ካናዳ ውስጥ ዘመድ የሌለው ይሄንን እድል መጠቀም ይችላል ?
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog
Thank you for the info appreciate leaving Toronto today I m on the way to the community to sponsor ❤️🇪🇹
ጎሽ ተባረክ 🙏
Pls🙏🙏
thanks bro
GTA ውስጥ የምትኖሩ እባካችሁ ብርን እኔ እከፍላለሁ
ይህ እድል ባላመለጠኝ ሳውዲ አነሽግሾኛል
በክርስቶስ ኢየሱስ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ኪዲ የብዙ ቤት ጓዳ እና ችግር ተረድተሽ ይህን ፕሮግራም በማዘጋጀትሽ በእውነት ልትመሰገኚ ይገባል። እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግንሻለሁ። 🙏
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
ጡሩናሽ ጡሩ ሀሳቢናሽ ፈጣሪ ይጣብቅሽ እህቴ እኔ ዛመድ አዝመድም ዬላኝም ጊን መምጣት ፈሊጋላው ።ጊን እዴት አቅሙ ዬላኝም ምን መድራጊ አላቢኝ ቡዙ አላመ አላኝ ላሀጋሬ ዜጋና ላዳሀ ቤታሳቦቼ እባክሽ መድራጊ ያላቢኝ ናጋሪ ኒጋሪኝ
ዘመንሽ ይባረክ
ታበረኩ
አቤት መታደልሽ ። ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ መልካምነት ከሰማይ ከሆነውእግዚአብሄር ብቻ ስለሆነ ።
እግዚአብሔር ይበሪካችሁ ጥሩ የበጎ ሥራ ነው እኔም ሰው የለኝም ብዬ ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ይሰካል
ፈጣሪ ይርዳን እንጅ
ይህ መልካም ተጀምሮ ነው እናመሰግናለን ቶሮንቶች። በተለይ በካናዳ ውስጥ በተለያዩ ከተሞች ውስጥ ላሉ ኢትዮጵያዊ መሀበረሰብ መሪ ነን ባዮች እና ኢተዮጰያኖች የማንቂያ ደውል ነው የቀረበላችሁ ።ወጣቱ ሀበሻ መሀመድ እና ባልደረባዎቹ እንዲሁም ኪዲ በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን! !!
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
ስልካቸው አሰራልኛም እባክችሁ
እባካችሁን እርዱኝ አዛ የምትኖሩ ወገኖችእናንተደጋጎችኢትዮጵያዉያንእህትእናወንድሞች ተባበሩኝአረብሃገርበስቃይዉስጥነዉ ያለሁትከዚህ አውጥታቹወደዛመጥቼየተሻለሂወት የተሻለስራ እንድሰራተባበሩኝ ስልእኔእህታቹእማፀናቹዋለሁብድራታቹንሰማይና ምድርን ከፈጠረከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ ስልእኔእህታቹእማፀናቹዋለሁስለቅንምላሻቹአመሰግናለሁ ተባረኩ
ዋው በጠም ደስ የምል ፕሮግራም ነው ስልከቹን ለኩልኝ ፕልስ ከልብ እናመሰግናለን
ይህን ቻላን የተቀላቀልኩት በቅርብ ጊዜ ነው በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሽ አመት ኑሩልይ🙏🙏🙏
