(ልዩ ትምህርት)መጥፎ ሕልምና ቅዠት መፍትሄው ምንድነው?መልካም ሕልም ለማየት ምን እናድርግ በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024

Комментарии • 394

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y 4 месяца назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን

  • @rahmaawekea8040
    @rahmaawekea8040 3 года назад +35

    አህቶች የምናየው ሕልም ቢጠፋብንም ጠዋት ከ ፅሎትጋር ለመቤታችን የስላም አንድታረግልን መንገር ነው 🤲🤲

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 года назад +38

    የኩቡር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ደቀ መዝሙር እግዚአብሄር ይመስግን አሜን ።

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n 3 месяца назад +1

    Amen.amen.amen.kalywt.yasemaln

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 года назад +14

    እባክህ መምህራችን በፆሎትህ አስበን በስደት ያለነው ፆም በሰላም ጀምረን በሰላም እንድንጨርሰው ወለተ የዋሃንስ ወለተ ክዳን

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 3 года назад +30

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም የተቸገርኩበት ነው እርዕሱን ብቻ አይቼ በጣም ደስ አለኝ ደጋግሜ ሰማለሁ ወንድማችን በርታ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад +2

      አመሰግናለሁ. ።ወንድሜችን።እግዚአብሔር ይስጥህ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን ።

  • @wizkaka1224
    @wizkaka1224 3 года назад +15

    ወንድሜ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እራስ ምታት ይየተበልኩ ስስቃይ ቆይቼ ባንተ ትምህርት ችግሬን አወኩኝ ጨርሶ የማርህ በለኝ

  • @adisuadal2527
    @adisuadal2527 3 года назад +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይድረሰን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን::
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 года назад +13

    የሰላም አባት የፍቅር ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላምን ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 3 года назад +8

    እንደምነህ ዳቆን ሄኖክ ትምህርትህ ጥሩ ነው መቸውም ውጪ ያለነው ለኑሮ እሩጫ ነው ኑሮውን ነማሸነፍ በሰው አገር አንዴ ለአገራችን አንዴ ለራሳችን እናስባለን ምክንያቱም ዞሮ መግቢያችን ስለ ሆነ ሁሉም ነገር ሚያምረው በአገር ነውና። መምህር ግርማ እዚህ አሜሪካን ባለፈው ግዜ መጥተው ነበር በሚቀጥለው DC.ይመጣሉ ብዬ ሳስበው በሽታው መጣና። ሀሉ ነገር ቀረ እግዚአብሔር። ያለ ለታ ይመጡ ይሆናሉ ብቻ አገራቻንን ሰላም ይሁንልን በፀሎትህ አትርሳኝ

    • @mulerberihun7838
      @mulerberihun7838 Год назад

      ሰላም ነው። ሜሪ መምህር መምጣታቸውን አውቀሻል?

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t 3 года назад +11

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ ይህ ለኔ ነው ስልሰግድ አልተኛም ግን የማድረው ጅብ ስያባርረኝ ቀን ስመሽብኝ ጉድጓድ ውስጥ ስገባ ከፎቅ ልወድቅ ስል ድልድይ ለመሻገር ስሰቃይ ነው የማድረው አቤቱ ጌታዬ እባክህን እርዳኝ እኔ ፍልም አላይም መንፈሳዊ ፍልም ነው የማየው

    • @suzanatsbahahadush1144
      @suzanatsbahahadush1144 3 года назад +2

      Areeee enem tesekayehu 😭😭😭

    • @user-cg1ig7dp3t
      @user-cg1ig7dp3t 3 года назад +2

      @@suzanatsbahahadush1144 እግዚአብሔር ይርዳን ይድረስልን

  • @siifaansiifaan1606
    @siifaansiifaan1606 2 года назад

    Amen
    Amen
    Amen

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 Год назад

    አሜን

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 Год назад

    አሜን
    አሜንቃለህደወትያሰማልን

  • @user-lp6sn4ld6w
    @user-lp6sn4ld6w 3 года назад +6

    ውድ ውድሜ ይሄ እኔ እምስቃይበት ነው ገና እርእሱን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ በአንተ ላይ እድሮ የስተማርን የመከርን ልኡል እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስደት ከውጣሁ ጀምሮ 7 አመት ሙሉ በቅዘት ስስቃይ ነው እማድርው እስግዳለሁ እፅልያለሁ ግን ድርላርገው አልቻልኩም ከኔ የበርታችሁ ሁሉ በፃሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ

    • @user-ll4mc4dq3t
      @user-ll4mc4dq3t 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ሲጻፍ ል ግን እንደዚህ ነው። እንጅ እግዛብሄር እንደዚህ አይጻፍም።።

    • @user-bm2ls8ot4r
      @user-bm2ls8ot4r Год назад

      ልክ እንደኔ

  • @abonesherdachew184
    @abonesherdachew184 3 года назад +8

    አሜን! አሜን! አሜን! ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ አንተ እና እንደ መምህር ተስፋዬ ያሉትን ወንድሞች ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @habitam
    @habitam Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ♥♥♥

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh5246 3 года назад +4

    በጸሎታችሁ አሰበኝ ቀን ከሰራሁት ሰራ ይልቅ
    የለሊቱ ቅዛት ጤዋት ሰኔሱ በጣም ደከሞኝ ነው የምኔሰው እግዚአብሔር በቻ ይማረን ሁላችነንም ቃለህይወት ያሠማልነ መምህር

  • @user-xo9vz8hi3j
    @user-xo9vz8hi3j 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x 3 года назад +2

    አመስግናለሁ መምህር
    ኦፍፍፍፍ የእኔን ስቃይ ነው የዘረዘርከው
    የዘረዘርካቸው አራውይቶች ሁሉ አንድም ቀን ተለይተውኝ አያውቁም በተለይ
    በጣም እሜስፈራ ገደል ፣እባብ ፣አይጥ፣ውሻ
    በተደጋጋሚ ነው እማየው ያለሁት ስደት ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ እንጂ እምነት እና መቁጠሪያ መፅሀፍ ቅዱስ ማገኘት አልችልም
    በፆሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ
    እህተ ስላሴ ብላችሁ

    • @user-qe1qx3el4i
      @user-qe1qx3el4i 3 года назад +1

      ስገጅ እኔም እንዳች ነበርኩ እርኩስ መንፈስ ነው የትነሽ

    • @user-jb4vj4jr9x
      @user-jb4vj4jr9x 3 года назад

      @@user-qe1qx3el4i እሽ
      ዱባይ ነኝ

    • @user-qe1qx3el4i
      @user-qe1qx3el4i 3 года назад +1

      @@user-jb4vj4jr9x እኔ ሳውድነኝ ግን ዱባ አለ የፈለግሽው ነገር አጠያየቂ

    • @user-uh3tb6le3q
      @user-uh3tb6le3q 3 года назад +1

      እህቶቼ ሳውድ ሪያድ ኑዋየቅድሳት እንዴት ማግኘት ይቻላል

    • @user-qe1qx3el4i
      @user-qe1qx3el4i 3 года назад

      @@user-uh3tb6le3q ሪያድ አለ

  • @user-ic7ho9ln8r
    @user-ic7ho9ln8r 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይስጥልኝ ዲያቆን መምህር ሄኖክ እናመስግናለን ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-yf2zf7qp3u
    @user-yf2zf7qp3u 3 года назад +40

    በዛውም ስለ መምህር አባታችን ግርማ ብትነግረን አሁን ባለፈው ያልከው ቦታ ማገልገል ጀምረዋል ወይስ መቼ መቼ ነው የሚገኙ ከትልቅ ይቅርታጋ ብትነግረኝ

