የሰንበት ቁርስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 164

  • @firewordefa4608
    @firewordefa4608 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ተባረኪ ልዩ ነሽ

  • @kidisttesema7804
    @kidisttesema7804 4 года назад +1

    በጣምበጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ

  • @helentekalign9773
    @helentekalign9773 4 года назад

    በጣም ነው የሚያምረው ሜሉዬ እናመሰግናለን እጅብ ይባረክ

  • @saronadmasu5353
    @saronadmasu5353 4 года назад +2

    ስወድሽ እኮ, በጣም ቀላል እና ደስ የሚል አቀራረብ

  • @hanaketema6014
    @hanaketema6014 4 года назад

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ሞክሬው በጣም ነው የሚጣፍጠው በጣም እናመሰግናለን

  • @alemmariyo5850
    @alemmariyo5850 4 года назад

    ዋው ሜሉዬ በጣም ደስ የሚል ነው እጅሽ ይባረክ

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 4 года назад +2

    Wow Amazing breakfast. It is really Sunday breakfast. I liked all idea tea with orange and cineman yea. You cooked it very well the spange. Thank you my sister. Well done. Bless your hand.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 года назад

    ዋው የሚገርም ሞያ እጅሽ ይባረክ ውዴ

  • @maki5062
    @maki5062 4 года назад

    ደስ ከምትይኝ ደሞ ፍጥነትሽ እጅሽ ይባረክ

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @sabatsherif9264
    @sabatsherif9264 4 года назад

    wow very nice & easy food
    thanks for sharing beautiful 👌

  • @leaelisabet1244
    @leaelisabet1244 4 года назад +4

    ሜሉ በጣም አመሰግናልሁ ልዩ ሰንበት ነው ያደረግሽልኝ የጾም አይመስልም እራሴ ባልሆን የሰራሁት አምኜ አልበላም ነበር
    አውነት እኔ የፍስጉን ይበልጣል ባይ ነኝ

    • @tsigemariam9468
      @tsigemariam9468 4 года назад

      Hi. Can u write the measurements with MLor DL when u make cakes or bread . That would be easier. Thanks for sharing

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 года назад

    Thank you my dear. በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ 🙏♥️😍🙏🙏🙏

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 года назад

    ልዩ ነው ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ😍👍👍

  • @justandfair781
    @justandfair781 4 года назад

    It looks very yummy. Thank You Melat.

  • @hiluya
    @hiluya 4 года назад

    Thank you Melat!! your videos are very timely specially during fasting time.I have learned a lot from your cooking. Please keep doing what you do. you are very good at it and Thank you for sharing !!

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 года назад +14

    የተጠቀምኩት
    አንድ ኩባያ ከግማሽ ድቄት
    ግማሽ ኩባያ ስኳር
    ሁለት ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    የአንድ ብርቱካን ፍቅፋቂ
    ግማሽ ኩባያ ዘይት
    አንድ አፕል ቁርጥራጭ
    ።።።።።።።
    ግማሽ ኩባያ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ የብርቱካን ጭማቂ
    ሶስት የሾርባ ማንኪያ ውሀ
    አራት የሾርባ ማንኪያ ዘቢብ
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
    ።።
    ለማሳመር
    ግማሽ አፕል
    ስኳር
    ቀረፋ
    ።።።
    መጀመሪያ ለ ሀያ ደቂቃ ብ አራት መቶ ፋራናይት መጋገር
    ከሀያ ደቂቃ በኃላ ሙቀቱን ሶስመቶ ሀምሳ ላይ አድርጎ ለ አስራ አምስት ደቂቃ ወይም በስቴክኒ ውስጡ መብሰሉን አረጋግጦ ማውጣት

    • @mastewaladdisu4627
      @mastewaladdisu4627 4 года назад +1

      ሰላም ሜሉ እባክሽ ለቡሄ ሙልሙል ዳቦ አገጋገር አሳይን በቅጠል አመሰግናለሁ

    • @Naberana-b2v
      @Naberana-b2v 4 года назад

      Hi melat
      Easy b hone aserari nwe yemserew betam gobezi neshi ..1tyake alyie 1cup yaleshew b DL betngernie kelalie yhonalie

    • @leaelisabet1244
      @leaelisabet1244 4 года назад

      ሜሉ የሰራሁትን ልልክልሽ ነበር የኢኒስታግራም ስምሽን ንገሪኝ

    • @fekerteabebe8347
      @fekerteabebe8347 4 года назад

      ሜልዬ:በቅድሚያ ለምታካፍይን ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
      ዘይቱ ግን ምን አይነት ቢሆን ይመረጣል? ሰርቼው ቂጣ ሆነብኝ 😭

    • @FasiNico
      @FasiNico 4 года назад

      ሜሉቲ 💝🙏

  • @deborahtemtmie8616
    @deborahtemtmie8616 4 года назад

    Wooo melu emokrew alew tebareki

  • @mebo7597
    @mebo7597 4 года назад

    Hi Melat, I don’t see the recipe for the apple cake. Please share

  • @thetwinchefs
    @thetwinchefs 4 года назад

    this is wonderful! you are helping lots of people! And all of your recipes are unique! you inspire us to keep on going no matter what!

  • @woinshetgirma7
    @woinshetgirma7 4 года назад

    Ena banchi yetensa yemawekachewen mgboc asresasheg.besmeb kal yelegem.gobez nesh adnakish neg tebareki

  • @fikirtewoldeyohannes8220
    @fikirtewoldeyohannes8220 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል። መደነቅ ይገባሻል።

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 4 года назад

    Great recipe! Can’t wait to try it!😋👌

  • @kidistalemayehu6700
    @kidistalemayehu6700 4 года назад +2

    I am happy to join this page.keap it!

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 4 года назад

    Wow gobez berech

  • @dagiasfaw4556
    @dagiasfaw4556 4 года назад

    Thanks very much, berchi betam gobez nesh am benefited alot

  • @abiisenibt4758
    @abiisenibt4758 4 года назад

    So nice Melu keep up!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +3

    ሜላዬዬያዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
    የባለፈው የብርቱካን ኬክ እና የሽንብራ ፍትፍት በጣምምም ቆንጆ ነበር እኔ ሰርቼው የፃም ኬክ መሆኑን ያጠራጥራል ጣፍጭ ነበር.
    ሞክሩት

  • @senya8153
    @senya8153 4 года назад

    በጣም ያምራለል በርች

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 года назад +1

    ምን ልስራ ብሎ ማሰብን ከተሰናበትኩት ቆየሁ ላቺ ምስጋና ይሁንና በርችልን ሜልዬ

  • @rahelrich2224
    @rahelrich2224 4 года назад

    ያምራል ነገ ሰንበት ነው እሞክረዋለው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      የተጠቀምኩት
      አንድ ኩባያ ከግማሽ ድቄት
      ግማሽ ኩባያ ስኳር
      ሁለት ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
      የአንድ ብርቱካን ፍቅፋቂ
      ግማሽ ኩባያ ዘይት
      አንድ አፕል ቁርጥራጭ
      ።።።።።።።
      ግማሽ ኩባያ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ የብርቱካን ጭማቂ
      ሶስት የሾርባ ማንኪያ ውሀ
      አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
      አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
      ።።
      ለማሳመር
      ግማሽ አፕል
      ስኳር
      ቀረፋ
      ።።።
      መጀመሪያ ለ ሀያ ደቂቃ ብ አራት መቶ ፋራናይት መጋገር
      ከሀያ ደቂቃ በኃላ ሙቀቱን ሶስመቶ ሀምሳ ላይ አድርጎ ለ አስራ አምስት ደቂቃ ወይም በስቴክኒ ውስጡ መብሰሉን አረጋግጦ ማውጣት

  • @meazagesit7059
    @meazagesit7059 4 года назад

    Thanks melu,balemuya aregushin!!its ready for eat.I already made it.

  • @AbrahamTheodros100
    @AbrahamTheodros100 4 года назад

    Tebarek.

  • @haymikidane6185
    @haymikidane6185 4 года назад

    Wow meluyw anchi yemtseriwn bemula betam arif new yhem konjo endemihon alterater yene balemuya💪🙏👏👍🥰🤩

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 4 года назад

    Thank you so much Melu Looks yum and I will try yene mar

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 4 года назад +1

    እንደው እግዚአብሔር ግልግል ያድርግሽ ሜሉ ማር 😍😍😍

  • @magiabraham5533
    @magiabraham5533 4 года назад

    Hey melat...ye diredawa halawa aserar litasayn tichiyalesh?

  • @melatkasa2979
    @melatkasa2979 4 года назад

    Ijish birik yibel kalat yelegnim thanks '' M"

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው የስራሽው ሚሊዬ እጅሽ ይባረክ እኔም ቆንጆ የፆም ዶሮ ስርቻለሁ ብቅ ብለሽ እይልኝ የኔ ቆንጆ አመስግናለሁ

  • @tesssfaaa4291
    @tesssfaaa4291 4 года назад

    ኦቭን የሌለን በመጥበሻ ብናደርገውስ

  • @rahelwolde8093
    @rahelwolde8093 4 года назад +1

    ሜሉ እጆችሽን እመብርሐን ትበርካቸው ጤና ይስጥሽ ።

  • @lemlemgoitom2004
    @lemlemgoitom2004 4 года назад

    betam gobez nesh gbu ❤❤❤❤❤

  • @gelilatemesgen6480
    @gelilatemesgen6480 4 года назад +1

    ሜሉየ እጅሽ ይባረክ የባለፈውን የብርቱካን ኬክ እኔም ምክሬው በጣም ነው የሚጣፍጥ በኢንስትግራም እልክልሻለሁ(ሊሊ ነኝ )ተባረኪ🙏

  • @st736
    @st736 4 года назад

    Ye senebet kures Enedeh aselemedeshi anchin metebek hone seraye thank you 🙏❤😘

  • @jembia7857
    @jembia7857 4 года назад

    Good job Melatye.

  • @atikiltmengesha1242
    @atikiltmengesha1242 4 года назад

    I love it & will try and tell you!!

  • @sabamonzefrata7833
    @sabamonzefrata7833 4 года назад +3

    ሜሉ እንዴት ነሽልን የምትሰሪያቸው ሁሉ ተመችተውኛል ትንሽ የመግቢያ ክላሲካሉን ድምፅ ቀነስ ብታደርጊው የሚል አስተያየት አለኝ ሰላም እና ጤናን ነመኘሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      እሺ አስተካክላለው

  • @etifwondu1482
    @etifwondu1482 4 года назад

    እናመሰግናለን ሜልዬ!!!

  • @bezawit668
    @bezawit668 4 года назад

    😘😘😘😘 no word keep it up

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад

    Wow, that looks yummy! 👍👍👍

  • @marthamelese7689
    @marthamelese7689 4 года назад

    Thank you for sharing but can't see the recipe. May repost it, please? Blessings!!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      የተጠቀምኩት
      አንድ ኩባያ ከግማሽ ድቄት
      ግማሽ ኩባያ ስኳር
      ሁለት ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
      የአንድ ብርቱካን ፍቅፋቂ
      ግማሽ ኩባያ ዘይት
      አንድ አፕል ቁርጥራጭ
      ።።።።።።።
      ግማሽ ኩባያ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ የብርቱካን ጭማቂ
      ሶስት የሾርባ ማንኪያ ውሀ
      አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
      አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
      ።።
      ለማሳመር
      ግማሽ አፕል
      ስኳር
      ቀረፋ
      ።።።
      መጀመሪያ ለ ሀያ ደቂቃ ብ አራት መቶ ፋራናይት መጋገር
      ከሀያ ደቂቃ በኃላ ሙቀቱን ሶስመቶ ሀምሳ ላይ አድርጎ ለ አስራ አምስት ደቂቃ ወይም በስቴክኒ ውስጡ መብሰሉን አረጋግጦ ማውጣት

    • @marthamelese7689
      @marthamelese7689 4 года назад

      stay blessed!

  • @yordanosyilma3473
    @yordanosyilma3473 4 года назад

    Look so yummy 😘

  • @edenadmassu9894
    @edenadmassu9894 4 года назад

    Tnx Melushaye

  • @nunute9617
    @nunute9617 4 года назад

    ያምራል

  • @ferhanabdurohman1771
    @ferhanabdurohman1771 4 года назад +1

    waw

  • @nahomteshome5667
    @nahomteshome5667 4 года назад

    ሜላትዬ እባክሽን መጥባሻዎችሽን ከየት ነው የምትገዢያቸው ጠቆም አድርጊኝ

  • @salme4126
    @salme4126 4 года назад

    የኔ ባለሙያ

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 4 года назад

    Am gone try this one too !

  • @genetgenet9067
    @genetgenet9067 4 года назад

    በጣም እናመስግናለን ተባረኪ

  • @kongitbereket4985
    @kongitbereket4985 4 года назад

    ሜላትዬ ቆንጆ ቁርስ ነው ሰርተን የበላነው እሁድ እሁድ እንዳትቀሪ መድሀኒሀለም ሰላምን ያብዛልሽ።እንወድሻለን ልጆቼ ሁሉ ይወዱሻል

  • @betelihemkassa4978
    @betelihemkassa4978 4 года назад

    የምትስሪው ቆንጅ ነው በርቺ

  • @yordamenghis2340
    @yordamenghis2340 4 года назад

    U r amazing.

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 года назад

    Meluya enamsgenaln dear🖐🖐🖐

  • @elsabuli2415
    @elsabuli2415 4 года назад

    Wow btame yemerali

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 4 года назад +1

    Meluye 😋😋😋😋

  • @berhanegebremariam7463
    @berhanegebremariam7463 4 года назад

    Ejege betame gobezena balemoya nesh berechi

  • @Hadas616
    @Hadas616 4 года назад

    Wowww batme konjo ya Orange sarcahw yetaftal

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 года назад

    አመሰግናለሁ ሜሉ

  • @zemenawit
    @zemenawit 4 года назад +1

    Hi sis 😘😘😘 melkam senbet 🤗🤗🤗🤗

  • @mahletezema888
    @mahletezema888 4 года назад

    Lemesale min ayenet zyet? Mitetkemiwen betenegrein

  • @Alemye777
    @Alemye777 4 года назад

    It is 😋

  • @hiruttsehaye4610
    @hiruttsehaye4610 4 года назад

    Wawwww betsam konojo ameseginalew

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 года назад

    Was waithing for weekend breakfast

  • @bettyshewa5953
    @bettyshewa5953 4 года назад

    እንዴት ነሽ ሜሉ በጣም አመሰግናለሁ የሰንበት ቁርስ ኬክ ለነገ ሳይደርስ ዛሬ ማለቁ ነው😂😂😂 ከልጆቼ ጋር ትኩሱን አየበላን ነው በጣም ይጣፍጣል እጅሽ
    ይባረክ በርቺ🥰🥰🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      Esayeee enkuan rebels amsegnalew bettye

  • @hanachabroux8681
    @hanachabroux8681 4 года назад

    Waooo 🇨🇬🙏🏼👍👌👌😘

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 4 года назад

    Thank you so much,dear melat,I always wait for your videos on Saturday nights, from Ethiopia 👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      የተጠቀምኩት
      አንድ ኩባያ ከግማሽ ድቄት
      ግማሽ ኩባያ ስኳር
      ሁለት ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
      የአንድ ብርቱካን ፍቅፋቂ
      ግማሽ ኩባያ ዘይት
      አንድ አፕል ቁርጥራጭ
      ።።።።።።።
      ግማሽ ኩባያ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ የብርቱካን ጭማቂ
      ሶስት የሾርባ ማንኪያ ውሀ
      አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
      አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
      ።።
      ለማሳመር
      ግማሽ አፕል
      ስኳር
      ቀረፋ
      ።።።
      መጀመሪያ ለ ሀያ ደቂቃ ብ አራት መቶ ፋራናይት መጋገር
      ከሀያ ደቂቃ በኃላ ሙቀቱን ሶስመቶ ሀምሳ ላይ አድርጎ ለ አስራ አምስት ደቂቃ ወይም በስቴክኒ ውስጡ መብሰሉን አረጋግጦ ማውጣት

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 4 года назад

    Hi konjet. ቶስኝ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል 🙏

  • @sebleondemand8158
    @sebleondemand8158 4 года назад +1

    So delicious looking🤤I am on my way😂Tebareki Meluya!

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 года назад

    Wow looks so yummy as always 😋😍 Thank you Melye 💕

  • @kalkidandejene7597
    @kalkidandejene7597 4 года назад

    thank you so much yen konjo

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 4 года назад

    በጣም ቆንጆ አያልቅብሽም ሞያው

  • @hiwihabesha2217
    @hiwihabesha2217 4 года назад

    ❤❤❤

  • @ethiomusic2858
    @ethiomusic2858 4 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ይሄዉ በቅንነት ሁሉንም
    አሟልቼ ቤተሰብ ሁኛለሁ ቤተሰብ እንሁን አመሠግናለሁ

  • @mekedes1969
    @mekedes1969 4 года назад

    Egesh.yebark.maley.

  • @alemeshettefera8993
    @alemeshettefera8993 4 года назад

    Hulam salysh alalfem beta new yamamsegnsh

  • @elssaabebe4821
    @elssaabebe4821 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏❤

    • @AT-rs8gt
      @AT-rs8gt 4 года назад

      Awesome! Can you make " oat bread" I am always trying oats alone and with teff also but didn't come out good. If you tried so far please make a video.

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 4 года назад

    Thank you 🙏

  • @Asperox132
    @Asperox132 4 года назад

    What language is this ?

    • @fevenjoda3724
      @fevenjoda3724 4 года назад +1

      Amharic, which is Ethiopian official language .

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 4 года назад

    I have share all my sister.

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 4 года назад

    Wow yameral mokerawalaw

  • @afomia7469
    @afomia7469 4 года назад +2

    This is good especially during tsom.

  • @Enegedu
    @Enegedu 4 года назад

    ሜሊ ቆንጆ ኬክ ምንም አልሳካ ብሎኛል የኔ ዉድ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      ይሄ ቀላል ነው ሞክሪሪው

  • @gy8086
    @gy8086 4 года назад

    Meku ya please tal me what they call tosege in English??

  • @meazagesit7059
    @meazagesit7059 4 года назад

    Ziriirun alasikeetishim meteun,thaks

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      የተጠቀምኩት
      አንድ ኩባያ ከግማሽ ድቄት
      ግማሽ ኩባያ ስኳር
      ሁለት ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
      የአንድ ብርቱካን ፍቅፋቂ
      ግማሽ ኩባያ ዘይት
      አንድ አፕል ቁርጥራጭ
      ።።።።።።።
      ግማሽ ኩባያ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ የብርቱካን ጭማቂ
      ሶስት የሾርባ ማንኪያ ውሀ
      አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
      አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
      ።።
      ለማሳመር
      ግማሽ አፕል
      ስኳር
      ቀረፋ
      ።።።
      መጀመሪያ ለ ሀያ ደቂቃ ብ አራት መቶ ፋራናይት መጋገር
      ከሀያ ደቂቃ በኃላ ሙቀቱን ሶስመቶ ሀምሳ ላይ አድርጎ ለ አስራ አምስት ደቂቃ ወይም በስቴክኒ ውስጡ መብሰሉን አረጋግጦ ማውጣት

  • @dagmawitlegesse9132
    @dagmawitlegesse9132 4 года назад

    Thank you

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 года назад

    መልካም ስምንት አመስግናለሁ

  • @melaselewondem3149
    @melaselewondem3149 4 года назад

    Endet endemewedeshe emuaaa wedede yene moya astemari gobze

  • @seaditomi9262
    @seaditomi9262 4 года назад +2

    ሃይ ሜላት። አድናቂሽ ነኝ። ሁሌ ምታሳይንን ለባሌ እሰራለታለሁ በርቺ ጥሩ ስራ ነዉ።
    ከቻልሽ እባክሽን ይሄ ቻነል አስተዋውቂለት 👉 kedir mobile repair

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      ቻናሉን ሊንክ ላኪልኝ

    • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
      @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ 4 года назад

      @@melatTUBE meluye yednch bedfn msr bergeru betam ytaftal gn oven wst slalaslegahut dnchu derek alhonem kemetbese befit frezer (beredo bet ) tnsh makoyet alchlm be ovenu fanta??

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 4 года назад

    Melateye awo yanchi kursoch eko mesan yemiyazelelu nachew.gene balemoya.