እውነታው እና መፍትሄው ተጋልጧል። ያልተሰሙ ሚስጥሮች አቡነ ጴጥሮስ ከ አንድ አመት በፊት የተናገሩት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 694

  • @M12-l8e
    @M12-l8e Год назад +71

    እውነት ትመነምናለች እንጂ አትሞቱምና ስለእውነት ተናገሩ ,ተስፊሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mebrahtomtesfai9522
    @mebrahtomtesfai9522 Год назад +3

    በ ኡነት በጣም ምርጥ ኡነተኛ ስው ነህ ተስፍሽ ከ እውነት ብቻ ስለቆምክ ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ግዝየ ያጋልጣል እውነትን ጥሩ ካደረክ ግዝየ ያጋልጣል ፡ ተስፍሽ GBU

  • @hayelomwedimeri
    @hayelomwedimeri Год назад +85

    ተስፍሽ ሁሌ ከእውነት ብቻ የቆመ ምርጥ የዘመናችን ሰው 🙏🙏🙏

  • @rebkabini332
    @rebkabini332 Год назад +40

    እዉነተኛ ሰዉ በጠፋ ጊዜ እራሰህን መሰዋት ያደርክ ብቸኛ ሰዉ አሁን ያንተ ነገር ግልፅ ሆኖ እየመጣ ነዉ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤

  • @TayeZeleke
    @TayeZeleke Год назад +16

    ወዳጄ ሆይ እውነት አድርገሀል። ገና ብዙ ብዙ የሚጋለጥ አለ። እንደጀመርከው በርታልን።

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l Год назад +25

    እኛም ከም ታስበው በላይ እንወድሃለን የእኛን መከታ ተስፍሻ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ 💖😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-hz2nr8bi5m
    @user-hz2nr8bi5m Год назад +37

    ተስፍሽዬ የኔ ምርጥ ❤️💛❤️💐💐💐

  • @tsedyayeshetu2786
    @tsedyayeshetu2786 Год назад +13

    እግዚአብሔር በጊዜው ቤቱን ያፀዳል ። " ሐይል የእግዚአብሔር ነው"

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc Год назад +9

    እንኩዋን ደህና መጣህ ተስፍሽየ 🌹🙏🌹

  • @tigrayfirst5882
    @tigrayfirst5882 Год назад +13

    መንገድህን ግልጥ ይበልልህ

  • @genettekolla7728
    @genettekolla7728 Год назад +5

    ሰዉ ማለት አንተ ነህ እኔ እንዴት እደምገልፅህ ቃላት አጣሁልህ ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ለዑነት ቆመሐልና ዕዉነት ነፃ ታወጣሐለች በርታ ፈጣሪ ይከተል !!!

  • @frewenigergish1579
    @frewenigergish1579 Год назад +13

    የተከበርክና የተወደድክ ሓቀኛና የፍትሕ ሰው!! እግዚኣብሄር ይጠብቅህ!!

  • @dagmawitbedassa4414
    @dagmawitbedassa4414 Год назад +3

    Thnk you very much My Goo blssssss you My brother 🙏 💙 ❤️ 🙌 💪 ♥️

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 Год назад +1

    Thank you TST APP EGZIYABHER YEBARKHE

  • @Araya.wedikeshi
    @Araya.wedikeshi Год назад +2

    እናመሰግናለን መምህር ተስፊሽ

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 Год назад +27

    I dont have enough words to explain how I feel when I hear your truth 💯we love you bro and you will be in tigrian hearts forever ❤

  • @letischsamuel7908
    @letischsamuel7908 Год назад +4

    እዝግዮ እዝግዮ እዝግዮ ማሓረና ክርስቶስ

  • @Yorda-bw9zm
    @Yorda-bw9zm Год назад +37

    ምንም ሃይማኖት ተከተል, ህልናን ኡነት እግዚኣብሄርን የምፈራ ልብ ኻለ በቂ ነው፣ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-he3gh3ln3m
    @user-he3gh3ln3m Год назад +4

    ተስፍየ የኔ አበባ የኔ እውነትኛ ብጭልማ ዝመን ሃቅኛ ሰው

  • @alemneshe
    @alemneshe Год назад +2

    Tesfish egziabher Abzto abzto yebarkih yene wondime you are blessed 🙌 😘😘😘🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mekonenheshe1021
    @mekonenheshe1021 Год назад +2

    Time media Is a very very informative media..Thank you So much for all you have done .

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 Год назад +17

    ተስፈሽ የእውነት ሰው እናመስገናለን ትልቁ ስሕተት ኦርቶዶስ ጋ ነው ራሳቸው አቢይ አምነው አቢይ ሲደግፉ የነበሩ

  • @Hana-ef7ix
    @Hana-ef7ix Год назад +4

    አቦ ከነ ዘር ማንዘርህ ተባረክ አንተ መልካም ሰው

  • @gengeb5610
    @gengeb5610 Год назад +2

    Thank you as always

  • @selam5239
    @selam5239 Год назад +7

    ሰላም የውነት ሰው ተስፍሽ እናመሰግናለን እንዳንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን🙏🙏🙏🙏

  • @sweethemi369
    @sweethemi369 Год назад +7

    ተስፍሽ ታድለህ እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ የሀቅ ያድርግልህ ስለእውነት መቆም መታደል ነው እናመሰግናለን ❤

  • @habenfisseha6032
    @habenfisseha6032 Год назад +2

    Tesfsh kalay yelegnm 🙏🙏🙏
    Egzabiher ybarkh madenkh Ewnet sleyazk nw kibr ygebahal

  • @juntesfaldet5317
    @juntesfaldet5317 Год назад

    Yes yeh zemen yagaletal
    Thank you God bless you
    Tesfish 🙏🙏🙏

  • @johanjesu9320
    @johanjesu9320 Год назад +2

    Thanks brother for exposing this Evel once

  • @frhiwotahmed8077
    @frhiwotahmed8077 Год назад +1

    Thank you God bless you

  • @mekonenamare7067
    @mekonenamare7067 Год назад +5

    ተሰፍሸ ተባረክ

  • @hanaberhaneyesus7502
    @hanaberhaneyesus7502 Год назад

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ግን እንዴት ደስ እንደሚል ከንዳንድ ስብከቶች በላይ የምትናገረው እውነት ያስፈነድቀኛል ተባረክ 🙌🙌

  • @mihreth3223
    @mihreth3223 Год назад +7

    ተባረክ ተስፍሽዬ ስለ እውነት የቆምክ 👍👍

  • @mekonnenyifter9689
    @mekonnenyifter9689 Год назад +6

    ሰላምህ የበዛ ይሁን ተስፍሽ

  • @snowleopard2242
    @snowleopard2242 Год назад +2

    My dear bro God bless you much grace

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Год назад +2

    እውነት ምን ግዜ እውነት ናች ተባረክ ወንድማችን ተስፍሽ 😍😍😍😍😍

  • @Y_-Arts
    @Y_-Arts Год назад +30

    ተባረክ ተስፉሽ👍👍👍😍😍😍😍

  • @habenhager8658
    @habenhager8658 Год назад +1

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው እግዚአብሄር መልሶ መላልሶ ይባርክህ በተለይ በትግራይ ሕዝብ ልብ ትልቅ ስፍራ አለህ

  • @antenehtesfaye8406
    @antenehtesfaye8406 Год назад +1

    Tesfeyeeee እግዚሐቤር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥ ❤❤❤

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 Год назад +4

    Thanks brother TESFISH . I have a great respect for you .

  • @tekle9364
    @tekle9364 Год назад +9

    አድናቅክ ነኝ ኡነተኛ ሰው!

