ክፍል 2| "በስደት ያለ ሰው ሁሉ ቅድሚያ ለራሱ መስጠት አለበት!" Ethiopia | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 3 года назад +468

    ፍትህ ለህታችን ብሩክታይት ጉቦ ነው ይህን ሁሉ ያደረገ አይዞሽ ይግባኝ ጠይቂ እባካችሁ እንርዳት

    • @sarayasin9757
      @sarayasin9757 3 года назад +11

      I really heard everything this is shame on them, they don't care about their mother and family values they are wishing to get it the money I don't think so they will, Almight God will help you his the only one knows all the truth, do not worry Almight will stand for you.

    • @wedwed9036
      @wedwed9036 3 года назад +14

      አምላክ ይርዳሽ የኔ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 года назад +2

      @@wedwed9036 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @leyaleya4383
      @leyaleya4383 3 года назад +7

      እውነትነው ይሄማ ነገር ግልጽነው ሙስና አለበት

    • @kidistendres8542
      @kidistendres8542 3 года назад +9

      በትክክል ጉቦ ነው ይቅር ይበላቸው እግዚአብሔር ይፈርድልሻል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @melattade9320
    @melattade9320 3 года назад +119

    አክስቴ ልጆችሽን ስለምታውቂያቸው ቀድመሽ አስተካክለሽ ነበር ! ሞተሽም ቃልሽን ሊሽሩ ይራራጣሉ የሰማይ አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው!ብርክቲዬ የአክስቴ ምርቃት መጨረሻሽን ያሳምረዋል ሁሉ ለበጓ ነው። የኔ ጀግና ❤️❤️❤️❤️

    • @fitseethio
      @fitseethio 3 года назад +9

      Please እርዱሃት ...ታሪኳ እጅግ ልብ ይሰብራል

    • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
      @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 года назад +1

      ቀናትሽ ከጎኗ ሁኚ😭😭😭

    • @shitushifa54
      @shitushifa54 3 года назад

      please. abrashe. erdatashe. ena. yasafara. lije. naj. abnte

    • @semanawitmita8483
      @semanawitmita8483 3 года назад

      Mahiy aenchm jegna nesh

    • @be8cab
      @be8cab 3 года назад +1

      ሜላት ከእውነተኛ ሰው ጋር መሆንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @mer2222
    @mer2222 3 года назад +451

    እናትሽን እጅግ በጣም አደንቃቸዋለው በጣም ብልህ ናቸው ቤቱን ባንቺ ስም ማድረጋቸው አንበሳ ናቸው 👏👏ስደትን የቀመስ ብቻ ነው የቤተሱብን አስፈላጊነት የሚያቀው ሌላው ሆዳም ብቻ ነው

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 3 года назад +4

      ትክክል

    • @emuemuemu9433
      @emuemuemu9433 3 года назад +4

      Lela hodi bich kkkkkkk betikikil bileshal

    • @helenhailu5169
      @helenhailu5169 3 года назад +8

      በጣም እኔ አህቶቼ በስደት እያሉ አባቴ ለነሱ መሬት ገዛለሁ ብሎ ሲሄድ ጉድጓድ ውስጥ የወደቀዉን ግን እንደዛም ሆኖ ዛሬ ኩርት ብለዉ የሚኖሩበትን ገዛላቸዉ ቤተሰብ እናት አባት አስፈላጊ ነዉ እህት ወንድም ብር ብቻ ነዉ ሚፈልጉት

    • @adanechtesema9939
      @adanechtesema9939 3 года назад

      አካውንትሽን ላኪ

    • @adanechtesema9939
      @adanechtesema9939 3 года назад

      አይዛሽ ይኔናት ታድኛለሽ

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 года назад +80

    ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለስደተኛዋ እህታችን ፍትህ እንፈልጋለን በየሀገሩ ተንከራታ ያመጣችውን ንብረት እነዛ ወሮ በሎች የሀገር ሸክሞች ንብረቷን መካፈል የለባቸውም ። አባባ መልካም አባት ናቸው እድሜ ይስጦት ።

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +318

    አባባ ደግሞ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት

    • @flower525af4
      @flower525af4 3 года назад

      Yeabay xehaye wendim gin aymesilim,,wey memesasel

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 3 года назад

      በጣም

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 3 года назад

      🙏🙏🙏

    • @mekdesezerihunetadese3620
      @mekdesezerihunetadese3620 3 года назад +3

      ማንም ይውጋህ እህት ወንድም የሆክለት ያኖርከው ሲወጋ ያማልልልልል

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 3 года назад +1

      @@mekdesezerihunetadese3620 በጣም አያድርስ ነው ምንስ ይደረጋል እንደው ብቻ ለፈጣሪ አልቅሶ ዝም ነው እንጅ
      ስደተኛ ፈተናው ብዙ ነው

  • @selam1599
    @selam1599 3 года назад +201

    የህግ እዉቀት ያላቹ እና በስራዉ ላይ ያላቹ ሰዎች እባካቹ እርዷት ፍትህ ፍትህ 🙏🙏

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 3 года назад +3

      በትክክል ጎበዝ ጠበቃ ያስፈልጋታል ፍትህ ፍትህ ለብሩክታዊት አዛኝቷ ትድረስልሽ

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 года назад +144

    ኑዛዜ በህግ ይፀድቃል ይሄን ወደ ከፍተኛ መታየት አለበት አይዞሽ በወለዱት ያገኙታል ፈጣሪ ያያል አይዞሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለስደተኛዋ እህታችን