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 года назад +1

      Very welcome 🙏

    • @user-hw8tt4os9d
      @user-hw8tt4os9d 3 года назад +1

      አወ ይነገርን መቸመቸ ነው አገልግሎት የሚሠጡት መምህራችን

    • @kidebehaylu8984
      @kidebehaylu8984 3 года назад +4

      አዎ ያገለግላሉ እሁድ እሁድ

    • @user-hw8tt4os9d
      @user-hw8tt4os9d 3 года назад

      ሁልጊዜም እሁድ እሁድ ነው ሌላቀን የለም አይደል

    • @kidebehaylu8984
      @kidebehaylu8984 3 года назад +1

      @@user-hw8tt4os9d አዎ ሌላ ቀን የለም

  • @teerisanyohasan8155
    @teerisanyohasan8155 2 года назад +1

    😢😢😥😥ከልብ አመሰግናለሁ እኔ አልተው ያለኝ ነገር ቢኖር ህል ብቻ ነው😢😥በገደሉ ከአባቡም አሚያስደነግጡ ወዶች እረ ስንቱ ሲያስጨንቀኝ አድራለሁ😢😥😥😥ከልብ እናመሰግናለን በእድሜና ፀጋ ያቆይልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 года назад +1

    ዳቆን ሄኖክ ተባረክልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 3 года назад +2

    በእዉነት ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን እስት ፀሎታቹ አስቡኝ ፆሙ በሰላም አስጀምሮ ያስፈፅመኝ ዘንድ ያለ ክንን /መድሃንት/ያስጨርስሽ ብላቹ

  • @user-eb6mq5oq5p
    @user-eb6mq5oq5p 3 года назад +3

    ገና ወደ ፊት የማደርገውን ነው የሚያቀዣብረኝ እስኪ ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ የኔስ የባሰ ነው

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 3 года назад

      የኔን ባዬሺ 😭😭😭

    • @user-eb6mq5oq5p
      @user-eb6mq5oq5p 3 года назад

      @@zebenayabebe8569 ከኔ አይብስም እህቴ ብታይ እዴት እደሚያደርገኝ እመቤቴ ታውቃለች እኔኮ። አፊት ከምሰራባቸውጋር ነው የሚያሳድረኝ አንድ ቀን የረባ ህልም አቼ አላቅም ከልጅነቴ ጀምሮ እደቃዠሁ አለሁ

    • @user-eb6mq5oq5p
      @user-eb6mq5oq5p 3 года назад +1

      @@zebenayabebe8569 ጭንቀታችንን ሁሉ እመብርሀን ትፍታልን እኛስ ጠፍተናል ተይዘናል በዳቢሎስ

  • @mamamma12
    @mamamma12 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በፀሉት አስብኝ

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ። በርታልን ።ቃል ሕይወት ያሰማልን። አስፈላጊ ትምህርት ነው።። ምንም እንኳን ቃል እግዚአብሔር ሁሉም አስፈላጊ ቢሆንም ።ግን በዚህ ዙሪያ ትኩረት ሰጥቶ ያስተማረ የለም ።
    ብዙ ጊዜ ሕዝቡን ግን የሚጨነቅየበት ጉዳይ ነው።
    እግዚአብሔር ያክብርልን ይስጥልን ። የተዋሕዶ ልጆችን ወደ ምእመናንን በደንብ አዳምጡት ።

  • @eeee8257
    @eeee8257 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውያብዛልህ ወንዱማችን እዱሜና ጠና ይስጥልን

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 Год назад

    amen. My derley
    Thanks God Bless you
    Am ghent from England 🇬🇧

  • @rahmaawekea8040
    @rahmaawekea8040 3 года назад +5

    አንክዋን ደና መጣህ ወንድሜ በናንተ ላይ ያደረ አመላክ እኛን አይማረ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @fitsumfifi5740
    @fitsumfifi5740 3 года назад +1

    ብርታቴ ነክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንኸን ይባርክ

  • @user-yv9tj6qs8e
    @user-yv9tj6qs8e 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @semiraabdela3812
    @semiraabdela3812 3 года назад +1

    Egzabher yemesgen Amen Amen Amen be ewnte le memirhachin kale hiwote yasemalin

  • @user-jg2wy4lp4t
    @user-jg2wy4lp4t 3 года назад +9

    ወይኔ ወንድሜ አንድቀን በህልሜ እባብ እሆዴውስጥ ሲፈራፈር ነው ያየሁት ግንደሞ ሞዬዬን እባብ የሚወጣላቸው ሣይ ነው የዋልኩት ግን አስብኝ በፀሎት እህት ወንድሞቼ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ

    • @nanayemenegistu2022
      @nanayemenegistu2022 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

    • @user-jg2wy4lp4t
      @user-jg2wy4lp4t 3 года назад +1

      @@nanayemenegistu2022 አሜን አሜን አሜን እሡነው ዋናው

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ ወንድሜ ሄኖክ እንኳን በስላም መጣህልን

  • @user-gd7kx4nm5l
    @user-gd7kx4nm5l 3 года назад +1

    ስላምህ ይብዛልኝ ምእመናን ዛሬ በህልሜ ታላቅ ወንድሜ የቆይ ቤት ይመስልኛል ቀለም ሲቀባው ሙሉውን አይሆት ግን ቀለሙ ልክ የጎመን ቀለም ይመስለኛል ግን በጣም ይሽታል ቀለሙ እኔ እንደዚህ ከሽተተ እጣን እናጭስበታለን እያልኩ ሳቅድ አይሆ ሚስቱ በጣም ሆዳን ነፍት ነው ያርጋት ይህው ከ17 አመትብሃላ ታማ ልትገባ ነውኢትዮጵያ በፀሎታችሁ አስባት

  • @bizuneshniguse9911
    @bizuneshniguse9911 3 года назад +5

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እኔንም በፀሎትህ አስበኝ ስደተኛ ነኝ በጣም ፈተና በዛብኝ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen

  • @zmzmzvalgdh1447
    @zmzmzvalgdh1447 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን
    በፀሎት ያሥቡኝ ወለተ ሚካኤል ብለው በጣም የሚያሥጨንቀኝ ነገር አለ 😭

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f 3 года назад +1

    ህልም አያለሁ ግንጧት ስነሳ ይጠፋኛን
    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 3 года назад +1

    እግዚአብሂር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @susanbrhanu4333
    @susanbrhanu4333 3 года назад +1

    እግዛብሔር እናንተ ኣድሮ እያሰተማረን ነው ሰላም ያምጣልኝ ለሃገሬ

  • @sessaibin8315
    @sessaibin8315 3 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማን የድማችን ልኡል እግዚሀቢሄር ቸሩን ያሰማን ኧረ ህልም በጣም እያሰቸከረኝነው በመደሀኒአለም ስም በፀሉት አስቡኝ የማይሆን ነገር አይኔ ፊለፊት ይመጣል በስደት ልይ ነው ያለሁት እግዚሀቢሄር ሀፂያታችን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን እባካቹ በፀሎታቹ አስብኝ መምህራችንም ጤና እና እድሜ ይስጥልን

  • @helenbraids8901
    @helenbraids8901 2 года назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 года назад

    Egzaber yestlen

  • @melingebrehiwot4125
    @melingebrehiwot4125 3 года назад +2

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ የባርክ በርታ ከ እኔ ጀምሮ ሰው አየዳነ ነው

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w 5 месяцев назад

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን እኔ ሰግደት ከጀመርኩ ጀምሮ ዉሻ እጄን ሲነክሰኝ ተራራ ሰወጣ...........ወድማችን በስደት ያለነዉን በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያን

  • @user-yf2zf7qp3u
    @user-yf2zf7qp3u 3 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን

  • @senkeabate3508
    @senkeabate3508 2 года назад

    እግዚአብሔር በአተላይ አድሮ እየመከረን ስለሆነ ክብር ይግባዉ ላተእድሜ ፀጋበረከት ያድልልን

  • @gdysguhdteyc9654
    @gdysguhdteyc9654 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c 3 года назад

    ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ሽፍን አርጋ ይጠብቅህ!!

