Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ያስጎመጃል እናመሰግናለን እህት አለም💝🥰👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
Wawww👍👍👍👍
Betam tiru new thanks yene nat
ዋውውው ብዙ ሙያ በአንድ ግዜ እጅሽ ይባረክልን ሜሉ ሁሉም ብሉኝ ብሉኝ ይላል
ሜልዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ሜልዬ በእዉነት ለኛም ትልቅ ብርታት ነሽ ከፍ በይልኝ👌👌👌👍👍👍🙏
ከተባርከ ዘመን ሁላችንንም ያድርሰን!!! መልካም ትሰሪያለሸ መልካም ታሰቢያለሸና ከመልካም ና ከቅዱሳን ዘመን ከነቤተሰቦችሸ ያድርሰሸ!!
እናመሰግነለን በጣምነው የሚጣፍጠው ደሞ ድምፅሽን በጣም ያምራል
ዋዉ ባለሙያ ከጽዳት ከአቀራረብ ጋራ ጎበዝ እኔም ጾሙ ሲፈታ እሰራዋለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ከሙያሽ በተጨማሪ ግልፅነትሽ፣ ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል ። back ፖርችሽ በጣም ያምራል። keep up the good work !
Melatiye, I don't have no words. Just Wow👍
ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሁሉንም በሚጣፍጥ ሁኔታ ነው ያዘጋጀሽው ሲያምር እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሞያ ልዩ ነው👌👌👍ሼር❤🙏
እጅሽ ይባረክ! አዲስና ቆንጆ ምግብ አሳየሺኝ ቆይ ልሞክረው ! ቻው 🤗
Awo lek nesh EBS lay ayechewalehu . Gen thank you for sharing 🙏
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ..የሚያምር.. የሚያስጎምጅ ነው ውዴ። እጅሽ ይባረክ። ስላካፈልሽን እናመሰገናለን። ሼር 😍💯😍🙏
ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬያስጎመጃል። እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እኮ እጆችሽ ይባረኩ ንጽህናሽ በጣም ይማርካልኑሪልን የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️🙏
Wow yameral senshena rakaboteshen batam naw yawadadekute melatye
Enkon deha metashlagn Meloyeee betam tefitshbgn new
wow yemgerem ye wolaita moye💪🇪🇹🙏 new
የኔ ውድ እህት በጣም ቆንጆ ነው። እሞክርዋለሁ! የእግዚአብሔር በርከት ና ፀጋ ይብዛልሽ! ተባርኪ የኔ እህት!!!
Ena demo birzun mokiraw neber ended Kongo meselesh mar,ambuha,nana, lomi betam konjo
በጣም እናመስግናለን ሜልዬ በጣም ልዩ ነው ሁሉም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ 👌🏾👍🏾💯💝
Melu betam arif aserar new enameseginalem Ethiopia yalen ayib ergo tiden magignet enchilalen
ሜሊዬ ተባረኪ በጣም ቆንጆ እንደሆነ ያስታውቃል
Ayech yenalakew megbe aserare new yamerale emokerwalehu 👌👍tebarki meliye
አንደኛ ነሽ
የእውነት ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!
እንዴት ያምራል ። በርቺ እህቴ
ዋዉ አሥጎመኘሸኝ 👍👍👍👍
ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ፡እዳትጠፊ እሽ ፡እጅሽ ይባረክ፡
ደስ ስትይኝኮ
የኔ ባለ ሞያ ከነ ግልፅነትሽ ተባረኪ ሞክረሽ ስላስተላለፍሽልን በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
እኔ እኮ በአካል ቤትሽ ያለሁ ነው የሚመስለኝ የኔ ባለሙያ ሰላምሽ ብዝትት ይበል ኖቲፊኬሽኔ ግን all ላይ አልሆንም አለኝ ከእህትሽ ዘመናይት ነው ያየሁት
Maluya enam yzanu ken new yemokerkut betam new mitaftew ejeshe yebarek sini maskemchashn yt agegshew
ዋውውውው እጅሽ ይባረክ ሜሉ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
welcome back Meluye betam miss tederegesh neber ❤
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
እጅሽ ይባረክ ሜሉ
No word for you melyee konjo thank you 🙏❤
እስክሞክረው ቸኮልኩኝ! በርቺ የኔ ቆንጆ!
