ልዩ ትምህርት "አጋንንት ሊቋቋሙት የማይችሉት ጸሎት የትኛው ነው?" በመምህር ሄኖክ ተፈራ(ዘሚካኤል)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 336

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤ አባቴጸጋዉን፡ያብዛሎት፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጦት፡ ❤❤❤

  • @mekdaesyezihalem2461
    @mekdaesyezihalem2461 Год назад +2

    ቃለህይዉት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @HanauNew
    @HanauNew 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይሕወት ያሰማ

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 10 месяцев назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢😢

  • @LailaKasem-l4f
    @LailaKasem-l4f 8 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ድንቅ ትምህሪት ነው

  • @mesitesfu-m3g
    @mesitesfu-m3g Год назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን :ማስተዋልንም አድለን!

  • @YohanisBizuneh-y5f
    @YohanisBizuneh-y5f 18 дней назад +1

    ልክ ነው

  • @KonjitBahiru
    @KonjitBahiru 10 месяцев назад +3

    አባቴ ጸጋውን ያብዛሎት እኔካማነኝ በፀሎትዎ አስቡኝ ጽጌማርያምነኝ

  • @betekidusan
    @betekidusan 3 года назад +52

    አማኑኤልዬ ይቅር በለን ዓይነ ልቦናችንን አብራልን ስለናትህ ስለወላዲት አምላክ ስለ ቅዱስን ብለህ ማረን ይቅር ይበለን🙏 የቅዱሳን አምላክ ቅድስት ስላሴ ለሁላችንም ቅዱስ መንፈሱን ያሳድርብን

  • @temnt
    @temnt Год назад +2

    መስተዋል ሰጠን❤

  • @Ezra-u8l
    @Ezra-u8l 11 месяцев назад +3

    አሜን አሜን ብዙ የማናቃቸውን የጸሎት ስረአትን ተምረንበታል ቃለህይወት ዬሰማልን

  • @AsenakechrBeza
    @AsenakechrBeza Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን

  • @AdoniyasAskenaw
    @AdoniyasAskenaw 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርልን ውንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር እባክዎትን በሜሴንጀር ያናግሩኝ እባክወትን እባክዎትን ፈተና ላይ ነኝ ዉድ የዲያቆን ሄኖክ ተከታታዮች ሁላችሁም እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኂወት ነኝ

  • @fghfgh4389
    @fghfgh4389 Год назад +1

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን

  • @habtamumaru8572
    @habtamumaru8572 16 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ለኔስልዩነሽእመቤቴ
    @ለኔስልዩነሽእመቤቴ 3 года назад +33

    በእዉነት ለምምህራችን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን ጸጋወን ያብዛለወት አይነ ልቦናችን ያብረልን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ እኔስ ደካማ ነኝ

    • @zelibarbarzeli2656
      @zelibarbarzeli2656 2 года назад +1

      Ene dekama negn sle alshi rasu edlish eyetemelekete new egna metenker new yalebish ehte egzabher kehulachin gara yhun eme berhan kdsti dngl mariam mengedun tasayen amen amen amen

    • @demshabayneh6566
      @demshabayneh6566 Год назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @askalakalo555
      @askalakalo555 Год назад

      Amen Amen Amen kaleyt ysmlen abatcen 🙏🙏🙏

  • @mariyamawit4279
    @mariyamawit4279 Год назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🥰

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @gossaworkwudima1221
    @gossaworkwudima1221 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @kingezana6415
    @kingezana6415 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsegugemeda9299
    @tsegugemeda9299 3 года назад +6

    ተመስገን ጌታዬ ነው የምለው ይህን ትሞህርት ዛሬ። ውጊያዎች ገጥመውኝ። መገሰጽ ጀመርኩ በአጋጣሚ። ይህን። ምክር ማግኘቴ ድንቅ ነው ለኔ። ዘርህ ይብዛ ተባረክ።

  • @HenokeMitku
    @HenokeMitku 3 месяца назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @messimessi3014
    @messimessi3014 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @jsb6824
    @jsb6824 3 месяца назад

    ፈጣሪየ ይቅር ይበለኝ አቤቱ ማረኝ ወዮልሽ ነብሴ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @senatubesenatube3892
    @senatubesenatube3892 3 года назад +13

    አሜን ፫ ዳቆን ሄኖክ በውነት ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

  • @MahmadAhmad-t1q
    @MahmadAhmad-t1q 7 месяцев назад

    ቃለህወት ያሠማልን

  • @BurTukan-e8d
    @BurTukan-e8d Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @zmzm4577
    @zmzm4577 Год назад

    አሜን አሜን ቃለሂወትያሠማልን አባታችን የአአልግሎት ዘመንህ ይባረከዉ

  • @astertube2238
    @astertube2238 Год назад

    በውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nebiyugebremedhn6482
    @nebiyugebremedhn6482 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @sewnetayalew5781
    @sewnetayalew5781 3 года назад +8

    በስመ ስላሴ ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች በእውነት ወድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ፀውን ያብዛልህ አሜን
    አወ ጥያቂህ እውነት ነዉ እኔ ግን እደራሴ እደገባኝ ከሆነ በመጀመሪያ እኔ የሚፀልየው ፀሎት መጀመርያ ለእግዚአብሔር ምስጋና ነው ስግደት የሚሰግደው አጋንትን ለመዋጋት ነዉ ብየ ነው እሄን ነው የማደርገው ለውጥም አገቸበታለሁ እኛ ከበረታን ለማሸነፍ ስልጣን የለውም አጋንት በተየይ ያንተን ትምህርት ያየ ሰው ያሰንፋል
    ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ እድንሸነፍ ሳይሆን እድናሸንፍ ይርዳል አሜን አሜን አሜን

  • @EtageAshagreZeleke
    @EtageAshagreZeleke Год назад

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @TameneGeta
    @TameneGeta 4 месяца назад

    አሜን

  • @zebenaydire7918
    @zebenaydire7918 Год назад

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ከዚህን በላይ ይግለጥልህ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 года назад +2

    የምንፀልየው አጋንት እዲወጣ ነው እኔ ስሰግድ ሁለየም ውስጤ በደስታ ይሞላል ደስ ነው እሚለኝ ስስግድ ጌታዬን ሳመሰግን ሳቅ እሞላለሁ ሰይፈ መለኮት አጋንንትን ያሸንፍልኮ አዘውትረን ከሰገድን ከፀለይን ይሸነፋል

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 года назад

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ሆይ እዴት እደሚወጣልኝ አላቅም ይህ ክፉ መንፈስ አይ

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sifelgmoges7352
    @sifelgmoges7352 3 года назад +5

    ትክክል ነህ መምህራቺን ጠጋውን ያብዛልህ!!!!

    • @asdfqwer7995
      @asdfqwer7995 3 года назад

      እዉነትነዉ እኛ ስልቹነን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 года назад +8

    በእዉነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ትክክል ነህ ሁላችነንም አይነ ልቦና ያብራልን በጣም የሚገርም ልዩ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ

    በእዉነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም እፁብድቅነዉ እኔበበኩሌ በጣም ዴካማነኝ እና ለፆለት በምቆምበት ሰአት ያስለቅሰኛል ያስፋሽገኛል ነገርግን ያሳስበኛል ከኔየበረታችሁ በልዑል እግዚያብሄርስም በትህትና እጠይቃለሁ ሁለተ እየሱስ እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ

    እውነት ነው መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኔማ አብሶ ፈተና ሲበዛብኝ ነው አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ

  • @እማፍቅርአትለይኝእናቴመፅ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን የሚገርም ትምህርት ነዉ 😢😢😢

  • @afomi123
    @afomi123 2 года назад

    hiwat yehone temeherete nw yelebie nw yasetemarekgnie ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @AlemayewGetachew-j7t
    @AlemayewGetachew-j7t 6 месяцев назад

    አሜን አሜንን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @papasmulu392
    @papasmulu392 3 года назад +7

    እንደዚህ ይግባው ልክ ልካችንን ሲነገረን ልብን ሀሴት ይሞላል
    ያቆይልን ሄኒ ወንድማችን

    • @papasmulu392
      @papasmulu392 3 года назад +2

      እውነት ተናገርክ ሀቅ ሊያውም ልብን ደስ የሚያሰኝ

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 3 года назад +1

    አሜንቀእዉነትእድሜናጤናዬስጥህሺሺሺአመትኑረልን

  • @MarokoMaroko-e5u
    @MarokoMaroko-e5u 11 месяцев назад

    Amenamenamen

  • @getnetworke4846
    @getnetworke4846 Год назад

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ጥሩ ትምህርት ነዉ የምሰጠው

  • @kesishailemelekotgirmatube7285
    @kesishailemelekotgirmatube7285 3 года назад +2

    የእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው መምህር !