እኔም መሄድ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ቢርዳይ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ኪዲዬ አንቺ መልካም ሰው ጥያቄኤን ሰላቀርብሸልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የሰውን ችግር የምትርጂ ነሸ የምሰራባቸው ሰዎች አንድም አልቀርኝም ሰጠ ይቅ ካናዳ ዘመድ አላቹ እሰፖንሰር ሚሆነኝ እያልኩኝ። እርድን ብንመጣም የሰው ሸክም አንሆንም እንሰራለን ኪዳዬ በጎ መሰራት ለራሰ ነው በጣም ነው ማመሰግነው።እናም ከቻልሸ በጎ ከሚሰሩት ጋር አገናኝን ከፈጣሪ ታገኙዋለሸ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥሸ በጣም ምርጥ ሰው ነሸ።
ከምር ባልገባ እንኩዋን የገባው ያህል ነዉ የተሰማኝ ኪዲ መድኃናለው እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳች አይነት ሰዎችን ያብዛልን ምርጥ ኢትዮጵያዌ በሃረብ ሀገር ያላቺሁ ኢትዮጵያዌ ስለሀገራችን ሰላም ቆግምተን በፅምና በምህላ እንድናሳልፋት በመቤታቺን ስም ሀገራችን እናድናት ኢትዮጵያ እጆቻን ዎድ እግዛብሔር ተዘርጋለች
ሰላም ኪዲ ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ እጅግ ድንቅ ስራ እየሰራሽ ነው ቀጥይበት። ነብዩ ለገሰ እባላለሁ ከተመረኩ 2 አመት ሆኖኛል ያለስራ ነው የተቀመጥኩት ካናዳ ውስጥ ዘመድ የለኝም ነገር ግን የተቸገረን ሰዎችን ለመርዳት የሚፈልጉ ሰዎች እንዳሉ ሰምቻለሁ እባክሽን የኔ እህት እነዚህን መልካም ስራ የሚሰሩ ሰዎች እንዲረዱኝ ስለረዳሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ ኪዱ።
ኪዲዬ መልካም ሰው ነሽ ለወገኖችሽ ትልቅ መረጃ እየሰጠሽ ነው
እህቴ ባንቺ ቻናል ብዙ ነገር አውቂያለው ወደ ካናዳ ለመምጣት ቡዙ ሞክሪ ብሪንም ተበልቼ አቃለው በጣም ጠቃሚ ቁምነገር ያለው ሀሳብ ነው በርቺ
የምር እመብርሃን ትጠብቅሽ በጣም ቅን ነሽ ዕድሜ ይስጥሽ ጎበዝ ሌሎችም እንዲህ ባለው በጎ ተግባር ቢሰማሩ ጥሩ ነው ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ እህቴ
ኪድ ሰላም ነሺ ውዴ በጣም ትልቅ እውቀት እየሰጠሺን ነው ጌታ ይባርክሺ ዘመንሺ ይባረክ ይሄ ቀላል ነገር እንዳይመሰልሺ በርቺ ቀጥይበት ።
ቅንእነታችሁ ኢትዮጵያዊነቴን የበለጠ እንድወደዉ አደረገኝ ዘመናችሁ ይባረክ🙏
በጣም በጣም እናመስግናለን ረ ጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ አንቺ ቅን ልጅ👸👸👸👸👸👸👸❤❤❤❤👸🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
ሀበሻ እና ኪዲ ስለ ሰጣችሁን ጊዜ እና መልካም ሀሳብ ተባረኩ ።
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
Wow batami dasi yimili maraja new fatari ye barikachu eshala yisakali anedi kane
ሀበሻ ፊርማ እንደሚፈረው ፈጣሪን ቢፈራ የት በደረስን ኢትዮጵያዊነት ስም ብቻ ነው ተግባር ሲታይ ባዶ አይደለም ካናዳ ከክፍለ ሀገር እንኳ ዘመድ መቀበል አንፈልግም ከኤርትራ እና ሱማሌ እንማር ሀበሻ በጣም ቀና ሰው ነህ ከምር የሰው ልጅ ንግግሩን ይመስላል 🙏
አባቱ!
