Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እለምሰገድ በጣም የምትደነቅ አስተዋይ የምታወራውን ጠንቅቀህ የምታውቅ ጋዜጠኛ ነህ እናምሰግናለን ❤
የአለም ሰገድ አድናቂዎች አላችሁ ❤️👍
Tegestun yestew le alxe😂😂😂😂😂😂
Endenekew beha salhune mestum neg
☝️👌💜
awo
የምትፈርዱ ሰዎች በየትኛዉም ወገን አትፍረዱ..እዉነታዉን የሚያዉቀዉ ፈጣሪ እና እነሱ ናቸዉ.. አትፍረድ ይላል ቅዱሱ መጽሐፍ...እግዚአብሔር እዉነታዉን ያዉጣላቹ ለሁላችሁም
እኔን እያስለቀሱኝ ነበር ጉዳዩ እየከረረ ሲመጣ ነገር ግን እውነት የማይመስል ነገር እየታየኝ ነው ግራ ገብቶኛል ፈጣሪ እውነቱ ይግለፅላችሁ እውነት ሁሌም እውነት ናት
እኔም እደዛው ፈጣሪ ይወቀው🥺🥺🥺🥺🥺🥺
በትክክል!
Keakimim belay nw gn akeberukut
አይዞህ ወንድሜ እውነት ተደብቃ አትኖርምፍርዱ ከሰማይነው አንተ ግን ጎበዝና ጠንካራ ነህ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
🗑🗑 ሌባ ሁላ ናቼው የሰውን ብር አልሰጥም😭😭
በትክክል የየዋህ አምላክ ይፍረድለት መግስት ከሰማይ ነው በምድር የለም!
እኔ ምንም አልገባኝም እዚጋ ተዘበራረቀብኝ ግን እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለን 😢እናም እግዚአብሔር የተሰበሩ ልቦችን ይጠግን ለሁላችሁም እውነቱን ፈጣሪ ይግለፆላችሁ ወገኖቸ 😊
የዛሬ ባሎች እኳን ተደፍራ እራሱ አስረግዛት ውልዳ ይጠላታል ይህ ባልግን ድንቅ ነው
እረ፣አልደፈራትም፣ማጭበርበርነው፣የያዙት፣ሴትዮዋ፣ከሰውየውጋር፣ነገርአላት
ስንት ተከፍሎክ ነው ቅንቅናም@@hshs7s-nt9yh
ምርጥ ድራማ ነው የሰሩት አርቲስት በሆኑ ያወጣል
@@hshs7s-nt9yh🤔.........🤯........🤷🏽♀️.
ባሎች አይባልም ሁሉም እንደዛ አይደለም
የኢትዮጵያ ሴቶችና ህፃናት እባካችሁ በሴቶች ላይ የሚደርሱ ፆታዊ ጥቃት ዝም አትበሉ
አረ ለሴቶች ህግ ማስከበር በሀገራችን ነውር ነው 😢😢😢😢
እውነትሽን ነው@@ef6079
ያስብላል እሚሆነውን ስታይ😢😢@@ef6079
ሚንስትሯ ኤርጎጌ ላንቺ ነው
Wishetam nech. And ewnet yetenagerechiew yelem😊
ፈጣሪ እውነቱን በጥበቡ ያጋልጥልን ነገር ግን ፈጣሪ በነኝህ ሰወች አማካኝነት ወደዚህ ምድር ያመጣቸውን ፍጥረቶች (ልጆች)እንዳይበተኑ ይታደጋቸው።
ኡፍፍፍፍፍ ለቅሶአቸው አስለቀሰኝ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድላቹ ማርያምን የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ደርሰናል ዛሬ እንሙት ነገ እንሙት ሳናውቅ ግፍ አንስራ እባካቹ🙏🙏🙏
ውሽታሞች ናቸው ስውየው በጣም ያሳዝናል ብርሃን ነው የሚለው እንጂ ሌላ ነገር አይደለም ብርሃን እያለ ነው ወስዳበት ካደች ስሙን ልታጠፍ ባለጌ ነች
ባልና ሚስት ሌቦች ናቸው
ሌቦች ናቸው
Endat awekachu Leba enda hune Lemin fereda gemidele Tehonalechu
የአዞ እምባ ነዉ
ባታ ቀይራችሁ በሰላም ኑሩ እግዚአብሔር መከታ አድርግ ይቅር በለ ንስሐ ግቡና እስከን ልጆቻቸው ጋር ጸበል ገቡ ሰውዬው ሰይጣን አምላኪ ነው ወንድም አይዞህ አታልቅስ ኢትዮጵያ ውስጥ እግ ዬለም ሌቦችና ሃይማኖት አልባ ብቻ ነው ዬሞላው
አለምሠገድ እናመሰግናለን ክብር ይገባሀል ። በቡታጅራ አካባቢ ህዝብ ስም እናመሠግናለን።
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ አላህ በዚህ ትዳር ሰላሙን ያምጣላችሁ አለምዬ የኔ ሰዉ ክበርልን መልካሜ❤
አሚንን ያረብ ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
S aw❤❤❤
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤
S.A.W.❤❤
ሰለላሁ አለይሒ ወሰልም።
እዉነት ጀግና ባል ነህ አላህ ሀቁን ያዉጣላችሁ አንዳድ ጀዝባወች እንዲህ አይነት ባለጌ ሰወች እንዲህ የሰዉን ህይወት ያበላሻሉ😊
በጣም ጀገና ነህ ወንድሜ, የስንቶች ለቅሶ እህኔ በየቤቱ ቀርቷል
Betam Jegina wend new . Chalachew Geta kante gar nw.
እኔም ልጅትዋ ጋ ጥያቄ አለኝ ታሪኩን ለባልዋ ከነገረችው በኋላ ስልክ ደውሎ ገንዘቡን ሲጠይቃት የምን ገንዘብ ሰጥተኸኛል አትለውም ነበር ያኔ ከሰውየው ፍንጭ ይገኝ ነበር ባልየውም ይሰማው ነበር ግን አጠያየቋ ራሱ ደም ያፈላል ከይቅርታ ጋር የተበደለች አትመስልም። ብቻ ትንሽ ግራ ያጋባል እና አንዳንዶች እንዳላችሁት ባል የማያውቀው ነገር ይኖር ይሆናል እግዜር ይርዳቸው!❤
አብይ ነው የሰሜኑንን ጦርነት ያስጀመረው ሳአረን አሳምነውን አጫሉን ገሎ ጀዋርን በቀለን አስሮ ጦርነቱን የሚቃወሙትን የተማሩትን የበሰሉትን አሶግዶ ድራማ ሰርቶ ጀመረው የአባይን ግድብ ለመሸጥ ለመዋሸት ኢንጂነር ስመኘውን ገደለ
እኔም ኣንዴስ በደል ያጋጥማል ሶስት ግዜ ግን
የኔም ጥያቄ ነው እንዲያውም ደፈረኝ የምትለው ሰውዬ ንግግሩ ትክክል ነእ እሷ እህህህህ ብቻ ነው እያለችው ያለው እንደፖሊስ አንዳንዴ ትጠይቀዋለች
Something is wrong with the woman 🤔🤔yehone neger eyedebekech yimeslal
አይ ልጅታ እየዋሸች ነው
የቀበሌው እና የእድሩ ዳኛ '' ያካባቢውን ስም ጥላሸት ለመቀባት ነው'' ብሏል፡፡ ወገንተኝነት እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ልጁ ወንጀለኛ አባቱ ዳኛ! አይዞህ ቻሌ!
ኖ ማማዬ ሌባ ናቼው ወራዳ
ብራዘር ዛሬ ሳይድ ለልጁ የያዝክ ያስመስልበሀል።ማፋጠጥ ነው የያዝከው።ካንዴም ብዙ ግዜ ታፋጥጥ ነበር።ሲጀመር የተጎዱ ሰዎች ናቸው።ይህ ወንጀለኛ ሌላም ሰዊ ላይ ጥቃት ያደረሰ፣ሰው ነው።ሪከርዱንም ስምተናል።ዛሬ በጣም ጠንከር ያልክባቸው ይመስላል።በተረፈ ፕሮግራምህን እወደዋለሁ፣ በተለይ ተረጋግተህ ምትሄድበት መንገድ ቅ😊ቀጥልበት ያስብላል።ታንክስ
እኔ እነኚህን ባል እና ሚስት ምንም ላምናቸው አልቻልኩም በተለይ ሴቲቱን አለምሰገድ ግን ጥያቄህ አስገራሚ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቢቻል ሰውየው አንተ ሚዲያ ቢቀርብ ጥሩ ነበር ባል ተብየው ግን አለምዬ እንደተናገርከው ህክምና ያስፈልገዋል.
እኔም ብዙ ጥያቄ ተፈጥሮብኛል እውነቱን መዳሃኒአለም ብቻ ነው የሚውቀው እሱ እውነተኛ ፈራጅ ነው እሱ ይፍረድ🙏
እናሳይጎዱ አዚህደረሱ
በእውነት ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እና ልጅቷ ላይ የሆነ ቁልፍ አለ። ባይ ነኝ
I feel the same thing 😕
Tekekel
ትክክል
enam endeza new yasebkut
የምር አትፍረዱ
እኔግን ተበዳዩ የሚመስለኝ ደፈረ የተባለው ሰውዬ ነው ምንም እስካሁን ጥፋት አላየሁበትም ግን እውነት የሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይፍረድ
👍😂
አላህይወቅብቻሀቅይውጣላቸው
ተበዳዬ በእውነት በጣም አሳዘነኝ ብዙ ንግግር አማርኛ ራሱ አይችልም ትክክል ነው የሚናገረው
እኔ ራሱ አሳዘነኝ ማርያምን😢
amarigna yemayichel tekekel new malet new
@@bediluhunegnaw1333 አንተ እንዳሰብከዉ ሳይሆን @rozaroza4288 ለማለት የፈለገዉ "በቃላት ለመግለጽ ብዙ ባይችልም የሚናገረዉ ነገር በሙሉ ትክክል ይመስላል" ነዉ።
Mane @@Amilemifamily
The guy even he don't speak ahmirc
ብሬን መልሺ እኮ ነው የሚለው ልጁ ይምጣና ትክክለኛውን ታሪክ አንስማ።
ጰ ዐጸፈፈዠዠዞዞሸሶሶ፣፣ቨ፣ቨቨቨዠወበ፣፣
አይገባሽም እንዴ ሰውየው ያረገውን አርጎ ሳያንሰው ብር ተቀብሎ አለሙን ይቀጫል:: ይልቅ ሌሎች በዚህ መልኩ የተበደሉ ሰዎች ካሉ ይምጡና ይመስክሩ እንጂ እሱ ቢመጣ ደፍሪያታለሁ ብሎ ያምናል ብለሽ ነው?
ለምን እሷ እንኩዋን ደፍረህኝ ለምን ብር ትጠይቀኛለህ አትለውም በፈጣሪ ምን ድንዝዝ ነች
ene gin liju gar ewunet yale yimeslegnal
@@hayatbkewasa226መጀመሪያ ሙሉውን ስሚ ፣ እየደፈራት ቪዲዮ ቀርፆ በቪዲዮው እያስፈራራት እኮ ነው ብር የሚጠይቃት የጠየቃትን ብር ካልሰጠችው ቪዲዮውን እንደሚለቅባት እያስፈራራት ነው
ምርጥ ባል አይዞህ እገዛት እግዚአብሔር ደግሞ አንተንም ያግዝሀልና ይኽ ባለዬ እግዚአብሔር ይቀጣዋል::
እኛ የማናውቀው ባልዋ እንኳን የማያውቀው አንድ ድብቅ ነገር አለ እስዋ እና ያ ሰውየ ውስጥ ፈጣሪ እና እነሱ ናቸው ሚያውቁት ፈጣሪ ከዚ ጪንቀት ያውጣቸው ሚገርም ታሪክ ነው
በትክክል
እኔም የምጠረጥረው እንደዛ ነው። ያላውቀነው ነገር አለ??
