ጵጵስናን አልፈልግም ያሉት አባት ምን ገጠማቸው? .......አቡነ አብርሃም ትልቁን ድርሻ ይውሰዱ ......ጥሪያቸውን አሰሙ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ለበለጠ መረጃ
+251 91 001 6746
+251 91 141 1457
ሀገረ ስብከቱን በገንዘብ ለማገዝ
የኢት/ንግድ ባንክ
1000585736221
የመንበረ ጵጵስና ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RUclips / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
የድሆች አባት የተማሪዎች መጋቢ አብሮ አደጋችን ወንድማችን የቀድሞ ጥላሁን የአሁን የመንፈስ ቅዱስ ሙሽራ የክርስቶስ አንባሳደር ብፁእ አቡነ ኤፍሬም በረከትዎ ይደርብን
አባታችን በረከትዋ ይደርብን
🎉🎉❤❤❤አሜን
ይፍቱን ይባርኳን አባታችን በያዘሁ እጃቸውን አቡነ ሩፋኤልን ጠይቅልን እንዲት እደተሾሙ
😅😅😅
እደርሶ ያሉትን ያብዛልን ኑሩልኝ አሁንም ፀጋዉ ይጨመርለወት አሜን አሜን አሜን
እንደ እርስዎ እግዚአብሔርን የሚፈራ አባት ያብዛልን እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቅዎት
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን
አባቴ በረከትዎ ይደርብን 🙏
በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ የሚጠብቀውን ቅዱስ መልአክ ይላክሎት❤
ብጱዕ አባታችን በረከተዎ ይደርብን። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከትዎ ይደርብኝ በፀሎት ያስቡኝ
በረከቶ ይደርብኝ !!! በዚህ ዘመን ልክ እንደ አለም ስልጣን ወደ ጵጵስና ለመምጣት ስው በሚፎካከርበት ዘመን እርሶ ሳይፈልጉ እግዚአብሔ ስለጠራዎ በእውነት ለኛም ተስፋ ነው።እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ለዚህ ክብር በመብቃትዎ እንኳን ደስ አልዎት
አባታችን ቡራኬያዎች ይድርብን አሜን
አበታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መጋቢት 22 እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እናንተ ጋር ነኝ።
አሜንአሜንአሜን፧በረከታቸዉ፧ይድረሰን
አሜን በረከቱ የደረቢን
የኔ አባት በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
Like subscrib share እያደረግን አገልግሎቱን እናግዝ❤
አባታችን በርከታቸዉ ይደርብን
አባታችን የቀድሞ አባ ጥላሁን አላማቸው ሰውን መትረፍ ነው እኔ ምስክር ነኝ ነፈሴን አትርፎለታል
ይፍቱን ይባርኩን ብፁነትዎ በረከትዎ ይደርብን❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይባርኩኝ አባታችን
በረከትዎት ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን።
የአባታችን አቡነ ኤፍሬም በረከት ይደርብን ፤ ይህን ቪድዮ ለ እነ አብነ ስዊሮስ ጀሌዎች ጋብዙልኝ እና የቤተ ክርስቲያን ስልጣን ናፋቂዎች
አባታችን በረከትዋ ይደረበነ
በረከቶ ይደርብን እርሶንም በቤቱ እና በአገልግሎቱ ያቆይልን። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ነው ።
Bitu Abune Efrem bereketo yiderbin 🙏
እግዚአብሔር ይመሰገንብፁአባታችን በረከት አይለየለን❤😂❤አሜን እንኳን አብሮ አደረን
በረከታቸው ይ ደ ር ብ ን
Egzabher ymesgen be unet indez aynet abbatoch sile alen😢❤❤❤❤❤
አባት በረኮት ይድረሰን
amen
ምርጥ አባት አቡነ ኤፍሬም እነ ሳሪውስ ተኩላ ውች አዳምጡ
❤🙏ይፍቱን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን 🙏❤
የኔ አባት! ቡራኬዎ ይደርብኝ
አባቴ! ወንድሜ !
በጣም ያሳዝናል አዲስ አበባ ውስጥ ከመረባረብ ምናለ ወደ ገጠሩ ክፍል ሄዶ ማገዝ ቢቻል😢 የተዘጉትን በማስከፈት እና መምህራንን በመመደብ ቤተክህነቱ ኃላፊነቱን ቢወጣ!!😢😢
ገንዘቡን ፍለጋ ነው
ለአባታችን ጸጋውን ከዕድሜ ጋር ያድልልን ከቪዲዮ ስር ደግሞ ስምን ከማዕረግ ጋር መጻፍን ብትለምዱ።
Yeftun Aba you’re real Father you taken care of me when I was at Tekelye Gedame for My “Kendel Temeket “ I arrived late night at Gedam and I was stressed I asked Aba where to stay Aba find place for me and I stayed for 7 days for the “Kenedel Temeket “ Aba you deserve it Thank you for taken care of me.
