"ኤርትራዊያን እንጂ ኢትዮጵያዊያን እድሉን ሲጠቀሙበት አይታይም"!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog
    • ዜና በኢትዮጵያ Aug 18.2021

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @user-wm1ev2ge5b
    @user-wm1ev2ge5b 2 года назад +11

    ኪዲ ለጥቅም ሳይሆን ወገኖችሽን ለመጥቀም የምትደክሚ ሰው ነሽና እግዚኣብሄር ጤና ዕድሜ ይሰጥሽ ዘንድ እጸልያለሆ።ኤርቴራውያን ወንድሞቻችን ብለሽ ያልሽው እንዴት ደስ እንዳለኝ።

  • @berhanugashu1219
    @berhanugashu1219 Год назад +4

    በእውነት እናመሰግናለን የእናንተን ቅን አስተሳሰብ የሁሉም አእምሮ ላይ ፈጣሪ ያስቀምጥ ። እግዚያብሔር ይርዳችሁ 🙏

  • @gezahegntebeka7766
    @gezahegntebeka7766 3 года назад +29

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እንረዳዳ ኢትዮጵያን።

  • @alemwoinebirattu7851
    @alemwoinebirattu7851 3 года назад +20

    እናመሰግናለን እውነቱን ግልጥ አድርጋችሁታል።
    እርስ በእርስ መረዳዳት ዋጋ ቢያስከፍልም የልብን እርካታ ይሰጣልና እንበርታ።

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 3 года назад +23

    እኔም ዱባይ ነኝ ከአረብ ሀገር 4 አመት ሆነኝ እስኪ ውስዱኝ የተሻለ ነገር እንዲኖረኝ. አረብ ሀገር ገንዘቡም ጠብ አይልም. እህህህህህህ

  • @SarahSarah-jo4hs
    @SarahSarah-jo4hs 3 года назад +44

    እኛም ኢትዮጲያኖች እንደኤርትራኖቹ እንርዳዳ እስኪ ደግነት ለራስ ነው።

    • @tigistmekonen7133
      @tigistmekonen7133 2 года назад +1

      አረ ቤሩት ያሉ ሠወችስ

    • @Kedir-vg5bq
      @Kedir-vg5bq 2 года назад

      ተባበሩን። ድርጅቱ። የሚያመቻቸዉ። ካለ። ዘመድ። አጣን። ኢት ጵዋያኖች። አትጨክኑ። አመቻችታችሁ። በበጎፍቃደኝነት። ዉሰዱን

    • @Kedir-vg5bq
      @Kedir-vg5bq 2 года назад

      ዘመዘመ። ሙስሊም። እህት። እና። ወደሞቸን። ጠይቂልኝ። የሚወሰድ። ካለ። በስታላህ። አያጡትም።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 года назад +7

    የሰው ሐገር ኑሮ እንዴት እንደሰሐቸኝ አትጠይቁኝ! ፈጣሪ ሐሳባችንን አሳክቶልን ለሐገራችን ያብቃን እንጂ የሰው ቤት ያው የሰው ቤት ነው።ስደት አይኑ ይጥፋ! ስደት ምኑም አያምርም።እኔ እየኖርኩ ያለሁት ከካናደ ትሻላለች በምትባል ሐገር ውስጥ ነው።ነገር ግን ስም ብቻ ናት።የኑሮው ስቃዩ አይወራም።መሮጥ መሮጥ ጠብ የሚል ምንም የለም።ቢላቸው ሰርቶ መና ስለሚያደርግ ጉልበት እና እድሜ መጨረስ ነው መጨረሻው።

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 3 года назад +11

    የምወዳት አገር ከነዓን ማለቴ ካናዳ ካስገባኝ ለወንቃው ጊዮርጊስ፣ ለቃጅማው ጊዮርጊስ፣ ለዝቋላ አቡዬ በያመቱ ጃንጥላ እገዛለሁ።

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 3 года назад +140

    ሀበሾች ችግር አለብን እግዚአብሔር ይርዳን አንረዳዳም😭 ኤርትራውያን በጣም ይረዳዳሉ

    • @haymi410
      @haymi410 3 года назад +3

      እውነት ነው 👍

    • @highersince6032
      @highersince6032 3 года назад +2

      ልክ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 3 года назад +2

      የነሱ ፍቅር በጣም ያስቀናል።

    • @alemwoldu9916
      @alemwoldu9916 3 года назад +5

      Yihin yemiyaweraw Nigeriawi new ende ? Abo tewua

    • @selamselamawit8343
      @selamselamawit8343 3 года назад +3

      Ewnet new enat Ersu Egeziabeher amelekaketachinn ena astesasebachinn yifewsew aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 года назад +7