  • @almu6803
    @almu6803 3 года назад +71

    አባታችን ደግሞ ታዛቢ ሆነው መቅረቦ መልካም ሰው ኖት ልጆቾትን ይባርክላቹ

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 года назад +237

    ከባድ ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ እህታችን ጠንካራ ሁኚ በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @musajemal389
    @musajemal389 3 года назад +73

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኔ አብሬያት ነው በአሳብ የተሳፈርኩተ አላህ ያግዝሽ የኔ እህትት አይዞሽ

  • @kidu715
    @kidu715 3 года назад +120

    ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ 🙏🙏
    ፈጣሪ በሁሉም ያግዝሽ

  • @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ

    ፍትህ ለህታችን አረብ ሀገር ለፍታ የተቃጠለችበትን ጉልበቷን የማግኘት መብት አላት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 2 года назад

      Wereja wedew lehedut feth alemkenyat lemigedelu ethiopian belu

  • @በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ

    ወይኔ አባታችን እደእርሶ አይነቱን ያብዛልን👏👏👏🇪🇹

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    የእናታቸው አጽም ይፋረዳቸዋል ቃላቸውን ካላከበሩ
    እኔ ፈራሁ ለነሱ።ፍርዱን ይሰጥሻል መድሐኒአለም።

    • @spidermanismydad3144
      @spidermanismydad3144 3 года назад

      Amen 🙏🏽 🙏🏽 amen

    • @እመቤትአድየ
      @እመቤትአድየ 2 года назад

      ምን አይነት ልጅ ነው ግን እናቱ ሞቶም አልተፋታቸውም የፈለገው ብትበድለውም

  • @hizbadamchane3304
    @hizbadamchane3304 3 года назад +149

    በስመአብ እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ የእናትሽ ምርቃት ለሀቅ ያብቃሽ እመቤታችን ረዳትሽ ትሁን ቅንነትሽ ያሸንፍ አሜን

  • @danieldebessu3827
    @danieldebessu3827 3 года назад +2

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፣ የብር ኪሳራ ነው የደረሰሽ እንጂ ለእናትሽ
    ያረግሽውን በሙሉ ጥሩ እንቅልፍ እንደምትተኚ አልጠራጠርም፣
    ከአገር ብቻሽን ወጥተሽ በጤሽ ከነልጆችሽ ምን የመሳሰሉ ልጆች የሰጥሽን
    እግዚአብሄር ይመስገን።
    አሁንም ቢሆን እውቀትሽ እና ችሎታሽ በቦታው ነው ያለው።
    ለአገርሽ ትንሹ ቀዳዳ በመርፌ መስፋትሽ ያስመዘግንሻል።
    ጠንክሪ በርቺ በልጆችሽ ተጽናኚ።ታሪክሽን የተከታተለ
    ከስዊድን።

    • @brkytgirmay5555
      @brkytgirmay5555 3 года назад

      እመሰግናለው ወዳጄ እውነት ነው

  • @ማርያምእናቴ-ኰ2ደ
    @ማርያምእናቴ-ኰ2ደ 3 года назад +235

    የምር አስለቀስሽኝ አዛኝቷ ትዘንልሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አንቺ ልዪ ነሽ።

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 года назад

      የምር፣አሰለቀሰሸ፣ኝአዞኝቷ፣ትዘንልሸ፣አንቺ፣ልዬነሸ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጃግና፣ነፍሰደማር😭😭😭😭😭😭😭አትህ፣

  • @እናትዪቱብ
    @እናትዪቱብ 3 года назад +389

    ፍትህ ለጀናዋ እህታችን እንደ ሻማ ቀልጣ ለቤተሰቧቿ ብርሃን ለሆነችው🙏

    • @bezashembu4241
      @bezashembu4241 3 года назад +3

      Yehem yalfal

    • @sademas
      @sademas 3 года назад +3

      Well said 👏

    • @tizitagirma2447
      @tizitagirma2447 3 года назад +3

      Ewnt nw feth ygbatal bewnt

    • @hewanadmasu7499
      @hewanadmasu7499 3 года назад

      @@bezashembu4241 0qa00+0!!+

    • @hailelove1
      @hailelove1 2 года назад +1

      ፍትህ ።አቅም ያላችሁ እውቀት ያለችሁ ድረሱላት

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 3 года назад +124

    ጠንካራ ፤ ታታሪ ፣ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን። ፤ ሴት ልጅ በውጭ አገር የሚደርስባትን ፈተናዎች ሁሉ ተቋቁማ ህይወትን እያሸነፈች ያለች ሴት ነች።
    ፍትህ ⚖️ፍትህ ⚖️ለብርክቲ🌿🌿🌿

  • @zekaena1738
    @zekaena1738 3 года назад +33

    ከውስጥሽ ሰው መሆንሽ ግልፅፅፅፅ ብሎ ይነበባል እግዚአብሔር መንገዱን ሁሉ ይግለፅልሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ በትግስት እስከመጨረሻው ቀጥይበት ድንግል ትርዳሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚች እንደ ሻማ በእድሜዋ ለቀለጠችው ጀግና