  • @haftomkidane4341
    @haftomkidane4341 2 года назад

    Edme na bereketun egziabher yabzalh

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Год назад

    የኔ ልዩ ሀዋሪያ አባት,ኑሩልን ሥለቃሉ የክብረ ባለቤት ቸሩ እግዚአብሄረ ይመሥገንለአባታቺን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ፈለጉሽበዛ
    @ፈለጉሽበዛ 3 года назад +3

    እውነት ነው እኔ ፀሎት ሳደርግ የተለያየ ሀሳብ እያሰብኩ ነው አማኑኤል ሆይ ይቅር በለኝ ዓይነ ልቦናዩን አብራልኝ ይቅር ይበለኝ🙏 የቅዱሳን አምላክ ቅድስት ስላሴ ለሁላችንም ቅዱስ መንፈሱን ያሳድርብን🙏 ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ልቦና ይስጠን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን አለማመኔን አርዳዉ ጌታዬ አባታችን በፁሎቶ ያስቡን እህተ ገብርኤል ሀይለ ገብርኤል በሉና አስቡን በስደት ነዉ ያለነዉ

  • @باتشووا
    @باتشووا 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @genetmekonnin1592
    @genetmekonnin1592 2 года назад +1

    መምኽራችን ቃለ ኽይወት ያሠማልን

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 2 года назад

    የእምነት ሃይል ነው ሚየሰፍለገው የፀሎት መብዛት አደለም የሱሙ ሃይል በቂ ነው እግዛብሄር ይመሰግን ፈጣሪ የእምነት ሃይል ይሰጠን

  • @firehiwottaye5701
    @firehiwottaye5701 3 года назад +1

    በእዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ በአንተ ላይ አድሮ የገፀፀን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wagayeeshete1486
    @wagayeeshete1486 3 года назад +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @senaitgebremariam4289
    @senaitgebremariam4289 2 года назад

    በእውነት ለኔም ይህ ነው የገባኝ

  • @abdualbaset2256
    @abdualbaset2256 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @عبداللهعمر-ص5ط
    @عبداللهعمر-ص5ط 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 3 года назад

    Kalehiywet yasemalin diyacon

  • @selamawitmanser2550
    @selamawitmanser2550 3 года назад

    Ye EGZIABHER FIKERF, BE KIRSTOS YEMESKEL DEL LAY emnet ena tihetena.
    Amen amen
    Tebareku

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 года назад +1

    ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🥰🥺💒❤🇪🇹🙏

  • @lideyaasnakew4559
    @lideyaasnakew4559 3 года назад

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልወት

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 года назад +9

    እውነት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐♥

  • @beztube67
    @beztube67 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 3 года назад

    አሜን,አሜን,አሜን,ክቡር,መምህራችን,ቃለህይወት,ያሰማልን,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥልን,ፀጋውን,ያብዛልህ

  • @zubaraxuabara9766
    @zubaraxuabara9766 3 года назад

    AMNE AMNE AMNE

  • @ኢትይኦጵያለዘላለምትኑር

    በትክክል 🙏🙏🙏🙏

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 года назад

    ያማደሩጉትን አያቀምና ይቀር በላቸው ቢላል የኔ አባት

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 3 года назад +2

    ተባረክ! ተባረክ! ተባረክ!

