May God bless Ethiopia. It is really saddening to hear the suffering people are facing to enter canada and US as if they are Heaven. May God bring back our former Ethiopia.
Benatesh erjign 🙏🙏 anchin or esun endagegn erdugn 🙏🙏 guwadegnaye already eza gebta case mesritalech ena ene degmo jemireyalew esun magegnibet way feligilign
Thank you so much kidi, its a much needed info . I wish it was a bit more detailed . Most people are trying same process including myself ,just we dont know what we will face there ... I hope you will bring in some more info to help your people . Especially , about cases we got to be prepared at .. Thank you 🙏
እግዚአብሔር ይስጥሽ ኪዲዬ። እንደዚህ መረጃ የከበደኝ የለም። ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው።
ሠላም ኬዴ ሠላምነው በናትሽ የአባንቀጥር ብትተባበሪ እኔ ሱዳነኝ
ewnate tabrke
ሳላም ናሽ ክድ
ሰለም
ሀበሻ መሆንሺን እራሱ በጣም ያጠራጥራል ለማን የሀበሻ ቅን አንቺን አየሁ ጥሩ መረጃ ነው የኔ ዉድ
እግዚአብሔር ይስጥሸ ኪዲየ ለኛ ለስደተኞች ጠቃሚ ቁምነገሮችን ስለምትሰጭን እናመሰግሻለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለሺ🙏🙏
የእናት እና ያባቶቻችን ፀሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ🙏🙏እጅግ በጣም መልካም እና ቅን ኢትዮጵያዊት ነሽ ኪዲካዬ 🙏🙏❤❤
Wow ኪዲሻ ልጁ PR ማግኘቱ በጣም ነው ደስስስስ የሚለው ...! እንደተለመደው ብዙ ነገር የተማርንበት video ነው 🙏🙏🙏
ኪድዬ አንቺ መልካም ሰው ነሽ :: እግዚአብሄር ይባርክሽ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ኪዲዬ የኔ መልካም ሠላም ይብዛልኝ።ይሄን ኮመት የምታነቡ ውድ የአገሬ ልጆች በካናዳ የምትኖሩ እባካችው ከቻላችው እርዱን እኔና ባሌ በኬንያ ስዴተኛ ካምፕ ውስጥ 11 አመት አለፈን አሁን በህይወት ለመኖር ተስፋ ቆርጠናል ስለ እግዚአብሔር ብላችው እርዱን አመሰግናለሁ!
ኪዲዩ ተባረኪ ግና ብዙ ንግግር እንጠብቃለን ካንች
Amazing and spectacular message !!!
ያቺ ሐሳብ በጣም ይመቸኛል አመሰግናለሁ።
እ/ር ይባርክሽ የውነት ቃላት የለኝም ለኣንቲ
በጣም አመሰግናለሁ ኪድየ
thankyou ኪዱዬ እባክሽ ታማኝ የሆነ agent recomand btargin
ኪዱ ቆንጆ ላይክ ለማድረግ ንፉግ ሆነን ሳይሆን አይተን ዘው ብለን እየወጣን ነው ክክ ሁሌ ስታስታውሽን ግን ባላደምጠው እንኮ አድርጌ ነው የምወጣው በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርችልን።
ኪዲየ መረጃ ትልቅ ነገር መረጃ እንደመስጠት ደግሞ ትልቅ ሀልፊነትን መወጣት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ኪዲ የአንቺም እርዳታ ተጨመምሮበት ተሳክቶለታል በርቺልን ኪዲ የኛ ቅን ልብ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንዴት እንደሚያስጨንቅ እጅግ በጣም እድለኛ ሰው ነው ለሁሉም አይደለም የአንዱ መንገድ ለሌላው አይሆንምእና ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋል ይጋርድሃል ነው የሚለው ቃሉ እንዳልሽው የሃገር ቤትን ሁኔታ ስለሚታወቅ የሚማር ሳይሆን የሚሰራን ድህነትን ሳይሆን ህይወትን ማዳን ነው ቅድሚያ ተባረኪ Love you
ኪድዬ ይገባሽሻል👍 በጣም ትልቅ መረጃ ነው የሰጠሽን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ከ ebs ትቦንሻቸዋለሽ በርቺ ሰብስክራፕ አድርጓት አበረታቷት አበሻ አይተባበርም እንርዳት ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው በርቺ👏👏👏🙏
🙏🙏🙏
May God bless Ethiopia. It is really saddening to hear the suffering people are facing to enter canada and US as if they are Heaven. May God bring back our former Ethiopia.
