የአዲስ አመት ፓርቲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 159

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад +20

    ባልሽ እድለኛ ነዉ ባለሙያ ሴት በማግባቱ እዉነት እኔ ያች ሙያ የሚ መቸኝ ዉዴ እጅሽ ይባረክ

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 Год назад +3

      እኔም እድለኛ ነው እያልኳት ነበር እናቱ መርቃዋለች መሰል

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 Год назад +8

    እንኳን ለዚች ሰአት በሰላም አደረሰሽ የኔ ቅመም አሁንም ደግሞ አዲሱን አመት አንቺ ከማታይው እሱ ከሚያየው እርኩስ መንፈስ ሁሉ ከመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ

  • @yeelsa
    @yeelsa Год назад +11

    ማራኪ እንኳን ሰላም መጣሽ መቼም ልዩ ነው የኔ ባለሙያ ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      አመሰግናለሁ ኤልሲዬ

  • @afomiaisak790
    @afomiaisak790 Год назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜንፈጣሪ ኣምላክ ላንቺ ለቤተሰብሽኣዲሱ ኣመት የዕድሜ የጤና
    የፍቅር የሰላም እንዲሁልቹው ይምነላቹ ቤታቹው ይባረክ❤

  • @tsigeredawolde5621
    @tsigeredawolde5621 Год назад +1

    ይህን ያዘጋጀሽበት እጅሽ ይባረክ

  • @jyht677
    @jyht677 Год назад +1

    ማሻ አላህ ቤለሙያ ነሽ እኮ በእውነት

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    *_ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ከእቃወችሽ ጀምሮ ደስ ትይኛለሽ ማሻ አላህ_*

  • @adeyabebe6677
    @adeyabebe6677 Год назад +1

    ሰላም ለእንቺ ይሁን አህቴ ስራሽን አድናቂ ነኝ እንጀራሽ ሲያምር አገጋገሩን አሳይተሽ ታቂያለሽ ውይ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ሜሊዬ ለአለም ሁሉ ሰላም የምንሰማበት አመት ይሁን መልካም አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ❤❤❤

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Год назад +3

    አሜን አሜን ላንችም ከነሙሉ ቤተሠብሽ የሰላም የጤና ዓመት ይውንልሽ🙏🙏🥂🎉🥰

  • @Rite490
    @Rite490 11 месяцев назад

    Congratulations ❤❤❤

  • @genethiko9767
    @genethiko9767 Год назад +4

    ሜልዬ የኔ ባለሙያ የኣመት ሰውይበለን በጣም የማይረሳግዜ ነው ያሳለግነው❤❤❤

  • @muluneshg8585
    @muluneshg8585 Год назад +8

    May the lord continue to bless you and your entire family 👪🙏❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад +3

    well come back and happy new year god bless you and your family 🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤

  • @maryfesseha6874
    @maryfesseha6874 Год назад +1

    ሜሉዬ እንዲሁም ላንቺ ብርክ በይልኝ የልብሽ ይሳካ ጌታ እየሱስ ፊቱን ያብራልሽ መልካም አዲስ አመት❤❤

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz Год назад +2

    አሜን መልካም አዲሰ አመት የጤና የሰላም ያድርርግልን🙏🎉💐

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Год назад +1

    በእውነት ባለሞያ ነሽ አያያዝሽ ሁሉ ደስ ይላል ጎበዝ happy new year 🎊🎈🎆

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 Год назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ሜሉዬ❤🎉🎉🎉 በረከቱ ሲሳይ በአዲሱ ቤት ይግባላችሁ። ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ።

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Год назад +1

    ❤ሜሉዬ❤ተባረኪ ❤እጅሽይባረክ❤
    መልካም❤አዲስአመት❤እስከመላውቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤.

