Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኛ ሙሥሊሞችም ከክርስቲን ወገኖቻችንና ከሐገራችን ጎን እቆማለን‼️
Enamasegenalin wanidemachin kebarelin 🙏
ፈጣሪ ይዝንልህ ፈጣሪ ይቁምልህ። ክብር ይስጥህ
Anmsgnlne kegownchne selqwomchw
እናመሰግናለን እህት ወድሞቻችን ሙስሊም
እግዚአብሔር ከጎንህ ይቁም
እኔ ሙስሊም ነኝ በኦርቶዶክስ አማኙች ላይ እየተፈፀመ ያለውን እቃወማለሁ😥 አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ
እግዚአብሔር ያክብርልን
Fetari ybarkh
Thunks
Ameen ameen Seada Yesuf
በምን እርግጠኛ ነህ ብሮ በሙስሊሙስ መምጣቱን ይልቅ ዱዓ ይሻላል እንጂ እየሆነ ያለው ነገር ያስጠላል
እኔ ኘሮቲስታንት ነኝ እየሆነ ያለው በጣም አዚኛለው አይዞሸ ኦርቶዶክስ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ በፍጹም አይሆንቢሽ እወድሻለሁ በርቱ የእምነቱ ተከታዮ አይዛቹህ ከጎናቹ ነን
እኔ ሙስሊም ነኝ የኦርቶዶክስ ሃማኖት ተከታዮች እንዲህ ሲዋከቡ ሳይ በጣም አሞኛል። መንግስት ሆይ ይሄ መንገድ አያዋጣም ተዋህዶን መከፋፈል ይቁም!!!
ክበርልን ዉድ ወንድማችን 🙏
ምን መንግስት አለና ዋነኛው ገዳይ ራሱ ነው😡
እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Stay out of it
ስለ ክርስቶስ ብላችሁ ሰማእታት የሆናችሁ ። ቅድስት ስላሴ በረከታችሁ ትድረሰኝ❤️👑👑👑❤️
ይህ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው አምላክ የማርያም ልጅ ፊቱን ይመልስልን
ሀይማኖት ይከበር እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አባቶች እናቶች መገላታት የህዝብ ሞት በቃን መንግስት አስብበት
ፈጣሪ ይዝንልሽ ፈጣሪ ይቁምልሽ። ፈጣሪ አምላክ ይባርክሽ
@@mimizd5828 አሚን በሀይማኖትና በእናት ሀገራችን ሁሉም አድ መሆን አለብን ሞት በቃ
ተባረኪ እህት ልክ ብለሻል የማንም እምነት መከበር አለበት😥
❤️🙏
የፈጣሪን ፍርድ እንሻለን!!!ፈጣሪ ሆይ ደረስስስስል!!!:#ኡኡኡ!!!የእውነት የንፁሐን ደም ይፋረዳችሗል!!!
ሰላም ወገኖች እኛ ከብሄር አችን ይልቅ እምነታችን የምንወዲ ሙስሊሞች እምነታቸውን ከሚያስቀዲሙ ወርቶዶክሶአዋያን ጎን ነን አላህ ከተ በዳይ ጎን ነው
እኔ ሙስሊም ነኝ የኦርቶዶክስ ሀይማኖቶች በሲቃ ሲያለቅሱ በጥይት ሲጠበሱ ማየቴ ያመኛል ምን አደረጉ የራሳቸውን አምላክ ላመለኩ ከማንም አልደረሱም አላህ ሰላሙን ያውርድላችሁ
እናመሰግናለን ሙሲሊም ወገኖቻችን
እናመሰግናለን ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ልበቅኖቾ
🙏❤️
የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ብንሞትም ለኛ ሰማእታትነት ለክብር ነው ለሞቱን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይፍረድ
አብይ አህመድና ካቢኔው ለፍርድ ይቅረብ☝️አንድ ፈጣሪ አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር!!
ሀይማኖታችን ይከበርልን ኦቶዳስ ተዋህዶ ትፈተናለች እጂ ማንም ሊፈረሳትአይችልም እግዚአቤሔር በደሙ የዋጃት ትኖራለችለዘላለም
በረከታቸዉ ይደርብን ሰማእታት የሆናችሁ ወድሞቻችን ማተብ አድርጎ ወድሜን የገደለ አዚህ ሀገር ፖሊስ የወለጋ አማራወች እደም ምን እናርግላችሁ ሰሚክ የለነም ወገኖቸ 😭😭 ደላርቱ አችዚ ሪቶ አዋቂ ሳኮኝ ታወቂ ነሽ አርፈሽ ተቀመጭ ምእመናን ወድሞቸ ህግ አስከባሪ ነኝ የሚለዉን በድጋ በለዉ ሙስሊም ወገኖቻችን ከልብ እናመሰግናለን ወገኖቻችን ዉለታችሁ አለብን
ሰላም ለሀገራችን አላህ ያምጣ
በዚህ ቃል ተጽናኑ ብንሞትም በክርስቶስ ህያዉነን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀይማኖታችን ይከበርልን በሀይማኖት ድርድር የለም እግዚአብሔር አሸናፊ ነው
It is clear now after 5 years that Abiy & Abdisa are masterminding & allowing a genocide & ethnic cleansing against innocent Amara. Now they are using Religion for dirty ethnic criminal politics. They have failed & need to be punished.
እረ ቤተሰብ እግዚአብሔር እኮ የማስተዋል እና የጥበብ አካሄድ እንድትጓዝ ነው የሚመራ እንጂ ሰላማዊ ሰልፍ መርጠህ እንዴት እግዚአብሔር ይወጋላቹ እናንተ በእሱ ስራ እየገባቹ። አትፀልዩም
H Hi UKANE 7ukane adersa 32adersachu and 5ukane adersa Iadersachu 2in I wish you 4have to u u
H Hi 4and old
ፍትህ በየጊዜው ለሚጨፈጨፉ ወገኖች ፍትህ ለወለጋጋጋ 😭😭😭😭
አላህ ሆይ በቃ በለን
አንድ ተዋሕዶ አንድ ፓትርያሪክ አንድ መንበር 💒😭💚💛❤
ክርስቲኖች እኛ ሙስሊሞች ከጎናችሁ ነን አላህ ያገዛችሁ
@Hayat seid yimam እስቲ ወላይ በይ 😄😄 አንዷ አራጅ አንቺ አደለሽ እንዴ
@Hayat seid yimam እስቲ ሰይድ ይሙት በይኝ እየወቃቹ ነው እውነትም ጥሩ ገበሬዎች ናቹ
በግፍ ህይዎታችሁን ላጣችሁ ዎገኖቼ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳችሁን ይማርልኝ እንዲሁም በሃይማኖታችን ሰልፍ ወታችሁ መሰዋት ለሆናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳችሁን ይማርልኝ ወለጋ የደም መሬት 🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭
ሁለም ሙስሊም ለኦርቶዶክስ አምነት አብረን እንቁም
የምን አዋጅ ነው። ኦርቶዶክስ ነኝ ሀገር የሚመራው እንዴትነው ሁሉም ወደ ቀልቡ ቢመለስ ይሻላል
Lekas Ethiopian endi enwadedalen temegen
#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን#አንድ_ሲኖዶስ#አንድ_ፓትርያርክ#eotc_one_holy_synod#one_church#one_patriarch#his_holiness_abune_mathias#oriental_orthodox"ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖትበተረፈ ይህ ሁሉ ፈተና ስለ በደላችን የመጣ ነውና ንስሓ እንግባ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ሰላምም እንጸልይ::
እኛ ሙስሉሞች ከጎናቹ ነን ኦርቶዶክሶች አይ ዛቹ
ስላም ለሀገራችን ያርቢ አሁንስ በዛ የአላህ አት በቃ በል
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
ሁሉም ያልፋል ማያልፈው ታሪክ ነው በ ኦርቶዶክስ ቀልድ የለም 👌🙏
እኔ ሙሥሊምነኝ ግን ኦርቶዶክስ ላይ የሚደረገውን እቃወማለሁ
እናመሰግናለን ሙስሊም እህት ወድሞቻችን
እምነታችን ይከበርልን መግስትስለታጠቀ ብቻ የትም አይደርስ እናያለን
ያረቢ በቃበለን ሰላሙን በቅርብ አዉርድልን
አማራ እዳትሸውድ አማራ ነኝ በል እሔ ሁሉ ሲራ አማራ ን ለመጨረስ ነው እመነኝ
ፈጣሪ ህይ እንደ ሐጢያታችን ብዛትና እንደ ወንጀላችን ሳይሆንእንዴ ቼርነትህአንተ ማረን ማረን😭😭😭😭😭😭
እናንተ ሰው ገዳዮች ግዜያችሁን ጠብቁ ከሰው ፍትህ ባይኖርም ከፈጣሪ ፍትህ ያገኛሉ የዚች አለም ህይወት ዘላለማዊ አደለም ጠብቁ ያ ወይለኩም❓❓❓❓🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹🙏
ኧረ እስከመቸ ነውየአማራ ሞት ኧረ ወደየት ነው እሚጮኸው አሁንስ በሀገሬ አፈርኩ እህህህህ😭😭😭
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
እመን እጂ አተፍራ እግዚአብሔር ን ይዘን አፈራም:::
አገራችን በሰማይ ነው፡፡
ያሣዝናል ፈጣሪም ዕረሣን ፍጡር ተጨነቀ
ብንሞትም በክርስቶስ ህያው ነን😭😭😭😭
ፍትህ ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን😭💔🙏ፈጣሪ ቤተ ክርስቲያን ለእውነት የሚታገሉትን የአይማኖት አባቶቻችን ይጠብቅልን
ከዘረፋና ብዝበዛ ራሳችንን አላቀን በትእግሰት ብለጽግናን ብንተገብር በዘላቂነት የኢትዬጰያ ህዝብ ከድህነትና የተለያዩ ችግሮች ተላቆ የተደላደለ ኑሮ እንደሚኖር የተረጋገጠ ነው። ሰለሆነም ሸብር ከሚነዙ ራሰ ወዳዶችና ጸረ ኢትዬጰያ ከሆኑ የውሰጥና የውጪ ጠላቶቻችን ፕሮፓጋንዳ ሳንሸበር በጽናት የብልጽግናን ሰትራተጂ መተግበር አለብን።
ሞስሊም ወገኖቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አብይ እድሜህን ያሳጥርልን
Amen
ሰላሙን ያምጣል ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አይኢቶቢያ አይ አብይእባብየሆነመግሥት. እኔሙስሊምነኝ ግን. ሀይምኖታችንይከበረ ተዋህዶች ፈጣሪይድረሥላችሁ አገራችንንሠላምያውረድ ፍትህ ለሀይማኖተት ፍትየህለንፁሀን ህዝብ
የአላህ አተድረስልን አብይን አንተ የስራዉን ስጠዉ ያረብ
Enge nge nge nge aremane
ያአላህ ሰላሙን አዉርድልን
Amen Amen Amen 🙏
ብልፅግና ብላቹ ለመጪው ምርጫ እዳትመርጡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!
በእውነት አንዳድ የሙስሊም ወንዲሞቺና እህቶቼ ቁሙ ከኛ ጎን በኢትዮጵያ ውስጥ የጥንት ሀይማኖት ሁለት ብቻ ነው እርሱም ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ከሀይማኖታቺን ላይ እጃቸውን ያንሱልን ፖለቲከኞቺ
Ashkabachu gonder lay ya hulu Muslim ye gedelew orthodox meseleg ya teresa midre short memory hula
@@Invisibleay ቅማል አጋሜ ሙስ ክርስቲያኑ አንድ አትልፋ
በርቼ
የኢቶጵያን ክርስቲያን ወገኖቻችን አላህ ይድረስላችሁ ተጎናችሁ ነን
እግዚአብሔር ይማርሽ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ሆይ ተነሽ ደምሽ ይፋረዳቸው ደም አፍሳሾችን
የሀገሬ:ሞስሊሞች:በጣም:ነዉ:የኮራንባችሁን:ንጹህ:ኢትዮጵያዊ: እንደናንተ:ነዉ:እግዚያብሄር:ይጠብቃችሁ::
ችግራችንን በአንድናት ከልታካላከልን እናዓልቃሌን ስላዝህ አንድ እንሁን
አኔግን ሙስሊምነኝ ግንክርስቲያንወገኖቸ ሲከፋቸውእኔምይከፋኛል ፍትህለክረሰቲያን ወገኖቻንን
ደራርቱ የኔ ፍቅር እንደሀገር እኖድሻለን ግን ከሀይማኖቴ አትበልጭም ጥግሽን ያዢ
ዛሬ በኦርቶዶክስ የተጀመረው ወከባ ነገም ወደ እስልምና አይማኖት የማይመጣበት ምንም አስተማማኝ ነገር ስለሌለ እኛ ሙስሊሞች ዛሬ ከኦርቶዶክስ እምነት ጎን መቆም አለብን ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ አበው
Fara Awun islimina ye amara ijeno alewu qafo
እውነት ነው ወንድሜ ገብቶሃል ጨዋታው ።ፈጣሪ በቃ ይበላቸው።አሜን።
Mituk chnklat
የቅዱሳን የእምነታቸው ጽናት በዚህ ነውና። ዮሀንስ ራዕይ
ከኦርቶዶክስ ቤቴክርስቲያን ጎንነኝ እግዚአብሔር ሖይ ሕዝብሕን ጠብቅ🙏🙏🙏
ፍትህ ለወለጋ አማራ እህህህ
እኔ ሙስልም ነኝ ጊን ፍት ለክርስተኖች እኛ ሙስልሞች ከጎን እንቁም በአለህ ፍት በሉ
አቤቱ የሆነብንን አስብ ⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫😭😭😭😭😭
በእምነት ቀልድ የለም!!!
እግዚአብሔር አምላክ ፍረድልን🤲✝️🖤
አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ይቅር በለን
ደሬ አከብርሻለው የዚ መንግስት መጠቀሚያ አትሁኝብን እባክሽ እንደወደድንሽ ኑሪልን።
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወግኖቼ እዲህ ሲዋከቡ ማይ ከልቤ እቃወማልህ ስላማችሁን ይመልስላችሁ ኦረቶዶክሶች
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ተዋህዶ ህዝቡን ኢትዮጵያንን ይጠብቅልን ዘንድ እንለምነዋለን
ለመልካም ያርግልን ፈጣሪ።
እባካችሁ አትሌቶቹን አትንኩ በጣም ለቤተ ክርስቲያናቸው የቆሙ በሁለት በኩል እየታሙ እንደሳንዱች ሆነው ለእውነት ያለእቅልፍ የሚሰሩ ናቸውና እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን።
የሰውን ልጂ በፍቅር እንጂ በጠብ ማሸነፍ አይቻልም ለመሰማማት ሞክሩ
ሁልን ትተን ለሐይማኖታችን እንቁም
ፍትህ ለወለጋ አማራ ትኩረት የተነፈገው የወለጋ ጉዳይ ምን እናድርግ
ኦርቶዶክስ እናትናት አገር ናት ስትል አልነበርእዴ ከምነየው እናትክን ለመድፈር ተዳፈርክ ደ/ር አብይ በነገራችን እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በወርቶዶክስ ላይ እየተደረገ ያለውን ግፍ እቃወማለሁ
አሁን መንግስት በሁሉም እያዋከበ ነው ያለው በሀይማኖቱ በጎን በወለጋ በጎን እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭
ኢትዮጵያ አርፋ አታውቅም በየቀኑ በተረገሙ ልጆቿ የቤት ሥራ ይጠብቃታል።
አላህአገራችነን ሠላሙ ን አዉርዲልን
አብሽሩያልፋልእሔግ ዜ ያረብ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቤተክርስቲያን 😭😭
ቂም ይዞ ፀሎት አይሆንም ይቅርታ ለ እግዚአብሔር ክብር ተብሎ መጠያየቅ ይሻላል
የንጽሀን የተዋህዶ ልጆችን ደም የሚታፈሱ የምታስሩ የምታዋክቡ የሰማያዊ አምላክ ይፈረድባችሁ
ሰማእትነትን የተቀበሉ 23 ደርሰዋል በረከታቸው ይደርብን ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አይዞን እናልፈዋለን በ ፆም በፀሎት በስግደት እንበርታ ያልፋል 🙏
ፀሀዬ ዮሐንስ ኮንሰርት ሰርዟል።🙏
Feta daliy media le wellga Anno gubbu sayyoo demts sila honach inaAmesgenal🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኬኛው መንግስት አወዳደቅህን ለማየት በጉጉት እየጠበቅን ነው
Be hiweta mtebkew neger ye abiye wdket ena wrdet
ደራርቱ እንደተወደደች ብትቀጥል ደሰ ይለኛል ያውም ለደም ጠጭው መንግሰት ተላላኪ መሆኗ ያሳዝናል
አባት ሆይ የሆነብንን ተመልከት
እኔም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ነኝ
ከተወገዘና ነፍስ ከጠፋ ጳጳስ ካር ድርድር የለም ጳጳስም አይደሉም ነፍስ አጥፊ ገዳይ ናቸው!!!!
የምንወድሽ ደራርቱ ሆይ ሆን ተብሎና ታቅዶ በተፈጠረ ሽብር ውስጥ ባትገኚ ደስ ይለኝ ነበር። እግዚአብሄር ይርዳሽ።
ወይኔ እናቴ ሀገሬ እማ እምነቴ ህህህህ ትንሽ ሰዉ ዙፋን ላይ አሰቀምጠን ህዝቤን አሰጨረሰዉ
አቤቱ፣ህዝብህን፣አድን
ኸረ በቃ በለን ፈጣሪ በቃ በሐን ፊትህን መልስልን
እንኳን ቤላ ቤት ቤተክርሥትያን እያፈርሠ ነዉ ነገ ያፈረሠዋል ቤላዉንም
ኧረ እምናታለም ሰላምሽ መችነው የሚመጣው ኧረ አምላክ ሆይ ኧረይብቃ ሲቃዩ
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭💔
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍትህ ፍትህ
ፍትህ ለታሠሩት ወታደሮች😭😭😭😭😭😭😭😭ወንድሜን እፈልገዋለሁ 😭😭😭😭😭😭😭
እኛም የት እንዳለ አናቅም ፍትህ የት እንደገብ ለማናቅ ወንድሞቻችን
@@bebanshbebansh4880 መቀሌ ነው ታስረው ያሉት ብዙ ወታደሮች መቸ ይሆን ስቃያችን ሚያበቃው
ታላላቅ አባቶች እንዲህ ከሆኑ የሚመክርስ ማን ነው?!ለሁሉም ግን እግዚአብሔር በማደሪያው አለ።
እርቅ አይፈልጉም ግን በእግዜሩ ስም ውካታ ይፈጥራሉ ተመልሰው ቤቱ ያገለግላሉ ሀቁ እምነቱ በሐሰትነው????
ኦርቶዶክስን የነካ የለውም በረካ፡፡ እግዚያብሔን ይዞ የተሸነፈ የለም
በኦሮዊያ ክልል የነገስውን የስይጣን መንፈስ የድንግል ልጂ ስይፉን ያንሳልን አሜን🙏😂😂😂
ቤተክህነታችን ውስጥ ገብታችዃል ቤተመንግስታችን ውስጥ ገብተን እናስወጣችዃለን
እኛ ሙሥሊሞችም ከክርስቲን ወገኖቻችንና ከሐገራችን ጎን እቆማለን‼️
Enamasegenalin wanidemachin kebarelin 🙏
ፈጣሪ ይዝንልህ ፈጣሪ ይቁምልህ። ክብር ይስጥህ
Anmsgnlne kegownchne selqwomchw
እናመሰግናለን እህት ወድሞቻችን ሙስሊም
እግዚአብሔር ከጎንህ ይቁም
እኔ ሙስሊም ነኝ በኦርቶዶክስ አማኙች ላይ እየተፈፀመ ያለውን እቃወማለሁ😥 አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ
እግዚአብሔር ያክብርልን
Fetari ybarkh
Thunks
Ameen ameen Seada Yesuf
በምን እርግጠኛ ነህ ብሮ በሙስሊሙስ መምጣቱን ይልቅ ዱዓ ይሻላል እንጂ እየሆነ ያለው ነገር ያስጠላል
እኔ ኘሮቲስታንት ነኝ እየሆነ ያለው በጣም አዚኛለው አይዞሸ ኦርቶዶክስ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ በፍጹም አይሆንቢሽ እወድሻለሁ በርቱ የእምነቱ ተከታዮ አይዛቹህ ከጎናቹ ነን
እኔ ሙስሊም ነኝ የኦርቶዶክስ ሃማኖት ተከታዮች እንዲህ ሲዋከቡ ሳይ በጣም አሞኛል። መንግስት ሆይ ይሄ መንገድ አያዋጣም ተዋህዶን መከፋፈል ይቁም!!!
ክበርልን ዉድ ወንድማችን 🙏
ምን መንግስት አለና ዋነኛው ገዳይ ራሱ ነው😡
እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Stay out of it
ስለ ክርስቶስ ብላችሁ ሰማእታት የሆናችሁ ። ቅድስት ስላሴ በረከታችሁ ትድረሰኝ❤️👑👑👑❤️
ይህ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው አምላክ የማርያም ልጅ ፊቱን ይመልስልን
ሀይማኖት ይከበር እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አባቶች እናቶች መገላታት የህዝብ ሞት በቃን መንግስት አስብበት
ፈጣሪ ይዝንልሽ ፈጣሪ ይቁምልሽ። ፈጣሪ አምላክ ይባርክሽ
@@mimizd5828 አሚን በሀይማኖትና በእናት ሀገራችን ሁሉም አድ መሆን አለብን ሞት በቃ
ተባረኪ እህት ልክ ብለሻል የማንም እምነት መከበር አለበት😥
❤️🙏
Thunks
የፈጣሪን ፍርድ እንሻለን!!!
ፈጣሪ ሆይ ደረስስስስል!!!
:#ኡኡኡ!!!
የእውነት የንፁሐን ደም ይፋረዳችሗል!!!
ሰላም ወገኖች እኛ ከብሄር አችን ይልቅ እምነታችን የምንወዲ ሙስሊሞች እምነታቸውን ከሚያስቀዲሙ ወርቶዶክሶአዋያን ጎን ነን አላህ ከተ በዳይ ጎን ነው
እኔ ሙስሊም ነኝ የኦርቶዶክስ ሀይማኖቶች በሲቃ ሲያለቅሱ በጥይት ሲጠበሱ ማየቴ ያመኛል ምን አደረጉ የራሳቸውን አምላክ ላመለኩ ከማንም አልደረሱም አላህ ሰላሙን ያውርድላችሁ
እናመሰግናለን ሙሲሊም ወገኖቻችን
እናመሰግናለን ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ልበቅኖቾ
🙏❤️
የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ብንሞትም ለኛ ሰማእታትነት ለክብር ነው
ለሞቱን ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር ይፍረድ
አብይ አህመድና ካቢኔው ለፍርድ ይቅረብ☝️
አንድ ፈጣሪ አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር!!
ሀይማኖታችን ይከበርልን ኦቶዳስ ተዋህዶ ትፈተናለች እጂ ማንም ሊፈረሳትአይችልም እግዚአቤሔር በደሙ የዋጃት ትኖራለችለዘላለም
በረከታቸዉ ይደርብን ሰማእታት የሆናችሁ ወድሞቻችን ማተብ አድርጎ ወድሜን የገደለ አዚህ ሀገር ፖሊስ የወለጋ አማራወች እደም ምን እናርግላችሁ ሰሚክ የለነም ወገኖቸ 😭😭 ደላርቱ አችዚ ሪቶ አዋቂ ሳኮኝ ታወቂ ነሽ አርፈሽ ተቀመጭ ምእመናን ወድሞቸ ህግ አስከባሪ ነኝ የሚለዉን በድጋ በለዉ ሙስሊም ወገኖቻችን ከልብ እናመሰግናለን ወገኖቻችን ዉለታችሁ አለብን
ሰላም ለሀገራችን አላህ ያምጣ
በዚህ ቃል ተጽናኑ ብንሞትም በክርስቶስ ህያዉነን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀይማኖታችን ይከበርልን በሀይማኖት ድርድር የለም እግዚአብሔር አሸናፊ ነው
It is clear now after 5 years that Abiy & Abdisa are masterminding & allowing a genocide & ethnic cleansing against innocent Amara. Now they are using Religion for dirty ethnic criminal politics. They have failed & need to be punished.
እረ ቤተሰብ እግዚአብሔር እኮ የማስተዋል እና የጥበብ አካሄድ እንድትጓዝ ነው የሚመራ እንጂ ሰላማዊ ሰልፍ መርጠህ እንዴት እግዚአብሔር ይወጋላቹ እናንተ በእሱ ስራ እየገባቹ። አትፀልዩም
H Hi UKANE 7ukane adersa 32adersachu and 5ukane adersa Iadersachu 2in I wish you 4have to u u
H Hi 4and old
ፍትህ በየጊዜው ለሚጨፈጨፉ ወገኖች ፍትህ ለወለጋጋጋ 😭😭😭😭
አላህ ሆይ በቃ በለን
አንድ ተዋሕዶ አንድ ፓትርያሪክ አንድ መንበር 💒😭💚💛❤
ክርስቲኖች እኛ ሙስሊሞች ከጎናችሁ ነን አላህ ያገዛችሁ
@Hayat seid yimam እስቲ ወላይ በይ 😄😄 አንዷ አራጅ አንቺ አደለሽ እንዴ
@Hayat seid yimam እስቲ ሰይድ ይሙት በይኝ እየወቃቹ ነው እውነትም ጥሩ ገበሬዎች ናቹ
በግፍ ህይዎታችሁን ላጣችሁ ዎገኖቼ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳችሁን ይማርልኝ እንዲሁም በሃይማኖታችን ሰልፍ ወታችሁ መሰዋት ለሆናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳችሁን ይማርልኝ ወለጋ የደም መሬት 🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭
ሁለም ሙስሊም ለኦርቶዶክስ አምነት አብረን እንቁም
የምን አዋጅ ነው። ኦርቶዶክስ ነኝ ሀገር የሚመራው እንዴትነው ሁሉም ወደ ቀልቡ ቢመለስ ይሻላል
Lekas Ethiopian endi enwadedalen temegen
#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#eotc_one_holy_synod
#one_church
#one_patriarch
#his_holiness_abune_mathias
#oriental_orthodox
"ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት
በተረፈ ይህ ሁሉ ፈተና ስለ በደላችን የመጣ ነውና ንስሓ እንግባ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ሰላምም እንጸልይ::
እኛ ሙስሉሞች ከጎናቹ ነን ኦርቶዶክሶች አይ ዛቹ
ስላም ለሀገራችን ያርቢ አሁንስ በዛ
የአላህ አት በቃ በል
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
ሁሉም ያልፋል ማያልፈው ታሪክ ነው በ ኦርቶዶክስ ቀልድ የለም 👌🙏
እኔ ሙሥሊምነኝ ግን ኦርቶዶክስ ላይ የሚደረገውን እቃወማለሁ
እናመሰግናለን ሙስሊም እህት ወድሞቻችን
እምነታችን ይከበርልን መግስትስለታጠቀ ብቻ የትም አይደርስ እናያለን
ያረቢ በቃበለን ሰላሙን በቅርብ አዉርድልን
አማራ እዳትሸውድ አማራ ነኝ በል እሔ ሁሉ ሲራ አማራ ን ለመጨረስ ነው እመነኝ
ፈጣሪ ህይ እንደ ሐጢያታችን ብዛትና እንደ ወንጀላችን ሳይሆን
እንዴ ቼርነትህ
አንተ ማረን ማረን😭😭😭😭😭😭
እናንተ ሰው ገዳዮች ግዜያችሁን ጠብቁ ከሰው ፍትህ ባይኖርም ከፈጣሪ ፍትህ ያገኛሉ የዚች አለም ህይወት ዘላለማዊ አደለም ጠብቁ ያ ወይለኩም❓❓❓❓🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹🙏
ኧረ እስከመቸ ነውየአማራ ሞት ኧረ ወደየት ነው እሚጮኸው አሁንስ በሀገሬ አፈርኩ እህህህህ😭😭😭
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
እመን እጂ አተፍራ እግዚአብሔር ን ይዘን አፈራም:::
አገራችን በሰማይ ነው፡፡
ያሣዝናል ፈጣሪም ዕረሣን ፍጡር ተጨነቀ
ብንሞትም በክርስቶስ ህያው ነን😭😭😭😭
ፍትህ ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን😭💔🙏ፈጣሪ ቤተ ክርስቲያን ለእውነት የሚታገሉትን የአይማኖት አባቶቻችን ይጠብቅልን
ከዘረፋና ብዝበዛ ራሳችንን አላቀን በትእግሰት ብለጽግናን ብንተገብር በዘላቂነት የኢትዬጰያ ህዝብ ከድህነትና የተለያዩ ችግሮች ተላቆ የተደላደለ ኑሮ እንደሚኖር የተረጋገጠ ነው። ሰለሆነም ሸብር ከሚነዙ ራሰ ወዳዶችና ጸረ ኢትዬጰያ ከሆኑ የውሰጥና የውጪ ጠላቶቻችን ፕሮፓጋንዳ ሳንሸበር በጽናት የብልጽግናን ሰትራተጂ መተግበር አለብን።
ሞስሊም ወገኖቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
አብይ እድሜህን ያሳጥርልን
Amen
ሰላሙን ያምጣል ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አይኢቶቢያ አይ አብይእባብየሆነመግሥት. እኔሙስሊምነኝ ግን. ሀይምኖታችንይከበረ ተዋህዶች ፈጣሪይድረሥላችሁ አገራችንንሠላምያውረድ ፍትህ ለሀይማኖተት ፍትየህለንፁሀን ህዝብ
የአላህ አተድረስልን አብይን አንተ የስራዉን ስጠዉ ያረብ
Enge nge nge nge aremane
ያአላህ ሰላሙን አዉርድልን
Amen Amen Amen 🙏
ብልፅግና ብላቹ ለመጪው ምርጫ እዳትመርጡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!
በእውነት አንዳድ የሙስሊም ወንዲሞቺና እህቶቼ ቁሙ ከኛ ጎን በኢትዮጵያ ውስጥ የጥንት ሀይማኖት ሁለት ብቻ ነው እርሱም ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ከሀይማኖታቺን ላይ እጃቸውን ያንሱልን ፖለቲከኞቺ
Ashkabachu gonder lay ya hulu Muslim ye gedelew orthodox meseleg ya teresa midre short memory hula
@@Invisibleay ቅማል አጋሜ ሙስ ክርስቲያኑ አንድ አትልፋ
በርቼ
የኢቶጵያን ክርስቲያን ወገኖቻችን አላህ ይድረስላችሁ ተጎናችሁ ነን
እግዚአብሔር ይማርሽ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ሆይ ተነሽ ደምሽ ይፋረዳቸው ደም አፍሳሾችን
የሀገሬ:ሞስሊሞች:በጣም:ነዉ:የኮራንባችሁን:ንጹህ:ኢትዮጵያዊ: እንደናንተ:ነዉ:እግዚያብሄር:ይጠብቃችሁ::
ችግራችንን በአንድናት ከልታካላከልን እናዓልቃሌን ስላዝህ አንድ እንሁን
አኔግን ሙስሊምነኝ ግንክርስቲያንወገኖቸ ሲከፋቸውእኔምይከፋኛል
ፍትህለክረሰቲያን ወገኖቻንን
ደራርቱ የኔ ፍቅር እንደሀገር እኖድሻለን ግን ከሀይማኖቴ አትበልጭም ጥግሽን ያዢ
ዛሬ በኦርቶዶክስ የተጀመረው ወከባ ነገም ወደ እስልምና አይማኖት የማይመጣበት ምንም አስተማማኝ ነገር ስለሌለ እኛ ሙስሊሞች ዛሬ ከኦርቶዶክስ እምነት ጎን መቆም አለብን ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ አበው
Fara Awun islimina ye amara ijeno alewu qafo
እውነት ነው ወንድሜ ገብቶሃል ጨዋታው ።
ፈጣሪ በቃ ይበላቸው።አሜን።
Mituk chnklat
የቅዱሳን የእምነታቸው ጽናት በዚህ ነውና። ዮሀንስ ራዕይ
ከኦርቶዶክስ ቤቴክርስቲያን ጎንነኝ እግዚአብሔር ሖይ ሕዝብሕን ጠብቅ🙏🙏🙏
ፍትህ ለወለጋ አማራ እህህህ
እኔ ሙስልም ነኝ ጊን ፍት ለክርስተኖች እኛ ሙስልሞች ከጎን እንቁም በአለህ ፍት በሉ
አቤቱ የሆነብንን አስብ ⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫😭😭😭😭😭
በእምነት ቀልድ የለም!!!