The smile every other word😍 can't wait to try it
Another great work 👏 I have question though it has nothing to do with video but can you please tell me how to make mekelesh? Please respond
ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
ዑሉም በአንድ ገበታ ሲዘጋጅ በዐይን በማየት ብቻ ያጠግባል፡፡ እህቴ ሜላት ያየሽውን ሞያ ለወገንሽ ማካፈልሽ ይበልጥ ያስመሰግንሻል፡፡ ሠላሙንና ጤንነቱን ባለሽበት ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እንዲሆንልሽ፣ ፈጣሪ ይጠብቅሽ፡፡
ስወድሽ ከድምፅ ከጀምሮ የምወደው ኬኩን ልሰራው ነው
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏💕💕💕
melu enkon dena metashhhh endiyt endenafekj yanchiy megb 😚😚😚
የተቀቀለው ስጋችሁን 😁 የተገነፈለውን ስጋዬን 😁 ይሄ ይስተካከል የራስሽን ስጋ የምትይ ነው የሚመስለው 😁 በተረፈ በርቺ 👏👏
Nice creativity for cutting with the ድስት ክዳን 👌🏽 everything looks yummy God bless
ebs tv አይቼው ነበር የመስራት ሞራል ሰጠሽኝ 😍😍😍
Wow meret gebta tebarki
በጣም የሚያምር እሞክረዋለሁ
በጣም ያምራል በምን ላግኝሽ
ምላዬ አስራሩ አቀራረብሽ በጣም ያምራል እናመስግናለን የኔ ቆንጆ በርችልን❤️❤️❤️
በጣም አመሰግናለሁ አዲስ ሞያ ነው ያሳየሽኝእጅ ይባረክ👌👍🙏
በርች ሃሪፍ ነዉ እህት
ሜሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሻል አትጥፊብን ቆንጆ ስራ
ዋዉ ሜሉዬ በጣም አሪፍ ነዉእጅሽ ይባረክ
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ
ሜሉዬ ሁሉንም በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👍
Meluka welcome back yene konjo
Meluye konjo nw betam...lacake butter milk aserar yasayeshinin ezih ga ayb lemesrat metekem.enchilalen
በጣም ነው የሚያጏጏው ጎበዝ ሜላትእኔም እሞክረዋለሁ::
ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
ሜላትየ እንዴት ቆንጆ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ 👏🙏💯💯👌❤️❤️
ጎበዝ በርቺ እባክሽ ረከቦቱን ወደድኩት ከየት ነው
ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ
Betam yasgomejal meluye😍🥰🥰🥰
ዋውውውውው 👍👍👍. ያስጎመጃል ሜሉ
betam aemsegnalehu ahte
Welcome back! I hope all is well with you n your family!
betam konjo nw melu kinchewn be oats benkiywes
yene Konjo siwodesh eko 😘
Gobez
ቆንጆ ነው ማላዬ።
ሜሊዬ የበቆሎ ቂጣ በጣም ቀላል ነው ስትሰሪ ከዱቄት ጋር ደባልቀሽ ስሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው ሞክሪው ቆንጆ
እሺ እሞክረዋለው ሰሉዬ
በጣም ያምራል ባለሞያ
Betam new yemiyamrew lemmoker xhekuyalehu thank u
ባለሙያ 😍
Siwdesh ekoo keep it up ❤❤❤
woww በሪቺ መልካም ሴት
Logomo new semu adel?? melye ejesh yebark
Indet yalsh balemuya nesh thank you Ye buna siniw (coffe cup) yet gezashiw yamralu
ሜሉዬ የኔ ውድ የምትሰሪው ነገር ሁሉ ሞገስ አለው
Thanks for sharing . betam tefash
ሜልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በተለይ ደሞ ፆም እየደረሰ ነው ፆም ሲመጣ ያንችን ምግቦች አስተውሳለው ብዞዎችን ሰሪቸዋለው እናም አትጥፊብን የዛሪውም ልዪ ነው
Thank you for sharing yummy God bless you meluye
Well come back melatey!!!