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Год назад +7

    Happy New Year🎉🎉🎉🎉🎉🎉 looks so yummy❤ I love your kitchen update keep it up!❤

  • @le1785
    @le1785 Год назад +3

    ሃይ ሜሊዬ እንኳን በሠላም መጣሽ መልካም አዲስ አመት😘😘😘❤❤❤

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ Год назад +1

    አሜን አሜን ለሁላችንም ይሁን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ

  • @FasiNico
    @FasiNico Год назад +6

    Great cooking and you look beautiful Melly❤🎉happy new year🎉

  • @mesur5022
    @mesur5022 10 месяцев назад

    watching you cook multiple dishes simultaneously is like watching a full musical band performing.

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks Год назад +3

    Welcome back Melliye! Happy New Year!

  • @SebleGselassie
    @SebleGselassie Год назад +1

    Happy New Year God Bless You and Your Family

  • @merimeri3117
    @merimeri3117 Год назад

    ዋዉ ዋዉ አምሮቡሻል አሰራርሸ አቀራረብሸ ደሰ ሲል ፅዳትሸ ዋዉዉዉዉ ባለቤትሸ እድለኛ ነው❤❤❤❤

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 Год назад +3

    Happy n blessed year to you and your family Melly best.

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Год назад +2

    Happy New Year Meluye 🎉. Everything looks great

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад +1

    ስላም ቅመምዬ Happy New year mr dearest one🙏🙏🤗

  • @annabesagred4034
    @annabesagred4034 Год назад +1

    አሜን አሜን ለሁላችን 🙏❤️💯

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts Год назад

    ሜል አንደኛ ነሽ በጣም ጎበዝ መልካም ዘመን አሜን

  • @eskedaradmassu1603
    @eskedaradmassu1603 Год назад +1

    Welcome back. I am happy to see again! Happy New Year!!

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад

    እጅሽ ይባረክ ምግቡም የተባረከ ይሁን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Год назад

    ሁሌም አንደኛ ነሽ🎉🎉🎉

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Год назад +1

    አሜንንን🙏🏽እንኮን አደረስሽ ከነመላዉ ቤተስቡሽ do we have in Ethiopia , Lima Beans ? If yes what is the Name in Amharic?

  • @kumnegerdemissie2780
    @kumnegerdemissie2780 Год назад

    የእውነት ባለሙያ ነሽ እኮ ሁሉ ነገርሽ ጥንቅቅ ያለ ለሁሉ ስው ነው እኮ የምነግረው እንዲያዩሽ ለእኔማ እንደ movie ደስ እያለኝ ነው የማይሽ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Год назад

    ምርጥ ነሽ።

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Год назад +1

    ላንቺም መልካም አመት ይሆንልሺ የምትመኚውን ያሳካልሺ🎉❤

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Год назад +2

    ሚሊዪ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር እንዲካን ደና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      እንኳን ሰላም ቆየሽን የኔ ውድ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Год назад

    ጎበዝ❤❤❤❤

  • @bezahailu4359
    @bezahailu4359 Год назад +1

    Have a blessed Year🙏

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 Год назад +1

    ሜሉ የኔ አንበሳ እኔም በጣም ስራ እወዳለሁ ፈጣንም ነኝ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SeniMenge
      @SeniMenge 9 месяцев назад

      enem Gobez ❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад +3

    ❤❤ሜሉዬ ሁሌም ፏፏ በይልኝ❤❤

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 11 месяцев назад

    amen, amen lanchim

  • @zoeyonathan5632
    @zoeyonathan5632 Год назад

    ምናለ ጎረቤትሽ በሆንኩኝ ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @salem-sx3gv
    @salem-sx3gv Год назад

    Melluye kemem,tebareki yaw kezi befit yasayeshign be Addis kitchen asayeteshenal.kitchen sefa sil ena tsedet sil ewedalew.yemiteta ngr yezo metebek neka endemiyareg zare temareku tebareki

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +2

    ሚሉዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ🎉

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +2

      እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ቆንጅትዬ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Год назад

    Melluye gorebetsh behonku😂 Medhanealem zemenshen yibarekew

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 Год назад +1

    Happy New Year to you and your family. Thanks.

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад +2

    አንበሳ ነሽ እኮ ሜሉ❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Год назад

    Amen!!! Happy new year.

