80ኛ ኤፍታህ live! በቪዲዮ እንማማር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 64

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 13 часов назад +32

    ነገ ኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ጵጵስና የተቀበሉበት ዓመታዊ በዓላቸው ነው እንዃን አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ለሀገራችን ሰላሟን ይመልሱልን የተማርነው በእዝነ ልቦናችን ያሳድሩብን አሜን

    • @Destakiros26
      @Destakiros26 13 часов назад +1

      ኣሜን

    • @KsaKsa-nz7cm
      @KsaKsa-nz7cm 12 часов назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @MinotSichalo
      @MinotSichalo 12 часов назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Mmmm-h7g2g
      @Mmmm-h7g2g 11 часов назад

      አሜን አሜን አሜን!በጣም እናመሰግናለን ስላስታወሳቹን። ያባታችን ረድኤት በረከታቸው አይለየን።

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 8 часов назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 13 часов назад +14

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ሰላማ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ በመምህራችን በቪድዮችም ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህረ እንወድሃለን❤

    • @tigistasfaha
      @tigistasfaha 13 часов назад +1

      ስልኩን እባክሽ እህቴ

    • @MinotSichalo
      @MinotSichalo 12 часов назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 11 часов назад

      አመታዊ ነው

    • @Mmmm-h7g2g
      @Mmmm-h7g2g 11 часов назад

      ​@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21አዎ ጵጵስና የተቀበሉበት ነው ሓምሌ 26 ደግሞ ዕረፍታቸው ነው።

  • @Dyf-v8t
    @Dyf-v8t 10 часов назад +4

    መምህርየ የእግዝአብሔር አምላክጥባቃው አይለይህ ❤❤❤❤❤❤❤ ተመሰገነን አንተን የሰጠን አምላክ የዘመናችን ሃወርያ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    የአባታችን አባ ሰላማ በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው ይርዳን

    • @MinotSichalo
      @MinotSichalo 12 часов назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech 2 часа назад

    አገልጋይ ነበርኩ ግን ምንም አልጠቀመኝም መጽሐፍ ቅዱስ ምንም አያረግም ወንጌልም አንተን አያይም እግዚአብሔርም የለም ነው እሚለው ከሁሉ ነገር እራቁ ነው እሚለው መምህር

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d 13 минут назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @LileTufa
    @LileTufa 15 минут назад

    የመምህርልጆች ወልደ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ በስራ ቦታው ለምን እድገት አገኘህ ብለው ጠላት ተነስተውበታል

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech 2 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉ ነገራችን እግዚአብሔር ይቅደም

  • @BirtukanDebalke-t3c
    @BirtukanDebalke-t3c 13 часов назад +2

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ❤❤❤❤

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij 12 часов назад

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ሰላማ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓላት አደረሳችሁ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን አሜን የኛ እንቁ መምህራችን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይክበር ❤❤❤🎉🎉🎉 ይመስገን

    • @Mmmm-h7g2g
      @Mmmm-h7g2g 11 часов назад

      ያባታችን ወርሓዊ በዓላቸው አይደለም ነገ ጵጵስናን የተቀበሉበት ዕለት ነው። ሓምሌ 26 ደግሞ ዕረፍታቸው ነው

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 3 часа назад

    በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም የሚለው ቃል የቤተክርስቲያን አባቶች ግን በአይናቸው እያዪ ወደተግባር መምጣት አልፈለጉም ምክንያቱም ዛፋንም አለቅም መልአኩንም አለቅም የሚመስል አካሄድ ይታይባቸዋል። ተባብረው አንድ ቢሆኑ አሁን የደረሰብን ችግሮች ባጠረልን ግን አልፈለጉም ለማንኛውም ምዕመናን የሚጠቅመንን እንማራለን የማይጠቅመንን ትተን ወደፊት ከእግዚአብሔር ጋር እንቀጥላለን ።

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm 12 часов назад +2

    በጣም ትናፍቀኛለህ የኔ አባት ስራ እየበዛብኝ ላዳፍታ ስለይህ 🥺🥺❤️❤️❤️❤️

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 13 часов назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙተምሪያለሁ

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 11 часов назад

    እንኳን ኣድርሳቹ ለኣባታችን ፃዲቅ አወነ አወነሰላማ ካሰትየ ብርሃን 😍😍😍😍😍

  • @MinotSichalo
    @MinotSichalo 12 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ናቹሁ ሁላችሁም የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏💞💞💒💞💞💞❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BodhanHan
    @BodhanHan 19 минут назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ

    እባኮቹ ሩዱንኝ ልጂ የሚጥል በሽታ በተደጋጋሚ ተሰቀየለች እና ተጨንቁ 😢😢😢😢 ቁጽሪ ቴሌፎን ፈለጉ የመ/ም አበራ🙏🙏🙏🙏

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 4 часа назад

      Nay min selki iki deliki zehafty?? Mariam Tsion temhara gualki keaa

    • @meron7563
      @meron7563 2 часа назад

      ሠሚዋ የአክሱሟ ማርያም ልጄን ማሪልኝ እያልሽ በእንባ በስግደት እየሠገድሽ ስዕሏ ፊት ለምኛት።እመኚኝ ልጄኮ ዳነችልኝ ብለሽ እዚጋር ትመሠክሪያለሽ።ለሌሎቻቹም የአክሱሟ ፅዮን ማርያም ብለቹ ለምኗት ተሳሉ።ጠዋት ጠይቃቹ ማታ መልስ አለው በጣም ትገረማላቹ።እኔ ውሸታም ከሆንኩ ሞክሩና እዩት ማርያምን። የተጨነቃቹበትን ንገሯት እሺ love u all❤

