Brother you're really really amazing ,you're real Christian !! This's Christian do ,very kind, God gave you some Bread you give more half of your bread other people!! God bless you and your family 🙏🙏🙏🙏
betam enamesegnalen kiduye and tigistye, and ene be nurse degree alegn ,gin be skilled worker or scholarshipn bemetekem canada memtat efelgalehu ena endet new madreg yalebign
በጣም ከሀይሚሮ የማይወጣ ምክር ነው ወላሂ በሁን ሰአት ሰው እንካን ለባዳ ለበተሰብ የማይታሰብት ሰአት ነው እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ከምር አዳምጡ በጣም የሚጠቅም ምክር ነው ወላሂ እኔ በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ እንደናተ ያለዉን ሰው አላህ ያበርክትልን እኛም ከናተ የምንማር ያርገን ያረብ🌹🙏
ምን አይነት ድንቅ ሰው ብሎ ዝም ነው እግዢአብሄር ይባርክህ።
ጥሩ ነገር ለማድረግ መባረክ መሰጠት ያስፈልጋል ቀሬ ዘመንህ ይባረክ ያለህን ደግነት አይቀይርብህ
የቡዙዎች አባት ሁን ዘመንህ ይባረክ
እግዚኣብሔር ይባርክህ❤ትግስትዬ ከክድ ጋር እርዱኝ ሰው የለኝም ግብጽ ነኝ ያለሁት በቤተ ክርስትያንም በኣባ በኩልም እርዱልኝ
እሚገርምሽ ኪዱ ሱዳን ነበርኩ ከሰፈሬ ልጅ ጋር እሱ እህቱ ካናዳ ነበረች ኡጋንዳ ግቡ ብላን እሱ አሁን ካናዳ ገብቷል እኔ አሁን ኢትዮ ነኝ ግን እስካሁን እሱ በሄደበት መንገድ እንዲወስደኝ ደጋግሜ ጠይቄው ብዙም መነሳሳት አላየሁበትም እኔ ከዛ በኃላ ድጋሚ ሱዳን ሄድኩ ከግብፅ ጠረፍ ተመለስኩ ከዛ 4 አመት ኳታር ታክሲ ድራይቨር ሰርቼ አሁን ሀገሬ ነኝ ብዙም አልተሳካልኝም አሁን ካናዳ ወንድም አለኝ 4-5 የሰፈር ጓደኛ አለኝ ማንም አይረዳሽ ይሄ ሰው ግን ገራሚ ሰው ለዚህ ነዉ መልካምነት መሰጠት ይፈልጋል የምለዉ እግዜር ዘመንህን ይባርክ💚💛❤
አይዞሽ እህቴ አንቺም አንድ ቀን ይሳካልሻል
እግዚአብሔር ይባርክ በኢትዮጵያዊነት በደግነትክ ስሌትምትላት ነገር ደስይላል እድሜይስጥ❤🙏💚💛❤️
በዚህ ዘመን እንደናተ አይነት ሰው ማገኘት በጣም ደስይላል ፈጣሪ እዲሜና ጤናይስጣችሁ
አሁንም ይህንን ትልቅ የሆነውን ፍቅራቹን ከመላገስ ወደ ኋላ አትበሉ በዘራቹት ልክ ትቀበላለችው ትግስቴ እና ክድ ተበራኩልኝ እኔም ሰው የለኝም ግን እግዚአብሔር አለኝ እግዚአብሔር ደግሞ መንገድ አለው እጠብቀወለው እናቴ ግብፅ መከረ ውስጥ ነት ብዙም ጤና የለትም ግን እኔን ለመውጣት ያለራገቹ ጥራት የለም ብቻ ከበድ ነው
ስለናተ ጥሩነት ከሰው ነው የሰማሁት እድሜና ጤና ይስጥልን
ሱባሀን አሏህ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ እናተ ናችሁ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ቅኖች ኑሩልን
ወጥ ይዤ መመላለስ ጀመርኩ አልሽ... አንዳንዴ ኢትዮጵያዊነት ከአይምሮ በላይ ይሆንብኛል❤❤
የህክምና ባለሙያ ትግስቴ በውነት በኢንተርቢህ ላያ ያዳመጥኩት እውነት አንተ መልካም ሰውነህና ስለቅን ልቦናህና መልካምነትህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና እንዲሰጥህ መልካም ምኞቴ ነው 50 ሰው እስፖንሰር ማድረግ ከባድ ነው። kidi ኢቶቭ በጣም ተስፋ ሰጭና አበረታች ነው እግዚአብሔር መልካሙን ነገር አሳይቶሻልና በርችልን እንቁ እህታችን ነሺ አንች ሰው ማለት የው የጠፋለት ሰው ሁኖ መገኘት ነው። ኮከብ ነኝ ከግብፅ ካይሮ