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Год назад

    I like it happy New Years sis 2024🎉

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 Год назад +1

    Happy new year God bless you and your family Amen 🙏

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 Год назад

    Amen amen amen 🙏 ❤

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 Год назад

    Wow Beautiful

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Год назад

    Meluye enquan beselam metash enquan aderesachu eske molaw betesenochesh selayehush des belognal❤❤❤❤

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Год назад +2

    ሴትኮነሽ ሜሊዬ ❤❤

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu8485 Год назад +1

    Happy new year 🥳 to you ❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Год назад

    ሜሉ እንኳን አደረሰሽ ብዘገይም አይቸሻለው የኔ ባለሞያ ቅመም ነሽ አንቺ ምናለ ብታጎርሺኝ 😂በተረፈ አንደኛ ነሽ ለኔ ደሞ ቤትሽን ውብ አድርገሽዋል እጅሽ ይባረክ የሴት ወይዘሮ ነሽ ❤❤❤

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Год назад

    We Love you Meluye, Happy New Year 💖 🥂

  • @kokobeatamiru4333
    @kokobeatamiru4333 Год назад

    ባለሙያ ነሽ ❤❤❤

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 Год назад

    Yene mar teftehal

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Год назад

    Happy New Year🎉

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Год назад

    የኔ ቅመም

  • @azeb8953
    @azeb8953 Год назад +1

    Yummy!! Please share your enjera recipe? Thank you 😊

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  11 месяцев назад

      አለ እኮ ቪዲዮ የእንጀራ ግዜ ሲኖርሽ እይው

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Год назад +2

    ሜሉዬ ቤት ለቦሳ
    🥰🥰🥰🥰

  • @Hevanyentertainment
    @Hevanyentertainment Год назад

    Enkuan dena metashln mely❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Год назад

    🎉🎉🎉🎉🎉Happy New Year meluye with ur lovely family.

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Год назад

    Happy New Year ❤

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 Год назад

    Selamish yebza ehtachen❤

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Год назад +1

    ተባረኪ በስም እም ሽሮ እንደዚህ ነው እንዴ የሚሰራው እኔ የምስራው ለካ 1820 አመተምህረት እንደሚሰራው ነው🤔 በይ ልነሳና ልስራ😁 በእውነት ተባረኪ

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 Год назад

    Wow happy new year konjo ❤❤❤

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 Год назад

    Happy new year ❤❤❤

  • @user-tp2sy4my6q
    @user-tp2sy4my6q Год назад +1

    ሜሉዬ እንኳን አደረሰሽ ቤቱ ያምራል የሀበሻምግብ ግን ሽታው በጣም ከባድነው አንድ ቀን ቅደም ብለሽ ብትሰሪ ጥሩነው በዛላይ ይደክምሻል 😅❤

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 Год назад +1

      ምግብማ ትኩሱን ነውጅ
      ደግሞ የሽታ ማጥፊያ ማሽን አላትኮ

  • @militetsegaghebremichael9576
    @militetsegaghebremichael9576 Год назад

    Bezu atelefelefie

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ወይ አነጋገር,ወይ አትለፍልፊ .........መልስ የለኝም

  • @Hella_Hellaye
    @Hella_Hellaye Год назад

    ሜሊዬ ሰለመጣሽ በጣም ደስ በሎኛል ሜ ልዬ በማርያም ይሄን ጥያቄ መልሸለኝ ልክ እንዳንቺ አይነት ምጣድ በቅርብ ነው ከ ኢትዮጵያ ያስመጣሁት እናም ከላየም ከታቺም አይን እያወጣ አስቸገረኝ እንጀራውም በጣም ይከብዳል መፍተሄስሽን በጉጉት ነው እ ጠብ ቃለሁ ሜልዬዋ ❤

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Год назад

      ይመስለኛል በጣም ከመስማቱ ከታች አይን የሚያወጣዉ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      የኔ ውድ ጨው ነስንሱበት ይላሉ ግን በጨው እንዳታስሽው ይፍቅብሻል ከነሰነሽ በኋላ በሶፍት ጠረግ ጠረግ ነው የምታደርጊው እኔ ግን አንድ የተገነዘብኩት ነገር ምጣዱ ሸክላ ስላልሆነ እንደሸክላ ምጣድ ስብከቱን ለስላሳ ሊያረግ አይችልም የኔም ካስተዋልሽው እንጀራው ከጀርባው ለስላሳ አይደለም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ፌጥዬ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ

  • @maeregalemu5723
    @maeregalemu5723 Год назад

    konjit berch

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Год назад

    ሰላም

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Год назад

    Wyi mlu destocheshe syamru

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq Год назад

    Is that Teff???

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Год назад

    ሜሉዬ ንፍቅብለሽኝ ነበር

  • @Mercy-xx9gw
    @Mercy-xx9gw Год назад +1

    👌❤️❤️🍾🥂

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 11 месяцев назад

    ጥቁር ቅመም ማለት ምንድነው

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 Год назад +1

    ሚሎ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ባለፈው የአዲስ ቤት ቪዴዩሽን አይቼ ወይ ጉዴ ነው ያልኩት እኔም ለመቀየር እየተዘጋጀው ነው ያለኝ የእቃ መአት ኦኦኦኦ ነው ተይኝ ባክሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ሁሉንም ከተጠቀምሽበት ምንም አይደል

  • @holly53
    @holly53 Год назад

    Melly provide the link where you get kitchen organizers in fare price?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  11 месяцев назад

      Amazon my dear

    • @holly53
      @holly53 11 месяцев назад

      @@Mellyspicetv Thanks sis.

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 Год назад

    የኔ ባለሙያ ድርቀት ሊገለኝ ነዉ እባክሽ

    • @NotToodayy
      @NotToodayy Год назад +1

      Prune juice techi mok argesh

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  11 месяцев назад +1

      ስፒናች ኪዊ እህታችን እንዳለችው ፕሩን ተልባ እነዚህ ሁሉ ሆድ ያለሰልሳሉ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @Lemlem-c7f
    @Lemlem-c7f Год назад +1

    አንጀራ አገጋገር ሙሉ አሠራሩን ዓንቼ ኩሼና አሳይን

  • @ቃልዬየማሪያምልጅ

    ሚልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgure515
    @meseretgure515 Год назад

    We missed your food will come

  • @BettyZ-jt9yt
    @BettyZ-jt9yt Год назад

  • @selamtadesse4496
    @selamtadesse4496 Год назад

    ሜሊዬ የኔ ቆንጆ የወጥ ሽታ ያጠፋል ያልሽውን እባክሽ በደንብ እንዲታይ አድርገሽ ፎቶ ልቀቂልን አመሰግናለሁ::

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ፎቶ ኮሚኒቲ ላይ አድርጌአለሁ በደንብ ሞዴሉን እንድታዩት የኔ ውድ ቼክ አርጊ

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma Год назад

    ሜሉዬ ለቀረፃ ግን ያ ቤት ይግደለኝ አልተመቸሽም አንቺ እራሱ ፈታ አላልሽም እንዲመቻች ብታደርጊ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Год назад

    በቃ አሁን ነው ያማረብሽ ሞያሽን ማሳየት ነው ሚያምርብሽ ደሞ ነጭ ክችን የባለሞያ ቤት ወጉ ነው በየትኛውም ነገር አትታሚም❤❤❤

  • @hananahmed1434
    @hananahmed1434 Год назад

    Metadsh mndenew smu please?

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 Год назад

    🦋❤🦋

  • @FrehiwotDesta-xv3wd
    @FrehiwotDesta-xv3wd Год назад

    ቀይ ሰሩ ተቀቅሎ ነው ወይ

  • @asyoucansee7846
    @asyoucansee7846 11 месяцев назад +1

    i like it all ...why you dont use tomatoes??i use tomatoes in almost all my cookings??just wondering😮

  • @LozaWoyenshet
    @LozaWoyenshet Год назад

    balemuya !!!!!🍞🎉🎉🎉❤❤