Ethiopia - ባልና ሚስት ሚንስትሮች አነጋጋሪው የጠቅላዩ ሹመትና የተነሳበት ጥያቄ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 101

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 месяца назад +1

    ውይ ደስ ሲሉ
    ሹመቱ ይፅና ብለናል💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅

  • @solomonkhan5034
    @solomonkhan5034 3 месяца назад

    God bless you abiy Ahmad Ethiopia ❤❤❤❤❤

  • @ዘሃበሻ24official
    @ዘሃበሻ24official 3 месяца назад +2

    ወንድማችን ዶክተር ጌዲዮን እና ባለቤታቸው ጀግኖች ናቸው !!

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 3 месяца назад +1

    thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @WMB44
    @WMB44 3 месяца назад +4

    አቦ እኔ ተመችቶውኛል አገራችን ከዘመኑጋ በሚሄዱ ወጣቶች መመራቷ
    ስራቸውን ከሰሩ እኛ ምናገባን

  • @solomonkhan5034
    @solomonkhan5034 3 месяца назад

    Good nice ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KemalOmer-t5v
    @KemalOmer-t5v 3 месяца назад +1

    ዋናው ነገር ችሎታ ነው በቂ ችሎታ ካላቸው ይገባቸዋል እስቲ ስራቸው እንመልከት ለሀሉም ነገር አንቸኩል

  • @sgfhdbdgchfdbdgnngfg
    @sgfhdbdgchfdbdgnngfg 3 месяца назад +4

    ዋው የከምባታ ሙህረን በርቱ

  • @aeideatube
    @aeideatube 3 месяца назад +13

    ይቺን ኮመት የምታዮት ሁሎ ሰላማቺሁ ይብዛ በያላቺሁበት

  • @seadahassen-ng9bt
    @seadahassen-ng9bt 3 месяца назад +10

    ወንድም እና እህት ነው ሚመስሉትኮግን😊

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 месяца назад +3

    It looks like Abiy Ahmed kingdom is unstoppable

  • @AbebeshewangizawAbebe
    @AbebeshewangizawAbebe 3 месяца назад +23

    ብቃት ካላቸዉ አማትዬዉም ሊገቡ ይችላሉ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 месяца назад +2

    ቅናተኘ ዘንዶ ነዉ

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md 3 месяца назад +7

    Sira lela tidar lela min agenagnew

  • @AdmassuAbate
    @AdmassuAbate 3 месяца назад +9

    ለምን ብቃት ካላቸው ምን ችግር አለው ዋናዉ ለሀገር እና ለሕዝብ የምጠቅሙ ብቻ ይሁኑ ጠቅላዩ ትክክለኛ ነው

    • @addisgetachew865
      @addisgetachew865 3 месяца назад

      አይ ብቃት ህዝብ የሚያስጨፈጭፍ የሚያፍን ብቃት

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 3 месяца назад

      የምን ብቃት ነው የምታወራው? የሰውዬው ሚስትኮ ስለ ህግ ምንም የመረታውቀው ነገር የለም ልምድም የላትም የፖስታ ቤት ሃላፊ ነበረች ቀጥታ የፍትህ ሚኒስትር ተደረገች ይሄ እንዴት ነው ብቃት ሊሆን የሚችለው?

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 3 месяца назад +4

    ብቃታቸው እንዴት ነው❓❓ በቂ ችሎታስ(እውቀትስ) አላቸው❓❓

    • @Glru441
      @Glru441 3 месяца назад +1

      They are very smart and intelligent.

    • @glorybusiness8895
      @glorybusiness8895 3 месяца назад

      @@Glru441 absolutely💕

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 месяца назад +9

    ሽረት ሹመት ሲበዛ የመዋቅር መላላት እና የአስተዳደር ብቃት ማነስን ያመለክታል ።

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 3 месяца назад +13

    ጥያቄው መሆን ያለበት የተሰጣቸውን ኋላፊነት በአግባቡ ይወጣሉ ወይ ? ነው መሆን ያለበት

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 3 месяца назад +2

    ጠቅላዩ ለህዝብ ንቀት ማንአለብኝነት ህግ መንግስቱን እንደማየከበር የያሳየበት አንዱ መገለጫው ሆኖ እያለ ማንም ቆም ብሎ ማሰብ ሁሉ እየተነሳ ምን ችግር አለው ይላል። ጠ.ሚ በጥቁር ገንዘብ እያመጣ ለምን እጠየቃለሁ ይላል ይሄን ሁሉ የሚያደርገበት በርካታ ወንጀለኞች አንድላይ ከተሰባሰቡ ለሃገሪቱ ችግር ይፈጥራሉ በሚል ፍራቻ ነው።

    • @Dskywalker-j7k
      @Dskywalker-j7k 3 месяца назад

      This country is doomed. The problem is not only the government. It's actually the population, us. We're low IQ. Just look at the comment section. We deserve this calamity. Look at how many people say this is ok... hopeless

    • @Verywellmind-fq1xk
      @Verywellmind-fq1xk 3 месяца назад

      fano fandia

  • @Medanehiwot
    @Medanehiwot 3 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ብቃት ባላቸው ስዎች ይመራል ምንም ችግር የለም

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 месяца назад

    ወንድ ነሆነ ኢትዮጵያ ከሁለት አንዱ ይግደል

  • @chalaabdurehman3934
    @chalaabdurehman3934 3 месяца назад +2

    😂😂ቆይ ምን ችግር አለው? ሌለላ ወሬ ጠፋ እንዴ?🤣🤣🤣

  • @AmareMamo-o8m
    @AmareMamo-o8m 3 месяца назад

    መሥራት የሚችል ብቻ ነው እሚሾመው በቃ

  • @kebebushalemuu8001
    @kebebushalemuu8001 3 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @samit288
    @samit288 3 месяца назад +1

    እውነት ከሆነ አሳፋሪ ተግባር ነው! እንኳን ሀገርን ይቅርና በአንድ ድርጅት እንኳን ከአንድ ቤተሰብ ውስጥ ሁለት ሰው ስልጣን አይሰጥም። ፍትሃዊ አይሆንም! ስልጣን የዱላ ቅብብል አይደለም በቤተሰብ አይወራረስም!
    ይህ የብልጽግና መንግስት ውድቀት መቃረብ የሚያሳይ ነው። በዜጋው እምነት ማጣትን ያሳያል። ላዛውም በፍትህ ሚኒስቴር ደረጃ🤔

  • @gutedugasa4240
    @gutedugasa4240 3 месяца назад +1

    ወገን ባል እና ሚስት ከአንድ ቤት በአንድ ግዜ በሀገራችን ሚኒስትር ሲሆኑ ሰሞኑን የተሾሙት የመጀመሪያዎቹ አይደሉም ።
    በኢህአዴግ ዘመን ዶ/ር ከበደ ታደሰ የጤና ሚንስተር እና ወ/ሮ ገነት ዘውዴ ደግሞ ትምህርት ሚንስተር በመሆን በተመሳሳይ ወቅት ሚኒስትሮች የነበሩ ናቸው።
    በብልፅግና ዘመን ደግሞ የዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ እና የወ/ሮ ሃና አሪአያ ስላሴ ከአንድ ቤት ሚንስተር ሆነው ተሹመዋል አዲስ ነገር አይደለም ለማለት ነው።

  • @EyeAfrica-fx6yv
    @EyeAfrica-fx6yv 3 месяца назад +2

    Ye kemabata enikochi beritu 🫡 bikati kele min chigir ale bcha lahageri yemitakim sira yisiru enji?

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 месяца назад +2

    ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም

  • @muhammedalemu1522
    @muhammedalemu1522 3 месяца назад

    በጣም አሪፍ።ስራው ማታም ይቀጥላል ማለት ነው እንዲያወም መንግስት የቤት ስራተኛ ይጨምራላቸው

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 3 месяца назад +1

    ገራሚ፡ ሥልጣን፡ ነው፡ ዕብድ፡ የሚመራት፡ አገር፡ አሽከር፡ ከሆኑ፡ ችግር፡ የለም፡ አጎንባሽ፡ ነው፡ የሚፈለገው ፡ በአሁን፡ ሠዓት።

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 3 месяца назад +1

    ጎሽ እንከን ሾሜ ከለቦች ይሻላሉ

  • @wendmenehzerihun6381
    @wendmenehzerihun6381 3 месяца назад

    አንዳድ ኮሜንት የምትፅፉ ሰዎች ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት። በአሁን ሰዓት ፖለቲካዋ ቅጥ አጥቷል አዲስ አቅምና እውቀት ከመጠቀም ይልቅ እዛው እያሽከረከሩ ሀገሪቷን ከገባችበት ችግር ሊያወጧት አልቻሉም። ደሞ አስታውሱ የእኛን አላማ ከደገፉ ለምን ምንም አይሆንም ያለውን መለስ።

  • @askme7620
    @askme7620 3 месяца назад

    ገና ስራቸውን ሀ ብለው ሳይጀምሩ መነጫነጭ አንገትን ያስደፋል ።

  • @ትኩስመረጃ-143
    @ትኩስመረጃ-143 3 месяца назад

    የቤተሰብ ፖለቲካ😂

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 3 месяца назад

    እየሱስ ክርስቶስን ወንጀለኛ ያደረገው እና ያሰቀለው ወንጀለኞች ህብረት ስለነበራቸው ነው እንጂ ወንጀል ሰርቶ አልነበረም። ተመሳሳይ ወፎች አበረው ስለሚበሩ።

  • @sultanjanbosultanjanbo
    @sultanjanbosultanjanbo 3 месяца назад

    Mini adis nagari tafaxare majamariyam halafinat lay nachawu

  • @ኑእናንብብ
    @ኑእናንብብ 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ የአብይ የግል ሀብቱ ናት እኮ😂

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 3 месяца назад

    የቤተሰብ ፖለቲካ ሆነ። ማን በማን ላይ ይናገር?

  • @Turkishfilm.tergum
    @Turkishfilm.tergum 3 месяца назад +1

    qenate alebachu ende

  • @bezadinku9868
    @bezadinku9868 3 месяца назад +1

    Achebchab

  • @SualihAbu
    @SualihAbu 3 месяца назад

    ከቻላችሁ ስለጥንካሬና ድክመታቸው ማንሳት ነው እንጅ የሚያስተምረው ባልና ሚስት ምናምን የሚለው ውሃ አያነሳም፤ ስለስራ ውጤትና ውድቀታቸው ስለብቃታቸው ቢሆን ሚዛናዊም ምክንያታዊም ትሆኑ ነበር ሌላው ሃሳባችሁ ከጥላቻ ያለፈ አይሆንም

  • @EeEe-c4l
    @EeEe-c4l 3 месяца назад +2

    Anten minagabak

  • @mimibayeh
    @mimibayeh 3 месяца назад

    ምነው ፈታ ሪፖርታችሁ ፀዳ ያለ ነበር:: ይሄ ደሞ ዝም ብሎ አሉባልታ ይመስላል ሰዎቹ ብቃት ከሌላቸው እሱን ጠቅሳችሁ አውሩ

  • @demissiejabo166
    @demissiejabo166 3 месяца назад +1

    Min chigr ale?

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 3 месяца назад

    የአገር ፍቅር፣ ታማኝነትና የሥራ ብቃቱ ካላቸው እንኳን ባልና ሚስት ልጆቻቸውም ተጨምረውበት ቢሾሙ ምን ይደንቃል? ምንስ ያንጨረጭራል?
    "የአዛኝ ቅቤ አንጓች" ዓይነት መሆን ተገቢ አይደለም።

  • @540963
    @540963 3 месяца назад

    የጴንጤ ስረወ መንግስት መሆኑ ነው ???

  • @NuredinTshigu-bh7qt
    @NuredinTshigu-bh7qt 3 месяца назад

    ኦሮሚያን ለመገንባት የሚጠቅሙትን ይመርጣል ,ከዘረኛ ምን ይጠበቃል ግድያ ሰደትና ጦርነት ነው።
    አላህ ያንሳቸው ያጥፋቸው አሚን ።

    • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
      @AminMuhamedAhmed-hu1tz 3 месяца назад

      አንተ የሙሥልም ሥም የተሸከምከው እውር መሀይም፡ ለዘረኛነቱ ለማስረጃ ያህል አንዷን በግልፅ እሥቲ አስረዳን።
      እርግማን ያለ ቦታው ውጤቱ ለባለ ቤቱ

    • @EyeAfrica-fx6yv
      @EyeAfrica-fx6yv 3 месяца назад

      Ye oromiya ayidelum kambeta nachu

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 3 месяца назад +1

    ገና ሚስቱን ምክትሉ አርጎ ይሻማል አብይ ጠብቁ አባገነኖች በዙሪያቸዉ ያሉትን ስለሚፈሩ መዋቅራቸዉን ቤተሰቦቻቸዉን እየሾሙ ይኖራሉ😂😂😂

