ከሀገሩ የወጣ! አስገራሚ የስደት ህይወት ውጣ ውረድ! Ethiopia | EyohaMedia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Комментарии • 515

  • @yengustube
    @yengustube 3 года назад +196

    ክብር በስደት ላሉ የኢትዮጵያ ልጆች ።ጀግና ናቸው ።

    • @Susu-lx2uu
      @Susu-lx2uu 3 года назад +4

      በተለይ አረብ አሀገር ለተሰደዱ

  • @hanayousif8680
    @hanayousif8680 3 года назад +135

    ሥደት ላይ ያለን ልጆች በሆዳችን ሥንት ነገር ተሸክምን ነገ ሌላ ቀን ነው ብለን ሆዳችን እያረረ እየሰራን ነው ፈጣሪ ይመሥገን ጤና ይሥጠን የቤተሰብ ክፉ አያሰማን ሀገራችን ሰላም ትሁንልን

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 3 года назад +26

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እድለኛ ነሽ በሰላም ሀገርሽ መመለስሽ ፡ አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ የናትሽ አምላክ ይጠብቅሽ ሁሉም ሰው በብዙ ፈተና ያልፋል እንዳትበሳጭ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ

    • @ethiohagre5791
      @ethiohagre5791 2 года назад +1

      ምን ልጅ ናት እንዷምትለው በ 85 የ 16ዓመት ነበረች ደምሪበት ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 3 года назад +62

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ለሀገራችንም ሰላምን ይስጥልን ❤🕊👏

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 года назад +2

      ruclips.net/video/0C_HIIPmlJ8/видео.html
      ቤተሰብ እንሁን

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 3 года назад +1

      አሜን፫ >

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 года назад

      @@hulumlebgonew2902 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 3 года назад +67

    የመደም ቅመሞች እኮ ብዙ ፈተነዎችን ተቋቁመን ትልቅ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚንጥር ጀግኖች ኦኮ ነን ።

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 3 года назад +1

      በጣም

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 3 года назад

      ewunet new demregn wudie

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 2 года назад

      ደርሠውም ያለፋበትን የሚረሡ ናቸው ችግሩ

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 2 года назад

      ብትይ ያሥተምሩሻል ያልፍልሽ ነበር አንቺ መጥፋት ምንም አይመሥልሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +53

    ስደት እድሜያችን ገዛው 😭😭🙏🏿🙏🏿
    ለሀገራችን እንዲያበቃን እንፀልይ 🙏🏿
    ሀገራችንም ሰላሟን ይላክልን 😭🙏🏿

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 3 года назад

      እውነት ስደት እድሚያችን ገዛው ሳይታወቅ እድሜን የሚጨርስ ብቻ ተመስገን

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 3 года назад

      እውነት ስደት እድሚያችን ገዛው ሳይታወቅ እድሜን የሚጨርስ ብቻ ተመስገን

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 года назад

      @@roserosa8426
      ruclips.net/video/0C_HIIPmlJ8/видео.html
      ቤተሰብ እንሁን

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 года назад

      betesbe enhune wedocheya

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 года назад

      @@roserosa8426 betesbe enhune

  • @mskrh640
    @mskrh640 3 года назад +8

    ታሪክሽን ስላጋራሽን ፤ እናመሰግናለን እህታችን።
    ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል።

  • @kiyuethio9073
    @kiyuethio9073 3 года назад +9

    አቤት የሰው ልጅ ፈተና ፈጣሪ ሆይ በሰላም በጤና ለሐገራችን አብቃን

  • @ሳባውያን-ዠ2ቸ
    @ሳባውያን-ዠ2ቸ 3 года назад +145

    የስደተኛ ኑሮ ተነግሮም ተፅፎም አያልቅም ፈጣሪ ስደትን ያጥፋልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melattade9320
    @melattade9320 3 года назад +42