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 3 года назад +2

    እዉነት ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜን

    • @gabeaeah8537
      @gabeaeah8537 3 года назад

      Selekalu yamlakatchen semu katenaf esekatenaf yetemsegene yhun
      Kalhyioten yasemalen kalehyioten yasemalen kalehyioten yasemalen kalehyioten yasemalen yagelvlote zemenoten egzyiabhyire amlak yebarek ameen

    • @gabeaeah8537
      @gabeaeah8537 3 года назад

      Yamlakatchen semu katenaf esekatenaf yetemesegen yihun
      Tegyiymareyiam ljiy fekereselasyi belatchu beselot asebun
      Yeweletegebrelen
      Yesedalemareyiamn
      Yegebrehanan endyihum yehulu hezebekersetyianen nebse yemar blatchu beselot asebuwatchew

  • @brukashanafi9552
    @brukashanafi9552 Год назад

    God bless you

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @swiswits1564
    @swiswits1564 Год назад

    እግዛአብሄር ይባርክህ 🙏❤❤❤🌹

  • @merongetachew1383
    @merongetachew1383 2 года назад

    Kale hiwot yasemalin

  • @robloxgame7040
    @robloxgame7040 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ 3 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መመራችን

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የሰማንውን በልብናችን ያሳድረልን ልኡል እግዚብሔር

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 3 года назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣንተና ቤተሶቦችህ ይባርክ ዲያቆን ሄኖክ በጣም ትክክል ነው ኣምላካችን ንፁህ ልቦና ይስጠን እኛ ፀልየን ምን እናወርዳለን ብርሱ ቸርነት ነው እንጂ ልዑል እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @samuelmelese4990
    @samuelmelese4990 3 года назад

    እዉነት ነዉ መ/ር ሄኖክ አሪፍ ትያቄ ነዉ? አስቤበት አላክም

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 6 месяцев назад

    Amen.3.🎉🎉🎉kalywet.yasemaln.wendemchn.abetu.marein.belan.einxlyalan.befekir.❤❤❤

  • @terefoateshome7948
    @terefoateshome7948 2 года назад

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መዳንያለዓም ይክበር ይመስገን ከኦርቶዶክስ ቤትስብ መገኝት ። በመፈጠረ ሁለ እግዚአብሔርን በፅሉት ግዜያቱች ሁሉ አመሰግናለሁ ለምን ብትሉኝ ?ጠላተን ሳጥናይልን መዋጋት እንድችል አድርጎኛል እና አመሰግናለሁ ፈጣርይን ።

  • @ejegayehushigute5634
    @ejegayehushigute5634 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 3 года назад

    Wendeme Egziabher yebarekih. Eske zer manzereh yebarekih. Endante yebezulin. Temherteh betam hiwet yemikeyer new. Ke tefat menged yemimeles New. Endntekembet Egziabher Amlak yerdan

  • @ወለተፆዮንወይምህረትንኝ

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን ጤና እድሜ ይስጥልን
    ለአገራችን ይብቃን ሰላምን የሰማን
    አይናችን ያብራልን ፍቅድ እግዚአብሔር ይሁን
    በፅሎት አሰበኝ ወለተ ፆዮን

  • @ashevicmengstu6676
    @ashevicmengstu6676 3 года назад +2

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥኸ በተረ ያቆብ ነኛ በፀሎቶ አሰቡኛ !!!

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ማምህር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አይነ ልቦናችንን ይብራልን እደሀጢያታችን ሳይሆን አቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን መምህር በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም

  • @helengetaneh5951
    @helengetaneh5951 10 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalen.

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    እግዝአብሕር የአግሎጋልት ዝማነህ እግዝአብሔር ይበረክህ በጸሎት አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት እይላህ በሰደተ ፈተን በዝኝ

  • @berhanenegede792
    @berhanenegede792 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን ሄኖክ ዘሚካኤል እግዜአብሄር ጥበብን ይጨምርልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

  • @shiwazerai2635
    @shiwazerai2635 3 года назад +1

    Betkekel memher

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልንአሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እማምላክ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    የአይነ ልቦናችን አባታችን ቸሩ መደሀኒያልም ያብራልን እማምላክ ምልጃ ይቅርታን ይላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ ወንድማችን ና መምህራችን ብእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ትክክል ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን 👏 አይነ ልቦናችን አብራልን ደካማ እህታቹ ወለተ ማርያም እያላቹ ብጸሎታቹ አሰቡኝ ፈተና ላይ ነኝ ያለሁት የድያብሎሰ ፈተና እግዚአብሔር ይርዳኝ 🤲 💞