እባካችሁ ዝም በሉ የተበደለን ሰው አታቁስሉ። ሁሉን ተናግራለች
@@shewayelulu5640ግረ አገቡን እንጅ በስልክ ስያወረት አልሰመሽም እንዴ እያዘተት ነው ወይ ብሬ ብቻ ነው ሚለት እሷ ዘሬ የፍቅር ጥያቄ ጠይቆኝ ነበር አላች ከዝህ በፊት የሆነ የፍቅር ግንኙነት አሉቻው በልዬም እኛም የመነውቀው ስለዚህ ፈጠር እውነቱ የውጠው በሏ ግን በጠም የዋህ ሰው ነው አሞተል ህክምና የስፈልገወል
ያኛውም ሰውዬ ይቅረብ የሱም ሃሳብ ይደመጥ እውነቱ እግዛብሄር ጋር ነው ያለው ።
Exactly 💯 this is drama
እኔም እሱ ነው የምለው
እዉነት ያሸንፋል ወንድሜ እባክኽ ታገስልጇችህ ኑር "ፈጣሪ" እንባኽን ያብስልህእንባኽን ይቁጥርልህ በተቻለ መጠን ተረጋጋ በርታ እዉነት ያሸንፋል🎉🎉🎉ሰላም እና ፍቅር ከአንተ ጋ ይሁን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የዛሬው ውይይት ግን ውስብስብ ያለ ነው?እኔ ባለፍው ሲቀርቡ በጣም አምኛቸው ነበር የዛሬው ግን ጥያቄ ፍጥሮብኛል🙄ወይንም ያኛው ሰውይ ቀርቦ ፊት ለፊት አውያያቸው በቃ?🙄
ዉዴ እሰከመጨረሻዉ ከሰማሸዉ ግልጸ ነዉ ብሩን መሰጠት አይፈልጉም ሰመደፈሯ ጭራሸ አያወሩም ብሩን ላለመክፈል እያሰፈራሩት ነዉ እድር እራሱ ሰይከፍሉ ነዉ የተባረሩት
ባል እና ሚስትየው ሌቦች ናቸው።
እኔ ብቻ ግን ባለፈው ልጅቷን አላመንኳትም ብዬ ነበር ዛሬ ግን ባልዬውም ከባድ ሰው ነው
እስማማለሁ ብዙ ጥያቄ ነው የፈጠረብኝ :: በተወሰነ መልኩ ማስረጃ ለማሰባስብ እንደሆነ እርዳለሁ ግን ዋናው ጉዳት እያለ በስልክ ምን ላድርግልህ ምን ፍለክ እያለች በተደጋጋሚ ስትጠይቅ ሰምቻለሁ :: እንዴት ሰው አስገዶ ከደፈረው ሰው ጋ የዚህን ያህል ይለፋደዳል ?
@@ddagne17አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ወንድም
😢😢😢 በእውነት የዚህ ልጅ ህመም በደንብ ይሰማኛል😢😢😢 ትእግስቱ በእውነት አስገረመኝ። ❤❤❤ ለቻሌ እና ለሚስቱ❤❤❤
እረረረረረረ ድራማ እየሰሩ ነው አትሞኝ በደንብ እስከመጨረሻው ስማው
ድራማማማማማ ነው እኮ ብሩን ላለመመለሥ
@@adisaabusemaw6338 ደፋሪው ነህ ???
Are ayemisilengem hulum ድምፅ yetekorexe new eko endat endazi yehonale
Wishetamoch nachew bedenb adamitu mejemeriya
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ያንተን ፕሮግራም እንዴት እንደምወደው እንዴት አስተማሪ እንደሆነ እንዴት በማስተዋል እንደምትጠይቃቸው በደንብ ነው የምከታተለው የእውነት ስነግርህ እነዚህ ባልና ሚስቶችን ስትጠይቃቸው ግን ሴትየዋ እውነት እንደማታወራ በደንብ አቅ ነበር ምክንያቱም አንድ ሰው እውነት ወይም ውሸት ሲያወራ በደንብ ነው ሚያስታውቀው መጀመርያ ላይ ባልዩ አሳዝኑኝ አልቅሼ ነበር ከዚህ በኋላ ፕሮግራም የምታቀርባቸው ሰዎች ታማኝ የሆኑና እውነተኛ ታሪክ ያላቸው ቢሆን አንተ ግን በጣም ጎበዝ እና ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ
እኔ ግን ስረዳ በዚህ ጉዳይ ላይ መሃል ላይ ተጎጂው ባልየው ነው በሴትየዋና በዛኛው ሰውዬ መሃል ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ ብቻ ፍጣሪ እውነቱን ያውጣላቹ ባልየው በጣም ነው የተጎዳው
እኔ ደግሞ ዝም ብዬ ስረዳ ብሬን የምለዉ ጋር እዉነት ያለዉ መሰለኝ ምን ታዘብኩ መሰለሽ ባጃጅም በብድር ነዉ የገዙት እናም ባሏ ሳያዉቅ እየተበደረች ነዉ ለባሌ ግልፁን እነግረዋለዉ ምትለዉም ብሩን መበደሯን ነዉ መጨቃጨቁ መሮኛል እናትሽ ቤትም እየተመላለስኩ ነዉ እንደዉም ሞት እፈልጋለዉ እያለ ነዉ ብቻ እዉነታዉ ወደ ባለ ብሩ ያመዝናል
@@Rahma-y8o ልክ ነሽ እህቴ የሆነ ውስብስብ ያለ ነገር ነው ብቻ ፍጣሪ እውነቱን ያውጣው
ወንድ ሁሉ እንደዚህ ወንድማችን ቢሆን አንዲትም የምታለቅስ ሴት አትኖርም ነበር ።
በጣም በጣም
እሉ ከጥሩው ይግጠመን
በጣም
Balwhce hulum Endezhe shoyhe woshatham bhunhu malatshnwe
ወይ እለም ስግድ ትግስት እግዚአብሔር ይባረክህ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አለምስገድ እንዴት ነህ እንትን የወለደች እናት ትባረክ
🎉🎉❤❤❤❤
😂😂😂
ፎቷቼውን ብተር ማድረግ ነበረብህ መታየት አልነበረበትም ካላወክ ባለፈው አንተጋ ከቀረበው ከእንዳልክ ተማር ፋራ
ብለር መሆን ነበረበት ፎቷቼው ፊታቼው መታየት አልነበረበትም ከእንዴልክ ተማር
እስት ልጁም ይምጣ የሚትሉ
Meta elements mene abatu yametale yesewe misete betenkaye defero balebeta dege ena teru sewe newe
በእዉነት መጥቶ የእሱን እዉነት ቢያሰማ ጥሩ ነዉ እዉነት የእግዚአብሔር ነዉ
Bimetam mayetu ykebdenal seytan now
Lejun demhen afesalew eyale endet yemta balna mist weshetam nachew
Abet wurdet sew be wushet sew lemaswenjel mtto be mdya tewardo ymelesal😢 wey gze
በጣም የገረመኝ ህግ የምትለው ስለምን ህግ ነው የምታወራው ጋዜጠኛው ደሞ የኛ ህግ ቤተ ሙሠኛ ፈጣሪ ሀቅ ያወጣል ለሌባ የቆመ ህዝብ ባልና ሚስቱ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይቆም አብሽሩ ሀቅ ትወጣለቺ
እን ይሄ ታሪክ ምን አላሳመነኚ ብር ያበደርው ነውዬ ላይ ነው እውነት ያለው ባሁኑ ዘመን ስታበድር ጠላት እየገዛህ እደሆነ አስብ ወገኔ
እኔራሱ ሚስቲሱ ጋር የህነ ነገር ያለ ይመስለኛል 🤔🤔
ትክክል እኔ እራሱ በርግጠኝነት የታየኝ ያ ነው
እዉነት እና ፍርድ በሀገራችን ጠፍቷል ። የሚታየዉ ይህ ነዉ ። እዉነት ባይኖራቸዉ እንዲህ ደፍረዉ ሚድያ ላይ ሰዉ አይወጣም። ዘመናችን ያሳዝናል በግፍ መበልፀግ ። እናንተ ግን በእግዚአብሄር ታመኑ !!!
Wishetamoch nachew bedenb admitu mejemeriya
እውነት ኢትዮጵያ ውጥ ህግ ዬለም አለቀ ወንድልጅ በዚልክ አያለቅስም አውነት አለው😢😢😢😢😢
እዴ አጅም ቪድዮ ነው በመቼ አዳመጣቹት አቤት ለወሬ የኛሰው አደኛ እኔእራሱ ገና እያዳምጥኩትገና ገረማቹኝ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው አትፍረዱ ወድማችን አለም ሰገድ ሳላደቅህ አላልፍም ትህትናህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥክ
አለምሰግድ ጀግና እውነተኛ ሰው በርታ ወንድሜ❤❤👍👍👍👍
ደፍሯል የተባለው ሰውየ ግን ባላሰበው መንገድ የተጭበረበረ ይመስላል ከልጅቷ ጀርባ በሱ እና በሷ መካከል ሌላ እውነት ያለ ይመስላል ልጁም እዮሀ ላይ ቢቀርብ ባይ ነን😢😢
Batam
ትክክል ለገንዘብ ብላ በፍላጎቷ ተኝታ ይሆናል ባልየው በጭፍን ነው ያመናት
የኔም ሀሳብ ነው
ለማስረጃ ብለው ያቀረቡት ቮይስ እራሱ ምንም አይዋጥም እንደሷ አባባል አንዴም ስለተያዘባት ቪድኦ አልተነሳም ባልየው እሷን ስላመናት እውነታውን የሚያቅ አይመስልም በሷና በዛኛው ሰው ሌላ እውነት ያለ ይመስላል በድምፅ ቅጁ ኖርማል ሁናነው የምታወራው የሆነ የምታውቀው እውነት እንዳለ ግን እንደሸመጠጠች ነው የምታስመስለው 😏😏
ሚስትየው ፈታ ብላ ከውሽማዋ ጋር አልጋ ትጋፈ ፍ ነበር።ባልየው ማኝ ነው
ባልዮው ደህና ሰው ነው ሰለሚወዳት ሚስቱን ያምናታል እንጅ ትቡቡሺ ያለነው እየጠረጠርኴት መጣሁ
ባሏ ልቡ እዳይሰበር እግዚያብሄር ይጠብቀዉ ጉዳዩ ከባድ ነዉ::
በጣም😢😢😢😢😢😢😢
ታሪኩን ሰምታችኋል እስከመጨረሻው ምን ጉድ ናቸው እነዚህ
Ante enji mn gud neh beyecommentu myarmetemth dena neh gn
@@LichiTsegay የትኛው ቧሏ ነው ልቡ የሚሰበረው ትቀልጃለሽ እንዴ እንደኔ እንደውም የባሏን ጉድ ተሸክማ ያለችውና ከአበዳሪው ብር እንድትበደር እዲሁም ደፈረኝ ብላ ብሩን እንድትክድ ከዛም ሚዲያ ላይ ወጥታ የተበደረችውን ገንዘብ በመደፈር ሰበብ አስፈራርተው ነገሮችን ፀጥ ለማድረግ ከጀርባ ቁማር እየተጫወተ ያለው ምስኪን መሳዩ እራሱ ነው
@@samueldriba8731 ጠበቃ ቀጥሮህ ነው ? በየኮሜንቱ ስር የምትርመጠመጥ ማስረጃ አለህ ለመበደራቸው?
