ገድለህው ስልክ ደውልልኝ ያለው ሰው ማንነት ለምን ተደበቀ ከነሰሀረ ግድያ ጀርባ ያለው ሚስጥር ምንድነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 638

  • @eliasaweke1962
    @eliasaweke1962 4 года назад +66

    እውነት ትዘገያለች እንጂ አትቀርም
    እግዚአብሄር ያያል እርሱ ለሁሉም መልስ አለው ተስፍሽየ

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 4 года назад +46

    በጣም ትክክል ተስፍሽ የእውነት ያማል የጅነራሉ ባለቤት እንዴት አንጅቴን እንደበላችኝ ይዘገያል እንጂ እውነት ተዳፍና አትቀርም

  • @retareta8675
    @retareta8675 4 года назад +58

    እዉነት ነዉ የስንቱ ደም ደመ ከልብ ሆኖ ቀርቷል በጣም ያሳዝናል በአንድ ወር ብቻ ስንት የሀገር ጀግናወችን አጣን ፍትህ የሚባል ነገር ጠፍቷል

  • @mastermaster8299
    @mastermaster8299 4 года назад +45

    U are a real ethiopian brother god bless u

    • @yoyonana9240
      @yoyonana9240 4 года назад +1

      God not god brother

    • @milliyonyimer7600
      @milliyonyimer7600 4 года назад

      Ts the anser is the oromization against ethiopiayzation both are complitly opposite

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 4 года назад +2

    አዋቂ ሰው ነህ ተባረክ በዛሬ ጊዜ እውነት በመናገርህ🙏🏽

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 года назад +36

    እግዚአብሔር ብቻ ይፍረድ 😭😭
    እውነት ተደብቆ አይቀርም💔💔

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 года назад +1

    ተስፍሽ ...ውስጤ ተስበረ በጣም ያማል .... ልብ ይስብራል😢😢😢💔💔💔.... ለ ሀገር ዋጋ የከፈለን... አባትምእንዲህ... በግፍ... ፍርድ
    ከ መድሀንያለም 🙏🙏🙏

  • @ktube2655
    @ktube2655 4 года назад +4

    Thank you TST APP🙏
    የጀነራሎቻችን ደም በከንቱ ፎሶ አይቀርም✊

  • @ሰውነኝ-ቀ8ሐ
    @ሰውነኝ-ቀ8ሐ 4 года назад +18

    እግዝአብሔር ቀን አለው አውነቱ ይወጣል

  • @ethiopiajustnow8417
    @ethiopiajustnow8417 4 года назад +6

    ወደ እግ/ር መጮህ ነው እንጅ ተስፈ የለንም 😭😭😭😭‼️‼️. Tesfish berta ante እንደዝህ መናገርህ ለህልና ጥሩ ነው ተባረክ ግን ያለውን ነገር ማጣራት አለብህ አንተ ኮ አቅም አለህ ትችላለ የሆነ ነገር ላይ ደረስ እንደምታስማን እርግጠኛ ነኝ
    ያው ethio Rama media ስላለ በሱ በኩል መሉ ነገር ተከታትለህ እስከ ቤተስቡ ድረስ ሄዳቹ በራማ ሚድያ ይቅርብልኝ በድጋሜ አመስግናሎ 😭‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 4 года назад +29

    የ ኢንጅነር ስመኘው የኢታማዦር ሹም ሣሕረ መኮንን የነ ጄኔራል ገዛኢ ባህርዳር ላይ በግፍ የተገደሉት ባለስልጣናት በሙሉ የነሱን ደም ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍረድ ። ስለሞታቸውም የተሰጠው ምክንያት ችግሩ የቱጋ እንዳለ በገሃድ የሚያሳብቅ ነው ።

  • @yishakhaile4775
    @yishakhaile4775 4 года назад +2

    You really thanks God bless you and your family USA tx Dallas

  • @rosarichter4927
    @rosarichter4927 4 года назад +1

    ተባረክ ተስፍሽ እኔ ይህንን ኢንተርቨው ካየሁ በውሀላ ሰላም የለኝም በጣም አስባታለሁ!! በጣም ያማል 😣 እውነትና ንጋት እይደር ይጠራል ማን ነው ተጠያቂ መመንግስት!!