    • @gideygiremedhin8004
      @gideygiremedhin8004 3 года назад

      Beyrut slmakat betam tatari lig nebereh ina fth fthi lezh lig amesgnalehu

  • @sameri424
    @sameri424 3 года назад +65

    ዋው ጋሽ ተፌ መልካም የሰፈሬ አባት ናቸው ልጅቷ ግን ታሳዝናለች መረዳት አለባት

  • @molofantay26
    @molofantay26 3 года назад +10

    በእንባ ነው የሰማሁት አመመኝ 😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል እኔም 13 አመት ሆነኝ አረብ ሀገር ለቤተስብ ያችን ያህል በይሆንም መሰዋት ከፍያለሁ አዎ እናቴን አሳክሟለሁ ግን እደናፈቀችኝ እደናፈኳት ልጀ ለሀምሊ አቦ አትመጭም ያለችኝ እስካሁን ከጆሮየ አልጠፋም አይኗን ሳላያት ለቀብር እንኳን አልደረስኩም 😭😭😭 እውነትሽን ነው እናት እያለች ሙሉ ሰው ሆነን ነው የምናረው አሁን ግን ባዶነት ነው የሚሰማኝ 😭😭😭 አይዝሽ እህቴ አንች ሳላልበደልሻቸው እግዚአብሔር ይረዳሻል ጎበዝ ሴት ጅግና ነሽ ዛሬ ለመኖር ፈተና ቢሆንብሽም ነገ አሸናፊ ነሽ በርች

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 3 года назад +60

    ለእናትሽ ብዙ ስለለፋሽ መጨረሻሽ ያመረ ይሆናል በእርግጠኝነት አይዞሽ የእናትሽን ነብስ ይማርልሽ ልጆችሽን እመ ብርሀን እግዚአብሔር አምላክ ባርከው ቀድሠው ያሳድጉልሽ የኔ ማር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 года назад +32

    በዕውነት ሁሉም ነገር ያማል!!! ታላቄ የምትይው ወንድምሽን ፈጣሪ ልቦና ይስጠው፤ ዘመኑን ሲያለቅስ ይኖራል። አሳደግነው የምትይው ወንድምሽን መልካም አድርጓልና ፈጣሪ አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርሰው። ለእህትሽ ልቦና ይስጥ፥ አንቺንም ፈጣሪ ያበርታሽ።

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 года назад +72

    እዮሀ ሚዲያ የሰዉ ልጅ እንባ የሚታበስበት ቻናል ነዉ ፈጣሪ ከፈቀደ ነገ ደስ ብሎት እደምናገኛት እርግጠኛ ነኝ

  • @worldpeace668
    @worldpeace668 3 года назад +7

    ጎበዝና ጠንካራ ሴት imagen የ8ኛ ክፍል ተማሪ የምታወራው ሁሉ እውቀት ነው ይሄ ፊልም አደለም ዘጋቢያችን ተሳስተሃል እኔ በበኩሌ life school ውስጥ ያለሁ ነው የመሰለኝ በጣም ጎበዝ ነች ። እግዚአብሔር እንዲረዳሽ እንጸልያለን ። በርቺ

  • @ናትናኤል-አ4ቐ
    @ናትናኤል-አ4ቐ 3 года назад +65

    የኔ ከርታታ አይዞሽ እናትሽም ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 года назад +6

    እባካቹ ኢትዮጵያ ያላቹ አባት:እናት:ወንድም:እህት የሆናቹ በስደት ያሉትን እህት ወንድሞቻቹን ልጆቻቹን ልትረዱ ሞክሩ ብዙ መከራ አይተው ስንት ስቃይ አይተው ነውና የሚኖሩት ቢያንስ ሀገራቸው መጥተው እንዲኖሩ ፍቀዱላቸው የሠሩትን ብር አትቀራመቱዋቸው የነሡ መለወጥ በቀላል አይደለምና:: በርቺ ብርክቲ ጠንካራ ነሽ!

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 года назад +168

    የደሀ እና የሴት ልጅ መከራ ምንም አያልቅምኮ😢
    እባካችሁ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች ቆም ብለን እናስብ። ቤተሰብ ዘመድ ስንል እኛ የምንወድቅበትን አናውቅምና እንጠንቀቅ

  • @wengelhiwot5301ማር
    @wengelhiwot5301ማር 3 года назад +7

    ብሩክዬ የኔ ጀግና ስራ መውደድሽንና ቤተሰብ መርዳትሽን የሚያውቅ ያውቀዋል እኔ ግን እንደዛ የምትወጃት የምትወጃትና እነደ አህት ሳይሆን አነደህናት የምትወጃት አህትሽ ይህን አደረገች ለማለት ቢከብደኝም ልቦና ይስጣት ተቸግራ ቢሆን መልካም ግን እያላት የእውነት ማመን ነው ያቃተኝ የናታችንን ነፍስ ይማር

  • @RutaA
    @RutaA 3 года назад +91

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጆችሽን እማምላክ ታሳድግልሽ የህግ ባለሙያዎቺ ደሞ እርዶት መልካምነት ለራስ ነው አግዞት የልፋቷን ውጤት የላቧን እንድታገኚ እንርዳት ፍትህ ለእህታችን

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 3 года назад +46

    እናታችን በጣም ብልህ ናቸው ዋናው በስምሽ ሆነ ነብሳቸውን ይማርልን እናታችን

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 года назад +46

    ሴት ነች እንጂ እሩሩ ወንድማ ጨካኝ ነዉ የዘላለም የእግር እሳት ነዉ የሚሆንበት መቼም እናት በማንም አትተካም እህቴ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እማ አይዞሽ 😭😭😭😭😭

  • @ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ

    ፍትህ ለእህታችን እህታችን ጠንካራ ነሽ አይዞሸ ሁሉም ያልፋል !!
    ለጠንካራ ና አዋቂ እናትሸ ነብሳቸውን በገነት ይንሩልን 🙏
    ልጆችሸ እግዚአብሔር ያሳድግልሸ ውዴ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад +44