ይሄን መረጃ እያቀረቡልህ ያሉት አፍጋኒስታዊያን መሰሉህ እንዴ? የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው እኮ።
ሀበሾች እርስ በርስ ለመረዳዳት ከማንኛውም ሰው በላይ ፈቃደኞች ናቸው። እጃቸውን የሚይዛቸው ስለ ጉዳዮ ጥርት ያለ መረጃ ስለማያገኙ ብቻ ነው።
እኔ ይሄን ፕሮገራም ከሰማው በዋላ ወድያው ሂጄ ነበር እዚ እንደሚያወሩት አደለም ስሄድ ፌብርዋሪ ላይ ነው ምናሳወቅሽ ብለው ሸኙኝ ይሄን እምናገረው ይሄን ፍላጎት ያለው ሰው እና ሰው የሌለው ሰው ሰው ለማግኘት አላስፈላጊ መሰዋትነት አትክፈሉ ብዬ ነው
@@mskrh640 አፍጋኒስትን ይሁን ማንኛውም ኢዥያ በጣም የሚገርም የመረዳዳት ባህል ነው ያላችው በቅርብም አውቃቸዋለሁ እኛ ግን በአፍ ብቻ እንጅ እውነታው ላይ የለንበትም ከሆነ ብዙ ሰወች በአረብ ሀገር የሚኖሩ የመክፈል አቅሙ ያላችው አሉ ኢትዮጵያዊነታችሁ አሳዩ ይሄ መልካም እድል ነው ነው 🙏
@@btwo9984 ትክክል ነሽ ብዙ ግዜ ሚዲያ ላይ የሚወራው እና ሀቁ አንድ አይደለም ያልሆነ ተስፍ እየሰጡ ግራ ያጋቡናል ስለጥረትሽ 🙏
hahaha
እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ አግኝተናል ፠God Bless U.
እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ተብራርቶልናል። አባክሽ ከካናዳ ኮሚኒቲ በኩል ሰብአዊነት የሚሰማው ሪስፖንሰር መሆን የሚችል ካለ አኔ ከ 2019" ጀምሮ በጅቡቲ ሪፉጂ ስለሆንኩ አስቡኝ። አላህ ይርዳቹህ ይርዳኝ አሜን
በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን የያዘ ድንቅ ሸው
በርችልን Kidiያችን
Thank u teddye
@@kidiethiopia ምንም ዘመድ የለንም ልትረአጂን ትችያለሽ
ያለሁት ሳውዲ ነው
@@kidiethiopia selkeshen magegnet echelalew please 🙏
kidi ብጣም እነውደሻለን ከውለጋ ተፈናቃይ ነብርን አና ውደ ካናዳ ለመምጣት unisf ይረዳን ነብረ ብታነጋግሪልን ይቅረታ ግን ዬዋሕነትሺን ሰላዬሑ ነው
መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን ለምታደርሽን መረጃ🙏❤ እስኪ ሳኡዲ ላለነው ተባበሩን ባሁኑ ስአት በጣም ከባድ ፈተና ውስጥ ነን ከዚህ ጭንቀት አላቁን
ልክ ነሸ አራቴ ነው ያዙኝ የዘንድሮ ለየት ያለ ነው።ሱቅ ሄደሸ የምትፈልጊው እንኳ መግዛት አልተቻለም
Hiii ebakshi ltregn ticyaleshi
ፈጣሪ ለእናንተ ፅናቱን:ትግስቱን:አብዝቶ ያድልልን🙏እኛ ኢትዮጲያ ውስጥ የምንኖር ብዙሃን ጭቁን ወጣቶች ከእናንተ ብዙ መረጃወችን እንፈልጋለን።በንቃትም እንከታተላለን።ከዘራፊወችም እንድንበታለን።በርቱልን እናመሰግናለን።
በጣም ነው yamyakbresh ፈጣሪ rajim edima yestesh dagnatish ❤🙏🙏🙏
አሜን ሳሪዬ 💕
ኪዱ የከናዳ መናሻ ቁጥሩን ንገረኝ
@@dawitfentahun4501+1
እግዝብሔር ይባር ካችሁ ጥሩ ነገር ነው የምትሰሩት ኪጆዬ እኔም መምጣት እፈል ግ ነበር ግን የራሴ የምለው ሰው የለኝም አሁን ያለሁ ዱባይ ነኝ እህ ቴ ስለናታችን ማርያም እያኩሸ እማፀንሻለው ❤❤❤❤❤❤
አንበሳ የን ቆንጆ በርቺ ወንድማችንም ሰለገለፃክ እናመሰግናለን
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
በጣም አድናቂሽ ነኝ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
እስኪ ስልክሽን ከስር አስቀምጭልን
በመጀመሪያ ደረጃ የምታቀርቢው ፕሮግራም በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው ። የኔ ቅሬታ ግን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ(Ethiopian Community)የህብረተሰቡን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የተለያዬ ፕሮግራሞችን ለምን አይፈጥሩም ።Kid እንዳነሳሽው ይህ community ብዙ እንዳልሰራ ነው የሚሰማኝ
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
Kidi በጣም መልካም ስራ እየስራሽ ስለሆነ አመስግናለሁ
ሰላም ኪድዬ በጣም መልካም ሰራ እየሰራሸ ነው ልትመሰገኚ ይገባል
በእውነት አንችንም፣ልጁንም፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይባርካችሁ፡በጣም በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ
ሰላም እህታችን እንዴት ነሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የትምህርት ደረጃና የቃንቋ ጉዳይስ እሱንም ብታቀርቢልን በጣም ደስ ይለናል እህት
በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን ግን ኢትዮኘያ ላለነውስ እንች የምትሰሪው ለስደተኞች ብቻ ነወይ?