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 года назад +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    ትክክል እውነት ህይወት የሆነ ትምህርት ነው
    እኔ ሁለት ወር ሁኑኛል ከሜያሰጨንቅ ህልም ከተላቀቅሁ

    • @lidyateklay9468
      @lidyateklay9468 5 месяцев назад

      ለኛም እንዳንቺ ይስማን

  • @user-mk9lc1yo7f
    @user-mk9lc1yo7f 3 года назад +3

    ዳቁናችን ፀጋውን ያብዛሎት የእውነት በጣም ተቸግሬ ነበር በጣም

  • @Rose_flower_9
    @Rose_flower_9 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይድረሰን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-gs7ml9kx8t
    @user-gs7ml9kx8t 3 года назад

    እግዚአብሄር እድሜና ጤናአብዝቶ ጨምሮይስጥህ መምህር ያባታችን መምህር ግርማ ፍሬ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 года назад

    ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከአባታችን መምህር ግርማ ጀምሮ አንተ ሌሎችም የመምህር ተማሪዎች እንድንነቃ የምታደርጉት ድካምና ልፋት አምላከ እስራኤል ይቁጠርላችሁ እኛም የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 года назад

    ይሄ ትምህርት ለኔ ነው ገና ከአርስቱ አይቼ ነው የጻፍኩት👈 የተጨነኩበትን ነገር ነው ያገኘሁት🙏 መጨረሻውን አዳምጬ እመለሳለሁ 🙏

  • @brhanenegede7898
    @brhanenegede7898 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን ሄኖክ ተፈራ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ኣሜን ኣሜን አሜን

  • @user-eu5bi3ig4n
    @user-eu5bi3ig4n 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 года назад +1

    Egezabeher yemesgen Amen kale hiwote yasmalen memehrachin ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben

  • @susanbrhanu4333
    @susanbrhanu4333 3 года назад +2

    በረከትህ ይደርብን ወንድሜ

  • @gelila4859
    @gelila4859 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። በላይ ያለውን እንድናስብ በምድር ያለውን አንድንተው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @f7fgvuf48
    @f7fgvuf48 3 года назад +1

    የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🍃🍃🍃

    • @hanagetnet1903
      @hanagetnet1903 Год назад

      Ena betlye jemrlhu akartlhu beslot asbgni

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቅዠት በጣም ነው የማስቸግርኝ እና ከተኛሁ አልነቃም ደሞ በቅዠት ስናውዝ ስለማድር ስነሳ ድክም ስብርብር ብየ ነው የምነሳው የለሊት ጸሎት ማድርስ እፈልጋለሁ ግን መነሳት አልቻልኩም እስኪ በጸሎት አስቡኝ ??

  • @user-so3vu1bz8c
    @user-so3vu1bz8c 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 3 года назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እባክህ ከቻልክ እራሱን የአለም ብርሀን በማለት የሚጠራው (ስለኢትዮጵያ ትንሳኤ) የሚያወራውን ተቋም ማንነቱን አረጋግጠህ መረጃ አስተላልፍልን አደራ መንፈሳዊ ኦርቶዶክስ በመምሰል ቤተክርስቲያ ቅሩ መልካም ሰው ጠፍቷል እያሉ ነው።

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደህና

  • @burtukanwoldie5977
    @burtukanwoldie5977 3 года назад +1

    Betam yetecherkubet neger lelitun mulu siyakazegn new yemdadiregn,betelay ken ken setegna betam yakazegnal ke enkilfe senaka betam debrogn wulalew. Ebakachew be tselot asibugn

  • @user-nh1mg4tt1z
    @user-nh1mg4tt1z 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሠማልን እናንተን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ኑሩልን !!

  • @user-rp9lv5gj7j
    @user-rp9lv5gj7j 3 года назад +1

    ቃለህውት ያሰማልን ትልቅትምህርትነው በእውነት

  • @genetworkineh674
    @genetworkineh674 3 года назад

    deacon henokne temhrte betam teru nwe

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰመልን ዲያቆን ሄኖኪ እግዚአብሄር ያክብርልን

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 Год назад

    Ameeen ameeen ameeen
    Ameeen ameeen ameeen
    Ameeen ameeen ameeen
    🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲
    Uuuuuuffff abbaatachin iste silk sixung😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህበክርስቶሶ ይብዛልህ ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ኢወትን ያሰማልን አሜን