    እፍፍፍ አቤት የሴት ልጅ ፈተናዋ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ እህት ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ🙏

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Год назад +3

    ብዙ መስዋት ከፍለሻል አይቆጭሽም ለእናትሽ ስለዚህ ጎበዝ ነሽ አይዞሽ እህታችን አላህ ያግዝሻል

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 года назад +124

    አንዳንድ ወንድሞች ሆዳሞች ናቸው.... 😢

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 3 года назад +2

      በጣም

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 года назад +1

      Eheteyeweme hodame neche teruwoche adelume koye tayaleshe next mediyie lewetate afachewene yasekwdenale meselachewe newe weynie lefeta lefeta ehetyeweme wedmiyeweme teru adelume yenatachewe eba yedefachewale egerachewe laye endalewedkeche ensu yewedkalu mechersha laye

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 3 года назад +7

      በጣም ደግሞ እኮ ትዳር ይዘው ተረጋግተው ሚኖሩት ይብሳሉ አፈር ይብሉ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 года назад +1

      @@meserettekie1421 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 года назад +2

      @@abeykinyozi6653 ወንድም ደምረኝ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 3 года назад +6

    እንኳንም ሻምበል ከጎንሽ ሆኑ ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝምልሽ። ወንድምና እህት የተባላችሁት ሌቦች ግን አያልፍላችሁም። ሰውም አትሆኑም እህታችሁን ይቅርታ ጠይቁ መካፈሉን አትካፈሏትም መቼም። ብርክቲ ግን የሴት አምበሳ ነሽ ታሸንፊያለሽ አይዞሽ። ታናሽ ወንድምሽን እግዚ አብሔር ይባርክልሽ። ልጆችሽን ያሳድግልሽ ከአባታቸው ጋር ግንኙነት አታቋርጪ ያስፈልጋቸዋል።

  • @liyamengeste5888
    @liyamengeste5888 3 года назад +42

    ፍትህ ለቡሩክታዊት እግዚያብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለእናትሽ ጥሩ ነገር አርገሻል ጌታ ደግሞ አንቺን ይረዳሻል አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ!

  • @mekdeshayle2140
    @mekdeshayle2140 3 года назад +14

    እናትሽን ነብሳቸውን ይማረው እውነት መልካም እናት ናቸው

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад +39

    እግዚአብሔር እናትሽን ተንከራተሽ አስታመሽ ጦረሽ ስለቀበርሽ ምንም ልታዝኒ አይገባም የኔ እህት ፈጣሪ ላንቺም ልጆችሽን እንዲጦርሽ ያርግልሽ

  • @harlove2985
    @harlove2985 3 года назад +7

    አይዞሽ አህቴ ሰደትን የሚውቀው ነው የሚረዳሽ እውነት አኔም እንዳቺ ነው እያረኩ ያለሁት አሰቢ የሰራኤልና የቤሩት ጦርነት ግዜ እኔም ቤሩት ነበርኩ አውቃለሁ ሰጋቱን አንቺ እንኳን ወልደሻል ቢንስ የልፋትሽን ወጤት በነሱ ትረሻለሽ እኔ አሁንም አረብ አገር ነኝ እህቴ እግዚብሄር ፍርድ ይሰጥሽ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ የናትሽን ነፍስ ይማር ገንዘብ አላቂ ነው የማያልቀውን ጤና ይሰጥሽ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 года назад +55

    በጣም ጎበዝ ብዙ መከራ አልፋ ነው እዚህ የደረሰችው እህህህ መቼ ይሆን የልብ የሚደርሰው ሁሌም ለቅሶ 🌻መልካም አዲስ ዓመት

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 3 года назад +13

    እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!! በዚህ ዘመን ሰው የመሆናችን ባህሪ በአባባ ጊዜ ቀረ። አንቺ ግን በሽታ ላይ እንዳትውደቂ እራስሽን ጠብቂ ሁሉ ያልፋል ግን በህይወት መቆየት ደግሞ መታደል ነው ከጤና ጋር። አይዞሽ እህቴ

  • @meronmulatu4904
    @meronmulatu4904 3 года назад +33

    ዶክመንትኡን አንዳይሰርቁሽ ተጠንቀቅይ አግዚአብሔር ይርዳሽ አህቴ

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 Год назад +4

    እንደው ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ያለነው? ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! አንተ የእውነትና የፍርድ አምላክ ነህና በፍርድ እህታችንን ጎብኛት።

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 3 года назад +8

    ብሩህታዊት እነደስምሽ ብሩክ ነሽ አነቺ እዳይቆጭሽ። ልጆችሽን ይባርክልሽ ፡ ተባረኪ።

  • @makihaile8473
    @makihaile8473 3 года назад +10

    እስቲ የህግ ባለሙያዎች እስቲ ለዚች ሴት ለልጆቾ ስትሉ መልካምነታችሁን አሳዩልን መልካም ነገር ዋጋው እጥፍ ነው

  • @እፁብድንቅአበበ
    @እፁብድንቅአበበ 2 года назад +4

    እውነትን የያዘዙ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጡህ ሀቀኛ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 3 года назад +5

    እህታለም አይዞሽ የመካካድ ነገር እየበዛ ነው።ዋናው ጤናሽን ጠብቂ ፀሎት አድርጊ ተጠመቂ እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል።የዛ ሁሉ አመት ልፋትሽ ከንቱ አይቀርም አይዞሽ እህታለም።

  • @birkebirehanu6376
    @birkebirehanu6376 3 года назад +23

    አይዞሽ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር የልጅሽን ይከፍልሻል ተስፋ እንዳትቆርጭ እናት

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Год назад +3

    አይዞኝ ሃቁ ይወጣል እውነትና ግልፅነት አይቀርም አይዞሽ እህታችን

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 Год назад +3

    እውነትና ፍርድህ ከእህቴ ፊት አይሰወር። እውነት እግዚአብሔር ነው። ለዛውም ሃቋ ነው። ጌታ ሆይ ሃይልህ ሁሉ ከእህቴ ጋር ይሁን።

  • @SntayoFaty
    @SntayoFaty Год назад +3

    ብሩክትዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤

  • @melattade9320
    @melattade9320 3 года назад +26

    ብርክቲዬ የኔ ጀግና አይዞሽ እነዚ ሴጣኖች የስራቸውን ያገኛሉ ፡ ፡

  • @mihuralemneh2091
    @mihuralemneh2091 2 года назад +1

    እመብርሀን ትርዳሽ የስደትን ህይወት የቀመሰው ነው ሚያውቀው በጣም ደስ ያለኝ ደሞ መውለድሽ ነው ብዙ እህቶቻችን ዛሬ ነገ ሲሉ ያለፍሬ ቀርተዋል ፍትህ አግኝተሽ ደሞ ደስ ብሎሽ ባይሽ ደስታዬ ነው የህግ አካል የሆናችሁ በፈጣሪ እርዷት🙏🙏🙏

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 3 года назад +31

    ህህት የሆነው በጣም ያሣዝናል እግዝያብሔር ስለሁሉ መንገድ አለው ፀሎት አድርጊ እውነትን ከያሽ እርሱ ያግዝሻል አይዞሽ ለሞቱት ነብስ ይማር

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 3 года назад +9

    ጀግና እናት ነበሩ የነበሩሽ :: አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር መልኳም ነው :: ላንቺ ፅናት የናታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኖርልን ::

  • @gannatgannat307
    @gannatgannat307 3 года назад +11

    የኔ ክርታታ ኡፍፍፍፍ ጥካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያበርታሽ ባሁኑ ስእት እህትና ወዲም የተጨካከነበት ጊዜ

  • @almu6803
    @almu6803 3 года назад +4

    የኔ እመቤት እናትሽን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያርግልሽ አንቺ ደግሞ ጀግና ነሽ እመቤቴ ከነ ልጇ ልጆችሽን ትጠብቅልሽ ትባርክልሽ ባንቺ ታሪክ ለብዙ ሰው ትምህት ነው አንቺ ሚዲያ ላይ ስለ ወጣሽ እንጂ እያንዳንዱ ይህ በደል ደርሶበታል በርቺ

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 3 года назад +33

    አይዞሽ እህቴ ከጎንሽ ነን።።
    ፍትህን በእጅሽ ትይዣለሽ
    I will call you.. ሰው በላ እህት ወንድምሽ ህግ ምን እንደሆነ ያያሉ
    የእናትሽ ቃል ከህግ በላይ ይሆናል።

    • @brkytgirmay5555
      @brkytgirmay5555 3 года назад +3

      በጣም አመሰግናለው የኢትዮጵያ ህዝብ እያለ ምንም እንደማልሆን አቅ ነበር አመሰግናለው

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 года назад

      በትከከል ከእናት ቃል በላይ ምን አለ በተለይ በእግዚአብሔር እጅ ተይዘው

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 года назад

      @@brkytgirmay5555 .የኔ ውድ አይዞሽ ሀዘንሽ በደስታ ተቀይሮ ታያለሽ

    • @yanosasefa2959
      @yanosasefa2959 3 года назад

      እግዚአብሔር ይስጥህ ለነብስ ይሆንሀል

    • @melu2608
      @melu2608 3 года назад +2

      @@brkytgirmay5555 You are so brave stay strong don’t lose your faith in God, soon he will change your story. Ayezosh yenekonjo betam tenkara nesh you will be blessed with your kids😘

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 3 года назад +2

    የኔ እህት እግዛብሄር ፀናቱን ይስጥሽ። ግካምሽን አይቶ እሱ ይካስሽ ። ዘንድሮማ ስው ሁሉ ካሀዲ ሆኖል። እኔም እንዳንች ስት ደክሜ ለቤተስቦቼ በልጀነቴ ከድተውኛል ስለዚህ ህመምሽ ይገባኛል። እግዛብሄር ካንቺ ጋ ይሁን።

  • @ethiotech926
    @ethiotech926 3 года назад +16

    የእናትሽ ምርቃት አይጥልሽም። ሁሉንም ንብረት የእኛ ነው ብለው ብከራከሩም፥ አምላክ አይጥልሽ። ለእነሱ እና ለልጆቻቸው እርግማን ነው። ፈጣር ማስተዋልን ይስጣቸው።

  • @abrahamsisay8160
    @abrahamsisay8160 3 года назад +6

    በጣም ይገርማል ሄሉዬ እንደዚህ አይነት ሁኔታ መሆንሽን አላወኩም ነበር፣ በጣም ልቤ ተነክቷል በሆነው ነገር አዝኛለሁ ። ምን አይነት ጠንካራ ሰው እንደሆንሽ አውቃለሁ፣ ይሄንን ሁኔታ ከፈጣሪ ጋር ታልፊዋለሽ፣ አይዞሽ እህቴ ከጎንሽ ነን ።

