That is true If you live America 🇺🇸 you have to work ,if you're not working it's hard to live. She is sick she can't working at all because of her illness. Please understand her situation. Mom God bless you and God be with you Amen 🙏 🙏 🙏
Her mental health is very important as far as I can hear her conversation and then lelaw yeketelale. She is been through a lot . She has trauma. If she get therapy she will be fine. She might not have awareness.
@@zeusapollo6787 That was good idea. I tried to call her but the number displayed in the video isn't working. Please contact me for further information. I am very happy to be a part of
OMG I feel so sad let's get together and help this mother please, where did she live which area I want to help her oh Lord please heal this mother in Jesus mighty name you're almighty God I pray for fast recovery in the name of Jesus christ🙏
May Allah protect her and cure her May Allah give for her children also a good hurts Amin Amin Amin inshaAllah tomorrow is a new day for you and your family
There is food bank with green logo in the US. She can't buy cleaning basics like Colgate, laundry detergent on her food assistance called food stamp in the US.
Did she try a disability benefit? If she can’t work and has paper from doctors? In my opinion your oldest son is responsible to work and help you as a mom you suffered a lot for them. Also ask your doctor to order dental age determination that way they will know how old you are? I used to work as interpreter in a refugee office and I counter the same case. I hope it help
ሰው አሜሪካ ሰለኖር አይቸግርውም ማለት አይደለም ወጪ አገር የኖር ብቻ ነው ይሄ የሚገባው
Mama zarie gena tikikilegna comment tsafish 🤣🤣🤣🤣 lewucheshalehu malet new😂 kudos to me😁😅
@@peaceselam4562 የኔን ሃሳብ የግድ መደገፍ አለብህ ብለህ ስህተት ነው የሚሆነው ግን ለሰዎች የሚያሰደሰታቸውን ሳይሆን የሚጠቅማቸውን ምክር በትሰጣቸው ነው የሚሻለው እዛኛው video ላይ ብዙ ሰው እንደኔ የምትናግራቸው ንግግሮች አንዱ ከአንዱ እንደሚምታታ ተናግረዋል ብዙ ሰዎች ዕውቅት ከማጣት የተነሳ እግራቸው ወጪ አገር ሲደርስ የወሰዳቸውን ሰው በርግጫ ብለው ሲወጡ የራሳቸው ተንኮል ጠልፎ ይጥላቸዋል ስለዚህ ፍርድ ቤትም ሆነ እግዜአብሔር ከአንድ ወገን ሰምተው አይፈርዱም አንድ ሰው ሚዲያ ላይ ወጥቶ ስለተናገር ልክ ነው ማለት አይደለም አንተ እኔን አትለወጠኝም እኔ እንዲያውም የምነግርህ ለሌላ ጌዜ ነገርን ከሁለቱም ወገን ሳትሰማ አትፍረድ አሁን አንት ሰዉን አስታርቅ ተብለህ ብትላክ ከአንድ ወገን ሰምተህ ነገር ታበላሻለህ ፍርድ ገምድል ነው የምትሆነው
@@mamanegu1324 I wish u have other means to talk to u directly, if u have write me a means to reach u. If so write here quickly and delete it quickly
አሜሪካ፡ ላይ፡ ለመኖር፡ እሾህ፡ አሜከላ፡ ካለ፡ ምድረ፡ ሐበሻ፡ ያለውን፡ የሌለውን፡ ሽጦ፡ ሻሽጦ፡ በሰማይ፡ በምድር፡ ተሽሎክልኮ፡ አሜሪካ፡ ለምን፡ ይሔዳል ????????????
Kelal ye nore new yemigebaw.becha hiwote asechegari nat.bezu lel neber gen esti yeker.