ሜሉ ቆንጆ ሲያምር
Welcome back girl 🙌🙌👏👏
ሙያ ከናትሽ ነው የወረሽው ውዴ
አንኩዋን በሰላም መጣሽ meli
በጣም አርፊ ነው ነገር ግን ስጋውን ስነገነፊለው ከስጋ ያሚናገኛውን ጥቅም አነጣም ወይ እንደኔ ሀሳብ ግዴታ መገንፈል ካለብን ስጋውን ያጋነፋልሽበትን ወሃ/መረቅ ቅምጬውን ቃቅይበት በይ ናኝ በተረፈ በርቺ
Thank you Melateya 🙏🏽
yena konjooo tebarki
Meluyea 🙏👌❤😍
Wow looks delicious 😋 please share the recipe for dessert
የኔ ፍቅር መጣሽ
ሜልዬ ይሄ ነዉ የናፈቀኝ ሼፍ ሜሉ. በደንብ ተዘጋጅቼአለሁ ሙያ ከሜሉ እኔ ደሞ ኮፒ አረጋለሁ በርችልኝ
Welcome my dear Thank you for sharing ❤️🙏
Betam yamral gn attfi
አይቡ ሳይነካ ከነአጓቱ አድሮ በማግስቱ ማጥለያ ቢደረግ ጥሩ ነው
በጣም ያስጎመጃል እናመሰግናለን እህት አለም💝🥰👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
Wawww👍👍👍👍
Betam tiru new thanks yene nat
ዋውውው ብዙ ሙያ በአንድ ግዜ እጅሽ ይባረክልን ሜሉ ሁሉም ብሉኝ ብሉኝ ይላል
ሜልዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ሜልዬ በእዉነት ለኛም ትልቅ ብርታት ነሽ ከፍ በይልኝ👌👌👌👍👍👍🙏
ከተባርከ ዘመን ሁላችንንም ያድርሰን!!!
መልካም ትሰሪያለሸ መልካም ታሰቢያለሸና ከመልካም ና ከቅዱሳን ዘመን ከነቤተሰቦችሸ ያድርሰሸ!!
እናመሰግነለን በጣምነው የሚጣፍጠው ደሞ ድምፅሽን በጣም ያምራል
ዋዉ ባለሙያ ከጽዳት ከአቀራረብ ጋራ ጎበዝ እኔም ጾሙ ሲፈታ እሰራዋለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ከሙያሽ በተጨማሪ ግልፅነትሽ፣ ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል ። back ፖርችሽ በጣም ያምራል። keep up the good work !
Melatiye, I don't have no words. Just Wow👍
ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሁሉንም በሚጣፍጥ ሁኔታ ነው ያዘጋጀሽው ሲያምር እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሞያ ልዩ ነው👌👌👍ሼር❤🙏
እጅሽ ይባረክ! አዲስና ቆንጆ ምግብ አሳየሺኝ ቆይ ልሞክረው ! ቻው 🤗
Awo lek nesh EBS lay ayechewalehu . Gen thank you for sharing 🙏
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ..የሚያምር.. የሚያስጎምጅ ነው ውዴ። እጅሽ ይባረክ። ስላካፈልሽን እናመሰገናለን። ሼር 😍💯😍🙏
ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬ
ያስጎመጃል። እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እኮ እጆችሽ ይባረኩ ንጽህናሽ በጣም ይማርካል
ኑሪልን የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️🙏
Wow yameral senshena rakaboteshen batam naw yawadadekute melatye
Enkon deha metashlagn Meloyeee betam tefitshbgn new
wow yemgerem ye wolaita moye💪🇪🇹🙏 new
የኔ ውድ እህት በጣም ቆንጆ ነው። እሞክርዋለሁ!
የእግዚአብሔር በርከት ና ፀጋ ይብዛልሽ!
ተባርኪ የኔ እህት!!!
Ena demo birzun mokiraw neber ended Kongo meselesh mar,ambuha,nana, lomi betam konjo
በጣም እናመስግናለን ሜልዬ በጣም ልዩ ነው ሁሉም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ 👌🏾👍🏾💯💝
Melu betam arif aserar new enameseginalem Ethiopia yalen ayib ergo tiden magignet enchilalen
ሜሊዬ ተባረኪ በጣም ቆንጆ እንደሆነ ያስታውቃል
Ayech yenalakew megbe aserare new yamerale emokerwalehu 👌👍tebarki meliye
አንደኛ ነሽ
የእውነት ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!