  • @weyniawethagan7016
    @weyniawethagan7016 4 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነው በሁላችንም ጭንቅላት ሰሙኑን የሚናብሰለስለው ጥያቄ ነው የተናገርከው ወንድማችን ተስፍሽ ጌታ ያብዛልህ

  • @germay214negasi8
    @germay214negasi8 4 года назад +2

    I am from Eritrea you are amazing mean

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 года назад +13

    ያሳዝናል የእውነት ጥያቄውማ ብዙ ነበር ግን መልስ የለም እግዚአብሔር ይፍረድ እውነትም አይከብድም 😥😥

  • @user-ny9ot4qo7h
    @user-ny9ot4qo7h 4 года назад +8

    Thanks Tesfish for her voice 🙏🏽

  • @nebiyatmebratu6118
    @nebiyatmebratu6118 4 года назад +1

    Tst app thank you 🙏

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 года назад +20

    ያሳዝናል!
    አንተን እግዚያብሔር ይባርክህ!

  • @haileambaw2122
    @haileambaw2122 4 года назад +2

    thanks ተስፍሽ እያለቀስኩና በኢትዮጵያዊነቴ እያፈርኩኝ ነው ያየሁት።

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 года назад +2

    Bertalin yene wendim Egziabher yitebikih💕

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 4 года назад +20

    እግዚአብሔር የጃቸውን ይስጣቸው ብቻ።

    • @hiwilove8481
      @hiwilove8481 4 года назад

      dawity selam nek endet nek tetfafan eko😘

    • @yasinyordi
      @yasinyordi 4 года назад

      @@hiwilove8481
      አለሁ አረ ሂዊዬ አለመገጣጠም ነው አለሺልኝ ግን ደስ ብሎኛል ስላገኘሁሽ

    • @hiwilove8481
      @hiwilove8481 4 года назад

      @@yasinyordi ኑርልኝ እኔም ደስ ብሎኛል 👍🙏

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 4 года назад +6

    የተስፊሽ አድናቂ ነኝ ከባህር ማዶ ሳውዝ አፍሪካ

  • @meselchethio916
    @meselchethio916 4 года назад +14

    የሁሉም አሟሟት ልብ ይሰብራል እውነቱን ግን እግዚአብሔር ያውጣው ነፍሳቸውን ይማር

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ

    ኡነትሽ ነው የኔ እናት ኡነት ለሃገር ብሎ
    በኖረብት ይህ ሁሉ ማአት ኡነት የሌላቸው ለምን ይጠሩሻል አረ በጣም
    ይዘገንናል ክፋቱ አቢ የሚባል ጨካኝ
    አይቸ አላቅም። ኡነት አረመኔ ነው ።

  • @shiwethagos8714
    @shiwethagos8714 4 года назад +1

    ዋው:ተስፍሽ:እውነተኛ:ሰው:እንደዚሕ:ከአማርኛ:ተናጋሪ:አክቲቪቲ:ማለቴ:ተባረክ:

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 года назад +14

    እናመሰግናለን ተስፍሽ.... ይሄ ነገር ከመጀመርያው ጀመሮ ሳይታለም የተፈታ ነው... የአማራ አመራሮችና ሁለቱም ጀነራሎች ዶ/ር አብይ ስለገደላቸው በፍጹም ፍትህ አያገኙም.. አንድ ቀን ግን ፈጣሪ እውነቱን ያወጣዋል.. ምክንያቱም ፍትህ ከፈጣሪ ነውና