    ትክክለኛ ታሪክ ነው ብርክቲዬ ጀግና

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 года назад +176

    ታሪኩ እውነት ነው እንደውም ብዙውን አላወራችውም (ይበዛል ብላ ይሆናል) ከቱርክ ጀምረን አብረን መከራ በልተን ግሪክ ድረስ የገባነው ናሆም የመጀመርያ ልጇ ግሪክ ነው የተወለደው በህዋላ እሷ ተመለሰች እኛ ግማሻችን እንግሊዝ ግማሻችን ስዊዘርላንድ ገባን ከመሃላችንም የሞቱ አሉ 😭😭 ያለውም ይመሰክራል:: ልክ እንደ ሄለን (ብርክቲ)በነገራችን ላይ ብዙ ቋንቋ በደንብ ትችላለች አረበኛ,ቱርከኛ,ግሪከኛ ይገርመኛል ::

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 3 года назад +3

      ዋው

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 3 года назад +1

      😢😢😥

    • @shitushifa54
      @shitushifa54 3 года назад +2

      ya safara lije. nate. awkatalwe

    • @zighigiukassa7931
      @zighigiukassa7931 3 года назад +2

      በጣም ይገርማል የሚገርማቹህ እኔም ስደት እመኛለሁ ግን የኔና የሷ ታሪክ አንድነዉ ባካቹህ ስደት ተመችቷችሁ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ አግዙን እንተጋገዝ በፈጣሪያቹህ ይሁንባቹህ

    • @tizitagirma2447
      @tizitagirma2447 3 года назад

      Enkwan geta erdachu lela mn ybalala sedt kbad nw bewnt

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 3 года назад +18

    የስደትን እይወት ከባድ መሆኑን የሚያዉቀዉ በስደት የኖርን ሰዎች ብቻ ነን።ስደትን ያላየ ሰዉ ማንም አይረዳንም አንዳንዴ በጣም የሚገርመኝ ነገር ባብዛኞቻችን የቤተሰብን እይወት ለመለወጥ ብለን ነዉ የወጣነዉ የቤተሰብን እይወት ለዉጠን አገር ስንመለስ ባዶ እጃችን ብንመለስ በጣም ያዝናሉ ከዚህ በፊት እይወታችን ለዉጣለች አይሉም እድሜ ልክ መፍጋት የለብንም ቤተሰብ ባይረዳን እንካን ለራሳችን ማሰብ አለብን በስደት የምትኖሩ እህቶቼ የምመክረዉ ለራሳችሁ እስቡ የሰው ልጅ ገንዘብ አይጠቅም

    • @hadriamohammed7783
      @hadriamohammed7783 3 года назад +4

      ወላሂ እውነት ነው

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 3 года назад +2

      እዚጋ ለመጨመር እህህታ ልሂድ ያለችዉ የጠበቀችዉ አልጋ ባልጋ እይወት ነዉ እህታ ተቃቁማ እንደሰራችዉ እሳም ተቃቁማመስራት ነበረባት

  • @heleneshete6919
    @heleneshete6919 3 года назад +21

    ታሪኳ ትክክል ነው እኔ ምስክር ነኝ አብሮ አደጌነች
    አሁንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የሰፈሬ ልጅ

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 3 года назад +6

      የስደት እይወትን የሚረዳ እንደኛ በስደት የኖረ ሰዉ ብቻ ነዉ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 года назад

      ሀሀሀሀሀ...

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 года назад +7

    ይገርማል አፍዋ ሲጣፍጥ ደሞ 🌻🌻 እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Seble7
    @Seble7 11 месяцев назад

    እዮሃ የስደተኞች አለኝታ ከእግዚአብሔር በታች የእኛ ስደተኞች ከአቅማችን በላይ ሆኖ ግን መከራውን በልባችን ተሸክመን ደስተኞች መስለን በልብስ ሸፍነነው እንኖራልን የአንዳችን ታሪክ የአንዳችን ታሪክ ነው እናመሰግናለን እዮሃዎች❤

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 года назад +7

    እንኳን ኢሔ ቻናል ተከፈተ ተናግሮ መተንፈስን የመሰለ ነገር የለም❤️

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 года назад +7

    ሀብሽ ብላል እያለ እስላም እይረሳም:: ሀበሽ እትዮጵያ ለስልምና ባለውለታ ነች አይርሳም::

