ይድረስ አሜሪካ ለምትገኙት ቤተሰቦቼ በእናቴ ሞት የበለፀገችው አክስቴ የኢንሹራንስ ብር እና የቤተሰብ ጣጣ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 май 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 366

  • @Eyutube19
    @Eyutube19 Месяц назад +56

    ዓለምሰገድን የሚወድ ማነው እንደ እኔ እርጋታው ብቻ😊♥🤗

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +105

    አለም ሰገድንና ዮናስ ከበደን እደኔ የሚወድ ላይክ ያርግ

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET Месяц назад +44

    እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርኀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🌸💙

    • @MayeIove
      @MayeIove Месяц назад +3

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 Месяц назад +4

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Месяц назад +2

      Amen 🙏

    • @Mekd87
      @Mekd87 Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Месяц назад +28

    አሜሪካ ያላቹ እባካቹ ተባበሯት የናታቸውን ጉዳይ የት እንደደረሰ ከዚ ጭንቅ አሳርፋቸው 🙏🙏🙏

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 28 дней назад +1

      She just wants need money 💵 they have insurance for funeral people need to stop coming to social media for nothing 😡

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Месяц назад +25

    አለምዬ እና መሲ እንዴት እንደምናፍቁኝ የእኔ መልካም ትህትናን የለበሳችሁ ወገኖቼ እንዴት እንደምወዳችሁ እንደማከብራችሁ ሺ ዓመት ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ 💕🙏💕

  • @user-er1dj6mh4c
    @user-er1dj6mh4c Месяц назад +22

    ከዚህ ሚዲያ የተማርኩት ነገር ቢኖር፡ ትግስትና ብርታት😊

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 Месяц назад +36

    እናትዪ በጣም አረፈድሽ ተይው እናታችሁ በሰላም ትረፍ።

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h Месяц назад +13

      የእናት ናገር እንደት ይተዋል ያማል ቁስሉ የዘላለም ነዉ😢😢😢😢😢 ህመሙ ከባድነዉ

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 Месяц назад +2

      እትፍረድባት፡እኔ፡በፍረሳይ፡አገር፡አምላክ፡ይመስገን፡አግብቼ፡ወልጄ፡ልጆቼንም፡እስተምሬ፡ቦታ፡ይዘዋል፡ግን፡እናቴንም፡የረዳሁ፡አባቴንም፡እህቴንም፡ኮደመንየ፡ገዝቼ፡ወድሜም፡ቸገረኝ፡ስል፡እረድቼ፡እናቴ፡ስትመት፡ስለማትጽፍ፡ስለማታነብ፡ወርስው፡እናቴ፡ከመተች፡ቀን፡መግባ፡የለኝም፡እኔ፡ለናቴ፡ስጋየን፡ሸጫለሁ፡ውርሻው፡ሳይሆን፡እውነት፡ያማል፡ህህህህህህህ😭

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Месяц назад +6

      ከእክስትየው ወይም ከልጆቻ የስማነው ነገር የለም....እንደእኔ ግን እሳም እጉል ተንኮል ባታስብ እና በግዜው የተባለውን ወረቀት ምን እንደሚል ሙሉ በሙሉ ግልፆ እርጋ ባትነግረንም በስርእቱ እስተርጉማ በውክልና መልክ ለእክስታ ብትፈርም ኖሮ እነሱም ግንኙነታቸውን ላያቃርጡ ይቾሉ ነበር ባይ ነኝ ...እሳም በግዜው እልፈርምም ብላ በጀርባ ለመሄድ ማስባ ትክክል እልነበረም ሲጀመር በእሜሬካ ህግ የኢንሹራንስ ካምፓኒው $ብሩን ለልጅ ለባል ካልሆነ ለማንም እይስጡም....

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Месяц назад

      @@eleniboulotte1591 ም እይነት ኮንንዶምኒየም ነው...? የመንግስት ወይስ በግል የሚስራው...? ቤቱ የተግዛው በእናትሽ ስም ከሆነ ለሁላችሁም እኩል ነው የሚደርሳችሁ.... እዎን ክህደታቸው ቅር ቢያስኝሽም ቤቱ ግን በእናትሽ ስም ከተገዛ የጋራ ነው!!!

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Месяц назад +3

      @@user-rq3rm9in5z
      ይሄ ተንኮል አይደለም የእናት ገንዘብ ቅድሚያ ለልጅ እንጂ ለእህት አይደለም የሚገባው

  • @enaniwesen9425
    @enaniwesen9425 Месяц назад +10

    አሜሪካ ሃገር ህጉ በጣም ከባድ ነዉ በተመሳሳይ ፊርማ የሚለዉ ነገር አሰራም

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Месяц назад +36

    ምንም ጊዜዉ ቢረዝም የእናት ሞት የዘላለም ሀዘንነዉ አይደለም ባዳጋ ታማ እኳ ሙታ ሁል ጊዜም ልብ ይደማል😥😥😥💔💔😥😥

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      ትክክል

    • @aminaamina-em4tu
      @aminaamina-em4tu Месяц назад

      ይቻላል እከአርባ አምሳ አመት ወንጀል ሰርተዉ ክሱ ተቀሳቅሶ እስር የገቡ አለ አሚሪካ

    • @aminaamina-em4tu
      @aminaamina-em4tu Месяц назад

      የት እዳለሽ ባላቅም አሜሪካ እያላችሁ እኳን የኛ ሰወች ህጉን አታቁም

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 26 дней назад +3

    አሜሪካ አገር ምንም ነገር ቢቆይም አሁንም መጠየቅ ይቻላል ፈይሉ ይገኛል።መልሳችሁ ጠይቁ ተስፋ አትቁረጡ ።

  • @ericasimms
    @ericasimms 28 дней назад +3

    አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን ነገሩን ሊቀስቅሱትና ድርሻችሁን ሊያሰጧችሁ የሚችሉበት መንገድ ይኖረዋል እርዱን ብላችሁ ጠይቁ

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Месяц назад +9

    አሜሪካ ሀገር የናትሽ ልጅ በብር ትቀይርሻለች ብር የነገሰበት ዘመን ላይ ነን ያለነው

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Месяц назад +120

    እናቱን የሚወድ ብቻ ላይክ ሰብ ያርገኝ😢😢

    • @user-er1dj6mh4c
      @user-er1dj6mh4c Месяц назад +6

      ትሽ ዱዝ😏 እናቱን የሚጠላ አለ🤔

    • @mebrat_media
      @mebrat_media Месяц назад +1

      @@user-er1dj6mh4c ዱዝ ምንድነው 🤣🙊

    • @user-ch1nq1pr6e
      @user-ch1nq1pr6e Месяц назад

      ዱዝ የሚለው ፈስ ነው

    • @mebrat_media
      @mebrat_media Месяц назад

      @@user-ch1nq1pr6e አጀብ ምን አስባላት ቆይ ፈስ ነገር ናት እሷ እራሱ 🤣🤣

    • @melessechdegu
      @melessechdegu Месяц назад +2

      እናቱን የምጠላ ይኖራል እንዴ?😢😢😢😢😢😢

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Месяц назад +1

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 Месяц назад +18

    የእህትን ልጅ ማስወጣት ቀላል አደለም እንደምትገምችው።ገዳየዩ ላይ ምን ተፈረደ የሚለው ሊያስጨንቃችሁ አየገባም። ትልቁ ነገር ገዳየዩ 3ኛ ወገን ኢንሹራንስ ካለው ኢንሹራንሱ ካሳ ይከፍላል። የተሟላ መረጃ አሰቀምጭ የተ ከተማ እና ሰለ እናትሽ። ውሰጥ ሰው ስላላቸዉ አይመስለኝም መረጃው የደረሳቸው።አሜሪካ ውሰጥ የተለመደ ነዉ በደብዳቤ ወይም በኢሜይል ማሳወቅ አነድ ኬዝ ሲንቀሳቀስ የኬዙ ባለቤት እነሱ ስለሆኑ።

    • @sarahsarah4584
      @sarahsarah4584 18 дней назад

      አሜሪካ ሜሄድ እፈልጋለሁ ዉሰዱኝ

  • @user-gl2jj5pu5i
    @user-gl2jj5pu5i Месяц назад +4

    ነገ ይጠየቆበታል ዝም ብለሽ የእግዛብሔር አንድ ሰው ያስነሳልሻል

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 25 дней назад +1

    እሕቴ❤ጌታ ሲፈጥረን የማይዋሽ ሒሊና የሚባል ሰጠን ሒሊና ኣያስተኛም በራሱ ስተታችን ያሰቃየናል ክፉ የሚሰሩ ካልተወቀሱ ታመዋል ማለትነዉ❤❤

  • @moebarcelona3765
    @moebarcelona3765 Месяц назад +28

    I live in the USA if u can give me her name and and the state she was in its a public record i can find out for you

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Месяц назад +2

      Please, this is very easy to find out by American embassy

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br Месяц назад +2

      Waw I thankyou for her

    • @selamawitsium5698
      @selamawitsium5698 22 дня назад +2

      She was levede in St.louis. Her name is Shewayenesh Beyene Negusse.

    • @moebarcelona3765
      @moebarcelona3765 22 дня назад

      @@selamawitsium5698 got you

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 15 дней назад

      GOD bless you 🙏

  • @kirosbirhan5134
    @kirosbirhan5134 Месяц назад +25

    "ከቃጫ ወዲያ ገመድ
    ከእናት ወዲያ ዘመድ " የተባለው ያለ ምክንያት አይደለም 😭

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Месяц назад +27

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ❤

  • @accacc5974
    @accacc5974 Месяц назад +7

    አለምዬ እኮ ጀግናችን ነክ ከልብ ስው አንድ ጉሉ ኢትዮፕያዊዉ❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +3

    የእናት እንቅልፉም ያሳሳል እንኳን በአደጋ ሞት እጅግ በጣም የሚያሳዝን ሃዘን ነው እግዚአብሔር ያፅናናሽ ማዘር ኢንሹራንስ ካምፓኒው ቢጠየቅ ለማን እንደከፈለው ሊያስረዳ የሚቻልበትን መንገድ ማጣራት ይቻላል እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣልሽ ነገር ግን አሜሪካ ያሉ ያግዙሽ ይሆናል የእናትሽን ደም ያውጣልሽ

  • @ninimohamed4195
    @ninimohamed4195 29 дней назад +3

    በጣም ቆየ ግን አሁንም በውክልና እዛ የሚኖር ሰው ማወቅ ይችላል በርቺ ከወሰዱ ደሞ ለናንተም ይገባችሀል አንዴ ገብተሽበታል ሳትፈሪ እስከመጨ ሂጂ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Месяц назад +3

    እኔ የሚመስለኝ ገጪውን በእስር የሚያቆዩት አይመስለኝም የመኪናው ኢንሹራንስ ካምፖኒ ግን ልጆቹ ካልፈረሙና ካልተቀበሉ ለእነሱ ብቻ ይሰጧቸዋል ብዪ አላምንም የተላከውን ወረቀት ግን ትርጉሙን በደንብ ሳትረዱ አለመፈረምዎት ግን ትልቅ አዋቂነት ነው ነገርን ሳይረዱ አስቀድሞ መፈረም ትልቅ ችግር ውስጥ ይከታል

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Месяц назад +2

    የተዋህዶ ልጆች ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ በእምነታችሁ ፅኑ🙏

  • @user-ce4te8hz6n
    @user-ce4te8hz6n Месяц назад +7

    ትግስትህን ለሁሉም ሰው ቢያድለው

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Месяц назад +12

    ተጠያቂዎቹ ስማቸው ማነው የት STATE እና የትኛው ከተማ ውስጥ ነው የሚገኙት?? በግልፅ መናገር ካልፈለጉ ለምን ሚዲያ ላይ ቀረቡ?

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Месяц назад +23

    አሜሪካኖቹ ለኢንሹራንስ ብለው ሲገዳደሉ ነው የሚውሉት ኢትዮጵያውያንም እንደዚህ ሲሆኑ ያሳዝናል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Месяц назад +9

      እኔም በጣም ነው ይገርመኝ ሰሞኑ እንዲ አንዷ ወንድሜ ተገሎ ባዳ የሆነች ሴት ለኢንሹራስ ስትል እህት ነኝ አለች ይገርማል በሰው ደም ለመብላት ሀብት ለማፍራት ይሆናልም ሚዬስገድሏቸው በእውነት ያማል ለዚች ለከንቱ አለም 😢😢😢😢😢😢

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Месяц назад +2

      ኢንሹራንስ ምንድን ነው የሰሩትን ያፈሩትን ንብረት ለመውሰድ ነው ወይስ

    • @aynalemgeletu46
      @aynalemgeletu46 Месяц назад

      EHTE YA AMRICA HEG YA KABALA FERD AYMASLSHE EZA
      30:24 30:25 ESKALALACH ENATEN DERAS WAYME ENATACHU YANATA SAME ESKALASGBU ATCHLUME LA AKSTSHEME BANFISHER YAMEBALLE ESKALA A GBU MANGST NAWE YAMEWASDAW.ZAME BALCHU SAWE SWOCH