Taken care of All
Abbaa taanyiin Ebbii keessan hundumaa keenyaafi haa ta'u❤❤❤❤😢
Bereketwoyidresegn abate
በድቅ ድቅ ጨለማ የሚፈነጥቁ ተወርዋሪ ኮከብ ከፈተና ይጠብቆት አባታችን ቡራኬዋት ይድረሰን
በረከቶት ይደርብን እዲህአይነቶችአባቶችንእውነተኞች ስለበጎቹ የሚጨነቀውን ያምጣልን ከዘረኛና ፖለቲከኛ ያውጣን
አባ ጥላሁንን የዛሬው አቡነ አብርሐም ደብረ ሊባኖስ እያሉ አውቃቸዋለሁ ። ከሹመታቸው በፊት የነበረውንም ያሉት ሁሉ እውነት ነው ።
Abatachen tselotachew bereketachew yadereben. 🙏🙏🙏
በዘመናችን እንዲህ ገዳማዊ አባት አይገኝም ብጹ አባታችን እርሶ ለኛ በረከታችን ኖት
የትክክለኛ አባቶች መገለጫ ለብዙዎች እንደ መጽሐፍ የሚነበቡ እንደሆኑ ንግግራቸው ትህትናቸው እራሳቸው ዝቅ አድረገው እኔ ለዚህ አልደረስኩም ማለት ወይ ትህትና በረከትዎ ይደረሰን
እህ ከ9ኙ 1 ትገኙ እግዚአብሔር ይመስገን ይሁን ከባለፈው ከተሾሙት 8ቱ ያ ክህነትን በብር ሊገዛ ያለው ጴጥሮስ ያወገዘው ሲሞን ነው ስሙ ጠፋኝ 8 የእሱ ግብረ አባርች ናቸው
Yasenane
Abone elsa ykrboln 🙏🏽
❤❤❤❤❤❤❤❤
Bereketo tidres abatachin
እር ወደ ገጠሩቷ ቤተክርስቲያን ተመልክቱ
Egzhiaberen telk abat...berketot yedreben
አይአቡነሩፋኤል ጋርማ ችግርአለ ትልቅፈጣሪየሚያውቀው
ከተሠውት የተረፍት አባት መጀመሪያ ታግተው ነበር አሁን የት ሄዱ
አአ ያለው ለምን የበጀት ሽግሽግ አድርጎ ማረፊያ ቤት አይሰራም እንዲሁም ነባር የጵጵስና አካባቢዎች አስተዋጽኦ ማድረግ አለባቸው ። በሚሊዮን ብር እየቀፈሉ አአ ተቀምጠው ይህን መፍትሔ መስጠት ይችላል ። እባካችሁ የሚዲያ አቅራቢዎች አንድን ነገር ደጋግሞ ከማቅረብ የሌለውን ምድራዊ ፖለቲካ ለመስራት ከመላላጥ የሚፈርሱትን አቢያተ ቤተክርስቲያን እየሄዳችሁ ዘግቡ በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያ
Kezih liyu interview min yakerebu?
Amhara always begging you never stop Lemena Your peoples crying while you eat 🥘 so ask Abun Aberham he will give you budget from Bete Kehenet.
አረ እባካችሁ ከዝቋላ አቦ ገዳም ለጥያቄ የተወሰዱት አባት እምን ገቡ
Go ask your self
እነ ህገወጥ😂😂😂
ምን ይመስላል ሲያስጠላ 🤣🤣
Minew? Liyawum be tsomu ebakachihu andebetachihun tebku.
ቦርኮ 😂😂
tesfa emankortew eko endih yalu deg tikklegna abat sinay new!! bizuwochu ende yihuda betekirstiyann kuankua bemil telkasha mikniyat sikdu be zer politica sibalgu mayet biyasaznenm endih yalu kirstnaw yegebachew abatoch sinay entsinanalen!!!!!!!!!!! abate fetary yagelglot zemenown yibark edme ena tena yistln, keri zemenewon yibark. Akrabiwochum kale hiwot yasemaln betesebachihunm yabzaln
ለምን ከቤተክርስቲያን አይወጣና አይሰራም ከቁልቢ ከአዲስአበባ የሚገኘው ገቢያግዛል
ደነዝ 😂
ጅላ ጅል 😂😂
Mnew beselam
❤❤❤❤❤