ጸበል እንዴት እንጠመቅ የጸበል አጠቃቀም ስርዓት በጸበል ፈጥኖ ለመዳን ይሄንን ትምህርት አድምጠው ይተግብሩ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 310

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 года назад +61

    አዉነት ነዉ ያለዉት ሲደት ነዉ ግን ሁሌ ዲያብሎስ ይፈታተነኝ ነበር አና ግን ንሳሕ ገባዉ ባለዉበት ከ ፈጣርይ ጋር ታረኩኝ ና ዉሃ በ ሃይላንድ ፀሎት አደርኩኝ ና ተጣዉት በ ስላሴ ስም ብዬ ጎሮሮዬ ያሰካየኝ ነበር በ ማግሥቱ ድህነት አገኛዉት አመስግኑልን ስላሴን😢🙏🙏🙏🙏❤

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 года назад +48

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በአመቱም በወሩም ታስበው ለሚውሉ በአላት እንኳን አደረሳቹ መላካም ቀን ተመኘሁላቹ👏👏👏🤲🤲🤲

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 6 месяцев назад +3

    ❤❤❤እውነት ነዉ ውድ የተዋህዶ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ብዙ በዘልማድ የምናጠፋቸው ጥፋቶች አሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክልን ቃለህይወች ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ተባረክ

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 3 года назад +37

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን ድንግል ማርያም እናቴ ለንስሀ ሞት አብቂኝ አሜን

  • @mahdershumye9852
    @mahdershumye9852 3 года назад +32

    መምህር የምትሠጣቸው ትምህርቶች በጣም የምናቃቸው የሚመስሉ ግን የማናቃቸው ብዙ ስህተቶች ማድረግ የሌለብንን ነው የተማርነው አና መምህር ደስ የሚል ተምህርት ነው ቃለ ህይወት የሠማልን

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 3 года назад +25

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የድግልማርያም ልጀ ቅዱስ አማኑኤል

    • @fatmamoustafa9365
      @fatmamoustafa9365 3 года назад

      ሰልክ ቁጥር።

    • @kalebkaleb2944
      @kalebkaleb2944 3 года назад

      Selan. Kisiss. Mata. Kemgb. Behala yemidereg. Thlut. Minnin. Nachw

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ዲያቆን ሔኖክ እንደምን አደርክ የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጣህልህ
    በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም የምንማረውን በልባችን ፆላት ይፃፍልን አሜን

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 3 года назад +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርልን::

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ከፈቀደ ከአስር ቀን በኋላ አገሬ ገባለሁ ከዛ ወድያው ወደ እንጦጦዋ ማርያም ፀበል ድንግል ማርያም ትርዳሽ በሉኝ ሰላም ለአገርሽ ታብቃሽ በሉኝ🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለፀበል ቦታ እውነት ነው ወንድማችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀባል ቦታ መናፍስት ንጉስ ሆነው ቆመዋል ይፈራሉ እስርምታውሳለሁ እንድ ግዜ ጎጆ አርሴማ ሄደን እህቴን የምታበራውን ጧፉን ሊያስጠፋት እግዚአብሔር ይስጣቸው እድሜ ለመምህር ስላስተማሩን ምንም ስልጣን የለህም ብላው ዞር ስር እሱም ዝም አለ ጧፉም አልጠፋም እንደሚመስለኝ ሰው ነው ስልጣን የሰጠው አባቶችም በዚህ ጉዳይ ላይ ለምን ዝም ብለው እንደሚያዩት አያልገባኝም ምናልባት እነሱንም ይዟሽቸው ይሆናል እንጂ መምህር ጉባኤላይ የሚሰግዱ ህፃናት እምደሚያሸንፉት አይተናልና ማስተዋልን ያድለን እኛ አሜን ምነው መምህራችን ዲን. በውጭ አገር እንዴት ፀበል እንደምናገኝ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኩስ አደረከኝ ቀጣይ ላይ እንጠብቃለን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ልብ ይስጠን ማስተዋሉን ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @dejudejene5469
    @dejudejene5469 3 года назад +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባ።የብዙወቻችን ችግር ነዉ !!! የአይነ ጥላ መንፈስ አለብኝ በእግዚአብሔር ሐይል በድንግል ማርያም ረዳትነት ድል እንደምነሳዉ አልጠራጠርም።!!!!!

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ የሰጦት ፀጋው ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ¡

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 года назад +12

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    መምህራችን ወንድማችን
    በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስበኝ አመተ ማርያም

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 3 года назад +8

    ሰላም ዲያቆን ሄኖክ በአንተ የተግባር ትምህርት ጀምሬ ውስጤ ፓርላማ የገባው እስኪመስል ድረስ ግራ አጋብቶኛል

    • @tsehayshmeles6843
      @tsehayshmeles6843 3 года назад

      እንዴት እህቴ

    • @alemfiseha7079
      @alemfiseha7079 3 года назад

      @@tsehayshmeles6843 በዉስጤ የሚያወራኝ በዙብኝ ሁሌም ልለየው የማልችለው ብዙ ድምፅ ግማሹ እንደተሸነፈ ይነግረኛል ግማሹ ለምን እንደዚ ታርጊናለሽ የሚል ጩኸት የሴታ ግን በጣም የሚያስጨንቅ የሚረብሽ ድምፅ ነው ከነዚህ ውጭ አንድ ሰው ድምፅ የሚያፅናናኝ አለ

    • @masiyeselaseeljiidengalama3073
      @masiyeselaseeljiidengalama3073 3 года назад

      @@alemfiseha7079 Ayzoshaaa ehte Berche ena sedajiii

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ኑ የት ናቹህ የመምህር ሄኖክ ተማሪዎች አብርን እንማር💚💛❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 года назад +8

    እውነትህነው ወንድሜ በእግዚያቤሔር ስም የድነኛል ብለን ከታጠቃምን ውሃእረሀሱ ያድነል እግዚያቤሔር ይማስገን

  • @yergeduasefa7236
    @yergeduasefa7236 3 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እደዝህ እዳሁኑ እውቀቱ ቢኖረኝ ኖሮ እናቴን ባተረፍኳት ነበር ሰለ ሁሉ ነገር እግዚሃቤር ይመሰገን ወለተ ጊወርጊሰ ነብሰ ይማር በልልኝ

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 года назад +11

    በእወነት ላሰተማርን ለመከረን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን፫

  • @fishtsehaye1483
    @fishtsehaye1483 3 года назад +7

    ሰላም ኣምላክ ካንተ ጋር ይሁን ዲያቆን እንካን ደና መጣህ ደስ ይሚል ትምርት ነው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ዲያቆን ያንተ ተሌፎን ፈልጌ ነበር ብትተባበርን ጥሩ ነበር

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 года назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን ዲቆን ሄኖክ እዉነት እግዚአብሔርን ዘወትር አመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር እንድንነቃና እንድንበረታ እንድንድን እንደ አንተ ያሉትን ወንድሞች ሰጠን 🤲🤲🤲

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 3 года назад +9

    ሰላማ ክርስቶስ ከአንተ ገረ ያሁን ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ አዎ ትክክል ነዉ እጣ ማዉጣት አስፈላጊ አይደለም አይነ ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር ጠላታችንን ከእግራችን በታች ይጣልልን

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 3 года назад +6

    ወድሜ ጥሩ መረጃ ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 3 года назад +5

    በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድመ በጠና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን አሜን በስደት ሃገር ላለን በጉጉት እንጠብቃለን በእዉነት

  • @Bየድግልጅነኝ
    @Bየድግልጅነኝ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን. ዳቆን አሜን. እኔ ኮሮናከገባቡሃላ እቤት ነው እምጠመቀው. ምክንያቱም ከባድነው ለመውጣትለመግባት. እምኖረው እመዳቤት ነው ግን በሃይላድ ውሃ እክፍሌ አስቀምጣለሁ ከዛ በአባቶች አስባርካለሁ እቤት በስልክ እጠመቃለሁ መቀጥቀጥነው እዴት እደሚቀለኝ ስጠመቅ በስውርእሚያሰቃየኝ መንፈስ ቅዱስሚካኤል በስወር ይቀጠቅጥልኝል ያመነየተጠመቀይድናል የማርቆስ ወንጌል ምእራፍ 16:16 አሁን እኩልማውርት ጀምረናል ተጠቀሙበት. በተለይ እመዳቤት እምትኖሩ. ተጠቀሙ ፀበል ሳልጠመቅ ከዋልኩ እውስጤ የሚደስትአለ ስጠመቅእሚናደድአለ እና. ምስክርነው ሴት ዛርአይነጥላይዣለሁ ማመንብቻ ነው በርቱልን ንቁ ቅባቅዱስ እመት ስጨምርማ በስመስላስ. እእእእእእ ይላል ግንታስሮልኝል በርቱልንንንንን

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፫
    እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግሥት ስማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 месяцев назад

    .ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት አባታችን በእዉነት እጅግ ጥሩ ትምህርት ነዉ አባታችን ሁሉም ትምህርት አባቴ አሁን ላይ እግዚያብሔር ስደቱን ምክንያትአርጐ አስተሞሮኛ በእናተላይ ያደረመድሀንያለም ይክበር ይመስገን እና የኔን ታሪክ ነዉ ያስተማሩት ለ18ቀን የፈሰሰኝ ቀን አለ ከዛዉጪ ከ10ቀን በታች አልጨርስም በተቃራኒ ስደትላይ 5እና 6ወር ይቆያል ሌላዉ በቅዱሱ ስፍራ ቀርቶ በፀለይሁበት ፀበል ስጠጣ ብዙ ነገር ነዉ የሚወጣልኝ ይህ ትምህርት በጣም አናዶታል እያዛጋ እያስለቀሰኝ ጀምሬ እስክጨርሠዉ አቤቱ ጌታ ሆይ

  • @hanawondafrashboge2949
    @hanawondafrashboge2949 3 года назад +1

    ወንድማችን ዲያቆን ሔኖክ የተዋህዶ ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ክብር ይስጥልን

  • @kalkidanadmas760
    @kalkidanadmas760 3 года назад +1

    ወድማችን ምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አመሰግናለሁ እኔ በጣም ስተቴን ስላዎኩ።
    በነገራችን ላይ ሰሞኑን ከሳምት በፊት ያየውት ነገር ማመን አቃተኝ እኔ ያለሁት ውጭ ነው እና እኔ በፀሎት ደካማነኝ ግን ሰሞኑን በቲንሹ እየሞከርኩ ነው እና ለሶስትቀን ከሻዎር በባሊ እየቀዳው በትምህርተ መስቀልና በፀሎት ተባርኮልኝ
    ማፀን ኢንፌክሽን ነበርብኝ እና በጣም ሽታ ነበርው ብታጠብ የማይለቅ፣እዲውም ተመርምሬ መታጠቢያ አልኮል ሰጠውኝ ሞከርኩ ለ፫"አመት እደዚ ነበርኩ እና ሰሞኑን ምንም አይነት ሽታ የለም እግዲ በምነው በፀሎት፣ውሃ ነው ተመርምሬ ውጤቱን አላይም ሽታው ጠፍቶልኛል"።ምስጋና ለማይተዎዉ ለቸሩ መዳኒያለም ይሁን አሜን፫

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +1

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @terryantonio7454
    @terryantonio7454 2 года назад +1

    እግዝዐብሔር ይስጥልኝ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን የምታስተምረው ትምህርት በጣም ያስደስታል የወደቀ ማንነታችን የምንፈትሽበት ደካማወች ሞሆናችን የምንመረምርበት ዕምነት አልባ ሞሆናችን የምንረዳበት ነው ። ዳግማዊ አብነ አረጋዊ ልበልህ ሳይህ ህፃን ነህ ስራህ አስተምህሮህ የትቅ ሰው ነው ።በጣም ነው የማከብርህ ከህይወትየ የማይወጣ ከህልናየ የማይጠፋ ትምህርት ነው የተማርኩብህ የኔ ወንድም እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርክህ አሜን

  • @ትዕግስትቲጅ
    @ትዕግስትቲጅ 3 года назад +1

    የኛ ትሁት ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ethiopiansinuae173
    @ethiopiansinuae173 Год назад

    ክርስቲያን ሆኜ ብዙም ስለ ክርስትና አላውቅም ነበር ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 года назад

    ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥክ የናቴ የድንግል ማርያም ልጅ አንተን ወንድሜን የሰጠኝ አምላክ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የማናውቀውን ሰላሳወከን ከልብ እናመሰግናለን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @abelbela1563
    @abelbela1563 9 месяцев назад

    አግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ

    • @meskremsaar523
      @meskremsaar523 3 года назад

      አመስግናለው እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተኢየሱስ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    እግዚአብሔር ይመስገን ድህና ነን ውድ መምህራችን ያንተ ትምህርት በትክክል የተጠቀመበት ፈውስ ነው

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችን አሜን ቃላህወት የሰማልን ፀገውን ይብዛልህ በይከት ይድርሰኝ🤲🏽አሜን

  • @ወለተስላሴየስላሴባሪያ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
    እንጠብቃለን በአረብ ሀገር ያለነው ፀበል የማናገኘው ምን ምን እንደምንፀልይና ፀበል እንጀት እንደምናዘጋጅ

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን

  • @bfiker7097
    @bfiker7097 Год назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ግንዛቤ አግኝቻለሁ ቤተሰቦች የሚያረጉትን አንዳንድ ነገር አይቻለሁ ትክክል እዳልሆነ ተረድቻለሁ እኔ የተማርኩትን ለቤተሰቦቼ ትምርት እንዲወስዱ ለማረግ እንድችል ፈቃዱ ይሁን

  • @anguachadugna2842
    @anguachadugna2842 3 года назад +1

    በእውነት ዲያቆን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጸጋውን ያብዛልህ ብጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የወሰድኩት በጣጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው፡፡

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን ዳያቆን ሄኖክ ፀጋ በረከት ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    አሜን አሜን አሜን የምወድህ መምህሬ በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን
    መምህራችን ማን እንደ ማስተዋል የመሰለ የለም ብዙ ቀን ካለ ማስተዋል ተጉዘናል ።ይገርማል ያስደንቃል አስተምህሮ መምህራችን እግዚአብሄር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @asfawwordofa6578
    @asfawwordofa6578 3 года назад +7

    these is very important

  • @yaredayele2856
    @yaredayele2856 Год назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bizuneshmekonnen2501
    @bizuneshmekonnen2501 3 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ዲያቆን ሔኖክ በርታልን

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 года назад +2

    ስላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኩን ደህና መጣህልን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @JojoJames-d5o
    @JojoJames-d5o 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 года назад +1

    እግዛአብሔር ይመስገን ወንድም ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሜን ፫ 🙏🙏 እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፫ የተመሰገነ ይሁኑ አሜን ፫ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያቤብዛልህ

  • @cellphone5055
    @cellphone5055 3 года назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት በጣም መልካም ትምህርት ነው

  • @rozatefera7270
    @rozatefera7270 3 года назад

    ፀጋውን ያብዛልክ ዲያቆን ሄኖክ ይህ የኮረና መርፌ በለፈው ስለኮረና ክትባቱ ስታስተምረን ሰምቸህነበር ግን ሰወቸ በግድ አስከተቡኝ ያልከው ሁሉ ደረሰብኝ ልፀልይ ስል ይደክመኛል ያስረሳኛል ከእግዚአብሔር ያርቃል ጥርጣሬ ውስጥ ይጥላል የአህዛብ መንፈስ አለበት እውነት ያልተከተባችሁ አትከተቡ እህትና ወንድሞቸ

    • @eth3816
      @eth3816 3 года назад

      አይዞሽ እህን ለሰይጣን ቦታ አትስጭው እዲህ እያልሽ

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 3 года назад +1

    አሜን። ዲያቆን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @cnnn7569
    @cnnn7569 3 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @fitsumfifi5740
    @fitsumfifi5740 3 года назад +1

    ቃለሂወት ያሠማልን ወንድሜ ብዙ ብዙ ተምሪያለው ወንድሜ በርታልኝ

  • @andrewshado4777
    @andrewshado4777 Год назад

    ቃል ህይወት ያሰማልኝ

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 3 года назад +2

    ቃአለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @yonasasnake4391
    @yonasasnake4391 3 года назад +1

    ወንድም አችንፀጋ ዉንያብዛልህቃለህይወትያሰማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @hedenasefaw213
    @hedenasefaw213 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ግን ያልገባግ ነገር አስከ ፐረድ መታተብ ይቻላል ማለት ነው ወይስ ትንች ማብራራ ትሰተግ ወንድመ🙏🙏🙏

  • @musiemekonn9066
    @musiemekonn9066 2 года назад +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @yosephagonafer9363
    @yosephagonafer9363 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Yirgatilahunkassahun
    @Yirgatilahunkassahun 3 месяца назад

    ቃልውትን ያሰማልን

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 3 года назад +2

    Selama wedemachene Deacon henok qaleheweti yasemane
    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲🕯️

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣህ እንቁ መምህራችን

  • @andrewshado4777
    @andrewshado4777 Год назад

    ኤረ በጌታ ስም የሚር ሁሉም ሰዉ እንደዝህ ብያደርግ....

  • @marijordan228
    @marijordan228 3 года назад

    አግዚአብሔር ይመስገን ካለ ሂዎት ያሰማለን አደመና ጤና ያብዛለን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🙏🙏🙏

  • @zerget5938
    @zerget5938 3 года назад +3

    Betame teru temhert new !!!!

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @MERACLEMUSSIE
    @MERACLEMUSSIE Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን፫ ቃለ ሒይወት
    ያሠማልን።

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 3 года назад

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ እናመሰግናለን አፀደ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ከመላው ቤተሰቦቼ

  • @menilkayalew2025
    @menilkayalew2025 2 года назад

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @woldeabebe8794
    @woldeabebe8794 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 3 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ግርማ በቅርብ ግዜ አገለግሎት አላቸው እባክህ መልስልኝ

  • @اسوان-ش1ظ
    @اسوان-ش1ظ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ኤፍታህብዬጀመርኩ
    @ኤፍታህብዬጀመርኩ 3 года назад

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ይጠብቅልን ወንድማችን በርታልን

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ

    እግዚአብሔር ይመስጌን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 3 года назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዲያቆን ሄኖክ ወይ ጉድ እኔ ከዚ በፍት በህጠ ተጠምቀለሁ ትምህርት ሆኖኛል አሁን እንዳማይቻል ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @saratadeg4690
    @saratadeg4690 3 года назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምህርት ተማርሁ

  • @hyoo3893
    @hyoo3893 3 года назад

    ብእውነት ቃለ ህወት ያስማልን ጸጋው ያብዛልህ የእኛ እንቁ

  • @mulumulu7387
    @mulumulu7387 3 года назад

    እግዚአብሔር. ይመስገን. ወንድሜ. እግዚአብሔር. ይስጥልን. ቃሊውት. ያሰማልን

  • @WasieBeqalu
    @WasieBeqalu Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ለፀሎትተነሱ
    @ለፀሎትተነሱ 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ayehuenbiale2729
    @ayehuenbiale2729 3 года назад

    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂወት ያሰማልን ከዉጭ አገር መጥች ከአባታችን ከመምህር ግርማ ከወንቅሸት ገብርኤል ስጠቀም ካለጾለት ካለንስሀ ነበር አሁን ግን ነገርከኝ እግዚአብሔር ይሰጥህ ለዘላለም ከጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @ወለተአረጋዊኢፍታሽበለኝጌ

    እናመስግን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን