Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተጠቀምኩትሶስት እንቁላልከ አንድ ኩባያ ላይ ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተቀነሰ ስኳርግማሽ ኩባያ ዘይትአንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላሁለት ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደርየብርትካን ፍቅፋቂአንድ ኩባያ ዘቢብ ሶስት ኩባያ እና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ድቄት።።።።።ቪድዬውን አይተው ከወደዱት ላይክ ያድርጉትመልካም ቀን ።
melat tube thank you dear 💐
ሜሉ ጎራበይ እንዛመድ በተረፈ ቆንጆ ነው በርች
ሀይ ሚላት በእውነቱ ከሆነ አንችንመግለፅ በጣም ይከብዳል በጣም ጎበዝ ብየሻለው በርቺ
Thank you dear
በጣም ጉበዝ ባለሙያ ስራሽ ጥርት ያለ ሁሌም እያየሁሽ እሰራለሁ አድናቂሽ ነኝ thank you
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ እጅሽ ይባረክ ይሞክረዋለሁ ሰብስክራይብም እድርጌአለሁ በርቺ❤️
ሜሉ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው በጣም ጎበዝ በርችልን
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
ለአይን እራሱ ያምራል የኔ ባለሙያ እጀሽ ይባረክ ሚሉዬ
You know what I like about you melu? You are honest and you share everything genuinely you even show what has been wrong while you are cooking so that we would not repeat it stay blessed
በጣም ቆንጆ: ጤናማ ቁርስ: እጅሽ ይባረክ ሜሉ
በጣም ቀላል እና ምርጥ እንዲሁም አስደሳች ቁርስ ነው እናመሰግናለን እንግዲህ ይሄም ይሞከራል
እጅሽ ይባረክ!!! የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉ ይመቻሉ። ዝባዝኬ የለባቸውም። ፈጠራሽ ደሞ አንደኛ!!! ተባረኪ የኔ ባለሙያ
የእግዚአብሔር ክብር ቤትሽን ይሙላው 🙏
በጣም ቆንጆና ጤናማ ቁርስ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ሚሉዬ እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ሜሉዬ መልካም ሰንበት!
እኔን የሚያስደስተኝ ሙያሽ ብቻ ሳይሆን አነጋገርሽ በጣም ረጋ ባለ መንፈስ ስለሆነ የአድማጭን ጆሮ ይስባል ጎበዝ ነሽ በርች
በጣም በጣም አመሰግናለው
አኔም ያሠብኩትነው ያልሽው።
ጎበዝ ፈጠራሽ ደስ የሚል እጅሽ ብርክ ይበል ላንቺም መልካም ስንበት
አቀራረብሽ በራሱ ሲያምር ባለሙያ እኮ ነሽ በርችልን
Meluya yene konjo tebarkilgn
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬእጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁመልካም ሠንበት
ሜሉአችን ሁሌም አዲስ እና ቆንጆ ምግብ ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን🙏🙏
ዋው ሄሊዬ በጣም ደስ ይላል በርቼ በጣም ጥሩ ጥሩ ነገር ትሰሪያለሽ ሁሌም እከታተልሻለሁ።
ዋዉ ውጬ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሜሉ 👌👍❤️
ሰንበት እጆችሽን ይባርክልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሜሉ ። በርቺ ጎበዝ።
ቀለል አርገሽ ጤነኛ ምግብ ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን
,,ከቁርሳችን ቀጥሎ ሳሩ በጣም ያምራል
Thank you meluye 👌👌👌konijo god bless you 🙏🙏🙏
ኬክ ብስኩት ካች አይቼ ሰራሁት ቆጆ ሆነልኝ የኔ ልዪ አስተማሪ ይመችሽ
ዋው ሜሉ ተባረኪ አሪፍ ነው
አሪፍ የሰንበት ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ
Thank you for sharing 🙏 your food is amazing like always .
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ
በጣም ልዩ ነው በረዳሽ ሲያምር አስቀናሽኝ . You look beautiful ❤️
Wow it looks so so so good.