  • @zewditewolde4087
    @zewditewolde4087 Год назад +1

    Thanks Tesfish

  • @mahaletgirmamahaletgirma2260
    @mahaletgirmamahaletgirma2260 Год назад +2

    GOD Bless You Tesfsh

  • @yisakadame6785
    @yisakadame6785 Год назад +13

    ተስፍሽ ማንም በኮሜንት የተቃወመህ ሰው አለመኖሩ እወነት ስለ ያዝክ ነውና ሁላችንም እውነት እንድንከተል እግዚአብሔር ይርዳን አንድ ያርገን ፈጣሪ ይባርክህ ተስፍሽ እንዳንተ ዓይነት እውነተኛ ሰው ያብዛልን::

  • @johannestedla1429
    @johannestedla1429 Год назад +7

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ተሰፍሸ ያላወቅነው
    ሰላሰታወቅከን ምሰጋና ይድረሰህ 🙏👍

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 Год назад +4

    God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teodrostesfay3225
    @teodrostesfay3225 Год назад

    Thanks u so much 🙏👍🖐

  • @haileslasedesta3603
    @haileslasedesta3603 Год назад

    እድሜ:ጤና እና ፀጋ ይስጥልኝ ተስፍቲ

  • @abebe809
    @abebe809 Год назад

    "This era exposes" true
    Abunu be afachew kal teyezu[Tegaletu]
    " Things falling apart: Altegenagnitom"
    Thankyou Tesfish

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Год назад

    Thank you Tesfishino i realy love you ,

  • @abeldegefu2968
    @abeldegefu2968 Год назад +6

    Ever time I watch your video, you remind me what humanity mean.Keep going brother, u r change a lot Ethiopian life.

  • @neyney1299
    @neyney1299 Год назад +1

    Tesfish I agree with you 100%

  • @gebreselassieyhidego9275
    @gebreselassieyhidego9275 Год назад +3

    ተስፍሽ እድሜ ይስጥህ አታልቅስ አይዞህ በተስፋ እንኑርና ውድ ዜጋችን ነው

  • @user-yd4qk9vy5e
    @user-yd4qk9vy5e Год назад

    ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ለዑነት ቆመሐልና ዕዉነት ነፃ ታወጣሐለች በርታ ፈጣሪ ይከተል !!!

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 Год назад +20

    You are a person with solid and balanced views. 🙏

  • @lemisaf2
    @lemisaf2 Год назад

    Thanks boss🙏

  • @embayeberhanekiros8239
    @embayeberhanekiros8239 Год назад +1

    Great people think of the greatest.You are one of them.

  • @mariamawit2934
    @mariamawit2934 Год назад

    Thank you tesfish

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg Год назад

    Thank you

  • @kalugrmay6490
    @kalugrmay6490 Год назад +4

    ኣተሰው በጣም ምትገርምነህ ለእነት መቆምህ በጣም መመልካምነት ነው።

  • @kebaberie32
    @kebaberie32 Год назад +4

    ይገርማል! ተስፍሽ ግን ለምን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ አትሰራም? ብዙ ሰው እኮ ታስተምራለህ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Год назад +9

    ሌላውን ከማውገዝ በፊት እራሳቸው የካድሬ ሲኖዶስ ሆነው የተገኙ መጀመሪያ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ካልሆነ ምን ዋጋ አለው በዚህ ዘመን ተደብቆ የሚቀር የለም 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Год назад +1

    ምድረ ካድሬዎች ሁላ መቼም ከእነሱ ጋር አንድ አልሆንም ተስፍሽ አመሰግናለሁ

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 Год назад +8

    Welcome tesfish
    እግዚአብሔር ይባረክ 🤝🤝🤝🤝👏👏

  • @girmaytirhas3907
    @girmaytirhas3907 Год назад +4

    ተስፍሽ አሁንም እንደ ሁሌ ትክክለኛውን ብለሀል ተባረክ ሁላችንም ዬናታንንም ጨምሮ ለንሰሀ ያብቃን

  • @user-li8ej8ng6y
    @user-li8ej8ng6y Год назад

    በእዉነት ተስፍሽ ስለ እዉነት የቆምኽ ሰዉ ነህ በጣም ነዉ የሚከብር በእዉነት እግዚአብሔር አምላክና ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ
    አንድ ልበልህ ወንድሜ ሰለ እዉነት የቆምኽ ሰዉ ነህና ወደ እዉነተኛ ሃይማኖት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ተመለስ ወንድሜ የእመቤታችን የቅዱሳን ጸሎት አይለይህ ወንድሜ

  • @danieladhanom
    @danieladhanom Год назад +3

    Hey Tsfish! I always follow you and you have very true information. You are reliable and honest as a person. You are a neutral impartial person. I appreciate you. God bless you. I love you. I have confidence in the Orthodox.

