Sunday breakfast- After school lunch- የሰንበት ቁርስ አሰራር-Bahlie tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 25

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 4 месяца назад +2

    ሲያምር❤😊😊ተባረኪ፡አመሰግናለሁ❤❤ ሞያ ከጎረቤት እንደሚል የሀገሬ ሠው❤❤

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 4 месяца назад +2

    የኛ ጎበዝ ቅመም የሆንሽ እህታችን ተባረኪ እባካችሁ ይህችን በአለሙያ እህታችንን like እያደረግን እንርዳት እስዋ ለእኛ ብላ ነው ይህን ሁሉ ልዩ የሆነ የምግብ አስራር እና ምክር የምታካፍለ እንድ እኔ እርግጠኛ ነኝ ብዙ የተማረ አለ ስለዚህ እንደግፋት ተባረኪ እህቴ🙏❤️🤗

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr 4 месяца назад

    ቆንጆ ስራ.

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 4 месяца назад +2

    ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ በአንቺ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በተለይ በኮቪድ ጊዜ ነው ወደ አሜሪካ የመጣሁት በዛ ጊዜ ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ 🙏🙏

  • @mesayyami3192
    @mesayyami3192 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 4 месяца назад

    ጎበዝ ጠንካራ ነሽ አሁን እኮ
    የሀገራችን ሁኔታ ሰውን አድክሞታል አንች ብርቱ ነሽ ጤና እድሜ ይስጥሽ።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 месяца назад

      አሜን አይ ምን መድከም ብቻ ለናል ግን በአምላክ እርዳት እንገዳገድ

    • @mheretogbazghi7491
      @mheretogbazghi7491 4 месяца назад +1

      @@bahlietube1358ሰላም እህቴ ግብአቶችን ግን አልጻፍሽልንም እና እባክሽን በትህትና እንድተጽፊል please እናም እነዚህ ጓድጓዳ ሳህኖችሽን ሁለም በጣም ያምራሉ በጣም ወደድኳቸው የት ነው የገዛሻቸው ብትነገሪኝ please 🙏?

  • @NotToodayy
    @NotToodayy 4 месяца назад

    Omg yay I didnt know you came back to youtube! Welcome back❤️ teftesh neber ahunm degami endatetefi

  • @marartuyadesa9393
    @marartuyadesa9393 4 месяца назад

    Bless you

  • @lidyatata9016
    @lidyatata9016 3 месяца назад +1

    ጎበዝ ኤረ ጠፋሽ እኮ😢

  • @genetayele990
    @genetayele990 4 месяца назад

    Tebarekey konjo aserare naw

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 4 месяца назад

    ተባረኪ።

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 4 месяца назад +1

    ሰላም እህቴ እባክሽን ያጃ ዳቦ አገጋገር አሳይን ተባረኪ!!❤❤❤❤❤❤

  • @lidyatata9016
    @lidyatata9016 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @edomsoliyana6841
    @edomsoliyana6841 4 месяца назад

    በጣም ጓበዝ

  • @tigestgetahun5346
    @tigestgetahun5346 4 месяца назад

    ፈጣራ ይባርክሽ ወድጄዋለው

  • @melodiess2
    @melodiess2 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @AmsaleButu
    @AmsaleButu 4 месяца назад

    መአዚዬ እጀሽን ከቁርጥማት ያድንልን

  • @WeyniVeronica
    @WeyniVeronica 4 месяца назад

    Yena balemoya kanchi bizu temrayalhu degmesh bememtatesh dess belognal