እውንት አንደናተ ያሉት እግዚብየህር ያብዛልን የሰውን ጭቀት የምትረዱ እግዚብሔር እዴሜና ጢና ይስጣቹህ
ያለፈበትን ህይወት ማይረሳ እንደዚያ ዓይነት በጎ ሰዎች ለአለማችን ይብዛልን
እኔ ፓስተር ታደሰ እርሳ እበላለሁ ያለሁበት South Africa ነው ወደ ካናዳ ለመምጣት እፈልጋለሁ ። ሁለተኛ ዲግሪ አለኝ። መልካም ፈቃዳችሁ ቢሆን ውሰዱኝ።
አቤት ትህትና ምርጥ ሰው።
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
ኪዲ በጣም መልካም ሰው ነው በአሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት መልካም ነገር የሚያደርግ ሰው ነው የጠፋው ኪዲ የሚችል ከሆነ ትዕግስቱ እስፖንሰር ቢሆነኝ(የሚሆን መልካም ሰው ከተገኘ ቢያገናኘኝ) ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ፡፡ ብዙሞክሬያለሁ ግን የሚተባበር ሰው ጠፋ ወጪዬን እሸፍናለሁ በዕውቀትና በሃሳብ
በጣም የሚገርም ነው ያውም በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ማግኘት እግዚአብሔር በእውነት ዋጋህን ይክፈልህ
በጣም መልካም ሰው አለ ኢትዮጵያን እንደዚህ ስንረዳዳ ነው የሚያምርብን ኪዱ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ተግስቴም ፈጣሪ ረድቶህ ከዚ በበለጠ የምትረዳ ያድርግህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥህ በጣም ትግስተኛ ነህ ለብዙ ሰዎች ደርሰሃል ፡፡ትልቅ በረከት ታገኛለህ ወንድም ኑር ታስፈልገናለህ፡፡እኔም እድሉን ባገኝ ሰውን መርዳት ብችል
መልካም ሰው ሆነህ ነው የታናሽና የታላቅ ልጆች ነን ዶክተርነው ቶሮንቶ ይኖራል ሲዊድን ሪጀክት ብሎኝ ብለምነው አተታ አበዛ። የማላስቸግረው ሰርቼ መብላት የምችል አውሮፓ ምን እደሚሰራ አውቃለሁ ብትወስደኝ እቤትህ አላርፍም መከራየት እችላለሁ ብየው ፍቃደኛ አልሆነም። እድል ያስፈልገዋል
እግዚአብሔር ፈቅዶ 1ቀን መጥቼ እራሴን ለዉጬ ለቤተሰቦቼ እረድቼ ለሀገሬ የገቢ ምንጭ ሆኜ መኖር እፈልጋለዉ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነዉ
Don't expecting too much
ይገርማል እንዲህ አይነት ደጋግ ሰዎች ሺ አመት ይኑሩ ተባረክ
ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እደናንተ ትሁት ቢሆንልን ኖሮ የት በደረስን ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች
ባለዉለታወችህን ባለመርሳትህ በጣም ምርጥ አባት ነህ በርታ
መጨረሳ የሰማሁንነዉ ኪዱ በርቺ
አምላክ የ ሰማይን ዋጋ ያ ድርግል🙏🙏🙏🙏
1 ቀን እኔም የዚ በረከት ተካፍይ እንደምሆን አልጠራጠርም
እውነት እኛ ኢቶጲያዊወች እድህ ስንተባበር ነው እማምርብንን እውነት ቅንንነት አይቀልፀውም እግዛብሄር እምላክ ውለታችሁን ይመልስ ንግግሩ እራሱ ትህትና የተሞላበት ቅድስትዬ ልዩ ሴት ነሽ አችም😍❤🙏
ሰላም ኪዲ ወሣኝ ከሃይምሮ በላይ የሆነ ትምህርት ነዉ በርች ወንድማችን የማቱሣላን እድሜ እመኝልሃለሁ
ሁሌታችሁንም ፈጣሪ ጤና yestachu የ እውነት ኢትዮጵያውያን nachu❤
ትግስቴ እና ኪዲ እግዚሃብሄር ይባርካችሁ።
ግን እዝ ኮሚቴ ስር ያላችሁ ሁሉ እራሳቸውን ትወልዳለች በጣም ምን አለብን ላይክ አርገን ቢንጀምሪ እስቲ ሁላችሁም ላይክ ሸር አዲሩጉ 🙏🙏
ተባረክ ወንድማችን ተባረክ ከእናንተ ብዙ ተሚሪያለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ
በምድር የምትሰሩት ስራችሁን አይቶ የሰማይ አምላካቸዉን ያመግናለዉ አግዚአብሔር በሰማይ የከፈላችሁ ክድዬ አንቺም አግዚአብሔር ያከብሪሽ ሰዉ ስቶን አንዲ ትሰራለህ ልጄ ሆይ ሰው ሁን.