Tabarak konjo naw
Melatiye, betam anchin kemewdede ye tenesa yanchin tube salay kewalku eyenafekishalhu berchi
ከልቤ ነው የማመሰግነው የኔ ቆንጆ
በጣም ቆንጆ ነው ከነ ኣቀራረቡ ተባረኪ ሜሉ🙏😍
የምታሳይው ሁሉ ነገር አራፍ ነዉ በርቺ
ተባረኪ ሜሉ እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነው እናመግናለን ሜሉ መልካም ሰንበት ከነቤትስብሽ 🙏
ዋዉ ያምራል
Meluya kurse anchga nen yamral betam enamsgenaln dear👌👌👌💚💛❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በእውነት አንደኛ ነሽ
Hi I like your work keep it up. Please show us how to make cake flora easy way please
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ይዤ እመጣለው
እንዴነሽ በጣም ቆንጆ ነዉ ።መሳቅ ትወጃለሽ።
Thank you my beautiful and talented sister ❤ 😘😘😘😘💐
Thank you Mealt !!! Very creative chef.👏👏
ላንቺም መልካም ሰንበት ሜሉ:: Love the setup! Thank you for sharing!
Gobez berech balmoya
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችሽ።❤❤❤❤
Meluye yeni balemuya tankss
ውይ ሜሉዬ ቦታው ከነ ምግቡ ሲያምር የኔ ውድ በርቺ
በጣም ነው የወደድኩት ማሻእላ
በጣም ግበዝ ሚሊ በርቺ❤❤
በጣም አሪፍ ነው ሜሉ
I hv tried the cookies today with mixed flour n chocolet chips it was so yammy we loved it txs.
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Betam arif new thank you
Thank you meluye betam yamral
በጣም: በጣም: ባለሞያ: ነሽ: እግዚአብሔር: ብርታቱን: ይስጥሽ: ብዙ: ካንቺ: ተምሬያለሁ.
እውነት ባለሙያ ነሽ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ
Yen balemoya enamesegnalen 😘😘🙏berchi trunew
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ በጣም ነው የምወድሽ እጅሽ ይባረክ!!
እጀ ይባርክ ወ
Its nice recipe i like it . Thank u so much!! Pls dont forget lunch box recipe.
Oh yeah benatesh erejin lunch box recipe
ሚሉ በጣም ነው እምከታተልሽ ግን ኮመንት መፃፍ አልወድም በርቺ ጐበዝ ነሽ
ሜሉ በርቺ ለነገ ቁርስ ተዘጋጅቼያለሁ
ጎበዝየኔባለሙያ በረችልኝ
ሜሊዬ አሁንስ ስም አጣሁልሽ ምግብሽ ልዩ ነው በርቺ እህቴ
Thank you for sharing shkorina love the way you cook 👩🍳 can make a video on how to bake almond bread 🍞
It looks nice 👍
Betam new yemadenkish melu ...migermu nachew yemitiseriachew migiboch 👌
WOW u always amaze me keep going my dear!👏👏👏
Betam dese yemele neger new berchi.😍😍❤
Thank you I follow your recipe and I made biscottis. Thank you so much 😀
አመሰግናለሁ እህቴ
እናመሰግናለን ሜሉዬ!
አብዛኛውን ምግቦችሽን ሞክሪዋለሁ! በጣም ምርጥ ነው በተለይ ዳቦውን ወድጂዋለሁ በርቺ ! !!!!
ዋውውው
እንደ ሁልጊዜው ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ
Your the best eko Melu !!!I wish I could attend for one dinner or lunch or breakfast at your home 🏠! Good day dear 🙏🏾
When Saturday came am so excited to see you tube , I ask my self what she gonna make today hahahahah you are blessed 👍😍😋😘🙏
Me too! It’s the highlight of my weekend haha love you Meluye ❤️❤️🥰
Yeneg kurs konjo🙏👏👍🥰🤩💪
ሜልዬ ቆንጆ በርችልኝ
ሜላትዬ ሰላም ነሽ የሚገርምሽ ዛሬ ልጄ ቁርሰ ምንድነው ስትለኝ ቆይ ሜላትን እየጠበኩነው ብዬአት አየጠበኩሽ ነበር አሁን እሰራዋለሁ እጅሽን ይባርከው መልካም ሰንበት ከነመላው ቤተሰብሸ
Wow all look so yummy with beautiful presentation 😍 ❤️
ጀበናውን ዬትነው የገዛሽው ዋው
ሜሉየ ወይኔ እንዴት እንደምታስቀኚ።ጎረቤት ልሁን እባክሽ Canada ባልሆን ኖሮ ባትፈልጊም ጎረቤትሽ ነበር የምሆነው anyway እጅግ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ነሽ ወይ ፍጥነትሽ ንጽህናሽ በርቺ የኛ ምርጥ። መልካም ሰንበት ላ
አንቺ ልዩ ነሽ አንቺ ላይ ማንም አይደርስም ስወድሽ
It’s my first time to see you, nice job I will definitely try kita firfir and cake. I love your jebena and sini were did you get it?