ዋውውው ኪዲ በጣም ምርጥ መረጃ ነው ፈጣሪ ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤❤
Thnak you sherngh theis video 📹
እግዚአብሔር አምላክ በያለሽበት ሃገርና ሰፍራ 🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯😍😍😍😍😍😍
በጣም ምናመሠግነዉ ኪ ዲ ሠላምሽ ይብዛ እህት አለም
Kene sew tebareki
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያብዛሸ ያጠንክርሽ እድሜ ይስጥሽ
በጣም አመሰግናለሁ ይህውልሽ በደቡብ አፍሪካ ነው ያለሁት በዚህ ኢንፎርሜሸን መስጠት በማይፈልገው በኛ ህዝብ ምክንያት ብዙ እድ ል አምልጦናል
ብርክ በይ ኪድዬ መልካም ሰው መልክሽም ውስጥም ያምራል
ኪዲዬ በርቺልን ጠቃሚ ነገር ነው ምትሰሪው!
ኪዲዬ ማርያምን ምን ዓይነት ፈጣሪ የባረከሽ ሴት ነሽ ቃል አጣሁ እኮ ላንቺ🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ኪዱየ!
fetari yetebekesh... it is so crucial information kidi
ኪዲዬ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያቀረብሽልን...
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ❤️❤️
እግዚአብሔር ይስጥሽ ኪዲዬ ለኛ ለስደተኞች ጠቃሚ ቁምነገሮችን ስለምትሰጭን በጣም እናመስግንሻለን
በጣም ጎበዝ ታታሪ እና ቅን ነሽ እህት አለም በርቺ
ዉይ ኪድየ በጣም ከባድ ነዉ እኳን አላህ እረዳዉ ስደት አይኑ ይፍሠስ ከምር ከባድ ነዉ ኪድየ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይጠብቅሺ ለዚህ ደግ ስራሺ ምስጋናየ ከልብ ነዉ🥰🙏
የኔ 💕🙏
እኪድዬ የኔ ዉድ እናመሰግናለን
Thanks kidiy melekam sew
Kidi konjo postive lije nesh fetari edeme ena tena yistesh
ጥሩ መረጃ ነው ኪዲ ተባረኪ
Thanks 🙏 kidy
በጣም ጥሩ ልምድ ነው ያጋራሽን ተባረኪ
ወሳኝ መረጃ ለሁሉም
ተባረኪ kidiያችን
teddesha💖
Tebarekii yenee qonjoo xuruu merejanew
ሰላም ኪዱ እንዴት ነሽ። አንቺ የተባረክሽ አህት ነሽ ተባረኪ። እባክሽ ወይም እባካችሁ እእንዴት PNP እንደሚሞላ አግዙኝ እባካችሁ በእናታችሁ
ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ኪድየ እዴትነሺ ፈጣሪ ባለሺበት ይጠብቅሺ እናመሰግናለን 👍👍😍
💕💕💕
በጣም ደስ ይላል ኪዱ እንዳንች አይነት ሰው ያብዛልን
Benatesh erjign 🙏🙏 anchin or esun endagegn erdugn 🙏🙏 guwadegnaye already eza gebta case mesritalech ena ene degmo jemireyalew esun magegnibet way feligilign
Betam arif merja new kida amesegenalew
Minem chiger yemayametabet ena fikadenga kehone ye lijun selk tesechingalesh?🙏
የዚህን ልጅ ታሪክ ከዚህ በፊት ስታካፍይ ሰምቼ ነበር እሱም እንኳን ተሳካለት አንቺም መልካም ሰው ነሽ በርቺ ከመጀመርያው ጀምሮ እከታተልሻለው ቀለም እና አቋምሽን ሳቀይሪ በጥሩ መልኩ አለሽ በርቺ
thank u dave 🙏
@@kidiethiopia slam
ሰላም የኔ እህት ከዱባይ በስራ ብመጣስ ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽን ተባበሪ ሳሎን ምሰራው ፀጉር ቤት🥰🙏
Betame teru information new kidi thank
Bizu information agenyichalwu berch kidu
ኪዲየ ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮብሻል 👌👌 ሰመሩ ገና ካሁኑ እያፈካሽ ነው 😂😂
ኪዱ ሚገርም ምክር ነው እውነት እማምላክ ትባርክሽ
ሠላም ኪዲ 😊😊
በጣም አመሠግናለው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ፈጣሪ ያክብርልኝ.