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 3 года назад +5

    ወይ ስደት ጠንካራ ነሽ ስንቱን መከራ አየሽ እግዚአብሔር ካንቺ ገር ይሁን እህቴ ሁላችንም ስደተኞች ታሪካችንን ብንጠየቅ እያንዳንዳችን ጥሩ ፊልም ይወጣዋል በስደት ያለነውን በሙሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 года назад

    ትእግሰቱንና ፡ ብርታቱን ፡ እግዚአብሄር ፡ ሰጥቶሻል ፡ እባክሽ ፡ መፀሀፍ ፡ ይወጣዋል ፡ እና ፡ ፃፊዉ ፡

  • @TGTise
    @TGTise 10 месяцев назад

    She knows and never lost focus of her goal which was to help her family. This alone is admirable among many others.

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 года назад +6

    U r strong and smart God bless u and u r family's 🙏❤

  • @seidmengstu5746
    @seidmengstu5746 3 года назад +48

    ሚገርም ነው የልጂቱ ብርታት ጥንካሬዋ ብርታትዋ ድፍረትዋ ጥንካሬዋ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 года назад +6

    Wow that’s amazing story you are hero you know how to explain your true story

  • @milan8639
    @milan8639 3 года назад +7

    Wow what a strong woman! ❤️❤️I am proud of you!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 года назад +28

    በጣም የሚሳዝንና የሚገርም ታሪክ ነው የኢትዬጽያን የስደት ስቃይ ተነግሮ አያልቅም

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 года назад +12

    ስደት በጣም ከባድ ነው ከ አእምሮ በላይ የሚሆነ ነገሮች ይገጥማሉ ። ግን እኔ በጣም የሚገርመኝ አረቦች ሲበድሉን ምንም አይመስለኝም ግን የራሴ ሀበሻ በጣም ያናድደኛል ።ስንት ሰበአዊነት የማይሰማው አለ እራስ ወዳድ ውይይ

  • @helenmokennen7919
    @helenmokennen7919 3 года назад +8

    You r so strong God bless you

  • @eyoyeh8775
    @eyoyeh8775 3 года назад

    እንዴት ድንቅ ሴት ኣንበሳዋ መስኪን ኣበሻ ታሪክዋ በብዙ ሀበሻ እህቶቻችን ያጋጠመ ኣሁንም የሚጋጥም ነው።
    እንዴት ኃይለኛ ሴት ናት። god bless her!

  • @emamah4239
    @emamah4239 Год назад

    ኦጎዜብሮየር እደዛሕ አዮነቱን ሠው ያብዛልን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 года назад +8

    እናት አለም ብሩክታዊት እንደስምሽ ብሩክ ነሽ በርቺ ብዙ ፈተና ያየሽ ሰው ነሽ የሰው ልጅ ወደዚህ አለም ስንመጣ አለም የችግር ቦታ ናት ጎበዝና ታታሪ ነሽ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር. ይከተልሽ ብዙ ትምህርትም አግኝተሻል

  • @liyatube2400
    @liyatube2400 3 года назад +3

    አይ ስደት ጩሀታችን ያልተሰማባት አለም ያልፋ የማያልፍ የለም ብቻ ተመስገን ነው እኛ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን እንዲው ነበር ለማለት ያብቃን እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለው

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 года назад

      Liya
      ruclips.net/video/0C_HIIPmlJ8/видео.html
      ቤተሰብ እንሁን

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 3 года назад +2

    አይዞሽ ሁሉንም ለጌታ ስጭዉ እ/ር ይጎብኝሽ የኔ ዉድ እህት

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ይትወድሞቸ

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 года назад +1

    Wow what a story you are amazing and hero she knows how to tell the story and explain risky taker👍

  • @annatasama9692
    @annatasama9692 3 года назад +7

    ዛሬ አደኛ ነኝ እንግዲህ በደንብ ለመስማት ልዘጋጅ!!!!