    ጊዜሽን መሰዋእት አድርገሽ ለወገኖሽ ይህንን መረጃ በቅንነት ስላካፈልሽን በጣም አናመሰግናለን የልጅ አዋቂ👸❤❤🙏👸❤❤

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 3 года назад +6

    ኪድዬ ተባረኪ የኔ ቍንጆ ቅን ልጅ ነሽ የምታስተላልፊልን ቤረት ያሉ ብዙ ስደተኞች አሉ እነሱ እንዲመጡ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ይርዳን በናተለይ አድሮ❤❤❤

  • @yaredhagos2129
    @yaredhagos2129 3 года назад +5

    በጣም ጎበዝ ነሽ አጋእዝቲ ዓለም ስለሴ ይጠብቅሽ ልጅ ያሬድ ነኝ ከ ጣልያን

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል በእውነት በርቱልን እድሜያችን አለቀ በሀረብ ሀገራት ከደሞዙ አንፃር እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት የተሻለ ለማግኘት እንመኛለን ኪድ በርቺልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ,,

    • @dodopopo1626
      @dodopopo1626 Год назад

      እኔ ካናዳ መግባት አፈልግ አለሁ እባካቹህ ተባበሮኝ

  • @sebliesubalew1222
    @sebliesubalew1222 3 года назад +14

    እርጋታሽ ደስ ይላል ኪድ

    • @yayoos6070
      @yayoos6070 3 года назад

      Move to 🇨🇦 Canada in 6 months
      ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ

  • @gizachewmolla761
    @gizachewmolla761 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም እንዲትነሽ የካናዳዋ እታችን የሰውልጅ የዘራውነው አናየሚያጭደው የጀመርሸው መልካም ሰራ እጅግ በጣም ደሰይላ ልእና በርች ግዛቸውሞላ ከታላቋ ኢትዮጵያ በጎአድራጎት ማህበር አዲሰአበ ባ

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 года назад +9

    እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን ስላደረሽልን
    በጣም እናመሰግናለን kidiያችን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад

      Teddye thank you for your help 🙏

    • @chghgfhgh6515
      @chghgfhgh6515 3 года назад

      @@kidiethiopia mare memtat efelegalew endet new memtat echilalew esti negerign

    • @mastwalasmare7061
      @mastwalasmare7061 3 года назад

      @@kidiethiopia ኪዲ ተባበሪኝ እባክሽ😭

  • @keyafurni7585
    @keyafurni7585 Год назад

    በእውነት ለሀገርሽ ልጆች በመቆምሽ በጣም ደስ የሚል እና የሚያስመሰግንሽ ነገር ነውና ።ብጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 3 года назад +12

    በጣም ጥሩ እድል ነው ቢያንስ ብሩን ብናስይዝ ስፖንሰር የሚሆነን ሰው ብናገኝ እድሉን እናገኛለን በመልካምነት እንተባበር ።

    • @monthahassan7499
      @monthahassan7499 3 года назад +2

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @wynshetgebarselasi3842
      @wynshetgebarselasi3842 2 года назад +1

      Yenam haseba new esak entbabere wegenchi

    • @nolawitbalcha9012
      @nolawitbalcha9012 2 года назад

      እስካሁን ምንም ፍንጭ የለም እኔ የሚተባበረ ሰው አላገኘውም ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ተስፋ አትቁረጡ

  • @mequanintkegne9048
    @mequanintkegne9048 3 года назад +2

    የምር ኪዲ ስለመረጃው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሉን መጠቀም ባንችልም ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

    • @abebechzegeye9669
      @abebechzegeye9669 2 года назад

      እኛ ኢትዮጵያ አንርዳዳም ለዛ ነው በገዘብ እኳን ከፍለን የሚርዳን የለም

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 3 года назад +11

    እናመሰግናለን በቅንነት ስፖንሰር እየሆናችሁ ብትተባበሩን መልካም ፍቃዳችሁን እጠይቃለው ከዱባይ

  • @melesachewkebede715
    @melesachewkebede715 3 года назад +1

    ኪዲ ፈጣሪ አምላክ በሕይወትሽ ደስተኛ ያርግሽ።በጣም ገራሚ አቅጣጫ ነው።ይሔን ከሚሞክሩ ኢትዮጵያዊ ስደኞች አንዱ ነኝ ከደቡብ ኮርያ።