የኔ ዋድ ተባረኪ የብዙ ጊዜ ጥያቄውችን ነው የምትማልሺው 🥰🥰
ኪዲዬ እግዚያብሄር ይስጥሽ 🙏🥰
በጣም ጠቃሚ video ነው
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
እናመሰግናለን ማማዬ ሁለታችሁንም ፈጣሪ ብል የምመኘው ነገር ነበር ካናዳ ግን አላህ ስላላለ አልተሳካም አሁን ላይ ዱባይ ነኝ ቅን ልብ ያላችሁ ላሌድነው ብትፈርሙልን
ሥምህ እራሱ ሐበሻ በመሆኑ ተመችቶኛል አንተም አቅራቢዋም እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
Your minde is not good pleas go two hospital you are fite name sheet kk
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
Hello kido
ኪድየ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክልሽ
..your pure heart is seen on each of your videos. GBU
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
መ ምጣትእፈልጋአለሁ
ስልካቸውን በምን መገኛት እንችለሌን
ኪዱ አናመሰግናለን ደስብሎናል
ፍጻሜሽን ያሳምረው ፈጣሪ
ሰለ ሰጣችሁን ሃሳብና ትምህርት በጣም ከልብ እናመሰግናለን መልካምነት ለራሳችን ነው የዚህን ዕድል ተካፋይ እንድንሆን ተሰፍ አለ
በጣም እናመሰግናለን ኪድ በርቺ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ፍቃዱ ቢሆንልኝ እፀልያለሁ ሀበሻ እናመሠግናለን ❤❤❤❤
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
kidi በጣም መልካም ስራ እየሰራሽ ስለሆነ
አመሰግናለው በጣም
በርች ቀጥይበት በሰማይም በምድር ዋጋ የምያሰጥ ነው
እነ ኤራሰን ካዎኩበት ግዘ ደምሬ ሳልም ነው የኖርኩት ወደ አመርካ
እና እንደ እግዝአብሐር ፍቃድ ሆኖ አንድ ዎገነ ሬድቶኝ ብያዎጣኝ የማይረሳ ውለታ ነው እድመ ልክ
ኪዲ ስለምትደገፍኝ አመሰግናለው
የእግዝአብሐር ሰላም ካንች ጋር ይሁን
ኤረጅም እድመ ከጠና ጋር ይስጥሽ
ቆንጆ ጥያቄና ጥሩ ትንታኔ እናመሰግናለን
ኪዲ... በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው የብዙዎችን ተስፋ ነው ያለመለምሽው ፈጣሪ ይክፈልሽ ። በተረፈ ይሄ ብር አለኝ ለሚለው ሰው እዛ መፈረም ብቻ እሚጠበቅባቸውን ሰዎች ማገኛኘት ከትቻለ ነግሮች ይቀላሉ እንደውም በዚህ በኩል አንችም ለራስሽ እሚገባሽን የተወሰነ እየተቀበልሽ ብታገናኚ ምንም ሃጥያት የለውም አስቢበት
ኪዲዬ የኔ መልካም እውነት የሰው ችግር የገባሸ አንቺ በቺ ነው በጣም እናመሰግናለን ሼር ላርግሸና ጓደኞቼ እንደምትተባበራችው ተሰፋ ሰጠሸኝ ቅዱሰ አማኑኤ የልቦናሸ መሻት ይፈፀምልሸ🙏ሰልክ ቁጥር ልሰጥሸ ኪዲዬ ተሰፋ አልቆርጥም🙏
