Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ብሩኬን Science museum ላይ አነጋግሬው ነበር። ብዙና እጅግ እጅግ በጣም ብዙ ሊባሉ የሚችሉ ችሎታዎችና በመልካም ሰብዕና የታነፀ ለግላጋ ወጣትና የልጅ አዋቂ ነው። ብዙ ተዓምራዊ የፈጠራ ሥራዎችን ደረጃ በደረጃ እየሠራ እንደሚያስፈነድቀን አልጠራጠርም። ባለሀብቶችም እንዲረዱት በግሌ እማፀናለሁ። ብሩክ የሀገር ሀብት ነው ብዬ በእርግጠኝነት ስለማምን። በርታ ብሩኬ።
እርጋታው በራስ መተማመኑ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ አባቴ
God bless you my son you are blessed let God be by your side Thank for your job
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ! ስለእውነት ከፈተዎች በኋላ የኢትዮጵያን ታላቅነት ዳግም የሚመልሱ ትውልዶች እየተፈጠሩ መሆናቸውን እማኝ ምስክር ነህና ፈጣሪ ከዚህም በላይ ህልምህንና ራእይህን በቅርቡ አሳክቶልህ የሀገራችን ኩራት ያድርግህ!!!
እንደስምህ ሁሉ ፈጣሪ ብሩክ ያድርግህ!!!
@@asenakubelete51 69999pppokKkkkghhgjhhjkmlkkk0mmkklkywe2
የኔ ልጅ ጎበዝ ተባረክ ይቅናሕ ይች አገር እንደ እናንተ ያሉት ወጤቶችን ትፈልጋለች፣ በርታልኝ።
የሚገርም ነው እግዚአብሔር አእምሮህን ይባርክልህ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ትውልድ እየመጣ ነው
በጣም ተሰፍ አልን ይማያልቃብት ችሩ መድኒለም የደንግልጁ ክቡሩ ይሰፍ አማን
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለብሩህ አዕምሮ ስምን መላአክ ያወጠዋል ማለት ለካ እውነት ነው ብሩክ የተባረክህ ልጅ 😍
ጌታ ከዚህ በበለጠ አይምሮህን ያስፍልህ❤
እጅግ የኮራሁበት በሃገሬ ተስፋ እንዲኖረኝ ያደረገ መልካም ባለብሩህ ዓዕምሮ ወጣት በማየቴ እኮራለሁ ኢቢ ኤስ ቲቪ እና ሰራተኞቹን አመሰግናለሁ።
ዋው እርጋታውና በራስ መተማመኑ በቀረው ዘመንህ እግዛብሔር ሕልምህን ያከናውንልህ
በወጣትነትህ በዚህ ደረጃ ላይ መገኘትህ በጣም ጥሩ ደስ ይላል እግዚሀብሔር ሐሳብህን ሁሉ ያሳካልህ
እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ አእምሮህን ያስፋል ከዚህ የበለጠ ለሀገር ትጠቀማለህ ሀገረ ተስፋ አላት ተባረክ
I am so proud to see this young man with ambition and talent! You have a great future ahead of you! I wish you all the best ያገር ልጅ በርታ ታኮራናለህ! 🇪🇹
ግሩም ልጅ ከግሩም አስተሳሰብ ጋር:: ተባረክ አቦ!
እግዚአብሔር አባቴ ከዚህ የበለጠ እዉቀት ይጨምርልህ ስም ይመራል ጧፍ ያበራል ስምህ ብሩክ ነዉ እዉነትም ብሩክ ነህ ተባረክ
ብሩኬጎበዝ ልጅ ነው...ሰይንስ ሙዚየም ላይ ለማግኘት ችያለሁ!!!ስነ ስርዓቱ ግብረ ገብነቱ ደስ ይላል...ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ!!!አምላክ ይጠብቅህ!!!
ዋው እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ እውቀትና ጥበብ ማስተዋል ሞገሱን ያብዛልህ በክርቶስ ኢየሱስ ደም ከክፉ ነገር ይሸፋን
እጅግ ድንቅ ልጅ ነህ!! የኢትዮጵያ ኩራት!!