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 3 года назад +13

    ኪድ መልካም ሀሳብ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሺ ፠

    • @yayoos6070
      @yayoos6070 3 года назад

      Move to 🇨🇦 Canada in 6 months
      ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ

  • @user-bn3lc3re4o
    @user-bn3lc3re4o Год назад

    እግዚአብሔር ለየመን ስደተኞች ያሰበን ። እግዜአብሄር እጁ ሰፊ ነው ይችላል

  • @rozanr5082
    @rozanr5082 3 года назад +23

    የውጭ ኑሮ ስጋን አድማቂ ነፍስን አድቃቂ ነው ታማችሁ አተኙ ደክምችሁ አታርፍ መጨነቅ ረፍት እሚባል የለ አንድ ቀን ያለስራ ማሳለፍ አይቻል ቢሉ...ራሳችሁን በትምርት ካላሻሻሉ እድሜልክ የፅዳት ሰራተኛ ሆኖ መቅረት ነው ጠክሮ ከተሰራ መለወጥ የሚቻለው አገር ቤት ነው

    • @tesfayezewdiehabtemariam9100
      @tesfayezewdiehabtemariam9100 3 года назад +1

      ኪዲ በጣም እናመሠግናለን ሌላ አንድ ነገር መጠየቅ እፈልጋለሁ ማለት አንድ ወነድም በካናዳ ቶሮንቶ ይኖራል ሆኖም አራት ዓመት ሆኖታል ላገኘው አልቻልኩም እኔ አውሮፓ ነው የምኖረው ምን አላቸገረውም ድምፁን መስማት ነው የምፈልገው የምትችይ ከሆነ ሌላም መንገድ ካለ አመሰግናለሁ

    • @bettygetu8959
      @bettygetu8959 3 года назад +1

      ማርያም እውነት ነው

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 3 года назад +2

      ልክ ነው ኡፍ አገር ቤት ያለ ሰውም ተቀይሞሽ ምክንያቱም ከወጣሽ አረዳሽም ያንቺን ችግር የሚያውቀው መድሐኒአለም ብቻ ነው።

    • @jimmaworkurgessa8247
      @jimmaworkurgessa8247 3 года назад +2

      በትክክል!ጠንክሮ ከሰሩ በሐገርም በደንብ መለወጥ ይቻላል።በባዶ ቤት ውስጥ ስንቱ ሞቶ ተገኝቶአል?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад +1

      ፌስቡክ ና እናፈላልገዋለን

  • @mamotolessa8933
    @mamotolessa8933 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ እድል ነው። ለሀገር ቤት ተማሪዎችም እድል ብሰጥ

  • @muniragulta1509
    @muniragulta1509 3 года назад +3

    ኪዱ በጣም ቅን ሰው ነሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ደስ ትያለሽ ውዴ

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 Год назад

    ስፖንሰር በማጣት 17 ዓመታትን ኬንያ ስደት ላይ አለሁ አያለሁ እባላሌሁ
    መንፈሳዊ ቅናታችሁ ደስ ብሎኛል

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 года назад +32

    ኪዲ መልካም ሰው የካናዳ ኑሮ ይከብዳል እንጂ እኔን የመሰለ ሰው ይመጣላቹ ነበር 😂😂😂 ኢትዬጵያ ናት በልኬ የተሰራች ሀገር ኪድዬ ሳላደንቅ አላልፍም ስራሽን

  • @aebrahembeyene1758
    @aebrahembeyene1758 Год назад

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ግንዛቤ ነው የሰጣችሁን

  • @negussiewoldemichael4396
    @negussiewoldemichael4396 3 года назад +1

    ኪዲ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ብዙ ሰው ሊያየው ያልቻለውን በማቅርብሽ በጣም እናመሰግናለን በተረፈ እኛ በሳውዝ አፍሪካ ኑሮው እራሱ ካምፕ እንደመኖር የሚቆጠርበት አገር ነው የአለነው ፈጣሪ ይርድን እንሞክርለን አመሰግናለው

  • @netsanettesfaye569
    @netsanettesfaye569 3 года назад +12

    ድርጅቱ ማለትም Ethiopian society in Toronto ስፖንሰርሺፑን ሊያደርጉልን የሚችሉ ሰዎችን ሊያገናኘን ይችል ይሆን if you have info please let us know

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 года назад +2

    በጣም ደሰ ይላል በእውነት መረዳዳት መልካም ሰራ ነው.....እኔ መሞክር እፈልጋለሁ የምኖረው ድባይ ነው ....