ለሚስትህ ይህን ያሃል ዋጋ መከፈልህ አስደናቂ ነው ወድሜ እዳንተ አይተትቶችን ያብዛልን አለምየ ግን ዛሬ ትንሽ አጨናንካቸው😢
ተምታቶበት ነው የድሩም ውሸት ነው ሲል
ጋዜጠኛው ላይ አትፍረጂ እነዚህ ሰዎች ይሔ ሁሉ ኮሜንታተር አምታትተዋል ግራ አጋብተውናል
የ ጋዜጠኛው ብቃት ግን ይለያል።❤❤❤
የጋዜጠኝልውን ትግዕስት በጣም ይደንቃል❤
የሆና የተደበቃ ሚስጥር አለህ ልጁ የድሮ ፍቅረኛዋ ነው መሰለኝ አሁን እኔ የሰዛናኝ በልዬው ነው እሷ የነገረችው ሰምቶ ነው እንጅ የሆና ነገር አለ ደሞ የስና ልቦነ ሀክም የስፈልገዋል አክሙት
እረ.በናትሸ.ባልየ.ወድ.ሰለሆነ.ነዉ
እንደዛ ይመስላል
አትፍረዱ እውነትም ሊሆን ሊሆን ይችላል
I appreciate this journalist from the deepest of my heart.
ብሬን መልሺ እያላት አስሬ ምን አርጊ ነው የምትለኝ እያለች የመታደርቀው ነገርስ🤔🤔🤔🤔 የሆነ ነገር ለማጥመድ ተዘጋጅታ እንደደወለች ያስታውቃል . The way the husband is saying " i have a recoding for everything", it doesn't sound they are telling the truth
አበዳሪው ግን ትእግስተኛ ነው።
ትክክል! ጭራሽ ደግሞ በተረጋጋ መንፈስ ማውራቷ ውሸት እንደሆነ ያሳያል
በጣም አስር ጊዜ ምን አርጊ በግድ ሌላ ነገር ተናገር እሱ ብሬን ብሬን በጣም ትግስተኛ እና ትሁት ሰው እንደሆነ ያስታውቃል
They are lying clearly...they are defending themselves to hide the cheat
@@sisaywerku9427በጣም ያን ሁሉ እንባ እዴት ረሳችው እረ ባለጌ ናቼው
በእርግጥ አንደ አንደ ስላለቀሱ እዉነት አላቸዉ ማለት አይቻልም ከሁለቱም ወገን እስከመጨረሻዉ መጎዙ ጥሩ ነዉ
ትናት አልቅሺ ነበር ዛሬ ደሞ ተወዛገብኩ በቻ ፈጣሪ እዉነቱን ያቃል
ምን አልባት የአላህ ስራ የልጁን ሀቅ ሊያወጣ ፈልጎ ይሆናል እነሱን ሚዲያ ላይ ያወጣቸው😌ልጁ ብሬን ብሬን ብቻ ነው ሚለው ሲቀጥል በትህትና ነው ሚያወራቸው ሚዝቱት እነዚህ ባለ ትዳሮች ናቸው😌እነሱ ሚሉትእና ልጁ ሚለው ጭራሽ አይገናኝም ልጁ ብሬን ብሬን ብቻ ነው ሚለው ሀቁን አሌህ ያዉቃል😌
ታዲያ እነዚህ ሰዎች ሰባ ብር ላለመክፈል ብለው ነው ይህን ታሪክ ፈጥረው የሚያወሩት ማለት ነው??....ይህ ያሳምናል??
@@user-od2me2pz6uሀይሚ 🙏❤
Eko gud degmo mefokeru medeya lay meto men aslekesew tadeya endemayawxaw seyawke
በትክክል እኔም መጀመሪያ ፖርት 1 ከተለቀቀው ቪዲዮ ተናግሪያለሁ ግን ብዙዎቹ ሰደቡኝ ሀቁ ያለው ልጁ ላይ ነው እነሱ አማረኛ አቀላጥፈው ስለሚችሉ ብቻ ልጁን ሀሰተኛ ለማድረግ ሚዲያለይ ወጡ
ታርኩን ተከታትያለሁ ሁለቱንም እስካሁን እዮሃ ላይ ከቀረቡ ኘሮግራሟች ዉስብስብ ታርክ ነዉ ትልቅ እዉነት እሷ ጋ እንዳለ ከታርኩ መረዳት ይቻላል እዉነትን እግዚአብሔር ያዉጣዉ ባልዬዉ ግን ያሳዝናል
አወ የደበቀችዉ ነገረ አላት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Esua birun wesda lalememeles new
ቀድማ የተናገረችውን ስሚ ከድሮው
@@ህይወት-ህመም ምንም መስማት አይጠበቅብኝም ከዝህ ችግር ጀርባ አንድ እዉነት አለ ባልየዉ የማያዉቀዉ
አለም ሰገድዬ አባቴ😘 በርታልን ትግስቱን ያብዛልክ የኔ አባት😊❤❤❤❤
ስልክ ልውውጡ እነ ቻላቸው ተበልጠዋል ሰውየው ምላሱ ኮልታፋ ቢሆንም ድራማው ላይ ጎበዝ ነው
Endet hona endemitawora Atayim kebadi drama new yeserut ketayun entebik sewuyew silemikolatefi libelu feligewu new
ልክ ነህ ግን እኮ "ምን እንዳደርግ ነው የምትፈልገው" ስትለው "አማራጭሽን አንቺ ታውቂያለሽ " ብሏታል ይህ ማለት ብሩን ከመመለስ ሌላ እንድታደርግለት የሚፈልገው የጠየቃት ነገር አለ ማለት ነው እንደዛ ባይሆንማ በቀጥታ ብሬን መልሺ ይላት ነበር እንዳልከው በድራማው በልጧቸዋል አካባቢውም ለሱ ያደላ ይመስለኛል እውነቱን እግዚአብሄር ያውጣላቸው
እንዴት ሰው ራሱን በራሱ ያዋርዳል። ቻላቸው ራሱን ነው የዋረደው። አቤት ሰድብ አቤት ትዕቢት አቤት ትምክህት ወንድሜ ሐቢብን የሰራውን አይነት እሰራዋለሁ እያለ ሆሆ
አንች አቃጣሪ አንድ ኮመንት አይበቃሽም የደፋሪው እህት ወይስ እናት? አሳዳጊ የበደለሽ ባለጌ ደሞ ሴት ነሽ መሰል
@@FirewTesfa-y1s አሳዳጊ የበደለህ እማ አንተነህ በውሸት ቀረበው የሰውን ስም የሚያጠፉትን ገና ለገና ደግፈህ የሰማኸውን እውነት የካድክ። ለነገሩ ከእናንተ ምን ይጠበቃል።
@@zewdneshzegeye9259ትክክል ነሽ!!!
አንዴ ከኮመትሽ አይበቃሽም በማታቂው ነገር ምን ያስለፈልፍሻል መጋኛ
Betam. Wishetamoch nachew. Yesew genzeb melsu ahunim
የእግዚአብሔርን ፍርድ ያሳየ ታሪክ ነዉ ባልና ሚስት በዚህ ሁሉ ህዝብ ፊት እዉነት አዋረዳቸዉ
he's crime guy Looks
Your Layer Your are Looks Looks mom
ክክክክክ የኔ ቢጤ ጉረኛ ነውና ተጎረረበትኮ እደዚህ የሚናገር አልመሰለኝም ነበር ሲያለቃቅስ በስተመጨረሻ ዘና አረገኝ
@abebaseyiume8949🤣🤣🤣🤣🤣
እነዚህ ባልና ሚስቶች በእዉነት ሊጠየቁ ይገባቸዋል በትህትና ያናገራቸዉን ሰው በማንቋሸሽ በማስፈራራት በቋንቋ ችግሩ ላይ ተንጠላጥለዉ ግፍ ሰርተዉ አደባባይ ስለወጡና ስላለቀሱ እዉነት አይዳፈን እዉነት የእግዚአብሔር ነዉ
ያፕ የኔም ሃሳብ ነው
እውነት ነው
ማስፈራራት ነው
They are lying 🤥 they to money to not return they mad up history
Betikikil. Leboch wishetamoch nachew
ቻላቸው የሚባለው አነጋገሩ ልክ አይደለም ከአንደበቱ የሚወጣው ከትልቅ ስው የማይጠበቅ ነው የሚናገረው የስልክ ምልልሱላይ
ሪከርድ ቅጅውላይ እሷ በጣም ነው የምታስጠላው የሆነ የዋሸችው ነገር እዳለ ያጠራጥራል ግን እውነቱን እግዚአብሔር ይወቅ ልጁም የእውነት ብር እደተበላበት ያጠራጥራል 😢😢😢
menalbat yangager gltsa yalmawekm ymeselal le hulum egzher new awakew
ስለእውነት የሚፈርደው የጊወርጊስ አምላክ ይድርስላችሁ
አሜን
አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ 😢ይድርስላቸው እነዚህ ባይተዋር ሰዎች 😢😢😢
OMG 😢😢😢😢 I REALLY FEEL SO SAD ABOUT THIS GUY,😢😢😢 MISKIN 😢
ሌቦቦችችችች
የአገራችን ወንዶች እራሳችሁን ጠይቁ ስንትና ስንት ህጻናት የቤት ሰራተኞች ተማሪ ወጣቶች እንደተደፈሩ
እንዴት ነው በአንዴ ክፈይ ምትለኝ !!!ነጥብ ያዙልኝ
እነዚህ ባልና ሚስት ችግር አለባቸው እግዚአብሔር ግን ያዉቃል ግን የሆነ ነገር አለ ማልቀስ እዉነተኛ አያደርግም
እረ እነዚህ ሁለት አጭበርባሪዎች ናቸው
@mamaደፋሪዋነህminas502
@@GizeAlemu-c2u አማሪኛ ማንበብ አይሻልም?
@@mamaminas502 mlt
አለምዬ ምን አይነት ጀግና ብትሆን ነው እንዲ ስትሞላፈጥ በትእግስት የሰማኸው
ልጁ ሚስኪን ነው አበዳሪው እነሱ ብሩን ላለመመለስ የፍጠሩት ታሪክ ነው በጣም ያስጥላል
በትክክል!!!!