  • @azebyohannes2829
    @azebyohannes2829 3 года назад +4

    Wawwww he is so kind God bless to him .🇨🇦

  • @ayshalslamislam368
    @ayshalslamislam368 3 года назад +5

    በጣም ሚገርም፡ታሪክ ነዉ፡አላህ በቃቹ፡ይበለን

  • @ገብረሚካኤልሲሳይ
    @ገብረሚካኤልሲሳይ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ሄይ እሄ ስደት የሚባል ነገር አጥፋልን ገና አናየሁትም እስቲ ልየው መቼም የስደት መልካም ነገር አንሰማ 😢😢😢😢

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 года назад

    እውነት የምታሳዝኚ ሰው ነሽ ያሰውዬ መርሣት የለብሽም ።መልካም ሰው ነው ።

  • @ሰፊናመርከብ
    @ሰፊናመርከብ 3 года назад +8

    ብርክቲን ቱርክም ግሪክም አውቃታለሁ ጎበዝ ታታሪ ሰራተኛ ነበረች ወደ ሱዳን መመለሷንም አውቃለሁ አሁን በዚህ ሁኔታ ስላየኋት አዝኛለሁ

    • @finot2023
      @finot2023 3 года назад

      ፌስቡክ ወይም ቴሌግራም ካለሽ ፕሊስ

  • @selinahabtamu3106
    @selinahabtamu3106 Год назад +1

    አንዳንድ ወላጆች ተነግሯቸው የማታምኑ ተለመኑን። እየላከች አይደል የእከሌ ልጅ እየላኩ አይደል የኔ ብላቹ ምትማረሩ ቢሆን ፀልዩላቸው በሰላም እንዲመጡ አለበለዚያ አታማሯቸው የተጎዱ ስለሆኑ አትጉዷቸው። በፈጠራቹ💔💔💔💔

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 года назад +5

    ወይኔ ምን አይነት ጠካራ ጀግኒት ናት ለከ ሀረብ ሀገር ብቻ ይመሥለኝ ነበር ስቃይ ያለው የስደት ጥሩ የለውም ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ እኛኢትዮፂያዊያን ማንንም በፍቅር የምንቀበል ነን ቀጣዩን ለማየት የጓጓቹ❓❓❓👍👍👍👍

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 3 года назад +1

      👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 3 года назад +5

    ኢትዮጲያዊ ብቻ ነው ተበድሎ ለበዳዪ ሰላም የሚመኘው።

  • @በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ

    አይዞሽ የኔናት ሁሉምነገር ለበጎነዉ አለፈ

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 года назад +1

      ruclips.net/video/0C_HIIPmlJ8/видео.html
      ቤተሰብ እንሁን

  • @wengelhiwot5301እውነት
    @wengelhiwot5301እውነት 3 года назад +5

    ብሩክዬ የኔ መልካም የኔ ጠንካራ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ መቼም ይሄ ባንቺ ይሆናል ብዬ አላስብም እንደዛ የምትወጃት ህእትሽ ላንቺ ሳትኖሪ የኖርሽላት ይህን ምቼም ታደርገዋለች ብዬ አላስብም ነበር ግን ሆነ የአንቺ የየዋህነትሽ አምላክ
    ነገሮችን ሁሉ ያስተካክልልሽ
    የናትሽንም ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑረው

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 3 года назад

    የኔ እናት የሰዉ ልጅ ፈተና አቤት አቤት ፈተና የአንዳንድ ሰዉ ህይወት መጸሐፍ ነዉ እኩ መጸሐፍ ገልጠሁ ካላነበቡት ዉስጡ ምን እንደሆነ አይታወቅም ሰዉም ታሪኩን ህይወቱን እያፈነ እያሰቀመጠዉ እንጂ አቤት ስንት አይነት ታሪክ አል ዝም ብዪ አይሁሽ አይሁሸ ወላዲተ አምላክ በቃ ተበልሽ