  • @zionlion2173
    @zionlion2173 3 года назад +10

    God bless you kidiye!
    This is really helpful.

  • @semutube2215
    @semutube2215 2 года назад +1

    በአንድ ቀን ከ 4 ቪዲዬ ነው ያየሁልሽ በጣም ጥሩ ነገር ነው ምትስሪው በርቺ

  • @zeeradememew1617
    @zeeradememew1617 3 года назад +3

    እባክሽ ከእልም ኖሮ አውጭኝ አንድም ነገር አልሆንልሽ ብሎኝ በሰው ሀገር ተሰድጄ ቀረው እድሜዬም ሄደ ወደ ሀገሬ እንዳልገባ ቤተሰብ የሚረዳ የለኝም እና እባካችሁ ከኔ ባታገኙት ከእግዛብሄር ታገኙታላችሁ እና እኔን ሳይሆን ልጄን ወይም የልጄን ባለቤት ወጣት ነው እድሜው ገና ነው እና ከሁለት አንዱን እርዱልኝ እነሱን ወሰዳችሁልኝ ማለት እኔን ከስቃይ ኑሮ አወጣችሁኝ ነበር እኔ እድሜዬ እየገፈ ሰለሆነ እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችዋለሁ በአረብ ሀገር 22 ዓመቴ ወገን አጣው የሚረዳኝ እና እናንተ እርዱኝ

  • @Feyoribelay
    @Feyoribelay 2 года назад +1

    ኪድዬ የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለመረጃው

  • @yenebettube
    @yenebettube 3 года назад +4

    ዋው የሚገርም ኮሚኒቲ እንደዚ ስራዬ ብለው ለመርዳት የሚያረጉትን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም ኪድዬ በርች በጣም አርፊ ነው ጥያቄዬን በስልክ እሺ

  • @kalyadegelileji3732
    @kalyadegelileji3732 3 года назад +2

    ዋዉዉ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ሰላምሽ ይብዛው በኔም ቤት በቅ በይልኝ

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 3 года назад +5

    Kidu wow anchiko teleyalesh God bless you sweetheart 😍😍😍

  • @degu2898
    @degu2898 2 года назад

    የሀገር ልጅ መርዳት እኮ ደግነት ነው 🥺 era woganoch enrdada🙏 kid fetar balshibat fetar yitbakash 🙏 tebark 🙏

  • @user-jb8ev5yw6q
    @user-jb8ev5yw6q 3 года назад +4

    ጤና ይስጥል በዚህ ዘመን በዚህ ጊዜ እንዲህ ለወገን አሳቢ ለወገን ተቆርቋሪ ማግኘት ከባድ ነዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ግን የተባለዉን ፎርም ከየት ነዉ ማግኘት የምንችለዉ

    • @yayoos6070
      @yayoos6070 3 года назад

      Move to 🇨🇦 Canada in 6 months
      ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ

    • @haragharag108
      @haragharag108 3 года назад

      Please Calgary ale yehi ngre

  • @user-fi4yz7pn4l
    @user-fi4yz7pn4l 2 года назад

    በጣም ጡሩሀሳብነው ኢትዮጵያን በካናዳ በልተመች ሰደትየሚኖረውን አስብን🙏🙏

  • @seblegebreegziyabher3313
    @seblegebreegziyabher3313 3 года назад +5

    Blessing ይብዛልሽ ለበረከት ሁኝ

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele8375 2 года назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ከፈቀደ እስፖንሰር የሚሆነኝን ቅንና እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ቢተባበረኝ እጅግ በጣም እመሰግናለሁ።

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 3 года назад +5

    ወረቀት የሌላቸው ተደብቀው የሚሰሩ ፓስፖርታቸውን ማዳሞች የነጠቋቸው ብዙዎች አሉ የካናዳ መንግስት ስለነዙ ኢትዮጽያኖች እንዱያውቅና እንዱረዳ ለኢትዮጽያ ኮሚኑቲ እንድትልስተላልፊልን ተባርኪ