ዛሬ እናንተ እውነተኛ ደስታን እያጨዳችሁ ነው ።ይህ ነው አምላክ የሚደሰትበት ነገር አሁንም በረከቱን ያፍስስላችሁ።ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ኪዲ እናአቶ ትግስቴ መንግስቴእኛንም እደምትዎስደን ሙሉ ተስፋ አለኝ።እኔም ሱዳን ሃገርነው የምኖረው በስቃይና በባይተዋሪና በስቆቃነው የምኖረው እባካችሁን ተባበሩኝ እሽ።
አንተ ጥሩ ሰው ፈጣሪ ይባርክክ
ኪዱዬ የኔ ጎበዝ ተባረኪልኝ እንዲህ አይነት ድንቅና የዋህ ኢትዮጲያዊም አለንዴ የዚህ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ እኛ ምስኪኖችን እንልካለን እያሉን ስንት ተበልተናል መሰላችሁ ቤት ይፍጀው።
ኪዱ እግዝአብሔር በፀጋው ን የልብ ሸ አኔ ግንልጄ ይንቨርሰቲ የአንደኛ አመት ተማሪ ነዉ እባክሽን እኸቴ ሰውየለኘም በእርግጥ እግዚሃብሄር አለኝ
ተባረክ እንዳንተ አይነይ ሰው መንታመንታ ይወለድ ያብዘዛልን አሜን
እግዚአብሔር መልካሞችን ያብዛልን እውነት በዚህ ክፉ አለም እንደናንተ አይነት ስው ማግኝት መታደል ነው ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
የመልካምነት ጥግ ነው እመ አምላክ አትለያችሁ ትግስቴና ቅድስቴ በምትወዷት በምታገለግሏት በመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም ይሁንባችሁ እርዱኝ ሰው የለኝም ብዙ ነው ችግሬ
ሰው በሌለበት ሰው መሆን እንዲህ ነው ተባረክ!፣አብዛኛው ሃበሻ ግን ምቀኛ ነው እዛው ተቀመጥ ምን ልታደርግ ነው የምትመጣው ነው የሚለው።
አንተም ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምልን ምርጥ ሰው ነክ ወንድም
ኢትዮጵያዊነትን ማየት እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ የኔ መልካም በርቺ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነውና በርታ እመብርሃን ያሳባችሁን ታሳካላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤ 🤎🤎🤎🤎💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ኪዲ መልከ መልካሟ አንቺ ጨዋ ያሳደገሽ እንደሆንሽ ስራሽ ይመሰክራል
ትዕግስቴ ደግሞ ልክ እንደ ሱሙ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ወዳጀ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ትግስቴ ምርጥ ሰው
ስለ እውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ወድሜ የኔንም ተሰፋ አለመለምከው ያንተን ቃለ መጠይቅ አይቼ ነገዬ በጎጎት እንድጠብቀው አደረከኝ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን እኔም ተሳክቶልኝ አራአያዬ አደርግሃለሁ
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ኪዲ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ትልቅ የሂወት ልምድ እና በጣም ብዙ ስራ በመስራት ለብዙዎች መንገድ እና ትምህርት የሆነ ሰው ነው ያቀረብሽው ስለሁሉም እናመሰግናለን
ተባረክ እኔም ሰው የለኝም በሰደት አለም እግዚአብሔር ምጠብቅ ብሩክ ሁን
ይገርማል ቅን ልብ ነህ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