  • @kanitaahmed6791
    @kanitaahmed6791 3 года назад +1

    በቃደም ስከታታል ስልክ ቁጥርሽን አይቼ ነበረ አሁን ስፈልግ አጠውት ስልክ ቁጥርሽን ፈልጌ ነበር እዘው ጀሞ 3 አከብ አውራቻቸው ስልክ ቁጥርሽን ስለምፈልጉ አይዞሽ ሁሉም ነገር ይቃያራል

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Год назад

    ስደት ባለጌ ነው ለራስ ሳይሉ ለቤተሰብ ለወዳጅ ለዘመድ ጏደኛ እያሉ እራስን ትቶ እድሜን እና ጉልበትን በልቶ በቃኝ ብሎ ወደሀገር ሲመለሱ ሁሉም ባዶ ሆኖ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ጎበዝ መጀመሪያ ለራሳችን እናስብ

  • @Natimedia12
    @Natimedia12 3 года назад +1

    ምስኪን ; ጠንካራ ነሽ ጎበዝ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад +1

    ይገርማል እግዚአብሔር የመሰገን ሁሉም ያልፋል

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 года назад

    እውነት ነው የገለፅከው ።

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 2 года назад

    ያሳዝና ዉልም

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 3 года назад

    እናትህ ገደልክ እና እህቱ መግደል ነው የቀረው ያማል ጎበዝ ነሽ በርቺ እንካን ወለድሽ ምክንያቱም ለቤተሰብ እያሉ ሳይወልዱ ይቀራሉ ስለዚህ የአረብ አገር ላብ ምትበሉ ይዛቹ ይጥፋ ይነቃቹ ወድሜ አትበይው ህልናውና ስጋ የሞተ ወንድም ነው ያለሽ ። ነጥብ

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ

    ወይ እቴ በጣም ጠካራ ነሽ
    ስደትን ያየው ብቻ ይናገር ስንት ስቃይ አለው

  • @melattade9320
    @melattade9320 3 года назад +4

    Yene mar ብርክቲዬ ጀግና ነሽ ሁሌ

  • @amanu1111
    @amanu1111 3 года назад

    አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል።
    ለሚዲው የምሰጠው አስተያየት እሷ ሸፍ ሰለሆነች ተንቀሳቃሽ ክችን ተሰርቶላት ስራ ብትጀምር በጣም ውጤታማና ለብዙ ሰወች የስራ እድል ፈጣሪ ትሆናለች። ስለዚህ ይህን በተመለከተ ሌላ ፕሮግራም ብታዘጋጁ (ማለትም የገንዘብ እርዳታ)

  • @እናትዪቱብ
    @እናትዪቱብ 3 года назад +5

    ገራሚ ታሪክ ክፍል 2 እንጠብቃለን

  • @marthanegash191
    @marthanegash191 3 года назад +2

    ስደት ላይ ያላቹ ንቁ ቤተሰብ ስትሉ ሜዳ ላይ ትቀራላቹ ከራስ በላይ ንፋስ እንደሚባለው እግዚአብሔር ይርዳሽ ድካምሽን እግዚአብሔር ይመልከት

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +3

    ወይ እቺ ህይወት ከባድ ናት ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 года назад +4

    አይዛሽ፡እህቴ፡ህህህህእያልን፡አምቀን፡በልባችን፡በረን፡የወጣን፡ብዙ፡ነን፡😭😭😭😭😭😭😭

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 года назад

      Eleni
      ruclips.net/video/0C_HIIPmlJ8/видео.html
      ቤተሰብ እንሁን

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 года назад

    Wey sekay betam yasazenal ehta gen hulum yalfal

  • @imortele
    @imortele 3 года назад +1

    weyine ehite arerkulish dibin kitil alkulish enen ayizosh yene jegna sira wedad egziabher yiferdilishal tarikshin kesemahu behuala amognal

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 года назад +2

    በጣም ጎበዝ.ነሽ.