  • @lidaabebeabebe3241
    @lidaabebeabebe3241 3 года назад +2

    ኪዱዬ ስላቀበልሽን መረጃ በጣም እናመሰግናለን

  • @messydds735
    @messydds735 3 года назад +9

    ቅን ልጅ ነሽ ፕሮግራምሽን ወደዋለው በርቺ።

  • @meazaterefe196
    @meazaterefe196 Год назад +1

    እባካቹን እስቲ እርዱንና ውሰዱን ውጪ ውን ሰርተንም እንመልስ በማርያም

  • @monthahassan7499
    @monthahassan7499 3 года назад +10

    ሀበሻ መሀመድ እሰፖንሰር ብትሆነን እባክህ ብሩን እኛ እንችላለን እባክህ ካናዳ ውሰጥ ጓደኛም ዘመድም የለንም ለህቴም ለኔም እሰፖንሰር ሁነን ተርበናል ብር ቢኖርን እንኳ ሰፐር ማርኬት ሄደን መግዛት አንኳ አልቻልንም ፖሊሶች ይይዙናል በጣም ተቸግርናል በሳውዲ ፊዳችን እየበላን ነው።እባካቹ እርድን። ኪዲ እባክሸ አሰተላልፊልን።

  • @natigazemomissmiss53
    @natigazemomissmiss53 2 года назад +2

    ኪዱ እናመሰግናለን ምናልባት እኛ ኢትዮጵያኖች በርግጥ በቁጥር ብዙ ነን በሊቢያ ትሪፖል U N H C R አሁን በቅርቡ ተመዝግበን ምንም አይነት ድጋፍ የሚያደርጉልን የለም የተሰጠንም ወረቀት ገና ቃለ መጥይቅ አላደረጉልንም በተለይ ለኢትዮጵያኖች ይመስለኛል ስለዝህ የሚትረዱን አቅጣጫ ካላችሁ ድረሱልን ።

  • @amenyonatan2826
    @amenyonatan2826 2 года назад +3

    ኪድ ቅንነትሽ እሚገርም ነው ውብ ቀናቶች ይብዙልሽ! UAE ላለን ስደተኞች ምን እድል አለን እናት?

  • @negusmamo7153
    @negusmamo7153 Год назад

    ሰላም ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኢፎሪሜሺን ነዉ

  • @hebtshhebtsh818
    @hebtshhebtsh818 3 года назад +5

    አሁን አገራችን ላለም ታበራለች ሥደት ወደ ኢትዩጵያ አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @elshadai2004
    @elshadai2004 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ብለናል በጣም ደስ ይላል እንኳ ቆንጆ ነው እና እኔ ከስልካችሁ ና ሙሉ አድራሻቸውን ኦፍሳይት ላኪልኝ

  • @eyobabebe7571
    @eyobabebe7571 3 года назад +12

    co-sponsor መሆን ብዙ ሰው የማይፈልገው የመጣው ሰው አንድ አመት ምንም አይነት ከካናዳ መንግስት ስለማያገኝ የሚመጣው ሰውን መርዳት የግድ ነው የመጣው ሰው co-sponsor አምጥቶኝ ምንም አረዳኝም ብሎ ለካናዳ መንግስት ይከሳል ስለ co-sponsor ሀላፊነትና ግድታ መነገር አለበት

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 года назад

      በሚቀጥለው ቪዲዮ ።

    • @jujuhabeshawit
      @jujuhabeshawit 3 года назад

      ዝቅ ብሎ ሊመስራት አይችልምዴ ለምን እንዲረዳ ይጠብቃል

  • @miratayala1622
    @miratayala1622 Год назад

    እኔ እትዮጽያዊ ነው ከእኔ ጀምር ጌብፅ ሆኔ ጠብቄለው በጣም ደስብያለው ተባርኩ

  • @zemoy3439
    @zemoy3439 3 года назад +4

    Hi kidi thank you for good info 😁 በውሰጥ ላገኝሸ እፈልጋሎህ ። I am from 🇪🇷 በጣም አደነቀዋቸው የኢትዮጽያ ከምኒቲ ፡ ከኢትዮጰያውያን የቀረ ለጎረቤት ሀገር ዕድሎ መሰጠታቸው።

    • @king-pt3fd
      @king-pt3fd 2 года назад

      ግን ሓቅነት ይህልዎ ትብሎ ኢኻ

  • @adenewibeyene2622
    @adenewibeyene2622 2 года назад

    ባጣም እናምስግናለን ዛማድ ዎየም ጎዳኘ የሌለህው አይቺልም ማላት ነው ኪዱ ??

