ልዩና የሚጣፍጥ የአነባበሮ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mellyspicetv
    ልዩና የሚጣፍጥ የአነባበሮ አሰራር በአይነቱም ልዩ ቤሆንም እንጀራ ባለው ጣእም እንደዚህ አነባበሮ ስትሰሩ በጣም ቆንጆ ነው ትወዱታላችሁ

Комментарии • 61

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 месяца назад +13

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለመጣችሁ ከልብ እያመሰገንኩ ላይክ እና ሼር እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤❤

  • @ቴድሮዎስ
    @ቴድሮዎስ 2 месяца назад +8

    እናመሰግናለን ፍላስፋ ሜሊ .ለነገሩ የፍላሰዎች ሃገር ነው ያለሹ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад +1

      @@ቴድሮዎስ እንደነሱማ ጎበዝ ብሆን ጥሩ ነበር

  • @ruthcookinganddecor2884
    @ruthcookinganddecor2884 Месяц назад +5

    እጅሽ ይባረኽ ሜሊየ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ሁሌ ነው የማይሽ እኔም ሸፍ ነኝ እርስ በርሳችን እንበረታታ እጅሽ ይባረክ ❤💐🥳🙏

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 месяца назад +4

    እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ

  • @dehnatube
    @dehnatube Месяц назад +1

    አሪፍ ነው ሜሊ።

  • @demozeYimer
    @demozeYimer Месяц назад +1

    ወይ አነበባሮ ቀለድሽበት ውስጡ ሊጥ አለመሆኑ ፈጣሪ ያውጣሽ በሳቅ ገደልሽኝ ዘመናዊ አነባበሮ በይው ስሙን

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ Месяц назад +1

    መቼም ሜልዬ የሴት ቁንጮ ነሽ በጣም ነው የማደቅሽ እጅሽ ይባረክ

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef Месяц назад +2

    የኔ እናት እጅሽ ይባረክ 😘😘😘

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn Месяц назад +2

    አነባበሮ በጣም ነው የምወደው ያንቼ ደግሞ ወደድኩቶ በርቼ የኔንም ይቱብ እይልኝ አበርቱኝ

  • @woine123
    @woine123 2 месяца назад +3

    መሜልዬ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ :: ወይ የግዜ ጉዳይ😂በአነባበሮአችን ትጫወችበት ገባሽ! ይሁና!🙏

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ የሚገርም ነው

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Месяц назад

    ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ዛሬ ደግሞ በሻሽ ዝንጥ ብለሻል❤❤❤❤❤❤

  • @KidyKidy-s7c
    @KidyKidy-s7c Месяц назад

    Woooow betam balemuya nesh

  • @AddisMekibib-p6k
    @AddisMekibib-p6k 2 месяца назад +1

    As always good to see u. Love seeing your RUclips grow❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Месяц назад

    great job 🙏🙏🙏💐💐💐

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤እር ምራቄ መልየ❤❤❤ ተሯሯጠ የኔልዩ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад +1

      ነይ እንብላ ተጋብዘሻል ❤❤❤

  • @genetwoldeyohanis8497
    @genetwoldeyohanis8497 2 месяца назад +1

    አያልቅብሽ❤️❤️

  • @Justmeandmoi
    @Justmeandmoi Месяц назад

    Injera almeselem?

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 месяца назад +1

    ሜሊዬ እንደው የሴት ቁንጮ ብል ያንስሻል ምን ልበልሽ ተባረኪ❤❤❤❤ሻሾችሽን በጣም ወድጄልሻለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Месяц назад

      አሜን ናኒዬ ❤ሻሹን በቃ አላወልቀውም

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 2 месяца назад

    Thank you ❤❤❤.

  • @mhdertesfa2563
    @mhdertesfa2563 Месяц назад +1

    እባክሽ ፌሳሾ ያልሽው የፈጨሽው በአማርኛ ንገርን ያኛው ለውዝ ነው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Месяц назад

      ፒሳሺኦ የለውዝ ዘር ነው ከቅባት እህል ነው የሚመደበው በአማርኛ አላውቀውም ስሙን ለዛ ነው ኢትዮ ከእነ ግን የምትኖሪው በሰሊጥም ብለው ዝም መስራት ትችያለሽ የኔ ውድ ruclips.net/video/4vm5xLU45Iw/видео.htmlsi=9QRfPjpGUhTFKf7G

  • @TizitaAsfaw-y9j
    @TizitaAsfaw-y9j Месяц назад

    Please share the grinder

  • @ykeimti
    @ykeimti Месяц назад

    ሚሊ በጣም ወድጄዋለሁ አሰራርሽኝ ግን የቀባሽው ከላይ ብቻ ነው ውስጡ ብዙ ባዶ አነባበሮ አይሆንም? ውስጡም ቢቀባ ጥሩ ይመስለኛል እስቲ እሞክረዋለሁ በተረፈ እጅሽ ይባረክ🙏🙌🏽

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Месяц назад +1

    የ ካካው ዱቄት እንደፈጨሽው አይነቱ ከየት ነው የሚገኘው እና ግሪን ነገሩ ከነስሙ አስቀምጭልን አመሰግናለሁ

    • @medhin8187
      @medhin8187 Месяц назад

      ካካዉ ኮ ገበያ ኣለ
      ከቡናችን😂 ኮ ነዉ ሚሰሩት ይሆናል

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 2 месяца назад

    የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ ❤️

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 месяца назад +1

    ❤❤ሜሉዬ ፍቅር ❤❤

  • @AbebaW-u4y
    @AbebaW-u4y 2 месяца назад +2

    ሀገር ቤት ላለን ማባያውን ማግኝት ስለማንችል ሌላ አማራጭ ብትነግሪን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад

      @@AbebaW-u4y ይኸው ወንድሜ ruclips.net/video/4vm5xLU45Iw/видео.htmlsi=su4jrgHK5GEkBIJ0 ሌሎችም አሉ

  • @asratandarghe2938
    @asratandarghe2938 2 месяца назад +1

    ቅመም፣እኮ ነሽ!
    ከቶ እይልቅብሽ፣
    ሚሊዮን ላይክ፣
    ተመኘሁልሽ።

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ🙏🙏🥰

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 Месяц назад

    አሪፍ ነው ሚሉዬ ጎበዝ ሴት ነሽ ፌሳሾ ያልሽው ምንድነው በአማርኛ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Месяц назад

      ፒሳሺኦ የለውዝ ዘር ነው

  • @seenatebabu6425
    @seenatebabu6425 2 месяца назад

    🥰🥰🥰

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Месяц назад

    የድቄቱ አይነተ ምንድነው

  • @tseganeshgebereysuse34
    @tseganeshgebereysuse34 2 месяца назад

    👌👌👌👌❤️🙏

  • @ethiopiabekele9369
    @ethiopiabekele9369 Месяц назад

    ሼፈ ለምን ለኞ ኢትዪጱያናች የሚሆን አሰሪም የምጠሪው ሰም አይገባም እባክሸ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Месяц назад

      ይኸው የኔ ውድ ruclips.net/video/4vm5xLU45Iw/видео.htmlsi=9QRfPjpGUhTFKf7G

  • @MunaMuna-zo3kp
    @MunaMuna-zo3kp Месяц назад

    የአነባበሮውን ለዛ አሳጣሽው ሰፋ ብዬ ነበር የተመለከትኩት ለአይኔ ግን አልሳበኝም የሚያምር እንጀራ ከምጣድ ያስታውቃል አይደል የሚባለው

  • @AynuyeAynuye
    @AynuyeAynuye Месяц назад

    አነባብሮው እንኩዋን አልቻልሺበትም 😂

  • @le1785
    @le1785 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад

      @@le1785 ሊሊዬ ክበሪልኝ

  • @HilinaKebere
    @HilinaKebere Месяц назад

    Fesasho sayhon pistacho new yelwz zer hono yemitaft new

  • @AseresieEnquahone
    @AseresieEnquahone Месяц назад

    በቀዝቃዛ ነው በሙቅ ውሃ ነው ምታሽው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Месяц назад

      @@AseresieEnquahone ለስ ባለ ውሀ ነው

  • @tlul8666
    @tlul8666 Месяц назад

    ሜሊ ምንድነው ፌሳሾ ያልሽው አረ ኢትዮጵያ ላለነውም አስቢ እኔ መቼም አንድ ነገር ስሰራ ያንቺን ገፅ ሳላይ አልሰራም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Месяц назад

      ይኸው ሊንክ የኔ ውድ በቅርብ በሚገኝ ግብአት የተሰራruclips.net/video/4vm5xLU45Iw/видео.htmlsi=9QRfPjpGUhTFKf7G

  • @Tsigereda-dh4vl
    @Tsigereda-dh4vl Месяц назад

    ማጎብጎብ የሚባለው አብሲት ሊጡ ውስጥ ተጨሮ ሲቀላቀል ያለው ነው።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Месяц назад

      አረ በፍጹም ጽግዬ ሊጡ በጣም ቦክቷል አጎብጉቢበት እንዳይቆመጥት ሲባል አታስታውሽም