እባካቹህ አሜሪካ ያላቹህ ወገኖቻችን ይችን እናታችንን እርዱዋት ዋጋቹህን ከፈጣሪ ታገኛላቹህ
🤩
አሜሪካ ማለት አፈር ተበልቶ ተሰርቶ መልሶ ቢል እየተከፈለ የሚኖርበት እንጂ የእናት ቤት አይደለም:: በትክክል መቸገር ማጣትም አለ ስራም እየተሰራ ማለት ነው:: በተለይ የመኖሪያ ፍቃድ ከሌለ በጣም ችግር ነው:: ስለዚ በሰው ሐገር ተሰቃይተን እንጂ ደልቶን አይደለም የምንኖረው:: ያለችንን ቋጥረን እንኳን ሐገራችን እንዳንገባ ሰው ሰውን የሚበላበት ሐገር ሆና የሐዘን ወሬውን እንኳን መስማት አስጠልቶናል::ሕገ ወጥ አካሔድ አትሒዱ በተለይ በሰው ሐገር ትጎዳላችው:: የተሳሳተ መረጃ ሰምታችው እራሳችውን በችግር ውስጥ እንትከቱ::
Correctly.
ትክክል
Iwuneti naw gin befexari manim bihonim melisulin ine yalehuti libiya naw ahun be higewoxi menged Europe ligeba naw min timekirugnalachu🤔🤔 demo ke bale gari naw yemingebaw. Isu fiqadegna aydelem ine negni begidi yasamenkut😥
ማሚዬ አይዞሽ የሰው ሀገር የሰው ብቻ ነው አንቺ ባለፍሽበት መንገድ ያለፉ ደግሞም የሚያልፉ ብዙዎች አሉ ስደት ከባድ ነው በተለይ ባቺ ጫማ ውስጥ ሆኖ ለሚሰማው ብቻ ያማል ጌታ የሚረዱሽ እጆች ይላክልሽ ተስፋ አትቁረጪ ነጌ አዲስ ቀን አለ አቺ ብርቱ ጠካራ እናት ነሽ ጌታ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ።
እኔ ይሄንን ታሪክ ገና አላደመጥኩትም ነገር ግን ከርዕሱ ተነስቼ የተሰማኝን ብል መረጥኩ።
ሰዎችዬ በዓለም ላይ ካሉት ሀገራት ሁሉ በአሜሪካን ምድር ከሚገጥማችሁ ፈተናና መከራ ሰው አድርጎ የፈጠራችሁ ጌታ መድኃኒዓለም በእውነት ይሰውራችሁ።
በእውነት የምናገረው እውነት ነው ።
ለሰው ልጅ ገንዘብ ማግኘት ብቻውን ፈፅሞ ሕይወት ሊሆን አይችልም ።
እግዚአብሔር አምላክ ግን መከራውን ያርቅልን።
የኔ እናት አይዞሽ የትም አለም ቢኖር ካልተሰራ መቸገር አይቀርም
ልጆችሽን ልብ ይስጣቸው ትልቅ ደረጃ ደርሰው የሚጦሩሽ ያድርግልሽ ለልጆችሽ ፀልይ
እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ቀይሮ ደስታና ፍሰሃውን ይስጥሽ❤️🙏
እባካችሁ አትሳደቡ ሰው ወዶ አደባባይ አይወጣም ደሞ ጠበቃ ፈልጉልኝ አለች እንቺ ሌላ አላለችም እባካችሁ እንከባበር ነገ የሚደርስባችሁን አታቁም የሰው ልጅ የዛሬን ብቻ ነው ነገ ምን እንደሚያጋጥመው አታቁም
ዝም ብሎ ማዳመጥ ይቻላል
በበትሪ ነው ልቤ የሚሰራው አለች ከባድ ነው
ስኳር , ደም ብዛት , የሚጥል በሽታ ይህንን ያክል በሽታ ይዛ ስለምታውቋት መሳደብ ጥሩ አይደለም መቼም የሚቅሽ ነው የሚንቅሽ ብዬ ነው አላውቅም
እግዚአብሄር ያያል ዝም ማለት ይቻላል
ትክክል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
ትክክል
ልቦና ይስጠን ለመፍረድ እንቸኩላለን ሀበሻ ለምን ተጨካከነ ግን 😡
ትክክል።
That is true
If you live America 🇺🇸 you have to work ,if you're not working it's hard to live.
She is sick she can't working at all because of her illness. Please understand her situation.
Mom God bless you and God be with you
Amen 🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር በየዋህ ሰው ፊቱን አያዞርም ይቆይ እንጂ ይጎበኘዋል😔❤️🙏
ምትሳደቡ ወደልባናቹ ተመለሱ የእድል ጉዳይ ሰትገላታ ሰትገላታ አሜሪካ አደረሳት የወፈረ ውሉ ጤነኛ ነው ያላቹ ማነው እግዚአብሔርን ፍሩ አትፍረዱ ግፍነው ሴትየዋ እስትረሰት ውሰጥ ገብታለች መፍረድ መልካም አይደለም እእቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀልይ
ለምንድን ነው ተይው ተይዉ ምትያት መዳኒት ማሳየቱዋ ምንድን ነው ችግሩ that’s disrespectful 😫
Maybe it's supplements
No it is her private information. It shouldnt be public
ጤና ጥበቃ ሊከሳት ይችላል ሜዲካል ፕራይቬሲ የሚባል ነገር አለ። ስለዚህ ነው እንጂ በመጥፎ አይደለም ተይው ያለቻት።
እንዴት እንዳሳዘነችኝ አሜሪካ ብዙ ደግ ወገኖች አሉ እግዚአብሔር ያስብሽ 🙏😥
የኔ እናት በምን መልኩ እንርዳት በጣም ታሳዝናለች እግዚያብሄር አምላክ ጤናዉን ይስጥሽ እመቤቴ ትዳብስሽ
በምን መልኩ እንርዳት ማለት እራሱ ትልቅ ድጋፍ ነው እግዚአብሔር ይርዳት
በፈጠራችሁ ሁላችንም ዜውደን እናውቃታለን pls US ያላችሁ i,m ready
እንርዳት
ጋሽ ተስፋዬ ጋር ናቸው ሚስኪን ዘውዴ የኩኩዩ እናት ስደት አስታወስሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
i love you የስደት እናቴ😭😭
በጣም ታሳዝናለች በጣም የዋህ ነች ንግግር እንኩአን በደምብ አትችልበትም እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ::🙏🏽🥲🥲🥲
ወላህ ማንም አያምንሽም ገና ለገና ዉጭ ሀገር አለች ስባል የለኝም ቢትይ እንካን ከጎሮበቶችም ቢሆን ተቀቢለሽ ላክልን ነዉ የምሉት ዉጭ ሀገር ያለዉን ችግር ፈጣርና ችግሩን ያየዉ ሰዉ ቢቻ ነዉ ልረዳ የምችለዉ ወይ ስደት
ጤናን የመሰለ ነገር የለም ሲታጣ ነዉ የሚታወቀዉ። አሜሪካ ሆነ ጎንደር ሆነ ሰዉ ጤና ከሌለዉ የትም ጨለማ ነዉ።
የኔናት ፈጣሪ ካረዳ የትም ቤሆን የትም የሰዉ ሀገር ላይ ችግር አይጠፋም በጣም ችግር አለ
አይ በስደት ሳይደላን ሰርተን ሃገር አለን እናመልጣለን ስል ደግሞ በሃገራችን ተስፋ እየቆረጥን ሰውን ሰው እያረደው ስናይ ተስፋ እንቆርጣለን ውጭ የምኖር ሰዎች እንደሻማ እየቀለጥን ለሌላ የምኖር ነን አይዞዎት እናትዬ እግዛብሄር ይርዳዎት
እሕት መጀመሪያ ለራስሽ ጤና አስቢ ልጆችሽ እንኳን አሜሪካ አገር ቤትም ያድጋሉ ስለዚሕ ስለራስሽ በርትተሽ ጤናሽን ጠብቂ እይዞሽ በስም ውጭ እየተኖረ እይደለም ሳይስራ ተስርቶም እይሞላም ከባድ ነው አይዞሽ ቢያንስ መኖሪያ ቤት አለሽ ምግቡን እንደምንም አቻችለሽ መኖር ይቻላል ዋናው ና ከባዱ ቤት ክራይ ነው እሱን ማድረጋቸውም ጥሩ ነው አይዞሽ ጠበቃ ስዎች ከረዱሽ ይከፈልሻል ጥሩ ስው ያጋጥምሽ እይዞሽ አሑንማ ስው ሑሉ እያየሽ ስለሖነ የሚረዳሽ እይጠፋም እይዞሽ ሞራልሽን ጠብቂ እይዞሽ
Aythoshe mother
አይዞት እማማ ፣እግዚአብሔር እንድትረዱ
ስለፈለገ ትንሳኤን ልኮሎታል
ትንሳኤ በርቺ ቀላል መስሎ በጣም ትልቅ ጉዳይ ነው ወደ ሚዲያ ይዘሽ የወጣሽው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ
😭😭😭 አይዙሸ ፈጣሬ ደግ ነዉ ታሪክ ይቀይራል እግዚቤር ይማርሸ
ለምንድነው ተይው ተይው የምትያት ታሳየን ምኗ ብሽቅ ጠያቂ ነሽ
ኧረ ነውር። የሰው መድሀኒት ካላየሁ ብሎ ስድብ፣ እግዚኦ። ጠያቂዋ በጣም አዋቂ፣ ብልህ እና አስተዋይ ናት። የኔ ቆዳ በዚህ አጋጣሚ vulnerable የሆነን ሰው expose ማድረግ በህግ ያስጠይቃል። የሰው ፐርሰናል ጉዳይ ካላወኩ ብለሽ አትቋምጪ ምንም አይጠቅምሽም።
አይ የሰው ልጅ፣ እይ ኢትዮጵያዊነት። ምስኪን፣ አሁንም እንደተፈጠረች ያለች የዋህ ሴት፣ በማታውቀው ጉዳይ ከየሰው ቤት እየተፈናቀለች አሜሪካን የደረሰች፣ እሚገርም ነው። እይ እግዚአብሄር ያንተ ስራ ይደንቃል። የየዋህነቷ አምላክ መጨረሻዋን አሳምርላት። መልካም ኢትዬጵያውያን (ብዙ አላችሁ) እርዷት። ትጸድቃላችሁ። ልጆቹም urgent Therapy ያስፈልጋቸዋል። አለበለዚያ እነሱም እሚጠብቃቸው የሷ እጣ ነው። እሚገርም የሂወት ገጠመኝ ነው።
በጣም ትክክል
ግራ ገባኝ እኮ ወሬ ብቻ ሆነብን ማን ያስተባብረን ብዙ ሰዎች አሉ የምረዱዋት 24ዓመታት በረሃ አብሪያት ኖሪያለሁ ሌላውን እዛ ስደት ያልቻለውን ሞቶ ቀብረን ነው የወጣነው
ታዲያ ማን ያስተባብረን ለማን እንስጥ
እባካችሁ ካናዳ አውስትራሊያ እንግሊዝ ያላችሁ ከዘውዴ በፍት ሆነ በሖላ ቀድማችሁ የወጣችሁ ዜውዴን እንርዳት pls በፈጠራችሁ
pls ከዛ በረሃ ከሞት ያመለጣችሁ ወጣ ወጣ በሉ እንነጋገርበት ስለ ዘውዴ pls
North Carolina ነኝ
እዝህ section ኮሜንት የምትሰጡ እንተዋወቃለን pls እንርዳት ዜውዴን በእግዚአብሔር
ጤና ከሌለ አሜሪካም አትፈልገንም እናቴ በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሄር የበፊቱን ጤንነትሽን ይመልስልሽ የሰው ፊት ማየት ከባድ ነው
እኔም አቃታለው ሰደት ሃጌር ደርቨባታለው እንጀራ ትጋግራለች በአጠቃላይ ችግር ይኖራታል እንረዳት
እናቱ ዲኒያ ፈታና ናች አይዙሽ ወደ አንድ ፈጣሪሽ እምኜ አብሽሪ ያልፋል
በጣም የምትደነቂ ጋዜጠኛ ነሽ ።ምክንያቱምብዙዎች የየማንገምው አሣይተሽናል።በሀብታም ሀገር እንደእዚህ ችግረኛ አለ ብሎ መገመት ይከብድ ነበር።ለማንኛው ፈጣሪ ይማራት።
ችግር ያለው የሰዉ ሀገር ላይ ነዉ እናቴ አይዞሽ ጌታ ታሪክ ቀያሪ ነዉ እግዚአብሔር መልካሞ ነዉ
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እኔ ለዚሁ ነው አሜሪካንን ምጠላው ሲስተሙ ከባድ ነው Norway እኮ የተባረከች ገነት ሐገር ናት የምላት ለዚህ ነው ተመስገን አምላኬ
Norway እንዴት መምጣት ይቻላል
Wusejign🥹
የኩኩዩ እናት ዘውዴ ጀግና እናት ታታሪ ብርቱ ንሽ አንቺ ! እግዚአብሔር በዛ በርሀ አሳልፎ ያልሰጠን አሁንም ካንቺ ጋር ነው!! በርቺ እህቴ 💕💕
እኔ ሚገርመን አንቺ እኢንተርቢዉ አረግሻት ምንም አላዉቅም አለችሸ አንቺ ነሸ ይህንን መርዳት ያለብሸ ለራሰሸ ለዩቱ ገንዘብ ለማግንአት ብለሸ ነዉ የሄድሺዉ ሰዸትየዋ ጋር ምንም ለመርዳት እንዳልሆነ ያሰታዉቃል
Her mental health is very important as far as I can hear her conversation and then lelaw yeketelale. She is been through a lot . She has trauma. If she get therapy she will be fine. She might not have awareness.
Please. tall her she have to go to Ethiopia. Let pray for her. Neby Zakarias
በጣም ያሳዝናል ለድንግል ማርያም ለምኛት ፀልይ ፈጣሪ ምክንያት አለው ምህረት ያምጣልሽ ሲቀጥል ኢትዮጵያዊያን ጠበቃዎች አሉ እን ታማኝ ፣ ቴዲ .... ቢያስተባብሩ አሜሪካ የሚኖሩ ጥሩ ጥሩ ኢትዮጵያዊያን አሉ
አስተባብራችሁ ጠበቃ መቅጠር ልጆቿን መርዳት በገንዘብ መርዳት ነው
ወደ ኢትዮጵያ ተመለሽ እዚህ ይሻልሻል ቢያንስ ከወፎች ጋር አትነጋገሪም ሰው በዙርያሽ አለ ኢትዮጵያዊ አይጨካከንም ቡና ጠጪ ጨዋታው ሰው ማግኘቱ መነጋገሩ ብዙ ቴራፔ አለ ። ወገኖቻችን ይርኑሽ አይተውሽም አምናለሁ እግዚአብሔር አለ አይተውሽም።
ዘውዴ የስደት እናቴ እግዚአብሔር ይሁንሽ አኛ መቼም እዛው ተጎድተን ወጣን ዕድሜያችን በረሃ ጨርሰን ወጣን
እባካችሁ ካናዳ አውስትራሊያ አሜሪካ ያላችሁ ዘውደን እንጠይቃት እንርዳት
እንተባበር ከአሜሪካ ነኝ
Let's open GoFundMe
@@ዳንኤልሙላቱ ዳኒ i'm from US እንባረክበታለን እንርዳት ዘውዴን
@@ዳንኤልሙላቱ የካኩማ መዲሓኒያለም ሰዎች ካሉ እንፈልጋለን ይሄንን ያህል እኮ የእሱዋ cases ከባድ አይደለም በእውነት ጠበቃ ብናቆምላት $1000 ,አይፈጅም
@@zeusapollo6787 That was good idea. I tried to call her but the number displayed in the video isn't working. Please contact me for further information. I am very happy to be a part of
@@ዳንኤልሙላቱ appreciated 🙏 that's what i'm taking about
How can i get her phone number pls?
አይዛሽ እህቴ ዋናው ያንቺ ጤና ነው እግዛብሄር ጤናሽን ይስጥሽ
አግዚአብሔር ይርዳዎት
እመቤቴ ከልጇ ታማልዶት🙏🙏🙏
እግዛብሄር ይርዳሽ በዚህ አጋጣሚ በደርግ ስደት በ1983 በኬኒያ የተሰደ ዱ ሁለት ወንድሞች ነበሩኝ ታደሰ ገብረየስ እና ኤፍሬም ገብረየስ እኔ እህታቸው አልማዝ ገብረየስ ወይም ፋንቲታዬ ምትኩ እባላለው ካገኛቹ ቲባበሩኝ
በእድሜ የገፋ ስዎች ኤውሮፖ ይሻላል ።ነጻ ህክምና ገንዘብ መኖሪያ ቤት ይሰጣሉ። ኣሜሪካ ይህ ጨዋታ አይሰራም 😢😢😢 ከባድ አገር ነው
ፈጣሪ ነገሮችን ያቅልልሽ አይዞሽ የምድርን ህይወት በፈተና የተሞላነው
የኔ እናት።
እግዚአብሔር ይማርሽ።
ፀበል ሞክሪ እህቴ ለእግዚያብሄር የሚሳነዉ የለም መንፉስ እንዲያረጋል እግዜር ይማርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ ሁሉም ቤት ችግር አለ አቅም ያላችሁ አሜሪካውስጥ ተባበሩዋት
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ! ለማንኛውም ለ Social security benefit እንደዚህ ብለሽ ነፃ የጠበቃ አገልግሎት ታገኛለሽ ። Disability help group ይባላል. እንደየ እስቴቱ ይለያይ ይችላል ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አይዞሽ ።
አይዟሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከአንቲ ጋር ይሁን አዎን ከባድ ነዉ የሰዉ ሀገር ኑሮ ካላወቁና የሚረዳ ሰዉ ከጎን ከሌለ እጅግ ጭንቅ ነዉ ሕይወት ቤተሰብማ የቀረበትን ነዉ ሚያስበዉ እንጂ እንዴት እንዳለን አይገባቸው በሰዉ ሀገር ላለን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን አሳክቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን!
እንደዚህ አይነት ቃለ ምልልስ ለእናቶች ስለሚከብድ ታሪኩ ስለሚደበላለቅ በጥያቄና መልስ መልክ ብታደርጊው ይሻል ነበር :: 🙁
OMG I feel so sad let's get together and help this mother please, where did she live which area I want to help her oh Lord please heal this mother in Jesus mighty name you're almighty God I pray for fast recovery in the name of Jesus christ🙏
Amen. She drop her phone at the end of the video. She lives in Denver Colorado, area code 720.
Disability ማመልከት ትችላለች አሜሪካ በነፃ ጠበቃ ሞልቷል የሚወስዳት ሰው ካገኘች በዛ ላይ ohio state ጥሩ ነው ፈጣሪ የሚረዳት ይላክላት
እናቴ አይዞሽ እግዝያብሄር የሚወደውን ይፈትናል ለበጎ ነው
አላህ ይዘንልሽ ጤንነትሽን ይመልስልሽ
አይዞሽ ፈጣሪ ከህመምሽ ይፈውስሽ።
ውጭ ጨገር ሲኖር ሰው የማይቸገር ይመስላቸዋል እህቴ እኔም እንዳንቺ ነኝ ኢሮፕ ነው የምኖረው እርግጥ የምረዳው ሰው የለኝም ግን ከበሽታዬ ጋር እየታገልኩኝ ነው በሽተኛ መሆን እንዳለ ሰው አያውቅም ብር ብቻ ነው ሰው የሚፈልገው ሰውን መራብ ከባድ ነው😒
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነሽ ሀሳብ ማታስጨርሺ እዲነግሩሽ አይደል እዴ ምጠይቃቸው ተይ ተይ ምትያቸው የጋዜጥነት ወጉም የለሽም
እኔ አራሱ አንዴት አንዳቧሳሸችኝ.. የሰው ሰሜት /ቺገር አለመርዳት
የት ስቴት ነው ያለችው? እንኳንም የአሜሪካ ዜግነት ይዛ ቀርቶ ለጤናዋ Social workers አሉ ሊረዳት የሚችሉ። የወረቀት ጉዳይ እንኳን ሲሆን መንገስት ፕሮሰሱን እንኳን ይረዳል። የኢንፎርሜሽን ማጣት ጉዳይ ነው። አንዳንዴም የእየ ስቴቱ አሰራርም ይለያያል። ለማንኛውም በምንችለው ለመርዳት ያለችበትን ብናውቅ። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እናቴ!🙏
ጤናሽን ይመልስልሽ እናቴ
እባክአችሁ አሜሪካ ያላችሁ እቅም ያላችሁ አበሾች አግዞት። አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ እሱነው የለት እንጀራ የሚስጠው ፀልዬ።
You did good to come to the Media!!
God is great!! You will be ok soon!
God almighty be with you ❤️
ከሰው በታች የሚያደርገው ጤና ማጣት ነው ጤና ከለለ አሜሪካ ቢሆን የትም ቢሆን ሰው መስራት ካልቻለ ምን ዋጋ አለው አላህ ያሽርሽ እሱ ይርዳሽ
እዮሀ ሚዲያ ወይም ኢትዮ ኢፎ ይቅረቡ እማማ የነሱ ሚድያ ብዙ ዲያስፖራ ተመልካች አለው
እዝግአብሄር ይፈውስሽ እህቴ አይዞሽ ፀሎት ቁልፍ ነው ይቀየራል ይፈውስሽ እንፀልይ
አይ አሜርካ ያደገ ልጅ እንኳን ቤተሰብ ሊረዳ ለራሱም አይሆን ከባድ ነው እግዛብሄር ጤኖዎትን ይስጥዎት
ጠንክሪ ፤እናታችን ፤ይአገሩ ፤ሲስተም ፤በጣም ፤ከባድ ፤ነው።
What state is she? Contact Salvation army , Goodwill , Catholics charity also any Ortodox church should be able to help.
ግን የት ስቴት ነው የምትኖረው? እግዚአብሔር ይማርሽ ይህ የሚጥል በሽታ ብውን ስቃይ ነው. እንካን ሌላም ተጨምሮበት. She is disabled. If she have a Lowyer I’m sure she will be approved.
ውይይይ በጣም ከባድ ነው የኛ ማህበርሠብ ከሀገር ውጭ ከወጣ አንድሠው ሁሉም ሠው ደልቶት የሚኖር ይመሠለናል ግን ብዙ ችግር አለ በስደት የባሠ ነው ማንም አይረዳህም
እግዚአብሔር ይማሽ
ጆሮ ያለዉ ይሰማ ❗️❗️❗️ሃበሻ ቶሎ የሚሞተዉ ወይም የማይሻለዉ ካለ እድሜው መዳኒት ሰለሚወሰድ ነዉ ለምሳሌ በካንሰር የተጠቁ ሰዎች ኢትዮጵያ ዉሰጥ ወይም ከኢትዮጵ ዉሰጥ በተቻላችሁ ትክክለኛ አድሜያችሁን ለመናገር ሞክሩ ምክኒያቱም ማንኛዉም በሸታ ቶሎ ለማዳን ከባድ ነዉ !!‼️‼️‼️‼️‼️👈
የት ስቴት ነዉ ምትኖር?
720 አለችስ እኮ ዴንቨር ነው
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ግን ጸበል ያስፈልጋቸዋል ኢትዮጵያ ይመለሱ ....ስደት ያየው ነው የሚያውቐው ::
እግዚሐብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን በፀሎት በርቺ ወደ ቤተክርስቲያን እንድትሄድ የሚረዳት ሰው ቢገኝ ጥሩ ነው በፀሎት ሁሉ ይፈታል ቅረቢው እግዚሐብሄርን ለእሱ የሚሳነው ምንም ነገር የለም 🙏😘
እናታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሃን ትዳብስሽ ጌታየ ምህረቱ ስጠን ይቅር በለን አምላኬ
አይዞሽ እናትዪ እመቤቴ ትማርሽ
ቀንና የት ከተማ እንደሆነ የማያመላክት፣ የሤትየዋን መድሐኒቶች በቅጡ የማያሣይ፣ ጥያቄው ሁሉ ብልሽት ሽት ያለ መላ ቅጡ የጠፋው ፕሮግራም ነው። አሻሽሉት። አደባባይ ከመውጣታችሁ በፊት ሌሎች ምርጥ ፕሮግራሞች እንዴት እንደሚሠሩ አጥኑ።
አይዞሽ እናቴ መዳኒ አለም ይማርሽ ፀበል ብት ሄጅ ሰው ብኖርሽ መልካም ነበር🙏
እንደምንም ሰዉ ፈልጋ Minnesota የሚባል ከተማ ሂጂ ከ Government በጣም ብዙ እርዳታ ታገኛለሽ
እግዚያብሔር ይማርሽ😭
ውጪ ሲኖር ብር የሚዛቅ የሚመስላቸው አሉ
ጠያቂዋ ግን መጀመሪያ ትንሽ የኢንተርቪው አደራረግ ስልጠና ውሰጅ።
አይዛሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው
ስው ቤት ያደገ ያውቃል የስው ቤት ምንም አይመችም
ወይ እማማዬ አይዞት
ወይ አሜሪካ ፡ እምዬ europe ይግደለኝ
እንኳንስ እንደዚህ በህመም እየተሰቃየ ያለሠው አይደለም ፡ አንዳንድ ለጋሚ ስራ የማይወድ እንኳን በመንግስት እየተደገፈና በስርአት እየታከመ ተንቀባሮ ይኖራል እኮ።
እመቤቴ ትድረስልዎትየኔ እናት።
በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ግን ንግግሮቾ
በጣም አስቃኛለች ውይ የኔናት ጌታ
ያግዝሽ እዚህ ኢትዬፒያ ብትሆኚ
ቢያንስ እናስተባብርላት ነበር
እራቀችብን።