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 3 года назад +6

    Hi Kidi, keep up the good work.

  • @fideltube6390
    @fideltube6390 2 года назад

    kidyyy i really say god bless you egezabeher yibarkshe gn dubai yalutentun sedetegnochn yakatetal plus 2022 processu tejemerual or mech yijemeral

  • @musayonus5306
    @musayonus5306 3 года назад +4

    GOD BLESS YOU SISTER

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 3 года назад +3

    Good job .we are going to the united Ethiopia 🇪🇹 .we should help each other. Tx

  • @demoze7895
    @demoze7895 Год назад

    ኪድዬ የኔ ደግ መልካምነትሽን አይቀይርብን እባክሽ በአረባገራት እድሜያችንና ጤናችንን አተን ወደሀገር ከምንገባ ከእግዜሀቤሄር ጋር እርዳታሽን እፍልጋለን

  • @kuntakunte
    @kuntakunte 3 года назад +12

    በመጀመርያ በጣም እናመሰግናለን በቅንነት ስላሳወቃቹን!!
    ከጣልያን መምጣት ይቻላል ወይ ኪዲ
    ፕሮሰሱስ እንዴት ነው አመሰግናለው ለቅን ትብብርሽ😍

  • @abr1957
    @abr1957 2 года назад

    Betam teru sew nesh bewent egzabhir yestesh tebarki sewen lemerdat sew me houn beki new

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 3 года назад +3

    wow wonderful people continue guys

  • @nazretaraya7702
    @nazretaraya7702 2 года назад +1

    Thanks for this great information God bless you!

  • @birukbelayneh6841
    @birukbelayneh6841 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!

  • @hayatabdulkudus4012
    @hayatabdulkudus4012 3 года назад +2

    ሰላም ወገኖቼ። እኛ ካይር የምንኖር ኢቲዮጵያውያን ስደተኛች አሉ እባካችሁ ካይሮ ከሚገኘው ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ጋር አጋር ብትሆኑን ስንል በትህትና እንጠይቃለን Ethiopia Refuge community in egypt

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 года назад +16

    ውሰጅን ውሰጅን 😂😂😂😂😂 ሰፓንሰር መሆን ቀላል ይመስላችኃል ወገኖች ልጅቱ ኢንፎርሜሽን ነው የምትነግራችሁ እኮ ስሟት

    • @user-lc4ux5ht6p
      @user-lc4ux5ht6p 3 года назад +2

      inforimeshinu tiru bihonim gin wisejin yemilluwat eko siponiser mehon qellal endehone tamaghn sew magighntim qellal endalihone silemiyaqu ena esuwa ebottaw lay sillalech kemitawqachew sewch temakira min alibat mefitihe littageghn kechallech bemil ymesilleghnl.teyaqi bebeza qutir degimo mefitihem linor ychil yihonal.aymesilishim ?emiye enate.

  • @yonatanaynalem3528
    @yonatanaynalem3528 2 года назад +1

    እኛም ኢትዬጰያዋን እባካችሁ እንረዳዳ

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 3 года назад +6

    ሰው፡የሊለውስ፡እዴት፡ነው፡የምናደርገው፡እስኪተባበሩን👌👌👈ጥሩነበርርር

    • @adnanmohamin9628
      @adnanmohamin9628 3 года назад

      ሰው ከለለህ አርፈህ እንደኔ ቁርጥህን አውቀህ ቁጭ

  • @user-sr9ry2zj9v
    @user-sr9ry2zj9v 3 года назад +2

    እህት ወድሞቸ ላገራችን ዱአ አድርጉ አገራችን
    አሁን ህዝብ ይሰደትባታል አብሽሩ ስደስ ስደት ነው

  • @fanatesfay1769
    @fanatesfay1769 3 года назад +4

    Melkam saw nesh ewnet ❤️blessed

  • @habetamuhailu615
    @habetamuhailu615 2 года назад

    ኪዲ መልካም ተግባር ነው የምታደርጊው አንዳንድ ግዜ እድል የሚባል ነገር ያስፈልጋል ዲቪ በተደጋጋሚ ሞልቻለው ለጎደኛዬ ሞልቸለት እሱ አሁን አሜሪካ ነው ኬኒያ ስደት ቆይቼ ነው የተመስኩት