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Месяц назад

      ለየትኛው እዲሜ እደሆነ

    • @samtekeba3520
      @samtekeba3520 Месяц назад

      @@mosebtube1027 የህይወት መድን ወይም የህይወት ካሳ ክፍያ ለሟች ቤተሰብ የሚሰጥ ነው 🙏።

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt Месяц назад +5

    አለምዬ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Месяц назад +1

    አለምዬ አላህ ይርዳህ ለምትሰማው አሳዛኝ ታሪክ ለመድነው አሁንማ😢

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 27 дней назад +1

    ይሄ ነውር ነው የእናታቼውን የደም ካሳ ማግኘት አለባቼው እናታቼውን አጥተው ለምን ገንዘባቼውን ይቀማሉ ስታሳዝን

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Месяц назад +2

    በጣም ያሳዝናል በእውነት ልቧ ተጎድቷል አይዞሽ

  • @HelenHelen-rr5hq
    @HelenHelen-rr5hq Месяц назад +2

    አምላኬ ቸር ያሰማን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +2

    አይዞሽ የእኔ እህት እውነት ተደብቃ አትኖርም❤❤❤

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 Месяц назад +7

    ቸር. አሰማኝ. ዛሬስ

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 15 дней назад +1

    የገጫት በሷም ጥፋት ይሁን በሱም ጥፋት እስር ነው ቅጣቱ በተረፈ ግን ኢንሹራንስ ትልቅ ገንዘብ ነው የሚከፍለው ያውም ለህይወት.....

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Месяц назад +14

    People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Holy Bible

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +2

      The wickidness is happening all over the world .

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 Месяц назад +2

      why do say it is only ethiopian the world is twisted.

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Месяц назад

    እህታችን እንኳን ገንዘቡ እናታችሁ ቀርተዋል የኔ እህት ለናንተ እግዚአብሔር ቢለው እሳቸው ኖረው የሚሆነው ሁሉ ይበልጥ ነበር ቅራኔም ከነሱጋ ቢተው እራሶትንም ተጠያቂ ነኝ ብለው የጥፋተኝነት ስሜት ባይሰማዎት ጥሩ ነው ምክንያቱም እነሱ ከናንተ ደብቀው የሰሩት ነገር ካለ እውነቱ መውጣቱ መቼም አይቀርምና ያለውን ነገር ግን አሁንም እድል ካለው መሞከሩ አይከፋም

  • @yeshidessie6956
    @yeshidessie6956 Месяц назад +2

    አንደኛ ነኝ ጥሩ ነገር አሰማን

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Месяц назад

    እግዚአብሄር መልካም ቀን ያምጥልን🙏

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Месяц назад +2

    የኔ እህት ሲጀመር ወረቀቱን ለማንም ከምታሳይ ትርጉሞ ክፍል መዉሰድ ነበረብሸ ሲቀጥል ከአሰተረጎምሸ በኋላ ፈርርመሽ መላክ ነበረብሸ ዝም ብለሸ ተቀምጠሽ ያለ

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 29 дней назад

      ትክክል ትርጉም ቤት እያለ በየመንደሩ ያልሆነ እሉባልታ ስትለቃቅም ቆይታ 😮የእክስታ ልጆች እለምክንያት እልሽሻትም እሳም ተንኮል ይዛት እንጂ የእሜሬካ ኢምባሲ እንደነገራት በውክልና ለእክስታ ብትስጥ ይሄ ሁሉ ባልሆነ ነበር ብሎም ውጤቱን ምን ላይ እንደደረስ ምን እንደሆነ እንካን በእርግጠኝነት ሳታውቅ በእናቴ ኢንሹራንስ ብር ለበለፀግሽው እክስቴ ብላ የሙት ስውን ስም ማንሳት በጣምምምምም ጭካኔ እና ብልግና ነው...!!!

  • @user-ce4te8hz6n
    @user-ce4te8hz6n Месяц назад +1

    አለም ሰገድ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Месяц назад +5

    ዛሪ 20ኛነኝ ለኮሜት 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @moebarcelona3765
    @moebarcelona3765 Месяц назад +6

    Someone tell this ppl if someone died its a public record you can go on google and find out what ever happened to them or anything that wss in court room its so easy.

  • @Gggg-gl8hp
    @Gggg-gl8hp Месяц назад

    አለይምየ እኳን ዴህና መጣህ እስኪ አዳምጨ ልጨርስና እኮምታለሁ

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 Месяц назад +2

    ፈጣሪ ይጠይቃታል የሠው ሀቅ የልጅልጆቿ ይከፍላሉ

    • @user-wd2sc8sy6x
      @user-wd2sc8sy6x 29 дней назад +1

      ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እውነት ኢንሹራሱን ከወሰዱት እጥፍ አርገው ይመልሳሉ

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 18 дней назад +1

    አሁንም ይችላሉ በአሜሪካ ኤምባሲ ነው ሁሉንም ነገር የምትችሉ ወረቀቱን ይዛችሁ ሂዱ

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 26 дней назад

    ፊርማው የተጭበረበበረ ከሆነ በወንጀል ይከሰሳሉ ይቀጣሉ ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል ቀልድ የለም።መኩሩ የሀቃችሁን ታገኛላችሁ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Месяц назад +19

    እዚህ የሚኖር ውክልና ያለው ሰው ብታገኙ ለምን 100 አመት አይሆነውም አሜሪካኖቹ መልስ ይሰጣሉ ሰው ፈልጉ:: የእናታችሁ የደማቸው ዋጋ ነው አትተውት:: የት ስቴት ይሆን?