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 12 часов назад +1

    መምህርችን ፀጋሁን ያብዘልን በርታልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 7 минут назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @SadhaTegenu
    @SadhaTegenu Минуту назад

    እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube Минуту назад

    እግዚአብሄር ያክብርህ

  • @HailuWorku-u5s
    @HailuWorku-u5s 4 часа назад

    መምህር እኔም ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኛል ልዩነቱ አንተ ተናጋሪ እኔ አድማጭ መሆናችን ነው

  • @AlemneshYEBEKA-d3u
    @AlemneshYEBEKA-d3u 3 часа назад +1

    ሰው የለም ኮሜንት አልፃፋችሁምሳ ወገኖቼ ዛሬ በአማራ ክልል እየሆነ ያለው ሁሉ ከጠቋር መንፈስ ነው በተለይ በወሎ ክፍለሀገር ስብከት የለ ወጣቱ ተኩስ ነው የሚማረው መምህር ትዉልድ እኮ የለም ትንሽ አረብ ሀገር ያሉት እንደሆኑ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MhretabGebretnsae
    @MhretabGebretnsae 13 часов назад +1

    Mem edamen tena yesthea

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 7 часов назад

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🎚

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm 12 часов назад +1

    የኔ ብርቱ እግዛአብሔር ይመሥገን እኳን ሰላም መጣህልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 12 часов назад +1

    Maherchen egazebehare yaberakehe ❤❤❤❤❤❤

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 2 часа назад

    የመምህር ተማሪ የሆናቹ እየተጋቹ ያላቹ ጁስ ቤት ለመክፈት የፈለጋቹ አብረን እንቀሳቀስ

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 12 часов назад

    በኔ ውስት 10000000 ከዛ በላይ ግን ምንም ነገር እላደርግም በአይምርየ ብቻ ተመላልሶ የሜቀር እግዚአብሔር ይቅር በለኝ ብየ ለምን ነው ክፍ የንሜሳድበኝ .

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 12 часов назад

    እግዚአብሔር ይሪዳችሁ ይማሪላችሁ❤❤

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 3 минуты назад

    Kale hiwot yasmalen

  • @solomondufer
    @solomondufer 14 минут назад

    Adama maharber kidane mihret yehonucho, ebakacho abala mahoni efalgalo. Link lakulegn join argugne,Addis bogale Adama .

  • @merybelay3393
    @merybelay3393 57 минут назад

    Memihir endetneh ahun tenahin...

  • @MinotSichalo
    @MinotSichalo 12 часов назад

    እግዚአብሔር ይማርላችሁ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistasfaha
    @tigistasfaha 13 часов назад

    ኸረ እንዴት ላግኝህ

  • @ersf-vu5rg
    @ersf-vu5rg 2 часа назад

    ❤❤❤❤

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 6 часов назад

    Abatachin ebakwin bezihmelku ayastemiru tesaqo hutuyat mesraitminalu …..? Bewuneit yiqiryibeloit!

  • @solyanaruka3092
    @solyanaruka3092 Час назад

    Danke!

  • @LileTufa
    @LileTufa 4 минуты назад

    ትምህርቱን አስራ አንድ ሺህ ሰዎች አይተውታል ኮሜንትግን ሀምሳ ብቻ ለምንድነው

  • @tigistasfaha
    @tigistasfaha 12 часов назад

    መምህር ደወልኩ አ አ ኣስደወልኩ እባክህ መልስ ስጠኝ

  • @YodiDudu-nk8bc
    @YodiDudu-nk8bc 3 часа назад

    አንዳንድ ገድላቶች ችግር አለባቸው ያሰንፋሉ

  • @AlemneshYEBEKA-d3u
    @AlemneshYEBEKA-d3u 2 часа назад

    ይቅርታ መምህር መምህር ያረጋል ትምህርቱ አይመቸኝም ሁሌ አጥማቂ አጥማቂ ሁሌ ነቀፋ ነው ስራዉ

  • @ናትናኤልየጊዮርጊስ
    @ናትናኤልየጊዮርጊስ 12 часов назад +1

    ሰላም መምህር ይህን አይታቹ ይሆን ምእመናን ruclips.net/video/eaN6J2VCZUI/видео.htmlsi=4mrkA0oeLYMdYRWh

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 3 часа назад +1

      ፀጋው ነበራቸው ግን በስርዓቱ ስላልያዙት ፀጋቸውን የተነጠቁ ይመስለኛል። ስለ ወሊሶ የነበሩት አባት የተናገሩት ትክክል ነው መምህር ግርማም ከሳቸው ጋር ነበሩ ነገር ግን መምህር ግርማ ልዪ የሚያደርጋቸው የተሰጣቸውን ፀጋ ባግባቡ ተጠቅመው ቀጥለዋል እኚህ ግን ዝነኛ ስለነበሩ በመሃል የራሳቸውን ሃሳብ በመቀላቀል ሰውን ማስደሰት እንጂ እግዚአብሔር ለማስደሰት አልተጉም ግን አሁንም ትንሽ ጭላንጭል አለች ግን አሁንም አላስተዋሉም ተመሳስሎ የገባ መንፈስ አለ እግዚአብሔር መስተዋሉን ይስጣቸው ።

  • @belaykasse
    @belaykasse 11 минут назад

    ❤❤❤❤❤