    • @genetreta6418
      @genetreta6418 4 года назад

      3 General's

    • @tutueshetu4690
      @tutueshetu4690 4 года назад +1

      ይህን ትልቅ ሰው ማጣት የሀገር ጉዳት እንዳለ ሆኖ ግን ይህ የግለሰብ ጉዳይ ሳይሆን ችግሩ እዛው የቤተ መንግስት የተበጠበጠ እርሾ ነው እንዲጋገርም የተደረገው እዛው ነው እሳቱም እዛው ነው ባጭሩ የመንግስት እጅ አለበት አንች የጀግና ጀግና ሚስት ነሽ አንችም የኛ የጀግና ሚስት ነሽ ግን የንፁህ ደም የትም አይቀርም እድሜ ይስጠን እመምሽ እመማችን ነው የእሱ ስራ ሁሊም እያው ነው

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 4 года назад +15

    አይይይይይይይይይይይይ ሁሌም ውስጥህ የሚቀጥል ይዝህ መንግስት ያሳዝናል ደም ይፍረድ አንድ ቀን ራስዋ ትጫሃለች የነዚህ ጀግና ደም የስመኘው ደም ገና ይጫሃል ጀግና እናቴ ፅናቱ ይስጥሽ ፍርድ ከሰማይ ይወርዳል ከስው እማ ኣየንወበት እኮ

    • @abebe7532
      @abebe7532 4 года назад

      Rooz kiros,,!!
      weyanem 27 amet Dem seyafes,,, Dem seteta new yenorew !!
      ye G/Tsarem Dem bekentu yelelochm Gerenaloch dem
      Amilak yefaredal !!!

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ስምቼው በጣም አመመኝ😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ💚💛❤😭😭😭

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 4 года назад +19

    ንፁህ ደማቸው ይፋረዳቸው በጣም ያሳዝናል

  • @ሚልካዘክርስቶስ
    @ሚልካዘክርስቶስ 4 года назад +31

    የጀነራሎቻችን እና የስመኘው የኣማራ ክልል ኣመራሮች ግድያ እና የመንግስት የውሸት መግለጫ(ስመኘው እራሱ ኣጠፋ የሌሎቹም ተረት ተረት) ብዛት ልብ የሚሰብር መቼም የማንረሳው ነው,

  • @meazitlahun4709
    @meazitlahun4709 4 года назад +1

    ተስፍሽዬ የኔ ንጉስ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ፅግሽዬ አይዞሽ የኔ እናት የልጆችሽ አምላክ አለ ሀምሽ እና መአሾ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጣቹ እኔ በቅርበት አቀዋለው ጀኔራል ሰአረንም ስግሸንም በጣም መልካም ሠው አገር የሚወድ ነበር ምን ያደርጋል ሁለት ታላላቅ ሰዎች በተራ ወተደር ባጭር ቀሩ እነዚህን የመሰለ ጀነራል ለማፍራት ስንት መስዋት እንደሚከፈል ብታቁ ኖሮ

  • @aksumawit1954
    @aksumawit1954 4 года назад

    በእውነት ልክ ብለሀል ሰው የሆነ ሰው ሊሰማው ይገባል ኢትዮጵያዊ ነቴ ለኔ ከስመኝ ከነ ሰአረ በዋላ ኢትዮጵያዊ ነት ትርጉም አጥቼበታለሁ ለምን ተገደሉ ? ገዳይ ማን ነው ? እንቆቅልሽ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው አይዞሽ እግዛብሔር መልስ አለው በዚህ አጋጣሚ ተስፍሽ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ለእውነት የቆምክ ያማል ያማል ያማል ይሰማል ኢትዮጵያ ይሰማል ሀገሬ ጆሮ ማጣት ኮ አኔ ልሙት ያማል ያማል ያማል😭😭😭😭

  • @ermiasg8566
    @ermiasg8566 4 года назад +2

    Tnxs brother God blessed u

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 4 года назад +1

    እግዚኣብሄር እውነቱን ይግለጸው በጣም ያስዝናል

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 4 года назад +4

    Thank you tesfeshh

  • @እህተማርያም-ኰ3መ
    @እህተማርያም-ኰ3መ 4 года назад +10

    እውነት እግዚአብሔር ይፍረድ ለህዝብ የሚሆን መቼ. ኖሮ አየን

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 4 года назад +1

    እውነት ይዘገያል እንጂ አይጠፋም
    ወንድማቺን የሐገር ጉዳይ ያማል ልብ ያደማል እባክህ የአሁን መሪዎች ለአራስ ልጅም አይራሩም እና እራስህን ጠብቅ ስትወጣ ስትገባ ጸልይ ብትችል ሚዲያህን ለፖለቲካ አትጠቀመው የግል ሐሳቤ ነው ወንድሜ ግዜው ያስፈራል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይፍረድ .... እውነት
    ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም 😢💔