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Месяц назад

      Betikikil

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Месяц назад +2

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br Месяц назад +1

      please please help this women

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 29 дней назад

      በጣም ቆየች 26 እመት ሙሉ ተኝተው የእሜሬካ ህግ የክስ ግዜ ገደብ እለው እብዛኛው እስቴት ህጉ 10 እመት ነው....ከ10 እመት በላይ እይቀበሉም !!!

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 Месяц назад +4

    I am glad this topic is coming out. SPEAK UP about this insurance issue people. If you guys find someone you can still ask and get your money back.

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Месяц назад

      Betikikil. They can follow by embassy

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 29 дней назад

      Nope too late in the US the statue limitation is maximum 10 years……❌ where has she been…?

  • @zenebutadesewoldetsadik5683
    @zenebutadesewoldetsadik5683 Месяц назад +2

    በኢትዮጸጵያ ኢምባሲ በኩል ለምን አይጠይቁም ስለዚህ ውጭ ጉዳይ ቢያመለክቱ መልካም ይመስለኛል

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 Месяц назад +1

    አቤቱ ታረቀን ገንዘብ ይህው ጥለውት ሂድ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Месяц назад +1

    እህታችን፡ጥያቄዋ፡ትክል፡ነው፡አልፍረመችም፡ጥሩ፡ነው፡ወረቀቱ፡ካላት፨እሁንም፡በህግ፡መጠየቅ፡ትችላለች፡አክስታ፡ወጀለኛ፡ናቸው፡እሳ፡ወድማ፡ልጃች፡ነበሩ፡እናታቸው፡ስመቱ፡የውጭ፡እግ፡ቀልድ፡አያውቅም፡ደብዶቤውን፡እትጣል፡ማስረጃዋ፡ነው፡አምላክ፡ይርዳሽ፡እህቴ፡

  • @user-xu4td7vg8e
    @user-xu4td7vg8e Месяц назад +2

    አመሰግናለሁ ጀግና ወንድሜ ኢትዮጵያዊ💚❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Месяц назад +1

      ፈሳም ፋኖ እስላም እንወድም ቂጥሽን ይግረፍሽ 😂

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 29 дней назад +1

      ጭምብላም ልሙጤ 👹⛏️

  • @selamsalem9563
    @selamsalem9563 Месяц назад

    የስደት መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Месяц назад +2

    ዕርጋታዋ ደስ ሲል፣

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu Месяц назад +2

    It is a requirement to drive an insured car in America. To determin how muchbthe victim family receives, It depends what type of car/ vehicle he was driving- personal or business (company). ዝምታዉ መልሰነዉ።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Месяц назад +1

    ወልድዋል በልጃቸው ያገኘዋል

  • @nadiy387
    @nadiy387 Месяц назад +7

    የኔ እህት 100$ ቀላል አይደለም እግዚአብሄር ይባርካቸዉ መላካቸው

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Месяц назад +1

      እንደሚመስለኝ እናታቸው ስታጠራቅምላቸውም የነበረውን በማሰብ ይመስለኛል ሌላው መራራቃቸውም ነው እነዛም ፖዘቲቨ ቢሆኑ መች ቅራኔ ይኖራል

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 Месяц назад +3

      አረ እነሱ ካገኙ ያገኙት የኢንሹራንስ በሚሊዮን ዶላሮች ልጆች ሳይጠቀሙ ለምን ቅንጥብጣቢ የሚወረወርላቸው ።ጭካኔ እንጂ ወይ ገዳዩ ካልታሰረ።የእናት ሞት

    • @haregendale5175
      @haregendale5175 Месяц назад

      ⁠ሚሊዬን ፡ ዶላር ፡ የትኛዉ ፡ ኢንሹራንስ ፡ ነዉ ፡ የሚከፈለዉ ፡ በሰመ ፡ አሜሪካ ፡ እባካችሁ ፡ የማታዉቁትን ፡ አታዉሩ ፡ የዛን ፡ ያህል ፡ የሚከፍል ፡ ፡ ቢሆን ፡ 50 ፡ ና ፡ 60 ዶላር ፡ ኢንሹራንስ ፡ አይገባም ፡ ነበር።

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 Месяц назад +3

    ግን በጣም አርፍድሽ ቢሆንም ግን አሜሪካ የምትኖሩ ተባበሯት ይች ሴት ኢሹራስ ብቻ አደለም የምትፍልገው ጉዳዪ ምን ላይ እደደርሰ ገዳዬ ምን እደተፍርደበት ማወቅ ትፍልጋለች ይመሥለኛል