  • @michaelyohannes6827
    @michaelyohannes6827 3 года назад

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k 3 года назад +1

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የአባታችን ያዕቆብ በረከት ይደርብን እናመሰግናለን መምህራችን እና
    እኔ ደካማ ቢሆንም የአባታችን መምህር ግርማ ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ሁለት ዓመት ይህነብኛል በዓቅሜ ጥዋት እና ማታ እሰግዳለሁ እፀልያለሁ እማ በዛ በህልም በጣም ነው የተቸገርኩ ያየሁቱን ሁሉ ይሆናል በለተይ በራሴ እና በቤተቤላይ ሁሉ ይሆናል እና ከየት እንደ ሆነ መለየት አቃተኝ እባክህ ላገኝህ መምህሬ

    • @tesfayeabera2373
      @tesfayeabera2373 3 года назад +1

      እግዚአብሄር ይስጥልን ዲያቆን ሄኖክ

    • @melingebrehiwot4125
      @melingebrehiwot4125 3 года назад +1

      አሀቴ አኔም ልክ አንዳንቺ ነበርኩ አሁን ግን የ ደንገል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እና ደህና ነኝ ሰይፈ ሰላሴ አንብቢ አንደ እኔ ሰደት ላይ ከሆንሽ you ቱብላይserch ብልሽ ታገኛለሽ

    • @user-np2yd8cp7k
      @user-np2yd8cp7k 3 года назад +1

      @@melingebrehiwot4125 እግዚአብሔር ይስጥልኝ እሺ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ለሁላችን ይርዳን አሜን አመሰግነዋለው

  • @michaelyohannes1031
    @michaelyohannes1031 3 года назад

    Amen amen amen🙏

  • @user-hg5lw9km9r
    @user-hg5lw9km9r 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም ላአንተ ይሁን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 года назад

    በእወነት መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የሰማነወን በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን እግዜቤሄር ይመስገን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 3 года назад

    Amen amen amen

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y 3 года назад

    Amen amen wedimachini kale hiyweti yasemalini 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌺🌻🌻🌻🌻

  • @salamesultan1727
    @salamesultan1727 3 года назад

    Amen. Amen. Amen. Kale. Heywt. Yasmaln edmna. Tena. Yesteh

  • @luyigaanna7120
    @luyigaanna7120 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ውንድምችንመምህራችንበእውነት እኔ የተቸገርኩበት ነው ጅብ ልቅርብኝ ይፍልግ እና ከዛ ይሸሻል ችግር ነው በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ ወንድምችን ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 Год назад

      ማማ የቡዳ መፈስ አለብሽ አጥብቀሽ ጸልይ እሰሪዉ🙏🙏🙏

    • @user-wn7jb6hr9z
      @user-wn7jb6hr9z Год назад

      @@bewphone9113 እሽውዴአመሰግለሁ

  • @lindakiros3874
    @lindakiros3874 3 года назад +3

    Enkan beselam metak betsolotik asibegn wendime weleteyohenis bilek🙏🙏🙏

  • @saadasada6712
    @saadasada6712 3 года назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን
    ህልም ሳይ በገደል ላይ ስወድቅ ስጨነቅ ነው የማድረው

  • @almazgirma2926
    @almazgirma2926 3 года назад

    አሜን. አሜን. አሜን.

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዐጋውን የብዛልህ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 года назад

    አላህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ☝️ አለ እኔ የአለሙ 🌏 ጌታ አላህ ነኝ የሰማይም የምድርም ንግሥና የኔ ነው ነቢያቶችም
    መላክቶችም የኔ ባሮች ናቸው ግን የሰው ልጆች አሁንም ይከራከራሉ እያወቁም
    ሳያውቁም ዘለአለም በጨለማ ቤት 🏠

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አንደናተ ያለብዝት ይበልልን ልኡል አግዚአቢሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏💒

  • @bushaduhalu9160
    @bushaduhalu9160 3 года назад

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዘልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዘልህ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን