @mesayGrmu
      @mesayGrmu Месяц назад

      ruclips.net/video/nPCFCW9tCAw/видео.htmlsi=5VCeDC9l2vp8fgSh

    • @-opensecret9775
      @-opensecret9775 Месяц назад

      @@mesayGrmuመቸ መቸ ነው አገልግሎት ያለው

    • @mesayGrmu
      @mesayGrmu Месяц назад

      @@-opensecret9775 በአሁኑ ሳምንት(13/04/17ዓ.ም. እሁድ) ሊንኩ ላይ ባለው አድራሻ ነው የሚያገለግሉት ፋኑኤል ቤተ ክርስቲያን አይደለም።

  • @SamrawitNuguse-b3f
    @SamrawitNuguse-b3f Месяц назад +1

    መምህር ግርማን ለስጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስው ለመምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔም አንድ ቀን እድናለው እንደምንም አምናለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd Месяц назад +2

    Abatachin❤❤❤ nurulin berketut yidersen

  • @yostinayostina-h6i
    @yostinayostina-h6i Месяц назад

    በስመአብ አምላኬ ክፉ የሚሰራ ልቦና ይስጦው
    አቤቱ አምላኬ ስንቱ ታገስከን😭😭😭

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Месяц назад

    እርስወን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤ እባክወት አሜሪካ ሜሪላንድ ይምጡልን❤❤❤❤❤

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን በሰላም ያሳደረን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው በሰላም ያውለን አሜን የቅድሳን በረከታቸው ይደርብን አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልን❤❤❤☦️☦️☦️☦️☦️🙏🙏🙏

  • @Sarki-u3p
    @Sarki-u3p День назад

    እግዚአብሔርይመስገንአንተንለሰጠን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад +2

    ፀጋውን ያብዛለወት አባየ❤❤❤❤

  • @tamratbelete2839
    @tamratbelete2839 Месяц назад +2

    ተመስገን ጌታየ

  • @werkabebagebremariyamwerka9381
    @werkabebagebremariyamwerka9381 Месяц назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡህ ሌላ ምን እላለሁ እኛም አንድ ቀን እንፈውሳለን የእግዚአብሔር ቀን ሲደርሰ እህት ማርያም ነኝ ይፍቱኝ

  • @ኣባይነሽየራያልጅየማርያም

    መምሁራቹ ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @yalewbizu5794
    @yalewbizu5794 Месяц назад

    የሰው ልጅ የራሱን እድል ፈልጎ ለሌሎች መትረፍ ሲችል፤ እግዚያብሄር ያለእድል ይፈጥር ይመስል በክፋት መንገድ እና በቅናት ናውዞ የሌሎቸን እድል ዘግቶ በመከራና በስቃይ እንዲኖሩ ያደርጋል፡፡ ብቻ ግን የመጨረሻው ቀን ይህ ሁሉ ግፍ እና መከራ በሌሎች ላይ ጭኖ ኖሮ ፈጣሪ እንዴት ይቀጣው፡፡

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia Месяц назад

    አዳኛችን አባታችን ፈዋሻችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥወት

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr Месяц назад

    AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN 🤲❤❤❤❤

  • @GenetNigatu-c5l
    @GenetNigatu-c5l Месяц назад +1

    አባቴ ኑሩልን በእውነት እ/ር በዝህን ጊዜ ዘንድ አስከፊ ነው

  • @tifit589
    @tifit589 Месяц назад

    እእእእእእእልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እግዚአብሔር ይመገን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤

  • @AlemneshYEBEKA-d3u
    @AlemneshYEBEKA-d3u Месяц назад

    አባቴ እድሜ ጤና ፀጋ ይብዛልዎት ከብዙ ነገር ተርፈናል በእርስዎ ትምህርት ከዚህ በኋላ የኛ ስራ ነው እርስዎ ሐላፊነትዎትን ተወጥተዋል ።

  • @Bilsumma
    @Bilsumma Месяц назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Месяц назад

    እግዚኦ የሰውልጅ ክፋት!!! አባታችን ❤❤❤

  • @tebaberasres3838
    @tebaberasres3838 Месяц назад

    አምላኬ ሆይ! የኔስ የተደበቀው መቼ ይሆን የሚፈነዳው? ለኔም ፀልዩልኝ።

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse Месяц назад

    😢😢 የራሳቸውን ሕይወት አበላሽተው ለብዙዎቻችን ሕይወት መበላሸት ምክንያት ሆነዋል…አባታችን ላይ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ እኛንም

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Месяц назад

    አባታለሜ እድሜ ከጤና ተመኘሁ !! በረከትወ ይድረሰኝ ወለተ ስላሴና ቤተሰቡ ❤❤❤❤❤ ይሄው

  • @Birishett5ttt16
    @Birishett5ttt16 Месяц назад

    Amen Amen Amen igziabher yimasgen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️✝️🌿🌿🌿🌿🌿💒💒💒💒💒

  • @biniadmetew
    @biniadmetew Месяц назад

    መድሀኒያለም እኛንም ለፈውስ ያብቃን

  • @Emebete21
    @Emebete21 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የመጨረሻ ያድርግላቸው ለእህቶች ወንድሞች ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር በሞገስ በጤና ይጠብቆት አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ።

  • @ዮዳሄ-ጐ2ኰ
    @ዮዳሄ-ጐ2ኰ Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቀጣይ ጉባዬ መቸ እንደሆነ ቢገልን

  • @Sara-h2i
    @Sara-h2i Месяц назад

    የኔ ኣባት ረጅም እደሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Месяц назад +2

    ምስጋና ይግባውለመድሀንያለም ላባታችን፣❤❤❤አባታችን