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Месяц назад

      25. አመት ያለፈው ጉዳይ እኮ ነው

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Месяц назад

      @@almaz-rudy8793 እና ቢሆንስ ወጀል ለምን 50 አመት አይሆንም ፍርድቤት ይኖራልኮ ፍይሉ አይዘጋም ይሆናል ሥለአልተከታተሉት

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Месяц назад

      @@titiyoutub6254 በየ አንዳንዱ state ህጉ ይለያያል፤ statue of limitations የሚባል ነገር አለ

  • @workeneh2410
    @workeneh2410 Месяц назад +2

    አሜሪካን ሀገር ሁለት አይነት ኢንሹራንስ አለ፣ ሟች የህይወት ኢንሹራንስ ካላቸው ከፍተኛ ገንዘብ ሊያነኙ ይችላሉ፣ የገጪው ኢንሹራንስ ቢከፍልም፣ ያን ያህል ከፍተኛ አይደለም

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 Месяц назад +5

    ጋዜጠኛው እንግዱችህን ትልቅ ትንሹን አንቱ የምትለው ፋቃዳችውን ጠይቅ ውድ ጉዳዩ ስንሄድ ለጠበቃ ውክልና ፋርመው መነቃነቅ ይችላል ጠበቃው 30% ይጠይቃል ካሽነፋ የሜከፈል የገጨው ስው ኢንሽውራንስ ካለው ለማንኛውም የተላከው ውረቀት ካለ ማነቃነቅ ይቻላል።

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Месяц назад +1

    ቀላል ነው ሲናገሩት ሲናሩት ግን ከባድ ነው

  • @romangina5121
    @romangina5121 23 дня назад

    አለምሰገድ ሰወድህህህህህ❤❤❤❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Месяц назад +7

    አለምየን ሚወድእንደኔ

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 Месяц назад +1

      Ene mewedede sayhone feker yozogale

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Месяц назад +1

      @@rahelrahel3587 አረአርፈሽተቀመጭ ልጁትሆኛለሽኮእኔ

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx Месяц назад

    Alemyee welcome 🥰

  • @HelenHelen-rr5hq
    @HelenHelen-rr5hq Месяц назад

    አቤት አምላኬ ይቀር ይበለን

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Месяц назад

    የኔእናት ብዙ ጉዳት አለው ያልተቋጨ ነገር እህህ ማለት 😢😢😢እኔም ሀጃአለኝ የሚያንገበግበኝ ያልተፈታ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Месяц назад +1

    በጣም ባለጌዎች ናቸው . የእናትን ሞት በስልክ አርድቶ በቃ ማለት . ጭካኔ ነው .መጥተው እንኮን አላፅናኑም . የእናትን ሞት እንደዚህ በጭካኔ ማርዳት. ገንዘብ የነገሰበት ዘመን . እግዚዎ ማርና ክርስቶስ .

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 29 дней назад

      የልጆቹን እድሜ በግዜው ባላቅም እክስታ በግዜው 8 ልጅ ስታሳድግ እንደነበር ነው የተናገረችው እክስትየውም እኮ እህታን ነው በስው ሀገር ያጣችው የሳስ ሀዘን ...??? ብሎም 8 ልጅ ይዘሽ እሮጠሽ ከእሜሬካ መሞጣት ቀላል መስለሽ...?

  • @user-ce4te8hz6n
    @user-ce4te8hz6n Месяц назад +2

    በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +15

    🎉🎉🎉🎉 ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራው ወገኔ በግፍ ለሚገደለው😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Месяц назад +1

      ቲሽ ኩክንያም

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Месяц назад +3

      ለምን በየኮመንቱ ለጦርነት ታነሣሣላችሁ ሠውንማባላት

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Месяц назад

      ኡፍ ፋኖ ምናምን ምን አገባው አዚ ኤጭ አበዛቹት ለሁሉም ቦታ አለው or ጊዜ

    • @banchiamsalu6053
      @banchiamsalu6053 Месяц назад

      ፋኖ ንጉስ ነው ድል ለፋኖ

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Месяц назад

      @@banchiamsalu6053 አዝለሽው ዙሪ በጥራቃ

  • @BetelehemTefera-lx5rj
    @BetelehemTefera-lx5rj Месяц назад +5

    መሸለም ያለበት ጋዜጠኛ ስርአቱ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      ልክ ነህ/ሽ ! ጋዜጠኛው ለዚህ ስራ የተፈጠረ ነው።