GOD bless you sister ! You have amazing kind heart! from Kampala
እዝጋቢሄር ይባርካቹ የኔ ውዶች ለኔ ስ ማን ልወስደኝ ይችላል 😭😭😭😭😭😭
kidi thank you for u quesations ....all is improtant quesation
Thanks for your response
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ kidiye
ኬዳየ. አላህ ።እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ
በጣም ደስ የምትሉ ቅኑ ስውች 😍😍😍😍
ዋው ደስ ይላል በረች ለኛ እትዮጵዊያን ጥሩ ሀሳብ ነው ተባረክ
ፈጠር ይጠብቅሽ የኔ ቅን የውስጤን ጥያቄ ነው የጠያቅሽው ተመልሶልኛ አመሰግንሃለሁ የኔ ውብ በርች።
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣምእናመሰግናለን
ለምን ኢትዮጵያዊ ሰው አይፈለግልንም እና እኛ ብሩን ልከንላቸው እስፐንሰር አይሆኑነም ማህበሩ ይህን መልካም ነገር ካሰማን ይህንንም ቢያግዙን ሀሪፍ ነበር ማለት ከብር መክፈል አነፃር ከሆነ ብየ ነው?? ኪድ አድርሽን እና ብር አሠባስበን በማህበር እንላክ መልስ እፈልጋለሁ እርዳታ ከሆነ መልካምነት ኢትዮጵያዊነት !!!!!!!!!?
ትክክል ቢቻልማ ወገን ለወገን ደራሸ ነው ፈጣሪ ሆዳቸውን ያራራልን
ewnet nw esu ynem teyake nw kidi mn tasbialeshi melse sechibeta
ሠላአም ጤና ይሥጥልኝ ሩቅይ ተማሞ አወል እባላለሑ ሣዑዲ አረብያ ነው የአለሑት እንዴአት ከናዳ መግባት እችላለሁ??
ትክክል
@@ruqiyatamam6559 አሮጠሸ ነዋ!
በታም ደስ የሚል መረዳት ነው ያገኘሁት በታም ተባረኩ
ኪድየ ስሞትልሽ መልካም ሰዎች ካሉ እርጅኝ ያረብ ሀገር ኑሮ መረረኝ ብለፋ ብለፋ ለውጥ የለ ሰለቸኝ በዛ ላይ ነፃነት የለ
Selam. Kidiyee pls erjejn endet new memtat betolo yemichelew
አኔም ስልችት ብለኛል አህቴ ከኣረብ አገር መውጣት አፈልጋለው ግን ፖሮሶሱ አላውቀውም ስው
ወዉ ጀግና ወንዲምችን ሀበሻ አላህ ይጠብቅህ ኪዲ በእውነት በምሰሪው ስራ በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ
በአረብ ሐገር ለምከራተቱ እህት ወንድሞቻችን ብትቆሙልን መልካም ነው::
ሰው ኖሮኝ ከኢትዮጵያ ይቻላል ወይ
@@sefanitayalew1023 ከኢትዩ አይቻልም ከኬንያ ወይም ከሱደን ነው
@@sofiasumayaro8098 እኔ ኬንያ ነኝ
@@ጩናጌታቸው ከኢትዩ ስለጠያቁት ነው የመልሱኩት እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እዘ ዘመዶችሽ ከሉ እድልሽን ሞክርው መልካም እድል እመኝልሸለው።
ከድባይ ይቻላል