እንዴት ያምራል ። በርቺ እህቴ
ዋዉ አሥጎመኘሸኝ 👍👍👍👍
ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ፡እዳትጠፊ እሽ ፡እጅሽ ይባረክ፡
ደስ ስትይኝኮ
የኔ ባለ ሞያ ከነ ግልፅነትሽ ተባረኪ ሞክረሽ ስላስተላለፍሽልን በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
እኔ እኮ በአካል ቤትሽ ያለሁ ነው የሚመስለኝ የኔ ባለሙያ ሰላምሽ ብዝትት ይበል ኖቲፊኬሽኔ ግን all ላይ አልሆንም አለኝ ከእህትሽ ዘመናይት ነው ያየሁት
Maluya enam yzanu ken new yemokerkut betam new mitaftew ejeshe yebarek sini maskemchashn yt agegshew
ዋውውውው እጅሽ ይባረክ ሜሉ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
welcome back Meluye betam miss tederegesh neber ❤
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
እጅሽ ይባረክ ሜሉ
No word for you melyee konjo thank you 🙏❤
እስክሞክረው ቸኮልኩኝ! በርቺ የኔ ቆንጆ!
The smile every other word😍 can't wait to try it
Another great work 👏 I have question though it has nothing to do with video but can you please tell me how to make mekelesh? Please respond
ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
ዑሉም በአንድ ገበታ ሲዘጋጅ በዐይን በማየት ብቻ ያጠግባል፡፡ እህቴ ሜላት ያየሽውን ሞያ ለወገንሽ ማካፈልሽ ይበልጥ ያስመሰግንሻል፡፡ ሠላሙንና ጤንነቱን ባለሽበት ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እንዲሆንልሽ፣ ፈጣሪ ይጠብቅሽ፡፡
ስወድሽ ከድምፅ ከጀምሮ የምወደው ኬኩን ልሰራው ነው
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏💕💕💕
melu enkon dena metashhhh endiyt endenafekj yanchiy megb 😚😚😚
የተቀቀለው ስጋችሁን 😁 የተገነፈለውን ስጋዬን 😁 ይሄ ይስተካከል የራስሽን ስጋ የምትይ ነው የሚመስለው 😁 በተረፈ በርቺ 👏👏
Nice creativity for cutting with the ድስት ክዳን 👌🏽 everything looks yummy God bless
ebs tv አይቼው ነበር የመስራት ሞራል ሰጠሽኝ 😍😍😍
Wow meret gebta tebarki
በጣም የሚያምር እሞክረዋለሁ
በጣም ያምራል በምን ላግኝሽ
ምላዬ አስራሩ አቀራረብሽ በጣም ያምራል እናመስግናለን የኔ ቆንጆ በርችልን❤️❤️❤️
በጣም አመሰግናለሁ አዲስ ሞያ ነው ያሳየሽኝ
እጅ ይባረክ👌👍🙏
በርች ሃሪፍ ነዉ እህት
ሜሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሻል አትጥፊብን ቆንጆ ስራ
ዋዉ ሜሉዬ በጣም አሪፍ ነዉእጅሽ ይባረክ
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ
ሜሉዬ ሁሉንም በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👍
Meluka welcome back yene konjo
Meluye konjo nw betam...lacake butter milk aserar yasayeshinin ezih ga ayb lemesrat metekem.enchilalen
በጣም ነው የሚያጏጏው ጎበዝ ሜላት
እኔም እሞክረዋለሁ::
ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
ሜላትየ እንዴት ቆንጆ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ 👏🙏💯💯👌❤️❤️
ጎበዝ በርቺ እባክሽ ረከቦቱን ወደድኩት ከየት ነው
ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ
Betam yasgomejal meluye😍🥰🥰🥰
ዋውውውውው 👍👍👍. ያስጎመጃል ሜሉ
betam aemsegnalehu ahte
Welcome back! I hope all is well with you n your family!
betam konjo nw melu kinchewn be oats benkiywes
yene Konjo siwodesh eko 😘
Gobez
ቆንጆ ነው ማላዬ።
ሜሊዬ የበቆሎ ቂጣ በጣም ቀላል ነው ስትሰሪ ከዱቄት ጋር ደባልቀሽ ስሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው ሞክሪው ቆንጆ
እሺ እሞክረዋለው ሰሉዬ
በጣም ያምራል ባለሞያ
Betam new yemiyamrew lemmoker xhekuyalehu thank u
ባለሙያ 😍
Siwdesh ekoo keep it up ❤❤❤
woww በሪቺ መልካም ሴት
Logomo new semu adel?? melye ejesh yebark
Indet yalsh balemuya nesh thank you
Ye buna siniw (coffe cup) yet gezashiw yamralu