እውነት ነው😢😢😢😢😢
አላሁ አለም እንዲህ አይነት ደፋር ሰዎች አሉ ሴትን እንዲህ የሚያሰቃዮ
ይሄ ጉዳይ የጥቅም ግጭት ቀድሞ እውነትን ወደራስ ለማዞር የተሞከረ ጉዳይ ነው። በጥልቀት በትዕግስት እውነቱ ወጥቶ በተለይ አብሮኝ ሄደ ያላችው ልጅ ቀርቦ መመስከር አለበት።
ወይ፡ሀገሬ፡ሴቱም፡ወንድሙ፡በስድብ፡የተለከፈ፡አለም፡ስገድ፡ጸጋዉይ፡ይብዛልህስንቱ፡በዉሸት፡የስለጠነ፡እዉነት፡የራቀዉ፡ሰዉ፡ይመጣል፡የመጀመሪያዉን፡ሳይ፡ነዉ፡ሴቲቱ፡ጋር፡ቅጥፈት፡እንዳለ፡የገባኝ፡ሁለተኛዉን፡ሳይ፡አረጋገጥኩ፡አምላኬ፡ይርዳህ፡የስድብመንፈስ፡ያሳዝናል፡ይህ፡ርግማን፡ነዉ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡❤❤❤❤
እኔ እምለዉ እዉነቱን ፈጣሪ ያዉጣላችሂ ግን ሤትዮዋ የደበቀችዉ ነገር ያለ ይመሥለኛል አላቅም የተሠማኝን ነዉ
me too
ይሄን ሁሉ የስልክ ንግግር ሲያደርጉ ስለ ገንዘብ እንጂ ስለ ባለቤቱ መደፈር ስለ ባለቤቱ ስለደረሰባት ጉዳት ለምን አላወሩም ለምን እንደዚህ አደረግ ብሎ ስለ ጉዳይ እንኳ አላነሳም ነገር በጣም የሚገርም የሚያጠራጥር ነገር ነው ማንጋ እውነት እንዳለው ለማመን ይከብዳል
ere flga newe ahun eci mina newe midferewe westcewe rikerdu qgiwe eko ynsu ngeger minme selmdfer yeleme sele ber bica yha maleti birr tbderewe lalmemelese yeseruti sera newe cala sisdbi atyme eda 70 si berane melsu newe yalewe ensu moni agnene bilewe lzerfu nber😂😂😂 tbelu eji
ይመስለኛል ገንዘቡን ላለመመለስ ያሸረቡት ሴራ ነው
@@SamriBaba-fz3ojBetekekel
Gin eko mule ayedilem yetekorexe ድምፅ new eko
@@eldanashikor9299 ስውየው ድፍራታል እሱ እልህና ገንዝብ ይምልው እንዳይታወቅበት ነው ፍትህ አግራችን ጠፍታል ገዜው ለባለ ጠንቃይ ነው እግዚአብሔር እስክፍርድ እንሱ እራሱ ሀሳባችው ብታትኖባችዋል
ለምን እንዴሆነ ባላውቅም ፣ ( ለኔ ምንም አልጣመኝም)አስፈው ቀርበው ቃል ብንሰማ አሪፍ ነው ብዬ አስቡለሁ የቋንቋ ችግሩን በአስተርጓም ይደረግለት ።
ያኛው ሰው ሰው የመቶ መናገርአለበት
እነኔምልህ ወንድማችን አለም ሰገድ ሕግ ቦታ ለምን አልሄዳችሁም የምትለው ኢትዮ ውስጥ ሕግ አለ እንደ😢
እኮ ያሳዝናል😢😢😢😢😢
በትክክል ምን ህግ አለእና
ህግ መች ሰርቶ ያቃል ፍትህ ለሴቶች
ኮመንቶች ግን በጣም ታሳዝናላችሁ ነግ በኔ በሉ ሁሉም አዋቂ ፈጣሪ ብቻ ነው አትቀባጥሩ
እውነትነው😢😢😢
ምንአይነት ታሪክነው በፈጣሪ ፈጣሪ እውነቱን ታቃለክና እውነቱን ፍረድ
ባልየው ሚስቱን ስላመናት እየተጎዳ ነው ፈጣሪ ይድረስለት ሚስትየው ጋር ትልቅ ሚስጢር ያለ ይመስላል
Minim yelem
ያጠራጥራል ዝምድና ጓጀኛ ቤተሰብ የሚባለው አልቸለየም በሌላ በኩል ብዙ ሰዎችን በዚህ መልኩ ተጫውቶባቸዋል እያሉ ለምን አልተጠራጠሩትም
ትልቅ አባባል በትክክል ገምተዋል ልጅትዋ አፌር አላት ከሰውየው ጋፍ በጣም ሀይማኖተኛ መምሰል ትሞክራለች!!!!
Weshetam nat mist baleyew demo masferarat becha ewnet yelewem dureye
የገርመኝ ባልየው በጣም ምስኪን መስሎ በስመአም በስልክ ግን አውሬ ንው ንግግሩ ባለጌ ለማንኛውም ባልና ሚስቶቹ ሌቦች ናችሁ የስውየውን ገንዘብ መልሱ
በነገራችን ላይ ምስኪን የሚመስሉ ሰዎች በብዛት ሁሉም ባይሆኑ አውሬዎች ናቸው
Betam
እዎን 2ለት ሌቦች የየዋህ እምላክ እግዚእብሄር እጋለጣቸው👏🏽👏🏽👏🏽
በትክክል@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
አረ እንደት አይናገር ሚስቱ ተደፍራ ዝም ይበል
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ የኛ ሞደል የኛ አርአያ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም እሥኪ ለአለም ብርሀን እዝነት ለተላኩት ነብይ ሠለዋት አዉርዱ ሶሉ አለ ነብይ
s a w❤
ቅንጣት ታክል አላምንም ወሬዋን የሚስትየዋን ። ባልየው ግን ያሳዝናል።
አብረህ ነበርክ ለመፍረድ ምነው ቸኮልክ
በማታቁት ነገር አስተያየት አትስጡ እስኪ
አየባለፈው ይመስላል ያሁኑ ግን ተውና ዓይነፋም 😂😂😂
Huletum leboch nacheuuu
ቃልቻ ቃልቻ ይላል ከቃልቻ ውጭ አያቅም ባለህበት እምነት ተናገር አዝኘልህ ነበር እምነት ያተ መገልፈጫ አደለም
ሳህ
Lebochnacheu
እኔ የመጀመሪያውን ፕሮ ግራም ስሰማ ራሱ አላመንኩምአንደኛ እሷ ሚሪንዳው ፓርት ላይሁለተኛው ምስቴን ያለ ፍላጎቷ ደፈረኝ ብላኝ በምንም መልኩ እገድለዋለሁ እንጂ እንዲ እቃቃ አልጫወትምሌላው 2ተኛ ዙር ደፈረኝ ያለችበት ፓርት ያለ ሀፍረት የተናገረችበት መንገድ አስቀያሚና ማሚያስጠላ አገላለፅከእውነት ያራቀ ነገር ይመስላል
ፈጣሪ ጋር ብቻ ነው እውነቱ ያለው
በጣም የገረመኝ ማስረጃ ብለው ያመጡት ነገር የድምፅ ቅጂ የሰውየዉየውን ንፅህና ነው ሚያሳየው በጣም የገረመኝ ተመልሰው መተው መዋረዳቸው ነው የገረመኝ
ይገርማል በጣም
አትፍረዱ
አስተዋይ ነሽ መጀመሪያ ሲቀርቡ ከነሱ ጋ ነበር ያለቀስኩት አሁን ግን አይ እግዝአብሄር ከ ቁኑ ጋ ነዉ እዉነቱን ይግለጥ
ወይ ጉድ ግን ሴትየዋ በጣም ምትገርም ናት እረ ሴትየዋ በጣም ድብቅ ና ጥልቅ ሚስጢር አላት ባልየው ግን በዚ ድራማ ውስጥ እጁ ይኑር አይኑር ግራ ይገባል
ዓለምሰገድ , እባክህ እርዳቸዉ እኒህን ወገኖች 🙏❤🙏
Yewnet tarikun bedenb teketatelu weshetamoch nachew
እዉነቱ ያለዉ ብረን የምለዉ ጋር ነዉ ወገን ለባለ እዉነቱን እነግረዋለዉ ብላ ምትለዉ ብሩን ባሏ ሳያዉቅ ነዉ የተበደረችዉ
እውነት ብለሻል
በሳል ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሁለም አድናቅህ ነኝ❤❤❤
መጀመሪያ እውነታቸውን መስሎኝ ነበር ግን በጣም አጭበርባሪ ናቸው ልጁ ሀቅ አለው ባልየው እጅግ ስነስርሀት የሌለው ባለጌ ነው ሰውየው ይቅርብ እውነት አለው
Inem yihininu newu yemilewu!
Men aderge endi Ferd gemdel atehunu
min tawukaleh egziabhar bicha new emiyawukewu
ማድመጥ አይቀድምም???
ምንድነው ደጋግማ እና ምንድነው ምትፈልገው ምን እንዳደርግ ነው ምትፈልገው የምትለው??? ድምጿ አነጋገሯ እራሱ ከደፋሪዋ ጋር ምታወራ አትመስልም የሆነ ጉዳይማ አለ በሷና በሰውየው መሀከል ሰውየውም ይምጣ እና እዮሀላይ ይናገር
ለሆነ ነገር አየጋበዘችው ነው ኦቪየስሊ
አንቺን ፍልጋለው እንዲላት ነው @@Saba-y3g
አዎ እሱም ይቅረብልን በዚ ልክ የሰውን ስም ማጥፍት ተገቢ አይደለም እውነታው ይውጣ እና ጥፋተኛ ወገን ቅጣቱን ያግኝ ባይ ነኝ
እግዚኦ አምላኬሆይ ከነዚህ አይት ሠው ይጠብቀን እፍፍከባድነው
በሚስትየዋና በሰውየው መሃል ከሁላችንም የተደበቀ የገንዘብ ልውውጥ አለ ባልየው ሚስቱ ያለችውን አምኖ ተሰቃየ እስዋ በጣም ተዝናንታ ነው ሰውየውን የምታወራው በጣም መቀራረብ አለ ጭራሽ ከቤት ተጣልቼ ወጥቼ ነበር ምነው ታድያ ትለዋለች ለምን አልፈለከኝም ነው? እሱም አልሰማሁም መውጣትሽን ይላታል ይሄ ምንድነው? ጭራሽ ስትጠራው ወዬ ነው የሚላት ባልየው ያሳዝናል የነገረችውን ተቀብሎ ሊያብድ ነው ሴት የላከው ሞት አይፈራም
😂😂😂😂
እኔም እሪኮርዱን ስሰማ የፃፍኩትን አጠፋሁ
🤣🤣🤣🤣🤣ወዬ አሳቀኝ ሴት የላከው ጅብ አይፈራም።ልክ ነው😂😂😂😂
እንዲያው ፈጣሪ አምላክ ያዋርዳችሁ ፈጣሪ ለእውነተኛ ይፍረድ ደግሞ ስንት ብር ነው ስትለው የሰጠሁሽን አታቂውምን ሲላት እየደመርኩ ስላልነበር ነው አለችው ከዛ ደግሞ እየደወለ እየዛተብን ነው ያለው ሰውየ እራሱ እየዛተ ሰማነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሰማን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በፈጣሪ የዚን ታሪክ መጨረሻ ያሰማን 🙏🙏🙏
ነገሩ ከባድ ነው አጥብቃቹ ፀልዩ በውነት
ባልየው እጅግ በጣም የሚደነቅነው እግዚአብሄር አይለውጠህ ይጠብቃችሁ ሚስትየው እራሷ በጣም እውነተኛ ናት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ነች ለማንኛውም በጣም ታስቀናላችሁ
ሌባ ነው👹🔨
ወይ ግዜ በሌቦች መቅናት ተጀመረ...??? 🙄እብሾዋምምምም እረቄያም ሌባ ባል 🤮
ገለቴ የእግዚእብሄርን ስም በከንቱ እትጥሬ 👈🏽
ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት??? ምን ማለት ነስ እስቲል ከሰውየው ጋር ኮምንኬት እያደረገች ነው!! ምንድነው እርሶ እሚያወሩት እስቲል ድቤታቸው ይገባል ለምንዝ በስልክ አታናግረውም እእለም ሰገድ ፊት ልጅትውይ ከሰውየው ጋፍ አፌር አላት እመኑኝ!!!