ስየት በብዙ መልኩ ጎድቶሻል ከምታወሪው ነገር ስገምት ልጆችስ ተበላሽተዋል ለምንድነው ምትቀልቢያቸው? ሰርተው ይብሉ ። እንዴ በጣም ያስጠላሉ እኔ እንደዚህ አይነት ውርጋጦችን እዚህ ሳያቸው ያናድዱኛል ወደ አገር ቤት መጠረዝ ነው
አገርቤት የባለጌ ማጠራቀሚያ አይደለም።
@@ኢትዮጲ አሄሄ ለማንኛውም thats how everybody does 😁😁ነፍሴ
May Allah protect her and cure her May Allah give for her children also a good hurts Amin Amin Amin inshaAllah tomorrow is a new day for you and your family
ጠያቂዋ ምነው በንዴት መድሀኒቱን ልታሳይ ስትል የምትጮሂው ??? አነጋገርሽን ብታስተካክይ ሰው አታዋክቢ!!!
ትክክለኛ ችግረኛ እንዳይረዳ ውሸታቸውን ታመናል ወገባችንን እግራችን ብለው የመንግስት ገንዘብ እየለቃቀሙ ለሊት ለሊት ጭፈራቤት ሲዘሉ የሚያድሩ በዝተዋል ስለዚህ እየተማረሩ ነው አንችን ግን ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ
አሜሪካ ግን food bank የለም እንዴ ለምን አይጠይቅም ሌ ላው የህግ ባለሞያ የሆናቹ ለነብሳቹ ይሆናል ተባ በሩዋት ይህን ሳምንት የምታነቡ አሜሪካ ያለቹ ለምታውቁት ጠበቃ ሼር አርጉላት
ፋድ እስተምፕ ይሰጣል ።
There is food bank with green logo in the US. She can't buy cleaning basics like Colgate, laundry detergent on her food assistance called food stamp in the US.
እመቤቴ ማርያም ትማርልን ቅዱስ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ትሁን
ማርያም ሞታለች በየት ትስማችሁ ደሞ ሰው ናት
አሚን
@@yihunmedi1356 esun setgref taweralh
@@yihunmedi1356 አንቺ ነሽ በቁምሽ የሞትሽ
@@yihunmedi1356 አትመን/ኝ ግን ምናለ ዝም ብትይ/ል በዚች በምታሳዝን እናት ታሪክ ውስጥ ገብቶ የሌላ ሰው እምነት መንካት ከዲያቢሎስ 👿 እንጂ ከማንም አይሆንም ! ይቅር ይበልህ/ሸ ሌላ አልልም!!
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሰው በጤና ምክንያት ካልሰራ መቸገሩ አይቀርም እግዚአብሄር ይርዳሸ እማይየ
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ያሻዝናል::
አብረን ነበርን ማለት ነው ስንት ነገር አሳልፈናል ልጆችን ያረዶቸው ግን ከኤትዩጰያ የመጦ ገሬ እሜባሉት ናቸው
የት እሰተት ነው ያለበት
daycare lemin atiseram? ye abesha lijoch metebek tichilalech eko
አይዞሸ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል
God bless america.Ethiopia bihon berenda neber .
Did she try a disability benefit? If she can’t work and has paper from doctors? In my opinion your oldest son is responsible to work and help you as a mom you suffered a lot for them. Also ask your doctor to order dental age determination that way they will know how old you are? I used to work as interpreter in a refugee office and I counter the same case. I hope it help
ጌታ እየሱስ ይድረስልሽ
Edme yestesh sister lalawe yerfe new eshi ftareshen beca atereshe Hulme kantu new