  • @mahirahmed8703
    @mahirahmed8703 3 года назад +26

    ሀበሻ አይረዳዳም እራሱ ወዳድ ነው ብቻችን መብላት ነው የምፈልገው አላህ ያንሳልን ልባችን በህስድና የተሞላ ነው ኤርትራውያን ወንድሞች ግን በጣም የሚገርም የመረዳዳት ባህል አላችሁ ክበሩልኝ 🙏

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እስራኤል ላይ ሰንት ሰው አለ መሰለሽ እህታችን ሁሌ በጭንቀት እስኪ እንሞክራለን 🙏

  • @kassahunyimer1250
    @kassahunyimer1250 3 года назад +4

    Hi kidi , I am living in the united state, but I need to move Canada for good. Is that possible to get Canda green card easily?

  • @habeshantiktik1
    @habeshantiktik1 Год назад

    Kidi ስላም ነው አንድነገር ልጠይቅሽ ነበር አጎቶ south africa,ነበር የሚኖረው እና በሆነ አጋጣሚ ከ5,ጥይት በላይ መቶት እግዚሀብሄር ነዉ ያተረፈው እና ደጋሚ እዳያገኙት ስራም አገባም ስለዚ ወደ ካናዳ እንዴት ነው መምጣት ሚችለው

  • @4kc009
    @4kc009 3 года назад +3

    its very good from you but ma question is can we apply from Ethiopia? Since currently am leaving in Ethiopia

  • @goybaneyoutube1645
    @goybaneyoutube1645 3 года назад +2

    Thanks yene konjoooooo gen us westi menem yelam ena enkan ljan mamtat alchalkum 5 amste honene

  • @tube4746
    @tube4746 2 года назад +4

    I have Bed degree major geography and minor Economics in Bahirdar university and also i have MA degree specialization of socio economic development planning in Dilla university,i have 10 year teaching experiance in secondary and preparatory school in different part of ethiopia

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 3 года назад +2

    ለመረጃሽ፡እግዚአብሔር ፡ይስጥልኘ

  • @maxfour5266
    @maxfour5266 3 года назад +10

    አረብ ሀገር ያለነውን እህቶችሽን ውሰጂን ማርያምን ፈጣሪ ይከፍልሻል ውሰጁን ከምር

  • @rowdamuzeyin2944
    @rowdamuzeyin2944 3 года назад

    Waw betame teronewe sister benateshe kotereshene telekelege keyekeretaga. Enate

  • @user-rh6kh9dq8w
    @user-rh6kh9dq8w 3 года назад +3

    አይ እኛስ የመን ላይ ተሰቃየንለአአላህ ቢላችሁ አርድን

  • @maryamabdullah5795
    @maryamabdullah5795 2 года назад +1

    Wow good job gad BLS you kd you are the best

  • @kidufantu1148
    @kidufantu1148 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ መረጃ ነው እስቲ ቶሮንቶ ያሉትን ዘመዶቼን ልለማመጥ

    • @fikirtadesta9467
      @fikirtadesta9467 3 года назад

      እኔ ዱባይ ነኝ ግን እድሉን ባገኝ በጣም ጥሩ ነው

    • @fikirtadesta9467
      @fikirtadesta9467 3 года назад

      አረብ አገር መሮኛል

  • @hassnutmume5533
    @hassnutmume5533 3 года назад

    አኔ ጅቡቲ ላይ ሪፉጂ ነኝ። ከነልጆቼ ነው ሪፉጂ ሆኜ ያለሁት 4 ልጆቼና ከእኔ ጋር 5 ስለሆንን አንዴ አርገን ሪስንፖንሰር ማግኘት እንችላለን በጣም ከባድ ነው ። አሁንም ለእኛ ምንም ተስፋ የለውም። ሁሌም ተስፈኞች ነን ።