ክድዬ ልጀ አ እበባ ዩንቨርስቲ የሁለተኛ ዓሜት ተማሪ ሆኖ ትቶ ወደ ቻይና እገር ሄዶለእምስት ዓመት ሶፍት ወር እንጅነርግ ተምሮ ጨርሶ ቤት ውስጥ ሰባት ወር ተቀምጦ የእግዝአብር ልጅ ኪዲ በልጀ ነገር ሀሳብ ይዞኝ ተቸግርያለሁ እግዝአብሄር ይባርክሽ ሥራሽ ለሰው ልጆች ህይወት መልካም መንገድ እያሳየሽ ነው ስለዝህ ስለልጀ ምን ባደርግ ይሻለኛል ኪዲ ጨንቆኛል ይእግዝአብሄር ማድረግ ያለብኝን ነገር ካለ ምከርኝ ኪዲ ጨንቆኛል
ኪዲ ሰላም ለአንቺ ይሁን እባክሽን ባሌ በፓለቲካ ምክንያት አገር ለቆ ኬንያ ካምፕ ውስጥ ከገባ አሁን 10 አመቱ ነው ማንም ዘመድ የለንም ልረዳን የምችል የሚትችይው ነገር ካለ እርጅኝ እሱ ማንዴት አለው እኔም ከእርሱ ጋር ተሞልቻለው እኔ አሁን ያለሁት እትዮጵያ ነው ኑሮ እጅጉ ከብዶኛል ስራዬ ሻይ እና ቡና እያፈሉ መሸጥ ነበረ አሁን ግን ከስሬ ስራውን አቁሜ ነው ያለውት በፈጠረሽ በምትችይው እርጅኝ ሁለታሽን ፈጣር ይከፍልሻል ሌሎቻቹም ወገኖቼ ከቻላችው እርዱኝ እየዋሸው አይደለም ፈጣር ምስክረ ነው እትዮ ላይ መኖር ከብዶኛል
ተመለስ በይው ኣሁን የሱ መንግስት ስለሆነ
@@ktabtegaru770 እባክሽን ዝም ማለት ስለማያስከፍል ዝም በይ
ያኑርሽ፡ጅድሜ፡ጤና፡ይስጥሽ፡ይ፡
ባርክሽ፡ፈጣሪይ❤❤❤❤
በ UNHCR አማካኝነት CANADa ስንመጣ የመጀመሪያ የሚሰጠን አገልግሎት ምንድነው
ለምሳሌ1 ቤት 2 ህክምና3 የቋንቋ ትምህርት 4
የመሳሰሉትን ብታስረጂን ይጠቅመናል ብዙ ሰው ከካፕ ሊመለከት ይችላል
ብዙ ጊዜ እዉነት መስሎን ተግበረችንን ፈተን
የነሱን website ሊንኩን አስቀምጭልን
Baiwinat geta yibarikachew xuru maraja agiche alehu
ኪዲዬ፡ቅን፡ልብ፡ያለሽ፡ሴት፡ነሽ፡ስወድሽ፣አብዝቼ፡ነው፡ቡሩክ፡ነሽ።
0
በጣም እናመሰግናለን kidi በርቺ
የተፈቀደላቸው 68 ሰወችን ከሆነ ቁጥሩን ካልተሳሳትኩ ቴድያ የድሉ በለቤት የሚሆኑት በእጣ ነው ?ወይስ ቀድሞ የተመዘገበ ነው?ከሆነ በምን ነው የሚታወቀው?ወይ ቁጥር ካልተሰጠ በምን ይታወቃል?የሀገራችንን አሰራር መቸም እዚህ ትደግሙታላችሁ ብየአስባለሁ ኪድየ እዚህ ላይ አጥብቀሽ ሰሪበት። ተባረኪ
እሺ
አመሰግናለሁ !😊
መልካም ዜና ነው በርቱ
ይሄ ትልቅ እገዛ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ኪድዬ አረብ ሀገር ለምንኖረው 10 ሰዎች ገንዘብ አቅሙ ላላቸው እስፖንሰር ብትሆኚ የዘላለም ደስታ ነው የሚሆንሽ እህቴ ከስቃይ ብትገላግይን
የኔም ሀሳብ ነው ተሰባስበን ገንዘቡን ሼር አርገን እስፖንሰር የሚሆነን ብናገኝ በጣም ጥሩ ነበር
ልክ ነው እሰፓንሰር ባገኘን
ከአርብ ሀገር ይቻላል ቢቻልስ ማን አለን ሰው የለም
የዘላለም ደስታ 😃😃😃😃
Wow 👌 I am watching ferst time. My name is mimi alemu. I am from Ethiopia in this time I am in georgia 🇬🇪 with 3 kids. It's to hard stay here 😪 please if you can help me?