  • @deannamarie9953
    @deannamarie9953 Год назад +1

    God bless you 🙏❤

  • @bbt911
    @bbt911 Год назад

    Tnxs tesfish🙏

  • @manamengesha6938
    @manamengesha6938 Год назад +2

    ተስፍሽ እውነት መናገር እዝጋብሄር የሚወደው ስራ ነው አጋልጣቸው ስራቸውን ሁሉ ስው ማወቅ አለበት ቀጥልበት እንወዳሃለን ከተገፋው ህዝብ ስለቆምክ 🙏❤️

  • @shewithagos8209
    @shewithagos8209 Год назад

    You are brilliant person.

  • @abebamuhur4202
    @abebamuhur4202 Год назад +9

    ተስፍሽ ኣንተ ምርጥ ነህ ኢግዛብሕር ከኣንተጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemhishe6794
    @alemhishe6794 Год назад

    Thanks bro

  • @fitawkassa2423
    @fitawkassa2423 Год назад

    Egizabiher talak new asayen thank you Tesfish

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 Год назад +3

    ተሰፈሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @panaden1811
    @panaden1811 Год назад +4

    Thank u for exposing double standards & hypocrats.u deserve more than "thanks" for the evidence based analysis .Thank u
    Galatomi !! Tamasgan !!

  • @sifanjira5864
    @sifanjira5864 Год назад +2

    Keep it up!!

  • @luelabebe6271
    @luelabebe6271 Год назад

    ናመሰግናለን

  • @fitsumtadelemmi4168
    @fitsumtadelemmi4168 Год назад +1

    God bless you bro!

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 Год назад

    appreciated , please post this all many times ......

  • @solomonfessahaie1025
    @solomonfessahaie1025 Год назад +4

    You’re man of truth and man of God.
    Keep up the good work brother ❤

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 Год назад

    Thank Biro 👍♥️♥️💚♥️♥️♥️♥️

  • @samiboytube2975
    @samiboytube2975 Год назад

    ኣየ ተስፍሽ ትመቸኛለህ ኣባቴ ሁሉም በዉሽት እና ትሪክት ስጨማልቅ ህጄ ማየዉ ኣንተን ነው thank you bro

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Год назад +9

    Thanks Tesfay for your great deed and clarification the truth God bless you 🙏

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 Год назад +1

    Thanks

  • @mezigabbelayaddise816
    @mezigabbelayaddise816 Год назад +1

    አግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ

  • @esku100
    @esku100 Год назад

    Tesefishye, 👌

  • @solomonmoges1479
    @solomonmoges1479 Год назад

    You right brother

  • @azramaiko318
    @azramaiko318 Год назад +9

    እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ተስፊሽ

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Год назад +1

    በሀይማኖት ቀልድ የለም ጣልቃ ባትገቡ መልካም ነው ጴጤወች ሴራችውን በደንብ እናውቃለን የምሰሩትን ስራ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችው

  • @solomonaster
    @solomonaster Год назад +1

    Thank you Tesfish for this presentation. I was so confused for wht is going in Ethiopie. We all the Christians need to pray hard for reconciliation. As you said God will never tell to this Pastor the Church to be divided in two, very misleading pastor. God have mercy on us all. I pray to the Almighty God for peace and reconciliation to our brothers and sisters of theOrthodox Church. I do belieev the suffering of the Church is a suffering to all Christian believers. Tahnks and God bless you Tesfish.