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 года назад

      እባካቹ ከጎኗ ሁኑ ሠው ለሠው መድሀኒቱ ነው

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 11 месяцев назад

      ከምን ደረሰች በጌታ ዛሬ ነው ያየሁት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +68

    እንዲህ አይነት ወንድሞች አሉ አረመኔወች 😥
    እኔ አንዱ ወንድሜ ክፍለሀገር ሄዶ እናቱን ማየት አይፈልግም 14ዓመት ሆኖታል እናቱን ካየ 😥😥😥እኔ ለናቴ ስፍስፍ ነው ምለው ምክንያቱም እንዴት እንዳሳደገችን አውቃለሁና አይኗ ታማ እናሳክም ስለው አርጅታለች እኮ ምን ይሰራላታል አለኝ በጣም ነው ያዘንኩት 😢ራሴ አሳከምክዋት የሞተች ነው የመሰለኝ እሱ እንደዛ ሲለኝ አንዳንድ ልጆች በተለይ ወንዶች ለናታቸው በሽታ ናቸው 😭

    • @obiyya3372
      @obiyya3372 3 года назад +6

      ሰው በላ ነው
      የሚገርመው የእህት ተብዬዋ
      የራስዋን ትዳር ስታሞቅ ቆይታ አሁን የእናትዋን የኑዛዜ ቃል ልትበላ በጓሮ መጣች

    • @በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ
      @በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ 3 года назад

      😳😳😳😳😳ይገርማል

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 года назад

      Wendoche atebeye hulu wende adeleme megemerya yebetsbeshe asetedadege ena seteme wendume laye aleeee enie wedmie bedebe newe yekefeleleje kondominie telku legochine sayekere yerdale lenatie kondominie mulwene kefelelate ahune lela bete vila laye enatachene enanoratalene abatachene ufeye bemilebete seate newe yatanewe enie neje sete hulme wendoche nachewe enewadedalene eneredadalene wede atebye betame yesemajale eheteyewme eko nate yetenesubate fekere yesetene 100 amete anenore

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 3 года назад +4

      እህቴ በተለይ ወንዶች ሚስት ካገብ ለቤተሰቦቻው አረመኔ ነው የሚሆኑት ኡፍ ኡፍ

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 3 года назад +1

      እዴው አምሰት ሳንቲም እዳትልኪ የእውነቴን ነው ምልሸ ይከዳሻል

  • @wubimakimaki5306
    @wubimakimaki5306 2 года назад +4

    በጣም የምያሰገርም ታሪክ eyoha media ሊመሰገን ይገባል ይሄ ታሪክ ለሁላችንም ትምህርት ነው

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku9908 3 года назад +23

    አባባ እግዚአብሔር እዶሜ ና ጤና እመኝሎታለሁ 🙏🙏

  • @ድስተኛነኝበሁሉምነገር
    @ድስተኛነኝበሁሉምነገር 3 года назад +42

    ከባድ ነው እውነት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህታችን

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 2 года назад +3

    እንዳንቺ እናት አይነት አስተዋይ ሴት በእውነት ክብር ይገባታል

  • @onelove4324
    @onelove4324 3 года назад +2

    ውይይይይ ምን ለኖረው አይደለም ለሰሚው የሚያስጨንቅ ህይወት....
    እውነተኛው ዳኛ እና ታማኝ ጠበቃ የሆነው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ እማ ጌታ ስቃይሽን በቃ ይበልልሽ መከራሽን ሁሉ እንዳለፈ ክረምት ያድርግልሽ ቀሪው ዘመንሽ ሳቅ የሞላበት ትዳርሽ የሚታደስበት ከባልሽ እና ከልጆችሽ ጋር በአገርሽ ላይ በሰላም ፣በጤና እና በደስታ የምትኖሪበት ይድርግልሽ አባባም ጌታ እድሜን ከጤናጋ ይጨምርልዎት ልጆችዎና የልጅ ልጆችዎን ያገር ካስማ ያድርግልዎት *እዮሃ* ሚዲያዎችም እንደስማችሁ *እዮሃ* የሆነ ኑሮ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 3 года назад +20

    አይዛሽ ውዴ አላህ ይርደሽ አረብ ሀገር የለን ሴቶች ሆደችን ስስ ነው በመንም አንጨክንም ቅድሚያ ለረሰችን እንስጥ ብንል እንኳን የተመማ ሰው የተቻገራ ሰው ስነይ አንጨክንም

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 3 года назад +8

    ፍርዱ ፍርደ ገምድል ሙስና ያለበት ነው በዚ ኣጋጣሚ ሰውየው በጣም መልካም ቅን ሰው ናቸው እድሜ ይስጦት ኣባባ

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 3 года назад +29

    ብርክቲ ከም ሽምኪ ኣጆኪ ናይ ኣዴኪ ምርቃት ክክተለኪ እዩ🤲

    • @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
      @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ 3 года назад +1

      ተጋሩ እየን ሓቀይ የሕዝን😭ነብሰን ይመሓር🙏

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 3 года назад +3

      @@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ እወ እዚኩሉ ከርተት እሞ በሕዋት ክትጥለም እንታይ ጊዚኡ እዩ😔

    • @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
      @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ 3 года назад +2

      @@ሰፊናስ እወ ብጣዕሚ የሕዝን ኣምላኽ ይሓግዛ ኣሕዋታ'ውን ልቦና ይሃቦም👏

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 3 года назад +1

      @@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ ኣሚን

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад +1

      JUNTA WEYANE TPLF😏😏😏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 года назад +10

    ዳኛው ጉቦ በልቶ ያደረገው ይሆናል አላህ የስራውን ይሰጠዋል.አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋራ ነው.ድሉ ያንቺ ይሆናል .