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 2 года назад

    አቤት የኛ የሰዎች ስቃይ አይዞሽ ዉዴ እኔም በስደት ያልፍልኛል ብየ ወጥቸ ይሀዉ ዛሬ የልብ ህመምተኛ ሁኜ እሰቃያለሁ በቂም ህክምና አላገኜዉ መዳን ካልቻልኩ ምናለ ፈጣሪ እርፍቴን ቢሰጠኝኝ

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 2 года назад

      አይዞሽ እህቴ የት አገር ነው ያለሽው

    • @ayimanamajaz8002
      @ayimanamajaz8002 2 года назад

      @@bonne.annee.2023 ዱባይ ዉዴ

    • @ethiohagre5791
      @ethiohagre5791 2 года назад

      አይዞሽ አላህ ያድንሻል እህቴ

    • @ayimanamajaz8002
      @ayimanamajaz8002 2 года назад

      @@ethiohagre5791 አሜን አሜን

  • @gashawtsega7768
    @gashawtsega7768 3 года назад +3

    እኔም ደርሶብኝ እህቴ ንብረቴን ዘረፋ ለወንድ ጉአደኛዋ በመስጠት ይባስ ብላ እኔም ወደአገር ቤት ሰመለሰ ምንም የሰጠኸኸኝ ንብረት የለም ብላ ካደችኝ።ወደ ሕግ በቀረበውም የያዝሁትን ጠበቃም በገንዘብ አታላ ማስረጃ እንዳያቀርቡ በማድረግ ፍርድ ቤቱም በእኔ ላይ ፈርዶብኝ ተሠናበትኩሁ።ከአሥር ዓመት በላይ የለፋሁበት ገንዘቤንም ፣ንብሬቴንም ተቀምቸ ወደ ሥደት ኑሮየ ተመልሸ እየኖርኩ ነው።አንድ ቀን አገር ቤት ሥመለሥ እናንተ ጋ ቀርቤ ለአገሬ ሕዝብ በደሌን እናገራለሁ።

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 Год назад

    የሚገርም ዘመን ላይ ደረስን

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 3 года назад +2

    Oh my God you are very strong women I admire you

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 года назад

    እሲት ለስመ የእማማ ቤሩት መቼም ጆሮ አይሞላም ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ📖🙋🇪🇹🇱🇧🇱🇧👂

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 года назад

    ሐበሻ ክብርና ዝነኛ መሆኑን ያውቃሉ.

  • @አላህየብቻየንአትተወኝ

    ቤተሠብ ማስተዳደር እንደኔ የመረረው ኡፍፍፍ ከምንም ነገር ሣልሆን ቀረሁ ብቻ እግዛብሔር ይመስገን

  • @abrahamaramex4094
    @abrahamaramex4094 3 года назад +1

    እነዛ ጁብ እህትና ወድሞች ልብ የሚሰጣቸው አይነት አደሉም እገዚአብሄር በህይወታቸው ላይ ምስቅልቅላቸውን ያውጠው እህቷም ከባሏ ወድሟም ከሚስቱ ጋ አይጥ እና ድመት ያድርጋቸውና ችግርን ይወቁት ከሀዲወች እናቷ ሙሉ ኑዛዝየዋን እያዩ የከሰሱ ዳኛውም በጉቦ ፍርድ የሰጠ ፍርደ ገምድል ነው የስራቸውን ይስጣቸው

  • @miruyusi
    @miruyusi 2 года назад

    Wow yanchy tarik film yewetawal...

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርትሽ

  • @seidmengstu5746
    @seidmengstu5746 3 года назад +5

    እናቴ ሳውዲ ና ዱባይ አረቦቹ መልካም ስራእንደጉድ ማረፊያ የሀበሻ ክራይ ቤት ነፍ ነው ቤሩት ገዳይ ሌባ ጨካኝ ናቸው

  • @merg1011
    @merg1011 3 года назад

    Anchi u should write a book. Tenkara neshi. Ahunim egziabher keanchi gar yihun.