ኪድዬ የኔ ውብ ስወድሽ እኮ
ቅንነትሽ ልቤን ነው የሚነካኝ ፈጣሪ ደስተኛ ያድርግሽ።
💕💕💖
@@kidiethiopia kidi...wasapi...kalshi...slkishin...fligalu
እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
Wow...ተማሪ ነኝ
Thanks kidiye for your wondefull, guided and detailed information. God bless You !!!!
እናመሰግናለን ውዴ
እግዚአብሔር ይስጥልን ኪድዬ❤
Kn sew nesh💯
Good information God bless u
kemer kidyee liu nesh, egzeyabher edeme ena tena yistesh
ተባረኪ ጥሩ መረጃ ነው ኬዝ በጣም አሳማኝ ካልሆነ ከባድ ነው እንደውም አሁን ኢትዮጵያ የተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ ስላልሆነች ይቀላል እንጂ በፊት ሁሉም እየዋሸ ኤርትራዊ ነኝ እያለ ነበር ወረቀት የሚያገኘው ከሁሉም በፊት ግን ኬዝን በደንብ አሳማኝ አድርጎ ማቅረብ ግድ ነው ካልሆነ ስደት ከባድ ነው
Awo betam telek temerete enagecgebetalen enagecgebetalen abezeto yebarkeshe kideye
ኪዲ ለመረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን በውጭ ሀገር መተን መስራት ለምንፈልግ ሰዎች ለመሰረታዊ ችግሮቻችን መፍትሄ በተደራጃ መልኩ ብታግዙን ምን አለበት ? በውጭ ሀገራት ብዙ የስራ እድል እንዳለና እኛም በተቻለን መጠን እየሞከርን ነው ግን የብዙ ሀገራት ዜጎች ይተባበራሉ የኛ ግን መተባበርላይ ትልቅ ችግር አለብን እባካቹ እንተባበር።
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ኪዲዬ ትምህርት አግጊንቼበታለው ኪዲዬ እውነት ኪዲ አንቺ ትለያለሽ በጣም ነው የምናመሰግነው 🥰🥰🥰🥰🥰
🙏💕
Oky my sister
👍👍👍👍👍👍መቶ ሺ ጊዜ ይገባሻል እረ እንኳን ለአንቺ ለማንም ይሰጣል👸😍👸👸👸👸👸👸👸❤።
PR????????
betam tru hasab nw kidi betammm enamesegnalen tenkriln nuriln
endet nw achi mawrat or maggnet yemchilew bzu tyakewoch nberugn achim degmo tasfelgignalesh
kidiye yene wud tebareki emitseriwu kelal ayidelem tekami mereja new e/her yirdashi
ስወድሽሽሽ የኔኔኔ ማር ልዩ ነሽ💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤
Ibaksh kojo tebaberg
ኪዲዬ በጣም ነዉ ምወድሽ
Thanks Kidi, teqami mereja new.