የነበረበትን የማየረሳ ሰው እንዴት ደስ ይላል እግዚያቢሔር ይባርክህ
እረጅም እድሜ ይስጥህ እንደአንተ ሰው አይነት ያብዛልን
የኔ ውድ እህት ሰላም ጤና ፍቅር የተባረከ ባል የተባረከ ትዳር የተባረኩ ልጆች እመኝልሻለው ልጆችሽ አገር ወዳጅ አገር አክባሪ ለሰው ክብር የሚሰጡ ላገርና ለሰው በታማኝነት የሚያገለግሉ ልጆች ይስጥሽ እኔ ላንቺ የምመኝልሽ ትልቁ ስጦታ ነው
Seriously . I want to move to Canada. Being with people like you guys is a blessing 🙌 💓 ✨️
ተባረክ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ
እግዚአብሔር ያብዛችሁ ዮሴፍን ያድርጋችሁ
ምን አይነት መልካም ሰዉ ነህ ተባረክ
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ሁለታችሁንም እጅግ መልካም ሰዎች ናችሁ ዪሄ መልካምነት ከናንተ አይወሰድ ፕሮግራማችሁን ሰብስክራይብ አድርጌ እክታተላለሁ በእውነት በጣም ነው የማመሰግናችሁ በርቱ
የእውነት እ/ር ይባርክህ እንደኣንተ ኣይነት ሰው ያብዛልን
በእውነት በእውነት እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው ፈጣሪ እናንተን ያቆይልን ኑሩልን ክዲየየየ🙏❤
እንኳን መሬት ላይ መተኛት ያደግንበትን, ለምን ቆሞ አይታደርም ነገሮች እስክስተካከሉ.
እና ወንድማችን ትግስቴ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
ኪዲየ እና ትግስቴ እኛስ እንዴት ነው ምንመጣው ከኢትዮጵያ ክዲየ ከፈጣሪ ጋ ተስፍ አንቆርጥም
Brother you're really really amazing ,you're real Christian !! This's Christian do ,very kind, God gave you some Bread you give more half of your bread other people!! God bless you and your family 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን። እንዳንተ አይነት ወንድም እንደ ኪዲዬ እህት ያብዛልን።50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ነው ለ50 ሰው ጌጥ ነው ብዙ ሰርተሀል። 50 ዎቹ ደግሞ እንዳንተ ያበርታቸው።
ኪዲ በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ደስ የሚለው ነገር እስፖንሰር ለማድረግ 17,000 ነው የምናሲዘው ብሎ ነበር ጠበቃ ተክሌ ያንን ብር ከኢትዮጲያ ማስላክም ይቻላል በናትሽ እስፖንሰር ለማስደረግ ሞክሪልኝ በናትሽ ሞክሪልኝ
እኔ በ5ለ1 ካመለከትኩ 2 አመቴ ነው ዲፖዚትም አስይዘናል ብለውኝም ነበር በየግዛው እከታተላለው የተላኩልኝ ዶክመንቶች(ኬዝ) አለ እስካሁን ግን ምንም አዲስ ነገር የለም በትውውቅ በመዘመድ በገንዘብ የሚሰራው ይበልጣል በበጎነት ከሚሰራው ይልቅ በሚዲያ በጣም ጥሩ ቅን የሆኑ ነገሮችን ብቻ ነው የምታሳዩት 🥹🥹🥹🥹😴😴😴
በጣም ነው የማመሰግንሽ ከእሩቅ ሀገር እኛ ሀገር ቤት ላለነው ትልቅ ውለታ ነው ለእኛ ይህንን ትምህርት ላካፈልሽን ፈጣሪ እድሜያቹን ያርዝም እንደው እኔ ሀገር ቤት ላይ ብዙ ፈተና ነው ያሳለፍኩት ያም አልበቃ ብሎኝ ስደትን መረጥኩ በእውነት እልሻለሁ ተወልጄ ያደኩት ሀዋሳ ላይ ነው አሁን 19 አመት ላይ ነኝ ብዙ ረሀብ አለ ትምህርት እንኳን በአግባቡ ሳልማር12 ክፍል አቋረጥኩ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ካላት የሱዳን ጦርነት ከአላማዬ ቀረሁ ግን አሁን ፈጣሪ ይሄንን ጦርነት ያብርድልን ሰላምን ይስጠን እኔ በቃ በሱዳን ሊቢያን የማለፍ ተስፋን በማድረግ እየጠበኩኝ ነው እናንተም ለሀገሪቷ ሰላም እንድትሆን የበኩላችሁን ፀሎት አድርጉልን
እድሜና ጤና ይስጥሽ ቅድስት በማርያም ከአባጋ አገናኚኝ በስደት ሀገር ነው ያለሁኝ በዛም መነኩሴ ነኝ
እግዚአብሔር የባርክህ እመብርሀንት ትጠብቃችሁ መልካምነት ለራስ ነው🥰🥰🥰
እድሜ ዘመናቹህይባረክ
ኪዲዬ ለኔ ጀግናዬ አንቺ ነሽ ባንቺ ውስጥ ኢትዮጵያዊነትን ማየት እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ የኔ መልካም በርቺ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነውና በርታ እመብርሃን ያሳባችሁን ታሳካላችሁ 🙏❤️
በጣም ጥሩና መልካም የሆነ ተሞክሮ
ነው
እና ሁለም በተቻለ መጠን አይቋረጥ ይህ መልካም Humanity ወጋ የምከፍል እግዚአብሔር ነው የፅድቅ ሥራ ነውና
ብዞቹ ማውራት እንጅ የምኖርበት አለ ብሎ ማመን ከባድ ነው በዝ ግዘ
እና ተባረኩ ፈጣሪ ወጋቹን ይክፈልላቹ
ምን አለ ሁሉ ሰው ለሰው ቅን ብሆን እንደ እናንተ
ቅንቅን እንጅ ቅን ጠፍቷል
እንግድ ደሞ እነም ቲልቅ ተስፋ ጥየባቸወለው
ሰው ሆኜ ሰው ለመርዳት እግዚአብሔር ያብቃኝ
እርዳታቹ አይለየኝ
ከአከብሮት ሠላምታ ጋር
አመሰግናቸዋለው።
ኪዲ በጣም መልካም ሰው ነው በአሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት መልካም ነገር የሚያደርግ ሰው ነው የጠፋው
ኪዲ የሚችል ከሆነ ትዕግስቱ እስፖንሰር ቢሆነኝ(የሚሆን መልካም ሰው ከተገኘ ቢያገናኘኝ)?ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ፡፡
ብዙሞክሬያለሁ ግን የሚተባበር ሰው ጠፋ ወጪዬን እሸፍናለሁ በዕውቀትና በሃሳብ?
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ መልካሞችን እግዚአብሔር ያብዛልን
ወይጉን በአሁን ጊዜ እንኳን ለማያውቁት ለሚያቁትም ይከብዳል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏
betam enamesegnalen kiduye and tigistye, and ene be nurse degree alegn ,gin be skilled worker or scholarshipn bemetekem canada memtat efelgalehu ena endet new madreg yalebign
የተባረክ ሰው ልበ ጀግና❤
ውይ ቅንነትህ ልክ የለውም ወንድሜ ተባረክ ዘመን በደስታ ይለፍ ኪዲዬ አንቺም ተባረኪ የኔ ቅን ልብ
ኪድዬ ውዴ ምንአይነት መልካም ሰው ነው ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ውድድ ነው ማረግሽ ኪድዬ
ወንድሜ ትግስቱ እህቴ ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ለወገናችሁ ስለምታረጉት ሁላ 🙏
ኪዲ ጎበዝ ልጂ በርች
ፈጣሪ አምላክ እድሜ ዘመናችሁ ይባርክላቹ !!!!
እባክህ ወንድሜ እርዳኝ ከፈጣሪ በታች በእግዝሀብሄር በድንግል ለምኜሀለሁ ዱባይ ነኝ ወንድሜ ማዳም ቤት ለ 10 አመት ሰርቼ ያለ እናት እየርዳሀቸው ያሉ ከፈጣሪ በታች እህትና ወንድሞች አሉ
Tigistie the man with most humble personality I ever knew!
ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ደሰታሽ ሳቅሽ በጣም ያስደድተኛል እኔ ሳድግ እማውቀው ኢትዮጽያዊነት ይህ ነው ውንድማችን ኖሮት ያሳየን እና ኢትዮጽያዊነት በመኖር እሚገለፅ ነው ዛሬ ላለንበት መረበሽ ልክ እንደ ወንድማችን ያሉ ኢትዮጵያዊነትን በመኖር ያሳለፉትን ውድ ሰዎችን እያሳየሽን እንድንማርባቸው የመረጋጋት ስሜት እንዲኖረን ስለምታደርጊ ክበሪልኝ ምርጥ እናም ውድ ስው ነሽ
እግዚዓብሔር ህወትህን ቤትህን ይባርክልህ
ኪዲዬ ያሰብሽው ያቀድሽው ይሙላልሽ።
ኪዲዬ እና ትግስቴ በጣም አከብራችኃለሁ እወዳችኃለሁ::🙏🏽❤️💐
ኪዲዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም አከብርሻለሁ መልካም ሰዉ🙏❤😍😘ዉይ ለሰጭ ለረጅ ፈጣሪ ይርዳው በጣም መልካም ሰዉ ነዉ🙏❤
እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድሜ እንቺም ለህዝብሸ አሰበሸ ሰለምትሰራቸው ሰራዎች እንደ ቻናሉ ተከታይ ከልብ አመሰግናለሁ ።
እኔ ደሃ ቤተሰቦቼን እዛ ሄጄ በጥሩ ክፍያ ሰርቼ መለወጥ እፈልጋለሁ ይገርማል ዝም ብዬ በተሰፋ ፓሰፓርት ካወጣሁ ሁለት አመት ሞልቶኛል። ወደ ፊት በየተኛውም አጋጣሚ ወደዛ ሄጄ በገንዘብም ብሆን ብሰራ ደሲ ይለኛል ምኞቼም ነው። በርቱልን የፈጣሪ ፍቃድ ሆነ እኔም ከተሳካልኝ የናንተ በጎ ተግባር ማሰቀጠል እፈልጋለሁ።
thank you
ኪድየ እማ ቢዚ ሁኘ አላዳመጥኩትም ነበር ኪድየ ግን እደዛ ያመጣቸዉ ሠወቺ የምስጋና ኘሮግራም ቢያዘጋጁለትና የሆነ ደስ እሚል እማይረሳ ስጦታ ቢያበረክቱለት እዴት ደስ ባለኝ ከምር ምኞቴም ነዉ አገት ለምን ተሠራ ዙሮ ለማየት ይል ነበር አያቴ እናም አድ ሠዉ በክፉ ቀን የዘረጋለትን እጂ መርሳት የለበትም🥰🙏
ኪድየ እግዚያቢሔር ይባርክሽ ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት አንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ
Be ewnet kale yelegim betame teru sewche nacheu fetari yetbekachehu enim lezeh Edel yabekagi
wow
I have no enough words in my hand to express both of you kida so i wish a Long live for you
🙏💕
እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ። እ/ር አብዝቶ ይባርክህ።♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በዉነት ኪዲየ አችመልካም ሠዉነሽ መልካም ሰወችንም እያበዛሽልን ነዉ በጣም በጣም ነዉ የምናመሠግንሽ እህት አለም ፈጣሪ እድሉንም ለኛ ያድለን አሜን/3
በጣም መታደል ነዉ አንደዚህ ሰዉ መርዳት
ኪዲ ፕሮግራምሽ በጣም አስተማሪ እና ተስፋ ሰጪ ነው ቀጥይበት እግዛብሔር ያግዝሽ ።
በጣም አመሰግናለው ትግስቱ፣ ኪዲ ፈጣሪ ይስጥልን ።
You are a true human being may st Mary gives you long life with health and prosperity
ሰላም ኪዲየ በጣም አችትልቅ ሰዉነሽ ፈጣሪ የባርክሸ ትግስቴንም አምላክ ያቆይልን እኔም እንደትግስቴ መሆን ነዉ የምፈልገዉ የሱዳንን ጭቅ ያየ ሰዉ ካናዳ ሂዶ በማንም የመጨከን አንጀት የለዉም ኪዲየ