My grandmother recipe we call was burkuta
ሜሉዬ ሙያሽን ኮርጄ ሰንበታችንን አሳምሬዋለው ምርጥ ሙያ ነው ።
እስይይይይይይ ደስ ሲል
Yummy 😋
Tnx Melushaye
It looks delicious, blessings 👏
ሜሉ ሁሌም አንደኛ ነሽ ተባረኪ በርቺ 😍😍😍❤️❤️👏👏👏
Wow
so yummy
Melu yene susssssssssss andegna
Qalat selelilegn yeni yelb adrse byeshalehu😚😚😚😚
Thank you melya
Hi ሜሊ ዜብራ ኬክሽን ሰርቼው ወድጄዋለሁ ተባረኪ።ይህንንም የኬክ ኩኪስ እሞክራለሁ ።
Melushayea endate keremeshelegn? Thanks for sharing! That’s my favorite cookie. I can’t wait to try the avocado kitta ferefer
የኔ ጎበዝ ሜሉዬ ትፈጣጥሪዋለሽ 🤔💪🙏🙏🙏
የተጠቀምኩት
ሶስት እንቁላል
ከ አንድ ኩባያ ላይ ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተቀነሰ ስኳር
ግማሽ ኩባያ ዘይት
አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
ሁለት ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
የብርትካን ፍቅፋቂ
አንድ ኩባያ ዘቢብ
ሶስት ኩባያ እና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ድቄት
።።።።።
ቪድዬውን አይተው ከወደዱት ላይክ ያድርጉት
መልካም ቀን ።
melat tube thank you dear 💐
ሜሉ ጎራበይ እንዛመድ በተረፈ ቆንጆ ነው በርች
ሀይ ሚላት በእውነቱ ከሆነ አንችንመግለፅ በጣም ይከብዳል በጣም ጎበዝ ብየሻለው በርቺ
Thank you dear
በጣም ጉበዝ ባለሙያ ስራሽ ጥርት ያለ ሁሌም እያየሁሽ እሰራለሁ አድናቂሽ ነኝ thank you
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ እጅሽ ይባረክ ይሞክረዋለሁ ሰብስክራይብም እድርጌአለሁ በርቺ❤️
ሜሉ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው በጣም ጎበዝ በርችልን
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
ለአይን እራሱ ያምራል የኔ ባለሙያ እጀሽ ይባረክ ሚሉዬ
You know what I like about you melu? You are honest and you share everything genuinely you even show what has been wrong while you are cooking so that we would not repeat it stay blessed
በጣም ቆንጆ: ጤናማ ቁርስ: እጅሽ ይባረክ ሜሉ
በጣም ቀላል እና ምርጥ እንዲሁም አስደሳች ቁርስ ነው እናመሰግናለን እንግዲህ ይሄም ይሞከራል
እጅሽ ይባረክ!!! የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉ ይመቻሉ። ዝባዝኬ የለባቸውም። ፈጠራሽ ደሞ አንደኛ!!! ተባረኪ የኔ ባለሙያ
የእግዚአብሔር ክብር ቤትሽን ይሙላው 🙏
በጣም ቆንጆና ጤናማ ቁርስ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ሚሉዬ እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ሜሉዬ መልካም ሰንበት!
እኔን የሚያስደስተኝ ሙያሽ ብቻ ሳይሆን አነጋገርሽ በጣም ረጋ ባለ መንፈስ ስለሆነ የአድማጭን ጆሮ ይስባል ጎበዝ ነሽ በርች
በጣም በጣም አመሰግናለው
አኔም ያሠብኩትነው ያልሽው።
ጎበዝ ፈጠራሽ ደስ የሚል እጅሽ ብርክ ይበል ላንቺም መልካም ስንበት
አቀራረብሽ በራሱ ሲያምር ባለሙያ እኮ ነሽ በርችልን
Meluya yene konjo tebarkilgn
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
መልካም ሠንበት
ሜሉአችን ሁሌም አዲስ እና ቆንጆ ምግብ ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን🙏🙏
ዋው ሄሊዬ በጣም ደስ ይላል በርቼ በጣም ጥሩ ጥሩ ነገር ትሰሪያለሽ ሁሌም እከታተልሻለሁ።
ዋዉ ውጬ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሜሉ 👌👍❤️
ሰንበት እጆችሽን ይባርክልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሜሉ ። በርቺ ጎበዝ።
ቀለል አርገሽ ጤነኛ ምግብ ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን
,,ከቁርሳችን ቀጥሎ ሳሩ በጣም ያምራል
Thank you meluye 👌👌👌konijo god bless you 🙏🙏🙏
ኬክ ብስኩት ካች አይቼ ሰራሁት ቆጆ ሆነልኝ የኔ ልዪ አስተማሪ ይመችሽ
ዋው ሜሉ ተባረኪ አሪፍ ነው
አሪፍ የሰንበት ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ
Thank you for sharing 🙏 your food is amazing like always .