መልካም ሠው ትመሥያለሽ እኔ ወደ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ. ነገር ግን እንዴት ምምጣት እችላለሁ
Wyneee Ethiopayeee endezi kedten new yenwetaw😓😓
ተባረኪልን ኪዲዬ
Selam kidi ke week bewala nw memetaw le September class what do you suggest me airport meteyek yeshalal weyes wechi
ቆንጆ እና ቅን የሆንሽ ልጅ አንቺን like አለማድረግ ይከብዳል😍😍😍😍😍😍 እንደ ሁሌው ፕግራምሽ መካሪ እና አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤
ታሪኪዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ 💕
የምሬን ነው ኪዲ ስንቱ ለማይሆን ፕሮግራም 👍👍👍👍👍 ይገጭ የለ
እግዚያብሔር ይባርክሽ በጣም አሪፍ መረጃ ነው እኔም ወንድሜን አንድ ቀን አቅርበሽ አንደዚህ ፕሮግራም እንደምታቀርቢው እተማመናለሁ
Thank you so much kidi, its a much needed info . I wish it was a bit more detailed . Most people are trying same process including myself ,just we dont know what we will face there ...
I hope you will bring in some more info to help your people . Especially , about cases we got to be prepared at .. Thank you 🙏
ኪዲ በእዉነቱ ከሆነ እያደረግሺዉ ስላለ ቀና ትብብር በጣም አመሰግንሻለዉ።ወደ ካናዳ ሀገር እንልካለን የሚሉ ብዙ agent ቢኖሩም የአብዛኛዉ ግን ዉሸት ነዉ።ስለዚህ በዚህ በሌላ ቪድዋ ላይ ኤጀንቱን ማግኘት እንደምንችል ስለገለጽሽ በ in-box እንድትልኪልኝ እና እኔ የምፈልገዉ በትምህርት ቪዛ or በጉብኝት መምጣት ነዉ።so please help me kidi...
betam arif video new Berchi🥰🥰🥰 wede America be student visa lemehed eyasebku neber sile America process bezrzr binegrin des yileghal
እውነት ነው ቅድዬ ምታቀርቢልን፡ፕሮግራም ወገኖችን ከእንግልት ሚያተርፍ ነው
Kidye betam melkam sew nesh berchi
Thanks you
ተባረኪልኝ
Enamesgenaln
ተባረኪ
ልመጣ ነዉ ወደ ካናዳ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
በናትሽ እኔንም የሚረዳኝ ስው ፍልጌልኛ ያለሁት ግብፅ ነው በጣም ነው የስለችኛ እግዚአብሔር በሚቀው 12 አመቴ ምንም ሊሳካልኛ አልቻለም እባክሽ በድንግል ማርያም የሚረዳኝ ስው ፍልጌልኝ እባክሽ
Sister mother ena brother alengh kaza lamahrd mn madreg alebghn????????
ኪዲ ላይክ በፉጹም መረሳት የለበትም። እኔ ሁሌም ላይክ አደርጋለሁ።
ሰላም ኪድዬ ሰላም ነሽ ባክሽን መምጣት ፈልጋለሁ
Thank you so much kidiye I’ve been watching ur videos from the first and its was helpful and hopeful for us be blessed
💕💕
@@kidiethiopia alemayehu kebede123agmailcoom endetnew mhdew
kidu betam mawerash negare ala kutereshen asekamechilege ebakeshen
It's me again kide (UIS) and (RCIC) Booking process ጀምሬ ነበር እና recommend እንድታደርጊኝ እፈልጋለሁ please kide
ኪዲየ ሰላም እኔም ብሆን ቢዘዉን እንዳገኘሂት ኘበር እምመጣ ተልቅ እዉቀትነዉ አምላክ የባረከሽ