  • @solyanadeaalegn38
    @solyanadeaalegn38 Месяц назад +6

    የኔ እናት የሆነው ነገር ያሳዝናል:: ነገር ግን እንደማውቀው አንድ ወንጀል ከተፈፀመ 10 ዓመት ካለፈው ምንም መፍትሄ አይሰጥም:: ስለዚ ጊዜው ስለቆየ ከቻላችሁ በዘመድ አዝማድ አስጠይቋቸው

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br Месяц назад

      Not in America in ethiopia

    • @jayjohnson6765
      @jayjohnson6765 Месяц назад

      ​@@Aleye-tx3brdepends on the state
      Statute of limitations

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 29 дней назад

      @@jayjohnson6765ህሉም እስቴት የራሱ ህግ እለው maximum ከ10 እመት ነው ከ10 እመት በህዋላ እደበደርቼ ❌

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 29 дней назад

      @@Aleye-tx3bryes in America

  • @yeshikidane8889
    @yeshikidane8889 15 дней назад +1

    እንሹራንስ ደውላቹ መጠየቅ ትችላላቹ ወረቀቱ ደረሰኝ ያልሹ ላይ ስልክ ቁጥር አለ case number አለ በጣም ቀላል ነው:: first of all you can’t change beneficiaries percentage after death.

  • @MiskJemal
    @MiskJemal Месяц назад +3

    ሁለተኛ ነኝ ሰላም ሰላም

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Месяц назад +1

    የሰዎቹን ስም ያሉበትን ከተማና STATE ከተናገሩ ነገሩ ግልፅ ሊሆን ይችላል::

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Месяц назад +3

    ኢንሹራንስ ብቻ ሳይሆን እናትሽ እየሰሩ ያጠራቀሙትን ገንዘብሰ የት ደረሰ ግን በጣም ቆየሽ አክስትሽም ሳይበሉት ሞቱ

  • @genetadefres7204
    @genetadefres7204 27 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @oliviatassew1261
    @oliviatassew1261 Месяц назад +2

    As a lawyer, I can check this document in US. I’m a legal advisor in US embassy so I’ll check it. Don’t worry please contact me.

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 Месяц назад

    አይ የ ሰዉ ልጅ በላዉ የሰዉ ልጅን ለምን ድነዉ ዛሬ ዛሬን የምንኖረዉ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Месяц назад +2

    ኡፍ ሰው ግን ምን ያክል ተጨካክናል?🤔🤨🙄

  • @HelenHelen-rr5hq
    @HelenHelen-rr5hq Месяц назад +2

    ወይ ሰው ምት አነሳው

  • @user-oi8ii6ez1z
    @user-oi8ii6ez1z Месяц назад

    How 🤔you can get ⚖️justice? If the person ( Aunt) is already died. Forgive her and move on. It has been long time

  • @marmaria787
    @marmaria787 Месяц назад

    አለምሰገድ የመፍትሄ ሰው! እግዚአብሔር ይባርክህ! የእናቷን ነፍስ ይማር!

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 Месяц назад +3

    ምናይነት ዘመን ላይ ደረስን😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      አዎ ብዙ ሰምተን የማናውቀው ጉድ እየሰማን ነው። ማህበራዊ ሚዲያ በመፈጠሩ እንጂ ድሮም ጉደኞች ነን

  • @amenamen8239
    @amenamen8239 Месяц назад +6

    ታሪኩ የተፈፀመው ከረዥም አመታት በፊት ሆኖ ሳለ አሁን ይህን ታሪክ ይዞ በአደባባይ መውጣቱ ጥቅሙ ምንድነው? ከገንዘብ ይልቅ ቤተሰባዊነቱን ማጠናከር አይቻልም ነበር?

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Месяц назад +3

      ከገንዘቡ ይልቅ አትበይ የእናታቸው እህት እኮነው ኢንሹራንሱ የበላቹ የደም ዋጋ ለልጆቹ ነበር ሚገባቸው 😢😢😢

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Месяц назад +1

      ለሌላ ሰው ትምህርት ይሆናል

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 Месяц назад

      ትክክል ሰው ይማርበታል

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 28 дней назад

    😢😢😢

  • @feven1919
    @feven1919 Месяц назад

    አይይይይይይይ እንኳን ከ 20 አመት በዋላ ላሁንም ፍትህ ለበዳይ ነው

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Месяц назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አይ ገንዘብ እኛ በሕይወት ለዘላለም እንደምንኖር የሙት አምላክ እንደሚፈርድ መረዳት አቃ ተን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ቃሉ ገንዘብ የጥፋት ስር ነው አለ፡፡ አይ ሞት ክፋ እናትን ያህል ነገር ሞተውባቸው የደም ካሣ እንዲህ መቅረቱ ያሣዝናል፡፡ እባካችሁ የሙት አምላክ ሲፈርድ ከባድ ነውና ሰላም አይሰጥምና የሞቱትን እናት ደም ቢያወጡላቸው ጥሩ ነው ፡፡ እንደ ጨው በዓለም የተበተናችሁ ኢትዮጵያውያኖች የእኚህን እናት አሟሟት ተከታትላችሁ እውነቱን አውጡላቸው አለምሰገድ ይሄን የመሰለ ኘሮግራም ዘወትር በማቅረብህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡እውነተኛ ዳኛ አማኑኤል እውነቱን ያውጣላችሁ፡፡