እባክሽ ወራዳ ሴት ናት ያኛው ነው ተበዳይ
እኔ እንደሚገባኝ ብር ተበድራዋለች ልትመልስለት ስላልፈለገች ወደ ሌላ እየቀየረች ነው። ባልየውም እኮ ሊያናግረው አልቻለም ። ስለዚህ ልጁ መጥቶ የሱን ታሪክ እንስማ። ባልየውም መጀመሪያ ሰባሺ አልሰጠሀትም ብሎ በኋላ 61,000.00 ሰጥቼሀለሁ ይለዋል እኔ እንደሚመስለኝ ባልየው ተባባሪ ነው ከሚስቱ ጋር ፡ ገንዘቡን ይመልሱለት እኔ በስልክ ስሰማው የተወነጀለው ስድብ እንኳን ከአፉ አይወጣም። ጠንቋይ ቃልቻ ይላል ያኛው ግን ምንም ክፉ አይወጣም ማረሚያ ቤት አዲሴ አይደለም ስላለ ከዚህ የተሻለ ንግግር አልጠብቅም።
አሥፋዉ የተበደለ ይመሥላል
ተከሳሹ በሀሰት በተቀነባበረ ሁኔታ ክስ የቀረበበት ነው፣ ነፃ ሰው ፣ ባልየው መጨረሻ ላይ የተናገራቸው ቃላቶች ብሽቅ ናቸው።
ለማየት ያብቃቹ እዉነቱ ያለዉ ባለ ብሩ ጋር ነዉ ዱቄት እየመጣች እያስፈጨች ነበር አለ ባሏ ምን አለ አንቴ ዱቄት ዉስጥ መዋል ነዉ ምታዉቀዉ ልጥህን በጥብጨ አጠጣሀለዉ እያለ ነዉ
እኔ የባለፎውንም ያሁኑንም ክፍል ተከታትያለው ግን ሁለቱም እየዋሹ ይመስለኛል ያለቀሰና ቀድሞ ሚድያ ላይ የወጣ ሁሉም እውነተኛ አይደለም
ይሰው አይንም እራሱ ይገላል ያለ ምንም ምክንያት እዚአ አይመጡም አትሳሳቱ እኛ ሰፈር አዲሳብ አንዱ እንድዚ ሰው አያስቸገረ እየገደለ ይገባል እስር ቤት ማስረጃ የለም ብለው ለቀቁት አሁን እሱ ውጪ ውተዋል እና ከበአድ ነው አንፍረድ
እኔ ግን ግራገባኝ ሁላቹንም ልገራቹ ህግ ኢትዮጵያ አይሰራም አለምዬ እባክህ የሴትልጅ ጥቃት ይብቃ😢😢😢 ፈጣሪ ይፍረድ እኔ አልፈርድም ግን ሁላቹም እምነግራቹ ነገር ህግ የለም ህግ የለም ሀገራችላይ ፈጣሪ ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይቅርታ እየጠየቀ ያለዉ አንቴ ባሏ ሳታዉቅ ብር ስላበደርኩ ነዉ ለላ ምን አጠፋዉ እያለ ነዉ እነሱ ተዘጋጂተዉ ለማደነባበር ያዋረዋል እሱ ላበን እያለ ነዉ እስካሁን ምንም ነገር ከአፉ አልወጣም እዉነት ያለዉ ሰዉ ንግግሩን አይቀይርም
Betikikil. Esua wishetam nech chirsh sewyewn yasferarutal
እለምሰገድ በጣም የምትደነቅ አስተዋይ የምታወራውን ጠንቅቀህ የምታውቅ ጋዜጠኛ ነህ እናምሰግናለን ❤
የአለም ሰገድ አድናቂዎች
አላችሁ ❤️👍
Tegestun yestew le alxe😂😂😂😂😂😂
Endenekew beha salhune mestum neg
☝️👌💜
awo
የምትፈርዱ ሰዎች በየትኛዉም ወገን አትፍረዱ..እዉነታዉን የሚያዉቀዉ ፈጣሪ እና እነሱ ናቸዉ.. አትፍረድ ይላል ቅዱሱ መጽሐፍ...እግዚአብሔር እዉነታዉን ያዉጣላቹ ለሁላችሁም
እኔን እያስለቀሱኝ ነበር ጉዳዩ እየከረረ ሲመጣ ነገር ግን እውነት የማይመስል ነገር እየታየኝ ነው ግራ ገብቶኛል ፈጣሪ እውነቱ ይግለፅላችሁ እውነት ሁሌም እውነት ናት
እኔም እደዛው ፈጣሪ ይወቀው🥺🥺🥺🥺🥺🥺
በትክክል!
Keakimim belay nw gn akeberukut
አይዞህ ወንድሜ እውነት ተደብቃ አትኖርም
ፍርዱ ከሰማይነው አንተ ግን ጎበዝና ጠንካራ ነህ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
🗑🗑 ሌባ ሁላ ናቼው የሰውን ብር አልሰጥም😭😭
በትክክል የየዋህ አምላክ ይፍረድለት መግስት ከሰማይ ነው በምድር የለም!
እኔ ምንም አልገባኝም እዚጋ ተዘበራረቀብኝ ግን እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለን 😢እናም እግዚአብሔር የተሰበሩ ልቦችን ይጠግን ለሁላችሁም እውነቱን ፈጣሪ ይግለፆላችሁ ወገኖቸ 😊
የዛሬ ባሎች እኳን ተደፍራ እራሱ አስረግዛት ውልዳ ይጠላታል ይህ ባልግን ድንቅ ነው
እረ፣አልደፈራትም፣ማጭበርበርነው፣የያዙት፣ሴትዮዋ፣ከሰውየውጋር፣ነገርአላት
ስንት ተከፍሎክ ነው ቅንቅናም@@hshs7s-nt9yh
ምርጥ ድራማ ነው የሰሩት አርቲስት በሆኑ ያወጣል
@@hshs7s-nt9yh
🤔.........🤯........🤷🏽♀️.
ባሎች አይባልም ሁሉም እንደዛ አይደለም
የኢትዮጵያ ሴቶችና ህፃናት እባካችሁ በሴቶች ላይ የሚደርሱ ፆታዊ ጥቃት ዝም አትበሉ
አረ ለሴቶች ህግ ማስከበር በሀገራችን ነውር ነው 😢😢😢😢
እውነትሽን ነው@@ef6079
ያስብላል እሚሆነውን ስታይ😢😢@@ef6079
ሚንስትሯ ኤርጎጌ ላንቺ ነው
Wishetam nech. And ewnet yetenagerechiew yelem😊
ፈጣሪ እውነቱን በጥበቡ ያጋልጥልን ነገር ግን ፈጣሪ በነኝህ ሰወች አማካኝነት ወደዚህ ምድር ያመጣቸውን ፍጥረቶች (ልጆች)እንዳይበተኑ ይታደጋቸው።
ኡፍፍፍፍፍ ለቅሶአቸው አስለቀሰኝ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድላቹ ማርያምን የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ደርሰናል ዛሬ እንሙት ነገ እንሙት ሳናውቅ ግፍ አንስራ እባካቹ🙏🙏🙏
ውሽታሞች ናቸው ስውየው በጣም ያሳዝናል ብርሃን ነው የሚለው እንጂ ሌላ ነገር አይደለም ብርሃን እያለ ነው ወስዳበት ካደች ስሙን ልታጠፍ ባለጌ ነች
ባልና ሚስት ሌቦች ናቸው
ሌቦች ናቸው
Endat awekachu Leba enda hune Lemin fereda gemidele Tehonalechu
የአዞ እምባ ነዉ
ባታ ቀይራችሁ በሰላም ኑሩ እግዚአብሔር መከታ አድርግ ይቅር በለ ንስሐ ግቡና እስከን ልጆቻቸው ጋር ጸበል ገቡ ሰውዬው ሰይጣን አምላኪ ነው ወንድም አይዞህ አታልቅስ ኢትዮጵያ ውስጥ እግ ዬለም ሌቦችና ሃይማኖት አልባ ብቻ ነው ዬሞላው
አለምሠገድ እናመሰግናለን ክብር ይገባሀል ። በቡታጅራ አካባቢ ህዝብ ስም እናመሠግናለን።
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ አላህ በዚህ ትዳር ሰላሙን ያምጣላችሁ አለምዬ የኔ ሰዉ ክበርልን መልካሜ❤
አሚንን ያረብ ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
S aw❤❤❤
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤
S.A.W.❤❤
ሰለላሁ አለይሒ ወሰልም።
እዉነት ጀግና ባል ነህ አላህ ሀቁን ያዉጣላችሁ አንዳድ ጀዝባወች እንዲህ አይነት ባለጌ ሰወች እንዲህ የሰዉን ህይወት ያበላሻሉ😊
በጣም ጀገና ነህ ወንድሜ, የስንቶች ለቅሶ እህኔ በየቤቱ ቀርቷል
Betam Jegina wend new . Chalachew Geta kante gar nw.
እኔም ልጅትዋ ጋ ጥያቄ አለኝ ታሪኩን ለባልዋ ከነገረችው በኋላ ስልክ ደውሎ ገንዘቡን ሲጠይቃት የምን ገንዘብ ሰጥተኸኛል አትለውም ነበር ያኔ ከሰውየው ፍንጭ ይገኝ ነበር ባልየውም ይሰማው ነበር ግን አጠያየቋ ራሱ ደም ያፈላል ከይቅርታ ጋር የተበደለች አትመስልም። ብቻ ትንሽ ግራ ያጋባል እና አንዳንዶች እንዳላችሁት ባል የማያውቀው ነገር ይኖር ይሆናል እግዜር ይርዳቸው!❤
አብይ ነው የሰሜኑንን ጦርነት ያስጀመረው ሳአረን አሳምነውን አጫሉን ገሎ ጀዋርን በቀለን አስሮ ጦርነቱን የሚቃወሙትን የተማሩትን የበሰሉትን አሶግዶ ድራማ ሰርቶ ጀመረው የአባይን ግድብ ለመሸጥ ለመዋሸት ኢንጂነር ስመኘውን ገደለ
እኔም ኣንዴስ በደል ያጋጥማል ሶስት ግዜ ግን
የኔም ጥያቄ ነው እንዲያውም ደፈረኝ የምትለው ሰውዬ ንግግሩ ትክክል ነእ እሷ እህህህህ ብቻ ነው እያለችው ያለው እንደፖሊስ አንዳንዴ ትጠይቀዋለች
Something is wrong with the woman 🤔🤔yehone neger eyedebekech yimeslal
አይ ልጅታ እየዋሸች ነው
የቀበሌው እና የእድሩ ዳኛ '' ያካባቢውን ስም ጥላሸት ለመቀባት ነው'' ብሏል፡፡ ወገንተኝነት እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ልጁ ወንጀለኛ አባቱ ዳኛ! አይዞህ ቻሌ!