ይሄ ወጣት ልጅ የሁላችንም ተስፋ ነው፡፡ እናግዘው፡፡
Congratulations to Ethiopia and this young man እንደስምህም ብሩክ በርታ ግፋ
ተባረክ የኔ ልጅ ❤ ሁለት እይኖች እይተውኝ ነው ብለሀል ትክክል ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በስነምግባር ያደክ ኢትዮጵያዊ ወላጆችህ ሊመስገኑ ይገባል 🙏🏾💚💛❤️
እግዚያብሄር ያግዝህና ወደ ምታስብበት ትልቅ ደረጃ ላይ ድረስ በጣም በጣም ደስ ይላል እንደ አንተ አይነት የፈጠራ ወጣቶች እጂግ በጣም ለሀገራችን ያስፈልጎታል እረጂም እንድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ወንድም ያቅሜን ያህል ለሞራልህ እና ለጥረትህ እናግዝሀለን ።
You’re too young have so many futures in front of you and I’m proud of you my brother🇪🇹💪🏽❤️🙏
እግዚአበሔር እድሜና ጤና ይስጥህ !!! የወደፊት የኢትዮጵያና የነገው ትውልድ ተስፋ ነህ!!! በርታታ!!
ጅገና፣ወጣት፣በርታልን፣ኩራታችን፣ነህ፣ዋውውውውው
የተባረከ አዕምሮ የሠጠህ እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ማሻአላህ ብያለሁ እንደዚህ አይነት ብሩህ አዕምሮ ያላቸውን ወጣቶች መንከባከብና መርዳት ሀገራዊ ግዴታችንነው ፈጣሪ ይርዳህ 👌🏼👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼👌🏼👌🏼👌🏼
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይሰጥህ ወድማችን
,ከመጠን በላይ ነው ያኮራኸን በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ብዙ እወቀት ጥበብ ይጨመርልህ የምደር በረከት ሁን ሌሎቾም ለኢትዮጰያ እንዳት መደሀኒት ይነሱላት ጌታ ሀሳብህን ያከናውልህ ዳንኤል አብረውት ካሉ ጠቢባኖች በልጦ እንደታየ በልጠህ ታይ የሰማይ አምላክ ሞገስ ይስጥህ ተባረክ
ኮንፌደንሱ እና እርጋታው ተባረክ አቦ በርታ የጎበዝ ጎበዝ ....👍👍👍👍
አእምሮህ ይባረክ ገና እግዚአብሔር ትልቅ ነገር እንድትሰራ ይርዳህ ሀገሬ ተስፋ አላት ❤️❤️❤️
በርታ ወንድማችን ጥሩ ስራ ነው:ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በነገር ሁሉ እግዚአብሄር ይርዳህ ስለ ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን።👏👏👏💪🙏❤😍
ያዩት ጥሩ አይኖች ነቸው,,, ስል ደስ አለኝ,, ስንቶች ተዳፍነው ቀርቶአሉ በጠባቦች.
ሰምህም ብሩክ ተባረክ አሳብ ይሳካልህ በእዉነት 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
Mashallh allah yitbkh
ቀልጣፋና ጥሩ ግንዛቤ ያለው ወጣት ነው በርታ ብሩኬ
ዋው ጀግናችን በርታ
Am I the only noticed that he use good words to express him self? Above all may God bless you .. wish you all the best
ግሩም ነህ ወንድማችን ማስተዋሉን ያድልህ እድሜና ጤናውን ያድልህ
በቅድሚያ ዮኒና ፀግሽ እንዲሁም ሁላችሁም የቅዳሜን ከሰዓት ተወዳጅና አስተማሪ ፕሮግራም አዘጋጆች እያመሰገንኩ የዚህን ድንቅ ልጅ ሥራ ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ ማጠናቀቂያው ያቀረባችሁልን ዝግጅት በጣም ነው ያስደሰተኝ በተለይ በሁሉም ዙሪያ ጥረት የሚያደርጉትን የምታበረታቱት ነገርና የምታሳውቁበት በጣም በሚገርም መልኩ የተመልካችን ቀልብ የሚገዛ በመሆኑ በርቱልን ለልጁ ትልቅ ፕሮሞሽን ነው እግዚአብሔር ይርዳልን ያሰበውን ሁሉ ፈጣሪም ተጨምሮበት ከዚህ በአለጠ ትልቅ የሀገር መከታ እንድሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ተባረክ ብሩክዬ 🙏
የወጣቶቻችንን አእምሮ እዳተ እስራላይ የሚያተኩር አላህ ያርግልን አተም ይሳካልህ በርታ።
ማሻ አላህ እድግ በልልን
ማሻ አላህ💪ጎባዝ👍ቀጥልበት👍አላህ ሀገረችንን ሰለም የድርግልን
ማሻአላ ከችሎታው የአነጋገርስርአቱ ደስ የሚል የችሎታባለቤትነው. እንደዚህ አይነት ልጆችን ስለምታቀርቡ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች አንድ ጊዜም ሰይፉ አንድልጅአቅርቦነበር መኩናየሰራልጅ እሱምየደቡብልጅነበር
በዉነት በጣም ደስስስስ ይላል ዘድሜን አስታወሰኝ በቁጭት ወድሜ የዚህ አላማ ነበረዉ ግን አባታችን ያላተማረ ስለሆነ እዉበቱ ተቀብሯል በ4 አመቱ ረራዲዮ ይገጣጥም ነበር በጣም ብሩህ ትልቅ አይምረ ነበረዉ እና የቤተሰብና የህብረተሰብ ድጋፍ የሚፈልጉ ግን ማንም ያላያቸዉ ብዙ ወድምና እህቶች አሉ ወድሜ አንተ እዚህ ስለደረስክ ወደፊትም አገራችንን ስለምታኮራ በጣም ደስስስ ብሎኛል እግዚያብሔርር ይርዳህ በርታልን አሜን!!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ተባረክ መጨረሻውን ያሳምርልህ አሜን!!!
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም መውጣት መግባት መስራት የሚቻለው
ጎበዝ ወንድማችን
አይዞህ ወንድሜ አላህን ከያዝክ ህልምህ ሙሉ ይሆና
ትልቅ ተስፋ ነው ሃገራችን ላይ እሚታየው። ይህንን እሚጠሉ የኢትዮጵያ ጠላቶችን እግዚያብሄር ከምድራችን ላይ ነቅሎ ወደተዘጋጀላቸው ሲኦል ይጣልልን።
አሜንንንን
የኢትዮጵያ ጀግና በርታ👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማሻአላህ ወንድሜ እዉነት ትችላለህ አብሽር ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ አላህ ይጠብቅህ
ብሩክዪ እግዚአብሔር እንደሰምሀ የተባረከ ነህ እኮራብሀለሁ እወድሃለሁ የኔ ልጅ በምን አድራቫ ነው መረዳት የሚቻለው እንዳንተ ያለውን የሀገር ጀግና ማበረታታት የዜግነት ግዴታ ነው በርታ እውቀት ከአንደበት ርእቱነትየሰጠህ እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን
I`am pround of you my son you are excellent person God bless you and ur family. 👏🙏❤
አንበሳ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ በርታ
ዋው ድንቅ ኢትዩጵያዊ
ማሻ አላህ ተባረከ አላህ ጀግናችን በርታ የዛሬ አመት ዱባይ መጥተህ ሀገራችን እንደምትመልሰን ተስፋ አደርጋለው ኢንሻ አላህ።
ፐፐፐ 😯 ስም ከተግባር የተገጣጠመልህ ብራንድ ውድ ጀግና እንቁ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ወጣት ነህ አከብርሃለው ዘር ይውጣልህ ዘመንህ ሙሉ የስኬት የበረከት እንዲሆንልህ ሁሌም እመብርሃን ከፊት ትቅደምልህ ኦፋአ እንዴት ያኮራል በማርያም የሀገሬ ልጅ መሆንህ በራሱ እድለኝነት ነው እና ወጣትነትህን አብዝቶ ይባርክልህ አቦ አንበሳዬ ተሳክቶልህ ያሳየን ዘር ይውጣልህ ዘርማንዘርህ ይባረክ 💎💪 💚💛❤️😍💐😘🤝👏👏👏👏👌🙏
እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏 የኢትዮጲያ ኩራት💪 ብሩክ በቀለ
ማአሻአላህ አላህ ያግዝህ የወደፊቱ ህልምህምአላህ ያሳካልህ የሚገርም ልጅ
በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ብሩክ የጦና ንብ ጥሩ ምርጥ ኢኢኢትትዮዮጵጵያያዊ
ጥበብን ይጨምርልህ ! ወንድማችን
ዬኒየ አለባበስ አድናቂ እኵ ነህ ስወድህ ልጁን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ይጨምርለት
ጀግና ነህ በርታ
እግዚአብሔር ሁሉንም ያሣምርልሕ!!!!!!!
ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ሀገርህን እድታገለግል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ረጅጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
እንደዚህ አይነት የፈጠራ ወጣቶችን ሳይ የነገ የሀገሬ ተስፋ ብርሀን ሁኖ ይታየኛል እግዚአብሔር ዕውቀቱን ይጨምርልህ አባቴ
Wow, very bright, humble God Bless you son
ተባረክ አላህ ያሰብከው እና ያለምከው ለአገር ሰለሆነ አላህ ያሳካል ጤናና እድሜ ይሰጥህ ሰላምህ ይብዛ
የእውነት ድንቅ ልጅ ነው
With God everything is possible. God be with you Brook Bekele.
He is the real dream. Proud!🎉🎉🎉🎉🎉
አላህን የሰከልህ አባቴ ለሀገሩ ተስፋ
Your one of the best Ethiopian Heroes. God bless you. Ethiopia has hope to prosper. Let the wisdom and knowledge of God be with you.
ዋው በጣም ደስ የሚሊ ወጣት በረታ ፈጣረ ያሰብከውን ያሳካልህ
ኢትዮጵያዬ በተስፋ የተመላች አገር እየሆነች መምጣቷ አጅግ ያስደስታል!!!!ሀገሬ ከፍ ትበል!!
ወንድሜ በርታልኝ እመቤቴ ትርዳህ።
ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ ይደርሳል። እግዚኣብሄር ያሳካለት።
Please l need heis phone number please
ደስ የሚል ልጅ ነው፡፡ በርታ፤ ጠንክር አገላለጽህ ተመችቶኛል፡፡ አንዳንዴ እንደዚህ ወጣያሉ ነገሮችን ቢትመለክቱ ጥሩ ነው ፡፡ አመሰግናለሁኝ፡፡
እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ ይስጥህ ወንድሜ
በርታ አጣጣዮችን አትስማ
Ebs እወዳችኋለሁ
ጥሩ ነው አበራቱ
ኢሻአላህ ባባየ ወድምዋ እደርሳለን
አይ አብይ ምርጥ መሪያችን ነህ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር የበለጠ ያብራልህ ይህ ወንድም መንከባከብ ነው ምንም አይነት የብር ችግር ሊኖርበት አይገባም ጀግና ልጅ
Bravo ብሩክ! አይያ የሉ!
ይችንኮሜት የምታነቡ ወድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን🤲🤲
Pls text me his full address ?
ዘመንክ ይባረክ
ዋው አላህ ይርዳህ
በጣም ጎበዝ👍👍👍👍👍🇪🇷
ከክፉ ይጠብቅህ!!
ማሻ አላህ ኢቶጲያ እዉቀት ያላቸዉ ልጆቺ አፍርታለቺ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
የእውነት የሀገር ነህ ።
Very pleasant and highly talented young man … I am so proud to see such a positive polite very special young man wow!!! be blessed son …… 😅😂❤
እዳተ አይነቱን ያብዛልን ያኑርልን በርታ
ይሄ ልጅ አስተምሮኛል wolaita sodo university
እግዚአብሔር ይባርክህ
ዋው የሚያስብል ስራ ነው። እንደዚህ ዓይነት ወጣት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ።በርታልን ! እንደ ባይራክተር 2 ሰሪ ስምህም እንዲጠራ አምናለሁ ።
በርታ ተባረክ !!!
ኢትዮጵያ ብሩህ አእምሮ ያላቸው ልጀች አሏት ሀገራችን ሰላም ማጣትዋ ነው እንጂ ሀገር ሰላም ቢሆን ከዚህ በላይ የሚሰሩ ልጀች ይወጣሉ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድሜ ከዚህ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን የሀገራችን ኩራት ነህ ተባረክ
Waw yemigerm
በርታ የኛ ጀግና አይዞክ በዚሁ ቀጥል መርዳት እንደዚህ አይነቱን ወጣት ነው ማበረታታት ሚዲያ ላይ እየወጡ በሬ ወለደ የሚሉትን እኳን በላይክ በሼር በማድረግ እያየንላቸው ነው መበረታታት ያለበትን ሰው አናበረታታም ስለዚ የማዳም ቅመሞችዬ ይሄን ወድማችንን አይዞክ ከጎንክ ነን እንበለው ጸጊና ዮኒም እናመሰግናለን ስላበረታታችሁት🙏🙏🙏🙏🙏
የልጁን አድረሽን እነ ቁጥሩን አስቃምጡልን መርዳት የምችል ብዙ በውጭ የንኖር ኢትዮጵያዊያን አለን
ብሩኬን Science museum ላይ አነጋግሬው ነበር። ብዙና እጅግ እጅግ በጣም ብዙ ሊባሉ የሚችሉ ችሎታዎችና በመልካም ሰብዕና የታነፀ ለግላጋ ወጣትና የልጅ አዋቂ ነው። ብዙ ተዓምራዊ የፈጠራ ሥራዎችን ደረጃ በደረጃ እየሠራ እንደሚያስፈነድቀን አልጠራጠርም። ባለሀብቶችም እንዲረዱት በግሌ እማፀናለሁ። ብሩክ የሀገር ሀብት ነው ብዬ በእርግጠኝነት ስለማምን። በርታ ብሩኬ።
እርጋታው በራስ መተማመኑ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ አባቴ
God bless you my son you are blessed let God be by your side Thank for your job
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ! ስለእውነት ከፈተዎች በኋላ የኢትዮጵያን ታላቅነት ዳግም የሚመልሱ ትውልዶች እየተፈጠሩ መሆናቸውን እማኝ ምስክር ነህና ፈጣሪ ከዚህም በላይ ህልምህንና ራእይህን በቅርቡ አሳክቶልህ የሀገራችን ኩራት ያድርግህ!!!
እንደስምህ ሁሉ ፈጣሪ ብሩክ ያድርግህ!!!
@@asenakubelete51 69999pppok
Kkkkghhgjhhjkmlkkk0mmkklkywe2
የኔ ልጅ ጎበዝ ተባረክ ይቅናሕ ይች አገር እንደ እናንተ ያሉት ወጤቶችን ትፈልጋለች፣ በርታልኝ።
የሚገርም ነው እግዚአብሔር አእምሮህን ይባርክልህ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ትውልድ እየመጣ ነው
በጣም ተሰፍ አልን ይማያልቃብት ችሩ መድኒለም የደንግልጁ ክቡሩ ይሰፍ አማን
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለብሩህ አዕምሮ ስምን መላአክ ያወጠዋል ማለት ለካ እውነት ነው ብሩክ የተባረክህ ልጅ 😍
ጌታ ከዚህ በበለጠ አይምሮህን ያስፍልህ❤
እጅግ የኮራሁበት በሃገሬ ተስፋ እንዲኖረኝ ያደረገ መልካም ባለብሩህ ዓዕምሮ ወጣት በማየቴ እኮራለሁ ኢቢ ኤስ ቲቪ እና ሰራተኞቹን አመሰግናለሁ።
ዋው እርጋታውና በራስ መተማመኑ በቀረው ዘመንህ እግዛብሔር ሕልምህን ያከናውንልህ
በወጣትነትህ በዚህ ደረጃ ላይ መገኘትህ በጣም ጥሩ ደስ ይላል እግዚሀብሔር ሐሳብህን ሁሉ ያሳካልህ
እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ አእምሮህን ያስፋል ከዚህ የበለጠ ለሀገር ትጠቀማለህ ሀገረ ተስፋ አላት ተባረክ
I am so proud to see this young man with ambition and talent! You have a great future ahead of you! I wish you all the best ያገር ልጅ በርታ ታኮራናለህ! 🇪🇹
ግሩም ልጅ ከግሩም አስተሳሰብ ጋር:: ተባረክ አቦ!
እግዚአብሔር አባቴ ከዚህ የበለጠ እዉቀት ይጨምርልህ ስም ይመራል ጧፍ ያበራል ስምህ ብሩክ ነዉ
እዉነትም ብሩክ ነህ
ተባረክ
ብሩኬጎበዝ ልጅ ነው...ሰይንስ ሙዚየም ላይ ለማግኘት ችያለሁ!!!ስነ ስርዓቱ ግብረ ገብነቱ ደስ ይላል...ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ!!!አምላክ ይጠብቅህ!!!
ዋው እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ እውቀትና ጥበብ ማስተዋል ሞገሱን ያብዛልህ በክርቶስ ኢየሱስ ደም ከክፉ ነገር ይሸፋን
እጅግ ድንቅ ልጅ ነህ!! የኢትዮጵያ ኩራት!!
ይሄ ወጣት ልጅ የሁላችንም ተስፋ ነው፡፡ እናግዘው፡፡
Congratulations to Ethiopia and this young man እንደስምህም ብሩክ በርታ ግፋ
ተባረክ የኔ ልጅ ❤ ሁለት እይኖች እይተውኝ ነው ብለሀል ትክክል ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በስነምግባር ያደክ ኢትዮጵያዊ ወላጆችህ ሊመስገኑ ይገባል 🙏🏾💚💛❤️
እግዚያብሄር ያግዝህና ወደ ምታስብበት ትልቅ ደረጃ ላይ ድረስ በጣም በጣም ደስ ይላል እንደ አንተ አይነት የፈጠራ ወጣቶች እጂግ በጣም ለሀገራችን ያስፈልጎታል እረጂም እንድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ወንድም ያቅሜን ያህል ለሞራልህ እና ለጥረትህ እናግዝሀለን ።
You’re too young
have so many futures in front of you and I’m proud of you my brother🇪🇹💪🏽❤️🙏
እግዚአበሔር እድሜና ጤና ይስጥህ !!! የወደፊት የኢትዮጵያና የነገው ትውልድ ተስፋ ነህ!!! በርታታ!!
ጅገና፣ወጣት፣በርታልን፣ኩራታችን፣ነህ፣ዋውውውውው
የተባረከ አዕምሮ የሠጠህ እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ማሻአላህ ብያለሁ እንደዚህ አይነት ብሩህ አዕምሮ ያላቸውን ወጣቶች መንከባከብና መርዳት ሀገራዊ ግዴታችንነው ፈጣሪ ይርዳህ 👌🏼👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼👌🏼👌🏼👌🏼
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን
ይሰጥህ ወድማችን
,ከመጠን በላይ ነው ያኮራኸን በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ብዙ እወቀት ጥበብ ይጨመርልህ የምደር በረከት ሁን ሌሎቾም ለኢትዮጰያ እንዳት መደሀኒት ይነሱላት ጌታ ሀሳብህን ያከናውልህ ዳንኤል አብረውት ካሉ ጠቢባኖች በልጦ እንደታየ በልጠህ ታይ የሰማይ አምላክ ሞገስ ይስጥህ ተባረክ
ኮንፌደንሱ እና እርጋታው ተባረክ አቦ በርታ የጎበዝ ጎበዝ ....👍👍👍👍
አእምሮህ ይባረክ ገና እግዚአብሔር ትልቅ ነገር እንድትሰራ ይርዳህ ሀገሬ ተስፋ አላት ❤️❤️❤️
በርታ ወንድማችን ጥሩ ስራ ነው:ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በነገር ሁሉ እግዚአብሄር ይርዳህ ስለ ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን።👏👏👏💪🙏❤😍
ያዩት ጥሩ አይኖች ነቸው,,, ስል ደስ አለኝ,, ስንቶች ተዳፍነው ቀርቶአሉ በጠባቦች.