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በናታችሁ ዘመድ ሳይኖረኝ አትወስዱኝም የጤና ባለ ሙያ ነኝ። እርዳታችሁ አይለየን።
በጠም ደስ የሚል ነው ጌታ ይበርካችሁ
Moving to 🇨🇦 in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
የአላህ ኪድየ የኔ ዉድ እህት እኔጃ ቃላት የለኝም ወላሂ በጣም እምፈልገዉ መረጃ ነዉ ብቻ አያቴ ባዳን ዘመድ ያድርግሺ እያል ትመርቀኝ ነበር ይሄን ምርቃን ግን አሁን ላይ ነዉ የተረዳሁትና ባዳን ዘመድ ያርግልሺ ኪድየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም ቅድስት ግን ስፖንሰር ለመሆን ምን ምን ያስፈልገናል ዝርዝሩን ጠይቂልን
ተናገረ እኮ ሶፊ
@sofi Teshom እስቲ ስፖንሰር ሁኚኝ የሚያዘውን ብር እኔ እልክልሻለሁ 🥺 ከአላህ ታገኝዋለሽ 🙏 አሁን ሳውዲ አረቢያ ነው ያለሁት እንደሚታወቀው ባሁኑ ስአት በጣም ስቃይ ላይ ነን እባክሽ 🥺🙏
የኔ ቆንጆ eski wesajiny
ሶፊዬ ተባበሪኝ እስኪ
Kidiye hulem kenchi siri altefami eko ye America 🇺🇸 welcome coruse mache new mijemirew ezilayim sirelen tebark 🥰🥰❤
የኔ ውድ ሳይሽ ደስ ይለኛል
Habesha egziabher yibarke bego hasab bego negrn yasegegnal.kidiy txs❤❤
ተው ቅን ልብ ያላችሁ ለኔ እሚፈርምልኝ እባካችሁ
Ok thank you lemerjachu
ሠላም ኪዱዬ
ከልብ እናመሰግናለን ስልከቹን ለኩልኝ ፕልስ እኔ የፍራሁት ነገር ነበር ዋው
ስፖንሰር ተደርገው ችግር የሚፈጥሩ ሰዎች አሉ ።
ኃላፊነት መውሰድ እንኳን ለሌላው ዘመድ እንኳን መውሰድ በጣም ችግር ነው።
እውነት ነው በሚቀጥለው ፕሮግራሜ ስለምሰራው ልምድ ወይም ገጠመኝ ካለህ በfb ኢንቦክስ ፃፍልኝ🙏
አዋ በጣም ከመጡ በኋላባመጣው ሰው ላይ ክስ የመሰረተ አለ እኔ የአጎቴ ልጅ ለጓደኛው እስፖንሰር ሆኖት አላምዶት ስራ ካስገባው በኋላ ልጁ ሳይከፍል መቀመጥ ፈለገ ደግሞ እኮ ወደ 5 ወር ሳይከፍል ተቀምጧል ከዛ እንደግዴታ አድርጎት አንድ አመት ድረስ ግዴታ አለብህ ብሎ ከሰሰው ወይ ሰው ይገርማል በመጨረሻ ይቅርታ ጠየቀው።
አዋ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አለ። ከግንዛቤ ማነስ ነው። ለእዛ እኮ ነው ሲገባቸው ይቅርታ የሚጠይቁት ።
ምንድ ነው ችግሩ የሚፈጥሩት
ችግሩን ብቻ ካየን ይህ ቪዲዮ ከወሬ ያለፈ አይሆንም። we need to tell and show the positive side too
ሰላም እህቴ እምትለቂቸውን ቪዲወ በጣም አደንቃለሁ በዚሁ ብትቀጥይ ሁሎም ሰው ከአገር ወቶ የተሻለ ሰራና ክፋያ ይፍልጋል ቢሆንም በዚ ሰራ ላይ የተሰማሩት አጠቃላይ በጣም አጨብርባሪ ናቸው ትክክለኛ ሰው ማግኚት በጣም ክባድ ነው 🙏🙏 ሙሀመድ ሀበሻን አድራሻ እንዲት ማግኚት እችላለሁ ካናዳ ቶሮኖቶ ውሰጥ ሰው አለኝና ተግናኝተው እዲያወሩ ፍልጊ ነበር አመሰግናለሁ
ቶሮንቶውስጥ ያሉ ዘመዶችህ ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሄደው ይመዝገቡ በአሁኑ ሰአት ምዝገባ ላይ ናቸው ።
Hi kidu benatesh wedaje adrging bezu mawrrash amesegenalehu
I live in USA , I have prof of Income so can I be sponsor for anyone who wants go Canada? Thanks
no አቶ ሀበሻ እንደተናገረው ይሄንን እድል መጠቀም የሚችለው በቶሮንቶና አካባቢው ያለ ነዋሪ ነው ። ስለቅንነትህ ተባረክ ያንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏
USA እንዴት ነው ?