ኖ ማማዬ ሌባ ናቼው ወራዳ
ብራዘር ዛሬ ሳይድ ለልጁ የያዝክ ያስመስልበሀል።ማፋጠጥ ነው የያዝከው።ካንዴም ብዙ ግዜ ታፋጥጥ ነበር።ሲጀመር የተጎዱ ሰዎች ናቸው።ይህ ወንጀለኛ ሌላም ሰዊ ላይ ጥቃት ያደረሰ፣ሰው ነው።ሪከርዱንም ስምተናል።ዛሬ በጣም ጠንከር ያልክባቸው ይመስላል።በተረፈ ፕሮግራምህን እወደዋለሁ፣ በተለይ ተረጋግተህ ምትሄድበት መንገድ ቅ😊ቀጥልበት ያስብላል።ታንክስ
እኔ እነኚህን ባል እና ሚስት ምንም ላምናቸው አልቻልኩም በተለይ ሴቲቱን አለምሰገድ ግን ጥያቄህ አስገራሚ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቢቻል ሰውየው አንተ ሚዲያ ቢቀርብ ጥሩ ነበር ባል ተብየው ግን አለምዬ እንደተናገርከው ህክምና ያስፈልገዋል.
እኔም ብዙ ጥያቄ ተፈጥሮብኛል እውነቱን መዳሃኒአለም ብቻ ነው የሚውቀው እሱ እውነተኛ ፈራጅ ነው እሱ ይፍረድ🙏
እናሳይጎዱ አዚህደረሱ
በእውነት ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እና ልጅቷ ላይ የሆነ ቁልፍ አለ። ባይ ነኝ
I feel the same thing 😕
Tekekel
ትክክል
enam endeza new yasebkut
የምር አትፍረዱ
እኔግን ተበዳዩ የሚመስለኝ ደፈረ የተባለው ሰውዬ ነው ምንም እስካሁን ጥፋት አላየሁበትም ግን እውነት የሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይፍረድ
👍😂
አላህይወቅብቻሀቅይውጣላቸው
ተበዳዬ በእውነት በጣም አሳዘነኝ ብዙ ንግግር አማርኛ ራሱ አይችልም ትክክል ነው የሚናገረው
እኔ ራሱ አሳዘነኝ ማርያምን😢
amarigna yemayichel tekekel new malet new
@@bediluhunegnaw1333 አንተ እንዳሰብከዉ ሳይሆን @rozaroza4288 ለማለት የፈለገዉ "በቃላት ለመግለጽ ብዙ ባይችልም የሚናገረዉ ነገር በሙሉ ትክክል ይመስላል" ነዉ።
Mane @@Amilemifamily
The guy even he don't speak ahmirc
ብሬን መልሺ እኮ ነው የሚለው
ልጁ ይምጣና ትክክለኛውን ታሪክ አንስማ።
ጰ ዐጸፈፈዠዠዞዞሸሶሶ፣፣ቨ፣ቨቨቨዠወበ፣፣
አይገባሽም እንዴ ሰውየው ያረገውን አርጎ ሳያንሰው ብር ተቀብሎ አለሙን ይቀጫል:: ይልቅ ሌሎች በዚህ መልኩ የተበደሉ ሰዎች ካሉ ይምጡና ይመስክሩ እንጂ እሱ ቢመጣ ደፍሪያታለሁ ብሎ ያምናል ብለሽ ነው?
ለምን እሷ እንኩዋን ደፍረህኝ ለምን ብር ትጠይቀኛለህ አትለውም በፈጣሪ ምን ድንዝዝ ነች
ene gin liju gar ewunet yale yimeslegnal
@@hayatbkewasa226መጀመሪያ ሙሉውን ስሚ ፣ እየደፈራት ቪዲዮ ቀርፆ በቪዲዮው እያስፈራራት እኮ ነው ብር የሚጠይቃት የጠየቃትን ብር ካልሰጠችው ቪዲዮውን እንደሚለቅባት እያስፈራራት ነው
ምርጥ ባል አይዞህ እገዛት እግዚአብሔር ደግሞ አንተንም ያግዝሀልና ይኽ ባለዬ እግዚአብሔር ይቀጣዋል::
እኛ የማናውቀው ባልዋ እንኳን የማያውቀው አንድ ድብቅ ነገር አለ እስዋ እና ያ ሰውየ ውስጥ ፈጣሪ እና እነሱ ናቸው ሚያውቁት ፈጣሪ ከዚ ጪንቀት ያውጣቸው ሚገርም ታሪክ ነው
በትክክል
እኔም የምጠረጥረው እንደዛ ነው። ያላውቀነው ነገር አለ??
በትክክል
እባካችሁ ዝም በሉ የተበደለን ሰው አታቁስሉ። ሁሉን ተናግራለች
@@shewayelulu5640ግረ አገቡን እንጅ በስልክ ስያወረት አልሰመሽም እንዴ እያዘተት ነው ወይ ብሬ ብቻ ነው ሚለት እሷ ዘሬ የፍቅር ጥያቄ ጠይቆኝ ነበር አላች ከዝህ በፊት የሆነ የፍቅር ግንኙነት አሉቻው በልዬም እኛም የመነውቀው ስለዚህ ፈጠር እውነቱ የውጠው በሏ ግን በጠም የዋህ ሰው ነው አሞተል ህክምና የስፈልገወል
ያኛውም ሰውዬ ይቅረብ የሱም ሃሳብ ይደመጥ እውነቱ እግዛብሄር ጋር ነው ያለው ።
Exactly 💯 this is drama
እኔም እሱ ነው የምለው
እዉነት ያሸንፋል ወንድሜ እባክኽ ታገስ
ልጇችህ ኑር "ፈጣሪ" እንባኽን ያብስልህ
እንባኽን ይቁጥርልህ በተቻለ መጠን ተረጋጋ በርታ እዉነት ያሸንፋል🎉🎉🎉
ሰላም እና ፍቅር ከአንተ ጋ ይሁን❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የዛሬው ውይይት ግን ውስብስብ ያለ ነው?
እኔ ባለፍው ሲቀርቡ በጣም አምኛቸው ነበር የዛሬው ግን ጥያቄ ፍጥሮብኛል🙄
ወይንም ያኛው ሰውይ ቀርቦ ፊት ለፊት አውያያቸው በቃ?🙄
ዉዴ እሰከመጨረሻዉ ከሰማሸዉ ግልጸ ነዉ ብሩን መሰጠት አይፈልጉም ሰመደፈሯ ጭራሸ አያወሩም ብሩን ላለመክፈል እያሰፈራሩት ነዉ እድር እራሱ ሰይከፍሉ ነዉ የተባረሩት
ባል እና ሚስትየው ሌቦች ናቸው።
እኔ ብቻ ግን ባለፈው ልጅቷን አላመንኳትም ብዬ ነበር ዛሬ ግን ባልዬውም ከባድ ሰው ነው
እስማማለሁ ብዙ ጥያቄ ነው የፈጠረብኝ :: በተወሰነ መልኩ ማስረጃ ለማሰባስብ እንደሆነ እርዳለሁ ግን ዋናው ጉዳት እያለ በስልክ ምን ላድርግልህ ምን ፍለክ እያለች በተደጋጋሚ ስትጠይቅ ሰምቻለሁ :: እንዴት ሰው አስገዶ ከደፈረው ሰው ጋ የዚህን ያህል ይለፋደዳል ?
@@ddagne17አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ወንድም
😢😢😢 በእውነት የዚህ ልጅ ህመም በደንብ ይሰማኛል😢😢😢 ትእግስቱ በእውነት አስገረመኝ። ❤❤❤ ለቻሌ እና ለሚስቱ❤❤❤
እረረረረረረ ድራማ እየሰሩ ነው አትሞኝ በደንብ እስከመጨረሻው ስማው
ድራማማማማማ ነው እኮ ብሩን ላለመመለሥ
@@adisaabusemaw6338 ደፋሪው ነህ ???
Are ayemisilengem hulum ድምፅ yetekorexe new eko endat endazi yehonale
Wishetamoch nachew bedenb adamitu mejemeriya
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ያንተን ፕሮግራም እንዴት እንደምወደው እንዴት አስተማሪ እንደሆነ እንዴት በማስተዋል እንደምትጠይቃቸው በደንብ ነው የምከታተለው የእውነት ስነግርህ እነዚህ ባልና ሚስቶችን ስትጠይቃቸው ግን ሴትየዋ እውነት እንደማታወራ በደንብ አቅ ነበር ምክንያቱም አንድ ሰው እውነት ወይም ውሸት ሲያወራ በደንብ ነው ሚያስታውቀው መጀመርያ ላይ ባልዩ አሳዝኑኝ አልቅሼ ነበር ከዚህ በኋላ ፕሮግራም የምታቀርባቸው ሰዎች ታማኝ የሆኑና እውነተኛ ታሪክ ያላቸው ቢሆን አንተ ግን በጣም ጎበዝ እና ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ
እኔ ግን ስረዳ በዚህ ጉዳይ ላይ መሃል ላይ ተጎጂው ባልየው ነው በሴትየዋና በዛኛው ሰውዬ መሃል ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ ብቻ ፍጣሪ እውነቱን ያውጣላቹ ባልየው በጣም ነው የተጎዳው
እኔ ደግሞ ዝም ብዬ ስረዳ ብሬን የምለዉ ጋር እዉነት ያለዉ መሰለኝ ምን ታዘብኩ መሰለሽ ባጃጅም በብድር ነዉ የገዙት እናም ባሏ ሳያዉቅ እየተበደረች ነዉ ለባሌ ግልፁን እነግረዋለዉ ምትለዉም ብሩን መበደሯን ነዉ መጨቃጨቁ መሮኛል እናትሽ ቤትም እየተመላለስኩ ነዉ እንደዉም ሞት እፈልጋለዉ እያለ ነዉ ብቻ እዉነታዉ ወደ ባለ ብሩ ያመዝናል
@@Rahma-y8o ልክ ነሽ እህቴ የሆነ ውስብስብ ያለ ነገር ነው ብቻ ፍጣሪ እውነቱን ያውጣው
ወንድ ሁሉ እንደዚህ ወንድማችን ቢሆን አንዲትም የምታለቅስ ሴት አትኖርም ነበር ።
በጣም በጣም
እሉ ከጥሩው ይግጠመን
በጣም
ትክክል
Balwhce hulum Endezhe shoyhe woshatham bhunhu malatshnwe
ወይ እለም ስግድ ትግስት እግዚአብሔር ይባረክህ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አለምስገድ እንዴት ነህ እንትን የወለደች እናት ትባረክ
🎉🎉❤❤❤❤
😂😂😂
ፎቷቼውን ብተር ማድረግ ነበረብህ መታየት አልነበረበትም ካላወክ ባለፈው አንተጋ ከቀረበው ከእንዳልክ ተማር ፋራ
ብለር መሆን ነበረበት ፎቷቼው ፊታቼው መታየት አልነበረበትም ከእንዴልክ ተማር
እስት ልጁም ይምጣ የሚትሉ
Meta elements mene abatu yametale yesewe misete betenkaye defero balebeta dege ena teru sewe newe
በእዉነት መጥቶ የእሱን እዉነት ቢያሰማ ጥሩ ነዉ እዉነት የእግዚአብሔር ነዉ
Bimetam mayetu ykebdenal seytan now
Lejun demhen afesalew eyale endet yemta balna mist weshetam nachew
Abet wurdet sew be wushet sew lemaswenjel mtto be mdya tewardo ymelesal😢 wey gze
በጣም የገረመኝ ህግ የምትለው ስለምን ህግ ነው የምታወራው ጋዜጠኛው ደሞ የኛ ህግ ቤተ ሙሠኛ
ፈጣሪ ሀቅ ያወጣል ለሌባ የቆመ ህዝብ ባልና ሚስቱ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይቆም አብሽሩ ሀቅ ትወጣለቺ
እን ይሄ ታሪክ ምን አላሳመነኚ ብር ያበደርው ነውዬ ላይ ነው እውነት ያለው ባሁኑ ዘመን ስታበድር ጠላት እየገዛህ እደሆነ አስብ ወገኔ
እኔራሱ ሚስቲሱ ጋር የህነ ነገር ያለ ይመስለኛል 🤔🤔
ትክክል እኔ እራሱ በርግጠኝነት የታየኝ ያ ነው
እዉነት እና ፍርድ በሀገራችን ጠፍቷል ። የሚታየዉ ይህ ነዉ ። እዉነት ባይኖራቸዉ እንዲህ ደፍረዉ ሚድያ ላይ ሰዉ አይወጣም። ዘመናችን ያሳዝናል በግፍ መበልፀግ ። እናንተ ግን በእግዚአብሄር ታመኑ !!!