  • @tringotringo1664
    @tringotringo1664 4 года назад +9

    ነፍሳቸውን ይማር የሞቱትን ፍትህ የለም

  • @conjuconju3439
    @conjuconju3439 4 года назад +55

    ገዳዩ ራሱ የኣብይ መንግስት ነው ተስፍሽየ ለኡነት በመቆምህ ከፍ ያለ ክብር ኣለኝ

    • @የሽወርቅደመላሽባየ
      @የሽወርቅደመላሽባየ 4 года назад +1

      ትክክል

    • @bach1212
      @bach1212 4 года назад +3

      ሌባ ወያኔ ህውአት እራሷገላ እራሳ የምትጮህ ውሻ መቼም ብትሆኑ ተመልሳችሁ አትመጡም ኦሮማይ

    • @pppp5342
      @pppp5342 4 года назад +1

      @@bach1212 ende feres gari atasib chiinkilatihin aseraw!!!

    • @bach1212
      @bach1212 4 года назад

      @@pppp5342 መቼም ከድጅታል ወያኔ /ቴስታ ዲጋሊኒ/የባሰ የለም ጭንቅላታችሁ ለኮምያ የተፈጠረ፡፡ የጅግናው የሃየሎር ገዳይን ከነገራችሁን እንነግራችኃለን ይበቃናል ከናንተጋር አፍ አንካፈትም ከመሸጋችሁበት እንደማትወጡ ቁርጡን እወቁት ቻዎ በነገራችን ላይ በትግርኛ ውይም በቁቤ ለመጻፍ ሞክሩ መሀይምነት ይውደም፡፡

    • @pppp5342
      @pppp5342 4 года назад

      @@bach1212 eyetekafetik eko new resahew ende?

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 4 года назад +11

    ፍትህ ወዴት ይሆን ግን
    የእንጂነር ስመኘው በአዳባባይ ተገለው
    እውነታው ተደብቆ ቀር ህግ አልባ አገር
    የጄኔራሎች ግድያ የ 86 ቱ የንፁሀን ሂይወት በየቩንፍርቲው የተገደሉ ተማሪሆች እርርር እርርርር ስንቱ ተሸፍኖ ቀር
    #ፈጣሪ ይፍርደው ብቻ ጌታ ሆይ ምነው ዝም አልክ

  • @sinitab19
    @sinitab19 4 года назад

    ተስፍሽ የኔ ወንድም በጣም ደስ የሚል እና በውስጤ የሚመላለስ ከበድ ጥያቄ ነው?????? ወይኔ ዛሬ አይይይይይይይይይይይይይ የኢትዮጽያ አምላክ ፍርዱን ይስጥ።
    ያስገደለው ማን ሆነና???????
    ጀግናው ኢንጅነር ስመኘውስ እነ ዶር. አምባቸው ኧረ ቤት ይቁጠረው ነገር ግን ፍርድን እና ብድራትን የሚከፍል ጻድቅ አባት ቅዱስ እግዚያብሄር ይፍረድ🙏
    መንግስትም ሕግም አልባ የሆነችውን ኢትዮጵያን ፈጣሪያችን ይታደጋት። በእውነት የእህታችንን ኢንተርቪ ሳየው አልቅሻለሁ።