ሰምህም ብሩክ ተባረክ አሳብ ይሳካልህ በእዉነት 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
Mashallh allah yitbkh
ቀልጣፋና ጥሩ ግንዛቤ ያለው ወጣት ነው በርታ ብሩኬ
ዋው ጀግናችን በርታ
Am I the only noticed that he use good words to express him self? Above all may God bless you .. wish you all the best
ግሩም ነህ ወንድማችን ማስተዋሉን ያድልህ እድሜና ጤናውን ያድልህ
በቅድሚያ ዮኒና ፀግሽ እንዲሁም ሁላችሁም የቅዳሜን ከሰዓት ተወዳጅና አስተማሪ ፕሮግራም አዘጋጆች እያመሰገንኩ የዚህን ድንቅ ልጅ ሥራ ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ ማጠናቀቂያው ያቀረባችሁልን ዝግጅት በጣም ነው ያስደሰተኝ በተለይ በሁሉም ዙሪያ ጥረት የሚያደርጉትን የምታበረታቱት ነገርና የምታሳውቁበት በጣም በሚገርም መልኩ የተመልካችን ቀልብ የሚገዛ በመሆኑ በርቱልን ለልጁ ትልቅ ፕሮሞሽን ነው እግዚአብሔር ይርዳልን ያሰበውን ሁሉ ፈጣሪም ተጨምሮበት ከዚህ በአለጠ ትልቅ የሀገር መከታ እንድሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ተባረክ ብሩክዬ 🙏
የወጣቶቻችንን አእምሮ እዳተ እስራላይ የሚያተኩር አላህ ያርግልን አተም ይሳካልህ በርታ።
ማሻ አላህ እድግ በልልን
ማሻ አላህ💪ጎባዝ👍ቀጥልበት👍አላህ ሀገረችንን ሰለም የድርግልን
ማሻአላ ከችሎታው የአነጋገርስርአቱ ደስ የሚል የችሎታባለቤትነው. እንደዚህ አይነት ልጆችን ስለምታቀርቡ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች አንድ ጊዜም ሰይፉ አንድልጅአቅርቦነበር መኩናየሰራልጅ እሱምየደቡብልጅነበር
በዉነት በጣም ደስስስስ ይላል ዘድሜን አስታወሰኝ በቁጭት ወድሜ የዚህ አላማ ነበረዉ ግን አባታችን ያላተማረ ስለሆነ እዉበቱ ተቀብሯል በ4 አመቱ ረራዲዮ ይገጣጥም ነበር በጣም ብሩህ ትልቅ አይምረ ነበረዉ እና የቤተሰብና የህብረተሰብ ድጋፍ የሚፈልጉ ግን ማንም ያላያቸዉ ብዙ ወድምና እህቶች አሉ ወድሜ አንተ እዚህ ስለደረስክ ወደፊትም አገራችንን ስለምታኮራ በጣም ደስስስ ብሎኛል እግዚያብሔርር ይርዳህ በርታልን አሜን!!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ተባረክ መጨረሻውን ያሳምርልህ አሜን!!!
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም መውጣት መግባት መስራት የሚቻለው
ጎበዝ ወንድማችን
አይዞህ ወንድሜ አላህን ከያዝክ ህልምህ ሙሉ ይሆና
ትልቅ ተስፋ ነው ሃገራችን ላይ እሚታየው። ይህንን እሚጠሉ የኢትዮጵያ ጠላቶችን እግዚያብሄር ከምድራችን ላይ ነቅሎ ወደተዘጋጀላቸው ሲኦል ይጣልልን።
አሜንንንን
የኢትዮጵያ ጀግና በርታ👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማሻአላህ ወንድሜ እዉነት ትችላለህ አብሽር ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ አላህ ይጠብቅህ
ብሩክዪ እግዚአብሔር እንደሰምሀ የተባረከ ነህ እኮራብሀለሁ እወድሃለሁ የኔ ልጅ በምን አድራቫ ነው መረዳት የሚቻለው እንዳንተ ያለውን የሀገር ጀግና ማበረታታት የዜግነት ግዴታ ነው በርታ እውቀት ከአንደበት ርእቱነትየሰጠህ እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን
I`am pround of you my son you are excellent person God bless you and ur family. 👏🙏❤
አንበሳ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ በርታ
ዋው ድንቅ ኢትዩጵያዊ
ማሻ አላህ ተባረከ አላህ
ጀግናችን በርታ የዛሬ አመት ዱባይ መጥተህ ሀገራችን እንደምትመልሰን ተስፋ አደርጋለው ኢንሻ አላህ።
ፐፐፐ 😯 ስም ከተግባር የተገጣጠመልህ ብራንድ ውድ ጀግና እንቁ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ወጣት ነህ አከብርሃለው ዘር ይውጣልህ ዘመንህ ሙሉ የስኬት የበረከት እንዲሆንልህ ሁሌም እመብርሃን ከፊት ትቅደምልህ ኦፋአ እንዴት ያኮራል በማርያም የሀገሬ ልጅ መሆንህ በራሱ እድለኝነት ነው እና ወጣትነትህን አብዝቶ ይባርክልህ አቦ አንበሳዬ ተሳክቶልህ ያሳየን ዘር ይውጣልህ ዘርማንዘርህ ይባረክ 💎💪 💚💛❤️😍💐😘🤝👏👏👏👏👌🙏
እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏 የኢትዮጲያ ኩራት💪 ብሩክ በቀለ
ማአሻአላህ አላህ ያግዝህ የወደፊቱ ህልምህም
አላህ ያሳካልህ የሚገርም ልጅ
በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ብሩክ የጦና ንብ ጥሩ ምርጥ ኢኢኢትትዮዮጵጵያያዊ
ጥበብን ይጨምርልህ ! ወንድማችን
ዬኒየ አለባበስ አድናቂ እኵ ነህ ስወድህ ልጁን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ይጨምርለት
ጀግና ነህ በርታ
እግዚአብሔር ሁሉንም ያሣምርልሕ!!!!!!!
ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ሀገርህን እድታገለግል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ረጅጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
እንደዚህ አይነት የፈጠራ ወጣቶችን ሳይ የነገ የሀገሬ ተስፋ ብርሀን ሁኖ ይታየኛል እግዚአብሔር ዕውቀቱን ይጨምርልህ አባቴ
Wow, very bright, humble God Bless you son
ተባረክ አላህ ያሰብከው እና ያለምከው ለአገር ሰለሆነ አላህ ያሳካል ጤናና እድሜ ይሰጥህ ሰላምህ ይብዛ
የእውነት ድንቅ ልጅ ነው
With God everything is possible. God be with you Brook Bekele.
He is the real dream. Proud!🎉🎉🎉🎉🎉
አላህን የሰከልህ አባቴ ለሀገሩ ተስፋ
Your one of the best Ethiopian Heroes. God bless you. Ethiopia has hope to prosper. Let the wisdom and knowledge of God be with you.
ዋው በጣም ደስ የሚሊ ወጣት በረታ
ፈጣረ ያሰብከውን ያሳካልህ
ኢትዮጵያዬ በተስፋ የተመላች አገር
እየሆነች መምጣቷ አጅግ ያስደስታል!!!!
ሀገሬ ከፍ ትበል!!