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 3 года назад

      በትክክል ነዉ እንጂ ፈጣሪ ይፈረድባቸዉ

    • @4444k_
      @4444k_ 3 года назад

      አይደለም እኔም እደዚ አይነት ታሪከ ገጥሞኝ ነበር የተወለደ ከሆነ ኑዛዜው 1/2ማግኝት አለበት ይላል ህጉ ካላገኝ ግን የትኝውም ፈርድ ኑዛዜው ይፈርሳል

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 года назад +9

    ያንቺ ጉዳይ ከእግዚአብሄር እጅ ነው አይዞሽ በርቺ ፀልይ ብዙ ነገር አልፈሻል አውንም ያልፍል

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 3 года назад +9

    ይቺ ልጅ በጣም ቆፍጦና ሴት ወይዘሮ እውነተኛዋ ኢትዮጵያዊት ናት፤ እባካችሁ ከተቻለ ይቺ ልጅ ከአሁን በኋላ የራሷን የሆነ business የምትከፍትበት መንገድ ቢመቻችላት። ይቅርታ አድርጉልኝና የእኛ አገር ሰዎችም ቢሆን በጉልበቷና በችሎታዋ ተጠቅመው የሚገባትን አይከፍሏትምና ያለፈው ጉልበቷን የተበላችው ይበቃልና፤ ከእንጊዲህ በኋላ ተረጋግታ ልጆቿን የምታሳድገበት ሁኔታ ቢመቻችላት ይሻላል።

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 3 года назад +24

    ቅዱሰ እሩፋኤል በክንፈ እረደኤቱ ይድረሰልሺና ጪቅ መከራሺን በደሰታ ይቀይርልሺ አይዞሺ የኔ እህት እግዛቢሄር ሁሉን ማሸነፍ ይቺላል

  • @helane9156
    @helane9156 3 года назад +6

    ጀግና ሴት ነሽ አንቺና ታናሽ ወንድምሽ ጎበዝ ናችሁ አይዞሽ እህቴ አላህ ይርዳሽ ❤😢

  • @selam.1819
    @selam.1819 3 года назад +54

    ፈጣሪ ይዘንልን እባካችሁ እህቶቼ በሰው ሀገር የለፍችሁበት ደማችሁ ላባችሁን ማንንም አትመኑ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @serkalemhaile5451
      @serkalemhaile5451 3 года назад

      Ayezoshie eweunatene yemeyasenefe yelame fetehe lebereketaite

  • @nigistmahi2246
    @nigistmahi2246 3 года назад +5

    ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ ልብ ይስጠን ውጭ ያለን ምንም ቅርስ ሳንይዝ ኑሮ ሳንመሰርት እድሜያችንን የጨረስን እህቴ ብርክቲ አንችስ ያይን ማረፊያሽን ጥቃትሽን የሚወጣ ልጅ ወልደሻል ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ስለምንወድ ችግራቸውን መስማት ያመናል እነሱ የራሳቸውን ህይወት እየኖሩ ተጨማሪ እራሳቸውን ዘና ለማድረግ ከኛ እርዳታን ይፈልጋሉ እኛግን እንዲህ ጠቅልለን ወደሃገራችን ስንገባ ወድቃችሁ ተነሱ የሚለን የለም ለዚህ እኮ ነው ምንም ሳይኖረን እንዴት ወደሃገር እንገባለን ብለን እድሜአችንን የምንጨርሰው እህቴ ያንቺ ተሞክሮ በስደት ያለን እህቶችሽ ትምህርት ነው የሰጠሽን እህቴ እንባሽን መድሃኒአለም ያብስልሽ ለኛም ልብ ይስጠን

    • @massaratmassarat6367
      @massaratmassarat6367 2 года назад

      😢😢😢😢😢😢አሁንሰ ፈራው በህውንት አይ ሰደት

  • @genetyeamenienat5341
    @genetyeamenienat5341 3 года назад +5

    የእውነት ከልቤ ነው ያሰለቀሺኝ የንፁህ አምላክ ጌታ ይርዳሸ ጌታ ይፈርዳል አይዞሸ እውነት የውነት ይፈርዳል

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 3 года назад +6

    አይዞሽ እህቴ የኔ ከርታታ ሥደትን ያየ ያቀዋል እና አይዞሽ ቅድሚያ ለልጆችሽ እና ለራሥሽ ሥጪ ሁሉም ያልፋል ለሚያሥፈልገው ነገር ሁሉ ከጎንሽ ነኝ 😥😥

  • @jasika499
    @jasika499 3 года назад +13

    እባካችሁ ለዚች ልጅ ጠበቃ ሆናችሁ በሞያችሁ አግዟት ።ብርክቲ ጤናሽን ጠብቂ ዋናው አንቺ ስትኖሪ ነው ዋናው ሀዘንሽን ፈጣሪ ለፈጣሪ ስጭ ።በዚች ልጅ እኛ ስደተኞች ማሰብ አለብን እባካችሁ ነገ የማናገኘውን ዕድሜና ገንዘብ አናባክን እንጠንቀቅ