  • @nihal963
    @nihal963 4 года назад +1

    ተስፍሽየ ስወድክ ከዘረኝነት የጸዳክ ንጹ ሰው ፈጣሪ ይባርክህ❤🙏

  • @ስሜበርሱአለ
    @ስሜበርሱአለ 4 года назад

    በጣም እሚገርም ንግግር የጅነራሮቻችን ገዳይ አምላክ ያጋልጣው አተ እዳልከው ፍርዱን እግዚአብሔር ይፍርድ

  • @ሩሁብመርሃዊ
    @ሩሁብመርሃዊ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር የእውነት እና የእውነተኞች አምላክ ነው እውነት ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ይገኛል አንተም ከእግዚአብሔር ወገን መሆንህን የሚያሳይ ነው እውነትን መጠማትህ። እግዚአብሔር ራሱ በረከቱን እና ጥማቱን ያብዛልህ።

  • @zaidkeleta304
    @zaidkeleta304 4 года назад +1

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው ከእውነት ጋር መቆምህ ያስደስተኛል።ፍትህ ለጀነራሉ

  • @Helawit
    @Helawit 4 года назад +7

    ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ምክንያቱም አወዳደቁ አያምርምና የነዛ የንፁሆች ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም ማንም የሰው ደም ጠጥቶ ስልጣን ይዞ ዘላለሙን አይኖርም ዛሬ በሚሰሩት ግፍ ነገ እንደ ጋዳፊ ተገድለው ትቦ ስር ይጣሉ ይሆናል ጊዜ ስጥል ረጋጪ ብዙ ነውና

  • @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
    @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ 4 года назад +1

    እንካን ደህና መጣህ ተስፍሽ አየህ ተስፍሽ ትክክል ነህ በእውነት እቤታችን ስላልገባ ነው እንጂ በጣም ያማል ግን አውቆ የተኛ ሰቀስቀስ አይሰማ ይባላል። እውነቱ ቀኑ ጠብቆ ይወጣል። የነሱ ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም ስልጣንም አይዘልቅም መሾም ና መውረድ ያለ ነው ለምን ግን ስለ እውነት አንስራም እውነት ገዳይ ጠፍቶ ነው አይደለም። እኛ በኛ ሁኖ ነው የጠፋው። ግን ፍትህህህህ በእግዚአብሔር ሃይል አንድ ቀን ይመጣል

  • @ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት

    ይሄኮ ሳይታለም የተፈታ ነው ከስመኘው ጀምሮ ኢትዮጲያ ያሉትን ታስቦበት በፕሮግራም ነው የተገሉት ለቤተሰቦቻቸው ፅናቱን ይስጣቸው እነሱ ነው የተጎዱት

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 4 года назад

    እይዞሽ የኔ እናት በርች። በጣም ያሳዝናል። ጌታ ብድራትን ይከፊላል።

  • @fitawkassa2423
    @fitawkassa2423 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፍሽ ገዳዮቹ ይራሳቸው እጅ አለበት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 4 года назад +44

    መንግሥት እያለባበሰ ያለውን መረጃ ማን ይፋ ማድረግ ይቻለዋል ይህማ ያብይ እጅ አለበት ሳይታለም የተፈታ ነው የጃቸውን ይስጣቸው

    • @genetdebebe8019
      @genetdebebe8019 4 года назад +1

      በለው ድስኮራ አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል!

    • @melat_yimer
      @melat_yimer 4 года назад +2

      Ance ye seyetanoch leji abatochehen teyike gedayiwuch like seyetanoch weyane new.ewenet atekoyim tewetalechi ke abeyacen eras weregi 👹👹

    • @ፀሐይሐበሻዊት
      @ፀሐይሐበሻዊት 4 года назад +8

      @@melat_yimer የወንጀለኛ ተባባሪ በራሱ ወንጀለኛ ነው ምድረ አስመሳይ

    • @almzishifar5740
      @almzishifar5740 4 года назад +2

      Ke..abyi..gar..yuwadedaayigelewm.

    • @melat_yimer
      @melat_yimer 4 года назад +2

      @@ፀሐይሐበሻዊት abiye tebabarim ayidelem gedayim ayidelem. Abeyacen yemisebekewn bedeneb aregesci teketateyi ewenet atekoyim tewetaleci lebona yisetacewu

  • @mulutaye8077
    @mulutaye8077 4 года назад +8

    ትክክል ነው ፍርድ የለም

  • @azmeramohammed933
    @azmeramohammed933 4 года назад +7

    ትክክል ነህ ተስፉሽ ፍትሒ የለም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    የዴማቸውን ዋጋ እግዚአብሔር ይቀበል የኔ ጊታ ቅዱስ እግዚአብሔር ያስከፍላቸው እፍፍፍፍፍፍፍ ሃይል የእግዚአብሔር ነው

  • @raeesemeraghebriel6363
    @raeesemeraghebriel6363 4 года назад +9

    God bless you more and more. But the sound really bothering for us

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 4 года назад +1

    ያዉም በድገት ለተፈጠረ ነገር የሁድ እሳት ነወ በጌታ ሁሌም ከዉስጥ እሳት ነዉ 😭😭😭

  • @OmarAhmed-nr2bc
    @OmarAhmed-nr2bc 4 года назад +1

    ኣላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሃቀኛ ስው ነህ

  • @ኡመርሰመተር
    @ኡመርሰመተር 4 года назад +12

    ይህንን እያዩ እንዴት ትግራይ አይመሸጉም ለህይወታቸው ለሀገር የሰራ የሰራው አገር የሰረቀውም እራሱን ለማዳን መመሸግ አለበት
    የሰ አረ ገዳይ እራሱ ገዳዪን ነው እያለቀሰ ወይነ ሰአረ ብሎ እያለቀሰ የሚፈልገው ለዚህ መልስ የለው
    የኢንጂነር ስመኝንም የገደለው እራሱ እየፈለገው ነውገዳዩን

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 4 года назад

    Thank you 🙏🏽

  • @rabeenarabi9842
    @rabeenarabi9842 4 года назад +2

    God bless you bro 🙏🙏🙏

  • @emebet1785
    @emebet1785 4 года назад +1

    ግልፅ ነው ያልከው ተስፍሽ ሁሉ ባለስልጣናት ለራሳቸው ትቅም ስግብግብነት የንፁሀንን ደም እየጠጡ መኖር ከጀመሩ ከሳምታትም ከውራትም አልፎ በአመታት ነው እንዳልከው ፍርዱ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው እንጂ እውነቱ የሚውጣ እንጂ ነሱም ለምን በለው እኔማ ደርሶብኝ ያየሁት ጉዳት ነው በአባቴላይ
    በጣም የሚያሳዚነኝ በውሀ ትልታ እንኳን እንደሚሞቱ አለማስባችው ህሊናቸው በገዝብ በስልጣን ውንበር የሽጡ ሆዳቸው አምላካቸው የሆነባቸው ስግብግቦች ናቸው

  • @negishtube3519
    @negishtube3519 4 года назад +1

    ልክ ብላሃል በጣም ያስዝናል በጣም ከ እንጅነር እስከ እታማዥር ሹም ጀነራል 😭😭😭😭😭😭😭 የ ሃገር ኩራት የሆኑትን ፊትሕ አልባ ሁነው ቀሩ😭😢😢😢

  • @temirgashaw8944
    @temirgashaw8944 4 года назад +5

    አይይይ ሆዲይፍጀዉ አለያገሬሰዉ እዉነትም ፍርድም ከሟቾችጋ ተቀብሯል መቸምአይነገረን አዉርተን እቀራለን እጂ

  • @askalkahsay2874
    @askalkahsay2874 4 года назад +17

    ኣይ ተስፍሽ ራሱ ነው እኮ የገደላቸው

  • @salams503
    @salams503 4 года назад +10

    እርግጠኛ ነኝ የአባይ እጅ አለብት በአማራ ክልል የሞቱትም የእሱ እጂ አለበት

    • @genetdebebe8019
      @genetdebebe8019 4 года назад

      አትፍረድ ይፈረድብሀል እና

    • @melat_yimer
      @melat_yimer 4 года назад

      Like seyetan weyane 👹👹

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 года назад

      @@melat_yimer አትግማሚ ቢመርሽም ዋጭዉ ስመኘዉንም ሳህረንም አሳምነዉንም ራሱ አብይ።ነዉ ያስገደላቸዉ

    • @ሩቅያቦረናአምሐራሳይንት
      @ሩቅያቦረናአምሐራሳይንት 3 года назад

      አዳሜ አብይ አብይ ስትል እኔ ከጅምሩ ም አላማረኝም ብል የምሰማኝ የለም ይሄው እስበሳችን አጫረሰን

  • @be8cab
    @be8cab 4 года назад +3

    እውነት ትወጣለች አብይ ብዙ ነገር የማይናገረው ብዙ ደም እንዳይፈስ ነው አንተ እንደምትለው አማሙቆ ቢናገር ቀላል መሰለክ ራማ ቲቪ አይደለም እኮ አገር መብራት ብዙ ይጠይቃል። ሁሉንም የሚያይ እግዚአብሔር ግን ይፍረድ።

  • @rahelasfere444
    @rahelasfere444 4 года назад +2

    ዛሬ ትክክል ተናገርክ ምስጋና ይገባሀል

  • @hirutkahesay6151
    @hirutkahesay6151 4 года назад +9

    My dear, the answer is clear!!!

  • @sabastudio1830
    @sabastudio1830 4 года назад

    Thank you tesfish

  • @yuseratube1150
    @yuseratube1150 4 года назад +10

    Ufffffffffffff በጣም ነው የሚያመው እነሱ ሞተዋል አይመለሱም ነገር ግን ቋሚን ድጋሜ እየጎዳ ያለው ፍትህ መጥፋቱ ነው እውነት ቆም ብሎ ላሰበው ሰው አያስተኛም፡ከህመምም በላይ ህመም ነው ሲጀመር ሰውየው እጁ እዳለበት በራሱ እያጋለጠ ነው መንግስት ተብየው።

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 4 года назад +5

    ተስፍሽ ስመኘው በቀለስ
    እነ እምባቸው አሳምነው ጽጌ የስንት ሰው ደም ፍትህ አልባ ሆኖ ቀርቷል

  • @ኢያ
    @ኢያ 4 года назад +7

    አብይ ያስገደላቸው አባቹው አሳምነው ምግባሩ ሳእር
    ሰመኝውንም ያስገዱለው እሱ ነው አብይ እባብ ነው!!!

  • @روزاسيوبي
    @روزاسيوبي 4 года назад +1

    እግዚአብሄርይፈርዳልበተስፋእንጠብቃለን

  • @gideyhi
    @gideyhi 4 года назад

    Enbashn egziyabher yabsewal, komesh mehedeshem geta redtosh new

  • @israkloub2284
    @israkloub2284 4 года назад +1

    ትክክል ምንየሳሀሪንብቻ የጅነርንም የሁሉንምእጅ

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 4 года назад +3

    እውነት ነው ተስፍሽ ያሳዝናል።

  • @freedom320
    @freedom320 4 года назад

    ohh my God ! ?God bless u my brother!

  • @ajjagsjsk6556
    @ajjagsjsk6556 4 года назад +1

    ተሰፍሸ እውነት ነው እደናት ዳገጉቸ ሰው ቢድከምመ በሀገር ፍርድና ህግ የልም እግዝአብሔር የፍርድባችው በጣም በጣም ያሳዛናል ሚሰት የማትውቅ ፍርድ እዴት ያማል ግን

  • @mobizone4000
    @mobizone4000 4 года назад +1

    እዉነት ነው😥!!!!

  • @wezamabadi6211
    @wezamabadi6211 4 года назад +4

    በጣም ይዘገንናል !! በ ኢትዮጵያ ታሪክ ጡቁር ኣሻራ !

  • @2.2lbs77
    @2.2lbs77 4 года назад +1

    God bless you

  • @freedom320
    @freedom320 4 года назад

    Thank u my brother this is the truth. but the problem is as u said u know the pain when it's happened to YOU. that's way ! But I believe one thing that's God will ANSWER ! we r waiting for that.