  • @sabrinmo-fd6yi
    @sabrinmo-fd6yi Месяц назад +1

    Sew megchet ke million dollar belay nwe betinishu 1million yiferedal

  • @Bettyafro
    @Bettyafro Месяц назад

    8 lijochi eyasadegu selnber ? Ena lejochschewin masadeg tetew erson endewosdot nber ? See ager enkuwan 8 1 lej masadege kebad new seketele halafinet yelebachewim ke enatote wechi

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Месяц назад +1

    ግን ምን ይባላል ሁሉም ኢትዮዽያን ጥሎ መጥፋት ነው የሚያስበው:: ይህች ድሀ ሀገር መች ይሆን ሀገር የምትሆነው:: ሌቦችና አጭበርባሪዎች ሙሰኞች ገዳዮች የበዙባት:: ያሳዝናል::

  • @tshayeberhanu4781
    @tshayeberhanu4781 Месяц назад +2

    ግን የትኛው state ነው የተፈጠረው አደጋው

  • @ter2065
    @ter2065 Месяц назад

    አይይይይ እዳዉ በየቤቱ ግማሹ ገዳይ ግማሹ ተገዳይ 😭😭😭

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Месяц назад

    Easy it’s public record anybody can find out the final judgment. Full name of your mom and from the letter received you will have case number. And date and Year. 😊

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Месяц назад +1

    ብዙ ነጮች ለኢንሹራንስ ብር ብለው ሚስት ባሏን ባል ሚስቱን ይገላሉ እና ይህን የኢንሹራንስ ብር በጣም ያጨካክናል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Месяц назад

      ምን ነጮች ትያለሽ ስው በላ ሀገር እየኖርሽ 🤮እሜሬካ ዝም ብሎ የኢንሹራንስ ገንዘብ ለማንም እይከፍልም ...!!!

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Месяц назад

      @@user-rq3rm9in5z ምነው ፒሪሪም ጢሪሪም አልክ አንተው መስለኸኝ ሰው የምትበላው የምታባለው ምነው ጎፈየህ

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Месяц назад

      እሲኪ ተው እንስማበት አትባሉ​@@genetyilma7717

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 Месяц назад

      ​@@user-rq3rm9in5zይሄ ነገር ምነው ተደጋገመ ብር የበልጠበት ጊዜ አቤቱ ማስተዋሉን አደለን

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Месяц назад

      @@genetyilma7717- የኢትዮጵያ ህዝብ የተበላሽው ይሄን መንግስትን ተብዬ የዱርዬ ስብስብ እያየ ብቻ ሳይሆን በዋነኛነት የሀይማኖት መሬዎችን እያየ ነው ከፓፓሱ እስከ ዳቆኑ ከፓስተሩ ከነብዩ እስከ ተራ የቤትክርስቲያን እገልጋዩ ከኢማሙ እስከተራ ሼህ ነኝ ባይ እንደ ሀይማኖት መሬ ስይሆን እንደ ተራ ወንበዴ ነው ከህዝብ ፌት ቆመው ግደለው ቁረጠው እረደው ዝረፈው እያሉ የሚናገሩት .... ብሎም በሀይማኖት ስር ተደብቀው ህዝብን ስቦጠቡጡ ተው የሚላቸው ሳይሆን ጀግና እያለ የሚያወድሳቸው ተዋንያን ተብዬ ታዋቂ የቲፎዞ ግሩፕ እላቸው ..,,,ታዲያ ህዝባችን ማንን እይቶ ክፋና ደ ጉን ይለይ....???

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 День назад

    መጀማሪያ ዉክልና አንሰጥም ብለሽ ነበር አሁን ደግሞ ውክልና አለውቅም ምንም መተመመን ስለሌላ ብረቹ ተበልተዋል

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Месяц назад +1

    ሞታለች እናትየዋ ? ይቀጥላሉ የሰው ገንዘብ ካልመለሱ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +3

    እሺ ዛሪስ ምን የ ኢትዮጵያዊያን ጉድ ልንስማ ነው 😒