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 3 года назад +3

    እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ብዙ ጊዜ እኛ ሀገር ትንሽዬም ንብረት ካለ ወላጆች ከሌሉ ልጆች ለውርስ ብለው ጠላት ይሆናል ወንድሞችሽ አንቺ የሰራሽው ባይሆንም እንኩዋን የስደት እህታቸው በመሆኑሽ ሂወታቸውንም ቢሰጥሽ ይገባሽ ነበር ያንቺ ልጆች ማለት የነሱ ልጆች ነበሩ አይምሮ ቢኖራቸው ግን ምንታደርጊዋለሽ ሰው ከቤተሰቡ ይልቅ ቁስን ማስበለጥ ጀምሮአል ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 года назад +15

    እች ቡዙመከራና ሲቀይ ያየችሴትናት እግዚአብሔር ከአንጋች ይሁን እህት አይዞሽሁሉም ያልፋል

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 года назад +1

    ስንት አይነት ጨካኝ አውሬ አለ ግን😭 አይዞሽ ለሁሉ የእጁን የሚሰጥ ጌታ በዙፋኑ ላይ ዛሬም አለ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል የአምላክ ቃል ወንድም ተብዬው ቀድሞ ለቤት ክፍያ ተብሎ ሲላክ የነበረውን ገንዘብ መብላቱ ጸጽቶት ይቅርታ በመጠየቅ ፈንታ ሌላ ለመዝረፍ ፍርድ ቤት መሄድ ይሄ ሰው አደለም። የኢትዮጵያ ህዝብ መልካምና ደግ ነው ገንዘብ ለሌለው ሰው በነጻ ጥብቅና የሚቆሙ አሉ ያለመገጣጠም ነው እንጂ ሁሌ ግን እውነት ብቻ ነው የሚያሸንፈው አይዞሽ አሁን የገጠመሽ መከራ ካለፍሽበት አይብስም ያው ከገዛ እህትና ወንድም መሆኑ ያማል እንጂ።

  • @natitariku
    @natitariku 3 года назад +6

    እህቴ እኔ ልምከርሽ ኢየሱስ ክርስቶስን ጠበቃሽ አርጊ አንቺ ግን ተስፋ እዳትቆርጪ እሺ
    ክርስቶስን የያዘ መቼም አይሸነፍም
    ተስፋ እዳትቆርጪ አይዞሽ
    እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @sagh6319
    @sagh6319 2 года назад +3

    ጀግና ነሽ የኔ ውድ እናትሽን እዳከበርሽ በልጆችሽ ተከበሪ

  • @eliasabera721
    @eliasabera721 3 года назад +3

    የተነገረውን ሁሉ በቅርብ ሆኜ የማውቀውን የቤተሰቡ ምሰሶ የነበርሽው ብርክቲ ይሄ ሁሉ መከራ አይገባትም በተለይ በወንድም እህቶቿ እንክብካቤ እንጂ ፈተና ሊሆኑባት አይገባም ነበር ። ምንም ለቤተሰቡ ቅርበት ቢኖረኝም ለእውነት ግን ባለኝ የህግ ሙያዬ የቻልኩትን አግዝሻለሁ አይዞን ጠንካራዋ ብርክቲ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 11 месяцев назад

      ከምን ደረሰች ግን

  • @Chaltutolera
    @Chaltutolera Год назад +1

    እህቴ እናትሽን እስከመጨረሻ የተከባክብሽ እድለኛ ነሽ ደስ ልልሽ ይገባል በጣም የተለየሽ ነሽ አንደአንቺ አይነት ሰው በጭራሽ አይገኝም ደስልልሽ ይገባል ጨዋ የተባረክሽ ጀግና ነሽ አይዞሽ

  • @youalesh1
    @youalesh1 3 года назад +40

    I learned much from this interview's. look forward to seeing it in the next interview. Pleas let us know what comes next.
    My prayers go out to her. እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 3 года назад +24

    I'm proud her she is strong woman 👏👏 still she can do more more woow

  • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
    @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 3 года назад +16

    ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ ሁላችንም እግዚያብሄር ይርዳን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 года назад +1

    አነባሁ እግዚኦ ! ምን አይነት ጊዜ ደረስን ፡
    እኔም ተበልኩ እላለሁ ?
    ምን አይነት ክፉዎች ናቸው ?
    እናታቸውን እንደካዱ ነው የሚቆጠረው እውነት አሁን እነኚ ጤነኞች ናቸው ?
    ዳኛውም መከሰስ አለበት።
    ብርክቲ አይዞሽ !
    ትንሹ ወንድምሽ እና ኢትዮጵያዊያዊ አባት ጎረቤት
    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 3 года назад +5

    ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህን ሁሉ ጉድ አየስማሁበት በየት በኩል ልደግ አለች አሉ ።
    እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ ነው።
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፍታ ደክማ ያመጣችው ሀብት ነው ቤቱ ለእስዋ ይገባታል

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 3 года назад +2

    የናትዋን ኑዛዜ በህግ የሚያግዙዋት እንድታገገኝ እ/ር ይርዳት በጣም ታዛዝናለች አይዞሽ

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 3 года назад +23

    በጣም ከባድ ነው አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 2 года назад

    እማ ነብሶን በአፀደ ገነት የኑረው ጀግና እናት ነች አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ኑዛዜ ካፈረሱ አይቀናቸውም

  • @lemeltewelde110
    @lemeltewelde110 3 года назад +7

    ፍትህ ለዚችልጅ እባካችሁ እርዱዋት በርች ተስፍ እዳትቆርጭ የኑዛዜ ቃል ቃል ነው

  • @henokaraya4880
    @henokaraya4880 2 года назад

    እስቲ አለው የሚል የህግ ባለሞያ ይህንን ችግር ፈቶ የሚመረቅ የሚባረክ አለው ይበል