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 3 года назад +13

    ኧረ እኔን ውሰዱኝ ከዱባይ🙏🙏🙏🙏

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад

    Enamesegenaln be Areb Hager yehun ye teleyaya Hager yalen ebakachu tebaberun

  • @kebo5079
    @kebo5079 3 года назад +5

    16ሽውን ዶላር የሚያሲዝ ዘመድ ከማግኘት ይልቅ ገንዘቡን መፈለግ ይቀለኛል። ሆድ አታስብሱኝ ውጭ ሀገር ዘመድ የሌለኝ ሰው ነኝ።

    • @alemoalmaz2311
      @alemoalmaz2311 2 года назад

      አይዞን ፈጣር ዘመድ ይሁን ግማሾቹ ብመቻቸውም አይሆኑም

    • @fisoneden7750
      @fisoneden7750 9 месяцев назад

      ልቤን የነካኝ ኮሜት አይዞክ ነገ ሌላቀን ነው

  • @belanishbro-jd6bl
    @belanishbro-jd6bl Год назад

    በየትኛው መንገድ እንረዳዳ ባለሀብት ለባለሀብት እንጂ እኛን የደሀ ልጆችን ማን ቸክ ያደርገናል

  • @amagood1312
    @amagood1312 3 года назад +3

    ዘመድ የለለን መህድ የምንፈልግ እባካችሁ እራዱን

  • @mimialemu543
    @mimialemu543 2 года назад +1

    kidiye tebareki. ena georgia 🇬🇪 with 3childrens please help me to come Canada.

  • @htyoutube160
    @htyoutube160 3 года назад +3

    በጣም ቅን ልጅ ነሽ ኪድዬ በርች
    ምናለበት እኔን ከዝህ ምወስደኝ ብኖር ልጅነቴን ጨረስኩ ምንም ሳልዝ በስደት

    • @dawitgezahegne9343
      @dawitgezahegne9343 3 года назад +1

      የት ነሽ?

    • @htyoutube160
      @htyoutube160 3 года назад

      Abu Dhabi Negni

    • @dawitgezahegne9343
      @dawitgezahegne9343 3 года назад +1

      @@htyoutube160 አይዞሽ ፈጣሪ አለ። የጠየኩሽ ምንልባት ሳውዲ ሆነሽ ከሆነ አንድ እድል ስለነበረ ነው።

    • @sofiasumayaro8098
      @sofiasumayaro8098 3 года назад

      @@dawitgezahegne9343 ኩዌት አይቻልም እንዴ አረ ከተቸለ ውሰዱን

    • @SsSs-fw3ig
      @SsSs-fw3ig 3 года назад

      አብሺር እህቴ ወላሂ እኔም ልክ እዳች ነኚ ይከዉ ሳዉድ 10 አመት ከዛ በፊት 2አመት እድሜየን ጨረስኩ ወይ አይምላ ኑሮ ቤተሰብ አፍቆት እያገበገበኚ እኖራለሁ

  • @rahelyemar656
    @rahelyemar656 3 года назад +2

    እኛ ሳውዴ ያለነው ስደተኛ ውጡ እየተባልን ነው አገርም እዳንገባ እረብሻነው እድሉን ከሰጣችሁን አሁን ስጡን ወገን ለወገን ደራሽ

    • @rahelrich2841
      @rahelrich2841 Год назад

      ሀገር ቤት ረብሻ የምትይው እኛ በምትሀት ነው ካዲያ የምንኖረው?

  • @hikmaabdutube4333
    @hikmaabdutube4333 3 года назад +3

    ማማየ መርጃሺ ጥሩ ቢሆንም ግን አሁን ካናዳ ዘመድ የሌለው ስው መምጣት አይችልም ማለት ነው ከርዳችሁ እራሳችሁ ሀላፊነቱን ወስዳችሁ ስውን ብትርዱ ጥሩ ነው አኔ አሁን ሳኡድ ነኝ ሳኡድ ያለው ችግር ይታወቃል መምጣት እፈልግ ነበር ታዳ ዘመድ የለኝም እና በርች

    • @mohammadkher1017
      @mohammadkher1017 3 года назад

      طططططط

    • @abelmengistu5621
      @abelmengistu5621 3 года назад

      @@mohammadkher1017 የኔ ቆንጆ እድሉ ጥሩ ነው ግን አሁን ላይ ኡጋንዳ ክፋት ነወይ እባክሽ ንገሪኝ

  • @user-ps4ej8vs9e
    @user-ps4ej8vs9e 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ እምወድሽ