Wishetamoch nachew bedenb admitu mejemeriya
እውነት ኢትዮጵያ ውጥ ህግ ዬለም አለቀ ወንድልጅ በዚልክ አያለቅስም አውነት አለው😢😢😢😢😢
እዴ አጅም ቪድዮ ነው በመቼ አዳመጣቹት አቤት ለወሬ የኛሰው አደኛ እኔእራሱ ገና እያዳምጥኩትገና ገረማቹኝ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው አትፍረዱ ወድማችን አለም ሰገድ ሳላደቅህ አላልፍም ትህትናህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥክ
አለምሰግድ ጀግና እውነተኛ ሰው በርታ ወንድሜ❤❤👍👍👍👍
ደፍሯል የተባለው ሰውየ ግን ባላሰበው መንገድ የተጭበረበረ ይመስላል ከልጅቷ ጀርባ በሱ እና በሷ መካከል ሌላ እውነት ያለ ይመስላል ልጁም እዮሀ ላይ ቢቀርብ ባይ ነን😢😢
Batam
ትክክል ለገንዘብ ብላ በፍላጎቷ ተኝታ ይሆናል ባልየው በጭፍን ነው ያመናት
የኔም ሀሳብ ነው
ለማስረጃ ብለው ያቀረቡት ቮይስ እራሱ ምንም አይዋጥም እንደሷ አባባል አንዴም ስለተያዘባት ቪድኦ አልተነሳም ባልየው እሷን ስላመናት እውነታውን የሚያቅ አይመስልም በሷና በዛኛው ሰው ሌላ እውነት ያለ ይመስላል በድምፅ ቅጁ ኖርማል ሁናነው የምታወራው የሆነ የምታውቀው እውነት እንዳለ ግን እንደሸመጠጠች ነው የምታስመስለው 😏😏
ሚስትየው ፈታ ብላ ከውሽማዋ ጋር አልጋ ትጋፈ ፍ ነበር።ባልየው ማኝ ነው
ባልዮው ደህና ሰው ነው ሰለሚወዳት ሚስቱን ያምናታል እንጅ ትቡቡሺ ያለነው እየጠረጠርኴት መጣሁ
ባሏ ልቡ እዳይሰበር እግዚያብሄር ይጠብቀዉ ጉዳዩ ከባድ ነዉ::
በጣም😢😢😢😢😢😢😢
ታሪኩን ሰምታችኋል እስከመጨረሻው ምን ጉድ ናቸው እነዚህ
Ante enji mn gud neh beyecommentu myarmetemth dena neh gn
@@LichiTsegay የትኛው ቧሏ ነው ልቡ የሚሰበረው ትቀልጃለሽ እንዴ እንደኔ እንደውም የባሏን ጉድ ተሸክማ ያለችውና ከአበዳሪው ብር እንድትበደር እዲሁም ደፈረኝ ብላ ብሩን እንድትክድ ከዛም ሚዲያ ላይ ወጥታ የተበደረችውን ገንዘብ በመደፈር ሰበብ አስፈራርተው ነገሮችን ፀጥ ለማድረግ ከጀርባ ቁማር እየተጫወተ ያለው ምስኪን መሳዩ እራሱ ነው
@@samueldriba8731 ጠበቃ ቀጥሮህ ነው ? በየኮሜንቱ ስር የምትርመጠመጥ ማስረጃ አለህ ለመበደራቸው?
ለሚስትህ ይህን ያሃል ዋጋ መከፈልህ አስደናቂ ነው ወድሜ እዳንተ አይተትቶችን ያብዛልን አለምየ ግን ዛሬ ትንሽ አጨናንካቸው😢
ተምታቶበት ነው የድሩም ውሸት ነው ሲል
ጋዜጠኛው ላይ አትፍረጂ እነዚህ ሰዎች ይሔ ሁሉ ኮሜንታተር አምታትተዋል ግራ አጋብተውናል
የ ጋዜጠኛው ብቃት ግን ይለያል።❤❤❤
የጋዜጠኝልውን ትግዕስት በጣም ይደንቃል❤
የሆና የተደበቃ ሚስጥር አለህ ልጁ የድሮ ፍቅረኛዋ ነው መሰለኝ አሁን እኔ የሰዛናኝ በልዬው ነው እሷ የነገረችው ሰምቶ ነው እንጅ የሆና ነገር አለ ደሞ የስና ልቦነ ሀክም የስፈልገዋል አክሙት
እረ.በናትሸ.ባልየ.ወድ.ሰለሆነ.ነዉ
እንደዛ ይመስላል
አትፍረዱ እውነትም ሊሆን ሊሆን ይችላል
I appreciate this journalist from the deepest of my heart.
ብሬን መልሺ እያላት አስሬ ምን አርጊ ነው የምትለኝ እያለች የመታደርቀው ነገርስ🤔🤔🤔🤔 የሆነ ነገር ለማጥመድ ተዘጋጅታ እንደደወለች ያስታውቃል . The way the husband is saying " i have a recoding for everything", it doesn't sound they are telling the truth
አበዳሪው ግን ትእግስተኛ ነው።
ትክክል! ጭራሽ ደግሞ በተረጋጋ መንፈስ ማውራቷ ውሸት እንደሆነ ያሳያል
በጣም አስር ጊዜ ምን አርጊ በግድ ሌላ ነገር ተናገር እሱ ብሬን ብሬን በጣም ትግስተኛ እና ትሁት ሰው እንደሆነ ያስታውቃል
They are lying clearly...they are defending themselves to hide the cheat
@@sisaywerku9427በጣም ያን ሁሉ እንባ እዴት ረሳችው እረ ባለጌ ናቼው
በእርግጥ አንደ አንደ ስላለቀሱ እዉነት አላቸዉ ማለት አይቻልም ከሁለቱም ወገን እስከመጨረሻዉ መጎዙ ጥሩ ነዉ
በትክክል
ትናት አልቅሺ ነበር ዛሬ ደሞ ተወዛገብኩ በቻ ፈጣሪ እዉነቱን ያቃል
ምን አልባት የአላህ ስራ የልጁን ሀቅ ሊያወጣ ፈልጎ ይሆናል እነሱን ሚዲያ ላይ ያወጣቸው😌ልጁ ብሬን ብሬን ብቻ ነው ሚለው ሲቀጥል በትህትና ነው ሚያወራቸው ሚዝቱት እነዚህ ባለ ትዳሮች ናቸው😌እነሱ ሚሉትእና ልጁ ሚለው ጭራሽ አይገናኝም ልጁ ብሬን ብሬን ብቻ ነው ሚለው ሀቁን አሌህ ያዉቃል😌
ትክክል
ታዲያ እነዚህ ሰዎች ሰባ ብር ላለመክፈል ብለው ነው ይህን ታሪክ ፈጥረው የሚያወሩት ማለት ነው??....ይህ ያሳምናል??
@@user-od2me2pz6uሀይሚ 🙏❤
Eko gud degmo mefokeru medeya lay meto men aslekesew tadeya endemayawxaw seyawke
በትክክል እኔም መጀመሪያ ፖርት 1 ከተለቀቀው ቪዲዮ ተናግሪያለሁ ግን ብዙዎቹ ሰደቡኝ ሀቁ ያለው ልጁ ላይ ነው እነሱ አማረኛ አቀላጥፈው ስለሚችሉ ብቻ ልጁን ሀሰተኛ ለማድረግ ሚዲያለይ ወጡ
ታርኩን ተከታትያለሁ ሁለቱንም እስካሁን እዮሃ ላይ ከቀረቡ ኘሮግራሟች ዉስብስብ ታርክ ነዉ ትልቅ እዉነት እሷ ጋ እንዳለ ከታርኩ መረዳት ይቻላል እዉነትን እግዚአብሔር ያዉጣዉ ባልዬዉ ግን ያሳዝናል
አወ የደበቀችዉ ነገረ አላት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Esua birun wesda lalememeles new
ቀድማ የተናገረችውን ስሚ ከድሮው
@@ህይወት-ህመም ምንም መስማት አይጠበቅብኝም ከዝህ ችግር ጀርባ አንድ እዉነት አለ ባልየዉ የማያዉቀዉ
አለም ሰገድዬ አባቴ😘 በርታልን ትግስቱን ያብዛልክ የኔ አባት😊❤❤❤❤
ስልክ ልውውጡ እነ ቻላቸው ተበልጠዋል ሰውየው ምላሱ ኮልታፋ ቢሆንም ድራማው ላይ ጎበዝ ነው
Endet hona endemitawora Atayim kebadi drama new yeserut ketayun entebik sewuyew silemikolatefi libelu feligewu new
ልክ ነህ ግን እኮ "ምን እንዳደርግ ነው የምትፈልገው" ስትለው "አማራጭሽን አንቺ ታውቂያለሽ " ብሏታል ይህ ማለት ብሩን ከመመለስ ሌላ እንድታደርግለት የሚፈልገው የጠየቃት ነገር አለ ማለት ነው እንደዛ ባይሆንማ በቀጥታ ብሬን መልሺ ይላት ነበር እንዳልከው በድራማው በልጧቸዋል አካባቢውም ለሱ ያደላ ይመስለኛል እውነቱን እግዚአብሄር ያውጣላቸው
እንዴት ሰው ራሱን በራሱ ያዋርዳል። ቻላቸው ራሱን ነው የዋረደው። አቤት ሰድብ አቤት ትዕቢት አቤት ትምክህት ወንድሜ ሐቢብን የሰራውን አይነት እሰራዋለሁ እያለ ሆሆ
አንች አቃጣሪ አንድ ኮመንት አይበቃሽም የደፋሪው እህት ወይስ እናት? አሳዳጊ የበደለሽ ባለጌ ደሞ ሴት ነሽ መሰል
@@FirewTesfa-y1s አሳዳጊ የበደለህ እማ አንተነህ በውሸት ቀረበው የሰውን ስም የሚያጠፉትን ገና ለገና ደግፈህ የሰማኸውን እውነት የካድክ። ለነገሩ ከእናንተ ምን ይጠበቃል።
@@zewdneshzegeye9259ትክክል ነሽ!!!