  • @tollerwodajo5212
    @tollerwodajo5212 Год назад +2

    We'll come Tesfesh! I was waiting for this. My dad was horthdox he go church every morning and does not understand Amharic. I wish he lived this time. U ar the 👌

  • @meseretdesta6175
    @meseretdesta6175 Год назад +1

    አቶ ተስፍሽ በጣም አድናቂህ ነኝ በእሁኑ አባባልህ ያልገባኝ ነገር ቢኖር አሁንስ ቢሆን ውያኔን ይሚፍልግ ያለ ይመስልሃል? ወያኔ መስለኝ ኦርቶዶክስን ለማፍርስ የሚስሩት? እኝህን አባት ለመናገር ሞራል ያለህ አይመስለኝም ብሄረስብ አልጠሩ? ለምን እሳቸውን እንዳነሳህ አላውቅም አንተ ብትፈልግ ያንተ ምርጫ ነው::

  • @elsatawolde1249
    @elsatawolde1249 Год назад

    ተስፍሽየ ሓቀኛ ሰው የኔ መልካም❤👏👈 ጥሩ አርገህ እና አጋልጠልን እነዚህ ሴጣኖች 👹😭☝️

  • @azeb9433
    @azeb9433 Год назад +13

    እኔ የሚገርመኝ የዬናታን ተከታዮቹ እልልታና ደስታ

    • @ndagne7394
      @ndagne7394 Год назад

      ሁሌም ጌታ ከዩኒ ጋራ ነው ።ወንጌል ያሽንፈል እየሱስ በኢትዮጵያ ምድር ይስበካል ተረት ተረት ይቀራል

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg Год назад

      @@ndagne7394 You so funny bezaf Bektel ayshalhem 😂

    • @almazeyasu8956
      @almazeyasu8956 Год назад

      @@ndagne7394 yetwa Ethiopiëa? Be eritrea be sudan yetdfrch hger nat? Kkkkk

    • @mokatube405
      @mokatube405 Год назад

      የእኛዎቹ ጉዶች እና እኛስ ከእነሱ የተለየ ምን አደረግን ምናልባት የእነርሱ አዳራሽ መሆኑ ካልሆነ በስተቀር። እንደ ኦርቶዶክሳዊ አማኝ አሁን የተፈጠረው ነገር በእኛው አባቶች ድክመትና እርር ያለ ዘረኝነትና ጥላቻ አይመስልሺም ወይ? ቅዱስ ሲኖዶስ ከስሙ በስተቀር በተግባር ግን ቅዱስ ስራ የማይሰራበት ለመጣው ለሄደው መንግስት የሚያሸረግዱ አባቶች መብዛት...የቤተክርስቲያንን ሃዋርያዊ ተልዕኮ በመዘንጋት ገንዘብ ወዳድ ሆነዋል...የሚያስተዳድሩትን ህዝብ ክደው ንቀው ገንዘቡን ብቻ ወደው ነው እየኖሩ ያሉት በዚህ ምክንያት ነው ቤተክርስቲያን የተዋረደችው መፍትሔው ግን ንሰሃ ነው ይቅርታ ነው ወንድማማችነት ነው መወጋገዝ የትም አያደርስም ቤተክርስቲያኗን ለውስብስብ ችግር ከመዳረግ በቀር!!

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 Год назад

    ለተደረገው ተጋድሎና ለሰማዕታቱ መታሰቢያ፣እንዲሁም በመጨረሻ ጉዳዩ ለተቋጨበት መንገድ ድጋፍ ለማሰማትም ጭምር ሰልፉ መካሄድ አለበት!!

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +1

    ብርድ ብሆን ንፋስ ወታደሩ ነው እንጅ የሚጎዳው እነሱ የሚጠቀሙት አዉሮፓና አመርቃ ነው

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 Год назад +7

    You are really a wonderful person Tesfish.

  • @egelatube9929
    @egelatube9929 Год назад +22

    ተስፍሽ ኣንተ ግን ....ሌላ ነገር ባታገኝም በሰላም ተኝተህ ; በሰላም ኣድረህ ; በሰላም ትነሳለህ ።,ያ ደሞ ኣንተን ያህል ሀብታም የለም ። ተባረኽ ‼️

  • @Marshallom
    @Marshallom Год назад

    ኣሜን