የስራ መንፈስ ያለው ሰው 24 ሰአት መስራት ይችላል ?
በ5 አመት ሰርቶ በቂ ብር ይዞ ወደ ሀገር ቤት መመለስ ይችላል ወይ ?
እንደዛ ካልሆነ አሜሪካ ቢሆንም ስደት መሆኑ ስለማይቀር እድሜ ልክ እዛ መኖር.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተባረክ ወንድሜ
Can u help me plsss
ምናለ ቶሮንቶ ውሰጥ ብትሆን ለቅን አሳቢነትህ እናመሰግናለን ቶሮንቶ ያሉት ልባቸው ያራራልን። እዳንተ ያለውን ያብዛልን
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳን ዱባይ ነኝ ያለሀት 12አመት እና እስቲ ፈጣሪ ይጨመርበት እና እሞክራለሁ
እባካቹ ቅን ልብ ያላቹ ያገሬ ልጆች እስፓንሰር አርጉኝ ከሳውዲ ኑሮ ገላግሉኝ
❤❤አብሽር እኔም እዳችው ነኝ😢
ተባረኩ በጣም ደስ ይላል እኔ ለመሄድ እፍልጋለሁ አሁን ያለሁት ድባይ ነኝ ሰው ይለኝም ማዳሜ ልትተባበረኝ ፍቃደኛ ናት እባክሽን ተባበራኝ
መልሽልኝ ?
ስለመልካምነታችሁና ስለ ቅን ልባችሁ ጌታ ይባርካችሁ
18:33
የዉነት፡ነዉ፡እኔ፡አላመንኩም፡እኔ፡አርብ፡ሀገር፡ነዉ፡ያለሁኝ፡ካናዳ፡የህፃን፡ምኞቴ፡ነዉ❤❤❤❤
16000$ betam bzu new eko
በጣም ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ትልቅ ቁምነገር ያለው ውይይት ነበር ወንድማችን ሓበሻ መሃመድ ፈጣሪ ያሰብከውን ነገር በሙሉ ያሣካልህ! እህታችን ኪዲዬ እናመሠግናለን የሚለው ቃል በእውነት በጣም-ያንሥብናል--ሥለምታደርጊያቸው ነገሮች በሙሉ እግዚአብሔር-ያክብርልን የኔ ልዕልት❤❤❤
Moving to 🇨🇦 🇨🇦in 6 months and free
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
Selam selam selam lehulachuw adres nfelg alew🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹
እስፓንሰር ማረግ ትችላለክ
Yene Malika sat Ewodishalow❤️ Barichilign
I have 10 members of my family in Toronto alone, and I am financially very able (!), but still non of them seem to want to help (and I am not a pressuring type haha).
👍
@@mesymolla6460 Ene Saudi Arabia new yemnorew wendme :) Ahun yeCanada tmehrt visa lemagnet process lay negn.
"ከኔጋር በኔ የስደቸኝ ወረቀት"? Men maleth new "የስደቸኝ stel? Yesdetegna wereket alh? Lemdnew sew yemiyasflgh?
ሀገር ውሰጥ ካለህ በሌላሰው አሳይለም መሄድ ትችላለህ ማለት ነው ስደትላይ ከሆንክ ላንተ አይመለከትም
አረ kidi tebaberigne sew felegilegn
እናመሰግናለን እህቴ