  • @tsegawelegerima4273
    @tsegawelegerima4273 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣል ጊዜ ቢረዝምም

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 года назад +13

    እውነት ያማል !!!😭😭😭😭😭 ብዙ ብዙ ነገር ሀጢያት እየተሰራ አንድ ቀን አይቀርም የታሪክ ተወቃሸ ነው አብይ አህመድ👈

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 4 года назад

    ተስፍሽ የተከበርክ ወንድሜ ሁሉ ልናውቅ አልተፈቀደም ግን አንድ ነገር ልገምት ለሀገር ሰላም ተብሎ ይሆናል አንቸኩል እውነት እንደ ማለዳ ንጋት ነው ግን እሷ በህይወት እያለች እንድትሰማ ምኞቴ ነው ቆይ እስቲ ሁሉን ለሚችል አምላክ ጥያቂያችንን እናቅርብ በሱ ዘንድ ያልታየ ስለሌለ እማከብርህ ወንድሜ ተባረክ

  • @peaceandlove704
    @peaceandlove704 4 года назад +2

    ምናልባት ለራሷ ደህንነት እንዲሆናት የሰዓረን ሚስት እኔ አይቻለው የሰዓረን ገዳይ እያለች እምትለውን ብታቆም ይሻላታል በግድያው ላይ የነበረች ብቸኛ የዓይን ምስክር ስለሆነች እሷንም እንዳይገድሏት

  • @እግአብሔብርይመስገን
    @እግአብሔብርይመስገን 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ያውቃል ሁሉም ዝምታው ያስፈራል ግን…………………………
    ወንድሜ ሁላችን ግራ ገብቶናል አደራቸውን በልተዋል መግስትና የበላይ ጠባቂዎች እውነት ቢኖራቸው እኮ የስቱን ኑፁህ እባ ደም ባልበሰሰ አይዞህ ቀን ይረዝማል እጂ ሁሉም እደ ስራው ዋጋው ይቀበላል

  • @abbeyabbey1033
    @abbeyabbey1033 4 года назад +1

    I like you and you you’re real 🏆

  • @embakomnoah9749
    @embakomnoah9749 4 года назад +1

    ፍርዱን ለእግዚአብሔር ! ነገር ግን ህልውናቸው ይፍረድ

  • @senitkefali9735
    @senitkefali9735 4 года назад +1

    Ewnet new tesfish betam ygermal yasazinal😭😭

  • @gideyhi
    @gideyhi 4 года назад +2

    Tesfish that was all my daily question, how come such a huge and clear situation will be hidden???

  • @habishkhan3725
    @habishkhan3725 4 года назад +2

    በሰአረ እና በጅነር ስመኜው በቀለ በሁለቱ ላይ ትልቅ ድራማ ተሰርቷል ግፍ ነው በጣም

  • @ቋንቋዬነሽእመቤቴ
    @ቋንቋዬነሽእመቤቴ 4 года назад +1

    ትክክል ተስፍሽ የሚገርም ነው

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 4 года назад

    It's hurt pain angry I'm so sorry for ur pain is not only you are in pain mama I'm in pain losing those heroes. No justice in our country which broke my heart 😢 I'm keep praying every day

  • @abrahimahmed5559
    @abrahimahmed5559 4 года назад +1

    እኔኮ በጣም የሚያናድድና እርር ሚየደርግን የቀሩት ጀነራሎች እንዴት ዝም አሉ

  • @zaharaajimmaoromiya6540
    @zaharaajimmaoromiya6540 4 года назад +2

    ኢትዮ የሆድ መንግስት ብቻ ነዉ ያላት የመን ፍትህ 😭😭

  • @Genetተube
    @Genetተube 4 года назад +2

    Egzabher Yayal Yeferdalm!!!!

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 года назад

    ትክክልነህ ተሰፈሸ የሁላችንም ጥያቄ ነው ኦፈፈፈፈፈ እግዛብሔረ ይፈረድ ሰንቱ አለቀ አለቀ