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 3 года назад

    ሲገረም ተመስጬ ነው የሰማዋት

  • @kelemuayilma3008
    @kelemuayilma3008 3 года назад

    እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 3 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ብሰማሽ ብሰማሽ የማትጠገቢ ሴት ነሽ።

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 года назад +9

    ለካ ቤሩት ከጥንት ጀምራ የተረገመች ሀገር ነች ለካ ዱባይ ክፉ አይንካሽ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 3 года назад +6

    ወይ ጉድ ይህ ታሪክ ትንሽ ትንሽ የኔን ይመስላል.. በ18 አመት 21 ተብሎ መታወቂያ ወቶልኝ ነበር ባህሬን የሄድኩት. አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሜሪካ ገብቼ 2 ልጆች ወልጄ ምን የመሰለ ኑሮ እኖራለሁ.. ግን እኮ የኛ ቤተሰቦች ለአረብ ሀገር ሲሽጡን ትጦሪኛለሽ እያሉ ነው.. ስደት ላንድ ወርቅ ለአንድ እሳት!! ኡፍፍፍፍ አረብ ሀገር 🤮🤮🤮

    • @finot2023
      @finot2023 3 года назад

      በምን መንገድ ወደ አሜሪካ ሄድሽ ታሪክሽን ባጭሩ

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 3 года назад +1

      @@finot2023 ያን አንዱን ጥቁር አሜሪካ አግባታ ነዋ አብዛኛ ከባህሪን አሜሪካ የሚሄዱት ጥቁር አግብተው ነው

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 3 года назад +1

      ምን የመሰለ ኑሮ እኖራለሁ ላልሽው ያሜሪካን ኑሮ ስለማቀው ዝም በይ

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад

      ​@@eyeab7657ምንም ቢሆን ከአረብ አገር ይሻላል በዜ ላይ ጠንክረሽ ከሰራሽ ሁሉ አማረኝ ካላልሽ አሜሪካ ምርጥ ናት አቅ ነው

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 3 года назад +5

    ጭቁ እራሱ አድ በሽታ ነው ፈጣሪ ብቻ ላገራችን ያብቃን ያረብ ድአ አርጉልኝ ዝብዬ ጭቀት ምን እንደሆነ አላቅም

    • @flagotgrum1221
      @flagotgrum1221 3 года назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር አሁን።ፀልይ ምንም አትሆኝም እንወድሻለን የሀገርሽ ልጆች።😍😍😍

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 года назад +1

    ወይጉዲ ትረካ ነው ያምመስለዉ 🙉🤔

  • @messiabebe6498
    @messiabebe6498 3 года назад

    Ejege betam tekara gobeze leje nshe mechireshawen begugute etebekalene

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 года назад +5

    ታሪኳ የሚያሳዝንና የሚያጠነክር ነው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 3 года назад +5

    አይይይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የሲደት መከራ አያልቅም። ቢወራ ቢወራ።

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 года назад

      ruclips.net/video/0C_HIIPmlJ8/видео.html
      ቤተሰብ እንሁን

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 3 года назад +9

    በንስሐ እግዚአብሔርን ማረን በማለት ይሻላል
    መቅደም ያለበት ይህ ነው መቸ ፈጣሪን ጠየቅን
    ፣24 ሰአት እየበደልን ከዛ ሰውን ይቀጥላል

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 года назад +1

    Amazing story ❤♥😍

  • @hafizahopetube757
    @hafizahopetube757 3 года назад +13

    ከ 80ቹ ጀምሮ ተቆጣጠረን ወይ ምን አይነት ህወት አሳለፈች ወይ መከራችን እንደቀጠለ ነው የስደት እህት ወንድሞቼ ተስፋ አትቁረጡ 😭😭😭😭😭💪💪💪💪💪💪💘💘💘💘💘