እግዚአብሔር አምላክ ፍረድልን🤲✝️🖤
አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ይቅር በለን
ደሬ አከብርሻለው የዚ መንግስት መጠቀሚያ አትሁኝብን እባክሽ እንደወደድንሽ ኑሪልን።
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወግኖቼ እዲህ ሲዋከቡ ማይ ከልቤ እቃወማልህ ስላማችሁን ይመልስላችሁ ኦረቶዶክሶች
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ተዋህዶ ህዝቡን ኢትዮጵያንን ይጠብቅልን ዘንድ እንለምነዋለን
ለመልካም ያርግልን ፈጣሪ።
እባካችሁ አትሌቶቹን አትንኩ በጣም ለቤተ ክርስቲያናቸው የቆሙ በሁለት በኩል እየታሙ እንደሳንዱች ሆነው ለእውነት ያለእቅልፍ የሚሰሩ ናቸውና እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን።
የሰውን ልጂ በፍቅር እንጂ በጠብ ማሸነፍ አይቻልም ለመሰማማት ሞክሩ
ሁልን ትተን ለሐይማኖታችን እንቁም
ፍትህ ለወለጋ አማራ ትኩረት የተነፈገው የወለጋ ጉዳይ ምን እናድርግ
ኦርቶዶክስ እናትናት አገር ናት ስትል አልነበርእዴ ከምነየው እናትክን ለመድፈር ተዳፈርክ ደ/ር አብይ በነገራችን እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በወርቶዶክስ ላይ እየተደረገ ያለውን ግፍ እቃወማለሁ
አሁን መንግስት በሁሉም እያዋከበ ነው ያለው በሀይማኖቱ በጎን በወለጋ በጎን እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭
ኢትዮጵያ አርፋ አታውቅም በየቀኑ በተረገሙ ልጆቿ የቤት ሥራ ይጠብቃታል።
አላህአገራችነን ሠላሙ ን አዉርዲልን
አብሽሩያልፋልእሔግ ዜ ያረብ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቤተክርስቲያን 😭😭
ቂም ይዞ ፀሎት አይሆንም ይቅርታ ለ እግዚአብሔር ክብር ተብሎ መጠያየቅ ይሻላል
የንጽሀን የተዋህዶ ልጆችን ደም የሚታፈሱ የምታስሩ የምታዋክቡ የሰማያዊ አምላክ ይፈረድባችሁ
ሰማእትነትን የተቀበሉ 23 ደርሰዋል በረከታቸው ይደርብን ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አይዞን እናልፈዋለን በ ፆም በፀሎት በስግደት እንበርታ ያልፋል 🙏
ፀሀዬ ዮሐንስ ኮንሰርት ሰርዟል።🙏
Feta daliy media le wellga Anno gubbu sayyoo demts sila honach inaAmesgenal🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኬኛው መንግስት አወዳደቅህን ለማየት በጉጉት እየጠበቅን ነው
Be hiweta mtebkew neger ye abiye wdket ena wrdet
ደራርቱ እንደተወደደች ብትቀጥል ደሰ ይለኛል ያውም ለደም ጠጭው መንግሰት ተላላኪ መሆኗ ያሳዝናል
አባት ሆይ የሆነብንን ተመልከት
እኔም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ነኝ
ከተወገዘና ነፍስ ከጠፋ ጳጳስ ካር ድርድር የለም ጳጳስም አይደሉም ነፍስ አጥፊ ገዳይ ናቸው!!!!
የምንወድሽ ደራርቱ ሆይ ሆን ተብሎና ታቅዶ በተፈጠረ ሽብር ውስጥ ባትገኚ ደስ ይለኝ ነበር። እግዚአብሄር ይርዳሽ።
ወይኔ እናቴ ሀገሬ እማ እምነቴ ህህህህ ትንሽ ሰዉ ዙፋን ላይ አሰቀምጠን ህዝቤን አሰጨረሰዉ
አቤቱ፣ህዝብህን፣አድን
ኸረ በቃ በለን ፈጣሪ በቃ በሐን ፊትህን መልስልን
እንኳን ቤላ ቤት ቤተክርሥትያን እያፈርሠ ነዉ ነገ ያፈረሠዋል ቤላዉንም
ኧረ እምናታለም ሰላምሽ መችነው የሚመጣው ኧረ አምላክ ሆይ ኧረይብቃ ሲቃዩ
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭💔
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍትህ ፍትህ
ፍትህ ለታሠሩት ወታደሮች😭😭😭😭😭😭😭😭ወንድሜን እፈልገዋለሁ 😭😭😭😭😭😭😭
እኛም የት እንዳለ አናቅም ፍትህ የት እንደገብ ለማናቅ ወንድሞቻችን
@@bebanshbebansh4880 መቀሌ ነው ታስረው ያሉት ብዙ ወታደሮች መቸ ይሆን ስቃያችን ሚያበቃው
ታላላቅ አባቶች እንዲህ ከሆኑ የሚመክርስ ማን ነው?!
ለሁሉም ግን እግዚአብሔር በማደሪያው አለ።