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ
በጣም ልዩ ነው በረዳሽ ሲያምር አስቀናሽኝ . You look beautiful ❤️
Wow it looks so so so good.
Tabarak konjo naw
Melatiye, betam anchin kemewdede ye tenesa yanchin tube salay kewalku eyenafekishalhu berchi
ከልቤ ነው የማመሰግነው የኔ ቆንጆ
በጣም ቆንጆ ነው ከነ ኣቀራረቡ ተባረኪ ሜሉ🙏😍
የምታሳይው ሁሉ ነገር አራፍ ነዉ በርቺ
ተባረኪ ሜሉ እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነው እናመግናለን ሜሉ መልካም ሰንበት ከነቤትስብሽ 🙏
ዋዉ ያምራል
Meluya kurse anchga nen yamral betam enamsgenaln dear👌👌👌💚💛❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በእውነት አንደኛ ነሽ
Hi I like your work keep it up. Please show us how to make cake flora easy way please
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ይዤ እመጣለው
እንዴነሽ በጣም ቆንጆ ነዉ ።መሳቅ ትወጃለሽ።
Thank you my beautiful and talented sister ❤ 😘😘😘😘💐
Thank you Mealt !!! Very creative chef.👏👏
ላንቺም መልካም ሰንበት ሜሉ:: Love the setup! Thank you for sharing!
Gobez berech balmoya
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችሽ።❤❤❤❤
Meluye yeni balemuya tankss
ውይ ሜሉዬ ቦታው ከነ ምግቡ ሲያምር የኔ ውድ በርቺ
በጣም ነው የወደድኩት ማሻእላ
በጣም ግበዝ ሚሊ በርቺ❤❤
በጣም አሪፍ ነው ሜሉ
I hv tried the cookies today with mixed flour n chocolet chips it was so yammy we loved it txs.
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Betam arif new thank you
Thank you meluye betam yamral
በጣም: በጣም: ባለሞያ: ነሽ: እግዚአብሔር: ብርታቱን: ይስጥሽ: ብዙ: ካንቺ: ተምሬያለሁ.
እውነት ባለሙያ ነሽ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ
Yen balemoya enamesegnalen 😘😘🙏berchi trunew
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ በጣም ነው የምወድሽ እጅሽ ይባረክ!!
እጀ ይባርክ ወ
Its nice recipe i like it . Thank u so much!! Pls dont forget lunch box recipe.
Oh yeah benatesh erejin lunch box recipe
ሚሉ በጣም ነው እምከታተልሽ ግን ኮመንት መፃፍ አልወድም በርቺ ጐበዝ ነሽ
ሜሉ በርቺ ለነገ ቁርስ ተዘጋጅቼያለሁ
ጎበዝየኔባለሙያ በረችልኝ
ሜሊዬ አሁንስ ስም አጣሁልሽ ምግብሽ ልዩ ነው በርቺ እህቴ
Thank you for sharing shkorina love the way you cook 👩🍳 can make a video on how to bake almond bread 🍞
It looks nice 👍
Betam new yemadenkish melu ...migermu nachew yemitiseriachew migiboch 👌
WOW u always amaze me keep going my dear!👏👏👏
Betam dese yemele neger new berchi.😍😍❤
Thank you I follow your recipe and I made biscottis.
Thank you so much 😀
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ እህቴ
እናመሰግናለን ሜሉዬ!
አብዛኛውን ምግቦችሽን ሞክሪዋለሁ! በጣም ምርጥ ነው በተለይ ዳቦውን ወድጂዋለሁ በርቺ ! !!!!
ዋውውው
እንደ ሁልጊዜው ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ
Your the best eko Melu !!!
I wish I could attend for one dinner or lunch or breakfast at your home 🏠!
Good day dear 🙏🏾