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 года назад +1

      Hafiza
      ruclips.net/video/0C_HIIPmlJ8/видео.html
      ቤተሰብ እንሁን

    • @hafizahopetube757
      @hafizahopetube757 3 года назад

      @@hannaef7137 አብሽሪ ማሚዬ 👍💖

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 3 года назад

    እዮሃዎች በርቱ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +3

    ወይ ጉድ ድፍረቷ አጃኢብ ነዉ እሚገርም ታሪክ ነዉ ፊልም ነዉ እሚመስለዉ 🤔🤔

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 года назад +15

    ይገርማል እውነትም ፊልም ነው የሆነብኝ ታሪኩዋ ለመስማት ያጉዋጉዋል

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 года назад +1

      Best one
      ruclips.net/video/0C_HIIPmlJ8/видео.html
      ቤተሰብ እንሁን

    • @alitadesse7858
      @alitadesse7858 3 года назад

      እኔ የምለው ትንሽ እውነት ብዙ ውሽት አለው
      መደፈሩ ሊኖር ይችላል ግን ሌላው ሽረተን ቤተስቤን ፋፋ አደረጉት ብዙም ውሽት አለው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 года назад +1

    ውይ የኔ እናት ስንቱን አሳለፍሽው ?

  • @አባይምንጭ
    @አባይምንጭ 3 года назад +2

    ፅናትሽ ይገርማል

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 года назад

    አወ እንድህ ነወ የሃረብ ሃገር መከራ

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse2332 3 года назад +3

    ሔልዬ ከሰት አመት በዋላ ሰላየውሸ ደሰ ብሎኛል ያ ሁሉ ሰቃይ አይተን ግሪክ ገብተን ግሪክም ትሰሪ ነበር ባለቤትሸ ግሪክ መቶ ተመልሶ ወደሱዳነ ሔደ አንቺም ወደሱዳን ሔድሸ በወቅቱ በጣም ነው ያዘንኩት ምክንያቱም ይሔ ሁሉ ልፋትሸ ለምን ነበር ? እኛ ዛሬ ለንደን ግማሹ ጀርመን ግማሹ ሲውዲን ገብተን እየኖርን ነው በዛ ሰሀት ለልጅሸ ፊውቸር እንኩዋን አለማሰብሸ እዴት ሰው ቁልቁል ይሔዳል ? መሔድሸን ባውቅ አላሰኬድሸም ነበር እግርሸ ላይም ወድቄ እዳትሔጂ አረግ ነበር ግን ከሔድሸ በዋላ ነው የሰማውት ዛሬ ልጅሸ በትምርት የት ይደርሰ ነበር ? ክፍል ሁለትን በጉጉት ጠብቃለው

    • @brkytgirmay5555
      @brkytgirmay5555 3 года назад +4

      ሰላም እንኳን አደረሰክ የምታውቁኝ ሰወች የምታውቁኝ ሰወች ስለኔ የምታውቁትን አስተያየት ስለሰጣቹ በጣም አመሰግናለው ።

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 3 года назад +1

    አይ ስደት ብቻ ጀግና ነሽ እህቴ

  • @wrwr439
    @wrwr439 3 года назад

    Fetariii yabertashi wedwa ete betam yasazinal tariku

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይወቀው የተደባለቀ ታሪክ ይመሰላል ሰላልገባኝ ነው ?

  • @hewanakale6538
    @hewanakale6538 3 года назад +2

    ግን ከቱርክ ወደ ግሪክ ሲገባ አቴንስ ስትገቢ ነው ብር የሚከፈለው ያለዛ አንዴ ከከፈልሽ 100 ግዜም መሞከር ይቻላል የድሮውን ባልውቅ

  • @ሄሉፍቅር
    @ሄሉፍቅር 3 года назад +11

    እኳንአብሮአደረስን ሚኪ የሚገርም የስደትታሪክነው
    ያቀረብክልን ፊልምነውየሚመስለው ወይስደት
    አሁንስ ሀገሬየምገባበት ቀንናፈቀኝ 😭😭ፈጣሪሆይአስበን እኛስደቶኞችን በያለንበት ጠብቀን
    ክፍል ሁለትንእጠብቃለን ሚኪ

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 3 года назад

      Heluye love
      ruclips.net/video/0C_HIIPmlJ8/видео.html
      ቤተሰብ እንሁን