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 3 месяца назад

    ኧረ ባልና ሚስት የሆኑ ሚኒስትሮች ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም። በመለስ ጊዜ ኧኮ የጤና ሚኒስትር የነበሩት ባልሳሳት ዶ/ር ከበደ እና የትምህርት ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ገነት ዘውዴ ባልና ሚስት አልነበሩ እንዴ ።

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 3 месяца назад +1

    ቫዝሊን እየተለቀለቀ ከሚወጣ ሰው መሳይ በሸንጎ ድሮስ ምን ይጠበቃል

  • @zellanmusicrecords8677
    @zellanmusicrecords8677 3 месяца назад

    gena bewetatenetu yhen hulu kesera aydelem mistu lijachewm beshom aykochem yesera beteseb newna

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo 3 месяца назад +1

    manignawm sew lebotaw emimetin yshomal shumetum etam tkklegna new mikniatum Dr Gedion tlk yepoletica dipolomacy akm yalew sew new botawn betkkl yemimetin amerar new Hanahm bithon tlk akm yalat wotat amerar nat fitih mnston bemigeba memratina mastedader tichilalech siranina tidarin minm yemiagenagn guday yelem huala ker asitesasebachinin masitekakel alebin ene betam yegeremegn gazetegna tebiyew yezegebew zegeba new yega ager gazetgnoch gn meche new gin yemiseletinut gizew yalefebetin drito lebsew ynoralu ylewotum denezoch

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 3 месяца назад

    Please give us better information and do something good for your subscribers. Don't report for us village gossip, just do as professional journalist.

  • @GMW6431
    @GMW6431 3 месяца назад

    ደሞ ይመሳሰላሉ

  • @teshaledaba3981
    @teshaledaba3981 3 месяца назад +1

    😂😂 isti ba /igzabeher min cheger alewu?

  • @hamerhero
    @hamerhero 3 месяца назад

    እና ሰውካጣ ምንያድርግ

  • @Goku-w3o
    @Goku-w3o 3 месяца назад

    The promotion to president is now clearly a strategic move to place loyal supporters in power. The skilled, experienced, and qualified individual currently serves as president, but primarily in a ceremonial capacity.
    Appointing both a husband and wife to government positions is unethical and unjustifiable, but it is seen as necessary to maintain the PM’s circle of loyalists.

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 3 месяца назад

    Minewu tekateliksa yihen yakil meches ayasfeligm balina mist min chigir alewu wanawu bikatachewu new enj. Feta Daily channel min nekachu wedehuwal atmelesu enj. Zenachuhun Begugut endaltebekinina endalsemanachu ahun bilachu sile balina mist shumet taweralachu????? 😅😅😅😅😅 Ere lejorachinim asubulin enj sira tilen newu yemnsemachu ejo yikelidal end? Min yilal????

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 3 месяца назад

    ስራውን የሚያበላሹበትን ለምን ይሾማል ?
    አንተ ብትሆን ምን ታደርግ ነበር? መቀያየር ሸፍጠኛ ለሆነ ከስራ ነገር ለሚፈትል ጥሩ ነው።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 месяца назад

    በ6 አመት ኢትዮጵያ ሞተች

  • @Verywellmind-fq1xk
    @Verywellmind-fq1xk 3 месяца назад

    Talkative, Why mind your business

  • @gietahunmekonen6850
    @gietahunmekonen6850 3 месяца назад

    ቀን የሰጠው ቅል ድጋይ ይሰብራል እና እደፈለገ ይፈጭበትጅ ፋኖ እስኪመጣ

  • @MesfinmarkosMarekos
    @MesfinmarkosMarekos 3 месяца назад

    ሲጀሜረ ኢንደ አቡይ ያለ አባገኔን በአፋረካ አገር የለመ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 3 месяца назад

      እባክህ በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ ወይም ተማር

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂​@@gravitymobile7558

    • @GshGseh
      @GshGseh 3 месяца назад

      አማርኛ00000000?😂😂😂😂😂😂

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 3 месяца назад

    LAND IS FOR GOD poeple can shar and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread

  • @creativityandinnovationworks
    @creativityandinnovationworks 3 месяца назад

    ጉድ ነው

    • @Glru441
      @Glru441 3 месяца назад

      Mim gud yelewum. They are smart and intelligent