አንዴ ከኮመትሽ አይበቃሽም በማታቂው ነገር ምን ያስለፈልፍሻል መጋኛ
Betam. Wishetamoch nachew. Yesew genzeb melsu ahunim
የእግዚአብሔርን ፍርድ ያሳየ ታሪክ ነዉ ባልና ሚስት በዚህ ሁሉ ህዝብ ፊት እዉነት አዋረዳቸዉ
he's crime guy Looks
Your Layer Your are Looks Looks mom
ክክክክክ የኔ ቢጤ ጉረኛ ነውና ተጎረረበትኮ እደዚህ የሚናገር አልመሰለኝም ነበር ሲያለቃቅስ በስተመጨረሻ ዘና አረገኝ
በትክክል
@abebaseyiume8949🤣🤣🤣🤣🤣
እነዚህ ባልና ሚስቶች በእዉነት ሊጠየቁ ይገባቸዋል በትህትና ያናገራቸዉን ሰው በማንቋሸሽ በማስፈራራት በቋንቋ ችግሩ ላይ ተንጠላጥለዉ ግፍ ሰርተዉ አደባባይ ስለወጡና ስላለቀሱ እዉነት አይዳፈን እዉነት የእግዚአብሔር ነዉ
ያፕ የኔም ሃሳብ ነው
እውነት ነው
ማስፈራራት ነው
They are lying 🤥 they to money to not return they mad up history
Betikikil. Leboch wishetamoch nachew
ቻላቸው የሚባለው አነጋገሩ ልክ አይደለም ከአንደበቱ የሚወጣው ከትልቅ ስው የማይጠበቅ ነው የሚናገረው የስልክ ምልልሱላይ
ሪከርድ ቅጅውላይ እሷ በጣም ነው የምታስጠላው የሆነ የዋሸችው ነገር እዳለ ያጠራጥራል ግን እውነቱን እግዚአብሔር ይወቅ ልጁም የእውነት ብር እደተበላበት ያጠራጥራል 😢😢😢
menalbat yangager gltsa yalmawekm ymeselal le hulum egzher new awakew
ስለእውነት የሚፈርደው የጊወርጊስ አምላክ ይድርስላችሁ
አሜን
አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ 😢ይድርስላቸው እነዚህ ባይተዋር ሰዎች 😢😢😢
OMG 😢😢😢😢 I REALLY FEEL SO SAD ABOUT THIS GUY,😢😢😢 MISKIN 😢
አሜን
ሌቦቦችችችች
የአገራችን ወንዶች እራሳችሁን ጠይቁ ስንትና ስንት ህጻናት የቤት ሰራተኞች ተማሪ ወጣቶች እንደተደፈሩ
እንዴት ነው በአንዴ ክፈይ ምትለኝ !!!ነጥብ ያዙልኝ
እነዚህ ባልና ሚስት ችግር አለባቸው እግዚአብሔር ግን ያዉቃል ግን የሆነ ነገር አለ ማልቀስ እዉነተኛ አያደርግም
እረ እነዚህ ሁለት አጭበርባሪዎች ናቸው
@mamaደፋሪዋነህminas502
@@GizeAlemu-c2u አማሪኛ ማንበብ አይሻልም?
በትክክል
@@mamaminas502 mlt
አለምዬ ምን አይነት ጀግና ብትሆን ነው እንዲ ስትሞላፈጥ በትእግስት የሰማኸው
ልጁ ሚስኪን ነው አበዳሪው
እነሱ ብሩን ላለመመለስ የፍጠሩት ታሪክ ነው በጣም ያስጥላል
በትክክል!!!!
እውነት ነው😢😢😢😢😢
አላሁ አለም እንዲህ አይነት ደፋር ሰዎች አሉ ሴትን እንዲህ የሚያሰቃዮ
ይሄ ጉዳይ የጥቅም ግጭት ቀድሞ እውነትን ወደራስ ለማዞር የተሞከረ ጉዳይ ነው። በጥልቀት በትዕግስት እውነቱ ወጥቶ በተለይ አብሮኝ ሄደ ያላችው ልጅ ቀርቦ መመስከር አለበት።
ወይ፡ሀገሬ፡ሴቱም፡ወንድሙ፡በስድብ፡የተለከፈ፡አለም፡ስገድ፡ጸጋዉይ፡ይብዛልህስንቱ፡በዉሸት፡የስለጠነ፡እዉነት፡የራቀዉ፡ሰዉ፡ይመጣል፡የመጀመሪያዉን፡ሳይ፡ነዉ፡ሴቲቱ፡ጋር፡ቅጥፈት፡እንዳለ፡የገባኝ፡ሁለተኛዉን፡ሳይ፡አረጋገጥኩ፡አምላኬ፡ይርዳህ፡የስድብመንፈስ፡ያሳዝናል፡ይህ፡ርግማን፡ነዉ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡❤❤❤❤
እኔ እምለዉ እዉነቱን ፈጣሪ ያዉጣላችሂ ግን ሤትዮዋ የደበቀችዉ ነገር ያለ ይመሥለኛል አላቅም የተሠማኝን ነዉ
me too
ይሄን ሁሉ የስልክ ንግግር ሲያደርጉ ስለ ገንዘብ እንጂ ስለ ባለቤቱ መደፈር ስለ ባለቤቱ ስለደረሰባት ጉዳት ለምን አላወሩም ለምን እንደዚህ አደረግ ብሎ ስለ ጉዳይ እንኳ አላነሳም ነገር በጣም የሚገርም የሚያጠራጥር ነገር ነው ማንጋ እውነት እንዳለው ለማመን ይከብዳል
ere flga newe ahun eci mina newe midferewe westcewe rikerdu qgiwe eko ynsu ngeger minme selmdfer yeleme sele ber bica yha maleti birr tbderewe lalmemelese yeseruti sera newe cala sisdbi atyme eda 70 si berane melsu newe yalewe ensu moni agnene bilewe lzerfu nber😂😂😂 tbelu eji
ይመስለኛል ገንዘቡን ላለመመለስ ያሸረቡት ሴራ ነው
@@SamriBaba-fz3ojBetekekel
Gin eko mule ayedilem yetekorexe ድምፅ new eko
@@eldanashikor9299 ስውየው ድፍራታል እሱ እልህና ገንዝብ ይምልው እንዳይታወቅበት ነው ፍትህ አግራችን ጠፍታል ገዜው ለባለ ጠንቃይ ነው እግዚአብሔር እስክፍርድ እንሱ እራሱ ሀሳባችው ብታትኖባችዋል
ለምን እንዴሆነ ባላውቅም ፣ ( ለኔ ምንም አልጣመኝም)
አስፈው ቀርበው ቃል ብንሰማ አሪፍ ነው ብዬ አስቡለሁ
የቋንቋ ችግሩን በአስተርጓም ይደረግለት ።
ያኛው ሰው ሰው የመቶ መናገርአለበት
እነኔምልህ ወንድማችን አለም ሰገድ ሕግ ቦታ ለምን አልሄዳችሁም የምትለው ኢትዮ ውስጥ ሕግ አለ እንደ😢
እኮ ያሳዝናል😢😢😢😢😢
ትክክል
በትክክል ምን ህግ አለእና
ህግ መች ሰርቶ ያቃል ፍትህ ለሴቶች
ኮመንቶች ግን በጣም ታሳዝናላችሁ ነግ በኔ በሉ ሁሉም አዋቂ ፈጣሪ ብቻ ነው አትቀባጥሩ
ትክክል
እውነትነው😢😢😢
ምንአይነት ታሪክነው በፈጣሪ ፈጣሪ እውነቱን ታቃለክና እውነቱን ፍረድ
ባልየው ሚስቱን ስላመናት እየተጎዳ ነው ፈጣሪ ይድረስለት ሚስትየው ጋር ትልቅ ሚስጢር ያለ ይመስላል
ትክክል
Minim yelem
ያጠራጥራል ዝምድና ጓጀኛ ቤተሰብ የሚባለው አልቸለየም በሌላ በኩል ብዙ ሰዎችን በዚህ መልኩ ተጫውቶባቸዋል እያሉ ለምን አልተጠራጠሩትም
ትልቅ አባባል በትክክል ገምተዋል ልጅትዋ አፌር አላት ከሰውየው ጋፍ በጣም ሀይማኖተኛ መምሰል ትሞክራለች!!!!
Weshetam nat mist baleyew demo masferarat becha ewnet yelewem dureye
የገርመኝ ባልየው በጣም ምስኪን መስሎ በስመአም በስልክ ግን አውሬ ንው ንግግሩ ባለጌ ለማንኛውም ባልና ሚስቶቹ ሌቦች ናችሁ የስውየውን ገንዘብ መልሱ
በነገራችን ላይ ምስኪን የሚመስሉ ሰዎች በብዛት ሁሉም ባይሆኑ አውሬዎች ናቸው
Betam
እዎን 2ለት ሌቦች የየዋህ እምላክ እግዚእብሄር እጋለጣቸው👏🏽👏🏽👏🏽
በትክክል@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
አረ እንደት አይናገር ሚስቱ ተደፍራ ዝም ይበል
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ የኛ ሞደል የኛ አርአያ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም እሥኪ ለአለም ብርሀን እዝነት ለተላኩት ነብይ ሠለዋት አዉርዱ ሶሉ አለ ነብይ
s a w❤
ቅንጣት ታክል አላምንም ወሬዋን የሚስትየዋን ። ባልየው ግን ያሳዝናል።
አብረህ ነበርክ ለመፍረድ ምነው ቸኮልክ
በማታቁት ነገር አስተያየት አትስጡ እስኪ
አየባለፈው ይመስላል ያሁኑ ግን ተውና ዓይነፋም 😂😂😂
Huletum leboch nacheuuu
ቃልቻ ቃልቻ ይላል ከቃልቻ ውጭ አያቅም ባለህበት እምነት ተናገር አዝኘልህ ነበር እምነት ያተ መገልፈጫ አደለም
ሳህ
Lebochnacheu
እኔ የመጀመሪያውን ፕሮ ግራም ስሰማ ራሱ አላመንኩም
አንደኛ እሷ ሚሪንዳው ፓርት ላይ
ሁለተኛው ምስቴን ያለ ፍላጎቷ ደፈረኝ ብላኝ በምንም መልኩ እገድለዋለሁ እንጂ እንዲ እቃቃ አልጫወትም
ሌላው 2ተኛ ዙር ደፈረኝ ያለችበት ፓርት ያለ ሀፍረት የተናገረችበት መንገድ አስቀያሚና ማሚያስጠላ አገላለፅ
ከእውነት ያራቀ ነገር ይመስላል
ፈጣሪ ጋር ብቻ ነው እውነቱ ያለው
በጣም የገረመኝ ማስረጃ ብለው ያመጡት ነገር የድምፅ ቅጂ የሰውየዉየውን ንፅህና ነው ሚያሳየው በጣም የገረመኝ ተመልሰው መተው መዋረዳቸው ነው የገረመኝ
በትክክል
ትክክል
ይገርማል በጣም
አትፍረዱ
አስተዋይ ነሽ መጀመሪያ ሲቀርቡ ከነሱ ጋ ነበር ያለቀስኩት አሁን ግን አይ እግዝአብሄር ከ ቁኑ ጋ ነዉ እዉነቱን ይግለጥ
ወይ ጉድ ግን ሴትየዋ በጣም ምትገርም ናት
እረ ሴትየዋ በጣም ድብቅ ና ጥልቅ ሚስጢር አላት ባልየው ግን በዚ ድራማ ውስጥ እጁ ይኑር አይኑር ግራ ይገባል